wow i finally find your youtube chanel Glory to God i was ortodox his teaching change my life this man make my life jesus to look real wow i call him 4D preacher i feel it, when he preach i feel am deep in the moment naby tilahun God is great to use you i love your mimkness and humble.
Ani qamaan dhufe barumsaa kana hirmaachu baadhus akka nama isin waliin hirmateetaan feel godhee eebbifamaa maatii waaqayyo barumsaa ani yeroo hedduu dheebodhuudha ❤❤Nabiyi Xile eebbifami we love you ❤
Good Preaching Praise to GOD!!! If we are truly saved by the Blood of JESUS, well will not lose our salvation by committing sins. Our salvation is permanent if we are real believer. My advice and prayer to dear Tile; pray to GOD in the name of JESUS to have clear understanding of salvation. More Grace, Mercy and Peace in the name of Jesus!!!
I remember the time we had @Wolaita_soddo_stadium_kale_hiwot_church. The same verse, I was full of tears wondering the grace of God flowing through, and immediately after the program I run and hugged, and kissed #Tile! May Almighty God bless you abundantly and exceedingly!🥰 #JESUS!!!🥰🥰🥰
"በዘመኔ አያለሁ" የሚለውን የአስቴር አበበን መዝሙር አስታውሳለሁ ነብይ ጥሌ የአንተን ትምህርት ሳደምጥ፡፡ ይኸው በዘመኔ አየኋ አየሁ፡፡ ይህ የወንጌል ትምህርት ከአንተ ወደ አእላፍ ትውልድ ሕይወት ሆኖ ይፍሰስ፡፡ ተባረክ ጌታ ተባረክ ....ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ🥰🥰🥰
አሜን አሜን 🙏
የሚገርም ባርኮትነው አሜን ይፍሰስ
አሜን
1@@metizawde7557
Ttt ttu ttu tttttell tttttttttttt😮ttzz
እባካችሁ ይህነንን የተወደደ ወንድማችንን በፀሎት እናግዘው ለምትወዱት ሁሉ በጌታ ፍቅር አሳስባችኃለሁ በብዙ ተባረኩ
እሺ ❤ተባረኪ
Amen Tabarakuuu amen Tabarakuuu amen ❤❤❤❤
Ewent new yes let us pray this brother of ours
ወንድም ጥሌ የምትገርም ሰው ነህኮ፣ እንደ አቢጊያ የተባረከ አይምሮህ እያስደመመኝ ነው ልበልና ልጀምር ? ወይስ እንዴት ልግለፅህ What a powerful message you gave to our soul ? ባንተ ውስጥ ያየሁት ኢየሱስኮ ሁልጊዜ ይናፍቀኛል፣ እረሀብተኛ አደረከኝኮ፣ እንዴት ነው የምታብራራው? ምን ጉድ ነህ? የአምላኬ መንፈስ የትኛው ኮሌጅ ውስጥ ከቶህ ነው ጥግ ድረስ ያስተማረህ? መልስ አትስጠኝ መደመሜን ነው የማወራልህ ፣ የትውልዴ ቅሬታ አድርጎ ስላስነሳህ ደስታዬ ተትረፍርፏል፣ ተባርከህ ቅር አቦ፣ ትውልድ ይድገምህ ከእውነተኞች ተርታ አንጣህ፣ ስለጳውሎስም ያለህ መረዳት ካላጋነንኩት እራሱኑ ጳውሎስን እየመሰልከኝ ነው ወይንም ጳውሎስ በደንብ ውስጥህ ተወልዷል ልበልህ? ቦታዎቹን ጠቅሰህ ስታብራራቸው በተለይ የግሪክና ቱርክ አካባቢዎችን ስታብራራቸው ይሄ ሰው እዚህ ኖሮአል እንዴ እያልኩ አስባለሁ፣ አንድ ጊዜ አቴና አርዮስፋጎስ ተራራው ላይ እየተዘዋወርኩኝ ስብከቶችህን ስሰማ ሳያየው ይሆን እንዲህ የሚያብራራው እያልኩኝ ሁልጊዜ ታስደምመኛለህ፣ ጥበብህ ጥልቅ ነው ብዙ ተባረክንብህ ተባረክ ብዛልን ኑርልን እንወድሀለን
