ከነ ቀሚሱ ኢየሱስን እሰብካለሁ ABA TEWAHEDO

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 92

  • @_.Titi_
    @_.Titi_ 2 часа назад +1

    ጌታ ዛሬም በልጆቹ ሆኖ ኑ እያለ ይጣራል
    ኑ ወደዚ ጌታ ዘመናቹ ሳያልቅ
    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @kebebewake4143
    @kebebewake4143 День назад +16

    ህዝቤ ሆይ ስማ አምልጥ!!!!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  День назад +1

      🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @nf7198
    @nf7198 День назад +8

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @TsehaySOlomon-l5x
    @TsehaySOlomon-l5x День назад +5

    ዘመኖት ይባረክ የማይነጥፈው የእግዚአብሔር በር በርሶ ትይዩ ይከፈት

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb День назад +15

    አባ የገባዎትን ወንጌል እየሰበኩ ስለሆነ ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  День назад

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @mussieb.h5600
      @mussieb.h5600 22 часа назад

      ከኦርቶዶክስ የወጡበት መንገድ 2 ነው 1ኛው ወንጌልን አላውቅም ነበር አንድ ሰው መሰከረልኝ ብለዎል እና ከእውቀት ማነስ ሰው ይስታል። 2ኛው በህልም ይህም ህልም ሰይጣናዊ ሃይማኖት ያስቀይራል እንደሚል መፅሐፍ ቅዱስ

  • @mandelayehnew4566
    @mandelayehnew4566 13 часов назад +3

    በርቱ አባታችን የእየሱስ ክርሰቶሰ ፀጋ ይብዛልዎት::

  • @tegestgebremedhin7558
    @tegestgebremedhin7558 2 дня назад +12

    እግዚ አብሔር እንኳን የውስጥ ብርሀን አበራሎት እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  День назад

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 День назад +5

    ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  День назад

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @Addis-d3z
    @Addis-d3z 22 часа назад +4

    እውነትን ያናገረህ አምላክ ይክበር ይመስገን 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼💜💜💜💜💜💜💜

  • @lishangelemete3344
    @lishangelemete3344 День назад +16

    What a btiliant testimony based on absolute and eternal truth. እግዚአብሔር አምላክ የብርሀናትና የዕውነት ሁሉ ምንጭ ነው ክብር ምስጋና አምልኮ ለርሱ የተገባው ነው።

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  День назад +1

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @mussieb.h5600
      @mussieb.h5600 22 часа назад

      ቤተመቅደሴን ስሩልኝ እኔ በእዛ እገኛለሁ ብሎ ለምን አለ ሃሳብን እንደ ሰው ቀይሮ ይሆን?

    • @mussieb.h5600
      @mussieb.h5600 22 часа назад +1

      እየሱስ ክርስቶስ ያዳነን ከአዳም ሃጥያት ስለሆነ የዓለም ህዝብ የሰው ፍጥረት ሁሉ ድኖል አንተም ድነሃል ግን አሁን የምትሰራውንስ ሃጥያት አያስኮንህም ? ሌላው ቅዱስ ጳውሎስ እኔ ክርስቶስ ን እንደምመስል እናንተ እኔን እኔን ጳውሎስን ምሰሉ ለምን አለ?

  • @tewodrostamrat5022
    @tewodrostamrat5022 День назад +6

    GOD BLESS YOU ABUNDANTLY!!!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  День назад

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @hirutbogale8510
    @hirutbogale8510 День назад +5

    Wow God is good all the time ❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  День назад

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @mussieb.h5600
      @mussieb.h5600 22 часа назад

      በሥራ አይደለም ብለው ሲሸውዱህ ዝም አይባልም ሮሜ 2:13 "በእግዚአብሔር ፊት ህግን የሚያደርጉ ይፀድቃሉ" ይልሃል እኮ

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 16 часов назад +3

    ❤እየሱስ ጌታ የብርሃን አምላክን ማየትና መስማት ከእርሱ ጋር ህብረት ማድረግ መታደል ነው ፀጋውን ያብዛልህ ❤አሜን ❤

  • @lidiateshome4305
    @lidiateshome4305 22 часа назад +2

    Wow amazing testimony!!! May the Lord bless you abundantly! ❤❤❤

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 20 часов назад +2

    እግዚአብሔር ይባርኮት ወንድማችን🎉😮

  • @Aregash1477
    @Aregash1477 День назад +7

    እ/ር ይባርኮዎት አባ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  День назад

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @Addis-d3z
    @Addis-d3z 13 часов назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ እውነትን ብትን አድርገህ ስላስተማርከን 💜💜💜🙏🙏🙏🙏👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @mulla5373
    @mulla5373 3 часа назад

    እንኳን ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ህብረት በሠለም መጣህ!

