ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ / ድንቅ ስብከት / {የጳውሎስ ሰንሰለት} prophet Tilahun Tsegaye

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 ноя 2024

Комментарии • 655

  • @seblipomi3684
    @seblipomi3684 Год назад +458

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው ቀስ እያለ እያረሰረሰ ነው የሚገባው ሁሌ ነው የዚህን ሰውዬ የምሰማው በፍቅር ነው

    • @senaitsahle6049
      @senaitsahle6049 Год назад +7

      00

    • @1MINUTEbOOSTeNGLISH
      @1MINUTEbOOSTeNGLISH Год назад +31

      የተባረክሽ ነሽ
      ማሪያምም መልካሙን መርጣለች እሱም ከእርሷ አይወሰድባትም ። አይወሰድብሽ

    • @kiflomtsegaye4756
      @kiflomtsegaye4756 Год назад +25

      እኔም እንደ አንቺው ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መንፈስን ምን ያህል ሀይሉን የምናውቅበት ትምህርት ነው

    • @chalanegewo8717
      @chalanegewo8717 Год назад +14

      እንወዳቿለን😍!

    • @hewanefgts8298
      @hewanefgts8298 Год назад +1

      ዠዠዠ

  • @Merry2989
    @Merry2989 Год назад +212

    እንደ እብድ ብቻዬን እየጮኩ ነዉ የሰማሁት 😭😭😭😭 በጌታ ብሆንም ኢየሱስን እንዳዉቅ ፀልዩልኝ!

    • @chalanegewo8717
      @chalanegewo8717 Год назад +3

      እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን!

    • @yeneneshmarie1607
      @yeneneshmarie1607 Год назад +10

      እውነት ነው። እየሱስ ታውቆ አይጨረስም አይጠገብም። የናፈቅሽው ጌታ አሁን ከተገለጠልሽ በላይ ይገለጥልሽ ፊቱን ያብራልሽ

    • @ናዝራዊዩትብ
      @ናዝራዊዩትብ Год назад +1

      አሜን🎯➦🤲

    • @munatamam8395
      @munatamam8395 Год назад

      ​@@yeneneshmarie1607 😂😊😅❤❤❤

    • @munatamam8395
      @munatamam8395 Год назад

      ​@@chalanegewo8717 Thu Hy by use Dr

  • @yeshidange
    @yeshidange Год назад +105

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ባንተ አገልግሎት በጣም እገረማለሁ ስለ አገልግሎትህ የገለጠልህ ጌታ ይባረክ

  • @zelalemmerdokiyos
    @zelalemmerdokiyos Месяц назад +3

    ከልጅነቴ ጀምሮ በጌታ ቤት ነው ያደኩት ከሰማሁት ስብከት ሁሉ የዚህ ሰው መገለጥ ይለያል ያኑርልን አይጨንግፍ በኢየሱስም።

  • @kumelakumsanew4377
    @kumelakumsanew4377 Год назад +16

    አንቴ እራስ ፓውሎስ ትመስለኛለህ !!
    ጌታ ዘመንህን ይባርክ !!!

  • @andinetashenafi4934
    @andinetashenafi4934 Год назад +200

    የቃሉን መገለጥና ጸጋውን ያፈሰሰልህን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።

  • @mesayatube
    @mesayatube Год назад +17

    የነጠረውን የእግዚአብሔርን ቃል እንዲህ በሰው ልብ ውስጥ እንድታፈሰው ያስቻለህ ጌታ ይባረክ:: አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን በእጥፍ ይጨምርልህ ያብዛልህ ተባረክ:: ቃሉን በእምባ ነው የሰማሁት:: ያለሁበትን የክርስትና ህይወት ደረጃ አሳይቶኛል:: ምን ያህል ኃላ እንደቀረው እና የእምነት እርምጃዬን እንድመረምርና እንዳስተካክል የማንቂያ ደውል ሆኖልኛል:: የመኖሬን አላማ እንዳስተውል ረድቶኛ::
    መጽሐፍ ቅዱስ 2ኛ ቆሮንቶስ 7
    10 ላይ
    "እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ኀዘን ጸጸት የሌለበትን፥ ወደ መዳንም የሚያደርሰውን ንስሐ ያደርጋልና፤ ..." እንደሚል እንዲሁ ዛሬ የተማርኩት ቃል የውስጤን ባዶነት እና እስካሁን ቃሉን በእውነት እንደሚገባ እንዳልኖርኩት አሳይቶ ልቤ ቢያዝንብኝም: ሃዘኔ ወደ መዳን የሚያደርሰውን ንስሃ እንዳደርግ መርቶኛልና እግዚአብሔር ደግሜ አመሰግናለሁ::