የዘመኑ ጳውሎስ ነህ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ቀሪ ዘመንህ እሱን እያገለገልክ ይለቅ ❤❤
Jesus
ነብይ ጥሌ ስብከትህን እየሰማው ኢየሱስ ገና ምንም እንዳልተሰበከ ይሰማኛል ጎበዝ ገላጭ የሚፈልገውን እውነት በኔ ዘመን ባንተ አንደበት ስለሰማሁት ጌታን አመሰግናለው🙏
እውነት ብለሀል አንተእራስ ተባረክ
@@MisrakTassew አሜን አንቺም ብሩክ ሁኚ🙏
ነብይ ጥልየ አሁንም በበለጠ መገለጥ ተሞላ ይብዛልህ
ትክክል ወንድሜ ገና አልተሠበከም ጌታዬ
🥰🥰
አረ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር
አረ እግዚአብሔር ይክበር
አረ መንፈስ ቅዱስ ይክበር
ትምርቱ አጥንት ሰብሮ ህይወትን ያለመልማል ። ጥሌ ስላንት እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋው ይብዛልህ ።
Wow, የሚያጥብ ቃል እግዚኣብሄር ይመስገን።
ከሐዋርያት አንዱ ትመስለኛለህ።ቃሉን ሚገለጥበት መንገድ ይገርመኛል❤
በጣም
እኔም ለዛውም ኦርቶዶክስ ሆኜ
Egizabiher yibarikishi hulachinim ye kiristoos lijochi neni ye hayimanot takomi bileyayim❤@RitaWondossen
እግዚአብሄር ይስጣቸው ያንተን ትምህርት ሁሌ የሚለቁት የጳውሎስ ሰንሰለት 400.0000 በላይ ቭው ያገኘው ብዙ ቅዱስን የትባርኩበት እግዜር መልካም ነው እሱ አስተምሮ ዞር ክብር አይፈልግ አይሞቀው አይበርደው ጭብጨባ አይፈልግ ስሙ ነብይ ግን የዘመኑ ፓውሎስ ብየዋልሁ ጌታስምህ ይባረክ ከደብቃቸው ነብያት 144.000 አንዱ ይህው ኢትዮጽያ የተወለደ ተመስገን
ይሆንልሀል ይሳካልሀል ገንዘብ ታገኛለህ ትበለፅጋለህ አትሞትም የሚሉትን ውሃ በላቸው ነብይ ጥሌ ተባረክ ኢየሱስን አብዝተን እንድንጠማ እያደረከን ስለሆነ ዘመንህ ይባረክ
Ypu mean living with God is no protection ?
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ . መስመር ላይ ያለነውም አባላትም ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን ትምህርቶችህ ❤
ጥሌ የጫማርልይ ተበራክ
ተበራክ
dink Tmrt blessed Tile
በጌታ በእየሱስ የተመረጥክ የእየሱስ ክርስቶስ ወታደሪ ዘመን ዘላለምክ ይባረክ ባንቴ ቆሞ እኛን የምባሪክ አምላክ ይባርክ
ምን አይነት መገለጥ ነዉ... ጌታን አመሰግናለሁ ስላንተ ተባረክልን
ኢየሱስን ብቻ እያስተማርከን ስለሆነ እናመሰግናለን ኢየሱስ እየጨመረ እራሱን ይሳልብህህህህህ
“እኔ የቅርብ አምላክ ነኝ እንጂ የሩቅ አምላክ አይደለሁም።”
- ኤርምያስ 23፥23
Amen
ይህ መገለጥ ብቻ ሳይሆን መግለባብጥ ነው ሲሰብክ ማቋረጥ አይቻልም አንዱን ትምህርቱን 10 ግዜ ነው ምደግመው ታድለው አጠገቡ የሚማሩት
ነብይ አንተንም ቁጥ ብለው የሚሱሙ እድለኛ ናቸው፡፡ በዚህ መልክ ሰፍተህ ስላየሁ ጌታን አመሰግናለሁ ፡፡የተወደድክ የኢየሱስ ባሪያ ፀጋ ይብዛልህ ፡፡
አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሁንለት ተባረክልን ጥለዬ ፀጋጋውን ያብዛልህ
ነብይ ጥሌ በጣም ጌታን አመሰግናለሁ ስለ አንተ ደግሞም ሰለ አጥቢያዋም ጌታ ክብሩን ይውሰድ! ጌታ ያብዛልህ ይጨምርልህ!!
