የቆላስይስ ትምህርት ክፍል 2 | አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • የቆላስይስ ትምህርት ክፍል ሁለት | አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

Комментарии • 124

  • @emuyebaba2743
    @emuyebaba2743 23 дня назад +1

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zc1it6sf5n
    @user-zc1it6sf5n 12 дней назад +1

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @merkebualemayehu1303
    @merkebualemayehu1303 7 месяцев назад +27

    ድንቅ ስብከት ተባረክ From Orthodox🎉🎉🎉❤❤

  • @MekdsMena
    @MekdsMena Месяц назад +2

    ወይ ጉድ እየሱስን በአካል እሰከማየው ድረስ ነው ይምረዳው ጌታ እየሱ የፍቃዱን ምስጥር ይግለጥልህ ለምልም ክርስቶስን አሳይተህናል እንወድሃለን ፖሮፌት ጥሌ❤

  • @QuickLine-p1q
    @QuickLine-p1q Месяц назад

    Endazi ayinat yawongal mulat yasat egeziyabhar naw yichamirilik tabarak❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-gm9wz4ll6c
    @user-gm9wz4ll6c 5 месяцев назад

    Ameen

  • @samitube7948
    @samitube7948 7 месяцев назад +15

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር
    ጌታ ኢየሱስ በማያልቅ በሰማያዊ በረከት ይባርከን
    😍😍😍

  • @aberamamo1497
    @aberamamo1497 7 месяцев назад +15

    እግዚአብሔር አምላክ ለዘላለም ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም ❤❤❤

  • @marthaayela2787
    @marthaayela2787 3 месяца назад

    wow yemgrm temrt nw tebarklg ye geta swo ❤❤❤❤

  • @asterlebene9946
    @asterlebene9946 7 месяцев назад +33

    አሜን አሜን ምን አይነት መገለጥ ነው ህግና ነብያት መካከለኛ እየሱስ ሀሌሉያ ጥሌ እየሱስን ሰትገልጠው እኮ ክርሰትናን እንድንወደው ምታደርገው ነገር ይገርማል ብሩክ ነህ❤❤❤❤❤❤

  • @amelesewalem3945
    @amelesewalem3945 7 месяцев назад +15

    ነብይ ጥሌ ያንትን ትምህርት በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ የዘመናችን ጳውሎስ ነህ ሰላንተ ጌታን አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏

  • @BinyamTamirat
    @BinyamTamirat 7 месяцев назад +32

    የሀገሬ ልጆች ልባረካቹ እግዚአብሔር ሌዚ አለም እንዳትመቹ አድርጎ ያበላሻቹ ❤❤❤

    • @zemasound5948
      @zemasound5948 7 месяцев назад

      🤣 amen biyalew

    • @jovanyyyyyyyyyyyy
      @jovanyyyyyyyyyyyy 7 месяцев назад +1

      ለዚህ አለም መበላሸት መባረክ ነው

  • @mghhh72
    @mghhh72 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lr7mx8mk8b
    @user-lr7mx8mk8b 2 месяца назад

    Amen amen amen amen tebarek tebarek

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 7 месяцев назад +2

    ክብር ለጌታ❤❤❤❤❤❤

  • @aberashdagne1171
    @aberashdagne1171 10 часов назад

    Wondimachin teberek

  • @Kiru-z7q
    @Kiru-z7q 7 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @MisrakTassew
    @MisrakTassew 7 месяцев назад +9

    ዘለህ እየተናደድክ ጮኸህ እየቀናህም ቢሆን አሜን በል አትለን በዝግታ ነፍስንየሚያረሰርስ ድንቅ ኢየሱስን ከፍ የሚያደርግ መልዕክት ተባረክልኝ ወንድሜ ጥሌ

  • @namrudyelidu8101
    @namrudyelidu8101 7 месяцев назад +3

    ጥሌዋ የዘመኔ ጳውሎስ!❤🙏

  • @brilliantselfproduction4454
    @brilliantselfproduction4454 7 месяцев назад +5