  • @mekedsbeyene8665
    @mekedsbeyene8665 Год назад +93

    የእግዚአብሔር አሰራር ሁሌም እሚገርመኝ በዘመን ሁሉ ወንጌልን እሚገልጥባቸዉ ቅሪቶች አሉት ስሙ ይባረክ

    • @loveunited1356
      @loveunited1356 Год назад +2

      እውነት ነው እግዚአብሔር ይመሰገን 🥇🏆🎉✝️💒🥰💐

    • @hdhdhushshshje4105
      @hdhdhushshshje4105 Год назад

      እውነት ነው 🙏

    • @addisbaki3094
      @addisbaki3094 Год назад

      Ewnate new Egzabhare hula
      ba zemnate weste sew alw

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Год назад +103

    ኡፉፉፉፉፉፉፉ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁንለት እግዚአብሔር ከዚህ የበለፀ ፀጋዉን ያብዛልህ ድንቅ ትምህርት ነዉ ህይወትን የሚገነባ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @samirapelete369
      @samirapelete369 Год назад +1

      ❤❤❤❤ወዉ❤❤❤የኢየሱስ በጎ ወተደር

  • @selamawithagos4308
    @selamawithagos4308 11 месяцев назад +5

    እውነት ነብሴ አልቀራላትም ነብይ ጥላሁን ይስበክ ብቻ ። ለ38 ጊዜ ሰማሁት ይገርማል

  • @AmyFamily-k8b
    @AmyFamily-k8b Год назад +7

    እራት በልቼ እጄን እንዴት አቋርጬ ልታጠብ ❤❤

  • @kirubeal123
    @kirubeal123 Год назад +16

    ኦርቶዶክስ ነኝ ትምህርትህ እጅግ በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእውነት አመሠግናለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @halimaabdurahman6277
    @halimaabdurahman6277 6 месяцев назад +16

    😢ምን አለ ላንተ ጌታን ባወከው በበራልህ ልክ ለኔ እሩቡን እንካን ቢሰጠኝ ባዉቀው ብረዳው ጌታ😢😢😢😢😢

  • @TilahunBirhane-cf4tu
    @TilahunBirhane-cf4tu 7 месяцев назад +2

    I love you tiliye gen anten bech sayhon ante weste yalewen new

  • @Dibora5211
    @Dibora5211 10 месяцев назад +3

    አንድ ነገር ብለምን መቼስ ጌታ በኛ ዘመን ካልመጣና እኛ ከሄድን . ለልጆቻችን ጌታዬን ፍንትው አድርጎ እምሰብካቸው ብዙ ጥላሁኖችን አፍራላቸው ትውልድን አስቀጥል ባንተ ቅባት ።

  • @RitaWondossen
    @RitaWondossen 4 месяца назад +6

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እግዚአብሔር አንደበትህን ከዚ በላይ በሞገስ ይሙላው አንተ ልዩ ነህ በስመአብ

  • @marthahailemariam2875
    @marthahailemariam2875 Год назад +47

    እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን እንደነ ጳውሎስ የእውነት ወንጌል እየሱስን የሚገልጥ ትውልድ
    መገኘቱ በጣም ደስ ይላል ። ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ
    ይጠብቅልህ🙏❤❤

  • @FirehiwotWoldetsadik
    @FirehiwotWoldetsadik 11 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ለኛ እንደዝህ አይነት አስተማሪ ለዝህ ሰአት ጠቃሚ ነው ❤️❤️❤️❤️

  • @MignotWoubshet
    @MignotWoubshet Год назад +9

    ኡኡኡኡኡ አረ ወይኔ 😢😢😢 የኔ ጌታ ይብዛልኝ እባክህን አንተን መሽተት😢😢😢 አንፃኝ ከወደኩበት ድክመት እንዴት ደስ ይላል ባንተ ቤት መሆን😊😊😊 ነብይ ጥላሁን ያንተ ስብከት እንደ መድሀኒት ነዉ የሚፈዉሰኝ የእዉነት❤❤❤

