" በ17 አመት በግዳጅ ለውትድርና" ጌቱ አማረ
HTML-код
- Опубликовано: 26 окт 2023
- የEncounter ፕሮግራም ማገዝ ምትፈልጉ ፦
Zelle/cash Up +12067249288
PayPal: Getabalewbest@gmail.com
Ethiopia:_ CBE 1000407022738
Getu Amare #encounter #ደማስቆ #ሰማይ #christiantube #Testimony #yttracker #ያሬድ ጥላሁን #ጌቱአማረ #GetuAmare #YidenekachewTeka #berekettesfaye #ይድነቃቸው ተካ #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ኢየሱስ
ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
For more information
Ethiopian +251978808055 / 0940547511
Telegram: - +251978808055 / +12067249288
Whats Up :- +12067249288
ውድ የSemayTube ቤተሰቦቻችን እና ይህን ምስክርነት የተመለከታቹ ወዳጆች። ይህ ምስክርነት ብዙዎች ጋር እንዲደርስ ሼር like እና Comment በማደረግ ለብዙዎች እነዲደርስ እናድርግ። ተባረኩ።
Kከኋላ ቲሺ ላይ intro ይረብሻል smooth አደለም
Correction👆🏾
NOT “የደርግ ወታደር" they are/were “የኢትዮጵያ ወታደር" 🫡
@@familytablepodcast76 are u defending fascist derg
😊😊
@@user-ry1kl7xe9j Wording or terminology is the focus at the moment.
ጌታችን ኢየሱስ እንዴት ድንቅ ነዉ ?እንዴት ፍቅር ነዉ? እንዴት ግሩም ነዉ? ጌታችንን ኢየሱስን በህያዉነቱ የሚያሳይ ደስ የሚል የጌታዬን የህይወት ሽታነት አሳየኝ አቤት እንዴት ታላቅ ነዉ እንዴት ግሩም ነዉ ስሙ ይባረክ አንተስ እንዴት በጌታህ የተወደድክ ነህ ዘመንህ በዚህ የወንጌል እዉነት ይጠቅለል
አሜን። ክብር ለአእግዚያብሔር ይሁነ።
አሜን
Amennnnnn
ትረካ የማዳምጥ ነው የመሰለኝ።አቤት እግዚአብሄር "እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሄር"
እግዚየአብሔር ይባረክ።
ከለሊት ፀሎት በኋላ ነው የሰማሁት በጌታ ላይ እምነቴን ከፍ አድርጎታል ወንድሜ ጌቱ ይህን እንድንሰማው ምክንያት የሆናችሁትን ጌታ ይባርክ ብዙዎች እንዲሰሙ ሼር እያደርኩ ነው ።
እናመሰግናለን
በህይወት ዘመኔ እንዳንተ ያለ ሰው በማወቄ አብሬም ብዙ ጊዜ በማሳለፌ እግዚአብሔርን ሁሌ አመሰግነዋለሁ። ጌች you are inspiration to many of us.
