Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
🔑አብራችሁኝ በገንዘባችሁ ለማገልገል ፈቃደኛ የሆናችሁ ይህንን ሊንክ ተጫኑትና አናግሩኝ።👇t.me/BibleAndMe
ok
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ 🙏🙏
ተባራክልኝ❤❤❤❤
@KukaAmare 😁 ስለዚ?🤔
የእየሱስ አምላክ እንዴት ሊባርክህ ነው ታዲያ “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።” - ኤፌሶን 1፥3
እፍፍፍፍፍ እየሱስ የምል ድምፅ በጀሮየ ስገባ እንዴት ደስስስስስስ እንደምለኝ ሰላም ይስማኛል ክብር ምስጋና ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ይሁን ኣሜን
Hi🙏
እውነት ለመናገር ድሮ እኔ ኢየሱስ የሚለውን ስም በጣም ነው እምጠላው የነበር ምክንያቱም ኢየሱስ የጤንጤ ብቻ ይመስለኝ ነበር አሁን ግን አድጌ መፅሐፍ ቅዱስን ሳንበብ ወንጌል ስለ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ መሆኑን ስረዳ ታውቂያለሽ ስሙን ብቻ ስሰማ የመጨረሻ ሰላም ይሰማኛል ኢየሱስ ስል ውስስጤ ሀሴት ያደርጋር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ኢየሱስ ጌታ ነው።ተባረኪልኝ😊😊
@@ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ 🙏🙏🙏🙏 እውነት ነው ተባረኪ
እውነት ነው እህቴ ተባረኪ ህይወት ሰላም ፍቅር ስለሆነ ነው❤🙏🙏
አሜን ❤🙏
ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ JESUS እንዴት ድንቅ ምስክርነት ነው ❤ ተባረኩ
ኢየሱስ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ህይወት ነው ❤️❤️❤️❤️
አገላለፅህ ደስ ይላል ተባረክ ዋጋህ ከላይ ነዉ። ኢየሱስ ጌታ ነዉ። ኢየሱስ አምላክ ነዉ። ኢየሱስ የአለም መድሀኒት ነዉ። አሜን ሀሌሉያ
👎
አሜን 🙏🙏🙏
ሙስሊሞች ልክ እንደዚህ ሰው እግዚአብሔር ይገለጥላችሁ 🙌አሜን
ሰማይና ምድር በውስጡ ያሉትን ያስገኘውን የፈጠረውን አምላክ ትተን በሴት መፅዳጃ አካል የወጣ ሰው እድናመልክ ነው የምትጋብዥን ላንችው ብለናል
@@አላህከሪምሀስብንአላህታዲያ በሴት እንትን ቅርፅ ላለው ጥቁር ድንጋይ መካ ሄዳችሁ የምትሰግዱት ለምንድነው ? ክርስቶስ ከሰው ቢወለድ ከዘላለም ሞት የሰውን ልጅ ለማዳን ነው እግዚአብሔር ከወደደ በፈለገበት መንገድ ቢመጣ አልቀበልህም ማለት ያንተ ፋንታ ነው ለተቀበሉት በስሙ ለሚያምኑት ግን ከዘላለም ሞት ያመልጣሉ ሌላ ማምለጫ መንገድ የለም ❗❗
@user-ub8uh8wz8g እንደዛ ሳይሆን ያልነው፣ ፍቅሩን ሊገልጽልን ሰው የሆነውንና በኛ ፈንታ የተቀጣውን ኢየሱስን አምልክ ነው ያልንህ። የሚወድህን (የሚያፈቅርህን) አምላክ ማምለክ አትፈልግም? የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል፦“ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ።” - ዮሐንስ 14፥1“እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።” - ዮሐንስ 17፥3“እንግዲህ፦ በኃጢአታችሁ ትሞታላችሁ አልኋችሁ፤ እኔ እንደሆንሁ ባታምኑ በኃጢአታችሁ ትሞታላችሁና አላቸው።” - ዮሐንስ 8፥24ዮሐንስ 3¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
@@beletetigist9830 እራሱንም እስራኢሎች ሲሰቅሉት አላዳነም እንኳን እኔን ላድን ጥቁር ድንጋይ ላልከው እኛ ሙስሊሞች ጥቁር ድንጋይም ነብያትንም መላኢኮችንም አናመልክም እነዚህን በሙሉ የፈጠረውን አምላክ አሏህን ነው የምናመልከው
@@ewnetyasarfal ዩሐኒስ 17- 3 አንብበው እውነተኛ አምላክ የሆንክ አንተ የላከውን እየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይች የዘላለም ሂወት ናት ዩሐኒስ 8 40 ነገር ግን አሁን ከእግዚአብሄር የሰማሁትን እውነት የነገርኳችሁን ሰው ልትገሉኝ ትፈልጋላችሁ አብራሀም እንድህ አላደረገም እዚህጋ ሰው የሚለው አምላክ እና ሰው አንድ ሊሆኑ አይችሉም ሰው የሚለውን አስምርበት አምላክ ይበላል ይጠጣል ሽንት ቤት ገብቶ ይፅዳዳልን መልሱን ላንተው ልተወው ወዳጀ
ወንድም ጌታ ይባረክ በረታ በጉጉት ነው
አመሰግናለው🙏
እግዚአቢሄር ይመስገንስለሁሉም ነገር ክብር ለድግል ማርያምልጂ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን 🙏
ዋው ይህ ነው ኢየሱሰ የዘላለም እይወትን ሰጪ ኢየሱሰ እርሱ ፈጣሪ ነው ሰለምሰክርነቱ ክብሩን የሚገባው ጌታ ኢየሱሰ ይውሰድ
ዋው ቢሞትም የህይወት ምስክርነቱ ዛሬም ብዙዎችን ይመሰክራል
ሞቷል እንዴ??