  • @dejenezergua6972
    @dejenezergua6972 Год назад +42

    ጌታ በናንተ የፈረሰውን የኢየሱስን ህብረት ሌያድስ ስለመጣው መንፍስ ለሱ ለራሱ ለኢየሱስ ይሁን ፈውስ ይሄ ነው ስለኢየሱስ ብቻ ዋው ታድለን ጌታ ሊያድሰን ነው ተስፍ አለ

  • @EtenesheDibaba
    @EtenesheDibaba 7 месяцев назад +4

    ነብይ ጥሌ በአንተ ውስጥ ስላለው የማስተማርና የመገለጥ ጥበብ እግዚያብሔር ይባረክ

  • @ኢየሱስነውስርመሰረቴ

    በዚህ ዘመን የተነሱ " ነብይ ነኝ "ባይዮች:- ትወርሳላህ ፣ ትሄይላህ ፣ ሀብታም ትሆነላህ ፣ እያሉ የክርስቶስ ፍቅር እንድቀዘቅዝ አደረጉት !!
    እንደዚህ የክርስቶስን ወንጌል ብሰበክ እንዴት ልበችን ያርፍ ነበር :: እግዚኣብሔር ፀጋ ያብዛልህ በጌታ ወንድሜ ጥሌ😍

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 Год назад

      ስለሌሎች መተቼትህን ትተህ ለራስህ መንገድህን አስተካክል:: ጣትህን ስብስብ

  • @milkybedaso9461
    @milkybedaso9461 Год назад +15

    😲 እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 በእውነት የእግዚአብሔርን ፀጋ አየሁ!!! እየሱስ ይባረክ!!! እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን እና ፀጋውን ለእኔ ለኅጢያተኛው እና ለደካማው ያብዛ ስል ተመኘው!!! አሜን 🙏🙏🙏 እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው!!!

  • @lemialemayehu4781
    @lemialemayehu4781 Год назад +7

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን.....❤❤❤❤❤ uufffff

  • @NaneGetachw
    @NaneGetachw 11 месяцев назад +1

    ህያው አምላክ ምስክሬ ነው ያንተን ትምህርት ህይወቴን እንደ አዲስ እየገነባው ነው በውስጤ እያረሰረሰ የተጠራሁበትን እንዳውቅ እና በይበልጥ የቃልን ትርጉም እንዳጠና እያረገኝ ነው በእውነት ፕሮፌት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ አልፈክ ሂድ አትገደብ።❤❤❤❤❤❤

  • @betty939
    @betty939 Месяц назад +1

    Tile baraketachn neh tebarek
    Tsagaw ybizaleh inwodhalen ❤

  • @Res-us9rz
    @Res-us9rz 9 месяцев назад +2

    Amazing message አሜሜሜንንን 🎉❤🎉❤ ጥሌ በዘመንህ ቢሆንልኝ የምትለው ክብር ያግኝክ በምድር ስፋት ሁሉ ሙላ ሂድ አትያዝ ትውልድ ታልፎ ይሰጥህ እግዚአብሔር ሲባርክክ በትውልድ ይባርክክ የረገጥከውን ግዛ የተናገርክበት ውረስ ብርርርክክክክ በል❤❤❤

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 9 месяцев назад +2

    ነቢይ ከጳውሎስ ጋር የታሰርክ እሰክትመሰል ነው የተረክልኝ በውሰጤም ያሰቀመጥከው እጥፍ በረከት ያግኝህ

  • @bikeomran1818
    @bikeomran1818 Год назад +2

    ጳውሎስን በጣም ወደዋለው ምክንያቱም የእግዚአብሔርን ፍቅር አሳዳጅ የነበረውን ሰው ለራሱ ክብር ቀበቶት ዘመኑን ሙሉ እሱን ሲያገለግል አምላኩን ሲያስከብር ወንጌልን ሲያስፍፍ የኖረ ሰው ነው እኔ በዚህ ዘመን ካለሁበት ሁኔታ ወጥቼ እግዚአብሔር እያገለገልኩ ብዙ ትእልድን በወንጌሉ ቃል የምመልስ ያርገኝ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Год назад +20

