Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ልዑል ሆይ አንተን ማመስገን መልካም ነው። የተበተኑትን ትሰበስባለህና ፣ የቆሰሉትን ትፈውሳለህና፣ ለሚጠብቁህ ትገኛለህና፣ የተጠቃውን ታድናለህና፣ አንገት የደፋውን ቀና ታደርጋለህና፣ ለፈጠርከው ሁሉ የጉብኝት ቀን አለህና አመሰግንሃለሁ!
ክብር ለጌታ ይሁን
Ameeeen🎉
ጌታኮ ይለያል !!!አስጨርሶ ነው የጠራህ ገና በቤቱ ብዙ ክብር ታያለህ ወንድሜ 🙏ፈውስ የልጆች እንጀራ ነው ወንድሜ ጨርሶ ይፈውስህ ልጅነትህን እንደገና ያለመልመዋል ገና ታገለግለዋለህ በጣም የወደድኩት ምስክርነት ነው አቅራቢው ተባረክ🙏
አሜን 🙏🙏🙏
የኔወንድም ጌታ ኢየሱስን ከሌሎች ጌቶች ልዩ የሚያደርገው እንደኔና እንዳንተ ያለውን መውደዱ ነው እኔ ከብዛቱና ከክብደቱ የተነሳ ሐጢያቴን መሸከም የማልችል ሰው ነኝ ግን ለሐጢያተኞች መጣልን ስሙ ይባረክ
ጌታ ደግ ነው
እግዚአብሔር የሚያገኘው ሰው እንዴት የታደለ ነው ጌታ ሰለ ደረሰልህ ክብር ምሰጋና ለዘላለም ለእርሱ ይሁን አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሰማዩ ፕሮግራም አቅራቢዎች🙏🏽
እናመሰግናለን 🙏🙏
John 3 አማ - ዮሐንስ16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።👂👂👂👂👂
🙌🙌🙌
አለምን እና አለማውይነትን የሚአስክድ የእግዚአብሔር ፀጋ ተገልጧል.
ጌታ ሆይ ስለዚህ ወንድም ስምህ ይክበር❤
አሜን 🙌🙌
አሜንንን
Hulachhum like adirgu manm sayareg indayalf bizuwoch gar yidres yihe wengel new isun yekeyerewn geta bizowochliyagengut yigebal“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16
Thank you 🙏
እንኳን ጌታ እረዳህ የኔ ወንድም ጌታ መልካም ነዉ ስሙ ይባረክ።
ኦ ጌታ!!!❤ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16
አሜን 3:16 🙌🙌🙌
ሃለሉውያ ሰው ሲርቅህ ጌታ መምጣቱ ስለሆነነው ስሙ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን
ጌታ ኢየሱስ እኮ እረፈት ነው 🙏በጌታ በኢየሱስ ስም ቦሌ ላይ ጌታ የማይከቡርበት ሁሉ ይዘጋ ለአገሬ ኢትዬጽያ የሚጠቅም ነገር ይከፈት አሜን🙏ጌታ እንኳን ከዛ ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ቡረሃን አመጣህ ወንድማችን.
Tekikel!
እንኳን ጌታ አስመለጠክ ተባረክ
እግዚአብሔር የወደቁትን የሚያነሳ የሳተውን የሚመልስ ነው ልዩ መነካት ነው እንክዋን ጌታ ደረሰልህ
አሜን 🙏🙏
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን!!!! ተባረኩ“ነገር ግን ገና ኀጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞተ፤ ይህም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያሳያል።” - ሮሜ 5፥8 (አዲሱ መ.ት)
የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው እንኳን ጌታ እረዳህ ልጄ ❤
ጌታ አንተ ባለፍክበት የሚያልፉትን ሁሉ ያስባቸው እንኳን ጌታ አስመለጠክ ጌታ ስሙ ይክበር
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ያዳነክ ጌታ የጠርክ ጌታ ስም ይባርክ በርታ
Thank you
ወድምዬ ስላንተ ጌታ ይክበር ብዙ ተባረኩ❤❤❤❤❤
ወንድማችን እንኳን ጌታ ረዳህ ክብር ለጌታ ይሁን!!!