ሞቶ የቀረን ነዉ የምታመልኩት? እንግዳዉስ ያልተወለደ ያልወለደ ያልሞተና የማይሞት አንድ የሆነ የማይበላ ግን የሚያበላ የማይጠጣ ግን የሚያጠጣ ቸር መሀሪ ጌታን ተቀበል 🌹🌹💞💞አላህን💟💖💗💓💞🌷🌷🌷
@@فاطمهاثيوبيا-ق5د ሞትን ድል አድርጎ መነሳት ያቃተው እማ ያንተ መሀመድ ነው። እየሱስ እንደተናገሩው ተነስቷአል አዎ የሰውን ስጋ ለብሶ ስለመጣ ሰው የሆነውን ሁሉ ሆኖአል ከዛ በፊት የነበረ ማንነቱን ግን ፊሊጲስዩስ ምእራፍ 2 አንብብPhilippians 2 አማ - ፊልጵስዩስ5: በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።6: እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥7: ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥8: በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።9: በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤10: ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
@@sebelleteferaminas9875 ሙሀመድማ ሰዉ ነዉ
@@sebelleteferaminas9875 ያልሞተዉን ሞቷል አትበሉ ኢየሱስን ከናንተ እኛ እንወደዋለን ምክናየቱም የአላህ መልእክተኛ ስለሆነ እናም ሙሀመድም የአላህ መልእክተኛ ነው አወ ሙቷል የትንሳኤ ቀንም ይነሳል
ኢየሱስ ክርስቶስ እውነት ነው።
❤❤
ዋው ድንቅ ነው የእግዚአብሄር ስም ይባረክ
ደግሜ ደጋግሜ ያየሁት ምስክርነት በትክክል ነጥሮ የወጣ የመዳንን መንገድ የማወቅ ሚስጥር እኛንም ይርዳን በተለይ ለሌሎች ተዘጋጅተን መመለስ እንድንችል ትጋት ይጨምርልን
ዘመን ሁሉ ይባረክ ለምልምስፍብዛ ፀጋውይብዛልህ ጌታከሀንተጋርይሁን
ኢየሱስ አምላካችን ነዉ።
አይደለም
@@فاطمهاثيوبيا-ق5د ኢየሱስ አምላክ ነዉ፤ ጌታም ነዉ።
@@فاطمهاثيوبيا-ق5د ኢየሱስ ጌታ ነዉ።
የእየሱስ አምላክ እንዴት ሊባርክህ ነው “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።” - ኤፌሶን 1፥3
ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ❤
❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልል የኔ ጌታ በየጊዜዉ ክበርልኝ አሜንንንንንንንን
እግዛብሔር ይባርካችሁ በጥበብና በፍቅር ሙስሊም እድሞቻችንን እድንደርስላቸው ፀጋ ይብዛልን
የሚያስደንቅ ምስክርነት ነው ተባረኩ
ጌታ ሆይ አንተ ምን ይሳንሀል ድንቅ ምስክርነት
ዋውውው ያሰደንቃል እየሱሰ የዘአለም አምላክ ነው ❤❤❤❤❤❤
“በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።” - ኤፌሶን 1፥3
የጌታ ስላም ይብዛልህ ዳኒዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በእውነት በመልክ አላውቅህም ነበር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
እናመሰግናለን በርታ እንዳታቋርጥ እንደዚህ አይነት ብዙ ምስክርነት አሉ እየፈለፈልክ አቅርባቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዴት ደስ የላል አመልኬ ሆይ ለዚ ሰው እወነተን እንዳበራከለት ሌሎቹንም አበራላቸው አሜንንን 🙏🙏
እየሱስ ክርስቶስ የዘላለም አምላክ ነዉ ድንቅ የህይወት ምስክርነት ነዉ
❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💯✅🙏
Thank you for translating this God bless you.