    መጨረሻ ላይ እምባዬ ተናነቀኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Год назад +14

    ዋውው በጣም የሚገርም ስብከትና ትምህርት ነብይ ጥሌ እግዚአብሔር ይባርክ ጸጋ ይብዛልህ ለኔም የአንተን ጥበብና መገለጥ ጌታ ይስጠኝ ኢየሱስ እንድሰብከው ለእርሱ እንደ ጳውሎስ እንድኖሮ

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Год назад +9

    በድጋሚ እንድነሳ ጌታን እንድፈልግ ያደረገኝ ስብከት ጌታ የቃሉን መገለጥ ይጨምርብህ ዘመንህ ይለምልም ብሩክ ሁን

  • @ZnashTeka
    @ZnashTeka Год назад +1

    Geta Eko New!!

  • @ጆስ
    @ጆስ 9 месяцев назад +2

    ነብዩ ጥለ ስለ አንተ ጌታን እጅግ አራጌ አመሰግናለው እንዳንተ አንድ ወይም ሁለት ብኖር ሀገሩ ሰላም ትሆን ነበር ስለ ነበር ትምህርቱ ጌዘ ጌታ ይባረክ

  • @letinaf4818
    @letinaf4818 Год назад +48

    I never heard anyone preaching real story about Paul like this in my 34 years in Christ 🙏🏼 May God bless you more my brother ❤

  • @ZegeyeGetachew-g1j
    @ZegeyeGetachew-g1j 10 месяцев назад +1

    ይገርማል ይህ የመገለጥ እውነት ከመንፈስ ቅዱስ ብቻ ካልሆነ በቀር ከተገለጠው በላይ መገለጥን መግለጥ መቻል
    እንደማይቻል በእውነት አውቃለሁ እራሴን መቆጣጠር እስኪሳነኝ ሌላ መገለጥ እውቀት ጥበብ
    የእግዚአብሔር ሀሳብ እቅድ ፈቃድ ዋው ዋው እግዚአብሔር እንደ አምላክነቱ መጠን በሰጠን በክርስቶስ መንፈስ ቅዱስ ሁሉን ይግለጥልህ አሜን!!!

  • @EliasAyele-n2j
    @EliasAyele-n2j Год назад +1

    Woow ጥሌ ጌታ ይባርክህ ከዚ በላይ ይግለጥልህ ግን አንተ video ላይ በፍፁም ታምራት ወይም ሰይጣን ሲወጣ እንዳላይ ሁሌም ይህ የሚገርመው የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ስበክ be blessed more

  • @chakanunu5457
    @chakanunu5457 Год назад +5

    አረ አሜን እየሱስ ጌታ ነው በውሀ ዳር እደበቀለች ፍሬ ልብ የሚያረሰርስ የቃል መገለጥ ከዚህ በላይ እየሱስን ግለጥ ተባረክ ወድሜ አሜን

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 Год назад +8

    ዉይ ወንድምዬ ቃሉን የገለጠልህ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ። ካንተ ብዙ እጅግ ብዙ ተምሬዘለሁ።

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Год назад +3

    ዉዉዉዉዉዉዉዉይ አልቻልኩም ዉስጤ ተቃጠለ አንተን ለኢትዮጵያ የሰጠ አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሁን መገለጡን የቃሉን ያብዛልህእንዳንተ አየሰነቶችን ይስጠን ለቤተክርስቲያን

  • @SamoNazerthe
    @SamoNazerthe 5 месяцев назад +1

    ኡኡፍፍ እያለቀስኩ ነው የሰማዉት ጥልዬ ዘመንክ ይባረክ ወንጌልን ፈትፍተክ ስለምታጎርሰን 🥰

  • @birukzeleke3461
    @birukzeleke3461 Год назад +2

    ምን አይነት ጉድ ነው ባካችሁ 🙌🙌🙌 ምን አይነት ፀጋ ነው ግን ጭራሽ ጳውሎስን ነው የመሰለኝ 😍😍😍😍 Love ❤u Tilahun God blessed you more and more!!! ❤❤❤😘

