Wow! I never heard of this kind of wetness before today!! I was crying & listening to this testimony when I was working & I want to know if any translation is available in English to share with my atheist, non-believers, co-workers!! Please let me know?? GBU!! Thanks for sharing the whole story on the RUclips channel!!❤
Amazing and inspiring testimony! May God bless you, your family, and your ministry in the name of Jesus Christ whom you have been serving faithfully! Amen 🙏
በኤልሻዳይ ቴሌቪዢን ኔትወርክ ፓስተር ሐንፍሬ እያገለገሉ በመጨረሻ በፀለዩት ፀሎት ለ17ዓመት ሲያሰቃየኝ ከቆየ የብሮንካይት ሕመ ም እንዲሁም ከልብ ህመ ም ተፈውሼ በኤልሻዳይ ETN ደውዬ ልመሰክር ሞክሬ ለቀዋል አሉኝ ነገር ግን በየቤተ ክርስቲያናቱ በእርሳቸው በኩል የሆነልኝን መስክሬያለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው አሁንም አገልግሎታቸው ይባረክ እኔ ን ሊበላ የተከፈተ ጉድጓድ ተዘግቶ እስካሁን በሕይወት አለሁ የናዝሬቱ ኢየሱ ስ ለዘለዓለም ጌታ ነው!!
ክብር ለጌታ ይሁን
GMM tv
የፓስተር አንፍሬ ነው
አየሱ ስ ለሰው ልጆች የከፈለውን ደም በስሪየት የሆነውን ዋጋ በመስቀል ላይ ሆኖ ተፈፀመ በማለት ነፃ እንዳወጣን ቢያውቁ ኖሮ ወደ ሌ ላ ባልተመለከቱ ነበር
ጌታ ይባርከዎት.
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን
በመጀመሪያ ስለ ፓስተር ሐንፍሬ አገልግሎት እግዚአብሔር አመሰግናለሁ በ2005 ዓ/ም በኢትዮጵያ ሚሊኒየም አዳራሽ በነበረው ኮንፈረንስ በጣም ከባድ ከሆነ የልብ ድካም ህመም ጌታ ፈውሶኛል በሃኪሞች መውለድ እንደማልችል ተነግሮኝ ነበር አሁን የሁለት ወንዶች ልጆች እናት ሆኛለሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር ይባርኮት
@@WerkneshiHayilemariyam 😘😘😘😘😘😘🙌🙌🙌🙌
እርሱ እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ ይችላል ፈጣሪ ስለሆነ እንኳን ጌታ እረዳሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ ያብዛልሽ
ይህ ወንጌል በኛ ዘመን እንደገና ይነሳ ጌታ ሆይ ለምንሀለው
ጌታ ይመጣል
Ale eco ale eco
Geta eco eyesera nw!
Betam melkam eyarege nw!
Yemibelt kibir ale
.kibrun Hulu esu yiwused!
Tseley geta yigeltilial! 😇🙏🙏
በጣም ነው የምወዳቸው ፓስተር ሀንፍሬን
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ
Wow! I never heard of this kind of wetness before today!! I was crying & listening to this testimony when I was working & I want to know if any translation is available in English to share with my atheist, non-believers, co-workers!! Please let me know?? GBU!! Thanks for sharing the whole story on the RUclips channel!!❤
አሜን
ኡፍፍፍ ♥♥ ቃል አጠረኝ እግዚያብሔር እንዴት ድንቅ አምላክ ነው?ጌታዬ ሁሌም ታላቅ ነህ ክብሩን ጠቅልለህ ውሰድ! ውድ አቅራቢዎች እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ❤ እየሱስ ክርስቶስ ትላንትናም ዛሬም እስከ ለዘልአለም ያው ነው
Amen 🙌🏾❤
አሜን 🙌🙌
መጋቢ ሀንፍሬ ድንቅ አባት ድንቅ ሰው❤❤❤❤