    Man of God prophet Tilaye thank you
    Is amazing and powerful teaching
    God bless you with more anointing

  • @Asitawayifiqire
    @Asitawayifiqire 7 месяцев назад +3

    Uuu ጥልዬ ምአሕል ነው ምዎድክ ታባረክ አሁንም አብራልክ የቃሉ ፊች 🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 7 месяцев назад +3

    ኡኡኡኡፍፍፍ ነብይ ጥሌ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ የጌታ ፀጋ ይብዙልህ ከዚ በላይ ስፍአ ከክፍ ይጠብቅህ አስረ ነው የሚጠብቅ አንድ ቀን ወደ ቤታችን እንገናኝለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️🔥🔥🔥💯💯💯☑️☑️☑️

  • @AynalemDegefa
    @AynalemDegefa 2 месяца назад

    ነብይ ጥሌ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ❤❤❤

  • @user-ln6vp5nn8v
    @user-ln6vp5nn8v 6 месяцев назад

    Amen tebarki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DiboraYatti-bj6ck
    @DiboraYatti-bj6ck 6 месяцев назад

    ነብይ ጌታ ይባርክህ

  • @mariamhamze5220
    @mariamhamze5220 7 месяцев назад +2

    Ameeeeeen❤❤❤❤❤

  • @AnwarTriche-ep5hi
    @AnwarTriche-ep5hi 7 месяцев назад +3

    በጣም በጉጉት ነው የምጠብቀው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @godlovesme9327
    @godlovesme9327 7 месяцев назад +5

    “ከርስቶስን መምሰል ግዴታ ነዉ”

  • @botin6076
    @botin6076 7 месяцев назад

    Tabarki wedime tkxxx so much ❤❤

  • @UserUser-vj8bt
    @UserUser-vj8bt 7 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebarik tebarik tebarik tebarik tebarik 💯🙏💪🔥💪

  • @GETACHEWWMARIAM
    @GETACHEWWMARIAM Месяц назад

    ወይ ጳውሎስ!

  • @amenchdanel-bg2ve
    @amenchdanel-bg2ve 7 месяцев назад +5

    እሰይይይይይይይይይ ሃሌሉያ መንፈሴን አጥንተን ጅማቴን የሚያልፍ ዉስጤን ልቤን የምያረስሬስ የእግዚአብሔር ቃል በሚያስድርንቅ መንገድ ያስተማርክ የእግዚአብሔር ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ባርያ ብርቱ ዎታደር በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረክ ♥️♥️♥️♥️♥️🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍

  • @user-ih9fj7tx6l
    @user-ih9fj7tx6l 7 месяцев назад +2

    Xiliye geta kezih belay tsegawun yicemirilih,

  • @alpalp8780
    @alpalp8780 7 месяцев назад +4

    Jesus is the son of God ✝️🙏💫

  • @tsigetolossa4699
    @tsigetolossa4699 7 месяцев назад +3

    ከጌታ መገለጥ ዉጭ ምን አለ አሁንም በሀይል በራሱ ፍቃድ ይባርክህ ❤❤❤❤❤

  • @kidist3670
    @kidist3670 7 месяцев назад

    God bless you🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-wm1kx8hz2r
    @user-wm1kx8hz2r 7 месяцев назад +1

    Ameeenn gata yebarkhe

  • @nebiyoumeta1971
    @nebiyoumeta1971 7 месяцев назад +1

    Teleye zemeneh yebarek getan yemtwedbet feker des yelal geta eyasus yebarkeh wedhalew❤