አንድ ጥያቄ አለኝ ስታስተምር ለምንድነው ከኋላህ ሙዚቃ ሚጫወተው ህዝቡ መንቃት መያዝ ያለበት በመንፈሱ እንጂ በሙዚቃው አደለም እና ልምምዱ ልክ አይመስለኝም እባክህ ገና በእንጭጩ አቁመው።
በአጀባ መስበክ ይቁም ከመንፈሱ ጋር ቆይተኸ ከመጣህ እሱ ያነቃቃል ልብ ይሞላል አንተም በየሄድክበት አለሙዚቃ ስበክ እባክህ..... መንፈስ ቅዱስ በቂ ነው❤️
ጥሌ ? ቃል የለኝም ብዛ ዘርህ ይለምልም !!1ምን አይነት የዘመኔ ጳውሎስ ነህ አንተ እራስህ ስለ ኢየሱስ አንተ ስትሰብክ እነ ጳውሎስን ስታነሳ ወንጌሉን ስታነሳ 24 ሳይሆን አንድ ቀን 48 ቢሆን ቢራዘም እላለሁ
ጳውሎስ ትምክህቴ ያለውን ብራንዴ ዋው ምን አይነት መገለጥ ነው ???????????
Uffi geta hoy sila Tile ameseginehalehu bersu wust anten ayehu❤
አለምን ተነጋግረን አናሸንፋትም ተነክተን ነው የምናሸንፋት🙏well said
ኢየሱስ ይመስገን🙏🙏 ጥሌ ፀጋ ይብዛልህ። የጌታን ቃል ስሰማ ውስጤ ይዘላል ጌታ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ።
ነብይ ጥሌ ስለ ቁስ ሳታወራ ሳትሰብክ በ ምትኖር ዘመን ሁሉ ስለ በጉ ብቻ ይሁን ስብከት 🙏ሁሌ ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም 😢ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን
wow i finally find your youtube chanel Glory to God i was ortodox his teaching change my life this man make my life jesus to look real wow i call him 4D preacher i feel it, when he preach i feel am deep in the moment naby tilahun God is great to use you i love your mimkness and humble.
እኔ አራሴ pawelosen ያገኘውት ነው የመሰለኝ ነብስም አልቀረልኝ woww eysus ❤❤❤❤
በዚህ ዩቱብ ቻናልም በመማር እደለኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
ዘመንህ የባርክ ወንድማችን 🙏🙏❤️
ግታ አብስቶ ይባርክ።።።።ግን ሌሎችን ለመርዳት እንፈልጋለን
ወንድሜ ነብይ ጥላሁን በትምህርቶችህ በብዙ እየተባረኩ ነው ።ጌታ ይባርክህ ዳርቻህን ያስፋ
አሜን ዳርቻው ይስፍ።
ነብይ ጥላሁን በአንተ ላይ የክርስቶሰ እዉነተኛ ት/ት የለህ አስተማር ነህ::ለማጋናን ወይም ለማሟጋገሰ ሳይሆን ት/ትህን በንደንዴ ሰከታተል መንፈሴን ያረከብኛል::ፀጋ አብልጦ ኢየሱስ ያብዛልህ::
POWERFUL.
ጥሌዋ እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ መልክት ድንቅ መረዳት❤🙏
WOW.
የየዘመኑ ጰውሎስ ጥሌ በመንፈስ ቅዱስ ሰክሮ እኮነው ምሰብከው🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
እየሱስ የዘለዓለሜ ነው ! ❤❤❤
Ani qamaan dhufe barumsaa kana hirmaachu baadhus akka nama isin waliin hirmateetaan feel godhee eebbifamaa maatii waaqayyo barumsaa ani yeroo hedduu dheebodhuudha ❤❤Nabiyi Xile eebbifami we love you ❤
ጥሌ ምን አይነት መሰጠት ነዉ
እሚገርም መገለጥ ተባረክ
❤❤❤ ጥሌን ካወኩት ጊዜ ጀምሮ የሆነ ሰዉ የእግ /ርን ቃል ሲያስተምር ከሰማሁኝ ትምህርቱን ሰማረው Like ምን አለ እንደ ጥሌ እየሱስን ቢያሳዩኝ እያልኩኝ አስባለው ። እና ትምርቶችን የማየው ጥሌ ካስተማረው አንፃር መግምገም እጀምራለው እና ምን ትሉኛላችሁ ...
