ሚስቴ አግብታ ጠበቀችኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 262

  • @BirukTeshome-j3w
    @BirukTeshome-j3w 2 месяца назад +12

    አሜን ወንድሜ እስክንድር በሕይወት መንገዳችን እየመጣ ከነገድ ከቋንቋ ከህዝብ ከወገን ሁሉ በጨለማና በሞት ጥላ የነበር ነውን ለዋጀን ለጌታችን እና ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብዙ ክብር ይሁን ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 месяца назад

      አሜን ክብር ለሱ ይሁን

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab 2 месяца назад +71

    የእውነት ግን ብዙ ምስክርነቶች ሰምቼ አውቃለው የዼንጤዎች ልዩ ነው የምር ግን እዝች ምድር ላይ እንደ ዼንጤዎች በጣም ጠንካራ ሰው አላየሁም😮

    • @saraargago4753
      @saraargago4753 2 месяца назад +9

      Tsegaw new 😊

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 месяца назад +13

      እግዚአብሔር ይመሰገን የሱ ፀጋ ነው

    • @Etech1616
      @Etech1616 2 месяца назад +1

      ❤❤❤

    • @Hirafikr
      @Hirafikr 2 месяца назад +4

      ነይ ጌታ ይጠብቅሻል

    • @ThitinaHailu
      @ThitinaHailu 2 месяца назад +1

      ​@@Encounter_amen

  • @henokbehailu5762
    @henokbehailu5762 2 месяца назад +30

    ከህይወት የተቀዳ እውነት የህልውናው በረከት በዝቶልሃል ተከናወን። አንተ የተወደድክ ነህ በርታ።

  • @azebderege5393
    @azebderege5393 2 месяца назад +33

    Amazing!
    መዳን በየሱሰ ብቸ ነው
    አሚን

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 месяца назад +1

      Amen

    • @jesusislord5358
      @jesusislord5358 Месяц назад

      @@Encounter_ may the Lord bless you at all times. It’s really really touching listening about all your encounters program . Hope one day I will come because I have a lot encounters ❤❤❤

  • @sinidumelese7376
    @sinidumelese7376 2 месяца назад +14

    የረዳህ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ። ከዘላለም ሞት ያስመለጠን ክብር ለእርሱ ይሁን። ወንድሜ በጣም እድለኛ ነህ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 месяца назад +1

      ክብት ለሱ ይሁን

  • @alexs5384
    @alexs5384 2 месяца назад +15

    አባት መግነዝ በጣም ከባድ ነው ነገርግን ጌታ በሁሉ ስለረዳህ እግዚአብሄር ይመስገን ደግሞ አባትህ በጌታ መሆናቸው ምንአይነት መባረክ ነው። ተባርክሃል

  • @zelalemkebede8454
    @zelalemkebede8454 2 месяца назад +17

    እንኳን ጌታ ረዳህ እንዲ እንዲ እያለ የስፈራችን ትውልድ ያመልጣል ተባረክ ያባቴ ልጅ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 месяца назад

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @alfyiamoh
    @alfyiamoh 2 месяца назад +24

    ብዙ ኢትዮጵያዊ ይህ ሰው እንዳለፈበት ነው በየመንና በሳውዲ አረቢያ የሚኖሩት ብዙዋች ልክ እርሱ እንደተመታው በጥይት ተመተው ሞተዋል ብዙዋች አንገታቸው ተቀልቶ ሞተዋል ።በዙህ ሰው ምስክርነት ውስጥ የእግዚአብሔር ትልቅ የማዳን ስራ በትክክል የተየበት ነው ።ተባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 месяца назад

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @ZewdZell
    @ZewdZell 2 месяца назад +18

    ወይ መንፈስ ቅዱስ፣ ወይ ትህትና፣ ወይ ዝቅ ማለት እግዚአብሔር ያክብርህ ሌሎች አገልጋዮች ትምህርት ውሰዱበት።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 месяца назад

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @fitsumsurra5162
    @fitsumsurra5162 2 месяца назад +17

    ጌታ ይባርክህ ወንድማችን :ደስ የሚል,የሚገርም, የሚያበረታ ምስክርነት ነው የነገርከን: የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው

