ልሞት 48 ሰዓት ቀረኝ |ቤተክርስቲያን ካደችኝ |መጋቢ መርጋ ገርባ |የማይናወጥ ታማኝነት |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 71

  • @Abraham_M7_Media
    @Abraham_M7_Media  18 дней назад +19

    ወገኖች ይህን ቪዲዮ Like በማድረግ ይጀምሩ ሼር /Share , Comment በማድረግ የጌታን ድንቅ ስራ ለትውልድ አድርሱ❤️ ተባረኩ🙏🏾

  • @seblechannel4726
    @seblechannel4726 15 дней назад +8

    ፓስተር መርጊያ ታሞ እያለ ጎረቤቱ ነብርኩ እኔ በዚያን ጊዜ ጌታ እየሱስን እንደ ግል አዳኘ አልተቀበልኩ ይመሰክርልኝም ነበር እኔ ግን ምን ብየ መለስኩለት ከልጅነቴ ጀምሮ ክርስትያነኝ ብየ መለስኩለት በጣም ትሁት የፍቅር ስው ከዛ ዘመጣና እየሱስ እርሱ የእግዚአብሄር ልጅ ወደ እኔ መጣ ከዛ እርሱ ቤት ተከራይቸ ኖሬአለሁ ላፍቶ ስለ አየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ስልኩን ባገኝ ደስ

  • @samuelbonjore6232
    @samuelbonjore6232 13 дней назад +4

    ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ምስክርነቱ ህይወትን የሚቀይር በጠም powerful ❤❤❤

  • @YewobdarAdera
    @YewobdarAdera 15 дней назад +8

    በቀደሙትአባቶች የሰራ ጌታ ዛሬምበእኛ ዘመን የአምላክነቱን ክብር ይግለጥ

  • @biniayamyakob837
    @biniayamyakob837 13 дней назад +2

    paster Merga betam yemiwodachew yetebaruku yegeta bariya nachew ....yetiwuld abat nachew 😍😍

  • @YeabsiraTefera-t6o
    @YeabsiraTefera-t6o 16 дней назад +5

    ፓ/ርዬ አንተ የትዉልድ አባት ነህ ገና ከአንተ ሀሂወት ብዙ እንማራለን ተባረክ

  • @mesghenetseyoum526
    @mesghenetseyoum526 13 дней назад +1

    በጣም መጽናናት ያገኘሁበት ምስክርነት ጌታ ዘመንህ ይባርክ ጸጋውን ያብዛልሀ ለብዙሃን ደህንነት ምክነያት ነህና አሁንም ዕድሜህን ያርዝመዉ ከብር ለጌታ ይሁን።

  • @jesusislord5457
    @jesusislord5457 15 дней назад +7

    ፓስተር መርጋን ከአስር አመት በላይ ነው አውቀው በእውነት ብዙ ቅንነት የጌታን ፍቅር በህይወቱ በመኖር የሚገልጥ መልካም የተወደደ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው ተባረክ የምትኖርለት ጌታ ያንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 12 дней назад +1

    ወንድሜ ጌታ ዘርክን ይባርክ ደስ የሚል ምስክርነት❤❤❤

  • @DeguKebede-yk4bf
    @DeguKebede-yk4bf 15 дней назад +3

    ዘመንህ ይባረክ በአገልግሎትህ ከተባረኩ ሠዎች አንዱ ነኝ በተለይ በድሬዳዋ ቃ/ህ ቤ/ክ

  • @ephremyoseph-uu3lw
    @ephremyoseph-uu3lw 16 дней назад +8

    📖እስከ ሽምግልና ድረስ እኔ ነኝ፥ እስከ ሽበትም ድረስ እሸከማችኋለሁ፤ እኔ ሠርቻለሁ እኔም አነሣለሁ፤ እኔ እሸከማለሁ እኔም አድናለሁ።🙏🙏🙏
    ኢሳ.46:4
    ለቃሉ ታማኝ የሆነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክዎ እድሜንም ከጤናና ከደስታ ጋር ያብዛልዎ❤❤❤

