I always thank God for giving me the chance to learn about end of time. I am an Orthodox"in Jesus" and this helps me to always get ready to hug my JESUS. Pastor Asfaw, I am so thankful. W/w Teklu, may God bless you for everything.
I just want to say am so so blessed by this amazing vidio I have been taught such a strong @ awareness knowledge! Thank you so much pastor asfaw big love @ very humble teklsh big respect
በጣም ይገርማል ይ መልዕክት ከ7ኣመት በፊት ነበር የተላለፉው ነገርግን ኣሁን ላይ በመፈፀም ላይ ነዉ ። ነገሮች ወደ ፍጻሜ እየቸኮሉ ነዉ ኢየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ በደጅ ነዉ ነቅተን መጠበቅ ይሁንልን እግዚአብሔር ሆይ እርዳን።
ለመሆኑ አተ ዕውን የዕግዚአብሔር ሠው ነህ? በርግጠኝነት እነግርሀለው አተ የክርስቶስ ተቀዋሚ የሀሳዊ መሲሁ የዘዶው መፈስ የአውሬው ሠውነህ።ምክንያቱም የምትናገረው ሁሉ ትቢቶቹን አዛብተህ በተቃራኒው ነው። ይህ ደሞ የሚያሳየው አተ ለአውሬው መፈስ ወይም ለ666 መፈስ እየሰራህ መሆኑን ግልፅነው። ለምን ብትል የሀዋሪያትን ቤተክርስትያንን ታወግዛለህ፣ የምናፍቃንን ማስመሰል ታገናለህ።
የእውነትን መገድ ታወግዛለህ የሀሰትን መገድ ታገናለህ። ትቢቶችን ታጣምማለህ ፣የማይሆነውን ሆነ ትላለህ፣የሆነውንና እየሆነ ያለውን ታስተባብላለህ አድነገር ልገርህ ሆንብለህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ሆነህ ነገር ግን የክርስቶስሳውያን ሠው ለመምሠል ታጭበረብራለህ።ነገርግን አተ የሀሰተኛው ሀሳዊ መሲ ደቀመዝሙር መሆንህን በራስህ በራስህ ታሳብቃለህ።
ፓስተር አስፋው የተባረከ አእምሮ ያለህ ሰው ነህ። ትምህርትና ምክርህ እጅግ ጠቃሚና ወሳኝ፡ ልብን የሚያቀኑ ናቸው። በጣም ጠቅመሀናል ገና ብዙ እንደምትጠቅመን እምነት አለኝ።
አቤት እንድንዘጋጅ አደረገን የሰማይ አምላክ ይባርካችሁ
@@mimedantew1918 qqq¹¹¹
@@mimedantew1918😊😊😊
ruclips.net/video/TDcmS9ruxhs/видео.htmlsi=SGt5DgliP-oYz2HY
እናንተን የሰጠን ጌታ የተባረከ ይሁን ላልዳኑ ብቻ ሳይሆን ለኛም ለዳነው የሚገርም እውቀት አግኝተናል ከግርግሩ ወጥተን ወደጓዳ እንድንገባ እያነቃችሁን ነው ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎና
❤❤❤በውነት ትምዝርትህ ለስለስ ብለው ገብተው አይምሮን የሚረሰርስ ተስፋ ያለው እውነት ነው አብዝቶ እግ/ ይባርክህ❤❤❤
እባክህ ወ/ዊ ተክሉ እንደዚህ ያለ የመጨረሻዉን ዘመን በተመለከተ በሌላ መልኩ ብትጋብዘዉ አሁን ጊዜዉ ስለሆነ ነዉ ፓስተር የተናገረዉ ከ5 አመት በሁላ እየሆነ ስላለ ነዉ ተባረኩ
አሜን እየሱስ ጌታ ነው አሜን እየሱስ ይመጣል
Tebarek
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ተባረክ እኛም አናምናለን በትክክል
Amel Sale thank you
God bless you pastor and the evangelist Teklu teach us more by God's grace.
I always thank God for giving me the chance to learn about end of time. I am an Orthodox"in Jesus" and this helps me to always get ready to hug my JESUS. Pastor Asfaw, I am so thankful. W/w Teklu, may God bless you for everything.
Konjo
እግዚአብሔር ስለ አንተ የተባረከ ይሁን አሜን እግዚአብሔር አግልግሎትህን ቤትህን የአንተ የሆነው ሁሉ የተባረከ ይሁን አሜን ይህ የዘለዓለም የሕይወት ስንቅ ነው የማያልቅብን የማይወሰድብን ደስታችን ኢየሱስ ስሙ ይባረክ አሜን
ፓስተር ጌታ ይባርክህ በጣም የገረመኝ እናቴ ጉግ ማንጉግ የሚባሉት ረሽያዋች ናቸው ስትል ሰምቻለሁ ገና ከልጅነቴ ጀምሮ እሷ ኦርቶዶክስ
ኣሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጸጋዉ
ያብዛላቹ።
ሁሉም ነገር እውነት ነው እኔም እስራኤል ከቤተሰቦቸ ጋር ተመልሰናል ት/ ት ሁሉም ተምሬዎለሁ ሁሉም ትክክል ነው! ስለ ትምህርቱ ከልብ አመሰግናለሁ
ፓስተር ጌታ ይባርክህ አስደናቂ መገለጥ ነው አሁን የእስራኤል ዋና ከተማ ኢየሩሳሌም ሆናለች።ተባረክ
የሺዋስ ከእስራኤል
ውድ የእግዚአብሔር ስጦታ ነህና እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ።
God bless you. I am happy, I am learning a lot.