እኔም ወታደር ነኝና ምስክርነትህ በጥሞና ነውና ያዳመጥኩህ ተባረክ።
Thank You for watching
እስከዛሬ ከስማሁት ምስክርነት እንደዚህ ስውር ብሰማው ብሰማው የማይስለቸኝ ይህ ስው ነው።❤
ዋው ድንቅ መጽሀፍ በጥሩ አቀራረብ እየተተረከ ነው የሚመስለው ግን ውስጡ መንፈስ ስላላ አጥንትን ጅማትን ስርስሮ የሚገባ ምስክርነት ሲሆን ቃሉን ያከበረ ያገነነ መታዘዝን ፍቅርን ቃሉን በልብ ማኖርና መታዘዝን በነፍስ ማብዛትን አድምቶ አድምቆ ነፍስ ላይ የሚስልና አምላካችንም የትም ፍጭው ዱቀቄቱን አምጭው የማይል የመርህ አንላክ መሆኑን ደርቦ ያሰመረ ማጋነን የሌለበት ድንቅ የህይወት ምስክርነት ሲሆን
ሌላው ሳላደንቅና ሳለመሰግን የማላልፈው አዘጋጅና አቅራቢዎቹ ለማቅረብ የመረጡት መንገድ እጅግ ግሩምና አስደማሚ እራስን ዝቅ ያደረገና ትህትና የተሞላበት መሆኑ ለስራው ልዬ ጥራት ሰጥቶታል። እንዴት ብትሉኝ ሰው ሁሉ ተናግሬ ልሙት ባለበት በዚህ ዘመን ፓለቲከኛ ሲያገኝ ፓለቲካ አዋቂ ዶክተር ሲያገኝ ዶክትር ወዘተ ቃለመጥይቅ እያደረገ ሳይሆን እራሱ እያወራ የተጠያቂው ሀሳብ በቅጡ ሳይሰማ እራሱ ጠያቂ እራሱ መላሽ በሆነበት ዘመን ሀሳብ ሳይቆራረጥ ወጥ በሆነ መንገድ መልክቱ እንዲተላለፍ በማሰብ ጥያቄውን በጽሁፍ ብቻ በማስነበብ ክብርና ዝናው ለጌታ ብላችሁ ይህን መንገድ በመምረጣችሁ በጣም ግሩምና ተወዳጅ ያደርገዋል።ስራችሁ እራሱን ገልጦ ሚዲያውን ሁሉ በቅርብ እንደሚወርሰው እርግጠኛ ነኝ ተባረኩ ተመልካቾችም ሁላችን ሌሎችም እንዲጠቀሙና የህን ምርጥ ስራ በማበረታት ላይክ ሼር በማድረግ የመልካምነትና የቅንነት ስራ በመስራት አብረናቸው እንቁም ተባረኩ።
እጅግ በጣም እናመሰግናለን። እግዚያብሔር ይባርክሽ። ክብር ለአእግዚያብሔር ብቻ ይሁን።
በጣም በሚገርማም መንገድ ነው ያየሽው ልክ ነሽ
ምን አይነት ምስክርነት ነው ምገልፅበት ቃለት የለኝም እግዚአብሔር ክብር ይውሰድ ጌታዬ እንደገና እንድታዋውቀው እንደገና እንድፍልግው በውስጢ ረሀብ ሆነ ወንድም እግዚአብሔር እንኳንም አገኝህ ጌታችንን እየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አደኝ አድርገን የተቀበልነት የች የች ቀን ትባርክ ውዱን የደነን ጌታ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርክ።። በዚ ቸነል የምትሰራው እግዚአብሔር ዘመነቹን ይባርክው በሪቱ የእግዚአብሔር እጅ በብዙ ልጅቹ ሕይወት የእርሱን ስራ እየያንበት ነው። የምተቀርብወቹ አማኝች የተነኩበት መነከታችው ይገሪመኝል ይደንቀኝል። እግዚአብሔር ፍቅር መልክም ቸራ ድግ ጠባቅ እረኛ እንደ አይኑ ብሌን ምጠነቀቅልን አበ አምላክ ነው ስም ይክበር።
እናመሰግናለን።
ጌታ ድንቅ ነው , ተጀምሮ እስኪያልቅ በእንባ ነው የሰማሁት , እንኳን ጌታ ለዚህ አብቅቶ እኛንም የታሪኩ ትቋድሽ አረገን , ተባረክ ያባቴ ብሩክ !
Amen 🙏
ድንቅ ምስክርነት እነ አቀራረብ አቤት ጌታ እንዴት ድንቅ ነው ...የድሮ ክርስትና ...ብዙ ቦታ የዘኸን ገባህ እስር ቤት፣ ማሰልጠኛ ፣ጫካ ፣ቤተመንግስት፣ ት/ቤት፣ቤተክርስትያን ...የህይወት ጉዞና የጌታ ጥበቃ ❤❤❤❤
Egzaber Yimesgen
ደስ ብሎኝ ከሰማዃቸው ምስክርነቶች አንዱ ይህ ነው። እንደ ብዙ ሰዎች ሀይማኖትን ሳይሆን ደጉ ክርስቶስን ሁሉን ያደርግ ዘንድ ቻይ የሆነውን ጌታ መንፈስ ቅዱስን አሳይተኸናልና ተባረክ ውዴ!
