This video was really a blessing, I hope you like it :) My name is Samuel Benoni, I grew up in Addis Ababa, the capital of Ethiopia, I grew up in the church, So, when I was growing up serving, my father suddenly fell ill with cancer and died in my childhood. After this, the responsibility of the family fell on me because after my father's death, there was no one to manage the family, and as the first child, I was forced to work, so by chance I started working under people I knew closely, but because my work and service could not continue together, I chose to quit my service. In the meantime, my business client, whom I met at work, saw my anxiety and restlessness and started questioning us. I told her about many things as a friend. My problem was nothing to her. She got the money I needed and then she wanted us to continue our past friendship, so she promised to be together and be with me in everything I needed. In the middle of this, I found myself in a life that I didn't expect and didn't think about, and then I started doing a lot of work. Being the main manager of the night club, I handled many dark house operations. To tell the truth, I can't explain what I experienced in this written word, but I can say one thing: Jesus saved me from the brink of death, from the edge of hell. All glory forever and ever to the lamb that was slain for the king who washed us with his blood and saved us. Amen Please share this program with at least 100000 people and let's save a generation
ወደፊት ጌታ ቢረዳን እና አቅም ካገኘን አይቀርም ጌታ ይባርክልኝ My name is Samuel Benoni, I grew up in Addis Ababa, the capital of Ethiopia, I grew up in the church, So, when I was growing up serving, my father suddenly fell ill with cancer and died in my childhood. After this, the responsibility of the family fell on me because after my father's death, there was no one to manage the family, and as the first child, I was forced to work, so by chance I started working under people I knew closely, but because my work and service could not continue together, I chose to quit my service. In the meantime, my business client, whom I met at work, saw my anxiety and restlessness and started questioning us. I told her about many things as a friend. My problem was nothing to her. She got the money I needed and then she wanted us to continue our past friendship, so she promised to be together and be with me in everything I needed. In the middle of this, I found myself in a life that I didn't expect and didn't think about, and then I started doing a lot of work. Being the main manager of the night club, I handled many dark house operations. To tell the truth, I can't explain what I experienced in this written word, but I can say one thing: Jesus saved me from the brink of death, from the edge of hell. All glory forever and ever to the lamb that was slain for the king who washed us with his blood and saved us. Amen Please share this program with at least 100000 people and let's save a generation