  • @user-to7rd5ig5m
    @user-to7rd5ig5m 7 месяцев назад +2

    Getay eysuse abezto yqalun mulat yabezalhe bebezu tebark wendmi

  • @dawithailu4485
    @dawithailu4485 7 месяцев назад

    wow! Er katayu mache new

  • @Lemlem-qq2vn
    @Lemlem-qq2vn 5 месяцев назад +3

    ጸጋ ውን፣ያፍስስብክ❤❤❤❤ተባረክ

  • @RobelTaeme-xu2kq
    @RobelTaeme-xu2kq 7 месяцев назад +4

    ጥላሁን ነህ ጳውሎስ ያጠራጥራል ጌታን ምን ዐይነት ፀጋ ነው ብሩክ ነህ

    • @MisrakTassew
      @MisrakTassew 7 месяцев назад

      በትክክል ብለሀል

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 7 месяцев назад +1

    ❤ Amen !!!!!!! !!!!!!!!!!!!!!!

  • @asatarojo4912
    @asatarojo4912 7 месяцев назад +1

    አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እልልልልልልልልልልል ጥልዬ ጌታ ይባርክህ

  • @GETACHEWWMARIAM
    @GETACHEWWMARIAM Месяц назад

    ጸጋው እጅግ ይብዛልህ

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 7 месяцев назад +1

    Geta yebarkh tsegawen yabezaleh

  • @getachewmulugeta2586
    @getachewmulugeta2586 7 месяцев назад

    ተባረክ

  • @wubitesayasofficial6097
    @wubitesayasofficial6097 7 месяцев назад +2

    በቃ ልኑራ ..ልኑር !! የእኔ መተንፈስ ለአንተ ክብር ካልሆነ ምን ያረግልኛል!!!...ብቻ ከእግርህ ስር ለዘላለም አልጥፋ ያ ነው የነፍስ ናፍቆት ዝማሬዋ🎤🎹🎸🎺🎷🥁🎻

  • @endalkdembel9159
    @endalkdembel9159 Месяц назад

    🎉God bless you and your family 🎉

  • @YobYob-tq3jx
    @YobYob-tq3jx 7 месяцев назад +2

    አሜን!!!እግዚአብሔር ጸጋ አሁንም ያብዛልህ!!!

  • @alemtuatrsaw7801
    @alemtuatrsaw7801 7 месяцев назад +3

    አሜን ተባረክ ወንድማችን ❤እውነት ነው ጌታ ኢየሱስ በሕይወታችን ይንገስ ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ጌታ ነው 🎉❤🙏👍🔥

  • @bereketdawit7390
    @bereketdawit7390 7 месяцев назад +1

    Yes be geta kehonen getan new yemenemselew tebarki teli😍😍😍😍

  • @Solimalesa
    @Solimalesa 7 месяцев назад +1

    አሜን
    አሜን

  • @jakoba5179
    @jakoba5179 7 месяцев назад +1

    ❤❤Amen

  • @asterlebene9946
    @asterlebene9946 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን ይሄን አለም አልመሰልም ተባረክ ጥሌ

  • @tewedajjija1043
    @tewedajjija1043 Месяц назад

    Tebarek

  • @KonjitZeleke-lq6yj
    @KonjitZeleke-lq6yj 7 месяцев назад +2

    ደግሜ ለመስማት በጣም በጉጉት ይጠበኩ ነበር ዘመናችሁ ይባረክ

  • @almazane5891
    @almazane5891 7 месяцев назад +1

    Amen ❤❤❤

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 7 месяцев назад +1

    ጥሌሌዬ ተባረክ😊😊😊😊

  • @nobeltedla4856
    @nobeltedla4856 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ ስለ ውጊያ ሰኞ ሰኞ ብታስተምረን በጣም በጣም እንፈልጋለን ይርግጠኛ ነኝ ይሄንን ትምህርት ብዙ ሰውይፈልገዋል እባክህን እባክህ። ተባረክ

  • @kirubelgirmaYeshuaHaMassiach
    @kirubelgirmaYeshuaHaMassiach 7 месяцев назад +2

    What a sermon!Glory to God!!!!Stay blessed, dear Prophet🙏

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 7 месяцев назад +1

    ተባርክ ❤❤❤

  • @geremutadese3009
    @geremutadese3009 7 месяцев назад +1

    በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ tebarek🥰🥰🥰

  • @krstianandy1438
    @krstianandy1438 7 месяцев назад +1

    Amennnnnnnnnn🙏🙏
    God bless you !!!!!