ደግሞም ለኔ አንድ ለነፍስ የሚገባ ቃሎ ተውክልኝ፤ የደህንነት ቀጠና የሚባል የለም!!! ከሚጠብቀን ከእ/ር እንጂ!!!
ጌቱ ያንን ሁሉ አልፈህ ካፌ ውስጥ ልትሞት!!!???
ከእብር ለጌታ ይሁን።
በዚህ ዩቱብ የሚቀርቡ ምስክሮች ግሩም ናቸው የእግዚአብሔር አብ በልጁ በኩል የወደደን መውደድ ጥልቀቱን የሚታይበት ነው ወዳጅነቱ ፍቅሩ ጥበቃው ታዳጊነቱ ወላጅነቱን አንዴ ከያዘ እማይለቅ ወዳጅ መሆኑን ብቻ በእንባ የፍቅሩን ጣፋጭነት የሚሰማ ሚዲያ ነው እኔ ብዞቹን በእንባ ነው የምሰማው ። እግዚአብሔር በአንድ ልጁ እንዳዳነን ቢተወን እራሱ በቂያች ነው ግን በምንም ሁኔታ የማይተው ግሩም አምላክ ነው ስሙ ለዘላለም ይባረክ በጌታ መሆን መታደል ነው።❤❤👏
አሜን እግዚያብሔር ይባረክ።
ወንድሜ ጌቱ ከረጅም አመታት በሃላ በማየቴ ጌታ ይባረክ እኔ ወታደር ባልሆንም ቤተመንግስት ውስጥ ያደኩኝ ልጅ ነበርኩኝ እና በተለይ የልዩ ጥበቃ ብርጌድ አባሎችን I remembered any way thanks to god my brother ወንድም ጌቱ ተባረክ one day እንገናኛላን ጌታ አብዝቶ ከነ መላው family ይባርክህ ።
ብዙ ምሰርነት ሰምቻለሁ እንደዚህ ስሜት ሰቶኝ በጉጉት የሰማሁት የማረከኝ እምነትን ያስተማረኝ ይህ ምስክርነት ነው።
ጌታ ታማኝ ነው
ለ ፩ ዲት ኢትዮጵያ ስትሉ ለተዋደቃችሁ ክብር ለአብዮታዊው ሠራዊታችን
አቤት የጌታ እጅ ድንቅነቱ!
ጌቱ ሳውቅህ ረጅም ዘመን ሲሆን ግን ግማሹን እንኮን ያለፍክበትን ህይወት አለማወቄ እንዴት እንደጸጸተኝ ቀደም ብዬ መባረክ ስችል!
ለካ የሆንከውን የሆንከው ይህ ሁሉ ውርጅብኝ በልጅነትህ ስላሳለፍክ ነው?! የእግዚአብሄር ሞገስ ከአንተ ጋር እንዳለማ እኔ ምስክር ነኝ!
ጨምረህ ተባረክ ጌቱአችን!
አሜን ።
ጌታ ይባርካችሁ በጣም ደስ የሚለው ደግሞ በየመሃል አለመግባታችሁ ለመጠየቅ ሰውየው ተረጋግቶ ሃሳቡን ይጨረሳል
Thank You 🙏
Amazing testimony ወንድሜ ምስክርነትህን ስስማው በሀዋሪያት ዘመን እንዳለ ስው ነው የቆጠርኩህ:: አቤት የእግዚአብሔር አባትንት እንዴት ድንቅ ነው :: "ስንቱን ተራራ በአንተ አለፍኩት ስንቱን ሸለቋ ውሃ ሞላህው እምላኬ ባንተ ሁሉ ሆነልኝ ክብር ምስጋና ለአንተ ይድረስልኝ::: I hope, you are planning to write your life testimony . It is beautiful ❤. አሁንም ዘመንህ በታማኝነት በጌታ ቤት ይለቅ:: እዘጋጇችም ተባረኩ ጌታ ክብሩን ይውሰድ::
TSEHAY
አሜን ክብር ለአእግዚያብሄር ይሁን
ስለታላቅ ማዳኑ ጌታ ለዘላለም ይመስገን። Thank you Getch.