ጌታ ይባርክህ የምትሰብከውን ይህን ወንጌል በህይወትም እንድትኖረው ይረዳህ
ከዚህ በላይ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልህ ይባርክ ❤ ❤ ❤
AMAZING.
የአባቴ ብሩካን እባካችሁ የኮሌጅ ተማሪ ነኝ የትምህርት ቤት ክፈያ መክፈል አቃተኝ የቻላቹትን አስገብልኝ ጌታ ይባርካችሁ
አንድሺህ ሀያ ሰባት ሀያ ሰባት ሰባ ሰባት አምስት ሀምሳ አምስት! ሳሙኤል! CBE
ብዙ የምንጠቀምበት ወንድማች በጣም ነው የምንወድ ጥሌ በርታ ጌታ ከአንተጋር ነው
እዉነት የዘመናችን ፖዉሎሰ እግዚአብሔር ይባረክ ዘር ይባረክ።
ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋ ይብዛልህ!❤❤
ክብር ለእየሱስ ክርስቶስ ይህን እሜን አሜን ጥሌ ተበረክ
Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so much abateee ❤️🙏🙏🙏
ፀጋና ሰላም ይብዛልህ😊
❤ኢየሱስ❤ኢየሰስ❤ኢየሱስ❤
የተወደድክ .. ትምህርቶችህን ስሰማ ነፍስ አይቀርልኝም .. በአካል ተገኝቼ እስክማር ጓጉቻለሁ .. ተበረክልኝ ነብይ ጥሌ ❤
HALELUYA AMEN KEBER LEYESUS YEHUNELET❤❤❤❤❤❤❤
ጥልዬ አሁን ከሰጠህ መገለጥ ይልቅ አብዝቶ አብዝቶ ቃሉን ይግለጥልህ በነገር ሁሉ ተከናወን
ነብይ ጥልየዋ ስላንተ ቃል የለኝም ጥማታችንን ከእግዚአብሔር ተቀብለህ ስለምታጠጣን የከበረ የእግዚአብሔር ቃል የእስራኤል አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ያባርክህ ይጠብቅህ ሁሌም መልክቶችህን እሰማለሁ ኮሜንት ለመፃፍ ዳተኛ ስለሆንኩ እንጅ 🙏
ነቢይ ጥሌ ከስብከት በፊት ከስብከት በኃላ የምታደርገውን ፀሎት አደራ እንዳትረሳ🙏 ምክንያቱም የሚፈውስ ፀሎት ስለሆነ
በተረፈ የሚለው በጌታ በኢየሱስ ስም ፀጋው ይብዛልህ 🙌አንተ የዘመናችን ጳውሎስ ነህ እንወድሃለን ጥልዬ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ድንቅ መልዕክት 😢 ተባረክ
አባቴ በአንተ ትምህርት በጣም ተባሪካለው
አንደውም አንተ ከሐዋርያቱ አንዱ ነህ እልያለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርክህ ደግሞ በጣም በጣም እወድሃለሁ ደግሞም ለመውደደ ግደታ አለኝ። ❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክ
ክብር እግዚአብሔር ይሁን
ኢየሱስ ይመጣል
እግዚአብሔር ይባርክህ በምድር ሁሉ ያስፋህ
I am getting out of my mind while listening.......OOOh thank you Jesus, for giving us such a preacher!!
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን ታባርክ ጥሌ እግዚአብሔር ጸጋ ይጨምራልክ📖📖📖📖📖📖📖📖📖❤❤❤❤
ጌታ ዘመንህን ይባረክ
እያንዳንዱን ስብከት በሰማው ቁጥር ኢየሱስ ይናፍቀኛል
ወንድማችን ጥላሁን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው እንወድሀለን ተባረክ🙏
Amennnnnn amennnnnn tabarki wedimeee tkxxx so much 🙏❤️❤️❤️
Silante Geta yetebareke yihun tsegawun yabzalih mitagelegilew Eyesus libihn yitebik bante bizu tebarikealew ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤እንተ የጌታ ባርያ ብርቱ ነህ ትምህርት በጣም ይገባኛል ጌታ ይባረክ ዘመንህ ይብዛ
እግዚአብሔር ይመስገን, ረጋ ያለ የቅዱስ ጳውሎስ ኣካሀድ የተከተለ ስርኣት ያለው ኣስተምህሮ በእውነት።
መንፈስ ቅዱስ የበለጠ መንፈሱ ይግለጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ ወንድም ጥሌ
ጌታ ይባርክህ
Eyesusi ye zelalem hiwote nw❤
ወንድማችን የምትሰብከው ጌታ እርሱ በነገር ሁሉ ያብዛህ! ትምህርትህን አፌን ከፍቼ ነዉ የምሰማህ ምክንያቱም ትምህርቶችህ ሰማይ ሰማይ ይሸታሉ ያከበርከዉ ጌታ እስከፍፃሜዉ በቤቱ ያፅናህ!❤❤❤❤
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ!!