ክብር ለጌታ ይሁን
እኔም በአልሻዳይ tv አርብ አርብ ማታ በነበረው የፀሎት ጊዜ እግዚአብሔር በፓስተር ሃንፍሬ በኩል በጣም ከባድ የጥርስ ህመም ነቅሎልኛል! የእውነት ከ 10 ዓመት በላይ ሊሆን ይችላል እስከዛሬ የጥርስ ህመም ሚባል አላውቅም... ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! እግዚአብሔር አገልግሎቶን ቤቶን ይባረክ 🥰🥰
አሜን 🙏🙏
ምሥክርነታቸው ታላቅ probably life changing ሆኖኛል። አሜን።
እግዚአብሔር ይባርክዎት ፓስተር ሀንፍሬ:: ጌታችን በርሶ አፍ ሲነገር እንዴት ይጣፍጣል:: ስለቅንነትዎ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎ:: እርሶ የቀመሡትን ያችን የእግዚአብሔር ፍቅር ለደቂቃ በቀመስኩ::
የኔ ቆንጆ እየሱስ ለኛም ኣባታችን ነው ኣይዞሽ❤❤❤❤
የእግዚአብሔር ፍቅር በክርስቶስ ኢየሱስ ለሁላችን ፈሷል።
@@Encounter_ አሜን! 🙏🏼
የተኖረ ህይወት ሲሰማ ድስስ የሚያደርግ ነገር አለው።
ክብር ለጌታ ይሁን
ፓስተር ሐንፍሬ በፈውስ ሲያገለግል እንኳን እንደዘመኑ ጠንቋዮች አያካብዱም ብዙ ተአምራቶች በሱ ተደርገዋል እረጅም እድሜ ይስጦት ፓስተር
አሜን 🙏🙏
ትሁት ሰው እግዚአብሔር ይባርኮት ቀሪ ዘመኖት ሁሉ ይባረክ እወዶታለሁ ❤🙏
እነአአመሰግናለን
ፓስተር ሀንፍሬ በጣም ነው የምወድዎት እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት የሚገርም ምስክርነት ነው እኔ እስከዛሬ ድረስ በስምዎ ምክነያት ከውጭ ዜጋ የተወለዱ ነበረ የሚመስለኝ ሀንፌር የአፋር ስም እንደሆነ እና የኩሩው የአፋር ልጅ እንደሆኑ ዛሬ ነው ያወቅኩት የትውልድ አባት ኖት ኑሩልን ጌታ ይባርኮት ❤️❤️🙏🙏🙏
አሜን 🙏🙏
ፓስተር ስለአንተ ጌታ ይባረክ እኔ ጌታን የተቀበልኩት ንሠሀም የገባሁት በእሳቸው ትምህርት ነው ጌታ ይባረክ
ክብር ለሱ ይሁን
እግዚአብሔር ሆይ ስለ ታላቅ ፍቅርህ ምን ቃል አለን አመሰግንሀለሁ! ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት ተባረኩ!
Amen 🙏 እናመሰግናለን
ፓስተር አንፍሬ በጣም ነው የምንወዶት በጌታ ላይ ያሎት እምነት ያስደንቀኛል ክብር ለጌታ ይሁን በቴሌቨዥን ሲፀልዩ ከህመሜ ተፈውሻለው ጌታ አብዝቶ ይባርኮት❤❤
አሜን
ፓስተር እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ጌታ የዛሬ ስድስት አመት ሲያገኘኝ እድል ኖሮኝ ፓስተር አንፍሬን ይቅርታ መጠየቅ ነበር ምክንያቱም በebs ሲያስተምሩ እንዴት ሰው ሽማግሌ ሆኖ ጴንጤ ይሆናል ብዬ እጠላዎት ነበር , ለሐይማኖቴ ቀንቼ, አሁን ደማስቆዎች ፓስተርን ይቅርታ እንድጠይቅ እድል ስለሰጣችሁኝ ተባረኩ :: ፓስተርዬ አሁን እንደእርሶ የምወደውና የማከብረው የለኝም እግዚአብሔር ዘመን ከፀጋ ጋር ከዚህ በላይ የሚያገለግሉበትን ይጨምርሎት በብዙ ተባረኩ ይቅር እንደሚሉኝ ተስፍ አለኝ❤❤❤❤❤
ድንቅ ምስክርነት ነው ። ጌታ አገልግሎቶን አብዝቶ ይባርክ ።
አሜን 🙏🙏
እግዚአብሔር ለምድራችን በረከት የሆኑ አባቶችን ስለሰጠን ስሙ ይባረክ🙏 እድሜዎት ይለምልም። እናንተም እነዚህን የተባረኩ አባቶች ስለምታቀርቡልን ተባረኩ።
እናመሰግናለን 🙏🙏
ወይኔ እንዴት እንደምወዶት ትሁት ትክክለኛ ክርስትና የሚታይባቸው አባት ዘመኖት ይባረክ
አሜን
ፓስተር አንፍሬ ❤ ተሰምቶ እማይጠገብ ምስክርነት:: ጌታ እኔና ቤተሰቤን በእግዚአብሔር ቤት እንደእርሶ ይትከለን!! እርሶና ከእርሶ የሆነ ሁሉ ልምልም ይበል!!🙏❤
አሜን 🙏
ተባረክ ፓስተር ጌታ ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጦት ቃለመጠይቅ የምታደርጉ ወድሞች ወይም ህእቶች ለምትጠይቁአችው ውሃ የማቅረብ ልምድ ይኑራቸው እሷቸው ሲያወሩ ሰለጨነቀኝ ነው
ሁሌም ውሃ አለ editing ላይ ስለምናወጣው ነው
የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ።ድንቅ ምስክርነት ነው ።
አባቴ ዘመንዎት ይለምልም ።
❤❤❤
አሜን!!