Really the man of God you are blessed,I'm excited and powered by your teaching
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ!! የማጠናከሪያ ትምህርቶችን (መጽሐፍትን) የምናገኝበት መንገድ ቢኖር መልካም ነዉ፡፡
wow haleluwjah yesus ymetal desss ybelen yabate brukan tebarekulgn shalomachu ybza.... yesus goyta u amen jgna egziabher amlakna ybarkum nfetwekum nfkrkumn eina nay aboy yesus mewarsteyn thanks .
በእውነት ይህ ፓስቴሩ ሰይሆን ጌታ ኤረሱ ነው አፉን ተጠቅሞ የተነጋራው አሁን የምነያውን ነጋር ቁጭ እኮ ነው ያደረገው ፀጋ ይጨማርልህ ፓስቴር❤❤❤❤
pastor ጌታ ዘመንህን ይባርክ ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልህ
ድንቅ ትምህርት ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
Geta yebarkachehu
May the lord help us to be awaken and prepared to the our lord’s day.
Amen
Elelelelel Elelelelel elelelelel Elelelelel Elelelelel hallelujah hallelujah
ይህይ ትምህርት ከነጥቅሱ ሳይፈጠን ብታሰተምህረ ደሰ ይላሌ እግዚአብሔር ይባረክ
ጌታ ይባርካችሁ ነቅተን መጠበቅ እንዳለብን አስተምሮናል
ፓስተርዬ ጌታ የሰጠህ ጸጋ የምገርም ነው! በብዙ ተባረክልን! የራዕይን መጽሐፍ ከእንደገና እንዳነብ አድርገህኛ!!!!
ብዙና ነፍፍፍ/ብዙዙዙ አመታትን ኑርልን!
❤❤❤ ኣሜን ፀጋ ይብዛላችሁ ደስ የሚል ለቤተክርስቲያን የማንቂያ ትምህርት ጌታን ያልተቀበሉም ወደ ዘላለም የህይወት መገኛ የሁሉም ጌታ አዳኝ ወደሆነው ወደ ክርስቶስ የሚያስጠጋ ትምህርት በፀጋው ሁሌ የበረታችሁ ሁኑ እንወዳችኋለን ❤❤❤❤❤❤
በሠማ በሠማ የማልጠግበዉ ሰብክት ነወ ጸጋዪብዛልክ በትዘመን ዪባረክ
ፓስተር አስፋው ይህን ትምህርት ስታዘጋጅ የእፍኝት ልጆችና ቅን ልቦና የሌላቸው ሊያዳምጡና ያለሆነ ፊድ ባክ ሊሰጡህ ስለሚችሉ ባትሰማቸው ደስ ይለኛል፡፡
#እንዲህ_ዓይነት_ብሩህ_እና_ግልፅ_አዕምሮ_ያላቸው_አባቶች_ይብዙልን_ተባረክ_እረኛዬ እወድሃለሁ የትዉልድ መጋቢ #እረኛ_አስፋው ።
በጣም የተባረክ የጌታ ሰው:: ዘመንህ ይባረክ::
ጌታ ይባርካችሁ
Thank you God bless you 🙏
ጌታ ይባርክህ ፀጋው ንም ያብዛልህ
ፓስተር ጌታ እየሱሰ ይባርካችሁ የዘመኑ መልእክት ነው ከእየሩሳሌም🇭🇳
በጣም የምገርም ትምርት ነው ጌት እየሱስ አብዝቶ ይባርካቹ
በጣም አስደናቂ ትምህርት ነው እየሱስ ጌታ ነው ተባረኩ
10xs. Lourd.. GOD Blous you..
Par Asfaw ,
Asfaw, this is a life changing lesson!! God bless both of you & thank God for Corona's lockdown period!! God is using it actively!!
i guess it's kinda off topic but do anyone know a good website to watch new series online ?
ተበረኩ ደስ የሚል ትምህርት ነው
እንዴት የሚባርክ ትምህርት ነው!ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!
Be geta tebarkhal pr betam wodijihalogn . Ine yetechegerkugn betam lememar feligalogn orderd adirge lememar techegerkugn.timirtochhin tiketetay lemargi minmadireg alebign
በጣም ድንቅና ብልህ የጌታ አገልጋይና ፓስተር ነው።
Wowww what a wonderful lesson. May God blessu more.
