Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንዲህ አይነት የሚያስደንቅ ታአምራት የሚሰራ አምላክ ስሙ ይባረክ አቤት እንዴት ድንቅ አምላክ ነው የምናመልከው:: ደግሞ ያቺ የተባረከች ሴት እንደመልአክ የተላከች ሴት ወደ ቤተክርስቲያን የወሰደችው ትባረክ::
አሜን
ዋው ምን አይነት ምስክርነት ነው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን አገልግሎትህን ቤተሰብህን ይባርከው ፀጋና ሞገሱን ያብዛልህ ❤❤❤❤
ክብር ለጌታ ይሁን
አቤት ጌታ የመረጣቸውን በምንም ቢያልፉ አይተዋቸውም የሚያስገርም ነው ለጌታ ያለህን ፍቅር ስትገልፅ እንባ ተናነቀኝ....ይበልጥ አገልግለው ፓስተር ተባረክ ከነ መለው ቤተሰብህ ፀጋ ይብዛልህ::
Praise the Lord!“ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፥ እግዚአብሔርን ያዩታልና።” - ማቴዎስ 5፥8
🙌🙌🙌🙌
ዋው ፓተር ዋሴ ጌታ ቀሪ ዘመንህን ይባርክ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ።
የኛ ጌታ ኢየሱስ የወደቀን ማንሳት ልማዱ ነው 😢😢😢 በሰዎች አይን የማንሞላ እሱ ግን ለክብር ፈልጎ ወደ እኛ ይመጣል 😭😭 ጌታ ስሙ ይባረክ የኔ አባት እንኳን ጌታ እረዳዎት 🙏❤️❤️❤️❤️
Amen 🙏
ወንድሞችና አዘጋጆች ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤ ድንቅ ምስክርነት ነው ተባረክ ወንድሜ
Amazing Testimony every things posable for God
ድንቅ ምስክርነት። ተባረክ
Wwwwooowww Egziabher yemesgen tebarekuln❤❤❤❤👍👍👍🙏🙏🙏😇😇😇😇
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ክብር ለኢየሱሰ ይሁን ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤ የጌታ ስራ ግሩምና ድንቅ ነው ❤
ወንድማችን አሁንም ዘመንህ በቤቱ በድንቅ ይለቅ, ከዘመን ጅማር ይልቅ የዘመን ፍፃሜ ይሻላል እንዲል መጨረሻህ ያማረ ይሁን , ግታ ድንቅ ነው ድንቅ ምስክርነት , የታሪኩ ፍሰት ል ጥልጥል የምያረግ!!
ዋው ድንቅ ምስክርነት ነው ክብር ለጌታ ይሁን እየሱስ ጌታ ነው!!❤
Eyesus geta new hallelujah 😢
Woooow yhe prgeram lbzuoche mtantse mklyet new tbrku❤
ፓስተር ተባረክ እውነተኛ እረኛ ነህ አይወሰድብህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ
አሜን ….
ጌታ ይባርክህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
እግዚአብሔር ሁሌም ያስደንቃል ደግሞ ትልቅ ነዉ
ድንቅ ጌታ የሚያስገርም ምስክርነት ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎች ምክንያቱም በነዚህ በተለያዩ ስዎች የምታቀርቧቸው የስዎች የምስክርነት ለብዙዎቻችን የእግዚአብሔር እጅና የክንዱ መገለጫ መንፈስ ቅዱስ ምን ያህል ስውን እንደ ሚቀይርና ሥራው ድንቅና አስገራሚ መሆንን እያየን እያወቅን ስለሆነ ጌታን እጅግ በጣም አመስግናለሁ ። ጌታ ይባርክህ ውድ ወንድማችን ምስክርነትህ ድንቅ ነውና።
ሰፊና ጠለቅ ላለ ምስጋና እና ባርኮት እጅግ አድርገን እናመሰግናለን። ተባረኪ።
GOD BLESS YOU
❤❤❤የሚገርም ምስክርነት ምህረት ለወደደ ወይም ለሮጠ አለመሆኑን የሚያስረግጥልን ወንድማችን በርታልን😂❤😂😂😂😂❤❤❤❤
Thank You 🙏
እንዴት ደስ የሚል ምስክርነት ነው በጌታ ❤
Praise God
ሀሌሉያ፣ የጌታ ስም ይባረክ❤❤❤
እየሱስ ❤
🙏🥰
Interesting and informative testimonies.May God blessed you abundantly.