AMEN!!! there is no word we can find in the world to define the kindness of our LORD and SAVIOR JESUS!!! I am so happy for you brother how the LORD saved you and bring you back home!!!
💕‼️Don’t worry Jesus Christ understands you exactly ‼️💕 - God bless you 🙏🏼💕 ! You are so brave ‼️🥰 Thank you God for your love for our brother and all of us ♥️🙏🏼🙏🏼♥️
የዚህ ልጅ መሳት ምክንያት የሆኑበት የአባቱ ሞት ሳይሆን ምክንያት የእናቱ ከችግር የተነሳ የሚያሳዩት ለቅሶ እና መከራ ልጁ ውስጥ ያመጣው ተፅእኖ የመጀመሪያ ልጅ እንደመሆኑ መጠን ይመለከተኛል ብሎ አስቦ ጭንቀት ውስጥ ገባ ንፁህ አእምሮ ስለሆነ ፓስተሩን አማከረው ፓስተሩ የመከረው መጥፎ ምክር አገልግሎትህን አቁምና ስራ ስራ አለው ምን ልስራ ሲለው አጫጭር ኮርሶችን እንዲወስድ ነገረው ምስኪን ፀጉር ቤት ጤናማ ስራ ነው መስራት ጀመረ ስራው ቢዚ አደረገው አገልግሎትህን አቁመህ ስለተባለ አገልግሎት የሚባለው ሁሉ ቅልል አለበት እንደዚህ የእግዚአብሔር ፕሮግራም ያለባቸውን ሰዎች ጠላትም ስለሚፈልጋቸው ፈጣን አቅርቦት መጣለት ይሄ ልጅ የተሰጠውን ብር ይዞ ለቸርች ልጅ ለሚቀርበው አማከረው ይሄ ልጅ ለበሰሉ አባቶች በሚስጥር ነግሮ እንዲፀልዩለት አላደረገም ልጁ በቅን ልብ ፀልዩልኝ ብሎ መምጣቱ ነበር ጎደኛው ግን ወሬውን ያረገውንም ያላደረገውንም ተጨማምሮ እንዲወራ ሆነበት እናቱጋ ወሬው ደረሰ እናቱም ከማፀለይ ይልቅ በክስ አጣደፉት አሁንም ይሄ ልጅ የሚረዳው ቢያገኝ ስር ሳይሰድ በተመለሰ ነበር ልቡ ቅን ነው የዋህም ነው የሚመለስም ማንነት ነበረው በወቅቱ ለእሱ ከአቅሙ በላይ ነበር ግን ጌታ በምህረቱ ባለፀጋ ስለሆነ መነሻውንም የሚያውቅ አምላክ ነው እንደሰው አይደለም እኛስ ከዚህ ምን እንማር? ከእናቱ ከፓስተሩ ከጓደኛው ከቤተክርስቲያን በዚህ ልጅ ላይ ከራሱም በተጨማሪ እነዚህ ሁሉ አልነቁለትም ነበር ጌታ ማስተዋልን ይስጠን
አንቺ ድንቅ ሴት እግዚአብሔር ዘመንሽን የአለም ልመው ምንም ቃል የለንም ተባረኪ
እየሱስ ጌታ ነው
ልጄ እንኳ ጌታ ረዳሕ ቅኖች የእ/ር ፊት ያያሉ ያለማደግሕን የቤተሰብሕን ችግር ማጣትን አይቶ የተጠነቀቀልሕ የናዝሪቱ ኢየሱስ ሥሙ ይባረክ አሁንም በኢየሱስ በደሙ ሸፍኖ በአንተላይ ያለው አጀዳ በክብር ይፈፀም ልጄ የእ\ር ፀጋ እለት እለት ይጨመርሕ ልጄ ለትውልድ የምትተርፍበት አቅም ይጨመርልሕ ዛሬም ኢየሱስ ጌታ ነው
አሜን አቅም ይጨምርለት
@mamaalem3891 50:58 አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው። አንድ ነገር ላስቸግር? እግዚአብሔር የሚለውን ቃል እ/ር ብለን አንፃፍ። ምክንያቱም እስራኤላውያን ጂሆቫ፣ ያህዌ የመሣሠሉትን የእግዚአብሔርን ስሞች ሲፅፉ እጃቸውን ታጥበው ሲፅፉበት የነበረውን ላባ ቀይረው ነው፤ ይሄን የሚያደርጉት ለስሙ ካላቸው ክብር የተነሳ ነው። እኛም ለእግዚአብሔር ለአምላካችን ክብር ስንል ሙሉውን ስሙን እየፈራነውና እያከበርነው እንፃፍ። እግር ማለት እግዚአብሔር ማለት ስላልሆነ። ተባረኩ።
በድህነት አስጨንቆ እራሱን መፍትሄ አስመስሎ ተጠግቶ የእግዚአብሔርን ህዝብ መብላት ይሄ ክፉ ልማዱ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው ከዘንዶው አፍ ያስተፋህ እግዚአብሔር ይባረክ
ኢየሱስ ያሻግራል ጌታዬና መድሀኒቴ እንኳን ደረሰልህ አይጥልም አይተውህም ክብር ለኢየሱስ ይሁን
“ለእኔ ያሳየሃት ምሕረት ታላቅ ናትና፤ ነፍሴንም ከሲኦል ጥልቀት አውጥተሃል።”
መዝ86፥13
Amen geta eysus yebarkish
በዚህ ዘመን ላሉ ወጣት ፈተናው ተግዳሮቱ በበዛበት ዘመን መልካም ወጣት የሚል ራዕይን ለባርያው የሠጠ የእናቶችን እንባ ያበሰ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
አሜን አሜን ክብር ለኢየሱስ ይሁን❤❤
ዮውኒዬን የሰጠን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ
ብዙ ብዙ ብዙ ብዙ ሚለው ቃል ከገለፀው የምህረቱን ብዛት እናገራለሁ፣፣፣፣፣፣፣
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
ልጅነትህን የሰጠህለት አምላክህ እንኳን ከአንበሳው አፍ አስጣለክ ሳሚ፣ እንኳን ዳግም ዕድል ሰጠህ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን🎉🎉🎉🎉❤
ዮዮናታን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛለት እግዚአብሔር ይጠብቀው ከክፉ ሁሉ በሱ ብዙ ወጣቶች እያመለጡ ነው ።አቅራቢዎች እና ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏
አሜን
ድንቅ ምስክርነት ነው ወንድሜ ስለአንቴ ጌታ ይባረክ እናትህም የእውነት ጎበዝ እናት ናት ዮን የትውልድ አባት ተባረክ::
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
“ጠላቴ እልል አይልብኝምና ስለዚህ እንደ ወደድኸኝ አወቅሁ።”
- መዝሙር 41፥11
እንኳን እግዚአብሔር ነጠቀህ !!!