  • @aregashgamlak9679
    @aregashgamlak9679 День назад +7

    አባ ጌታ ይባርከዉት። እወነቱን ነገር አግኘተዋል። ጌታ ይጠብቀዉት። ❤🙏🏻❤️🙏🏻❤️🙏🏻😊

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  День назад

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @adanumulugeta2654
    @adanumulugeta2654 День назад +8

    ብዙ ትውልድን በእርሶ ስላየ ብርሃኑን አበራሎት ነብስ አልቀረልኝም በድንቅ አጠራሩ ስለጠራዎ ጌታ ይበረክ ! በርቱ : ፅኑ :አይዞዎት ጌታ ሁልጊዜ ከእርሶ ጋር ነው ።

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  День назад

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @kebebewake4143
    @kebebewake4143 День назад +6

    ተባረኩ!!!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  День назад

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @BetyHeriakos-db4fj
    @BetyHeriakos-db4fj 4 часа назад

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @DinkneshAdeme
    @DinkneshAdeme 2 дня назад +6

    ጌታ አብዝቶ ይባርክዎ ነፍሴ አረሰረሷት ፀጋ ይብዛልዎ❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  День назад

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @Elenkahsay-o1z
    @Elenkahsay-o1z 17 часов назад +1

    I am happy for ,because you choose Jesus Christ as your saver 🥰🥰🥰🥰

  • @dsta8592
    @dsta8592 2 дня назад +9

    አንጀት አርስ ! Ufff ደስ አለኝ።ጌታ ይባርኮት አባ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  День назад

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @mussieb.h5600
      @mussieb.h5600 22 часа назад

      እግዚአብሔር ደስ እንደተሰኘ እርግጠኛ ሁን ! አትሞኝ

  • @Napitube12
    @Napitube12 5 часов назад +2

    ay egziyabhare anekak sichelbet eko 😍

  • @lifeb9959
    @lifeb9959 14 часов назад +2

    Geta yibarkh

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 22 часа назад +2

    እግአብሔር ግርም ይለኛል እኔን እኛን ልጁ ማድረጉ !!
    ኢየሱስ ያድናል ይታደግማል ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @samuelkebede4231
    @samuelkebede4231 День назад +5

    እየሱስን መያዝ ልዩነት ነው። 100% እውነት ነው። ተናጥቆ የሚያድን የይሁዳ አንበሳ እየሱስ ጌታ ነው!!!!

  • @wondimugetachew7288
    @wondimugetachew7288 День назад +7

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  День назад

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @asterBrhanee
    @asterBrhanee 9 часов назад

    ክብር፣ላምላካችን፣ለእየሱስ፣ይሁን፣ሻሎም

  • @AmyBerhe
    @AmyBerhe 16 часов назад +1

    አቤት ጌታ ሲያበራልህ እንዲህ ነው
    የመዳን ብርሃን እንደዚህ በእውነት ቃል ያጥለቀልቅሃል, ክብር ለሦስት አንዱ አምላክ ክብር ለስሙ ይሁን !!

  • @enush7338
    @enush7338 14 часов назад

    አቤት መታደል አባ🙌🙌

  • @kb-uk2vx
    @kb-uk2vx 5 часов назад

    Wow wonderful Truth

  • @rhemawords25
    @rhemawords25 9 часов назад

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @TsehayGehana
    @TsehayGehana 14 часов назад +1

    ተባረኩ,ዘመንዎት,ይባረክ,ጌታ,ክብሩን,ሁሉ,ይውሰድ

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 3 часа назад

    WOW…. Glory to God!!!! Jesus is Lord… True Decision…..❤

  • @TekalinAsefa
    @TekalinAsefa 14 часов назад +1

    Geta eyesus geta new

  • @BettyAyele-u5b
    @BettyAyele-u5b 2 дня назад +5

    Eyesus geta new yadenal yitadegmal 🙏🙏🙏 denik mesekernet new kibirun geta yiwused ❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  День назад +1

