🛑ምስጢሩን አወጣ| የግ*ድያ ሙከራ…|በኦር*ቶዶክስ ኮሌጅ ነው ኢየሱስ ያገኘኝ|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • ✅ስልክ:+251912408756|| ምስጢር አወጣ| የግድአምስጢሩን ደርሶብኛል| በኦርቶዶክስ ኮሌጅ ነው ኢየሱስ ያገኘኝ| @abrahamm7308 #gospel #bible #orthodox #ebs #ethiopia #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #jesuslovesyou #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክስ_መዝሙር #ኦርቶዶክስ #ዲያቆን #ዲያቆን_ሄኖክ_ኃይሌ #ዲያቆን_ዮርዳኖስ_አበበ

Комментарии • 307

  • @Abraham_M7_Media
    @Abraham_M7_Media  9 месяцев назад +43

    ይኸንን አስደናቂ መልዕክት በተለያዩ ማህበራዊ ገጾች Share በማድረግ ብዙዎች ጋር እንዲደርስ የበኩላችሁን እንድታደርጉ ይሁን። Like & Subscribeም ያድርጉ❤
    በተጨማሪም ሁሉ ከስሜታዊነት በፀዳ መልኩ ይሁን።ተባረኩ🙏🏾🙏🏾

  • @metiminase4062
    @metiminase4062 9 месяцев назад +19

    ምን አይነት አስደናቂ እዉነት ነዉ ጌታ ይባርክህ በወጣትነትህ ጌታ የስጠህን ይህን ሸክም ይዘህ የአደክበት ቤተክርስቲያን ለማገልገል አሁንም ልብህ ሙሉ ሰለሆነ ደስ ይላል አሁንም አይወሰድብህ

  • @lulamuga
    @lulamuga 6 месяцев назад +3

    ደስ የሚል ጊዜ ነበር ስለ ወንድሜ ጌታ ይባረክ ስለምስክርነት ያለው ነገር ደስ ብሎኛል የሰዎችን እምነት በመስደብ እና በማንቋሸሽ ወንጌል ማድረስ የሚቻል አይመስለኝም ድሮ ለ ወንጌል መስክርነት ለሚወጡ ሰዎች በቤተ ክርስቲያን ስልጠና ይሰጥ ነበር አሁን እንደዛ አይነት ነገር ያለ አይመስለኝም ለ ምስክርነት ወተው መሀል መንገድ ላይ በልሳን እየጮሁ የመናገሩ አይቻለው ብቻ በመሰዳደብ እና በማንቋሸሽ ከሆነ እነሱም እኛ ላይ የሚያዩት ብዙ ነውር አለ ፡፡እና ደግሞ ከምንናገረው በላይ በሰፈር በጎረቤት በስራ ቦታ ክርስቶስን የሚያሳይ ሂወት ቢኖረን እንዴት መልካም ነው ፡፡ጌታ ይርዳን

  • @alemuaysa4366
    @alemuaysa4366 9 месяцев назад +68

    ስብከት ስለማንም ሊሆን ይችላል። ወንጌል ስለ ኢየሱስ ብቻ ነው። አሁን የኛ ዘመን ጳውሎስ ነህ።

  • @asebini7642
    @asebini7642 9 месяцев назад +5

    ዘመንህ ይባረክ እንኳን በራልህ መንገድም ሕይወትም እውነትም ኢየሱስ ብቻ ነው ይህ ወደሕዝባችን ልብ ውስጥ በኢየሱስ ስም ይፍሰስ

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 9 месяцев назад +10

    አብርሃም እዚህ ስላገኘው በጣም ደስ ብሎኛል በሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 9 месяцев назад +4