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን 🙌
ወንድሜ እንኮንም አገኘህ ደራሹ እየሱስ ደረሰልህ አሜን! ስለናትህ ስታወራ የኔን ታሪክ የምታወራ እስኪመስለኝ ድረስ ተነካሁ እኔ እናቴን ያጣሁት ኢትዮጵያን ለቄ ከወጣሁ በኃላ ነው ሀዘን የደረሰብኝ ድሮ ጌታን ሳላውቅ አንቺ ከሞትሽ እራሴን ስለማጠፋ እንደዛ አርጌ ሲኦል ከምገባ ካንቺ በፊት ያስቀድመኝ እላት ነበር ሲኦል የሚገባው እራስን ብቻ በማጥፋት ይመስለኝ ነበር እናቴ በህይወት እያለች ጌታ አገኘኝ ከዛም ብዙ አመታት በድንገት ግን እናቴን አጣሁ በሰው አገር መምጣት እንኮን አልቻልኩም ጠበቃዬ ከለከለኝ ከዛ ጌታን አኮረፍኩት እያወክ እንዴት ብዬ ብቻዬን በር ዘግቼ ማልቀስ ማንም ሰው እንዲያፅናናኝ አልፈቀድኩም እኔ ያለሁበት አገር ደግሞ ያንተ ፈቃድ ካልሆነ ማንም አያስቸግርህም ስራ ነበረኝ አቆምኩ ትንሽ ወደራሴ ስመለስ አንድ ቀን መኪናዬን አስነስቼ ፀጉር ቤት ሄድኩ በጣም ቆንጆ ፀጉር ነበረኝ ልጅቶን አንሺልኝ አልኮት በጭራሽ አላርገውም አለችኝ መሳቢያዋን ስለማውቀው መቀስ አንስቼ ሽንት ቤት ገባሁ የምችለውን ያክል አንስቼ ጨርሺልኝ አልኮት አለቀሰች ብቻ በጣም ክሬዚ ነገሮች አረግ ነበር እግዚአብሄር ከብዙ ነገሮች ጠብቆኛል አንድ ቀን እግዚአብሔርን እየበደልኩ መሆኔ ገባኝ ከስንት ጊዜ በኃላ ጌታን ይቅር በለኝ እናቴን አጥቼ አንተን አጥቼ መኖር አልችልም አልኩት መንፈስ ቅዱስ ዘግቼ በተቀመጥኩበት መኝታ ክፍሌ መጣ ጌታ አፅናኙን ላከልኝ ከጌታም ጋር ታረኩ ተፅናንቼም ቀረሁ ከጌታ ጋር ከሆንን እንፅናናለን እሱ ግን ፈቃዳችንን ይፈልጋል እናቴን የወሰዳት ክፊው ነው ያኔ ስናገረው የነበረውን ቃሌን ቀልቦ ስለነበር እናቶን ከወሰድኩባት እራሶን ታጠፋለች ብሎ ነው በውስጤ ግን እራሴን ከመጉዳት በስተቀር አንድ ቀን ያንን አስቤ አላውቅም ስለጌታ በጣም ተመስክሮላታል ገብቶታል ግን ሀይማኖት ጠፍሮ ይዞት ነው እንጂ ትንሽ ነበር የቀራት ጌታን ሁሌ እጠይቀዋለሁ እናቴ የት ናት እያልኩ
እግዚአብሔር መልካም ነው
እግዚአብሄር እኮ ሲችልበት እንዴት ማዳን እንዳለበት ያውቃል😭
ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን
አይ ኢየሱስ አጠራሩ ይገርመኛል ዛሬ አርብ ስለሆነ ሙስሊሞች ተሰብስበው ሲሰግዱ ብዙ ነገር በውስጤ ይመላለስ ነበር እግዚአብሔር ጠየኩት ስለነዚህ ህዝብ ምን ትላለህ ?
አንተ ጴንጤ ነህ
ጌታ መልካም ነው
የሚገርም ዉሳኔ ነው ጌታ መጨረሻህን ያሳምርልህ አሜን!!!!
እግዚአብሔር ግርም ይለኛል እግዚአብሔር ድንቅ ይለኛል!!!!!!!!!!
እንኩዋን ለመዳን ፈቀድክ!