  • @TeshaleAsafaLapeso
    @TeshaleAsafaLapeso 7 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen Amen God bless You!!!!!

  • @WonderfulWinterSled-hf9vq
    @WonderfulWinterSled-hf9vq 7 месяцев назад +1

    ፀጋው ይብዛልክ ❤ ❤ ❤

  • @mulualemwondimu
    @mulualemwondimu 7 месяцев назад +1

    Tile tsega yibzalih tnxs

  • @sarabade2435
    @sarabade2435 6 месяцев назад

    AmenAmenAmenAmen📖📖📖📖📖🔥🛐🛐🙏🙏

  • @tesfugirma8826
    @tesfugirma8826 7 месяцев назад

    Wow amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ameeeeeeeen 😭💔🥺

  • @tsegenshassefa5775
    @tsegenshassefa5775 7 месяцев назад

    Amen amen amen amen amen geta egiziabiher abizito yibarikih❤❤

  • @elfineshteshome5049
    @elfineshteshome5049 6 месяцев назад

    መጋቢ ጥላሁን ጌታ ይባርክህ፣ እጅግ ደስ እያለኝ ነው እየተከታተልኩት ያለሁት፡፡ ጌታ ይባርክህ በርታ ጸጋ የበዛልህ ነህ የቃሉ መገለጥና ፍቺ ውስጥ የሚገባና የሚሠራ ነው፡፡ አብዝቶ የባርክህ፡፡ ይህንን የቆላስይስ ጥናት ሳጠና የሚያግዘኝን መጽሐፍ ስፈልግ የአንተን ስብከት አገኘሁና መከታተል ጀመርኩ፡፡ በጣም ነው የተጠቀምኩት እጅግ በርታ ጌታ ረድቶአል፡፡ ኮሜንት የማደርገው ምንድነው መሰለህ፡፡ ጸጋ የበዛለት ውድ መጋቢ ነብይ ተብሎ ባይጠራስ፣ ከመጋቢው ስም በፊት ነብይ የተባለ አገልጋይን ለመስማት ይወርድብኛል፡፡ የኔ ችግር አይደለም፤ በአሁኑ ጊዜ አካላዊ ነብይም ሐዋርያም የለም ብዬ ስለማምን ነው፡፡ በእነርሱ የተገለጠውን እውነት ተጽፎ የተጠናቀቀው መጽሐፍ ቅዱስ በእጃችን ተልኮልናልና፡፡ የጸና የትንቢት ቃል አለንና፡፡ በነብያቱና በሐዋርያቱ የተገለጠውን ቃል መንፈስ ቅዱስ በነቢያቱና በሐዋርያቱ መንፈስና ተልዕኮ ይኸው በእናንተው እየመገበን አለና፡፡ ጌታ ይባርክ ውድ ወንድማችን እጅግ በርታ፡፡ በተለይ ሙሽራችንን በመጠባበቅ ላይ ያለህን መንፈስና የልብ መዘጋጀት ይበልጥ አርክቶኛል፡፡ ተባረክ ወንድሜ፡፡

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 7 месяцев назад +3

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PROPHET TILAHUN TSEGAYE.