  • @temonazawdetemonatesew8952
    @temonazawdetemonatesew8952 Год назад +19

    የአባቴ ጣፋጩ የቃል ትምርት.... እግዚአብሔር ባምትሻው ሁሉ ይባርክ

  • @davidtume
    @davidtume Год назад +1

    Uffff ይሄንን ስብከት ስሰማ አቅም አ አጣሁኝ እንባዬን መቆጣጣር አቃተኝ I Don't Know I Have No Word Bless You More&More Brother

  • @tigistgidey1438
    @tigistgidey1438 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ
    ድንቅ የ እግዚአብሔር ቃል
    እግዚአብሔር መልካም።

  • @butusolomon4232
    @butusolomon4232 10 месяцев назад +1

    Endanet ayent sebaki bezi zemen geta selesten semu yibarek tsegaw yebezalek

  • @daniopiadani5387
    @daniopiadani5387 Год назад +8

    ወንጌል ይሄ ነው። የኔ ዘመን ጳውሎስ🙏

  • @asnakechyemane192
    @asnakechyemane192 Год назад +1

    ነብይ ጥሌ የተትረፈረፈ ፀጋ ይብዛልህ።

  • @MebretGetinet
    @MebretGetinet 18 дней назад

    ጥሌ እንዴት እኮ እንደምወድህ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ❤❤

  • @NatiGazemo
    @NatiGazemo 10 месяцев назад +1

    አየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ጥለዬ አንተን የፈጠረህ የተባረከ ይሁን ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክልን

  • @lubbo123
    @lubbo123 Год назад +9

    በለቅሶ የተሰማ ስብከት ተባረክ

  • @tigistberhanu8985
    @tigistberhanu8985 Год назад +1

    ጌታ የቃሉን መገለጥ በበለጠ ያረስርስህ ተባረክ እወድካለው

  • @tesfaabpaulos9763
    @tesfaabpaulos9763 Год назад +1

    ወንድማችን ጥለ የጌታችን ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤

  • @buksAdwa6415
    @buksAdwa6415 6 месяцев назад +1

    tenesgen e/r!!!

  • @wonishetkassa5013
    @wonishetkassa5013 Год назад +13

    እግዚያብሔር ከዚህ በበለጠ ፀጋና እውነት ክብር ይግለጥህ አኛም ይሄን እውነት የሰማን በሰማነው ቃልና እውነት መገለጥና መኖር ይሁንልን

  • @rahelgerezgiherwoldeyohann2353
    @rahelgerezgiherwoldeyohann2353 Год назад +1

    Yegets Sew prophet betam betam new des yamil stastemr endiyawm paulosn be akal mayet yenafeken.

  • @SeMhar---ASM
    @SeMhar---ASM Год назад +6

    ሚገርም ሂወት ያለው ቃል :: ለምን በወንጌል ታሰሩ ብሎ ዘራፍ የሚል ትውልድ በደንብ ያስተምራል :: ስለ ቃሉ ክብር ለ ጌታ ይሁን : እንዳንተ ዓይነት ሰባኪዎች ይብዙልን ተባረኽ ወንድሜ :: ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለች ::

  • @missyethio1398
    @missyethio1398 Год назад +12

    WOW 😯 This is what it sounds like when the Gospel is preached with a heavy anointing! I’ve never heard a deeply moving exposition about the chains of Paul like this. This is absolutely marvelous!!! Glory to God!! More grace to you, dear brother!

  • @dawitg25
    @dawitg25 Год назад +1

    እጅግ በጣም ግሩም መልእክት ያለው ትምህርት ነው። ተባረክ

  • @mekideswolde3552
    @mekideswolde3552 Год назад +16

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው ክብር ለኢየሱስ ይሁን ወዳጃችን ተባረከ🙏🙏🙏

  • @selame2713
    @selame2713 Год назад +2

    እንዴት አይነት አስተማሪ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ነብይ

  • @dinabereket8561
    @dinabereket8561 10 месяцев назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 geta zamenen yebarek yegziabehair sewe ❤❤❤ besbkteh tebarjyalew