    ተባረክ ወንድማችን ከዚያ የወጣ ለወንጌል የጨከኑ ናቸው ጌታ ይባረክ እውነትነው ወደወንጌል ይመለሱ🎉🎉🎉

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat 9 месяцев назад +21

    እውነት ነው ጌታ ምርጦቹን እየለየ ነው።
    ስሙ ይባረክልን።
    አሜን ። ሀሌ ሉያ።❤

  • @bekelekummaboltana517
    @bekelekummaboltana517 9 месяцев назад +6

    ወንድሜ አንተን ወንገል በማግኘቱ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ አንተን ያገኘ ወንጌል እጅግ የሚወደውን ወንድሜ ብዙአየሁ አምባዬ ለማን እንድየያገኝ ፀሎቴ ነው፡፡

  • @YerasWerk-o3n
    @YerasWerk-o3n 9 месяцев назад +6

    ኦ አምላኬ ቀንን ጠብቆ ጠላት ከሆኑብሽ ከመናፍቃን በጎችሽን ይታደጉ ዘንድ እሳት የላሱ ልጆችን ያስነሳልሽ ኦርቶኦክስ ሐይማኖቴ እንዳልመፃደቅ ያስተማርሽኝ እንደጌታችን ዝቅ እንድል ያሳወቅሽን የመዳንን መንገድ ያሳየሽኝ ከሆሉም በላይ የሞተልኝን መድሃነያለምን በልቤ ያስገባሽ እንዴት እንደምወድሽ

    • @Pitanc
      @Pitanc 9 месяцев назад +1

      Feresegnaw,egregnaw, arsemiye, tekliye, Teqimat,taoot(taboot), sielasiel, dirsanat, teamire fituran,...yemizegenin hayimanot nuw Ortofake.

    • @meriwameskele1304
      @meriwameskele1304 9 месяцев назад +2

      Eyesus christos yelelew hiwot yelewim yilal wengelu❤❤❤❤

  • @senaituae628
    @senaituae628 9 месяцев назад +8

    ልብሱን ሁሉም መልስ ይችላልን ከልብሱ አደለም ተባርክ አይንቸዉ ይከፍትላቸዋል ጌታን እየሱስ ቶሎ ንአ ማርንት

  • @NegatNegat-te4lx
    @NegatNegat-te4lx 9 месяцев назад +4

    እውነት ነው ወንድሜ እየሱስ የሰጠንን አይነት ሰላም ማንም አይሰጥም🙏🙏🙏🙏 ያስመለጠህ አባቴ ይባረክ

  • @buchuyohannes9335
    @buchuyohannes9335 9 месяцев назад +5

    አስደናቂ መልዕክት ነው ተባረክ የዘመኑ ጳውሎስ ነህ በርታ ይህን የበራልህን ብረሃን በጥሩ አገላለፅ ገልፀሄዋል ዘመን ይባረክ

  • @DanielDawit-i9w
    @DanielDawit-i9w 9 месяцев назад +25

    ይህ አስደናቅ ታላቅ የወንገል ብራሃን ነው ትውልድ ሁሉ ልሰማውና ሊያየው የሚገባ ድንቅ የወንገል ነጋርት ድምፂ ነው ኢየሱስ ያድናል ወንድም እግዚአብሔር ይባርክ

  • @gabregirmu3652
    @gabregirmu3652 9 месяцев назад +10

    ወንጌል እንዴት መነገር እንዳለበት በሚገርም አገላለጥ ገልጦታል በእውነት ጌታ ይባርክህ እላለሁ

  • @HirkoTesfaye71428
    @HirkoTesfaye71428 8 месяцев назад +4

    Geta yibarik abrish ❤❤❤

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 9 месяцев назад +7

    ዎውእውነት ነውወንጌል በፍቅርነው የሚሰበከው ጌታ ይባረክ

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 9 месяцев назад +5

    ምን አይነት ልጅ ነህ? ጌታ ዘመንህን ያለምልመው ❤❤❤ ክብር ለወደደን ለኢየሱሴ እርሱን አይቶ የመጣ እንዲህ ነው!!!!! ሃሌ ሉያ!!!