አሜን
እግዚአብሔር በበለጠ የመንፈስ ቅዱስ አገልግሎትና በብዙ ፀጋ በረዥም እድሜ ይባርኮዎት🙏🙏🙏
አሜን 🙏
ክብር ለእግዛብሔር ይሁን ❤️🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን 🙏🙏
እውነት ቃላት አጠረኝ ፈጣሪ ለምድራችን የሰጠን ትልቅ በረገት ኖት ዘመኖት ይባረክ❤❤❤
አሜን 🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርኮት እግዚአብሔር እንደሚችል እንዳሉት ነው ግን በአፋርና በወሎ እግዚአብሔርን አንድ ሚሽን ስራ እንዲሰሩ ጠይቀዋል አስበዋል ይህን ካዩ እባኮት እግዚአብሔር ያስፈልገዋልና አድርጉት
እግዚአብሔር ዘመንዎን ይባርክ።
አሜን 🙏🙏
ዘመን የሚቀይር እግዚአብሄር ነው !!!
ፓስተር አነፍሬ በጣም ነዉ የምወዶት ጌታ ዘመኖትን ይባርክ❤❤❤❤❤
Amen 🙏
እ/ ር መንፈስ ቅዱስን መስማት ና መታዘዝ የህይወት ትክክለኛ ጥሪ ና ፍጻሜ ማሳያ ምልክት ኖት! ተባረኩ!
Amen 🙏
ፓስተር ሀንፍሬ ጌታ ይባርኮት እኔም በኮሮና ወቅት በቴሌቪዥን ሲጸልዮ ከሆድ ህመም ተፈውሻለው
አሜን 🙏🙏
የሆሳዕናውን አገልግሎት እኔ ምስክር ነኝ በጣም ደስ የሚል ጌታ እጁን የአየንበት ነው ቅሪውን ዘመኖትን አሁንም ይጠቀምበት
ክብር ለጌታ ይሁን
ፓስተር በእውነት ብዙ ነገር ቀርቶልኛል ብዙ ተምሬበታሐሁ በዚህ ቃለ ምልልስ እግዚአብሔር ረጅም እድሜእንዲሰጥዎት አጸልያለሁ ተባረኩ
ክብር ለጌታ ይሁን
እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ለፓስተር ሀንፍሬ ይስጣቸው በእርሳቸው ስብከት ህይወቴ ተለውጧል ጌታ ኢየሱስ ይባርካቸው🙏🙏🙏🙏
አሜን 🙏🙏
የዚህ ድረህ ገፅ አዘጋጆች ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ፓስተር አን ፍሬ እርሱ መንፈስ ቅዱስ ፍርድን የረዳ አሁንም አለ ግን የእናተን አይነት ጌታ የሚስራብን ትውልድ እንዲበዛ በፅሎት አስቡን በእውነት ሰለ መንፍሰ ቅዱስ በእንተ በስንት ትዩብ በብዙ ተጠቅሚያለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን 🙏🙏
እህቴ ጎኗ ጋር ያፈነገጠ ነገር እንዳለ ትናገር ነበረ ከዚያም ፓስተር ሐንፍሬ በኤልሻዳይ የቴሌቭዥን ኘሮግራም ላይ እያገለግሉ እያሉ ያፈነገጠው ሲገባ ተሰማኝ አለች ተፈወሰች ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