  • @AyenalemMekonen
    @AyenalemMekonen 16 дней назад +5

    2ኛ ቆሮ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³ የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
    ⁴ እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል፥ ስለዚህም እኛ ራሳችን በእግዚአብሔር በምንጽናናበት መጽናናት በመከራ ሁሉ ያሉትን ማጽናናት እንችላለን። ወንድሜ በመከራህ በእግዚአብሔር የተጽናናህበት መጽናናት ሌሎች እንዲጽናኑበት በጌታ እንዲበረቱ ከመከራ በኋላ ድል እንዳለ ከመከራ በላይ የሆነው ጌታ እንድታሳይ የረዳህ አምላክ ይባረክ ተባርኬበታለሁ ምስክርነትህን። ቀሪው የህይወት ዘመንህ የተባረከ ይሁን ለበረከት ሁን

  • @konjitguroro5982
    @konjitguroro5982 14 дней назад +2

    Amazing I do remember that you were in that situation!! Thank God to see you like this!!

  • @negamebratu1798
    @negamebratu1798 14 дней назад +2

    በጣም ተነክቻለሁ ተባርኬለሁ ተባረኩ

  • @TamaneZeleke
    @TamaneZeleke 16 дней назад +4

    ኢየሱስ ክርስቶስ ይበራክ አሜን ሀሌሉያ 🔥🔥🔥

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es 16 дней назад +4

    በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው አባታችን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርከው ዕድሜና ጤና ይጨመርልዎት አብርሽ አንተም ተባረክ ጌታ ዘመን ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 12 дней назад +1

    ተባረክ ወንድሜ

  • @hannatesfaye1749
    @hannatesfaye1749 16 дней назад +4

    ትልቅ ምስክርነት ነው የእግዚአብሄር እጀ ማየት ሰው እግዚአብሄር ሲታመን ይመማል

  • @AlemituDelga
    @AlemituDelga 18 дней назад +7

    ጌታ ስሙ ይባረክ ጌታ በፈለገው መንገድ ይሰራል ሃሳቡን ማንም አይከለክልም የኔ አባት ተባረክ ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @MehratAniyo
    @MehratAniyo 14 дней назад +1

    እየሱስ ጌታ ነው እየሱስ ያድለን ይትድጋል አሜንንን 🥰🥰🥰💯💯💯

  • @tigisthaile7565
    @tigisthaile7565 16 дней назад +4

    ዋዉ ድንቅ የሚያቀና እውነተኛነቱ መንፈስ ቅዱስ የሚመሰክርበት ተባርኬበታለሁ ❤❤❤

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 13 дней назад +1

    Ejig betam Egziabhern yemiyasay hiywet!
    Zemenwo yibarek!

  • @NegistAsefa
    @NegistAsefa 17 дней назад +5

    መጋቢን እኔም አውቀዋለሁ አልጋ ላይ ሆኖ ልናጽናናው ልናለቅስ የሚያገለግለን ደቡብ mkc ኳየር ሄደን እርሱ አልጋ ላይ ሆኖ አጽናንቶን ተደንቀን የተመለስንበትን አልረሳውም እንደገና በኀይል በክብር ያቆመህ ጌታ ይባረክ

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  17 дней назад +2

      እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏😍

  • @helentegegn6140
    @helentegegn6140 15 дней назад +1

    ዋዉ ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @abebabogale
    @abebabogale 16 дней назад +4

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው ታማኝ ነው 🙏

  • @TamiratHailu-xz4xw
    @TamiratHailu-xz4xw 14 дней назад +1

    More blessings to you brother 🙏

  • @azmerahagos1054
    @azmerahagos1054 12 дней назад +1

    Amennnn tebareku🙌

  • @gnniethio1070
    @gnniethio1070 18 дней назад +5

    አሜን ጌታ የቅርቤ ነዉ

  • @merafmelaku
    @merafmelaku 17 дней назад +5

    ድንቅ የሂወት ምስክርነት ጌታ ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  17 дней назад +1

      Amen🙏🏾 Subscribe Like ሼር ያድርጉ❤️

  • @gracejesus5309
    @gracejesus5309 14 дней назад +1

    God bless you brother ❤❤❤

  • @zed8788
    @zed8788 17 дней назад +4

    🎉አቤት ጌታ ባለመላ ""የዘሜሪ አገኘሁ ዝማሬ

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 12 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!!