  • @tsehayhailemariam7106
    @tsehayhailemariam7106 Год назад +1

    ዋው ዋው 😲😯😯 ሁሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ ክብሩን ይውሰደው እኔ በቃ ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብ ብያለሁ እግዚአብሔር ሰው አለው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ምን አይነት
    የመገለጥ ስብከት ነው እራሱ በመንፈስ ቅዱስ እየተመራ ነው

  • @Teshomedesta36
    @Teshomedesta36 Год назад +1

    ኡፍፍፍ እያለቀስኩኝ ነው የሰማውት እየሱስስስ ክብርህ በኔ ይታይ

  • @MemeMeme-dh4ty
    @MemeMeme-dh4ty Год назад

    Wow 😮😮geta geta nawu 🔥🔥📖📖📖👍👍👍

  • @beyenechbelete2814
    @beyenechbelete2814 Год назад +8

    በጌታ ስም ተባረክ 📖📖📖📖📖📖😥እንዴት ደስ ይላል ስብከት 🤲🍇እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ

  • @hanaafework2818
    @hanaafework2818 Год назад +1

    ጥልዬ እንዳንተ ስብከት የሚሰብኩ ሰዎችን እግዚአብሔር ያስነሳ ♥♥♥♥

  • @besu1219
    @besu1219 8 месяцев назад +1

    ተባረክ

  • @pastortsegayetenkolu1902
    @pastortsegayetenkolu1902 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ ስምህ ይባረክክክክክ
    መንፈስ ቅዱስ ቃሉን ሲገልጥ እንዴት ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ነብይ ጥሌ ተባረክ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ Год назад +7

    ይሄ አገልጋይ እኔ ካወኩት ሳምንቴ ነው ግን ሌላ ትምርቶችን መስማት አልቻልኩም እውነት የተባረክ ነህ እግዛብሔር ይጨምርብህ

    • @gman7833
      @gman7833 Год назад

      በዚህ ዘመን የተነሱትን ነብይ ነን ባዮች ነገር ግን እውቀትም ሆነ ቃል የማያውቁትን: የእግዚአብሔርን ህዝብ የሚቀልዱበትን ሰዎች ለማሸማቀቅ ይህን የተባረከ ሰው አስነስቶልናል:: እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ!!

  • @Fasikamamo-j2h
    @Fasikamamo-j2h 5 месяцев назад

    ጥልዬ ደጋግሜ ነው ስብከቶችህን ማዳምጠው ተባረክልን❤❤❤❤❤

  • @Tulubaby1
    @Tulubaby1 Год назад +4

    Preach it my lord help us I finish with tears…what a commitment I never heard a preacher who preached deep like this man of God may God bless you more

  • @aberaboltana
    @aberaboltana Год назад

    ተባረክ ።❤

  • @DanielTesfay-g
    @DanielTesfay-g 6 месяцев назад +1

    ትምህርትህ የሚማርክ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክ ጸጋውን ያብዛልህ ሃሌሉያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @besu1219
    @besu1219 9 месяцев назад +1

    የህይወት ቃልን ያሠማልን ዘመንህ ይባረክ በእውነት አንተ ክርስቶስን በብዙ ገለፅክልን ተባራክ

  • @Lily_ejigu
    @Lily_ejigu Год назад +1

    ጥልዬ ብሩክ ነህ እግዚያብሔር እጥፍ ይጨምርልህ።

  • @alemnesheth2165
    @alemnesheth2165 Год назад +1

    ዋዉ ዘመንህ ይባረክ ልዬ መገለጥ ነዉ

  • @derejedereje1838
    @derejedereje1838 Год назад +2

    ልብህን አምላክ ይጠብቅልህ ተባረክ ጥሌ

  • @tariqwatariqwa6047
    @tariqwatariqwa6047 Год назад +1

    ጥላ ጊታ እየሱሰ ዘመንክንና አገልግሎትክን ቤተሰቦችህን ይባርክልክ ተባረክ።አገልግሎትክን ሰሰማ እንዴት ደሰ እንደሚለኝ።አልጋ ባልጋ ነው ምንገዱ የሚል ሰብከት ሰለምታሰተምር ተባረክ።

  • @ghshhsDjdjdjd
    @ghshhsDjdjdjd Год назад +1

    Uuuufffffffffff ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን እጅግ የሚየስደንቅ ትምህራት ነው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይበራክ።

