እውነታው ወጣ |የሙሀ*መድ አባት ራሱ..​⁠♦️[ክፍል2️⃣] ሌሊቱን ሁሉ ቁር**ዓን እየቀራው…

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 янв 2025

Комментарии • 747

  • @Abraham_M7_Media
    @Abraham_M7_Media  5 месяцев назад +161

    ወገኖች ይህ ቪዲዮ ብዙዎች ጋር እንዲደርስ Like, Comment, እንዲሁም በተለያዩ ማህበራዊ ገጾች Share በማድረግ አብራችሁን አገልግሉ🙏🏾❤️
    ይህ ከታች ያስቀምጥነው አካውንት የወንድማችንን መጽሐፍ ለማሳተም የተከፈተ የንግድ ባንክ ቁጥር ነው: 1000643139646 Abdo Jaro and Abraham Mamecha
    ተባረኩ❤🙏🏾

  • @eleni311
    @eleni311 5 месяцев назад +103

    ሰምቼ የማልጠግበው ድንቅ ምሰክርነት ጌታ ይባረክ ከዬቤቱ ይጠራል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር ለዘላለም በህይወት ሊያኖረን ሀሌሉያ አመለጥነው ያንን ሰይጣን ብቻውን እንዳይሄድ እኛንም ይዞ ሊሞት ነበር ትግሉ ኢየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ ተባረክልኝ🙏❤

    • @YelamMesela
      @YelamMesela 5 месяцев назад +2

      ene irasuu baxam new tasamice misamou

    • @iamfree347
      @iamfree347 Месяц назад +1

      love ❤️💜💙💚💛 🌹🌹🌹🌹

  • @teshome7693
    @teshome7693 5 месяцев назад +94

    በናፍቆት ነበር ክፍል 2 የጠበኩት የወንድማች ምስክርነት ለብዙዎቸ ማምለጫ ይሆነል ክብር ለጌታ ይሁን

    • @AbayGetachew-gx2gd
      @AbayGetachew-gx2gd 5 месяцев назад +2

      በጣም

    • @tigimotigimo9572
      @tigimotigimo9572 4 месяца назад

      ምን አይነት መለወጥነው በእውነት የቀድሞውን እምነቱን አውልቆ ጥሎታል ጌታ ይመስገን አሁንም ከጌታጋር እርምጃው ያማረእዲሆን ከየሱስ ጋር ህብረቱ ነጠበቀ ይሁንለት ጌታ በነገር ሁሉ ከሱጋር ይሁን ፈጤሪ መጨረሻውን ያማረ የጣፈጠ ይሁንለት ተባክልን ስለሰጠከን ምስክርነት ወድማችን አቸንም ጌታ እየሱስ ይባርክ

  • @EjigayehuGebreyesusYimanuYiman
    @EjigayehuGebreyesusYimanuYiman 4 месяца назад +10

    ይሄ እውነት ይህ ብርሃን ለሳዑዲ አረቢያ& ሶማሌያ& ጀቡቲ& ሊቢያ& ሞሮኮ& ….. በደማስቆ ለሳኦል በብርሀን የተገለጠው ይገለጥላቸው፡፡ ጌታ ይባረክህ አብዶ፡፡

  • @dawitshimeles6027
    @dawitshimeles6027 5 месяцев назад +59

    የተሰሚነት ፀጋ ተሰጥቶታል ያስታውቃል

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 5 месяцев назад +45

    ኢየሱሴ የኔ ጌታ እንኳን ያንተ ሆንኩ ኡፈይ

  • @YealganeshGebramaskel
    @YealganeshGebramaskel 5 месяцев назад +22

    ወንድሜ አብዶ አለቱ ኢየሱስ ሲገለጥልህ እንዴት እንደምታገለግለው ያውቅ ነበር። አንተ የዘመናችን ጳውሎስ ነህ በርታ ወንድሜ አንተ ያመንከውን ታውቃለህ ማንም ምንም ቢል አይድነቅህ ሠው የሚለውን አያጣም ኢየሱስም እኮ ተተችቷል። ጌታ ሞጎሱን አልብሶሀል ወንድማችን እንወድሀለን አንተ የተባረክ ነህ

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 5 месяцев назад +31

    በኢየሱስ ስም የሚገርም ፀጋ ነዉ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ አሜንዉስጤ እሳት ነዉ እያዳመጥኩት❤

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 5 месяцев назад +47

    የተገለጠልህ ወደ ዘላለም ህይወት የጠራህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meskremketema145
    @meskremketema145 4 месяца назад +8