  • @laveleable
    @laveleable 2 месяца назад +19

    መንፈስ ቅዱስ ተባረክ !!🙏✝️🙏✝️🙏

  • @mekdesberi3252
    @mekdesberi3252 2 месяца назад +34

    እየሱሴ 😢እወድሀለዉ ከምን ዉስጥ እንዳወጣህን እንኮ ከቃላት በላይ

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 месяца назад +2

      ክብር ለጌታ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 2 месяца назад +12

    ጌታ እየሱስ ሆይ አሁን በህይወት ያሉትን የዚህን ሰው ቤተሰቦች አይኖቻቻውን አብራ ።ልባቸውን ክፈት !የዘላለም ህይወት ይኖራቸው ዘንድ ፈቃዳቸውን በቀናው መንገድ ምራቸው ።እየሱስ የዘላለም ህይወት ነው ።

  • @kibredesta7145
    @kibredesta7145 2 месяца назад +10

    እብራውያን 13:8 ✝️ ክብር ለታረደው በግ ይሁን🖐🏽 የተጣለውን አንስቶ ዛሬም ለማዳን ክብሩን የሚግልጥ ጌታ ይባረክ 🖐🏽✝️🙏🏼 እየሱስ የነካው ሰው እየሱስ ባይኑ ያየሰው ልሌላ ነገር ሊኖር አይችልም❤️💕❤️ ጌታ ይባርክህ እንዲሁም አዘጋጆቹን👏👏👏

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 месяца назад

      አሜን እናመሰግናለን

  • @Springspring2020
    @Springspring2020 2 месяца назад +7

    በጣም የሚገርም ሕይወት የሚቀይር ምሥክርነት ሰማይ ትዩብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትልቅ አገልግሎት እየሰጠ ነው ቻናላችሁ ምስክርነት የሌሎችን ሕይወት ይቀይራል ጌታን የማያውቁትን እንዲያውቁት ያደርጋል ለንስሐ ያዘጋጃል እኔን በጣም ጠቅሞኛል በርቱ ዋጋችሁን ከእርሱ ትቀበላላችሁ❤🎉❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 месяца назад

      ክብር ለሱ ይሁን

  • @rb2782
    @rb2782 2 месяца назад +9

    ዋው እንዴት ደስ ይላል በእግዚአብሔር በራስ በማንነት በመንፈስ መደሰት. እግዚአብሔር ለቅኖች ቅርብ ነው. ተባረክ ወንድሜ ዘመነህ ይለምልም 🙏🏼✝️❤️

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v 2 месяца назад +6

    ተባረክ ወንድም እውነት ነው ሰወች ጴንጤ ሆንኩ ሲባሉ በደቂቃ ይቀየራሉ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ።

  • @elsabetyohanis1946
    @elsabetyohanis1946 2 месяца назад +8

    🎼ከሞትም ያድናል 🎼 🎼ከሞትም የድናል እየሱስ 2*.... 🎼

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 месяца назад

      አሜን ያድናል

  • @meronkassaye7132
    @meronkassaye7132 2 месяца назад +7

    ክብር ህሉ ለጌታ እየሱስ ይሁን ድንቅ ምስክርነት ነው ተባረኩ በብዙ:: 🙏💕

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 месяца назад +1

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @SenaitBeyene-e2n
    @SenaitBeyene-e2n 2 месяца назад +5

    Amazing testimony... .eske..,I am glad to see u again...

  • @alemheaven
    @alemheaven 2 месяца назад +37

    እስክዬዬ የሰፈሬ ልጅጅጅ ዛሬ ለምስክርነት ሳይህ ጌታን አከበርኩት🙏🙏🙏🙏

  • @kashmo5350
    @kashmo5350 2 месяца назад +3

    እግዛቤሔር ይባረክ። ካንተ ቡዙ ተምርያለሁ። የሚያስቀና ምስክርነትና መነካት ነዉ።

  • @maren5053
    @maren5053 2 месяца назад +8

    አብሮአደጌ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽😍

  • @HanaHani-nv3hy
    @HanaHani-nv3hy 2 месяца назад +5

    ተባረክ በአገልግሎትህ ተጠቅሜበታለው

  • @kaleabshiferaw4477
    @kaleabshiferaw4477 2 месяца назад +4

    አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ለዘለአለም ተባረክ!!!!