  • @MemeMeme-dh4ty
    @MemeMeme-dh4ty 9 месяцев назад +9

    Wodema Tebarki
    😢😢😢😢😢
    Eyasuse yadenale
    ❤❤❤❤
    Amen
    📖📖📖📖📖💪💪💪💪😭😭😭💯💯💯

  • @kelakidaneyasu4589
    @kelakidaneyasu4589 9 месяцев назад +16

    በናገራችን ላይ እኔ የቃልህውት ቤት ክርስታን ነው ህብረት ምይዳርጎ አሁን ግን ውዴ ኢትዮጵያ ስመጣ ጌታ ብፋቅድና ብንኖር ተሃድሶውያን ጋር ህብረት ልያድርግ አስበሃለው

    • @Mamaye1983
      @Mamaye1983 9 месяцев назад +2

      U can join kaleawadiiii..Church please..

    • @genidire5664
      @genidire5664 9 месяцев назад

      Ehete wendime yalewun atizengi ke hayimanot atir enwta new yalew ezam ezim yalut wendimochish nachew kalehiwotim ye kirstos akal yehonu yemisebesebubat nech simetawi anhun balenibet honen wendimochin medegefina merdat wengel edisera bechalinew menged tehadisonm protestantn bechalinew magezi wanaw neger new tebarekilign ❤ geta bebetu yatsinal

  • @LidiaEyasu
    @LidiaEyasu 9 месяцев назад +6

    ወንጌላችን ገና ድል ያደርጋል❤❤❤❤

  • @yishakdeledetsa1101
    @yishakdeledetsa1101 9 месяцев назад +17

    ወንጌል ስለእየሱስ ብቻ ነዉ ሚያወራዊ ወንድሜ ተባርክ

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 9 месяцев назад +13

    ከእየሱስ ውጪ ሂወት የለም ዘመናቹ የተባረከ ይሁን🙏🙏❤❤❤

  • @MemeMeme-dh4ty
    @MemeMeme-dh4ty 9 месяцев назад +7

    😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏eyasuse yadenale Eyasuse Geta nawu ❤❤❤❤❤❤❤Tebarku

  • @emeba951
    @emeba951 9 месяцев назад +3

    WOW ! አቤት ግራሚ ትምህርታዊ ምስክርነት ! ተባርኬያለሁ ወንድሜ በብዙ ተባረክ !!

  • @ዋሴዋስይሁን-ኰ2የ
    @ዋሴዋስይሁን-ኰ2የ 9 месяцев назад +9

    ወንጌል ያሸንፋል ወንጌል ያሻግራል ወንጌል ያፀድቃል ያወርሳል አሜን አሜን አሜን ወንጌል ወንጌል ነዉ

  • @hewanbirhanu5768
    @hewanbirhanu5768 9 месяцев назад +3

    ኢየሱሱሱሱሱሱሱሱስ ድንቅ ስም 😪 መንፈስ ቅዱስስስስስስስስስስስስ ቃል ካፌ አይወጣም ከእንባ ውጭ 😪 እወድሃለሁ አምላኬ 🥰 የደህንነት ዕድል ስለሰጠኸኝ አመሰግንሃለሁ 🙏 ወንድሜ የዳንክበት አዳዳን አስደንቆኛል። እስከመጨረሻ አይወሰድብህ፤ ይልቁን ጸጋ ይጨመርልህ 🙏 #ኢየሱስ #ብቸኛ አዳኝ ነው !!!