    በእውነት ሰው እንዲህ በእውቀት እና በማስተዋል ሲናገር ደስ ይላል በጣም የመደመጥ አቅም ያለው እውቀትን የሚያስጨብጥ ሁላችንን የሚመክር ንግግር ነው ምክንያቱም ብዙ አላዋቂዎች በየሚድያው እናውቃለን እያሉ ሰውን በሚያወዛግቡበት ዘመን ስለሆነ እግዚአብሔር እንዲህ በእውቀትም በመገለጥም ትውልዱን የሚያነቁትን ያብዛልን! ወንድሜ አብዶ ጃራ የጠራህ ለዘላለም የታመነው ጌታ ኢየሱስ ከክፉ ይጠብቅህ በደሙ ይሸፍንህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotzemenay7925
    @hiwotzemenay7925 5 месяцев назад +12

    ብዙ ምስክርነት ስምቻለሁ እንደዚህ አይነት ህይወት ያለው ህይወት የሚያድስ የሚያነቃ የእግዚአብሔርን ታላቅነት ያየሁበት ምስክርነት አልሰማሁም። Yaa obolesako Goftaan dhugaati sijaalatera. Jaalala Goftaa sirati argeera. Akuma ati jeteti Yesus inni dhugaa, daandifi jiregna. የሚገርም መነቃቃት ፈጥሮልኛል። እግዚአብሔር ይባርክህ። ከዚህ ካንተ የህይወት ምስክርነት ብዙ ሰው እንደሚያተርፍ አምናለሁ። ህያው አምላክ ራሱን ገልጦልህ ህይወት እንደሰጠህ ብዙዎች በዚህ የህይወት ምስክርነት ደህንነት እና እረፍት እንደሚያገኙ አምናለሁ። ቃለምልልሱን ያቀረብክልን ወንድም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @tamiratbzuneh3871
    @tamiratbzuneh3871 5 месяцев назад +10

    ትክክል ሰዉ በልቡ አምኖ በአፉ መሥክሮ ይድናል።አንተ ሰዉ በጣም እድለኛ ነሕ ለመጣሕበት ሰዎች ሙስሊሞች አዉነቱን ተናገራቸዉ እዉነት እልሐለዉ በቃሉ ላይ እየሱስ በአባቱ ና በመለአክቱ ፊት ይመሰክርሐል በዚሕ አገልግሎትህ ዋጋ ትከፋላለሕ ነጳ አዉጪዉ እየሱስ በሠማይ ዙፋኑ ላይ በቁዱሳን ና በመለአክቶቹ ፊት ሽልማት ተዘጋጅቶልሐል።አሜን አየሱስ ይመጣል የእንደ አንተ አይነቱ ምስክርነት የትነሳኤዉን ጌታ መምጣት ያፈጥነዋል።ኦ ተባረክልኝ።ዉድድድድ አደረኩሁኝ ከእኔ በላይ እየሱስ ሞቱን ና ትነሳኤዉን ተናግረሐልና በእጥፉ በእጅጉ ይወድሐል።በቁራን ላይ የሚያስደንቅ ግንዛቤ ሰጠትሐል ድጋሚ ተባረክልኝ።እዉነት መንገድ ሕይወት እየሱስ ነዉ።

  • @Merameron
    @Merameron 5 месяцев назад +18

    በጌታ የተወደድክ ።በጣም ትመቻለህ ነፃ የወጣ የታሰበ እንዴት የታደለ ነው። ክብር ለጌታ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @GdggFhdgdgg
    @GdggFhdgdgg 5 месяцев назад +53

    እውቀቱ ድንቅ ነው ከላይ ሳይሆን አይቀርም

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 4 месяца назад +1

      በጣም እደዝ በትኩረት ያዳመጥኩትየለም

    • @tigmit5080
      @tigmit5080 2 месяца назад

      ጌታ ራሱ ነው የጠራው ስሙ ይባረክ

  • @melesemago927
    @melesemago927 5 месяцев назад +10

    አለም ላይ ያለ የክርስቶስ ተከታይ ይህንን ወንድማችንን(አብዶን)መንከባከብ መጠበቅ መጠቀም አለበት።በጣም የጠለቀ የ ቁርአንና የመፅሐፍ ቅዱስ እውቀት አለው።በጣም ይጠቅመናል።እባካችሁ ክርስቲያኖች ይጠቅመናል።እንጠቀምበት።

  • @Mercy777-y7x
    @Mercy777-y7x 5 месяцев назад +37

    ከድቅድቅ ጨለማው ወደሚደነቅ ብርሀኑ የጠራህ ጌታ ኢየሱስ የተባረከ ይሁን በጣም እድለኛ ነህ።❤😂🎉😅

  • @tekdemethiopia
    @tekdemethiopia 4 месяца назад +4

    My brother, God has chosen you before you were born. Your teaching is led by the holy spirit. My soul is happy because your teaching is sweeter than the purest honey. Jesus Christ is our saviour. Amen.