  • @comceill3436
    @comceill3436 Год назад +4

    ምን አይነት ሰው ነው ጳውሎስ 😭😭ልቤን የሚነካ አግልግሎት 😭😭🙏🙏❤️❤️❤️

  • @josephtesfyae6382
    @josephtesfyae6382 Год назад +2

    ጌታን እንደገና እንድናፊቀው ለሱ እንድኖር ያደረገኝ ስብከት ምነው ባላለቀ እያልኩ አለቀብኝ ጳውሎስ ለጌታ ያለው ፍቅርና መሰጠት ሲያስቀና

  • @messetamru6857
    @messetamru6857 Год назад +9

    አሁንም የፀጋው መገለጫ ያርግህ
    It’s so amazing how you reveal the word of God❤

  • @AynalmeMare
    @AynalmeMare 5 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤❤ጌታችን እግዚአብሔር ይባርክህ ተባርክ

  • @mezmurgirma9521
    @mezmurgirma9521 Год назад +1

    የሐዋርያት ስራና የጳውሎስ ህይወት አስገራሚና ቅልብጭ ያለ ማጠቃለያ!! ተባረክ!!
    እንደእርሱ ያሉ እንቁ አስተማሪዎችን እግዚኣብሔር ያብዛልን!

  • @mihiretwudu7653
    @mihiretwudu7653 Год назад +1

    Wow timhrtih tiwot fewash nw tebarkebetalehu temrebetalehu...geta abzito tsega yichemrlih

  • @tigist3038
    @tigist3038 Год назад +14

    እንደዚ ገብቶኝ አያቅም በእንባ ነው የጨረስኩት ወይ ክርስትና ወንድሜ በደሙ ተሸፈን ይሄ እውነት ለሰማው ሁሉ ይሁን ታላቅ ብርሀን ነው ክብሩን ጌታይውሰድ።

  • @MkAbi-oj2qu
    @MkAbi-oj2qu Год назад +1

    በነገር ሁሉ የረዳህን እግዚኣብሔርን አመሰግናለሁ።ጌታ ፍጻሜህን ያሳምረዉ ።ደደደ።

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Год назад +18

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
    ወንድሜ ጥልዬ እንደምወድህ ታውቃለህ።✞❤

  • @user-ev9dp5tf3
    @user-ev9dp5tf3 Год назад

    Wowowowowoo🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️
    የክርስቶስ ጅግና
    አግዚአብሔር ይጠብቀህ
    ወድሜ
    ታባረክ
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @saralema9859yourhandle
    @saralema9859yourhandle Год назад +1

    Ewunet new Amennnnnnn geta hoye Eredan yegzabher sew tebark❤❤

  • @genetgenethaile8554
    @genetgenethaile8554 Год назад +5

    አንዴት የምባርክ ቃል ነው ፓስቴር ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ

  • @mesfinalemayehu485
    @mesfinalemayehu485 8 месяцев назад +2

    ባንተ ይሰበክ ክርስቶስ
    ባንተ ይገለፆ

  • @neza8166
    @neza8166 Год назад +1

    Be ante wusti selalewu tsega geta yibarek kiber le tsegawu balebet le Menfes kidus yihunelet. Wendime. Kezih bebelete megelet yihuneleh tsega yibzaleh

  • @muludemesse9745
    @muludemesse9745 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታይርዳን

  • @mizgeegalana1356
    @mizgeegalana1356 Год назад +2

    I'm really satisfied by your Gospel Preach!... Role model of this generation. Bless you!

  • @aynalemasseged168
    @aynalemasseged168 Год назад +3

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻አባባባ የእያዳዱም እስረኛ ሰንሰለት ተፈታ ይላል ቃልሕ አባባባ እኔም እለምንሀለውእልምንሀለው🙏🏻❤️‍🩹🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @aliaakhalid8737
    @aliaakhalid8737 Год назад +1

    🙏

  • @daniudo8709
    @daniudo8709 Год назад +1

    wow tebarek prophet dink timhrit new.

  • @BettyBetty-pb4mq
    @BettyBetty-pb4mq Год назад +1

    Amen amen amen eysusya antko fikr nki mnfs qduse kbrun tqlilo ywsadi ygbweali❤❤❤❤