በእውነት እግዚአብሔር ለኔም ግልጽ በሆነ መንገድ ይናገረኝ...ተባረኩ❤
አሜን
1 ዮሐ 2 : 1 - 14 ቁ፦ 13 ቁ፦ 14
ብዙ ማለት ይቻላል እዚህ አውሮፖው ምድር ጋራ ስንአስተያየው ለየት ባለው መልኩ ደግሞ ጀርመን ሃገር ላይ ያለውን የክፋት ሴራው ኢትዮጲያን እና የኢትዮጲያን ማንነትን የማይወድ አጋንታዊውን አሰራሩን ሴራውን ግን ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ምንስ ይላል ብሎ የእርሱን ፍቃዱን ማድረግ ትልቅ ማስተዋልነትን ይጠይቃል ተባረኩልኝ።
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር መልካም እረኛ ነው የረዳህ እግዚአብሔር ይባረክ ፓስተርዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ አገልግሎትህ ዘመንህ ይባረክ ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጥህ በጣም እንወድሃለን❤
Thank you
ፓስየር አንፍረ በእውነት በመልካሙ ዘመንና አሁንም ፀንተው የቆሙ ታማኝ የእግዚአብሔር ባረያ ናቸው ከቺካጎ ኮንፍራስ ጀምሮ ነው የማውቃቸው ፓሰተር ዳንኤል ፓስተር ዶር ቶሎሳ ከእግዚአብሔር የተሰጡን ስጦታ ናቸው ዘራቸው ይባረክ ይብዛ እግዚአብሔርን የሚፈራ ህዝብ ሁሉ ያከብራችሁዋል ረጅም እድሜ ይሰጣችሁ ❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ልብር ለጌታ ይሁን
ፓስተር ሐንፍሬ በጣም የምወዶት አባት ጌታ በእርሶ በኩል በየጊዜው ከሚያሰቃየኝ ከሳይነስ በሽታ በቴቪ ሲፀልዩ ፈውሴን ከተቀበልኩ አመታት አለፎ ። ቃል ሲያካፍሉ ነብሴ ተረሰርሳለች እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይብዛሎት❤
አሜን 🙏
ድንቅ አስተማሪ ምስክርነት ጌታ ይባረክ
አሜን
በመጀመሪያ ለዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎች አድናቆቴ እገልጻለሁ በየ ሳምንቱ የሚቀርቡት እንግዶች የሚመስክሩት ምስክርነትን ለአማኝ ብቻ ሳይሆን እምነት ለሌላቸው ሁሉ ትልቅ መልእክት ስለ ሚሆን እግዚአብሔር ይባርካችሁ የዛሬውም እንግዳ እንደ ተለመደው እጄን በአፌ ላይ ነው ያስጫኑኝ ትልቅ የእግዚአብሔር ሥራና ተአምራት የተገለጠባቸው እግዚአብሔር ዛሬም ነገም ለዘላለም ያው ነው። ድንቅ ምስክርነት ስለ አካፈሉ ጌታ እንዳሉትም ይበልጥ አገልግሎት የላቀ መገለጠን ያብዛሎት
❤❤❤
Thank you !!!