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 9 месяцев назад +9

    እየሱስ ጌታ ነው ወንድማችን እንዳንተ ጌታ ብርሀንን ይግለፅላቸው ሌሎች እህትና ወንድሞቻችን ሁሉ

  • @girmayfsahaye5956
    @girmayfsahaye5956 9 месяцев назад +15

    ወንጌል ጌታ የሱስ ብቻ ነዉ

    • @Beteamhara2002
      @Beteamhara2002 6 месяцев назад

      ለመናፍቃን ደግሞ ወንጀል ነው። ውሸታምና ፓለቲከኛ ናችሁ።

  • @YosephBeyene-v8m
    @YosephBeyene-v8m 9 месяцев назад +4

    Wendme enkwan geta redah🎉
    Yetamenkew geta alasaferehem,yetemekahew geta altalehemena esu kebrun yiwsed,yihe betam telek melekt newna leteweled yitelalefal❤

  • @tsehaymulaw7649
    @tsehaymulaw7649 9 месяцев назад +8

    So matured person may God bless you.

  • @DawitAyele-pj2hp
    @DawitAyele-pj2hp 9 месяцев назад +20

    “የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።”
    - ሮሜ 10፥13

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  9 месяцев назад +2

      አሜን🙏🏾❤️

    • @sahle7029
      @sahle7029 9 месяцев назад +1

      " በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።"
      (የማቴዎስ ወንጌል 7:21)

    • @floethiopiawit3921
      @floethiopiawit3921 9 месяцев назад

      @@sahle7029የአባቱን ፈቃድ ለማድረግ መጀመርያ ምህረቱ ብዙ መሆኑን ማመን ይጠይቃል

  • @tericoterico3228
    @tericoterico3228 9 месяцев назад +7

    ኤንን ወንድማችን የቃርበክ ወንድሜ ዘመንክ ይለምለም ወንድሜ እንካ ወዴ እውነቱ እግ/ር መረክ❤❤❤!!!

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 9 месяцев назад +17

    ወንጌል ይለውጣል🙏

  • @Kirubel_Tube
    @Kirubel_Tube 9 месяцев назад +3

    ወንድሜ ጌታ ይባርክ። ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን አዳኝ ነው።

  • @Geteasefa-t7w
    @Geteasefa-t7w 9 месяцев назад +4

    ጌታ ይባርክህ ውንድሜ እግዚያብህር ባአንተ ብዙ ትውልድን እንዲደርስ ፀሎቴ ነው

  • @zoeImpactPersonaChangeWo-cc9nb
    @zoeImpactPersonaChangeWo-cc9nb 9 месяцев назад +12

    16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።
    17 ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና።
    Bako & Abieshi tebareku

  • @electrotechnology3638
    @electrotechnology3638 9 месяцев назад +5

    ❤❤❤❤ በጣም ደስ አለኝ እግዚአብሔር ይመሰገን በቁን አዉቀዋለዉ ስለ ሕይወቱ እኔ ምስክር ነኝ

  • @hirutbogale8510
    @hirutbogale8510 9 месяцев назад +7

    God bless you, brethren

  • @kidstteferra9557
    @kidstteferra9557 9 месяцев назад +9

    ዋው ምርጥ ሰው የእውነት ወንጌል የገባው ወንድም ነው ፀጋና ሰላም ይብዛላቹ👍

  • @Daandiieebbaa
    @Daandiieebbaa 9 месяцев назад +16

    ወንጌል ስለእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው 🙏

  • @wubeyeeyesus8546
    @wubeyeeyesus8546 9 месяцев назад +9

    አብርሽ ቃለ መጠይቁ አስተማሪ ነበር ነገር ግን ስለ አልባስ የጠየከው ጥያቄ አስፈላጊ አልነበረም ምክንያቱም ጌታ ከእኛ እንጂ ከአለባበሳችን ዲዛይን ወይም ከአለባበሳችን ምንም ጉዳይ የለውም እና ይቺን ወደፊት ቢስተካከል እላለሁ በተረፈ በርታ ጌታ ይባርክህ

  • @divinewisdom1990
    @divinewisdom1990 9 месяцев назад +8

    የተባረክህ ነህ :: እግዚአብሔር ለሚሊዮኔዎች በረከት ያርግህ :: ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433 9 месяцев назад +9