እንኳን መለጥክ ወንድሜ ስንቱን ማረከ ጌታ
አሜን አሜንንን
🙏🙏🙏
Liji nati zemarewe yekerebelne
ልጅ ናቲን አቅርበነዋል።
@@Encounter_ eshe 10q tebarku
ye seytan mabelashet ke egziabher mastekakel aybeltem🙂
እውነት ነው
Haleluya
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
CHRIST IS THE ONLY WAY TO FREEDOM !!!Amen
Yes 🙌
❤❤❤❤❤
Wow ikani yee getahee honki abate
God bless you brother 🙏🏼 🙏🏼 🙏🏼
Amen 🙏
🥹🗣uffe😭አይዞ እግዚአብሔር አለ📖🛐
አሜን እግዚአብሔር አለ 🙌
ወይ እየሱስ ሰው ያደርጋል
እንኳን እግዚአብሔር አስመለጠህ ወንድማችን በተረፈ ሰውነትህ እያመለሰህ ነው ስፖርት ጀምር
እስኪ ለራስህ ጸልይ ስጋ ስጋ ሸተትክ ጌታ አሳርፎታል ጸልይ።
@@fetsumkidanne9679 አዲስ ጴንጤ ነህ መሰለኝ ክላሲካል አበዛህ ስፖርት ስራ ማለት ስጋ ስጋ አያሸትትም እርጥቡ ደግሞ ሴት ነኝ
@SelamSamuel-sq5wx አሮጌ ክርስትያን አለ ወይ? ሴት ከሆንሽ ይቅርታ! ስፓርት ለደላው ነው አትመጻደቂ አያንጽም ።
አይባልም እህቴ አነጋገርሽን አስተካክይ በፍቅር ተመላለሺ እወድሻለሁ ደግሞ እሺ
እየሱስ ድንቅ ነው.
enkuan geta redahe wendme❤
Well come come semoyochi
እናመሰግናለን
Yhe channel yelyal getan
Why don't you guys invite Dr zegeye Cherinet????
Thank you for the recommendation. We will
ምን አይነት ዉሸት አመጣችሁ?ከኢሉሚናቲ ተደወለልኝ ማን አብይ ነዉ የደወለልህ?የምታቀርቡትን እወቁ እነጂ ያሳፍራል
ጌታ ሆይ ስለዚህ ወንድም ስምህ ይክበር❤❤❤
ልዑል ሆይ አንተን ማመስገን መልካም ነው። የተበተኑትን ትሰበስባለህና ፣ የቆሰሉትን ትፈውሳለህና፣ ለሚጠብቁህ ትገኛለህና፣ የተጠቃውን ታድናለህና፣ አንገት የደፋውን ቀና ታደርጋለህና፣ ለፈጠርከው ሁሉ የጉብኝት ቀን አለህና አመሰግንሃለሁ!
ክብር ለጌታ ይሁን
Ameeeen🎉
ጌታኮ ይለያል !!!
አስጨርሶ ነው የጠራህ
ገና በቤቱ ብዙ ክብር ታያለህ ወንድሜ 🙏
ፈውስ የልጆች እንጀራ ነው ወንድሜ ጨርሶ ይፈውስህ ልጅነትህን እንደገና ያለመልመዋል ገና ታገለግለዋለህ
በጣም የወደድኩት ምስክርነት ነው አቅራቢው ተባረክ🙏
አሜን 🙏🙏🙏
የኔወንድም ጌታ ኢየሱስን ከሌሎች ጌቶች ልዩ የሚያደርገው እንደኔና እንዳንተ ያለውን መውደዱ ነው እኔ ከብዛቱና ከክብደቱ የተነሳ ሐጢያቴን መሸከም የማልችል ሰው ነኝ ግን ለሐጢያተኞች መጣልን ስሙ ይባረክ
ጌታ ደግ ነው
እግዚአብሔር የሚያገኘው ሰው እንዴት የታደለ ነው ጌታ ሰለ ደረሰልህ ክብር ምሰጋና ለዘላለም ለእርሱ ይሁን አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሰማዩ ፕሮግራም አቅራቢዎች🙏🏽
እናመሰግናለን 🙏🙏
John 3 አማ - ዮሐንስ
16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።👂👂👂👂👂
🙌🙌🙌
አለምን እና አለማውይነትን የሚአስክድ የእግዚአብሔር ፀጋ ተገልጧል.
ክብር ለጌታ ይሁን
ጌታ ሆይ ስለዚህ ወንድም ስምህ ይክበር❤
አሜን 🙌🙌
አሜንንን
Hulachhum like adirgu manm sayareg indayalf bizuwoch gar yidres yihe wengel new isun yekeyerewn geta bizowochliyagengut yigebal“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
- ዮሐንስ 3፥16
Thank you 🙏
እንኳን ጌታ እረዳህ የኔ ወንድም ጌታ መልካም ነዉ ስሙ ይባረክ።
አሜን 🙏🙏🙏
ኦ ጌታ!!!❤ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
- ዮሐንስ 3፥16
አሜን 3:16 🙌🙌🙌
ሃለሉውያ ሰው ሲርቅህ ጌታ መምጣቱ ስለሆነነው ስሙ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን
ጌታ ኢየሱስ እኮ እረፈት ነው 🙏በጌታ በኢየሱስ ስም ቦሌ ላይ ጌታ የማይከቡርበት ሁሉ ይዘጋ ለአገሬ ኢትዬጽያ የሚጠቅም ነገር ይከፈት አሜን🙏ጌታ እንኳን ከዛ ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ቡረሃን አመጣህ ወንድማችን.