እናመሰግናለን። ተባረኪ
ትልቅ የእምነት አባት የወንጌል አረበኛ በጣም ብዙ ነገሮችን ተማረኩ ስምቼ አመንኩ ስለ መንፈስቅዱስ አብሮነት የገለጡት መንገድ እጅግ ገረሞኛል ነቃሁ ለካ በአጠገበ እንዳለ ሰው በብዙ እንደምረዳኝ እንደምያስታወሰኝ እንደምመራኝ አውቃለሁ ይህ እንደትእንደሆነ ብዙም ለመንፈስቅዱስ እውቅናውን አልሰጥም ነበረ ለካ ዛሬ አገኘሁት መንፈስ ቅዱስ ተመሳሳይ የለለ መሪ ነው ዋው ጌታ በብዙ ረድቶታል አሁንም እንደአድስ ሥራው ይጀምር ብዙ እድሜ ጤና ይስጦት ገና ያልተመነጠረ ብዙ አገራት አረቦች በጨለማ የምኖሩ ወደነሱ በአድስ ቅባት ለማያምኑ ምልክትና ድንቅ ፈውስ በማድረግ እንደጉብዝና ወራት ደግሞ ይላኮት በአረቦች ውስጥ ወንጌል ሳትሰሩ በተክርስቲያን ሳትሰሩ ጌታ አይጥራችሁ ምክንያቱ ከዚህ ትውልድ ይልቅ ጌታን በድንብ በቅረበት ስለምያውቁ መንገዱን ያሳዮት ባጀትም ይመድብሎት ከቀድሞ ይልቅ የወንጌል ስራ አሁን በኋይል በስልጣን በመገለጥ ይብዛሎት የእምነት አባት ብዙ ተበረኩ መንፈሰ ታደሰ በረታ ተፅናናሁ እወዶታለሁ የእምነት አባት ትጉ በረቱ🎉🎉❤
ክብር ለሱ ይሁን
አሜን አሜን አሜን
የኔ እየሱስ የኔ ጅግና ለታመኑህ ከዛ በላይ ታማኝ❤❤❤❤❤ ድንቅ ምስክርነት ዘሞኖት ሁሉ ይባርክ❤❤❤❤❤❤
አሜን 🙏🙏
ፓስተር ሀንፍሬ በጣምየምወዳቸው አባት ናቸው እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስ ክርስቲያን እያለሁ በስደት ሀገር በኤልሻዳይ ቴለቭዥን በፀሎታቸው በስብከታቸው ተጠቅሜለሁ እግዚአብሔር ይባርክዮት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን 🙏🙏🙏
God bless you
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእርሱ ይሁን ልብ የሚያሞቅ እምነት የሚጨመር አስደናቂ ምስክርነት ፓስተር ሐምፍሬ እግዚአብሔር ይባርክዎት ዘርዎት ትዳርዎት የተባረከ ይሁን
አሜን 🙏
ለሁለት ዓመታት ጆሽዋ ዩዝ አካዳሚ (ደብረዘይት) እርሶ ትምህርት ቤት ተምሬያለው። የመጀመሪያ የአዲስ ኪዳን መፅሀፍ ቅዱሴ ከዛ ነበር ያገኘሁት እንደ የገና ስጦታ። ትልቁ ስጦታ ነበር በህይወቴ። አሁን ላይ እኔ የጅማ ዩንቨርሲቲ የህክምና ተማሪ ነኝ። ጌታ ኢየሱስ ዘመኖትን ይባርክ።
እግዚአብሔር ትልቅ ነው
ዋው ፓስተር በጣም የምወዳቸውና የማከብራቸው እውነት ጌታ እርሶን ስለሰጠን ይባረክ ጅማ መሰረተ ክርስቶስ ቸርች መተው ሲያገለግሉ አይቼ ነበር ጌታ በጣም የሚጠቀምባቸው ባሪያ ናቸው።
እግዚአብሔር ይመስገን
It's an amazing testimony. Stay blessed Pastor Hanfrey. Thank you semay tube for presenting God's generals every week via your channel.
Thank you for watching our Channel. Stay blessed
wow thanks to God . I am so blessed by this testimony/
Praise God
Genuine testimony, may the lord bless you more OMG I don't have words to explain what I felt while listening to the testimony you are our blessing ❤❤❤
ዋዉ... ሰማይ ቱዩብ ጌታ ይባርካችሁ ገና ፎቶአቸውን ሳይ በጉጉት ገብቼ ሰማሁኝ የየሱስን ታሪክ በቅንነት ከልባቸው ለፈለጉት የሚገኝ የሚመራ የሚያከብር ዐምላክ መሆኑን የሳቸው መሰጠትና ፍፁም ቅንነት ዝቅ ማለትን የማይፈሩ ትሁት ሰው ለትሁታን ፀጋን ብሚሰጥ ጌታ ሀይል እግዚያብሔር በህይወታቸው የሰራው ስራ ግሩም እና ድንቅ ነው
ክብር ለጌታ ይሁን
የፍቅር ጌታ ኢየሱስ
አሜን
ይህ ሰው ድንቅ ነው !