  • @usersami37
    @usersami37 2 месяца назад +4

    እየሱስ ጌታ እንደሆነ ያየነው መመሰክረው ማንም ላይ ምን ይችላል እኛ ብናወራ እግዚአብሔር ከፈቀደ በአካል ተገናኝተን እናወራለን ብዬ አስባለሁ ❤❤❤ ኢየሱስ ጌታ ነው ዛሬም ነገም ሁልጊዜ

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 месяца назад +1

      አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @mvsechallenges6537
    @mvsechallenges6537 2 месяца назад +5

    ዋዉ ደስ የሚል ውስጥን የሚያረሰርስ ምስክርነት ነው በብዙ ለምልም ወንድሜ

  • @mardagete7291
    @mardagete7291 2 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ንጹህ ወንጌል ይሄ ነዉ

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 месяца назад

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu5076 2 месяца назад +4

    ድንቅ ምስክርነትና መረዳት ነው ያለህ ወንድሜ አራቱን መጽሐፎች ሙሴ እንደፃፈ ባውቅም እንደዚህ ተረድቼም ጠይቄም አላውቅም ጌታ ይባርክህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን !!!!

  • @BizushSintayew
    @BizushSintayew 2 месяца назад +4

    መንፈስ ቅዱስ አፅናኙ. ተባረክ

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 2 месяца назад +3

    ዋው የእየሱስ የአባቴ ልጅ ተባረክ❤❤❤ መንፈስ ቅዱስን የገለፅክበት መንገድ ደስ ብሎኛል❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 месяца назад

      ክብር ለሱ ይሁን

  • @SelamYeshiwas
    @SelamYeshiwas 2 месяца назад +6

    እንክኻን አገኝህ ተባረክ።

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 2 месяца назад +4

    ሰው ይሰራ ዘንድ ትሁት ይሆን ዘንድ እግዚአብሔር ልጆቹን በመከራ ውስጥ ያሳልፋል ይህ ወንድማችን በዚህ ሁሉ መከራ ውስጥ ማለፉ ነው ትሁት ያደረገው

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 месяца назад +1

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @MesiTamute
    @MesiTamute 2 месяца назад +3

    በእወነት እስኪ እንካው ጌታ እረዳህ በእወነት እኔ ሳይህ ማምን አልቻልኩም ግን ለእግዚአብሔር የሚሳንው ነገር የለም ጌታ ይባረከ

  • @HelenDibora
    @HelenDibora Месяц назад +2

    በጣም ይገርማል !! ለካ ይሄ ሁሉ ያልፋል ! ያልጠፋነው ከ ጌታ የተነሳ ነው!! ትልቅ መፅናናት ሆነልኝ🙏🙏 አሁን ሰታገለግል ይሄ ሁሉ ያለፈብህ አትመስልም! ጌታ መልካም ነው!!!🙌🙌

    • @Encounter_
      @Encounter_  Месяц назад

      አሜን መልካም ነው

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 2 месяца назад +6

    የተናገርከዉ ወነትነዉ❤❤እኔ ሳበያነኝ ከሑሉም እካን ጌታ አረዳሕ❤❤

  • @laveleable
    @laveleable 2 месяца назад +4

    ፈቅርህ :ብዙ :ነዉ : የኒ :ጌታ !❤❤❤❤❤❤✝️🙏✝️🙏✝️🤲🤲🤲

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 2 месяца назад +5

    ጌታ እኮ መልካም አባት ነው ስሙ ይባረክ 🙏

  • @SeyoumTesfaye-cn3mn
    @SeyoumTesfaye-cn3mn 2 месяца назад +5

    እስኬ እንኳን ለዚህ ለከበረ ህይወት አበቃህ። ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል!!! ዘመናችሁ ይለምልም 🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 месяца назад

      አሜን ክብር ለጌታ ይሁን

  • @BizushSintayew
    @BizushSintayew 2 месяца назад +5

    ወንጌል የለውጣል!!!!!