    Great message blessed ❤❤❤❤

  • @muluaxnafu-qe8mf
    @muluaxnafu-qe8mf 6 месяцев назад +1

    ው ይይይይይይይይ ምን አይነት ትውልድ እየመጣ ነው። አቤቱ ክብር ክብር ክብር ላንተ ይሁን።

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 9 месяцев назад +6

    ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ🙏🙏

  • @eleni311
    @eleni311 9 месяцев назад +19

    ኦኦኦኦኦኦኦ ሀሌሉያ እራሱን ያለ ምሰክር የማይተው ጌታ ሰሙ ይባረክ እንዴት ደሰ ይላል ትልልቅ በተባሉት እውነት ሰትደበቅ በትንንሾቹ እውነት ይፋ ወጣች ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ኢየሱስ ሲጠራህ እንኳን ህንፃ እናት አባትህን ትትተዋለህ ተባረክ ወንድማችን እንዲህ ነው ወንጌል የገባው በቤተ/ ክ በአደባባይ በጓዳ በለቅሶ ቤት በመንገድ ላይ በጎረቤት በአዝማሪ ቤት በየትም ቦታ ኢየሱስ አለማለት አይችልም በውሰጣችን ያለው ቅዱሱ የእግዚአብሄር መንፈሰ ሌላውን አምልኮ ይቃወማል እግዚአብሄር ሰለማይከብርበት ሰለዚህ በኦርቶዶክሰ የመንጋው መጋቢ ነን እያላችሁ መንጋውን ጣኦት የምታሰመልኩ እባካችሁ ወንጌል የገባቼውን ኢየሱስ ያሉትን እያሳደዳችሁ ህዝቡን ወደ ዘላለም ሞት አትንዱት ይሄን ያህል ዘመን በጣኦት አምልኮ በላችሁ አይበቃም እግዚአብሄር በቁጣው እሰከሚመጣ ነው የምትጠብቁት ? እግዚአብሄር ጣኦት የሚመለክበት ቤት አይገባም ይፀዬፋል ተው ኢየሱስን አታሳዱ ይወዳችኋል የአለም መድሀኒት ነው ኑ ወደ እኔ በአባቴ ቤት ለዘላለም ኑሩ ነው ያለው ምን በደላችሁ ኢየሱስ ያለውን ሁሉ በሰድብ በእርግማን በዱላ እራሰ እራሱን የምትሉት ? ምህረት ያድርግላችሁ እኛ በሰሙ አምነን ድነናል ፀሎታችን እናንተም ከዚህ ከተበላሼ እጅ እጅ ከሚል አምልኮ ወጥታችሁ ጌታ ኢየሱስን ተቀብላችሁ እንድትድኑ እንፈልጋለን ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ኢየሱስን ወደ ልባችሁ አሰገቡ ሌሎችን ህይወት የማይሰጡ ገዳይ ጣኦቶች ጠራርጋችሁ አቃጥሉ አለቀ።

    • @mesk_erem
      @mesk_erem 9 месяцев назад +1

      በትክክል!! በብዙ ተባረኪ

    • @eleni311
      @eleni311 9 месяцев назад

      @@mesk_erem አሜን አሜን አብሮ ይባርከን 🙏❤

    • @WoldekirkosHabtemariam
      @WoldekirkosHabtemariam 6 месяцев назад

      ክርስትናን እስካሁን ድረስ ይዛ የቆየችውን ኦርቶዶክስን ራሳቸው ያልገባቸው በድፍረት ክርስቶስን አልተቀበሉም እያሉ በሀሰት አባላትን ለመሰብሰብ ይከሳሉ፡፡
      እግዚአብሄር ሰለማይከብርበት ብሎስ መለፍለፍ ምን ማለት ነው፡
      አንዳንዶች ሳይገባቸው ጣኦት ጣኦት እያሉ ይቀባጥራሉ ፡፡
      የምታወሩትንስ ታውቁታላችሁ ወይ፡
      ለመሆኑ ጣኦት ማለት ምን ማለት ነው ጣኦት ማለት የእግዚአብሄርን ስም ከነችራሹ የማይጠራ ማለት ነው ፡
      ኦርቶዶክስስ ውስጥ ጣኦት የሚያመልክ አለወይ ካለ ጥቀሱ ፡፡