Egizabher melkam new ✝️
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ።❤
አሜን 🙏🙏
እግዚአብሔር 🙇🏽♀️🙇🏽♀️🙇🏽♀️🙇🏽♀️
🙌🙌
Edzhie waga ylewn emnet ygeta ejie ytybet zare ymnem sgbgboch lgnzb yderu mklja eyhon new yhe new yeysus wlta ymrtchewn ayitwm smu ybrk❤
How you tell us jesus love is amazing My father bless you
Thank You for watching
yne geta kber knmnamnchen ymtkfen geta mdryhe bmsgna yimola❤
በሕይወት ጎዳና ከባዱና አድካሚው ነገር ከአንድ የሕይወት ደረጃ ወደሚቀጥለው የሕይወት ደረጃ ለመሸጋገር የተደጋገመና አሰልቺ የሆነ ነገር ውስጥ መግባት ነው ።ዋስዬ እንኳን በዚያ የድግግሞሽ ሕይወት ውስጥ አልቀረሕ ።የረዳህ ጌታዬ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋናውን ይውሰድ ።
እግዚያብሔር ይመስገን
ፓስተር ተባረክ
Interesting bless you
WOW God is good
Yes 🙌🙌🙌🙌
I am very, very, very grateful that you are hosting the old Christian. As a young Christian, i am learning a lot.Egziabher yasthnachu❤
🎉kibr legeta yhun tebarek ❤
Amen amen 🙏
Bless you pasterye ewdhalew betam migerm miseker new🥰🙏🙏
Wow what amazing testimony 😮 glory to the lord Jesus!Amen hallelujah !!!❤
Two Countries solider ❤❤❤❤ amazing life History
Bless you !!!!!!
Praise God Almighty!
Bless you pastorye 🙌
እግዚአብሔር እንኳን ደረሠልሕ እየሡሥ ጌታ ነዉ።።አዎ በደርግ ዘመን አንተ እንዳልከዉ በተለየ እኔ ጎንደር መላኩ ተፈራ ነበር ያኔ ኢሐፓ ናቸዉ ብለዉ የጎረቤታችን ልጆች ሑለት ወንድማማቾችን አንጎላቸዉ ተመትቶ በደረታቸዉ ተደፍተዉ ቀይ ሽብር ይፋፋማል ብለዉ ፅፈዉባቸዉ አይቸ ግን ትዝ አሠኘኸኝ አሑን። በተለየ ጎንደር ብዙ ወጣት አልቋል ገብረሒወት የሚባልም በሊማሊሞ ገደል ከነ ነብሣቸዉ ይሠዷቸዉ ነበር ያኔ ልጅ ነበርኩኝ የ12አመት።።አቤት እግዚአብሔር ታደገሕ።።።።🙏🙏🙏
Amazing ❤
Thank You for
ተባረክ።❤
Pastor Wassihun l am happy to see you.
It is my pleasure to watch semy tub. I am eagerly waiting every friday to watch.
እንዴት ደስ የሚልና የሚያንጽ ነው
Glory to God Halleluja ❤
Wow... i can't stop crying🙏
Amazing amazing glory to lord Jesus God bless your life and your ministry!
Amen 🙌
amazing testimony. God bless you.
GOD IS GOOD ALL THE TIME🙏🙏🙏🙏
ተባረኩ
ፓስተር እንዃን ጌታ ረዳህ። ያኔ ፓስተር ታሪኩ ባገለበት ፕሮግራም ላይ ነበርኩ ። በዝምታ ላለማለፍ ነዉ ይህንን የተናገርኩት። አሁንም ይብዛልህ!!
አሜን thank You 🙏
Wow 😢
🙏🙏🙏
Please you guys i need his phone number please 🙏
❤❤❤
🙏
Wy enante yetewededachu ymr btm eyetebareknbachu nw bertulgn.ጥበቡ ወርቅዬን እና ትግስት ወይሶን btakerbuln❤🤗
እናመሰግናለን
Pls more focus abt younger peoples
አቤት ጌታየ ሚስኪኑን ሲረዳአየሁ እየሱሴን ሲደርሰ ለተጎዳእሱንማ በአምነትለሚጠሩየቅርብ እንጂ አይደለም የሩቅ::
ክብር ለሱ ይሁን
welcome Damascus RUclips 👏
Balalek eyalkugn alek. Yetefetne sew Mikru yehiwot sink new.