  • @Abel-i2y
    @Abel-i2y 2 месяца назад +3

    Omgg he is a true fighter for christ..GBU my brother..Jegena sawe naw betam hiwot yalaw testimony naw

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej 2 месяца назад +4

    ኢየሱስ ስነከን እኮ ባቃ ማታደል ነው የኔ ጌታ ስም ይባርክ😢😢😢😢😢😢😢 ዘመንህ ይባርክ 🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @seniabiyukassie6869
    @seniabiyukassie6869 2 месяца назад +5

    ጌታ እየሱስ ይክበር❤

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 2 месяца назад +8

    ኢየሱስ ይባረክ❤❤❤❤ አርብን እንዴት በጉጉት እንደምጠብቃቹ ተባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 месяца назад

      እናመሰግናለን 🙏

  • @ThitinaHailu
    @ThitinaHailu 2 месяца назад +3

    በርታ ጌታ ከእናንተ ነው :: God love all of us.❤so we have to love God.💞

  • @abatemengistu9153
    @abatemengistu9153 2 месяца назад +5

    የጌታ ጸጋና ሰለም ይብዛላችሁ ❤❤❤

  • @Pitanc
    @Pitanc 2 месяца назад +2

    Amen thank you Jesus Christ king of all King's and Son of God ulmaity Amen

  • @Menkemte
    @Menkemte 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይባረክ❤

  • @YordanosMoges-x6i
    @YordanosMoges-x6i 2 месяца назад +3

    በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው አንተን ያገኘክ ብረሀን እኔንም እንዲያገኘኝ ፀልይልኝ

  • @HannahNegasi
    @HannahNegasi 2 месяца назад +3

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ

  • @Beminetabebe9268
    @Beminetabebe9268 2 месяца назад +2

    AMAZING TESTIMONY ..GOD BLESS YOU BROTHER ESKINDR...PRAISE THE LORD AMEN

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es Месяц назад

    እየሱስ እኮ ድንቅ አምላክ ነው ስለእራሱ ተወርቶ አያልቅ እንኳን ጌታ ረድክህ ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ብቻ ይሁን ❤️❤️❤️

  • @tinashuna4038
    @tinashuna4038 2 месяца назад +29

    የሰፈሬ ልጅ አላውቅህም እዛው ሰፈር ነኝ ፈለገ ዮርዳኖስ ጋር ይገርማል እንኳን ጌታ እረዳክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 месяца назад +2

      አሜን 🙏

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 2 месяца назад +2

      Felegeyordanos weyem bekulemecha fele yadekubat yetemarekubat temihertbete

    • @tsigekifle9115
      @tsigekifle9115 2 месяца назад +1

      እልልልልልልልልልል በየሱስ ስስም እንኳን ጌታ እየሱሰ እረዳክ ጌታ መልካም ነው እስክንድርዬ ስላንተ ጌታ ክብሩን ይውሰድ አንተ በጣም ጉበዝ እና ጠንካራ ልጅ ነበርክ በስራህ የት ትደርሳለክ የተባልክ ልጅ ነበርክ በጣምም ስራም ነበረክ ሚስትክ ደግሞ በጣም በጣም ቆንጆ የህንድ አክተር ነው የምትመስለው ይገርማል ጌታ ይባረክ🙏🙏🙏🙏 እስክንድርዬ ።

    • @tsigekifle9115
      @tsigekifle9115 2 месяца назад +2

      የቀበሌ 23 ልጅ ነው ከአልጋ ተራ በታች ጨነቀው ሱቅ በታች በጣም ጉበዝ ልጅ ነበረ ጫማ ቤቱ ጨርቆስ ዳቦ ቤት ፊለፊት አሁን ሽገር ዳቦ ቤት ባሱ ያለበት ነበረ ጌታ ግን ግርም ድንቅ ይለኘል ጨርቆስ ማለት ድቅድ ጨለማ ያለበት የወጣቱን እድሜ በጫት በሲጋራ በሀሽሽ ትውልዱን እንደ ሻይ በዳብ ነክሮ የበላ ሰፈር ነው እኛም ጌታ እረድቶን ነው ጌታ ክብሩን ይውሰድ ።