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @TsehayLove-d9b
    @TsehayLove-d9b День назад +2

    ድንቅ መገለጥ ወውውውውውእ❤❤❤❤❤❤❤❤ ፀጋውን ያብዘልህ 👏👏👏👏👏👏👏

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  День назад +1

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @weynimokonne8514
    @weynimokonne8514 День назад +2

    WOW aba geta semu yebarek ei❤❤❤❤del selsetot

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  День назад

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @DanumDana
    @DanumDana День назад +1

    Kibir Hulu legeta yihuni❤❤❤🙏🙏

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq День назад +1

    ታድለው ውይ ውይ ኢየሱስየ አምላኬ

  • @kelakidaneyasu4589
    @kelakidaneyasu4589 День назад +2

    ክብር ለጌታ ይሁን ዛሬም ሲላ ጌታ ዋጋ ምከፍሉት አባቶች እና እናቶች ስላሉ ጌታ ይባረክ አባታችን ስላ ኤርሶ ጌታ ይባረክ ጌታ ሞጎሱን አፍሶቦታል አባ ❤❤❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  День назад

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 4 часа назад

    ተባረኩ

  • @tsigeredawondaferew6651
    @tsigeredawondaferew6651 День назад +3

    Essey Geta yimesgen

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  День назад

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 3 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Abonesh-b5v
    @Abonesh-b5v 2 дня назад +2

    Abete geta eysusus silewete kalune erasu andebete laye yatafetale lebe yalew lebe yebel geta endezehem yenagerale aunem tsegaw yebeza yekalu mechemer yebeza tebareke wendeme bedemu teshefen❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  День назад

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 3 часа назад

    Aba, you are a blessed man chosen by the Lord Jesus Christ Himself. Thanks for sharing the truth for this lost world.

  • @destaasefa725
    @destaasefa725 5 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nebiuesayas8551
    @nebiuesayas8551 Час назад

    ኢየሱስ የእግዚሐብሄር ሚስጥር አብ የገለፀለት ብቻ የሚገለፅለት ።እውነት መንገድ ህይወት ፣ አልፋና ኦሜጋ !

  • @ElfeneshAbayneh
    @ElfeneshAbayneh День назад +3

    እውነተኛውን ኢየሱስ ማግኘት መታደል ነው ስንቱ በሀይማኖት ገመድ ተይዘዋል ይህ የጌታ እጅ ነው

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  День назад +1

      🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm 9 часов назад

    ❤❤🎉

  • @alemayehutesemma5540
    @alemayehutesemma5540 День назад +6

    ስልካቸውን ፖስት አድርግልን

  • @haimanotfeleke7771
    @haimanotfeleke7771 День назад +2

    እየሱሰ አዳኝ ነዉ!!!

  • @techwithnhatty483
    @techwithnhatty483 20 часов назад +1

    Inkuwan begeta yesus ameletu

  • @RahelXamtei
    @RahelXamtei 11 часов назад

    ምድር ሁሉ በክርስቶስ ትሞላለች

  • @BazeTsegay
    @BazeTsegay День назад +3

    ወንድማችን ሆይ፡ እባክህ በቆየህ ቁጥር ይንን መልእክትህን እንዳትቀይር ተጠንቀቅ !
    አንዳንዶች ጅማሬ ላይ ሕይወታቸውን በብርሃን የሞላውን ዋና መልእክት (ክርስቶስን) ጥለውታልና።
    አደራ አደራ አደራ....

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  День назад

      አልጥልም🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @Elias-s8c
    @Elias-s8c День назад +5

    Jesus is Son of God and God himself! Yesus

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  День назад

      🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @cr-mr5th
    @cr-mr5th День назад +1

    ጌታ እዬሱስ ክርስቶስ እራሱ ጠባቅዎ ሆኖ
    እውነትን እንድናገሩለት ያኖሩዎታል ይህን
    ማን ያስማለታል እርሱ መርዎ ነው:

  • @mussieb.h5600
    @mussieb.h5600 День назад

    ኦርቶዶክሶችን መስሎ በልብሳቸው ማታለል እና ታማኝነት ማግኘት ልክ አይመስለኝም ም/ክቱም የአምልኮ መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ። 2ኛ ጢሞቴዎስ 3፡1-5 እንደ አይነቱን ነው ። ይቅርብህ