  • @ayalkbetabayneh551
    @ayalkbetabayneh551 9 месяцев назад +7

    Bequa egziaber yibarkih wendime

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 5 месяцев назад +1

    GOD bless you brother more and more JESUS Is LORD ✝️✝️🛐🛐

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 9 месяцев назад +8

    ተባረኩ ፀጋ ይብዛለችሁ❤

  • @TashaleTolera
    @TashaleTolera 5 месяцев назад +1

    ምርጥ ልጅ የደክባትን የምታከብር ጌታ ይበርክክ ታበራክ ያራሱን አይማኖት የምወድ ሰው የሳውንም አይማኖተ ያካብራል❤❤❤❤❤

  • @temesgenmandoye640
    @temesgenmandoye640 9 месяцев назад +6

    oh my God. jesus is lord

  • @eyuelabebe4075
    @eyuelabebe4075 9 месяцев назад +7

    tebarek wondmachin EYESUS yemisebekew befikr new

  • @YanetEgo
    @YanetEgo 9 месяцев назад +6

    May God bless you both

  • @Brokflkr
    @Brokflkr 9 месяцев назад +12

    እግዛብሕር ከዚም በላይ ሀይልውን ይግለጥብ ልክ እንደ ጳውሎስ

  • @markostadele6863
    @markostadele6863 9 месяцев назад +2

    My brother I respect you🙏 diro High school eyalen sile wengel sinawera kiristos endeberalih yegebagn

  • @RaraRora-k2t
    @RaraRora-k2t 9 месяцев назад +3

    Wow Tebareku geta Tsegawn yabzalachu

  • @abbyabbe4203
    @abbyabbe4203 9 месяцев назад +2

    Eeeeeeeesssye kibir La geta yihunilat hashuu amen hallelujah 📔📔📔💥💥💥💥💥💥🙏🙏🙏Tabaraki

  • @Yosephdebebe
    @Yosephdebebe 9 месяцев назад +4

    Amazing expression love you all & stay blessed !!!

  • @RuthEmmanuel-mt7fl
    @RuthEmmanuel-mt7fl 9 месяцев назад +14

    አብርሽ ቲክቶክ ላይ አይቼ መጣው እባክህ ይሄ ድንቅ ወንድም ቲክቶክ እንዲመጣ አድርገው ብዙ ተሀድሶ አሉ አግዛቸውን ጨምሮ ከእነሱ ጋር ሲያገልግል ማየት እፈልጋለው😢

    • @BekahegnBeljige
      @BekahegnBeljige 9 месяцев назад +3

      አመሰግናለሁ እግዚአብሔር በረዳን መጠን እናገለግላለን !

  • @YordanosFikadu-xf1iy
    @YordanosFikadu-xf1iy 6 месяцев назад +1

    ተባረክ we love you brother !

  • @rekikasfaw2556
    @rekikasfaw2556 9 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @divinewisdom1990
    @divinewisdom1990 9 месяцев назад +6

    May God give you more power to preach the living Christ

  • @azeeketsela514
    @azeeketsela514 9 месяцев назад +2

    What a great discussion! This is how Jesus want us to be to show love, care, and respect!