ይህ ሕይወት ክርስቶስን ያሳያል ይህ ነው የክርስቶስ ልብ ። አምላኬ ሆይ ስለዚህ ብርቱና ኃያል ሰው ስለአጠራርህ ስምህን ባረኩህ ። ቅዱስ ሆይ ስምህ በዓለም ሁሉ አንተን በማያውቁህ ሁሉ ላይ ይቀደስ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ።
እንዲህ አይነት የወንጌል ብርቱ ሰራትኛ ወደ ደቡብ ክልል ወደ ሙርሲ እንድገባ የህይወት ወንጌል እንድሰበክላቸው ፀሎቴና ምኞቴ ነው ።
ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ።
ኢየሱስ ያድናል
ጌታ ሆይ የዚህን አይነት እምነትና ፀጋ ስጠኝ በእየሱስ 🙏
አሜን
አሜንንንንን
እናመሰግናለን። ድንቅ አባት ነዎት። ከእርሶ መታዘዝን ለምጃለሁ።
ልብር ለጌታ ይሁን
ፓስተር ዳንኤል ስለመንፈስ ቅድስ የፃሀፍቱን መፅሃፍት እንዴት ማግኛት ይቻላል ??
ወንጌል ብርሀን church aware
Give me ur telegram adress i have it
ጌታ ይባረኳት ድንቅ ምስክርነት ነው
@@zezugeber2025 i have it
አዋሬ ወንጌል ብርሃን መኖሩን ሰምቻለሁ አሁን...እዚያ ይሂዱ...
አቤት የሚያስቀና የአገልግሎት የመሰጠት ፣የጌታን ምርጫ ተቀብሎ በታማኝነት መኖር እንዴት ደስ ይላል ። እግዚአብሔር ይመስገን ፣ሳንወደው የወዱን ሳንመርጠው የመረጠን ፣ በከበረው በልጁ ደም የገዛን ።ምንም ሳናደርግለት አብዝቶ ያፈቀረን እግዚአብሔር ይመስገን
ክብር ለጌታ ይሁን
እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርክ ፡ድንቅ አባት ኖት ።ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ ።
አሜን
Wow ኢንድ እናተ ያለው አባቶች እግዚአብሔር ስላ ሰጠኝ ጌታ ይባረክ ❤❤❤
አሜን 🙏
እግዚአብሔር ይባርኮት ፓስተር ድንቅ ምስክርነት ነው ያገዞት ጌታ የተመሰገነ ይሁን
አሜን
እድለኛ ዘመኖትን እግዚአብሔር የተጠቀመበት አባት ዘመኖት በእጁ ይለቅ ተባረኩ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን ክብር ለክርስቶስ ይሁን
በርግጥ ጌታ ይወዶታል.
አሜን
ጌታ እየሱስ ስምህ ይባረክ እንደዚ አይነት አገልግሎት እንድሰራ እርዳኝ ያስቀናል
አሜን 🙏🙏
Thanks pastor for everything!
🙏🙏🙏🙏
ድንቅ ምስክርነት ፍቅሩ ከቃላት በላይ ነዉ ። የማያቁት ይህን ፍቅር ያልቀመሱ ጌታ ይጎብኛቸዉ በሄድንበት ሁሉ የሱን ፍቅር እንዲ እንደርሶ እንመስክር
ኢየሱስ ጌታ ነው
ፓስተር ሀንፍሬ እግዚአብሔር ዘመንህን እስከመጨረሻ ይባርከው 🙏🏾
ጌታ እኛንም ድምፁን ያሰማን❤❤
Thank you. Well said Pastor Hanfre. May God bless you and your family.
ፓ/ር ሀንፍሬ በጌታ ልጅ ሳለሁ በግብፅ ባለች ቤተክርስቲያን እያለሁ ሁልግዜ የእናንተን አገልግሎት በዴቪዲ ይላክልን ስለነበር እንዳ ተጠቃሚ ንኝ። በጣም እወደዎታለሁ። ዘመንዎት ይባረክ።
አሜን 🙏
እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርኮት እዴሜና ጤና ይብዞት
አሜን 🙏🙏🙏
የመንፈስ ቅዱስ ምሪት ባለ ብዙ ፍሬ ያደርጋል ጋሽ አንፍሬን የረዳው ጌታ ዛሬም ለእኛም በእምነት ብንታዘዝ ይመራናል።
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር አንፍሬ
አሜን
May the Lord bless you with health and strength. What a beautiful testimony. Oh almighty help us to l understand your love and forgiveness.