Tekikel!
እንኳን ጌታ አስመለጠክ ተባረክ
አሜን
እግዚአብሔር የወደቁትን የሚያነሳ የሳተውን የሚመልስ ነው ልዩ መነካት ነው እንክዋን ጌታ ደረሰልህ
አሜን 🙏🙏
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን!!!! ተባረኩ
“ነገር ግን ገና ኀጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞተ፤ ይህም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያሳያል።”
- ሮሜ 5፥8 (አዲሱ መ.ት)
ክብር ለጌታ ይሁን
የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው እንኳን ጌታ እረዳህ ልጄ ❤
አሜን 🙏🙏
ጌታ አንተ ባለፍክበት የሚያልፉትን ሁሉ ያስባቸው እንኳን ጌታ አስመለጠክ ጌታ ስሙ ይክበር
አሜን
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ያዳነክ ጌታ የጠርክ ጌታ ስም ይባርክ በርታ
Thank you
ወድምዬ ስላንተ ጌታ ይክበር ብዙ ተባረኩ❤❤❤❤❤
ክብር ለጌታ ይሁን
ወንድማችን እንኳን ጌታ ረዳህ ክብር ለጌታ ይሁን!!!
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን 🙌
ወንድሜ እንኮንም አገኘህ ደራሹ እየሱስ ደረሰልህ አሜን! ስለናትህ ስታወራ የኔን ታሪክ የምታወራ እስኪመስለኝ ድረስ ተነካሁ እኔ እናቴን ያጣሁት ኢትዮጵያን ለቄ ከወጣሁ በኃላ ነው ሀዘን የደረሰብኝ ድሮ ጌታን ሳላውቅ አንቺ ከሞትሽ እራሴን ስለማጠፋ እንደዛ አርጌ ሲኦል ከምገባ ካንቺ በፊት ያስቀድመኝ እላት ነበር ሲኦል የሚገባው እራስን ብቻ በማጥፋት ይመስለኝ ነበር እናቴ በህይወት እያለች ጌታ አገኘኝ ከዛም ብዙ አመታት በድንገት ግን እናቴን አጣሁ በሰው አገር መምጣት እንኮን አልቻልኩም ጠበቃዬ ከለከለኝ ከዛ ጌታን አኮረፍኩት እያወክ እንዴት ብዬ ብቻዬን በር ዘግቼ ማልቀስ ማንም ሰው እንዲያፅናናኝ አልፈቀድኩም እኔ ያለሁበት አገር ደግሞ ያንተ ፈቃድ ካልሆነ ማንም አያስቸግርህም ስራ ነበረኝ አቆምኩ ትንሽ ወደራሴ ስመለስ አንድ ቀን መኪናዬን አስነስቼ ፀጉር ቤት ሄድኩ በጣም ቆንጆ ፀጉር ነበረኝ ልጅቶን አንሺልኝ አልኮት በጭራሽ አላርገውም አለችኝ መሳቢያዋን ስለማውቀው መቀስ አንስቼ ሽንት ቤት ገባሁ የምችለውን ያክል አንስቼ ጨርሺልኝ አልኮት አለቀሰች ብቻ በጣም ክሬዚ ነገሮች አረግ ነበር እግዚአብሄር ከብዙ ነገሮች ጠብቆኛል አንድ ቀን እግዚአብሔርን እየበደልኩ መሆኔ ገባኝ ከስንት ጊዜ በኃላ ጌታን ይቅር በለኝ እናቴን አጥቼ አንተን አጥቼ መኖር አልችልም አልኩት መንፈስ ቅዱስ ዘግቼ በተቀመጥኩበት መኝታ ክፍሌ መጣ ጌታ አፅናኙን ላከልኝ ከጌታም ጋር ታረኩ ተፅናንቼም ቀረሁ
ከጌታ ጋር ከሆንን እንፅናናለን እሱ ግን ፈቃዳችንን ይፈልጋል እናቴን የወሰዳት ክፊው ነው ያኔ ስናገረው የነበረውን ቃሌን ቀልቦ ስለነበር እናቶን ከወሰድኩባት እራሶን ታጠፋለች ብሎ ነው በውስጤ ግን እራሴን ከመጉዳት በስተቀር አንድ ቀን ያንን አስቤ አላውቅም
ስለጌታ በጣም ተመስክሮላታል ገብቶታል ግን ሀይማኖት ጠፍሮ ይዞት ነው እንጂ ትንሽ ነበር የቀራት ጌታን ሁሌ እጠይቀዋለሁ እናቴ የት ናት እያልኩ