እግዚአብሐር ይባርክህ እውነትን አውቃሀልና
እግዚዓብሄር የራስህ አደረከን። ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን❤❤❤🙏🙏🙏
ኢየሱስ ህይውቴ ኢየሱስ መንገዴ ኢየሱስ በር ነህ ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭
እግዚአብሔር ይመስገን ስሙ የተመስገነ ይሁን አሚን አሚን አሚን
AMAZING TESTIMONY GOD BLESS YOU
ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነዉ ❤❤❤
ጌታ ጌታ አለዉ እንደ
ከቻልክ መልሱን
ተባረክ ወንድሜ 🙏 ፀጋ ይብዛልህ, ዘርህ ይባረክ, 🙏🙏🙏
ስለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Jesus is Lord Amen Amen &God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you so much brother! Get be blessed!
አሜን እየሱስ ጌታ ❤❤ነዉ🙏
Thanks God , ❤❤❤❤❤wawu You are blessed
በርታ እናመሰግናለን ስለምተረጉምልን
❤❤❤wow ኢየሱስ እውነት መንገድ ናው ብቻውን ኢየሱስ ያድናል ❣️❣️❣️🥰🥰🥰💪🕊️💓💓
ኦው በእውነት እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ድንቅ ምስክርነት
Wow! Great testimony
እየሱስ አባቴ ልጄችህን ጠብቅ❤❤❤
ኢየሱስ የሁሉም አምላክ ነው
እኼው ነው አምላካችን😢❤❤❤❤❤
የቱ🫣
@@فاطمهاثيوبيا-ق5د wendmie yilk sayrfdb h na medan kefelek ena mecheresha lay yalewn website giba ena gudachu hn eye
@@فاطمهاثيوبيا-ق5د እየሡሥ ክርስቶስ🥰🥰
@@የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ እየሱስ ክርስቶስ ሰው ነዉ ዉደ ያዉም ነብይ ዐ. ሰ
@@فاطمهاثيوبيا-ق5د ሀሀሀሀ ቀልዳቹህ በቤታቹህ ለአንቺ ለኔ ብሎ የሞተልን እየሡሥ ክርስቶስ ነው የድግል ማርያም ልጅ ነው!!🥰
እዬሱስ ዬኝ ጌታ እሁነት መንገዲ ህይዎት ዬሰማይ በረ ነይ ዬኔ ጌታ ሀኩንም አገኝሁ
ጥሩ ነው በርታ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏
እንወድሃለን ተባረክ
ተባረክ
Please all Christian should have support this RUclipsWithout any our denomination
ተባረክ 🙏
አምላኬዬእግዚአብሄርይክበርይመሥገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tebarke tsega yebzalke 😍
አሜን🙏
Wow amazing
Praise the Lord God bless you ❤
ዋውውው ኡኡፍፍ ኢየሱስ ጌታ ነው ክብር ለእግዛብሔር ይሁን ኡፍፍፍ
አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለ እግዚአብሔር ይሁን❤❤
Thank you for sharing, really apricat ❤❤
እየሱስ ክርስቶስ የኛ የክርስቲያኖች አምላክ ነው❤❤
Ye alemi huluu getaa ye huluu fatari ina amalaki new
@danilee2569 Ye alem hulu geta newu. Tesastehal.❤🎉🎉
እኛ አምላካችን እንደሆነ አምነናል ለማለት ነው። ሶስታችሁም ልክ ናችሁ።😍
የክርስቲያኖች ብቻ አይደለም የአለም ሁሉ አምላክ ነው።
@@mintesnot6857 ለሙስሊሞች ግን ነብይ ብቻነው😭😭
በሰማያዊ ብርህን ያበራልህ እግዚአብሔር ይመስገን ያበራልህ ያጽናህ።
በጣም ደስ ይላል
ጌታየ ሆይ አንዴት ድንቅ ኣምላክ ነህ❤🎉❤🎉❤ሀናምስግንህለን❤
እድገትህ ይገርማል ቀን በቀን ተባረክ
ተባረኩ❤❤❤
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ ጌታ ነዉ አሜን❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ ወንድሜ
Wedima egzabhre yebarkeki bertaa🙏🙏🙏
ዎንድሜ በርታ 📖📖❣️🥰🥰
እንኳን ደህና መጣ እግዚአብሔርን ስለ አንተ አመሰግናለሁ ።❤❤❤❤
ደሰ ሲልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤
ምኑ? ከመሞት መዳንን ፈልጉ ኢስላም ፅድት ያለ ነዉ
ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤
Woww amazing nw
አሁን ይሄ ሰዉ በህይወት አለ? እንኳን ጌታ ኢየሱስ ረዳዉ።
He was died 2017. RIP brother
Wishat now ale geta yiqr tilalachu ahun min tatarfalek tatarfalesh indaz fatfo Nagar selatamagnayilk
በርታ
You are blessed , may Grace added to you
This ultimate joy of God is having the "Authentic Disciple of Jesus Christ". Brother, be like the Berians (Acts 17:11-12) and drenched by Holy Spirit forever more!
