ጌታ የለም ወይ ? ልቤ ተሰበረ ዘማሪ ኤባ ዳንኤል EBBA DANIEL

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 34

  • @litadaniel6517
    @litadaniel6517 Месяц назад

    🎉🎉🎉የተባረክ የተቀባህ ወንድም ኤባ...አምነዋለሁ

  • @AynallemKebede
    @AynallemKebede 2 месяца назад +1

    በጣም በጌታ ያረፈ ልጅ ብርክ በልልኝ +++++++

  • @muluwoldetinsae6153
    @muluwoldetinsae6153 Месяц назад

    "ፀሎት ጉዳይ ማስፈፀሚያ አይደለም"
    ጌታ ሆይ ከአንተ ጋር ግንኙነቴን እንዳጥብቅ እርዳኝ:: ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ❤

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k 2 месяца назад +5

    ኤባ የጌታን መገኘት የማይበት ሰው ነው ጌታ ይባርክህ ዳንኪራ በበዛበት ዘመን የተረጋጋ ዘማሪ መሆንህ ደስ ይላል ኤባ ጌታ እንዲታይለት እንጂ እራሱን ማሳየት የማይፈልግ ወጣት መሆኑ ያስታውቃል ጌታ ይባርክህ

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 2 месяца назад +3

    ይህን ጌታ አመንኩት ❤🙏

  • @KalkidanTesfaye-z8m
    @KalkidanTesfaye-z8m 18 дней назад

    Ebaye betam tebarkealwe trbarklgne❤

  • @mulumebetzewde5053
    @mulumebetzewde5053 2 месяца назад +7

    ወንድሜ እኔ እንደአንተ ጎበዝ አይደለሁም አሁን ባለሁብት እገልግሎት ብእብረንየምናግለግለው እህት ወንድሟች እኔ በምረደበት መንገድ ሳይሆን በተቃራኒው እየተርድኚ ውስጤበጣም እዝኖ አገልግሎት ለ ማቆምውስኜ ስፀልይ ጌታ እበርቶኝ ሀዘኔ አነሳልኝ እገልግሌት ቅጥይለሁ እሁንምችግር አለ እንዳለፈውግን ሀዘን እይሰማኝም ከእንተ ምስክርነት ብዙ ተማርኩ እኔምፐርፌክት ነኝእልልም አይደለሁም የእንተ ግን በጣም ይገርማል ተባረክ

  • @elugezachew287
    @elugezachew287 2 месяца назад +2

    ኡፉ በጣሞ አዉነት ነዉ የሰማይ አምላክ እግዚአብሄር ይባርክህ ምስክርነትህ እየሰማዉ ዉስጤ ይቃጠልብኝ ነበር wow ምን አይነት መነካት ነዉ ይገርማል

  • @cherakiya9630
    @cherakiya9630 Месяц назад

    Eba geta abzito yibarkih ❤

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab 2 месяца назад

    የሚታመን ወዳጅ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው ተባረክ ኢየሱስዬ 😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤

  • @bezadiriba3585
    @bezadiriba3585 2 месяца назад

    ዋዉ ምን አይነት መንፈሳዊ ብስለት ነው።ከብዙ አገልጋዮች በጣም ጥቂቶች ላይ የሚገኝ መንፈሳዊነት ጌታ ዘመንህን ይባርክ።እየሱስ ናፈቀኝ ተባረክ

  • @elizabethbirhanu7418
    @elizabethbirhanu7418 2 месяца назад +3

    ዘመንህ ይለምልም የተናገርከው ሁሉ ልክ ነህ

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 2 месяца назад +1

    ኤባዬ እግዚአብሔር አምላክ እየባረከ ይባርክህ። ትልቅ መልዕክት ነዉ ያስተላለፍክልን እንኳን ጌታ ረዳህ። የድምፅህን ከለርና መዝሙሮችህን በጣም ነዉ ምወደዉ። የተለየ መንፈስ እንደነበረብህ በደንብ ያስታዉቅ ነበር። ጌታ ኢየሱስ እስከመጨረሻው በፀጋው ይደግፍህ- በርታልን!❤

  • @Mihiretab
    @Mihiretab 2 месяца назад +1

    ተባረክ ኤባዬ የእውነት ከሕይወት ምስክርነትህ
    ብዙ ተምሪያለሁ አመሰግናለሁ

  • @helinatesfaye9947
    @helinatesfaye9947 2 месяца назад

    ጌታ ለኛም ይዘንልን😞😞

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 2 месяца назад

    በጣም የተባረኩበት ቃለመጠይቅ ወንድሜ መልእክቱ የኔ ነው

  • @እየሱስያድናል-ሐ8ዘ
    @እየሱስያድናል-ሐ8ዘ 2 месяца назад

    የምወደው ዘማሪ ተባረክ የተረጋጋህ ደሞ ልጄን ትመስለኛለህ

  • @mimichok28
    @mimichok28 2 месяца назад

    Thank you I got a lot of lessons from your testimony.

  • @henokalemante516
    @henokalemante516 2 месяца назад +2

    Ebaye ante yetbrek neh🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MisganaDaka
    @MisganaDaka 2 месяца назад +3

    Bless you brother

  • @CheruMequa
    @CheruMequa 2 месяца назад +2

    ኤባ ዳንኤል ❤❤❤❤

  • @HannahNegasi
    @HannahNegasi 2 месяца назад

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ

  • @RomanTekeste
    @RomanTekeste Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abigiyakinfe779
    @abigiyakinfe779 2 месяца назад

    Geta Eyesus Abzto Yibarkh Bizu Temreyalew

  • @AdaAlemayehu
    @AdaAlemayehu 2 месяца назад

    ተባረክ

  • @mekdesfanta2230
    @mekdesfanta2230 2 месяца назад +2

    Tebarek

  • @lidyateame8790
    @lidyateame8790 2 месяца назад +1

    Wow🙏

  • @abeselometeshome2670
    @abeselometeshome2670 2 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤

  • @AynallemKebede
    @AynallemKebede 2 месяца назад

    😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amare-u3p
    @amare-u3p 2 месяца назад

    የ light እና sound ጥራት ትንሽ ቢስተካከል

  • @aynikedan
    @aynikedan 2 месяца назад +2

    አኤቢሻ

  • @aynikedan
    @aynikedan 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeliFasil
    @SeliFasil 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab 2 месяца назад

    የሚታመን ወዳጅ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው ተባረክ ኢየሱስዬ 😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