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
ጌታ ኢየሱስ ከተኛንበት የድንዛዜ ኑሮ አንቃን የምድሩን ስናሳድድ የዘላለሙን እንዳናጣ አስበን 🙏🙏🎉🎉
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
በእውነት ቃላት ያጥረኛል ምን እንደምል ክብር ሁሉ ይሁን ለናዝሪቱ እየሱስ ❤ወንድሜ ሳሚ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ❤
አሜን ዘመንሽ ይባረክ
ኢየሱስ ጌታ ነዉ
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
የምለው የለኝም ያወጣክ ጌታ ኢየሱስ ክብሩን ይውሰድ ምን እላለሁ ተባረክ
አሜን
ከኢየሱስ በላይ ጥበበኛ የለም እንኳን ጌታ ረዳህ ወንድሜ🎉
አሜን ጌታ ኢየሱስ ብርክክክክክክክክክ ያድርግልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እየሱስ ጌታ ነው
ምን እንበለው ይሄንን አምላክ
ሳሚ ወንድሜ እንኩዋን ጌታ እረዳክ
በ ቀጣይ ስለሚኖርክ አገልግሎት እራስክን አዘጋጅ
እግዚአብሔር እንደተናገረው እንደዛው ይሆናል
የ እዚህ ሚዲያ አቅራቢዎች ተባረኩልኝ 🥰🥰🥰
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
ሰለ ምህረቱ ጌታ ክብሩን ይውሰድ🙏🏽
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
ሳሚዬ የልጅነትህ ጌታ ያገለገልከው ጌታ በቅንነት ተግተህ የፈለከው ጌታ አልጣለህም አልተወኽም ማንን እንደጣለ ይጥልሃል ።
እንኳን ወደ አባትህ ቤት ተመለስክ
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
ይህ ታሪክ አስታማሪ ነው እውነቱን ነው ያወራው እኔም ያየውትን የደረሰብኝን አንድ ቀን አጫውታችሐለው
@@enuenu8202😇💙
የራራልህ የማረህ የሰማይና ምድር ፈጣሪ እግዚአብሔር ይባረክ!!!ዕድለኛ ነህ!!!ጌታ አደራንም አይበላም የእናትህ ዕንባ ጌታን አራርቶልህ እናትህም በብዙ ትባረክ!!!አግዚአብሔር ይመስገን!!!
አሜን ጌታ ይባረክ
በጣም የሚያሳዝን ምስክርነት ነው ::ሌላው ከዚህ ምስክርነት የተረዳሁት እግዚአብሔር ለልጆቹ ምን ያህል እንደሚጠነቀቅ ነው!
በሰው ሲፈርዱ እና በሙቅ ውሃ ሲታጠቡ ደስ ደስ ደስ ይላል እንደሚባል እንደ ሰው ያልሆነ ጌታ የእንደገና አምላክ እንካን በምህረቱ አሰበህ ድህነት አይኑ ይጥፋ ከምድር ላይ
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
ሳሚ በእውነት ጌታ ለደቂቃም አልተለየህም እንጂ አደገኛ ወጥመድ ውስጥ ነበርክ ያንተ አይነት አጋጣሚ ያጋጠመቸው ወጣቶች ብዙ ናቸው እንዳንተ ወደጌታ ሳይሆን የተመለሱት ላይፋቸው ተበላሽቶ ጌይ የሆኑ እንዳሉ ይታወቃል ሰይጣን ወጣቶች ላይበጣም ይተጋል ታዋቂው የብሄራዊ ቡድን ተጫዋች የነበረውን በረከት አዲሱንም ከጌታ ቤት በሱስ አስኮብልሎ እንዴት እንደተጫወተበት በዘንድሮው የመልካም ወጣት ላይ ምስክርነቱን ሰምተነዋል ወንድሜ በፀሎት በርትተህ ትጋ አሁንም ወጣት ስለሆንክ ፈተናው የዋዛ አይሆንም እኔም እፀልይልሃለሁ
ይህ ምስክርነት እንደዚህ ላሉት መመለስ ይሆን ዘንድ ጌታ በዚህ video ሃሳቡን ይፈጽም ጌታ የሁሉንም ልብ ያቅና ወደ ቤቱ ይመልሳቸው ተባረክ
😇💙 🙏 ፀጋው በነገር ሁሉ ይብዛልን ለሁላችንም ማን ሰው እኛን ያገኘው እንቅፋት አያግኛቸው ፀሎቴ ነው
እንዴት ያለ ምስክርነት ነው ❤❤🎉🎉🎉 ተባረክ ወዳጄ ብርሃን ቲዩብዎች ❤❤❤❤❤ love ናችሁ
KIBER HULU LESU YEHUN Haleluja
ክብር ሁሉ ለጀግናው ለኢየሱስ ይሁን
እንኳን ጌታ ኢየሱስ ረዳክ
የኔ ዉድ ኢየሱስ እወድሃለሁ
ስም ይባረክ 😢😢😥😥🙌🙏
አሜን ጌታ ኢየሱስ ብርክክክክክክክክክ ያድርግልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን እንኳንም አባባ እረዳክ።❤❤❤❤
ድንቅ ትምህርት ያለበት ምስክርነት ነው ወንድሜ አይተህ እንድታስመልጥ የትሬኒንግ ስፍራ ነው የሆነልህ አንዴ በእጁ የያዘህ ጌታ እንኳንም አለቀቀህ ተባረክ
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
ውይይ ቅጭብዬ እንድሰማ እድሉን የሰጣኛ እግዚአብሔር ይመስገን እየሱ ትልቅ ትልቅ ...... ነው ማን ይችለዋል ስራው ግሩም ነው አብሬህ ሰሳልቅስ ነበር ግን በቃ የተባለን ማሃተሙን የፈታ የይሁዳ አንበሳ ኡኡ ......... ሃሌሉያ እንዴህ ነው የኛ ጌታ ክብር ይገባዋል የኛ ያንተ ጌታ ስሙ ሃያል ነው የሚፈውስ ክብሩ ሁሉ ስግደት ሁሉ ለሱይሁን ብሩክ ሆን በቡዙ ገለጥከው ጌታም ይወድሃል እኛም እንወድሃለን ❤
ጌታ ይባርክሽ ሩትዬ በዚህ ምድር ስንኖር ራሳችንን ሳይሆን ጌታን አሳይተን ማለፍ ይሆንልን ዘንድ ጌታ ይርዳን
እየሱ ማነው????