    • @destakeremela5137
      @destakeremela5137 2 месяца назад

      እንኳን ጌታ እረዳክ❎ እንኳን ጌታ እረዳህ✅

  • @sariyegeta
    @sariyegeta 3 часа назад

    ጊታ እንኋ አሰመልጠህ ዉድማችን ሳዉዲ ነብረክ የሳዉድ ሰዉች በጣም ጭካኝ ናችዉ እገዚአብሕረ አምላክ እንደታገልገልዉ ነዉ ያተረፍህ አሁንመሰ ብረታ ❤❤❤❤❤

  • @nanacute4499
    @nanacute4499 2 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ጌታ ረዳህ 🙏 የሰፈሬ ልጅ ገና ብዙዎች በወንጌል ይወርሳሉ ።

  • @Abel-i2y
    @Abel-i2y 2 месяца назад +3

    Tiru sawe ena yea sera sawe naw tenkara gobeze jegena wendem naw..bea geta huno degmo ahunem eyesusen yagelgelal. I love you brother

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ ምስክርነት የሁላችንም ሕይወት ነው ያለክ መረዳትም ከእግዚአብሔር ጋር ያለክን መነካካት ያሳያል ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @muluwordofa1164
    @muluwordofa1164 2 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክ በዘመንህ አገልግለህ እለፍ።

  • @helennewete6108
    @helennewete6108 2 месяца назад +3

    Waw amazing praise God 👏 🙌 😍

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Месяц назад +1

    አዎ የወለዱን ወላጆች መገነዝ ከባድ ነዉ። ደግሞ መንፈስ ቅዱስ ከጎንህ ነበር። ጌታ ይባረክ ኢየሱስን መከተል ብዙ ፈተና አለ። ኢየሱስን መከተል በዉስጣችን ሰላምን እረፍትን ይሰጠናል። ነገር ግን የዉጪዉ ሰዎች ሰላም እረፍት አይሰጡም።

  • @HanniHanikassa
    @HanniHanikassa 2 месяца назад +2

    እስኬ ከሚስቱ ጋር በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ነበሩ ሁሉም ለበጓ ነው ከሁሉም የሚበልጠዉ ወዳጅ አግኝቶሀል

  • @Eve4blessing
    @Eve4blessing 2 месяца назад +1

    I wish if I feel what you feel! You are blessed. Genuine encounter

  • @meseretbirru2889
    @meseretbirru2889 Месяц назад +1

    ወንድሜ እንካዋን ጌታ ደረሰልህ የጌታ ልጅ❤ ዘመንህ ይባረክ❤

  • @EyerusalemTaye-vw2zy
    @EyerusalemTaye-vw2zy 2 месяца назад +1

    ጌታ ስሙ ይባረክ!!!

  • @FireTesfaye-y8t
    @FireTesfaye-y8t Месяц назад +1

    የህይዉት ምስክርነት ደስ ሲል ጌታ ዘመንህን ይባርክ ለበረከት ሁን ስለሁሉም ነገር ክብሩን እግዚአብሔር ይዉሰድ🙏

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Месяц назад

    Waw ኢየሱስ መፅናኛችን እንደት ድንቅ አምላክ ነህ ስምህ ይባረክ ተባረክ ወንድሜ
    የመረጠህ ያስመለጠህ ጌታ ይመስገን ።

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 месяца назад +2

    ❤እንካን እግዚአብሔርን ደርስለክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 месяца назад

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @Addisu976
    @Addisu976 2 месяца назад +1

    Amazing grace thank you holy Spirit❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Shewaforchrist
    @Shewaforchrist 2 месяца назад +1

    Wow ! How he explain the Holy Spirit and Jesus ! True !