  • @alemneshbekele9644
    @alemneshbekele9644 5 месяцев назад +40

    የወንድማችን አብዶ ክፍል ሁለትን በነፍቆት ነበር ምጠብቃው ኢየሱስ ጌታ ነው ወደዚህ እረፍት ጌታ ኑ የሰርፈል ❤

    • @KalidSaid-lp4rd
      @KalidSaid-lp4rd 4 месяца назад

      አው ወንድማችን አብዶ ምን እናርገው ፀበል እንውሰደው እንዴ

  • @MirtalemHabte
    @MirtalemHabte 5 месяцев назад +42

    ወንድሜ ለአንተ የበራልህ ጌታ ለቀሩት ወገኖች ይብራላቸው❤❤❤❤❤❤

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 5 месяцев назад +23

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜንጌታ ሆይ በዘመን ሁሉ ያተን የሆኑትን ስለለየህ እናመሰግንሃለሁ አሜን❤ተባረክ

    • @MesekeremEyob
      @MesekeremEyob 5 месяцев назад +2

      Amen eysus gata naw ❤❤

  • @ronycell1590
    @ronycell1590 5 месяцев назад +30

    ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 5 месяцев назад +11

    በእውነት የዚህ ሰው ታሪክ በመጽሐፍ ቢታተም ደስ ይለናል ። እኔ ክርስቲያን ነኝ!!!

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 4 месяца назад +14

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ለአንተ እውነቱን የገለጸልህ አምላክ ለሁሉም ሰዎች ወደ እውነተኛው እምነት ያምጣቸው 🙏🙏🙏

  • @brightstar4767
    @brightstar4767 5 месяцев назад +49

    I am an Ex- muslim as well, and Jesus called me when I was 17 years old. That was the best decision I ever made! Jesus is the Lord of Lords and the King of Kings. No one compares with him Not Prophet Mohammed or other gods. Jesus
    Is Alpha and Omega!please Muslims come to Jesus before Jesus comes back to take his bride. Jesus loves you so much and He doesn't want you perrish for eternity. He died on the cross for you, Muslims. He had to do it to pay the ultimate price for your sins so you can be accepted by God and inherit his kingdom. God bless you all!!

    • @abdo_jaro
      @abdo_jaro 5 месяцев назад +2

      Thanks brother❤

    • @FevenTadesse-p5w
      @FevenTadesse-p5w 4 месяца назад

      OH HALELUJA !!!!!!!! Jisuse is our sever !!!!!

    • @Yusra-MD
      @Yusra-MD 4 месяца назад

      እሱ ሙስሊም እንዳልነበረ በደምብ ያስታውቃል ለሌሎች ማታለል ይቻላል እኛን ማታለል አይቻልም ምክንያት እሱ እስልምና የማያስተምረውን መሰረታዊ ነገር ያስተምራል ብሎ ተናገረ ። አረብኛ ቋንቋ ነው ማንም ሊናገረው ይችላል ግን ቁርዓን ላይ ያለ አረብኛ ለዓረቦችም ያስቸግራል 😅😅😅

    • @Yusra-MD
      @Yusra-MD 4 месяца назад

      He wasn't a convert. As a Muslim i can easily tell he wasn't. Bcz what he was coating is non existent. But i he speaks good Arabic and Arabic is just language not religion.

    • @rishyass4152
      @rishyass4152 4 месяца назад +1

      ዝም ብለህ ሲጣን ሲመራህ ተቀይረህ እንደ አወቀ ሰው አክት የምታረገው ነገር መጀመሪያ እወቅና ከዘ ex ነኝ ሌላም ነኝ በል

  • @FelekeTesfaye-op5yi
    @FelekeTesfaye-op5yi 5 месяцев назад +19

    አብዶ አንተ የመሰለ ወንድም ለወንድሞቻችን ጌታን በምገባቸው ቋንቋ እንድያስረዳ አንተ ወደ ጌታ አመጣው ስሙ ለዘላለም ይባረክ በርታ አብዶ ጌታ ካንተ ጋር ነው አሜን

  • @Disciple-v7i
    @Disciple-v7i 5 месяцев назад +34

    ጌታ ሆይ ይህ ብርሃን በጨለማ ሆነው ለሚሰቃዩ ሁሉ ይብራላቸው ፡፡ከአውሬው ይተፉ አሜን

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 5 месяцев назад +26

    አቦ የታመንከው አምላክ በቀንና በለሊት ይጠብቅህ ለብዙዎች የመዳን መፍትሄ ያድርግህ በምችለው ልክ እጸልይልሀለሁ

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 5 месяцев назад +46

    ለአንተ እንደ ተገለጠ ብዎችን ወደ ገሀነም እየሣቡ ላሉት ይህ ብረሀንየሆነው ጌታ ኢየሱስ ይገለጥላቸው ተባረኩ የአባተ ብሩካን

    • @Genye-z8e
      @Genye-z8e 5 месяцев назад

      አሜንንን አሜንንን 🙇‍♀️

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 4 месяца назад +3

    Protect this man by any cost! He has Truth. Not flattering words! እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @zed8788
    @zed8788 5 месяцев назад +31