😇💙 🙏
አምላካችን እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው:: አሁንም በእጥፍ ቅባት ያቁምህ::❤
አሜን
Wonderful Testimony, this is my Jesus who Deliver& forgive!! Glory to you my Saviour❤
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
😇💙
ተወዳዳሪ የሌለዉ ጌታ እየሱስ ብታ
Amenn
እግዚአብሔር ይመስገን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን::
አሜን ተባረክ
እውነት ነው ወንድማችን ኢየሱስ ክርስቶ ልዩ ነው! አይዞህ በርታ እድለኛ ነህ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህና አስመለጠህ! ፀጋው ይብዛልህ
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
ያ ያሳደደህ ዋጋውን ይከፍላታል እግዚአብሔር ፍቅር ነው ።በእውነት አንዳንድ አገልጋዮች አጥፊ ናቸው ግን እግዚአብሔር ለቤቱ ይቅና
ክብር ሁሉ ስለ ኃጢአታችን ለሞተው ስለኛ ለሚማለደው ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ሁሉን ያረገው እርሱ ነው የጠፉትን የሚፈልግ በምህረቱ ወደ ቤቱ ይመልስ ተባረኪ
ሳሚዬ እግዚአብሔር ይመስገን ላይለቅህ ስለያዘህ ስላንተ በጣም አዝን ነበር ጌታ የእንደገና አምላክ ነው
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
ዋው ድንቅ ምህረቱን ባንተ ያሳየ ጌታ ይመስገን
Amenn
አልቻልኩም በእንባ ነዉ የሰማሁት እንኳን ጌታ ረዳህ ጌታ የሱስ ይወደሀል ቀሪዉ ዘመንህን ይባርክልህ ፀጋዉ ይብዛልህ።🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
እግዚአብሔር ነው የስመለጠህ አይዞህ ኢየሱስ ክርስቶስን የሙጥኝ በል የኛ ጌታ ከለመንከው በላይ አትረፍርፎ የሚሰጥ ነው
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
ሳሚ የረዳህ እግዝአብሄር ይባረክ
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
ወድሜ እ/ር ደርሶልናል እየሱስ ጌታ ነው የኔም ታሪክ ነው ወድሜ ጌታ እየሱስ ለኔም ደርሶልኞል ነዛ የሚያወጣው እየሱስዬ ስምህ ለዘላለም ይባረክ ታሪክ ቀያሪ እይሱስ ወድሜ እኞ ጌታ ደርሶልናል የእውነት የኔ ታሪክ ንው
አሜን ስሙ የተባረከ ይሁን
እዴት እደሚያድን ያውቃል እግዚአብሔር ለሞት አድ እርምጃ ሲቀን የሚያድን አምላክ ነዉ ያለን እንኳን ያተ ሆኩ አባት ሆይ ክብር ላተ ይሁን
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
በጣም ነው ያዘንኩት በችግርህ አገኙህ ወይኔ በዚህ ሁሉ መሀል ግብረሰዶማውያን ስላላገኙህ ጌታ ይመሰገን።አግኝተውትም ቢሆኑ ወዳችሁም ተደፍራችሀም በችግርም ገብታችሁ ግብረሰዶም ሆናችሁ ያላችሁት እንደዚህ መውጣት ይቻላል ነፃ መሆንም እንደሚቻል ከዚህ ልጅ መማር ይቻላል። አሁንም ግን ይሄ ልጅ ጌታ ጥበቃውን ያብዛለት። በምህረት ያስበው ወደዚህ ችግር የከተተው ድህነት ጌታ ያላቅቀው።
ከነገሮቻችን ሁሉ በላይ የሆነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው!!!!!❤ ኦ ኢየሱስ ተባረክ ወንድሜ ጌታ እንኳን ደረሰልህ ደግሞም አንድ ስለ ሁሉ እንደሞተ ሁሉ ለበጎና ለሌሎች መዳን አንተን በዚህ ውስጥ እንድታልፍ ግድ ሆነ ተባረክ❤❤
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
Thanks my brother we love you ❤❤❤😊
ጌታ ለዘላልም የተባረክ በእወነት ድንቅ አምላክ ነው የሞቼ ሞት ማይፍቅድ አምላክ ይባረክ እንኳን ጌታ ከአንሶ አፍ አሰትረፍ😢😢😂😂ድንቅ ነው ጌታ
አሜን
የዘለአለም አምላክ እግዚአብኤር ሆይ ክብር ምሰጋና ይገባሃል ጌታ እየሱሰ ሰሙ ይባረክ ዙፋኑ ይባረክ ማደሪያዉ ይባረክ ይሄንን ወንድም ከብዙ መከራ እና ፈተና ሰላሰመለጥክ እጂግ አድርገን እናመሰግንሃለን ተመሰገን 🙏🙏
አሜን