  • @pastorwendmagegnasfaw4468
    @pastorwendmagegnasfaw4468 17 дней назад +4

    ይገርማል ድንቅ ምስክርነት ነው የኔ ውድ አባታ❤❤❤❤

  • @Viktory-g5v
    @Viktory-g5v 16 дней назад +4

    Lezuh zemen fewus yemihon muskrnet geta zemenuwo yubaruk. GBU. Geta melkam new ❤ sum yubarek lezelualem❤

  • @BettyDagaga
    @BettyDagaga 18 дней назад +5

    Wow geta yibarek eyetabaku neber❤❤❤

  • @dinegdiedesisa3106
    @dinegdiedesisa3106 16 дней назад +4

    አብርሽ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ

  • @George7kiya.
    @George7kiya. 17 дней назад +4

    ታባራኩ ምጋርም ትምርት ነው 🙏🥰

  • @agapeademe787
    @agapeademe787 17 дней назад +4

    Thank you pastor
    ጌታ ይባርክህ

  • @HirutMekasha-i4e
    @HirutMekasha-i4e 16 дней назад +4

    Amen 🙏🏿 Amen 🙏🏿 Amen 🙏🏿

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v 17 дней назад +4

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @haimanotw.rufael9752
    @haimanotw.rufael9752 17 дней назад +4

    አሜን በጣም ደስ የሚል ምስከርነት ነው ተባረኩ

  • @natieditez-w2k
    @natieditez-w2k 17 дней назад +4

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @Nanirt2968
    @Nanirt2968 17 дней назад +5

    Yemtetkmw RUclips cover betam arif honoal ahun bless u

  • @AnwarTriche-o5d
    @AnwarTriche-o5d 17 дней назад +4

    እግዚአብሔር ስለሁሉም ነገር ይመስገን የሚደንቅ ምስክርነት ነው አይ ኢየሱስ ኢየሱስ ጌታ ነው የጌቶች ጌታም ነው

  • @fantutaya2865
    @fantutaya2865 16 дней назад +4

    አሜን❤❤❤❤😊

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 17 дней назад +5

    በጣም ያሳዝናል ሰው ህይወቱን ለወንጌል ሰጥቶ እየኖረ ችግር ሲደርስበተሰ አውጥቶ መጣል ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው ያለነው ፈጣሪይን የማያውቁ አስመሳዮች የአምልኮት መልክ ያላቸው ኃይሉን ግን የካዱ ከሀዲዎች ናቸው

  • @YamiPistis
    @YamiPistis 18 дней назад +5

    Eyesus geta new yanoral tebareku

  • @PeterPaulos-i1y
    @PeterPaulos-i1y 18 дней назад +5

    Guys Yihen media endegif ... Geta yibarkih wendm Abraham.

  • @tamiratargaw5262
    @tamiratargaw5262 17 дней назад +4

    እግዚአብሔር ይባረክ

  • @Mary-k6p3l
    @Mary-k6p3l 18 дней назад +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ eyasus yadenal

  • @awetkedane3947
    @awetkedane3947 5 дней назад +1

    እኔ የካቶሊክ እምነት ተካታይ ነኝ እንዴት ድንቅ ነዉ ጌታ ኣብዞቶ ይባርኽህ

  • @misirmamecha7056
    @misirmamecha7056 17 дней назад +4

    dinq misikirnet new Tebarekulign eyesus yadinal yitadegal

  • @PiyeAbebaye
    @PiyeAbebaye 18 дней назад +4

    Tebarekulign❤❤❤❤

  • @tadelechmosisa6187
    @tadelechmosisa6187 16 дней назад +4

    Getaa zarem legna addis new. Hale luya.

  • @PeterPaulos-i1y
    @PeterPaulos-i1y 18 дней назад +4

    Tebareku Pastor!

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 17 дней назад +5

    Amen Jesus Christus yadna

  • @MahletBirhanu-ro5cs
    @MahletBirhanu-ro5cs 11 дней назад +1

    እግዚአብሔርን እግዚአብሔርነቱን አሳየኅፕኝ

  • @Selam-ps1td
    @Selam-ps1td 11 дней назад +1

    God bless you, pastor Merigya

  • @ethiopianmarket1911
    @ethiopianmarket1911 12 дней назад +1

    ፖስተር ምክህን ተቀብያለሁ

  • @Mimimimi-zk6vt
    @Mimimimi-zk6vt 12 дней назад

    ይድረስ የእውነቱ ጴንጤ ናቸው

  • @Mary-k6p3l
    @Mary-k6p3l 18 дней назад +4

    Ba eyasusi mataman ka hatatem ka motem yasemaletal