    ከእስልምና ለወጣን ሰወች ለምን ወጣችሁ ቢሉን ከወንድም አብዶ ምስክርነት ላይ ልዩነቱን በማስረጃ መናገር እንችላለን:: የተናገረውን የቁረአን ክፍል በጣም አስፈላጊ ነው ::🙏🙏
    👉እየሱስ ጌታ ነው :

  • @HappyGiraffes-mw7hv
    @HappyGiraffes-mw7hv 5 месяцев назад +21

    እውነት ዛሬም እንደዚ ብርሀኗን ታፈነጥቃለች
    ለሰው የተላከው እውነተኛ ወንጌል ጣፋጭ የኢየሱስ ሒወት ለጳውሎስ የደረሰ አግኝቶሀል ስሙ ይባረክ
    እኛ በከተማ አራዶች ለምንሳፈፍም ጌታ እንደዚ ይብራልን
    ምስክር ሆይ ሀሴት አርግ እንጀራ ሆነሀል

  • @saragirma3927
    @saragirma3927 4 месяца назад +6

    መወደድ መታደል መመረጥ በእየሱስ ፍቅሩ ጥልቀት በአንደበትህ ሲጣፍጥ የረገጥከውን ሁሉ ያውርስህ እድለኛው ወንድም🙏🏼🙏🏼👏👏👏👏👏

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 5 месяцев назад +15

    ወንድሜ አብዶ በ-እ-ው-ነት ቁጭብዬ ባዳሜጥህ የማትሠለች ከዕውቀት ጋር! ዘመንህ ይባረክ።አከብርሀለው።❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elzaabebebeyene9308
    @elzaabebebeyene9308 5 месяцев назад +9

    ዋው በዘላለም ዋስትና ይህን ያህል እርግጠኛ ለመሆን ጌታን አምናለሁ የምንል ስንቶቻችን ይሆን ከዳንን በኋላ ኃጢያትን በመሥራታችን ያገኘነውን ደኅንነት እናጣለን ብለን የምንሠጋ ጌታ ግን እንዲህ የገባው የእግዚአብሔር ሰው ሰላለ ስለለወጠ የእኛንም አመለካከት እንድንፈትሽ ያደረገ መሥክርነት ነው ተባረኩ

  • @trhastekle2543
    @trhastekle2543 5 месяцев назад +12

    ስለላንተ ቃል የለኝም ማስመሰል ወይ የሉኝታ የሌለው ለጌታ የጨከነ ወንድም ለብዙዎች መዳን ትሆናለህ ትወርሳለህ ተባረክ

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 5 месяцев назад +14

    እጆግ በጣም እድለኛ ነህ ። በዚህ ሃይማኖት ውስጥ ታስረው ወደጥፋት ከሚነዱት ከሚልዮኖች እግዚአብሔር መርጦ አወጣህ ። ያስመለጠህ ጌታ ይባረክ !!!

  • @wellelaasfaw4475
    @wellelaasfaw4475 5 месяцев назад +21

    ኢየሱስ ድንቅ ጌታ ነው ።ስሙ ይባረክ

  • @KaliLijeNeti828
    @KaliLijeNeti828 5 месяцев назад +27

    እግዚአብሔር መልካም ነው አቤቱ እንማስግናለሁ እንኳ ልጅህ ሆኖኩኝ እየሱስ ጌታ ነው🎉❤

  • @TekliyeAdmasu-zr5vc
    @TekliyeAdmasu-zr5vc 5 месяцев назад +14

    የዚህ ዘመን ትልቅ እድል የወንጌሉን ቃል ሰምቶ በማመን መዳን ነው በዚያን ግዜ እያለ መከራዎችን ከዘረዘረ በኀላ ይህ ወንጌል ለአህዛብ ምስክር እንዲሆንባቸው በአለም ሁሉ ይሰበካል ከዚያም መጨረሻው ይመጣል ስለዚህ ወደ ክርስቶስ እንፍጠን

  • @raheldjene
    @raheldjene 5 месяцев назад +25

    ዋው እርጋታ መረዳቱ ደስ ይላል ጸጋ ይብዛልህ 🙏🙏

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 5 месяцев назад +13

    ልብስህን አታውልቅ ክርስቶስ የልብ አምላክ ነው መብትህ ነው ጉበዝየገባህ ነህ ብዙብል እዚህላይ እይመችም ያልገባቸው ስዎች ስለልብስ ስለምግብ ከዚህ ሌላው አልገባቸውም ወንድሜ በርታ ጌታከአንተጋር ነው👏❤️👏👏👏❤️🙏