This video was really a blessing, I hope you like it :)
My name is Samuel Benoni, I grew up in Addis Ababa, the capital of Ethiopia, I grew up in the church, So, when I was growing up serving, my father suddenly fell ill with cancer and died in my childhood. After this, the responsibility of the family fell on me because after my father's death, there was no one to manage the family, and as the first child, I was forced to work, so by chance I started working under people I knew closely, but because my work and service could not continue together, I chose to quit my service. In the meantime, my business client, whom I met at work, saw my anxiety and restlessness and started questioning us. I told her about many things as a friend. My problem was nothing to her. She got the money I needed and then she wanted us to continue our past friendship, so she promised to be together and be with me in everything I needed.
In the middle of this, I found myself in a life that I didn't expect and didn't think about, and then I started doing a lot of work. Being the main manager of the night club, I handled many dark house operations. To tell the truth, I can't explain what I experienced in this written word, but I can say one thing: Jesus saved me from the brink of death, from the edge of hell. All glory forever and ever to the lamb that was slain for the king who washed us with his blood and saved us. Amen Please share this program with at least 100000 people and let's save a generation
እንዴት ሳሙኤልን ማግኝት ይቻላል
@@AmenImmanuelMedia 0946745905 0924346435
እንኳን ጌታ ኢየሱስ አስመለጠህ ወንድሜ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ያክብርልኝ
@@Berhantube52 thanks
ቤተክርስትያን ያንተ የእኔ አይነት ስብስብ ናት ወደ ፍፅምና የሚያደርሳት ጌታ ነው ለእኔ ውድቀት ምክንያት ራሴ ና ራሴ ብቻ ነኝ ጌታ ግን ታማኝ ስለሆነ ስለኪዳኑ ሲል ከገባንበት የጭቃ ረግረግ አረንቅዋ ያወጣናል።
አሜን ጌታ ይባርክልኝ
እንድህማ አይባልም። ታዲያ ቤቴክርስትያን ስራዋ ምንድነው??? መንጋዋን መጠበቅ የማን ኃላፍነት ነው???በውድቀቴ ጊዜ የት ነበረች!!!? ወሬ እንድህ አይነቱ አመለካከት ባላቸው ምዕመን በመሞሏቷ ነው።የአንዱን ቁስል ለላውን የማያመዉ። ወንድምህን ፈልገኸዋል ???አብረኸው ታመሃል??ጌታ ጌታ so what??? ልጆቿን በተኩላ እያስበላች ነው ቤቴክርስትያን የማንንም ወሬ እየሰማች ፀም ፀሎት ተይዞ በአእግዝያብሔር ፍት አልቅሰዋል ነቀርሳ ሆነውበት ከአእግዝያሔር አለያዩት ጌታ እንደሆነ የሁሉ ጌታ ነው።ከፈለክ እውነቱ ይህ ነው።
Geta yebarki xagaun yabezlshi ❤❤❤❤