Amen 🙏
በኢየሱስ ስም እንድው ምን ብዬ ልፃፍ............ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ይባርኮት ያለምልሞት እጅግ ከዚህ ምስክርነት ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ቤተሰቦት እራዕዮት ሁሉ አሁንም ይለምልምሎት❤🙏
ደማስቆዎች ትለያላችሁ ፀጋው ይብዛላችሁ በዚህ ስራ ወንጌልን እየሰራችሁ ነው❤💞
Egezabehare amelak tsagawene yabezalek abata enekuwane yamadane edela agagnake❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Praise God
ፓስተር ሀንፍሬ የጌታ ልብ ያለህ ባርያ በረከታችን ጌታ ክብር ይሁንለት በጣም የተወደድክ ዘርህ ይለምልም::
አሜን 🙏
ዋው
🙏🙏🙏
Geta abzto yebarkot. Very inspiring!. Tebareku.
bepastor ahanfre aglglot belshaday tv syaleglu tefewshalehu gzabher zemnachen ybark
Amen 🙏
አስደናቂ ምስክርነት ነው
Tebarekelen💕
ጌታ እስከ ዘመንህ ፍጻሜ ይባርክህ ወንድሜ ፓስተር ሐምፍሬ።
አሜን 🙏
Amazing and inspiring testimony! May God bless you, your family, and your ministry in the name of Jesus Christ whom you have been serving faithfully! Amen 🙏
Amen 🙏🙏
Wolaita ager nuna na wogele nigeru kalehune balubet sile Wolaita betikirstiyan tseluu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tebareklgn Yene Abat Pastor
አሜን
መጋቢ ፀሎቶ ያስፈልገኛል
We keep you in Prayers
የማያልፍ ህይወት ነው በመንፈስ የሚኖረው እርሶ በረከታችን ኖት❤❤❤❤❤❤❤❤
My brother was healed with your prayer at small Stadium in Addis years ago; God bless you pastor.
Praise God
I’m watching this right after we celebrate this man of God’s 40 years of Ministry. Bless you more my beloved pastor
Loved and respectful Pastor 🙏 ❤️ የፍቅር ሰው i love you soooooooo much ❤️ 💙 💖 ♥️
Thank you
ይህን የመሰለ ምስክርነት በዚህ አይነት ርዕስ አይመጥንም! ሰዎች ሚያስፈልገን፣ ከምንጫችን ጋር መገናኘት እንጂ ሀይማኖታዊ ለውጥ አይደለም...በድርጀት ጼንጤ ሆኖ÷ስንት መስመር የሳተ፣ መንፈስ ቅዱስን ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ignore ያደረገ÷ በአመፅ መንገድ ሚነጉድ ስንቱ ነው?!! ለተመልካች ቁጥር ብላቹ ዋናውን ሥራ አታበላሹ ( ዋናው ሰዎች መንፈስ ቅዱስን እንዲጠሙ እና ለፍቅር ግብዣው ምላሽ እንዲሰጡ ማነሳሳት ነው)
መጋቢ ድንቅ ምስክርነት ነው❤ ዘመንዎ ይለምልም ፀጋ ይጨምርልዎ❤
እውነት ነው ርዕሱን አስቀድመን የፃፍነው ሌላ ነበር። ግን ቶሎ ሰዎች ጋር እየደረሰ አለመሆኑን አይተን ነው የቀየርነው። ከጥቂት ጊዜ በኋላ ሀሳቡን የሚመጥን ርዕስ እንሰጠዋለን። Thank you 🙏
Egzabiher edemena tena ysetewete paster Hanfre❤❤❤❤
Getan Semay tuboche bewenet kelal sera aydelem yemtserut geta abezeto yebarkachu tebareku🙋♀️🙋♀️❤❤❤❤
አሜን እናመሰግናለን 🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን።
🙌🙌🙌
Amazing testimony! God bless you Pastor ❤
Praise God
እግዚአብሔር ይባረከወት;;ዴምፅ እነሰሙ ስለሚታዘዙ ::🙏🙏🙏
Praise God
Very simple and powerful testimony. God bless you
Praise God
WHAT AN AMAZING AND UNIQUE VOICE OF THE LORD!!! WOW PRAISE GOD HALLELUJAH.
🙌🙌🙌
እግዚአብሔር ይመሰገን ድንቅ ምሰክርነት ነው🙏 ደግመህ አምጣልን
ጌታ ይረዳናል
ፓስተር በርሶ አገልግሎት በጌታ እንድፀና ታግዣለኝ ልጆቼ ከሕመም እራሴ ከተለያየ በሽታ ተፈውሻለሁኝ ጌታ ዘመኖን ያለምልምሎት
ክብር ለጌታ