  • @EtopiaTegist-eu6xo
    @EtopiaTegist-eu6xo 9 месяцев назад +5

    Taberk❤

  • @beyob199
    @beyob199 6 месяцев назад +1

    what a wonderful conversation! stay blessed

  • @abenezer7052
    @abenezer7052 9 месяцев назад +4

    እየሱስ ይሔ ነው ኦርቶዶክስ ወንድሞቼ በተረታተረት ተጋርዳችሁሳትጠፋ የዘላለም ህይወት የሆነውን ክርስቶስን መጽሓፍ ቅዱስ በማንበብና እውነቱን በማወቅ እየሱስ ክርስቶስ እንደግል አዳኛችሁ ተቀበሉት መዳን በማንም የለምና ሌላ ጌታ ይድርስላችሁ።

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f 5 месяцев назад +1

    Wow Thank Jesus ❤❤❤❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 9 месяцев назад +8

    እየሱስ ያድናል❤

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 9 месяцев назад +6

    ሀሌሉያ እየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው እየሱስ እየሱስ አብዝተሃል አያዋጣህም የሚለው ተመችቶኛል አይ ኦርቶዶክስ 🙄🙄🙄😂😂😂 ተባረኩ 🙏🙏❤❤❤❤

  • @betty4generation
    @betty4generation 9 месяцев назад +7

    Wwwwwoooowwww tebarekiln❤❤❤

  • @asnakewoldemariam3205
    @asnakewoldemariam3205 9 месяцев назад +5

    Jesus is lord!!!!

  • @eftahizkiel1885
    @eftahizkiel1885 9 месяцев назад +9

    Ortodox church silemiwedat new wogel yenegerkuant!🥰

  • @AsterEr
    @AsterEr 6 месяцев назад

    አሁንም እልሀለሁ ብልጭታ እንጂ ኢየሱስን እንሚገባ ወደ ቃሉ እዉቀት አልደረስክምና አሁንም በብርቱ ፈልገው ይናገርሀል ብዬ አምናለሁ ፡ይብራልህ ፡ ❤ፀሎቴ ነዉ ።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 9 месяцев назад +22

    ኢየሱስ ክርስቶስ የህይወት ራስ ነዉ እሱ መዳናችን ነዉ ያድናል

    • @enkenyeleshchaka6036
      @enkenyeleshchaka6036 6 месяцев назад

      ስብከት ሰለ ኢየሱስ መናገር እንጂ ስለሌሎች ማውራት አይደለም

  • @ashenafiworku6903
    @ashenafiworku6903 6 месяцев назад

    በጣም ግሩም ድንቅ ነው ፀጋ ይብዛላችሁ።

  • @TameKassahun
    @TameKassahun 8 месяцев назад +1

    ወንጌል ስለ ልጁ ነው!
    ኢየሱስ !ኢየሱስ !ኢየሱስ !

  • @BekahegnBeljige
    @BekahegnBeljige 9 месяцев назад +30

    ይህ ወንጌል ለትውልድ ሁሉ ይተላለፋል !

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  9 месяцев назад +2

      ❤❤

    • @esraeleyasu3782
      @esraeleyasu3782 9 месяцев назад +2

      እውነትና መንገድ እኔ ነኝ ያለው ጌታ እንኳን አገኘህ

    • @mesk_erem
      @mesk_erem 9 месяцев назад

      አሜን!!

  • @Tinay-l5h
    @Tinay-l5h 6 месяцев назад

    ጌታ የተባረከ ይሁን ዋውው አሜንንን ጌታ ትልቅ ነው
    ወንድሜ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @genidire5664
    @genidire5664 9 месяцев назад +2

    ስብከት ስለማንም አንስተን ልንሰብክ እንችል ይሆናል ወንጌል ግን ስለ ኢየሱስ ብቻ ነዉ wow yemigermew geta debiko yaskemetachew wetaderoch alut
    Geta eyesus kirstos bedemu yishefink shekimhen egizabiher behayilu yakenawunlik tebarek lemlim