በጣም የሚገርም ምስክርነት ከዬሴፍ ታሪክ ጋር በጣም የሚመሳሰል ሕይወት እግዚአብሔር በየዘመናቱ የሚያስነሳው ትውልድ አለው ክብር ምስጋና ለእሱ ይሁን ። ጌታ ይባርክህ ለእግዚአብሔርና ለስውም ታማኝ ወታደር ሆነህ ያገለገልክ እናንተም የዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎች እንደ እዚህ አይነቱን ድንቅ ምስክርነት ስለ ምታቀርቡ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
አሜን ። እግዚያብሄር ይባረክ።
ጌቱሻዬ የኛ አባት ኑርልን ይሕን ምስክርነት ያኔ በልጅነት ጊዜ ስትነግረን እያለቀስኩኝ እንደስማሁት አልረሳውም የብዙዎቻችንን መንገድ ያሳየን መንፈስ ቅድስ ያለበት ምስክርነት አሁንም በፀጋው ብርታት ፅና ሁሌም እንወድሀለን
በጣም የምትገርም አማኝ ነህ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ!!!
አሜን
ፀናሁ የመረጠኛ የጠራኛን ጌታን እያሰብኩ ወንድምአለም በአንተውስጥ እየሱሴን አየሁት በምስክረነታቸው ድል ነሱ ፀጋውን ያብዛልክ ይጨምርልክ የአብርሃም በረከት ይከተልክ
Amen 🙏
የጌታ ስም ብሩክ ይሁን ከዛ ሁሉ የጠበቀህ።
አሜን
ጌቱ ይህ ታሪክህን ስማ እጅግ ተገርሜአለሁ ጌታን ይባርክህ
Amen 🙏
ደስ የሚል ምስክርነት ነው ተባረክ ጌታ ሁሌም መልካም ነው
Amen 🙏
God bless you!
Amen 🙏
""ትልቅ መርህ የተጠበቀ አስተማማኝ ደህንነት የተሞላበት የሚባል ቦታ የለንም የእግዚአብሔር ጥበቃ ነው የሚያኖረን። አሜን!"" ጌታ ይባርክህ!!!ደማስቆዎች ጸጋ ይብዛላቹ።
Amen 🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ God bless you and your family
Amen 🙏
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወንድሜ በመታመንህ እግዚአብሔር አልጣለህም ጌታ ስሙ ይክበር አቅራቢዎቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጨምርላችሁ
አሜን
እንዴት እንደሚያድን ያውቃል እግዚአብሄር። ስሙ ይባረክ ደጉ እግዚአብሄር። ጌች ዘመንህ አሁን እንዳለህ በሞገስ በጌታ አብሮነት ይለቅ። ቶሎ አለቀብኝ ባልጨረስክ እያልኩ ነበር በጌታዬ ስራ እየተደነኩ። ዘመንህ ይለምልም
አሜን 🙏🙏
ወንደምዓለም ለተገለጠልህ ለገባህ ለእግዝአብሔር ቃል እዉነት ለመታዘዝ
ጥረት ማድረግህ ;አንተን ቃሉ ጠብቆሃል::ክብር ለእግዝአብሔር ይሁን::ደስ ብሎኛል::ለዘላለም ተባረከ::
What a testimony
ትረካ እየመሰለኝ ሰማሁት ዘመንህ ይለምልም
Amen 🙏
ትሁት እግዚአብሄርን ከልብህ የምታምን ወንድም ነህ ጌታ ዘመንህ ይባርከው
አሜን
ቃል የለኝም ።ጌቱ እንዲህ አይነት የተሳለ ህይወት እንዳለህ አላውቅም ነበር ።እንጦጦ ኮምፓሽን ስትመጣ አውቅህ ነበር ።ክብሩን ጌታ ይውሰድ amen 🙏
አሜን
Amazing testimony, i went through similar experience . God spared my life
Praise God
እእእ ገታ ይመስገን ታላቅ እድል
Amen 🙏
ጌት እጅግ በስሜት ተዉጬ ነዉ ምስክርነትህን የተመለከትኩት። ጌታ እንዴት ድንቅ ነዉ??