@@abrahamsisay7337 ቤተክርስትያን 1) ነቀርሳ 2)ሀሜተኛ ምዕመን የሞላት 3) በተኩልዋ ምዕመናን የምታስበላ የመሳሰሉት ሀሳቦች ሁሉ የሀሰት ክሶች ናቸው ሁሌ መታዘል የለም በመንፈስ ማደግ አለብን ዳዴ ብለን ሆነ እየወደቅን እየተነሳን መራመድ ከዛ ቀጥ ብሎ መሄድ ሳናወላውል በሁለት ልብ ሳናነክስ መቆም አለብን በዚህ ሁሉ የሚረዳንና የሚረዳን ጌታ እየሱስ ከእኛ ጋር ነው። አዋ ጌታ ጌታ ጌታ እንላለን ጌታ ቅርብ ነው ጠበቃችን ነው የእግዚአብሔር ቃል ፣ቅድስ መንፈስ፣የልጅ ደም፣ ፀሎት፣ፃም ፣ፀጋ ከእግዚአብሔር ያልተሰጠን ለሕይወት የማይሆን ምን ነገር አለ ?!????? እስቲ ተናገር🤔🤔🤔🤔ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² ስለዚህ፥ ወዳጆቼ ሆይ፥ ሁልጊዜ እንደ ታዘዛችሁ፥ በእናንተ ዘንድ በመኖሬ ብቻ ሳይሆን ይልቁን አሁን ስርቅ፥ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤
¹³ ስለ በጎ ፈቃዱ መፈለግንም ማድረግንም በእናንተ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና።
¹⁴-¹⁵ በመጥፎና በጠማማ ትውልድ መካከል ያለ ነቀፋ የዋሆችም ነውርም የሌለባቸው የእግዚአብሔር ልጆች እንድትሆኑ ሳታንጐራጉሩ ክፉም ሳታስቡ ሁሉን አድርጉ፤
በዛ ላይ መዳናችንን እለት በእለት ፈፅሙ የተባለው ሀላፊነት የተሰጠው ለራሳችን ነው እየሱስ ጌታ ነው እውነቱ ይሄ ነው ሌላ እውነት የለም የተናገርከው በከንቱ ቤተክርስቲያን ማጠልሸት እንደልብ እንደአለም እንደስጋ እንደ አጋንንት ሀሳብ ለመኖር የሚደረግ ከንቱ ገዳይ ከዘላለም የሚያስቀር አለምን መጎምጀት አጥፊ እውቀትና አንቱ ወቀሳ ነው።
Goyta Eyesus Crstos Goyta Eyu nzelalem Ayzoh mewdeq ena menesat yatenekral be strong and stay blessed 🙌 Amen 🙏 ❤
ምን ይባላል የረዳህ ጌታ ስሙ ይባረክ ኢየሱስ ደግ አባት መልካም እረኛ ስሙ ይባረክ ለዘላለም ።።።
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
እናንተ አስመሣይ የአህዛብ መንጋዎች ወዮላችሁ መጥፊያቹሁ ቀን አፍንጫቹሁ ስር ደርሷል ተዘጋጁ
ደስ የሚለዉ ነገር ላይተወን ላይጥለን ነዉ ጌታ ከያለንበት ጉድገድ የሚያወጣ እጅ የያዘን እንጂ እንደሚደርስብን ነገሮችማ እራሳቸዉ ክርስቲያን ነን የሚሉ ናቸዉ አሳልፈዉ የሚሰጡን 😢ደግነቱ የጠራን ጌታ ታማኝ ስለሆነ! ሲጠራም በራሱ ተማምኖ! ባይሆንማ 😮😮ሆድ ይፍጀዉ ጌታ ግን ለሁሉም ይፈርዳል😢ስላንተ ወንድሜ ጌታ ክብሩን ይዉሰድ ❤❤❤
Amenn
እግዚእብሔር ይመስገን እየሱስ መሃሪና ይቅር ባይ እምላክ ነው ሥሙ ለዘለዓለም ይባረክ
Amennn
Agelegaye Yonatane (Yoni) tebareke wedehalehu feryhe mederene yeshefen
BERAN TUBE tebareku bereta
አሜን ጌታ ስሙ ይባረክ
God Bless you Berhan Tube and Samiye. Our God is Merciful.
እንኳንም የጌታዬ ምህረቱ በዛልህ ዛሬም በዚሂ እሥራት ውስጥ በተለያዩ ምክንያቶች የተያዛችሁ የእኛ ጌታ ዘጠና ዘጠኙን አስቀምጦ ለአንዲቱ የሚንከራተት የፍቅር አባት ነውና ኑ ወደ ኢየሱስ ይጠብቃችኋል ድግሱን አዘጋጅቶ ኑልን አብረን ተያይዘን እንሩጥ
ፍቅሩ ማይለወጥ የዘላለም ወዳጅ እርሱ ብቻ ነው ጌታ ይባረክ
❤❤ እንኳን በልጅነትክ በውስጥክ የተሳለው ኢየሱስ እረዳክ❤❤
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
ሳሚዬ እንኳን ጌታ እረዳህ አስመለጠህ ላይለቀን የያዘን ጌታ ለዘለአለም ስሙ ይባረክ ቀሪህ ዘመን በቤቱ ይለቅ
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
ጌታ የተመስገነ ይሁን ከዚያ አስከፊ ግዜ አውጥቶ ለዚህ ያበቃህ ክብርና ምስጋና ለዘላለም ለእሱ ብቻ ይሁን አሜን አሜን አሜን እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነዉ ለብዙዎች ትልቅ ትምህርት የሚስጥ ምስክርነት ተባረኩ
እንኳን ጌታ እረዳህ ወንድሜ
እንደእግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!!