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ መስመር ላይ ቶሎ ይለቀቅልን ኢየሱስን ብቻ እያስተማርከን ስለሆነ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክ የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤❤
ጥልሽ ለብዙ ስዎች የእግዚአብሄር በረከት ስለሆንክ ጌታን እጅግ አድርጌ አመስግናለሁኝ የዘመናችን ድንቅ የርስቶስ አገልጋይ ተባርክልኝ
እየፀለይንልህ ነው በርታ
ዳኒ ኮሎራዶ
በጌታ ስም ዘመን የተባረክ ይሁን ውይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
ኦ ሃሌ ሉያ አበት ሆይ ኢየሱስ ክብር ለአንቴ ይሁን ወንድሜ ጥሌ ለይ ሰለለው ፀጋ ወንድሜ ጥሌ እግዚአብሔር ፀጋ አሁንም ይጨምራል❤❤
Good Preaching Praise to GOD!!! If we are truly saved by the Blood of JESUS, well will not lose our salvation by committing sins. Our salvation is permanent if we are real believer. My advice and prayer to dear Tile; pray to GOD in the name of JESUS to have clear understanding of salvation. More Grace, Mercy and Peace in the name of Jesus!!!
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይበርክህ የአባቴ ብሩክ/ና/ጥሌ❤
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PROPHET TILAHUN TSEGAYE.
ዉድ የአባቴ ልጅ አገልጋይ ጥላሁን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ። ጸጋዉንና ምህረቱን ያብዛልህ።ጥሌ እስከዛሬ ድረስ በትክክል ሳልረዳህ ቀርቼ በትምህርትህ ባለመጠቀሜ አዝኛለሁ። ምክንያቱም ነቢይ የሚለዉን በማየቴ እንደነ ዳንሳና ሚረኪል ወዘተ አስቤህ አላዳመጥኩህም ነበር። ነገር ግን ዛሬ በድንገት ጌታ ረድቶኝ ፍሬ ያለበትንና በዕዉቀት የተሞላዉን የጣፈጠ የህይወት ምግብ ለመመገብ ቻልኩኝ።ነገር ሳላበዛ ተከታይህ ሆኜ ለመጠቀም ወስኛለሁና አባቴ ይርዳኝ።
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህንና ቤተሰብህን ይባርክ💖🌹🌷🌻💖
Thank You Man of God Prophet Tilahun Tsegaye
Kibr hulu legeta yhun amen!❤❤❤
I have been eagerly waiting for the release of your new teachings. I look forward for more. May God bless you even more
We're praying for you, please teaching us more and more....the name of Jesus
tabarkelegn tila!
I remember the time we had @Wolaita_soddo_stadium_kale_hiwot_church. The same verse, I was full of tears wondering the grace of God flowing through, and immediately after the program I run and hugged, and kissed #Tile! May Almighty God bless you abundantly and exceedingly!🥰 #JESUS!!!🥰🥰🥰
ዘመንህ ብርክ ይበል ጥልዬ
Egzabhere abezeto yebarkehe
Mene Aynate megelexe naw
Geta yabezalehe
Bayesusm tebrke neby tihla❤❤❤
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባርክ
❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንንንንንንን. አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን❤❤
Thanks again brother, I really appreciate God he gives us you and we're needed like you more please.....
ጥሌ እግዚአብሔር ይባርኪ እግዚአብሔር ፀጋን ጨምሮ ጬማምሮ ይስጢ
ኢየሱስ ጌታ ነው
እግዛብሄር ይባርክ ከዚ በላይ ይጨምርብክ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