  • @DemiseshareChulle
    @DemiseshareChulle 5 месяцев назад +24

    ኢየሱስ ለዘላለም ያድናል ።

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 4 месяца назад +7

    መቼም የጌታ ምህረቱ ሁሌም ይገርመኛል አጠራሩ እንዲሁ የአብርሀም የህይወት ምስክር ስምቻለሁ የወንድሜም ይገርመኛል ክብር ለእየሱስ ይሁን

  • @Yshak-k6d
    @Yshak-k6d 5 месяцев назад +25

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 4 месяца назад +10

    ዎዉ በደንብ የገባዉ ሱኑት ክርስትያን አለ እኮ እንደዚህ አድርጎ መግለጽ የማይችል ለዚህ ነዉ ሀዎርያ ጻዉሎስ ማን ይለኛል ሞትም ቢሆን ሊለየኝ አይችልም ያለዉ አሜን ጌታ ይባርክህ የኔ ወንድም አመለጥክ ተባረክ ለዘልአለም አሜን ::

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 5 месяцев назад +22

    ዋው ተደመምኩብህ የረዳህ ይባረክ ❤🎉❤ይጨምርልህ🎉

  • @senayitbekele5720
    @senayitbekele5720 4 месяца назад +5

    በጣም የሚያደንቅ ትምህርት ንው ያገኘሁበት እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 5 месяцев назад +9

    አብዶ ጌታ እየሱስ ይባርክህ በእውነት ምስክርነትክ ያንፆል ደግሞ ያስተምራል ፀጋ ይብዛልክ ጉልበት ይውንክ አደበትክ አይጠገብም ከናፍርቶችክ ተቀብተዎል አይኖችክ ተከፍተዎል አይምሮክ በእውቀት ቃል ተባርካል ስላተ ጌታን እባርካለው ዘመንክ ይባረክ አውንም እልፍ በል ባረኩክ በእየሱስም።

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 4 месяца назад +3

    ይህ ታላቅ ምስጥር የገለጠልህ አምላክ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርክ ወንድሜ ህይወት እውነት አውቅሃል ስለ አንተ ስለምትገልጠው ምስጥር ጌታ እንዲያብርታህ እጸልይልሃለው በሚያበርታ ጌታ በርታ ተባርክ ብሩክ ሁን ✝️🛐

  • @tedykal6366
    @tedykal6366 4 месяца назад +3

    ጌታ የረዳህ ደግሞም ለትውልድ በረከት ነህ!!!!!!
    ዮሐ 1:-21 ስለነብዩ አስረዳኝ እባክህ ። ተባረክ ወንድሜ

  • @solomonfekere9196
    @solomonfekere9196 5 месяцев назад +11

    ምን አይነት የእግዚአብሔር ጸጋ ነው ይህን ሰዉን የገኛው የምገርሚ ጸጋ ነው እግዚአብሔር የሰጠው፤ እንግዲህ አሁን ነው ጉድ ለጠላት፤ አለቀለት፤ አንድ ጳውሎስ ተነስቶሃል 🙌🙌🙌🙏

  • @SaraBekele-t9r
    @SaraBekele-t9r 4 месяца назад +5

    ጌታ ይባረክ ይህን የገለጠልክ ጌታ ሰሙ ይባረክ ለመላው አረብ አገር እንዴደርስ ፅሎቴ ነው ተባረክልኝ❤❤❤

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 5 месяцев назад +22

    ❤❤❤❤ክብር ለናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ይሁን ሃሌሉያ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ክብር ክብር ለእየሱስ

  • @BeleteTadesse-q4p
    @BeleteTadesse-q4p 5 месяцев назад +19

    መታደል ነው

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 5 месяцев назад +10

    አሜን ሀሌሉያ እንዴት ታድለሀል። አቤት መመረጥ። የተደበላለቀ ስሜት ውስጥ ነኝ። አመሰግናለሁ አለቅሳለሁ። አይ ጌታ እንደሰው ያልሆነ አምላክ ክብርና ምስጋና በመስቀላይ ተንጠልጥሎ በጦር ተወግቶ ኮምጣጤ ተግቶ ላዳነን ለጌታችን ለአየሱስ ክርስቶስ ይሁን እንኳንም ደስ አለህ አንተ ሰው። ዻውሎስን ትመስለኛለህ

  • @AbayGetachew-gx2gd
    @AbayGetachew-gx2gd 5 месяцев назад +18

    ድንቅ ነው 🙌🙌🙌🙌ክብር ለጌታ ይሁን

  • @TM-qp8qf
    @TM-qp8qf 4 месяца назад +3

    እግዚአብሔር እንዴት ቢወድህ ነው ከእየሱሰ ጋር ያገናኘህ ስራው በጣም ድንቅ ነው ይሄ ስው ገና ብዙ ስው ያድናል እግዚአብሔርይጠብቅህ ከኪፋዎቾ እኔም ብዙ ነገር ተማርኩበት እግዚአብሔርይባርክህ