Ngeru altyazelgem
ጌታን እንዴት አወቅህ? ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ ይህን ያህል ረጅም መልስ አያስፈልገውም። ጠያቂው ማስቆም እንዳለበት አላወቀም። ሌሎች ጥያቄዎችን እንዲመልስ ቢደረግ ኖሮ የተሻለ ነበር። ስለ ጫት እና ስለ አረቄ ሲጃራ ከ45ደቂቃ በላይ መስማት ምን ያንፃል? ባጭሩ በአንድ ዐረፍተ ነገር መጨረስ ይችል ነበር። ስህተቱ የጠያቂው ነው።
Some parts of the testimony is hard to believe
You believe or not, God he did it
Awo awnet new beteseboch, ayihonm ayichalm yihe endet yihonal mibalew neger lay geta yichlal madreg ejhn beafh aschno yasgermhal
You understand by the help of the Holy Spirit . God is faithful and amazing God. Praise lord Jesus 🙌 🙏 ❤️
እየሱስ ❤❤❤❤
Eyesus 🙌
እንዲህ አይነት የሚያስደንቅ ታአምራት የሚሰራ አምላክ ስሙ ይባረክ አቤት እንዴት ድንቅ አምላክ ነው የምናመልከው:: ደግሞ ያቺ የተባረከች ሴት እንደመልአክ የተላከች ሴት ወደ ቤተክርስቲያን የወሰደችው ትባረክ::
አሜን
ዋው ምን አይነት ምስክርነት ነው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን አገልግሎትህን ቤተሰብህን ይባርከው ፀጋና ሞገሱን ያብዛልህ ❤❤❤❤
ክብር ለጌታ ይሁን
አቤት ጌታ የመረጣቸውን በምንም ቢያልፉ አይተዋቸውም የሚያስገርም ነው ለጌታ ያለህን ፍቅር ስትገልፅ እንባ ተናነቀኝ....ይበልጥ አገልግለው ፓስተር ተባረክ ከነ መለው ቤተሰብህ ፀጋ ይብዛልህ::
አሜን
Praise the Lord!
“ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፥ እግዚአብሔርን ያዩታልና።”
- ማቴዎስ 5፥8
🙌🙌🙌🙌
ዋው ፓተር ዋሴ ጌታ ቀሪ ዘመንህን ይባርክ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ።
አሜን
የኛ ጌታ ኢየሱስ የወደቀን ማንሳት ልማዱ ነው 😢😢😢 በሰዎች አይን የማንሞላ እሱ ግን ለክብር ፈልጎ ወደ እኛ ይመጣል 😭😭 ጌታ ስሙ ይባረክ የኔ አባት እንኳን ጌታ እረዳዎት 🙏❤️❤️❤️❤️
Amen 🙏
ወንድሞችና አዘጋጆች ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤ ድንቅ ምስክርነት ነው ተባረክ ወንድሜ
አሜን
Amazing Testimony every things posable for God
አሜን
ድንቅ ምስክርነት። ተባረክ
Wwwwooowww Egziabher yemesgen tebarekuln❤❤❤❤👍👍👍🙏🙏🙏😇😇😇😇
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ክብር ለኢየሱሰ ይሁን ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤ የጌታ ስራ ግሩምና ድንቅ ነው ❤
Amen 🙏
ወንድማችን አሁንም ዘመንህ በቤቱ በድንቅ ይለቅ, ከዘመን ጅማር ይልቅ የዘመን ፍፃሜ ይሻላል እንዲል መጨረሻህ ያማረ ይሁን , ግታ ድንቅ ነው ድንቅ ምስክርነት , የታሪኩ ፍሰት ል ጥልጥል የምያረግ!!
አሜን
ዋው ድንቅ ምስክርነት ነው ክብር ለጌታ ይሁን እየሱስ ጌታ ነው!!❤
Amen 🙏
Eyesus geta new hallelujah 😢
Amen 🙏
Woooow yhe prgeram lbzuoche mtantse mklyet new tbrku❤
Amen 🙏
ፓስተር ተባረክ እውነተኛ እረኛ ነህ አይወሰድብህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ
አሜን ….
ጌታ ይባርክህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
እግዚአብሔር ሁሌም ያስደንቃል ደግሞ ትልቅ ነዉ
Amen 🙏
ድንቅ ጌታ የሚያስገርም ምስክርነት ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ
አሜን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎች ምክንያቱም በነዚህ በተለያዩ ስዎች የምታቀርቧቸው የስዎች የምስክርነት ለብዙዎቻችን የእግዚአብሔር እጅና የክንዱ መገለጫ መንፈስ ቅዱስ ምን ያህል ስውን እንደ ሚቀይርና ሥራው ድንቅና አስገራሚ መሆንን እያየን እያወቅን ስለሆነ ጌታን እጅግ በጣም አመስግናለሁ ። ጌታ ይባርክህ ውድ ወንድማችን ምስክርነትህ ድንቅ ነውና።
ሰፊና ጠለቅ ላለ ምስጋና እና ባርኮት እጅግ አድርገን እናመሰግናለን። ተባረኪ።
GOD BLESS YOU
❤❤❤የሚገርም ምስክርነት ምህረት ለወደደ ወይም ለሮጠ አለመሆኑን የሚያስረግጥልን ወንድማችን በርታልን😂❤😂😂😂😂❤❤❤❤
Thank You 🙏
እንዴት ደስ የሚል ምስክርነት ነው በጌታ ❤
Praise God
ሀሌሉያ፣ የጌታ ስም ይባረክ❤❤❤
አሜን
እየሱስ ❤
🙏🥰
Interesting and informative testimonies.May God blessed you abundantly.