አሜን ጌታ ድብቅ ነው
ጌታይመስገን ከተቀቀለንፈሮ አዲጥሬእዲሚወጣጌታአወጣሕ እኔምወታደርነኝ ወታደርነቴን ተረከው የአባቴልጂ ተባረክ ዘመንሕ በቤቱይሁን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን 🙏🙏
ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን, አንተን ብሎ ያፈረ የለም. እኔ ልክ እንደ ፊልም ነበር ስሰማ የነበርኩኝ ቀሪ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ ወንድሜ 🙏🏽❤️
Amen 🙏
ይህን ዘላለማዊ እግዚአብሔርን ከእንደገና የማወቂያ መንገድ ሆነልኝ ኡፍፍፍ 😭😭😭😭 እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!!!!
ጌችዬ ደግሞ በዚህ መጣህ። እሰይ ደጉ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ይህን ቀን አይቶ የጠበቅህ ለኛም በረከት ያደረገህ ቸሩ እግዚአብሔር ድንቅ አይደል?? ብሩክ ሁን ጌችዬ
Thank you for watching
ይህን ቀን አይቶ የጠበቀህ ለእኛም በረከት እንዲትሆን ያኖረህ ቸሩ አምላክ ይባርክ ። ❤
በእውነት ከፍተኛ የሆነ ያተራረክ ችሎታ ያለህ ሰው ነህ!! የድምፅህ መረጋጋት ባዳማጩ ውስጥ ራሱ መረጋጋትን ይፈጥራል!! የሬድዮ ወይም የሆነ ሚድያ ስራ ላይ ብትሰራ ብዙ ሰወችን ልትደርስ ትችላለህ!! ሞገስ በብዛት ይሁንልህ ብራዘር!!
አሜን
ጌቱዬ የአውነት የ ወጣት ወዳጅ ብዙ በዙ ነገር ትመክረን ነበር ወነጌለን ትነገረን ነበር ወጣት ባለበት መትህ በሚገርም ትህተና ትመክረን ነበር ጌቱዬ እግዚአብሔር ይባረክህ።❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን
እኔንም ክትትልና ደቀመዝሙር አስተምሮኛል በጣም ትሁትና ቅን ነበር
አወ ጌታ እየሱስን ስናገኝ ያ ቀን ትሎቁ የዘመናችን ትልቅ እጣ እጃቾን ገባ ::🙏🙏🙏🙏🙏
Thank you for watching
We love you getu God is faithful and our protector.
Thank You for watching
What,,,,,, amazing and powerful teastemony,,,,, praise God,,,,,o my God,,,, you are blessed ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏
Jesus ls lord 4ever and ever,,,,,,,❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏
Praise God
ልልልልልልልልልልልልልል ተባረክ ጡሩ ደሰ የሚል የሚያሳዝነም ነው
Thank You for watching
ተባረክ ድንቅ ምስክርነት። ጌታን አየነው ባንተ። ዛሪም ታማኝ ነው።
Amen 🙏
እሱ አምላች እግዚ,ር ሥራዉ ድንቅ ነዉ ምሥክርነትህ በታማኝነት ላይ የተመሰረተና በዉነት ነዉ ነፍሴ ለረጅም ሠአት ተያዘች በብዙ በረከት ጌታ ኢየሱሥ የይባርክ ባለፍኩበት መንገድ መ ጋበዝኩህ❤
Egeziabhare amelaka abezeto abezeto yibarekachihu Pastor Dr.Mamusha zemenachihu yibareke❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank You for watching
Amazing testonomy Getu...Many Blessigs!!