  • @Yeabsra-Salelew
    @Yeabsra-Salelew 5 месяцев назад +17

    ዘመኖት ይባረክ!🙏

  • @Mercy777-y7x
    @Mercy777-y7x 5 месяцев назад +23

    እፎይ በኢየሱስ❤❤❤❤

  • @meseretbiru7041
    @meseretbiru7041 5 месяцев назад +8

    አብ ከሳበዉ በቀር ወደ ኢየሱስ( አልመሲ ኢሳ) የሚመጣ የለም። አስደናቂ ምስክርነት ነዉ። ክብር ለኢየሱስ ይሁን🙏🙏 ታማኝ ሆነህ ላልዳኑት ወገኖችህ ያደረከዉን ደግሞ ሳላደንቅ አላልፍም። ተባረክ❤

  • @meronkassaye7132
    @meronkassaye7132 5 месяцев назад +15

    አሜን እየሱስ የእውነት ጌታ ነው ተባረኩልኝ !!🙏

  • @adanamangistu9689
    @adanamangistu9689 4 месяца назад +3

    በጣም የምደንቅ ምስክርነት ነው እግዚአብሔ ፀጋውን የ ብዛልህ ወንድሜ

  • @KaliLijeNeti828
    @KaliLijeNeti828 5 месяцев назад +10

    ምናኜ መታዳል ነው በእግዚአብሔርን ወዋ ደስ ስል እፍፍፍፍ አቦ እግዚአብሔር ይመስጌን❤

  • @mulatukebede9656
    @mulatukebede9656 5 месяцев назад +1

    Oh brother what a beautiful lesson you are teaching us . May the lord that we love load his heavenly knowledge with in your brain and heart , what a wonderful gift you are to humanity Chiristian and Muslim. Learn a lot. Love u brother

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 5 месяцев назад +8

    ሰው የገባውን ሲያወራ እንዴት ያምራል ተባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @melatmulugeta
    @melatmulugeta 4 месяца назад +4

    እጅግም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ አሁንም አምላኬ ይባርክህ !!!🙏🙏🙏

  • @tsigekifle9115
    @tsigekifle9115 2 месяца назад +2

    በጣም የሚገርም የሚደንቅ ምስክርነት የዘመናችን ሐዋርያው ጳውሎስ ለምን ክርስቲያኖችን ሲያሳድድ ድንጋይ መስሎ ጌታ እራሱን ገለጠለት ለጳውሎስም እንደዛው ገለጠለት ስለዚህ አሁንም አገልግሎትክን ጨርሰክ እስክትሄድ አንተንም ቤተሰብክንም በክርስቶስ ደም ተሸፈን ተሰወር ከጠላት ንክሻ የታመንከው የተደገፍከው ጌታ ይጠብቅክ አሁንም ፀጋው ይብዛልክ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hailubeyene7528
    @hailubeyene7528 5 месяцев назад +12

    ተባረክ እግዚኣብሄር ራሱን ያለ ምስክር ኣይተዉም

  • @BamlakfkadWubshet
    @BamlakfkadWubshet 5 месяцев назад +14

    ጌታ ስለወደደህ ተባረክ

  • @tshaeykebede194
    @tshaeykebede194 5 месяцев назад +22

    አሜን በተለይ ይሂ ውድም ባረብኛ ቢሰራ ለብዙ አረቡች ይደርስ ነበር

  • @solomonyiheyis1623
    @solomonyiheyis1623 5 месяцев назад +20

    አቡሀይደር ፍጠን እጅህን ስጥ 🖐🖐

    • @YonesYosef-j6c
      @YonesYosef-j6c 5 месяцев назад +1

      No 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ZeharaAli-h5u
      @ZeharaAli-h5u 4 месяца назад

      እንኳን አቡ አይደር አብዱ ራሱ ሸሃዳ መያዝ አለበት

  • @solomonmathewos2957
    @solomonmathewos2957 5 месяцев назад +22

    በርታ ዎንድም የተዎደዱኪ እድሜ ይጨምራlik

  • @romantadesse7639
    @romantadesse7639 5 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ሰውን ከዘላለም ሞት ለማዳን የሚመጣበት የጥሪ መንገዱ እጅግ አስደናቂ ነው የዚህ ወንድሜ ጥሪ እጅግ ድንቅ ነው አንኳን እግዚአብሔር የልብ አይኖችህን አበራልህ።