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
I am so glad Jesus got you back brother! Praise God 🙏🙏🙏🙏
አሜን
ጌታ ይባርክህ ለዝህ ትውልድ በእንግሊዝኛው ብተረጉም እንዴት መልካም
ነበር ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ ውረስ ትውልዱን ተባረክ ❤
ወደፊት ጌታ ቢረዳን እና አቅም ካገኘን አይቀርም ጌታ ይባርክልኝ
My name is Samuel Benoni, I grew up in Addis Ababa, the capital of Ethiopia, I grew up in the church, So, when I was growing up serving, my father suddenly fell ill with cancer and died in my childhood. After this, the responsibility of the family fell on me because after my father's death, there was no one to manage the family, and as the first child, I was forced to work, so by chance I started working under people I knew closely, but because my work and service could not continue together, I chose to quit my service. In the meantime, my business client, whom I met at work, saw my anxiety and restlessness and started questioning us. I told her about many things as a friend. My problem was nothing to her. She got the money I needed and then she wanted us to continue our past friendship, so she promised to be together and be with me in everything I needed.
In the middle of this, I found myself in a life that I didn't expect and didn't think about, and then I started doing a lot of work. Being the main manager of the night club, I handled many dark house operations. To tell the truth, I can't explain what I experienced in this written word, but I can say one thing: Jesus saved me from the brink of death, from the edge of hell. All glory forever and ever to the lamb that was slain for the king who washed us with his blood and saved us. Amen Please share this program with at least 100000 people and let's save a generation
እግዚአብሔር እኮ መልካም ነው ይራራል ይቅር ባይ ነው የህ የአምላክነቱ በሀሪ ነዉ ጭቃ ዉስጥ ገብተን ተጨማልቀን እቅፍ ድግህ አድርጎ አጥቦ ያፀዳናል እሱ ሰላም ነዉ እሱ ፍቅር እሱ ሁሉን ቻይ ሺህ ቃል ቢደረደር የሱን መልካምነት አይገልፀዉም ብቻ ጌታ ሆይ አንተ ትልቅ አምላክ ነህ 🙏🙏🙏
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
ኢየሱስዬ እወድሃለሁ
ክብር ሁሉ ያለ ምክንያት ለወደደን ለኢየሱስ ይሁን ብርክ ያርግል
የተማረ ሰው ብዙ የተተወለት መተላለፋ ሀጢያቱ የተረሳችለት አንተቢያመሰግንህ ቢልስ ጎበስ ቀና አሳነሰብህ መቼ በቃና
ጌታ ስሙ ይባረክ ተባረኪ ኤልሲ
ኢየሱስ ይባረክ፣ ምህረቱ፣ የልጅነትህ አምላክ የእናትህ ምልጃ ጸሎት... " እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።" (ወደ ዕብራውያን 6፥10)
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
እንኳን ጌታ እረዳህ ስላንተ ጌታን እባርካለሁ ❤❤❤
አሜን
አቤት ኢየሱስ ሃሌ ሉያ ቃላት የለኝም ውዴ ወዳጄ አባቴ
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
ጌታ እንዳዘዘገን ሳታቃርጡ ፀልዩ ወደፈተና አታግባን እያልን መዋል እና ማደር አለብን። ከሁሉ በፈት መፅሐፍ ቅዱስ እናንብብ እግዚአብሔር የማይወደደውን ነገር አንመን አንፈልግ 🙏✝️✝️🙏
ልክ ነው ደግሞ ጌታን በፀጋው ያግዘናል
AMEN!!! there is no word we can find in the world to define the kindness of our LORD and SAVIOR JESUS!!! I am so happy for you brother how the LORD saved you and bring you back home!!!
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም::!!!
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
Wow yeterani geta isu yetamene new kensu gari kalewu yliki kefna gari yalewu abetale Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
ያሳደገህ አባትህ በጉያው ሸሸገህ ስሙ ብሩክ ይሁንንንንንንንንንንን
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
እውነት ነዉ እየሱስ ልዩ ነው ተወዳዳር የሌለው ታላቅ አምላክ እርሱ ነው ሃሌ ሉያ❤❤ወንድሜ እንኩዋን ጌታ ደረሰልህ።
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
ሳሚዬ በእውነት ጌታ ሰላደረገልህ ምህረትና ቸርነት ለመናገር እኔም ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል የወደቀን የሚያነሳ የሳተን የሚመልሰ በሰው ዘንድ የተረሳን የተጣለን እንደገና የሚያሰብ የሚያከብር እውነተኛ የፍቅር አምላክ ሰሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
😇💙🙏
God bless you for the testimony.