Amen 🙏
ጌቱ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ እዲስ ኪዳን ቤ/ክ የነበርከውንህ ይህን ባውቅ ደስይለኛል
አዲስ ኪዳን 4 ኪሎ አጥቢያ አስተምሮኛል
Wow thank you Lord amazing testimony brother!
Praise God
❤ አሜን የብዙዎች አባት የረዳህ ጌታዬ ይባረክ።
አሜን ….
ወይ ጌቱ አላምንም በህይወት በመኖርህ ጌታ ይመስገን 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ እይ ቤተመንግስት ብዙ ትዝታ አለብኝ። one day እንደማገኝህ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ ።
የሚደንቅ ምስክርነት እጅግ ብዙ ለህይወቴ የቀረልኝ ምስክርነት የነበረው ነው ደግሞ በዚህ ግንባር ሆነህ በሚገጥሙህ ተግዳሮቶች የምትጠቀማቸው የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች እጅግ በጣም ይገርማሉ እግዚአብሔር ጥበቃው ለታመኑት ሐሌሉያ አባ ተባረክ ድንቅ አምላክ ስለሆንክ ሐሌሉያ አሜን።
Amazing testimony .
May the Lord bless the remaining of your life.
Jesus saves!!
Amen 🙏
ግሩም፡የሆነ፡የእግዚአብሔር፡ስራ፡፡ትረካው፡ከእዉነት፡ጋር፡ስለሆነልብ፡ይነካል፡፡እዉነትም፡ወታደር፡ነህ፡፡ትምህርቱም፡ታማኝነትን፡ይፈልጋል፡ወንድሜ፡ደግሞ፡እግዚአብሔርን፡ወዶ፡በይበልጥ፡ተወጣው
Thank You for watching
Wounder full testimony God bless you
Amen 🙏
Amazing !! Thank you አዘጋጆች!
ክብር ለእግዚያብሔር
🙏🙏🙏🙏yes ህግ ይጥሳል እግዛብሄር : :🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ እየሱስን እንድነወደው ከሚያደርገን ትልቁ ምክነዩት
በሁኔታወች ሁሉ ድንገት ጣልቃ እየገባ ሰለሚያጽናን ነው ::🙏🙏🙏🙏
waw whst a testemony 33 አመት እየዘመርኩ እያገለገልኩት ነው ::
yes እግዚአብሔር ታማኝ ነው የነገሩትን ያከብራል ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት የህንን ልጅ በዛ በምድረበዳ ያገዝከው እግዚአብሔር የኛንም ፀሎት ይስማና መልሳችን ይፍጠን ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አመንኩ ፀለይኩ በእየሱስ ስም አሜን
እግዚያብሔር ይመስገን
በጣም፡ በተመስጦ ነው ፣ የሰማሁት፡ ድንቅ ፡ ምስክርነት እግዚያብሄርን : ይባርክህ
አቤት እንዴት ታላቅ ነህ
እንዴት ታማኝ ነህ
እንዴት ፍፁም ነህ
የዘላለም አምላክ የማትለወጥ
የፍቅር አምላክ ፀንተህ ትኖራለህ።
ድንቅ ምስክርነት ውድ ወንድሜ በብዙ ተባረክ!
Amen 🙏
Very amazing and inspiring! Thank you all and God bless!