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 2 месяца назад

    Thank you for sharing your amazing testimony! God bless you more! ❤

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 2 месяца назад +1

    በጣም ይገራማል እንኳን በህወሃት ተረፈክ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @sahluaketsela431
    @sahluaketsela431 2 месяца назад +1

    ❤amen amazing testimoni you are blessed

  • @BizushSintayew
    @BizushSintayew 2 месяца назад +3

    እየሱስ አለኝ

  • @haileabrha9768
    @haileabrha9768 2 месяца назад +1

    Geta abzto abzto ybarkh wendme. Yemibark mskrnet new

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 месяца назад

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @omg7745
    @omg7745 2 месяца назад +1

    ተባረክ

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab 2 месяца назад +6

    የመጀመሪያው ኮማች ነኝ ተባረኩ

  • @SenaitBeyene-e2n
    @SenaitBeyene-e2n 2 месяца назад +2

    Yesfere..lej...

  • @mulatukebede9656
    @mulatukebede9656 2 месяца назад +2

    All our strength comes from our Lord. Hope our young generation wake up and learn the word and wisdom of God. Only then our eyes open and see the problem inside orthodox it isn’t the religion but all the extra things and why not teaching only the bible

  • @sabayohannes9982
    @sabayohannes9982 2 месяца назад +1

    Tebark geta yesus ybarkh

  • @eseyasfshaye9007
    @eseyasfshaye9007 2 месяца назад +1

    God bless you blessed 🙏

  • @manalebishhaile2995
    @manalebishhaile2995 2 месяца назад +1

    ትክክል 👍

  • @martasila5996
    @martasila5996 2 месяца назад +1

    Thank you for sharing your testimony. You are blessed.

  • @Baconhair89
    @Baconhair89 Месяц назад

    እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ ድንቅ ምስክርነት ጌታ በመፍራት አገልግሎትህ ይለቅ: :

  • @RahelRicho-uo3zo
    @RahelRicho-uo3zo 2 месяца назад +1

    TEBAREK

  • @BizushSintayew
    @BizushSintayew 2 месяца назад +1

    አሜን

  • @SiraMelese
    @SiraMelese 2 месяца назад +1

    Amazing geta yekber 🙏

  • @nahitek
    @nahitek 2 месяца назад +3

    Who came from Tik Tok?😊

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 Месяц назад +1

    Eyesus Geta New Eyesus Kehulu Beleye new Enkaen Geta Redahe Keber Le Egzabher Yehune Tebarheke

  • @RomanTekeste
    @RomanTekeste 2 месяца назад +1

    Ewnet yalekew bote nebar 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 2 месяца назад +2

    Enkwan e/r drslhe wadme snflgaw yflgn mlkamu geta smu ybrke

  • @shalombyjesus
    @shalombyjesus 2 месяца назад

    God Bless you brother!!!

  • @senaitwoldu5284
    @senaitwoldu5284 2 месяца назад +1

    Wawww blessed ❤

  • @saraargago4753
    @saraargago4753 2 месяца назад +1

    Wow tevareklgn!

  • @ሚጣ-ከአዳማ
    @ሚጣ-ከአዳማ 2 месяца назад +3

    😭😭😭😭😭 የምር አስለቀሰኝ ስልኩን ስጡኝ በጌታ ላወራው ፈልጋለው

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 месяца назад +1

      በTelegram text አድርጉልን

  • @HelenShumi
    @HelenShumi 2 месяца назад +1

    Eyesus geta new yegna geta yegetoc hulu geta yeamalekt hulu amlak new geta yebare

  • @BizushSintayew
    @BizushSintayew 2 месяца назад +4

    ከእናተህ ማህፀን ጀምሮ. እኮ ነው የተመረጥህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 месяца назад

      ክብር ለሱ ይሁን

  • @SelamKebd
    @SelamKebd 2 месяца назад +1

    Geta yibarekeh!!!!

  • @TSEGAYEG-m2p
    @TSEGAYEG-m2p Месяц назад +1

    Blessing testimony

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Месяц назад +1

    ያለ ኢየሱስ ሀብት ከንቱ ነዉ። ሰዉ ያለ ኢየሱስ ሙት ነዉ። ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ በምድረ በዳ እንኳን ረዳህ።

  • @meronsolomon8629
    @meronsolomon8629 2 месяца назад +1

    Geta eyesus zemenihn yibark