ጌታ እየሱስ ለተቀበሉት ሁሉ አዳኝ ጌታነው
እዉነት ያድናል ብርሃን በርቶልሀል❤❤❤❤❤
ተባረኩ።
ኢየሱስ ጌታ ነው።❤❤❤❤🙏🙏🙏
ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን ❤
God bless you
Waaaww Glory to God🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🏡
ጎበዝ ነዉ ከ5አመቱ በፊት መስገድ መሀፈዝ እና ማንበብ መቻሉ
ኢየሱስ ለኛ አባታችን ኔው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ጥመታቹ ላይ ከባድ ጥመትን ጨመረላቹአላህ ያቀናውን ማንም አያጠመውምአላህ ያጠመመውን ማንም አይመራውም
አልቀረበሽም😅😅😅😅😅
አላህ ማን ነው
Diyablos slehone eko nw yatememew
@@HayahuletAmanual 👀👀👀👀👀👀
@@BayuBayu-zl3xh የመካ ድጋይ😳😳😳😉
ከብርሃን ወደ ጨለማ አላህ ይጠብቀን
እየሱስ ክርስቶስ ለአመኑት ለፈለጉት ራሱን የሚገልጥ አምላክ እንጂ ተደብቆ ብቻ አምልኩኝ ያለ አይደለም ክብር ምስጋና ለዘለአለም ለሱ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤1 John 520 የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።
God bless you.
May God bless you blessed
Tebareklig ehen yemeseke ateregagem egzabher ychmrlh
አላህ እስልምናን ከሚነጥቀኝ ያለኝን ሁሉ ነጥቆኝ እስልምናዬን ይተውልኝ ❤❤❤❤ 9:40 🤲🤲🤲
Miskin 😢😭😭
የዘላለም ሕይወት ለማግኘት ኢየሱስን ተቀበል❤
Yane inat yemir asazanshig gin siyayish lahayimaotsh tamag timasiyalesh gin min waga alo wude iwunatawun makad atichilim radashalo iyesusun mawoqi lanchi kabad manifas qidus kaligalatalish alifardibshm
እናአላሕምንይሠራነበርክርስትናከተመሠረተ7ክፍለዘመንላይነውየመጣውምሐመድነውአላሕ😅
የእግዛብሔር ስራ ድቅነው ኢየሱስ ያድናል ተባሪኬበታለሁ እባካቹሁ ያልተተረጎመ ካላቹ እንግሊዘኛው ብቻ እኔም ሼር ላርግላቸው ለሙስሊሞች ተባኩ ❤❤❤❤
Jesus the king of king ❤
አለማፈራችሁ እኛሙስሊሞች አንሰብክም አናጥላላም እውነቱን ማወቅለሚፈልግ እናስተምራለንጂ
እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው
🔑አብራችሁኝ በገንዘባችሁ ለማገልገል ፈቃደኛ የሆናችሁ ይህንን ሊንክ ተጫኑትና አናግሩኝ።👇
t.me/BibleAndMe
ok
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ 🙏🙏
ተባራክልኝ❤❤❤❤
@KukaAmare 😁 ስለዚ?🤔
የእየሱስ አምላክ እንዴት ሊባርክህ ነው ታዲያ “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
- ኤፌሶን 1፥3
እፍፍፍፍፍ እየሱስ የምል ድምፅ በጀሮየ ስገባ እንዴት ደስስስስስስ እንደምለኝ ሰላም ይስማኛል ክብር ምስጋና ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ይሁን ኣሜን
Hi🙏
እውነት ለመናገር ድሮ እኔ ኢየሱስ የሚለውን ስም በጣም ነው እምጠላው የነበር ምክንያቱም ኢየሱስ የጤንጤ ብቻ ይመስለኝ ነበር አሁን ግን አድጌ መፅሐፍ ቅዱስን ሳንበብ ወንጌል ስለ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ መሆኑን ስረዳ ታውቂያለሽ ስሙን ብቻ ስሰማ የመጨረሻ ሰላም ይሰማኛል ኢየሱስ ስል ውስስጤ ሀሴት ያደርጋር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ኢየሱስ ጌታ ነው።ተባረኪልኝ😊😊
@@ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ 🙏🙏🙏🙏 እውነት ነው ተባረኪ
እውነት ነው እህቴ ተባረኪ ህይወት ሰላም ፍቅር ስለሆነ ነው❤🙏🙏
አሜን ❤🙏
ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ JESUS እንዴት ድንቅ ምስክርነት ነው ❤ ተባረኩ
የእየሱስ አምላክ እንዴት ሊባርክህ ነው ታዲያ “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
- ኤፌሶን 1፥3
ኢየሱስ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ህይወት ነው ❤️❤️❤️❤️
የእየሱስ አምላክ እንዴት ሊባርክህ ነው ታዲያ “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
- ኤፌሶን 1፥3
አገላለፅህ ደስ ይላል ተባረክ ዋጋህ ከላይ ነዉ። ኢየሱስ ጌታ ነዉ። ኢየሱስ አምላክ ነዉ። ኢየሱስ የአለም መድሀኒት ነዉ። አሜን ሀሌሉያ
👎
አሜን 🙏🙏🙏
የእየሱስ አምላክ እንዴት ሊባርክህ ነው ታዲያ “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
- ኤፌሶን 1፥3
ሙስሊሞች ልክ እንደዚህ ሰው እግዚአብሔር ይገለጥላችሁ 🙌አሜን
ሰማይና ምድር በውስጡ ያሉትን ያስገኘውን የፈጠረውን አምላክ ትተን በሴት መፅዳጃ አካል የወጣ ሰው እድናመልክ ነው የምትጋብዥን ላንችው ብለናል
@@አላህከሪምሀስብንአላህታዲያ በሴት እንትን ቅርፅ ላለው ጥቁር ድንጋይ መካ ሄዳችሁ የምትሰግዱት ለምንድነው ? ክርስቶስ ከሰው ቢወለድ ከዘላለም ሞት የሰውን ልጅ ለማዳን ነው እግዚአብሔር ከወደደ በፈለገበት መንገድ ቢመጣ አልቀበልህም ማለት ያንተ ፋንታ ነው ለተቀበሉት በስሙ ለሚያምኑት ግን ከዘላለም ሞት ያመልጣሉ ሌላ ማምለጫ መንገድ የለም ❗❗
@user-ub8uh8wz8g እንደዛ ሳይሆን ያልነው፣ ፍቅሩን ሊገልጽልን ሰው የሆነውንና በኛ ፈንታ የተቀጣውን ኢየሱስን አምልክ ነው ያልንህ። የሚወድህን (የሚያፈቅርህን) አምላክ ማምለክ አትፈልግም? የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል፦
“ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ።”
- ዮሐንስ 14፥1
“እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።”
- ዮሐንስ 17፥3
“እንግዲህ፦ በኃጢአታችሁ ትሞታላችሁ አልኋችሁ፤ እኔ እንደሆንሁ ባታምኑ በኃጢአታችሁ ትሞታላችሁና አላቸው።”
- ዮሐንስ 8፥24
ዮሐንስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
@@beletetigist9830 እራሱንም እስራኢሎች ሲሰቅሉት አላዳነም እንኳን እኔን ላድን ጥቁር ድንጋይ ላልከው እኛ ሙስሊሞች ጥቁር ድንጋይም ነብያትንም መላኢኮችንም አናመልክም እነዚህን በሙሉ የፈጠረውን አምላክ አሏህን ነው የምናመልከው
@@ewnetyasarfal ዩሐኒስ 17- 3 አንብበው እውነተኛ አምላክ የሆንክ አንተ የላከውን እየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይች የዘላለም ሂወት ናት
ዩሐኒስ 8
40 ነገር ግን አሁን ከእግዚአብሄር የሰማሁትን እውነት የነገርኳችሁን ሰው ልትገሉኝ ትፈልጋላችሁ አብራሀም እንድህ አላደረገም እዚህጋ ሰው የሚለው አምላክ እና ሰው አንድ ሊሆኑ አይችሉም ሰው የሚለውን አስምርበት አምላክ ይበላል ይጠጣል ሽንት ቤት ገብቶ ይፅዳዳልን መልሱን ላንተው ልተወው ወዳጀ
ወንድም ጌታ ይባረክ በረታ በጉጉት ነው
አመሰግናለው🙏
የእየሱስ አምላክ እንዴት ሊባርክህ ነው ታዲያ “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
- ኤፌሶን 1፥3
እግዚአቢሄር ይመስገን
ስለሁሉም ነገር ክብር ለድግል ማርያም
ልጂ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን 🙏
የእየሱስ አምላክ እንዴት ሊባርክህ ነው ታዲያ “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
- ኤፌሶን 1፥3
ዋው ይህ ነው ኢየሱሰ የዘላለም እይወትን ሰጪ ኢየሱሰ እርሱ ፈጣሪ ነው ሰለምሰክርነቱ ክብሩን የሚገባው ጌታ ኢየሱሰ ይውሰድ
የእየሱስ አምላክ እንዴት ሊባርክህ ነው ታዲያ “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