  • @dagemadis6424
    @dagemadis6424 6 месяцев назад

    አቦ ተባረክልን ጌታ በጣም ጀግና ልጆች አሉት❤❤❤❤❤ዘመናችሁ ይባረክ

  • @BatisaBelayneh-bx8fe
    @BatisaBelayneh-bx8fe 9 месяцев назад +4

    god bless you

  • @mulla5373
    @mulla5373 6 месяцев назад

    አሜን ኢየሱስ ያድናል

  • @MesfinDebebe-c6w
    @MesfinDebebe-c6w 2 месяца назад +1

    ተባረክ

  • @edendak5588
    @edendak5588 6 месяцев назад +1

    Wow be ewnet be ewnet yemidenek . New geta yebarkachuw.❤❤❤❤❤❤

  • @maltanaarorisaa5926
    @maltanaarorisaa5926 9 месяцев назад +5

    Tebarek

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg 9 месяцев назад +3

    አልፈህ ሂድ የጌታ ባርኮት❤❤❤❤❤❤

  • @yordanosteclehaimanot7694
    @yordanosteclehaimanot7694 9 месяцев назад +3

    ❤Amen

  • @deme818
    @deme818 9 месяцев назад +4

    Woww tabaraku ❤❤❤

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 6 месяцев назад

    WOWWWWW
    Be Tikekel Wonegel Eyesus now
    Geta Eyesus Fatsimo chariso yebarake zemanek yelamelem Tebarakeiiiiiii Tebarakeiiiiiii Tebarakuuuuu Tebarakuuuuu ❤❤❤❤

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 6 месяцев назад

    ሁሉም ኦርቶዶክስ እየሱስን ማወቅ መረዳት ይሁንላቸዉ
    አዉቀዉ የሚጠፋት አይደለም
    እንደነነዌ ሠዎች ግሬ ቀኛቸዉን
    የማያዉቁ ሠዎችን እግዛብሄር
    ይርዳቸዉ በእየሱስ ሥም ያምልጡ አሜን. አሜን. አሜን

  • @TinaTesfaye-dd2me
    @TinaTesfaye-dd2me Месяц назад

    እግዚአብሔር ስለናተ የተመሰገነ ይሁን

  • @tsedia-iz3pv
    @tsedia-iz3pv 9 месяцев назад +5

    Gobez tebarek❤❤❤❤

  • @muluaxnafu-qe8mf
    @muluaxnafu-qe8mf 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባረክ

  • @TsiyonAde
    @TsiyonAde 9 месяцев назад +13

    እግዚአብሔር ይባርክህ! አንተ ወጣት ለኦርቶዶክሱም ለፕሮቴስታንቱም የሚሆን ትልቅ ትምህርት አስተላልፈሃል፤ እናም አስተውለን ከዚያም ከዚህም በኩል ያለን የፍቅር አገልግሎት እንድንሰጥ ይገባል፡፡ ‹‹ወንጌል በፍቅር ነው የሚሰበከው›› ትልቅ ዕውነት ነውና ይህን አውቀን እናገልግል እላለሁ፡፡

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  9 месяцев назад

      😍😍😍

    • @adinatamerat3102
      @adinatamerat3102 6 месяцев назад +2

      I am so blessed about this young man speaking the truth about the almighty Christ lord and thank you God for helping us to see the truth 🙏🙏Please lord help our family to see you through only Jesus Christ 🙏🙏

  • @ShimelisKergo
    @ShimelisKergo 9 месяцев назад +2

    Yetebarek.asteway.neh.geta.yebarkeh.ene.ermias.kezi.temaru

  • @BirukKassahun-ql3mr
    @BirukKassahun-ql3mr 9 месяцев назад +2

    Lbe kin neh yewah neh egzihabher zemenkin ybarkew

  • @yesuusgooftaa266
    @yesuusgooftaa266 5 месяцев назад +1

    Jesus is Lord ameen 🙏📖🥰❤💔

  • @hiwot4193
    @hiwot4193 6 месяцев назад

    ተባረኩ ወንድም ቼ

  • @sarrashalin7541
    @sarrashalin7541 9 месяцев назад +3

    Ebifami ebifamii❤❤❤❤