Amen 🙏
Egizabher melkam new ✝️
አሜን
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ።❤
አሜን 🙏🙏
እግዚአብሔር 🙇🏽♀️🙇🏽♀️🙇🏽♀️🙇🏽♀️
🙌🙌
Edzhie waga ylewn emnet ygeta ejie ytybet zare ymnem sgbgboch lgnzb yderu mklja eyhon new yhe new yeysus wlta ymrtchewn ayitwm smu ybrk❤
Amen 🙏
How you tell us jesus love is amazing My father bless you
Thank You for watching
yne geta kber knmnamnchen ymtkfen geta mdryhe bmsgna yimola❤
Amen 🙏
በሕይወት ጎዳና ከባዱና አድካሚው ነገር ከአንድ የሕይወት ደረጃ ወደሚቀጥለው የሕይወት ደረጃ ለመሸጋገር የተደጋገመና አሰልቺ የሆነ ነገር ውስጥ መግባት ነው ።
ዋስዬ እንኳን በዚያ የድግግሞሽ ሕይወት ውስጥ አልቀረሕ ።
የረዳህ ጌታዬ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋናውን ይውሰድ ።
እግዚያብሔር ይመስገን
ፓስተር ተባረክ
Amen 🙏
Interesting bless you
WOW God is good
Yes 🙌🙌🙌🙌
I am very, very, very grateful that you are hosting the old Christian. As a young Christian, i am learning a lot.
Egziabher yasthnachu❤
Thank You 🙏
🎉kibr legeta yhun tebarek ❤
Amen amen 🙏
Bless you pasterye ewdhalew betam migerm miseker new🥰🙏🙏
Praise God
Wow what amazing testimony 😮 glory to the lord Jesus!Amen hallelujah !!!❤
Amen 🙏
Two Countries solider ❤❤❤❤ amazing life History
Praise God
Bless you !!!!!!
Amen 🙏
Praise God Almighty!
Amen 🙏
Bless you pastorye 🙌
Amen 🙏
እግዚአብሔር እንኳን ደረሠልሕ እየሡሥ ጌታ ነዉ።።አዎ በደርግ ዘመን አንተ እንዳልከዉ በተለየ እኔ ጎንደር መላኩ ተፈራ ነበር ያኔ ኢሐፓ ናቸዉ ብለዉ የጎረቤታችን ልጆች ሑለት ወንድማማቾችን አንጎላቸዉ ተመትቶ በደረታቸዉ ተደፍተዉ ቀይ ሽብር ይፋፋማል ብለዉ ፅፈዉባቸዉ አይቸ ግን ትዝ አሠኘኸኝ አሑን። በተለየ ጎንደር ብዙ ወጣት አልቋል ገብረሒወት የሚባልም በሊማሊሞ ገደል ከነ ነብሣቸዉ ይሠዷቸዉ ነበር ያኔ ልጅ ነበርኩኝ የ12አመት።።አቤት እግዚአብሔር ታደገሕ።።።።🙏🙏🙏
Thank You for watching
Amazing ❤
Thank You for
ተባረክ።❤
Amen 🙏
Pastor Wassihun l am happy to see you.
Thank You for watching
It is my pleasure to watch semy tub. I am eagerly waiting every friday to watch.
እንዴት ደስ የሚልና የሚያንጽ ነው
Thank You 🙏
Glory to God Halleluja ❤
አሜን
Wow... i can't stop crying🙏
Praise God
Amazing amazing glory to lord Jesus God bless your life and your ministry!
Amen 🙌
amazing testimony. God bless you.
Amen 🙏
GOD IS GOOD ALL THE TIME🙏🙏🙏🙏
Amen 🙏
ተባረኩ
Amen 🙏
ፓስተር እንዃን ጌታ ረዳህ። ያኔ ፓስተር ታሪኩ ባገለበት ፕሮግራም ላይ ነበርኩ ። በዝምታ ላለማለፍ ነዉ ይህንን የተናገርኩት። አሁንም ይብዛልህ!!
አሜን thank You 🙏
Wow 😢
🙏🙏🙏
Please you guys i need his phone number please 🙏
❤❤❤
🙏
Wy enante yetewededachu ymr btm eyetebareknbachu nw bertulgn.
ጥበቡ ወርቅዬን እና ትግስት ወይሶን btakerbuln❤🤗
እናመሰግናለን
Pls more focus abt younger peoples
አቤት ጌታየ ሚስኪኑን ሲረዳ
አየሁ እየሱሴን ሲደርሰ ለተጎዳ
እሱንማ በአምነትለሚጠሩ
የቅርብ እንጂ አይደለም የሩቅ::