- ኤፌሶን 1፥3
የእየሱስ አምላክ እንዴት ሊባርክህ ነው ታዲያ “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
- ኤፌሶን 1፥3
ዋው ቢሞትም የህይወት ምስክርነቱ ዛሬም ብዙዎችን ይመሰክራል
ሞቷል እንዴ??
ሞቶ የቀረን ነዉ የምታመልኩት? እንግዳዉስ ያልተወለደ ያልወለደ ያልሞተና የማይሞት አንድ የሆነ የማይበላ ግን የሚያበላ የማይጠጣ ግን የሚያጠጣ ቸር መሀሪ ጌታን ተቀበል 🌹🌹💞💞አላህን💟💖💗💓💞🌷🌷🌷
@@فاطمهاثيوبيا-ق5د ሞትን ድል አድርጎ መነሳት ያቃተው እማ ያንተ መሀመድ ነው። እየሱስ እንደተናገሩው ተነስቷአል አዎ የሰውን ስጋ ለብሶ ስለመጣ ሰው የሆነውን ሁሉ ሆኖአል ከዛ በፊት የነበረ ማንነቱን ግን ፊሊጲስዩስ ምእራፍ 2 አንብብ
Philippians 2 አማ - ፊልጵስዩስ
5: በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
6: እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
7: ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
8: በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
9: በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
10: ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
@@sebelleteferaminas9875 ሙሀመድማ ሰዉ ነዉ
@@sebelleteferaminas9875 ያልሞተዉን ሞቷል አትበሉ ኢየሱስን ከናንተ እኛ እንወደዋለን ምክናየቱም የአላህ መልእክተኛ ስለሆነ እናም ሙሀመድም የአላህ መልእክተኛ ነው አወ ሙቷል የትንሳኤ ቀንም ይነሳል
ኢየሱስ ክርስቶስ እውነት ነው።
❤❤
የእየሱስ አምላክ እንዴት ሊባርክህ ነው ታዲያ “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
- ኤፌሶን 1፥3
ዋው ድንቅ ነው የእግዚአብሄር ስም ይባረክ
የእየሱስ አምላክ እንዴት ሊባርክህ ነው ታዲያ “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
- ኤፌሶን 1፥3
የእየሱስ አምላክ እንዴት ሊባርክህ ነው ታዲያ “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
- ኤፌሶን 1፥3
ደግሜ ደጋግሜ ያየሁት ምስክርነት በትክክል ነጥሮ የወጣ የመዳንን መንገድ የማወቅ ሚስጥር እኛንም ይርዳን በተለይ ለሌሎች ተዘጋጅተን መመለስ እንድንችል ትጋት ይጨምርልን
ዘመን ሁሉ ይባረክ ለምልምስፍብዛ ፀጋውይብዛልህ ጌታከሀንተጋርይሁን
ኢየሱስ አምላካችን ነዉ።
አይደለም
@@فاطمهاثيوبيا-ق5د ኢየሱስ አምላክ ነዉ፤ ጌታም ነዉ።
@@فاطمهاثيوبيا-ق5د ኢየሱስ ጌታ ነዉ።
@@فاطمهاثيوبيا-ق5د ኢየሱስ ጌታ ነዉ።
የእየሱስ አምላክ እንዴት ሊባርክህ ነው ታዲያ “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
- ኤፌሶን 1፥3
የእየሱስ አምላክ እንዴት ሊባርክህ ነው “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
- ኤፌሶን 1፥3
ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ❤
❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልል የኔ ጌታ በየጊዜዉ ክበርልኝ አሜንንንንንንንን
የእየሱስ አምላክ እንዴት ሊባርክህ ነው ታዲያ “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
- ኤፌሶን 1፥3
እግዛብሔር ይባርካችሁ በጥበብና በፍቅር ሙስሊም እድሞቻችንን እድንደርስላቸው ፀጋ ይብዛልን
የሚያስደንቅ ምስክርነት ነው ተባረኩ
ጌታ ሆይ አንተ ምን ይሳንሀል ድንቅ ምስክርነት
የእየሱስ አምላክ እንዴት ሊባርክህ ነው ታዲያ “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
- ኤፌሶን 1፥3
ዋውውው ያሰደንቃል እየሱሰ የዘአለም አምላክ ነው ❤❤❤❤❤❤
“በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
- ኤፌሶን 1፥3
የጌታ ስላም ይብዛልህ ዳኒዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በእውነት በመልክ አላውቅህም ነበር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
እናመሰግናለን በርታ እንዳታቋርጥ እንደዚህ አይነት ብዙ ምስክርነት አሉ እየፈለፈልክ አቅርባቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ 🙏🙏
እንዴት ደስ የላል አመልኬ ሆይ ለዚ ሰው እወነተን እንዳበራከለት ሌሎቹንም አበራላቸው አሜንንን 🙏🙏
እየሱስ ክርስቶስ የዘላለም አምላክ ነዉ ድንቅ የህይወት ምስክርነት ነዉ
❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💯✅🙏
Thank you for translating this
God bless you.
እግዚአብሐር ይባርክህ
እውነትን አውቃሀልና
እግዚዓብሄር የራስህ አደረከን። ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን❤❤❤🙏🙏🙏
ኢየሱስ ህይውቴ ኢየሱስ መንገዴ ኢየሱስ በር ነህ ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭
የእየሱስ አምላክ እንዴት ሊባርክህ ነው ታዲያ “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
- ኤፌሶን 1፥3
እግዚአብሔር ይመስገን ስሙ የተመስገነ ይሁን አሚን አሚን አሚን
AMAZING TESTIMONY GOD BLESS YOU
ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነዉ ❤❤❤
ጌታ ጌታ አለዉ እንደ
ከቻልክ መልሱን
ተባረክ ወንድሜ 🙏 ፀጋ ይብዛልህ, ዘርህ ይባረክ, 🙏🙏🙏
ስለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Jesus is Lord Amen Amen &God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you so much brother! Get be blessed!
አሜን እየሱስ ጌታ ❤❤ነዉ🙏
Thanks God , ❤❤❤❤❤wawu You are blessed
በርታ እናመሰግናለን ስለምተረጉምልን
❤❤❤wow ኢየሱስ እውነት መንገድ ናው ብቻውን ኢየሱስ ያድናል ❣️❣️❣️🥰🥰🥰💪🕊️💓💓
የእየሱስ አምላክ እንዴት ሊባርክህ ነው ታዲያ “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
- ኤፌሶን 1፥3
ኦው በእውነት እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ድንቅ ምስክርነት
Wow! Great testimony
እየሱስ አባቴ ልጄችህን ጠብቅ❤❤❤
ኢየሱስ የሁሉም አምላክ ነው
እኼው ነው አምላካችን😢❤❤❤❤❤
የቱ🫣
@@فاطمهاثيوبيا-ق5د wendmie yilk sayrfdb h na medan kefelek ena mecheresha lay yalewn website giba ena gudachu hn eye
@@فاطمهاثيوبيا-ق5د እየሡሥ ክርስቶስ🥰🥰
@@የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ እየሱስ ክርስቶስ ሰው ነዉ ዉደ ያዉም ነብይ ዐ. ሰ
@@فاطمهاثيوبيا-ق5د ሀሀሀሀ ቀልዳቹህ በቤታቹህ ለአንቺ ለኔ ብሎ የሞተልን እየሡሥ ክርስቶስ ነው የድግል ማርያም ልጅ ነው!!🥰
እዬሱስ ዬኝ ጌታ እሁነት መንገዲ ህይዎት ዬሰማይ በረ ነይ ዬኔ ጌታ ሀኩንም አገኝሁ
የእየሱስ አምላክ እንዴት ሊባርክህ ነው ታዲያ “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
- ኤፌሶን 1፥3
ጥሩ ነው በርታ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏
እንወድሃለን ተባረክ
ተባረክ
Please all Christian should have support this RUclips
Without any our denomination
ተባረክ 🙏