  • @tsedeyaweshalom-ll5yg
    @tsedeyaweshalom-ll5yg 7 месяцев назад

    ነብይ ጥሌ ❤እግዚአብሔር ይባረክ 🎉
    አንተ ሁነት ለብዙ ሰዎች ትምህርት ሆነሃል
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @botin6076
    @botin6076 7 месяцев назад

    Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so much getayee Amsgnalewooo le hulum neger amasaginalewu 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @botin6076
    @botin6076 7 месяцев назад

    Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so much abateee tabarki abete yesusi ❤🙏🙏🙏

  • @meskeremyiglu863
    @meskeremyiglu863 7 месяцев назад

    ዘመንህ ሰለሱ እያወራህ ይለፍ ጌታ በብዙ ይባርክህ ዘርህ ዘርማንዘርህ ይባረክ

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 7 месяцев назад +1

    Ameeeeenʼn ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉያያያ❤❤❤❤

  • @fevenfaries3161
    @fevenfaries3161 7 месяцев назад

    Tebarek prophet telie❤❤❤

  • @Pureheart71
    @Pureheart71 7 месяцев назад +6

    ለምንድነው ነው ግን እንደተከታታይ film በጉጉት የምከታተለው❤

    • @MisrakTassew
      @MisrakTassew 7 месяцев назад +1

      መንፈሳዊ ረሀብ ጥማት ነዋ

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 6 месяцев назад

    Amen, Amen, Amen, Amen, Hallelujah, Hallelujah, Praise God! Amazing and life changing! God bless you all!

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 7 месяцев назад +1

    Eyesus geta new amen!❤❤❤

  • @user-fp7kh7yy3h
    @user-fp7kh7yy3h 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @servantpetergoregch1026
    @servantpetergoregch1026 7 месяцев назад

    AMEN 🙏 JESUS IS LORD JESUS IS LOVE ❤️ GLORY TO JESUS BLESS IN JESUS NAME Prophet telahune

  • @user-uv3fq4cw2
    @user-uv3fq4cw2 7 месяцев назад

    ,ጥላ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ መልዕክት ተባረክ

  • @ayuwgga455
    @ayuwgga455 7 месяцев назад

    Kiber le kidus simu yehun ❤❤❤❤❤

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 7 месяцев назад

    አሜንንንን የጌታ ጸጋ ይብዛልክ።👏

  • @botin6076
    @botin6076 7 месяцев назад

    Amennnnnn amennnnnn ❤🙏🙏❤️

  • @haileslaseabebe1073
    @haileslaseabebe1073 5 месяцев назад +1

    ቆላሲያስ ሆኜ ነው የሰማሁት

  • @fig5439
    @fig5439 6 месяцев назад

    አሜን !!!

  • @user-ln6vp5nn8v
    @user-ln6vp5nn8v 6 месяцев назад

    አሜን ❤❤❤❤❤ ጌታ ዘመን ይባርክ

  • @celacela893
    @celacela893 7 месяцев назад

    AMEN AMEN JESUS God bless you!!!!

  • @ramaahasan296
    @ramaahasan296 6 месяцев назад

    ምን እንላለን ዘመነ ሁሉ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤

  • @misterakalu2415
    @misterakalu2415 7 месяцев назад

    አሜን አሁንም ፀጋዉን ይጨምርልህ ጥሌ።።

  • @ferehiwotfantaye
    @ferehiwotfantaye 7 месяцев назад

    You are the master🎉🎉🎉 praise 👏 🙌 🙏 God

  • @MeratuSedamo
    @MeratuSedamo 7 месяцев назад

    amne tabrki dase yemilo temirtino eyasusu yadnali

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ

    Amen amen amen Glory to God be blessed ❤❤❤

  • @Sisaytolla
    @Sisaytolla 7 месяцев назад

    More Grace, Peace and Mercy in the name of JESUS!!!!

  • @celacela893
    @celacela893 7 месяцев назад

    hallelujah

  • @mekdescanal
    @mekdescanal 7 месяцев назад +1

    ክርስትና ይህ ነዉ ።

  • @samuelsamue6337
    @samuelsamue6337 7 месяцев назад

    ጥልዬ መፅሀፍ ቅድስን እንዳጠና ሀይል እየሆንከኝ ነው