Amen 🙏
ጌች እግዚአብሔር አሁንም በስራ ላይ ነዉ የታመንከው የትላንትን ብዙ መከራ ያሸነፈልክ እግዚአብሔር ዛሬም በአንተ ሕይወት በኩል ለብዙ ሰዎች በተለይም ለወጣቱ ልቡ እንዲጠበቅ ፣ በጌታ እንዲታመንና በእምነት እንዲፀና ሊያስተምር ወዷል ። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የሰማሁት የታሪክ ምስክርነት የእምነት ልቤን አሙቆታል ለብዙዎችም እንዲሁ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ።
በብዙ ተባረክ ዘመንህ ሁሉ የትንሣኤ ይሁን።
ቴዲ
Amen 🙏
ድንቅ ህይወት፤ ድንቅ ምስክርነት።
Thank You for watching
ጌታ ኢየሱስ እጅግ በጣም ታማኝ ነው ጌችዬ አንተ ደግሞ ድንቅ የታማኝነቱ ማሳያ ነህ 🙏🙏🙏
እግዚያብሔር ይመስገን።
ሀሌ ፡ ሉያ ፡ እየሱስ ፡ ያድናል ፡ ቀሪ ፡ ዘመንህ ፡ ጌታ ፡ ይባርከው ፡ ተባረክ ፡
አሜን
ዋው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በጣም ትልቅ ነገር ነው የሆነው እዛ ቤተ መንግሥት በር ላይ የተቃጠለው ታንክ ሁልጊዜ ነው ትዝ የሚለኝ የነበረው ለካ አንተ የጌታ ወታደር ነበርክ የተረፍከው ወንድሜ
ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን
Wonderful testimony, the same thing happened to me a Lyf tenant-- From Kenya God is great
Praise God.
ጌትሽ (ትልቁ) የጌታን እጅ ስላየሁበት ድንቅ ምስክርነት ፊልም በትርክት ነው ያየሁት ጌታ ይባርክህ። ጨምሬ አከበርኩህ ሌላው ጌትሽ (ትንሹ) ይህንን ምስክርነት በታሪክ አስተማሪ እንዲሆን ስለቀረፅክልን ተባረክ!
Dere 🙏. God bless you. Thank You for your kind words.
Wawww endet yemibarek menfes yalebet meskrenet new betam geta abzetoo yebarekachuuu
Amen 🙏
Hallelujah Egzaber melkam new Amen Amen Amen bless you Brther
አሜን
May God bless you amezing testimony.Glory to be Lord.
Amen 🙏
የሚገርም ደስ የሚል ምስክርነት ለጌታ ያለህ ታማኝነት ነዉ ።
እግዚያብሔር ይመስገን
የረዱሕ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
Amen 🙏
Amazing testasmoney
Prais God🙏
Tankyou to sharing👏
Encounters show my favoritts program ever👏👏👏🙏
Our pleasure! እግዚያብሔር ይመሰገን።
ጌትሻ በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ
አሜን
ጌታ ስሙ የተባረከ ይሁን ለታመኑት ታማኝ ነው::በዚ ሰው ህይወት ውስጥ የ ክርስትና ውበት ጎልቶ ይታያል::ክርስትና ከመኖር ጋር ሲሆን ውበቱ እንደ ፀሐይ ይደምቃል::ከ ሆያሆዬ ግርግር የተለየ ነው::ለኔም የልጅነቴ አምላክ ነው::በ መንገዴ ሁሉ ከኔ ጋር ነበረ እስከ ዛሬም ከኔ ጋር ነው::የልጅነቴ አምላክ ተባረኪልኝ!!!!!!
አሜን
ጌቱ ታሪክህ ከእኔ ህይወት ጋር 75% ይመሳሰላል፡፡
ልዩነቱ አንተ ስትገባ አኔ ደግም ጥሪ ላይ
መሆኔ ብቻ ነዉ፡፡God is good forever!!
Amen 🙏
ኣቤት ጌታ ሆይ ያንተ ልጅ መሆን የጌታ ምህረቱ ቸርነቱ ደነቀኝ💙
ኣቤት የእግዚአብሔር ምህረት እና ጥበቃ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ጌታ ዘመንህ ይባረክ : እግዚአብሔር ያደረገው በሰዎች ኣንደበት ሲመስክሩ ሲሰማ ነፈሴ ሓሴት ታደርጋለች እና ተባረኩ ዘመናችን ይባረክ ይለምልም🙏
Amen 🙏. Thank You for watching
Oh what an amazing testimonies oh Lord Glory to be your name!!!