የእየሱስ አምላክ እንዴት ሊባርክህ ነው ታዲያ “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
- ኤፌሶን 1፥3
አምላኬዬእግዚአብሄርይክበርይመሥገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tebarke tsega yebzalke 😍
አሜን🙏
Wow amazing
Praise the Lord God bless you ❤
ዋውውው ኡኡፍፍ ኢየሱስ ጌታ ነው ክብር ለእግዛብሔር ይሁን ኡፍፍፍ
አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለ እግዚአብሔር ይሁን❤❤
Thank you for sharing, really apricat ❤❤
እየሱስ ክርስቶስ የኛ የክርስቲያኖች አምላክ ነው❤❤
Ye alemi huluu getaa ye huluu fatari ina amalaki new
@danilee2569 Ye alem hulu geta newu. Tesastehal.❤🎉🎉
እኛ አምላካችን እንደሆነ አምነናል ለማለት ነው። ሶስታችሁም ልክ ናችሁ።😍
የክርስቲያኖች ብቻ አይደለም የአለም ሁሉ አምላክ ነው።
@@mintesnot6857 ለሙስሊሞች ግን ነብይ ብቻነው😭😭
በሰማያዊ ብርህን ያበራልህ እግዚአብሔር ይመስገን ያበራልህ ያጽናህ።
በጣም ደስ ይላል
ጌታየ ሆይ አንዴት ድንቅ ኣምላክ ነህ❤🎉❤🎉❤ሀናምስግንህለን❤
እድገትህ ይገርማል ቀን በቀን ተባረክ
ተባረኩ❤❤❤
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ ጌታ ነዉ አሜን❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ ወንድሜ
Wedima egzabhre yebarkeki bertaa🙏🙏🙏
ዎንድሜ በርታ 📖📖❣️🥰🥰
እንኳን ደህና መጣ እግዚአብሔርን ስለ አንተ አመሰግናለሁ ።❤❤❤❤
ደሰ ሲልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤
ምኑ? ከመሞት መዳንን ፈልጉ ኢስላም ፅድት ያለ ነዉ
ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤
Woww amazing nw
አሁን ይሄ ሰዉ በህይወት አለ? እንኳን ጌታ ኢየሱስ ረዳዉ።
He was died 2017. RIP brother
Wishat now ale geta yiqr tilalachu ahun min tatarfalek tatarfalesh indaz fatfo Nagar selatamagnayilk
በርታ
You are blessed , may Grace added to you
This ultimate joy of God is having the "Authentic Disciple of Jesus Christ". Brother, be like the Berians (Acts 17:11-12) and drenched by Holy Spirit forever more!
ጌታ እየሱስ ለተቀበሉት ሁሉ አዳኝ ጌታነው
እዉነት ያድናል ብርሃን በርቶልሀል❤❤❤❤❤
ተባረኩ።
ኢየሱስ ጌታ ነው።❤❤❤❤🙏🙏🙏
ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን ❤
God bless you
Waaaww Glory to God🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🏡
ጎበዝ ነዉ ከ5አመቱ በፊት መስገድ መሀፈዝ እና ማንበብ መቻሉ
ኢየሱስ ለኛ አባታችን ኔው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ጥመታቹ ላይ ከባድ ጥመትን ጨመረላቹ
አላህ ያቀናውን ማንም አያጠመውም
አላህ ያጠመመውን ማንም አይመራውም
አልቀረበሽም😅😅😅😅😅
አላህ ማን ነው
Diyablos slehone eko nw yatememew
@@HayahuletAmanual 👀👀👀👀👀👀
@@BayuBayu-zl3xh የመካ ድጋይ😳😳😳😉
ከብርሃን ወደ ጨለማ አላህ ይጠብቀን
እየሱስ ክርስቶስ ለአመኑት ለፈለጉት ራሱን የሚገልጥ አምላክ እንጂ ተደብቆ ብቻ አምልኩኝ ያለ አይደለም ክብር ምስጋና ለዘለአለም ለሱ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤
1 John 5
20 የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።