ድነቅ ትምህርት ጌታ ይባርክህ ፖሰተር
እንዴት አይነት ድንቅ ትምህርት ነው ። በብዙ በረከት ተባረኩ
ፓስተርዬ በጣም ጥሩ ርዕሰ ጉዳይና ለጊዜው የሚመጥን የመፅሐፍ ቅዱስ እዉነት ነዉና ። በጣም ለብዙ ጊዜ በዚህ ርዕስ ላይ ፅሁፍ ለማዘጋጀት ስመረምር ነበርና ብዙ ድካሜን የሚቀንስና ለህይወት የሚጠቅም ትምህርትና የህይወት ስንቅ ስለአገኘሁኝ ልባርክህ እወዳለሁ ።ተባረከልኝ
ጌታ አብዝቶ አብዝቶይባርክህ ፓስተር!!
I’m so grateful to hear this conversation May God bless you!!!
ፓስተር አስፋው ስለ አንተ ትምህርቶች እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
አግዝአብሔር ይባሬካቹዉ ድንቅ ትምህርት ናዉ
Tebarak pastor ❤❤❤
Pastor is very knowledgeable teacher
Thanks 🙏 for your teachings
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፓስተር
Wow amazing revelation and timely message
Thank you 🙏 both of you
I love this kind of teaching.
ድንቅ እውቀት ነው ያካፈልከን! እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር።
ባጣም ጣቃማኝ ጌታ አብስቶ ይባረክህ ፓስተር አስፋ ❤
አሜን ኢየሱስ ይመጠል
ጌታ ኢየሱስ ይባርከችሁ ሻሎም
Dear brother Asfaw, God bless you for sharing these message to us. The Lord speaking to us through you.
Tebareku Ye Abate Birukanoch Keri Zemenachu Yibarek......
Amen
ፓስታርዬ ስለ አንቴ እግዝአብሔርን አመሰግናለሁ,እዉነታኛ የጌታ,ፀጋ,የሞለብህ ነህ ታባረክ
እውነት ለመናገር ትክክለኛ መንፈሳዊ ትምህርት ነው ተባረክ።
Selam yigermal kante endezih ayinet didbina yasafral egziabher ye alem geta new
በብዙ ተባረክ ይብዛልህ ይጨምርልህ
I just want to say am so so blessed by this amazing vidio
I have been taught such a strong @ awareness knowledge! Thank you so much pastor asfaw big love @ very humble teklsh big respect
ድንቅ ነው ኣሁን የደረሰ ይመስላል ከ4 ዓመት በሃላ። ጌታ ሆይ🙏🏽
ፓስተር ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲህ አይነት መሰረታዊ ትምህርት በማስተማርህ ጌታ ይባርክህ በጣም ተጠቅሜአለሁ
ጌታ ይባካችሁ እድሜ ይስጠችሁ
ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው ድንቅ ትምህርት ነው
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በጣም ደስ ብሎኛል
እሺ አመሠግናለው እጠብቃለው ጌታ ይባርክ
Thank you asfaw really I got it new thing go ahead. God bless both of you.
wooow Dink Timihirt Naw Geta Hiwote Zamanachun Yibaarik Bizu iyetamarakU Naw Tsaga Yibizalach❤
በአስተምህሮ እግዚአብሔር የረዳው ሰው ወንድም አስፉው አሁንም በብዙ ተባረክ
Amen betam des ymil tmhrt new zemenachun ybark
Please don't say Pasterye
Egizabiher yibariki ❤ egizabiher yalewu yihonali ❤
God bless you pastour
Thanks allot !
Victory be to Amhara's Fano and israel ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እእሰራኤልን የባረክ አምላክ ይባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ
ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ፀልዩልኝ
ፓስተር ጌታ ይባርክህ አሁንም ስሙ ነው እንጅ ቴል አቢብ ዋና ከተማዋ እየሩሳሌም ናት ከማርላመንቱ ጀምሮ ዋና ዋና ቤሮ ዎች እየሩስ አሌም ውስጥ ናቸው
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏
ጌታ አብዝቶ አብዝቶይባርክህ ፓስተር!! Tiru timirt nw
ዘመንህ ይባረክ ።❤❤❤
thanks god bless you. Thanks so so much bless you 🙏🙏💗
ወንድማችን ብዙ የማናውቃቸውን እውቀቶች ስለጨመርክልን ጌታ ይባርክህ፤ አገልግሎትህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ፡፡
Geta zemenihin ybark betam tekami timihirit new. 🙏🙏🙏
May God bless u richly for the wonderful teachings !
Amazing God bless you both.
🇪🇷♥️♥️♥️🎤♥️♥️♥️🇪🇷
Amazing GBU Pastor
&Evangelist
እግዚያብሄር ይባርክልን። እናመሰግናለን።
Amen !! Brother , Thank you so much and God bless you!!
Betam des yemil timhirt . God bless you Pastor
Amen Amen Amen 🙏 yes Jesus Christ Is 🙏
God bless you, I learned a lot
God bless you pastor, thank God.
We love you
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ሥር እንድንሰድ አድርጎናል ፀጋ ይብዛላችሁ !!
ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በክብር ይመጣል አመን ማራናታ