Thanks for sharing
Thank You for watching
በደርግ ጊዜ የነበረዉ የኢትዮጲያ ወታደር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ይከተል የነበረዉ ጀግና ወታደር ያኔ የመራዉ እግዚአብሔር ዛሬም አልተለወጠም ዉዱ የአባቴ ልጅ ጌታ ይባርክህ ስለነበረኩ የሚገባኝ ነገር አለና ኢትዮጲያ አማኝ የነበሩ ጀግና አማኝ መሪዎች ተዋጊዎች አዋጊዎች ለድል ለክብር ለሀገር የቆሙ ታማኝ የእግዚአብሔር ልጆች ነበሩ እኔ ምስክር ነኝ ።
ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን።
ጌች እግዚአብሔር በሕይወትህ ያደረገውን ለዚህ ትውልድ በማካፈልህ ጌታ ይባርክህ:: ቀሪ ዘመንህም በጌታ ቤት እርሱን በማገልገል እንዲደመደም እመኝልሃለሁ:: እኔ በጣም ተባርኬበታለሁ! ጌታ አንተንና ቤተሰብህን ይባርክ::
Amen 🙏
በጣም ደስ የሚል እምነትን የሚጨምር አልፎ አልፎ በእንባ ነው ያዳመጥኩት። በየዘመኑ በእርስበርስ ጦርነት እረፍት ያጣችው ኢትዮጵያ ሀገራችን ተግተን እንድንፀልይ ያስፈልጋል። ዘመን መንግስት ሲለዋወጥ የማይለዋወጠው እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ። ያቺን ጌታን ለመቀበል የወሰንኩባት ቀን ትባረክ ❤
አሜን …..
የሚያንፅ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
Amen 🙏
እመን እንጅ አትፍራ የሚለውን ቃል በእርግጥም ባንተ ህይወት ውስጥ ሲስራ ታይታል አንተም በኃይል በጌታ ሳታመነታ መመካትህ ለዚህ ለአሁኑ ኑሮህ ምስክር አደረገህ ጌታ ድንቅ አምላክ ነው ይክበር ይመስገን
አሜን 🙏🙏
egzeabhare endate endemeyaden yawekale. yemegerme mesekernet newe eyesus geta newe yadenal yemesgen
Amen 🙏
ጌታን የታመነ አያፍርም አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
አሜን
በጣም የተባረኩበት ምስክረነት ከእኔ ህይወት ጋረ የሚመሳሰል ጌቱ ጌታ ይባረክህ፠
አሜን….
እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እኛ ምናመልከዉ እንኳን ጌታ ታደገህ።
Amen 🙏
ጌታ ኢየሱስ ይባረክ 🙌🙌🙌🙌 በጣም ትልቅ ምስክርነት🙏🏻🤍
እግዚያብሔር ይመስገን።
OMG! Heart touching story and testimony ever! God bless you brother Getu!!!
Thank You 🙏
እግዚአብሔር እጅግ ድንቅ ነው ለዘላለም ስሙ ይባረክ!!
Amen 🙏
ወዳጄ ጌቱ ይህንን ድንቅ ምስክርነት ካንተ በመስማቴ ጌታን እባርካለሁ። የሚገርም ነዉ።
እግዚያብሔር ይመስገን።
ሌላው ለገባን የእግዚአብሔር ቃል እውነት እንድንንኖረው በዛም ውስጥ እግዚአብሔር ስለ ቃሉ ግድ ስለሚለው ረዳትነቱን ያየንበት ምስክርነት ነው አሁንም ቀሪ ዘመንህን ጌታ ይባርክ ❤ ዘርህ ትውልድ ልጆችህ ይባረኩ ❤
አሜን
👉🏾ቃላት የለኝም በህይወቴ እንዲህ ወታደራዊ ስራአት ያለው መሳጭ ምስክርነት አልሰማሁም ጌታ ሁሌም ታማኝ ነው🙏🏽❤️🙏🏽ተባረክ 🙏🏽
አሜን