  • @asebini7642
    @asebini7642 5 месяцев назад +24

    ሙስልም ወገኖቼ በእውነት ጌታ ኢየሱስ ብርሃን ነውና ይብራላችሁ በማስተዋል ብታነቡ ቁርሃን እንኳ ስለ እውነት ስለ ኢየሱስ ያወራል ባትረዱትም ግን በመጨረሻ በክርስቶስ የፍርድ ወንበር ፊት ከመቆማችሁ በፊት አሁን ብትሳደቡም እንኳን አለማወቃችሁን የሚያውቀው ጌታ ይቀበላችአልና ወደ እሱ ቅረቡ እመኑና ዳኑ ሕይወት ቀልድ አይደለምና።

    • @Fatima-ov7ut
      @Fatima-ov7ut 5 месяцев назад

      😂😂

    • @Sade948
      @Sade948 5 месяцев назад

      ሰው አናመልክም እየሱስ የምትሉት ሰው ነው እደኝ የሚበላ የሚያራ ልክ እደኝነው የሚተኝ በምን እናምናለን አላህ እኝ እም ምን

    • @bithaniyahebron1537
      @bithaniyahebron1537 5 месяцев назад +1

      ​@@Sade948ቁርአንን ወረደ በጂብሪል አደል ጂብሪል ግን ከየት እና ማን እንደላከዉ አልተናገረም አይ ጅብሪል😂 መሀመድ እኮ ወረደልኝ ብሎ ጅብሪል ይሁን ሌላ መንፈስ አላወቀም ከድጃ ቀሚስ ስር ነዉ ሮጦ የተደበቀዉ ከድጃናት ጅብሪል እንደሆነ የነገረችዉ እሱ መቼም ሮጦሮጦ ከሴት ቀሚስ ሰር አይጠፋም😂😂😂

    • @bithaniyahebron1537
      @bithaniyahebron1537 5 месяцев назад +1

      መልአኩም መልሶ፦እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ፥እንድናገርኽም ይህችንም የምሥራች እንድሰብክልኽ ተልኬ ነበር
      የሉቃስ ወንጌል 1/19 የእግዜሩ መልአክ ሲላክ እንዲ ማን እንደሆነ ከየት እንደተላከ ይናገራል
      ያንቺዉ ጅብሪል ነዉ ላለችሽ ከደድጃ ጂኒ እንደሆነ ንገሪያት😂

    • @JemilaAbate-c2y
      @JemilaAbate-c2y 4 месяца назад

      ሰው እደት ይመለካል

  • @GdggFhdgdgg
    @GdggFhdgdgg 5 месяцев назад +39

    በመጨረሻ ዘመነ ወንጌል ለአዛብ ይሰበካል 😅

  • @AsterEr
    @AsterEr 5 месяцев назад +11

    አንድ አምላክ፦ ስሙ ኢየሱስ ፡ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ ይህ መረዳትህ አብዝቶ እንዲጨመርልህ ፣ ማንንም የሰዉን ቁንፅል መረዳት ሳትከተል የተገለጠልህ አምላክ ወደ ሙላት፡ እንያደርስህ ፡አምላክን ብቻ በፀሎት ተግተህ ሳታቐርጥ ፈልገዉ ፣ወደ ሙላቱ ያደርሃል እላለሁ፤ ይበልጥ እንድበረልህ ፀሎቴ ነዉ።

  • @Gelane1
    @Gelane1 4 месяца назад +3

    አቦ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶአብዝቶ ይባርክህ እኔንም ስምሽን ቀይሪ ይሉኛል
    ቀጥል ወንድሜ ሙርኮውን ያብዛልህ
    ትውልድህ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @memet2739
    @memet2739 5 месяцев назад +7

    This very very powerful testemony for Muslim brothers and sisters i wish they heard it in different languages. Let father God bless you and protect you by his blood. You got the real the road .

  • @TeferaGebeyew
    @TeferaGebeyew 4 месяца назад +4

    እውነት፣እውነት፣ነው፣ዘመንህ፣ይባረክ።

  • @tibehiyabu2373
    @tibehiyabu2373 5 месяцев назад +7

    አሜን እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይመስገን ወንድምየ ተባረኽ

  • @ealsanegatu7093
    @ealsanegatu7093 4 месяца назад +3

    በጌታ ምን አይነት ፀጋ ነው ወንድማችን አይወሰድብህ እግዚአብሄርን ስላንተ እጅግ አመሰግነዋለሁ

  • @EjigayehuGebreyesusYimanuYiman
    @EjigayehuGebreyesusYimanuYiman 4 месяца назад +5