Thank you
Amen
'2 ቆሮንቶስ 1:3 - የርኅራኄ አባት፣ የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።'
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
ጌታ ኢየሱስ ሆይ እወድሃለሁ❤
እግዚአብሔር መሃሪ ነው በምህረቱና በቸርነቱ እየተከተለን ነው አብረነው ያለነው
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
አግዚያብሔር ይመስገን
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
ቅጥር ሰርተህ እኔ ከበህ
እነዳይነህ ብሌን ተጠንቅቀህ
አቤት ጥበቃህ ያስደንቀኛል
ከክፊ ሁሉ ከልለኸኛል።❤
በምህረቱ ቤቱ ለጠበቀን በፍቅር አይኑ ለሚያየን ክብር ይሁንለት
😇💙
❤❤ በእውነት እድለኛ ነክ : ጌታ እጅግ ተጠነቀቀልክ❤ ብር አምላክ በሆነበት ሰአት ; እስከመጨረሻው ያፅናክ : የእንደገና አምላክ : በበቀል በጠላት ላይ ያስነሳክ
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
አቤት ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤ተአምረኛ ነህ ክብር ይሁንልህ
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
የረዳክ ጌታ ይክበር ክብሩን ጌታ ይውሰድ
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
እግዚአብሔር ትልቅ ነው!!!🙌🙌🙌
ድንቅና አስተማሪ ምስክርነት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።
ጌታን በመውደድና በታማኝነት ጌታን አገልግለው ያ የውሸት አባት ሰይጣንን የምትበቀለው በመጽናትና በመታተር ለወንጌል ነው በርታ !!!😇😇😇😇
😇😭❤
ጌታ ይባረክ በራሳችን አቅም ሳይሆን በጸጋው በቤቱ መጽናት ይሁንልን
God bless you same❤❤❤
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
እግዚአብሄር ይባረክ ምስጉን ነው ነፍስን የተቤዣት የታደጋት
መቼም ዛሬም እግዚአብሔር መልካም ከሆነ ብለው ፅንፍ ሰተው ችግራቸውን መከራቸውን መሰደዳቸውን እንደ መጥፎና አምላክ እንደማይኖርበት አርገው ለሚቆጥሩ ተግሳፅም
ትምህርትም እየሰጠን ስለሆነ ጌታ ይባረክ
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን. እኔ ብዙ ምስክርነት ሰምቻለው እንደ እዚህ ምስክርነት ግን ያስለቀሰኝ የለም. ጌታ ኢየሱስ እንዳልከው በሕይወትህ ደምቆ ይታይ . እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ 🙏🏽
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@@Berhantube52 sure I'll
ሉስፈር ግን 😂😂ፍትህ የ ሚያመጣ ከሆነ ራሱ ወደ ጎደለበት ክብር አይመለስም ነበር 🤣🤣
😂😂😂thank u benath
My brother we love you and I am so happy for you.thank you jesus
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
አባ አንተ እኮ ልዩ ነህ የኔ ጌታ እንኳንም ያንተ ሆንኩ ወንድሜ ስላንተ ጌታ የተባረከ ይሁን
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
🙏🙏🙏🙏Eyesus❤❤❤እንኳን ጌታ ረዳህ ነገሩ ከባድ ነበረ🙏
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
ኡፍፍፍ ፍቅር የእንደገና አባት ነው እርሱ ስሙ ይባረክ ወንድሜ እንኳን ጌታ ከፉዎች መህበር አስመለጠ በጣም ደስ ብሎኛል
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
💕‼️Don’t worry Jesus Christ understands you exactly ‼️💕 - God bless you 🙏🏼💕 ! You are so brave ‼️🥰 Thank you God for your love for our brother and all of us ♥️🙏🏼🙏🏼♥️
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
This is amazing and very touching Testament. God bless you.
ወንድሜ እንኳን ጌታ ደረሰልህ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አሜን
እርሱ ልዩ ነው አስመለጠህ ስሙ ይባረክ
አሜን ለጠላት ንክሻ አሳልፎ የማይሰጠን ጌታ እየሱስ ይባረክ ተባረኪ ሰኒ
አባታችን ርሁሩህ ነው እንኳንም ጌታ ደረስልህ
እንኳን ጌታ ረዳህ ወንድም አሳልፎ ጨርሶ የማይሰጥ አምላክህ አውጥቶሀል እድለኛ ነህ
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ
አሜን
ወዳጅ በዘመኑ ሁሉ ይወዳል ጌታ በመልካም ጊዜ ይወዳል ጌታ በክፉ ጊዜ ይወዳል
ወንድሜ እንኳን ጌታ ታደገህ
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