    ጌታ ሆይ ይህ ብርሃን በጨለማ ሆነው ለሚሰቃዩ ሁሉ ይብራላቸው

  • @L9820-z5q
    @L9820-z5q 5 месяцев назад +9

    ቁራን ለማንበብ ሞክሬ የዛሬ ስድስት ዓመት, በትግል ጨረስኩት። ክርስቲያን ነኝ ግን ማታ walk እያረኩ ሳላ ቡሽ ውስጥ አገኘሁት, የልደት ቀኔም ስለነበር ወዲያው ማንበብ ጀመርኩ። ብዙውን እረስቸዋለሁ ግን የማልረሳው አምላክ ክርስቶስን ወደ ሰማይ እንደ ወሰደው መስቀል ላይ ሳይሰቀል። ያኔ ነው የተረዳሁ ማን እንደሆነ የፃፈው ። ዘፍጥረት 3፡15 ን ጭራሽ የሚሽር ነው ይህ አባባል። 99.9% በቆሎ ዑ1% አይጥ መርዝ ካለው ሁሉም መርዝ ነው ።በጣም የተባረኩበት ቆይታ ነው ። አገልግሎታችሁን ጌታ እየሱስ ይባርክ እግዚአብሔር አሁንም ይሰራል አሚን

  • @BrtkanePwlose
    @BrtkanePwlose 4 месяца назад +2

    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። የዮሐንስ ወንጌል 3:16 Kbri le gtta yhuni Amene

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 5 месяцев назад +7

    አሁንም ውድ የሙስሊሞች ወንድሞችና እህቶች ኑ ሕይወት የሆነውን ጌታ ኢየሱስን አግኙ ጊዜው የናንተ ነው መፅሐፊቅ ቅዱስ የመዳን ቀን አሁን ስለሚል ❤❤🙏🙏🙏

  • @temnsera3152
    @temnsera3152 5 месяцев назад +10

    እግዚአብሔር ይባርክህ በህይወት ዘመን ሁሉ የእግዚአብሔር ክብር በሙላት ይገለጥልህ

  • @ZelalemDesalegn-s9q
    @ZelalemDesalegn-s9q 5 месяцев назад +25

    ከ1991ኤኔና ወንድሜ ተመሥገቡልቻ ለ26አመትበየቀኑአረቡቀን ለሙስሊሞች የፀለይነው የፀልትመልሥነው
    በቅርብ አመታትየተጨመሩ እህት ሹሜናሰዲሤም ለነሡም የፀሎታችንመልሥነው
    የአሶሣመሉወንጌልቁጥር አንድ ፀሎት አገልጋዮችን ጌታ ይባርካቸው

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 4 месяца назад

      ጌታ ከናተጋር የዉን ኤነሴ ቀናዉ ጎድኞ ሙሰልምናቸዉ በጣም አይለናናቸዉ ሲለዝ እፈራለዉ

  • @meronAfework-o8b
    @meronAfework-o8b 2 месяца назад +2

    በጣም ተባርኬበታለሁ:: ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ::

  • @ሳሮንበላይነህ
    @ሳሮንበላይነህ 4 месяца назад +4

    አቤት መታደል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 5 месяцев назад +9

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ነበር የጠበኩት ወንድማችን ድንቅ ምስክርነት ነው ክበር ለጌታ ይሁን ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤

  • @לגילהי
    @לגילהי 5 месяцев назад +12

    ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ያብዛልህ

  • @Genye-z8e
    @Genye-z8e 5 месяцев назад +2

    እየሱስ ላዛላላም ጌታ ናዉ ዋው እንዴት ዳስ እንዳላኝ በእውነት እየሱስ እውነት ሕይወት ማንጋድ ናዉ አሜንንን ክብር ላአብ ክብር ላዎልድ ክብር ለማንፋስ ቂዱስ ብቻ ይሁንላት አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ 🙏🙏🙏🙏🙏📖📖📖😘😘

  • @MihretShewnngzaw-dz7rn
    @MihretShewnngzaw-dz7rn 4 месяца назад +5

    ኢየሱስ መጣ ነፃ አዎጣኝ

  • @yorda106
    @yorda106 4 месяца назад +4

    ሀሌሉያህ🎉 🎉🎉
    ጸጋና ሰላም ይብዛልህ ወንድም 🙏
    ዮሐንስ 4÷24: እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።”

  • @AbrehamAdala
    @AbrehamAdala 3 месяца назад +4

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤❤

  • @SefuOsman
    @SefuOsman 4 месяца назад +4

    ጌታ ይባርክህ በጣም ደስ የሚልምስክርነት ነው አየሱስ ጌታ ነው🎉🎉😅😅

  • @temnsera3152
    @temnsera3152 5 месяцев назад +10

    አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር ድንቅ ይለኛል

  • @aynalem7501
    @aynalem7501 4 месяца назад +3

    አባቴ ተባረክ ይገርማል !!!!!!❤❤❤❤

  • @AdiGedo
    @AdiGedo 4 месяца назад +2

    What a blessing testimony thanks abdoye

  • @elsawoldu
    @elsawoldu 4 месяца назад +3

    ወንድሜ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