Thank you for being and sharing your candid life. You are such a gift young man. The light you exude laced with words is healing to us all. Stay blessed my dear. Dr. Endale Geta you sure are a gift. Thank you Sir.
"Yikerta madreg malet lemaygebawu sw yemaygebawun neger mestet nw" (Dagim in 8 min of his speech) I ❤ it, what is your view on this point comment your perspective.
Ante teru memeher nek egeziyabeher aneten tetekemo bezu sewochen eyasetemare new ene sesemak be emeba new lemelemelegn dagiye geta tefewesek denek be egerochek komek le bezuwoch setederes yasayegn tebarekelegn
ባንተ ደረጃ የተበደለ ሰው ይቅር ሲል ማየት አሁን እንደ ሀገር ያለንበትን ሁኔታ በበጎ መንገድ ይለውጣል ብዬ አምናለሁ :: ትልቅ ክብር ይገባሃል ! ረጅም እድሜ ይስጥህ !
ምንም ቃል የለኝም ዳግም
ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ
ቸሩ አምላካችን ቆመህ ለማየት ያብቃን በእውነት ቃላቶች ያጥሩኞል ድንቅ ሰው ነክ ብዙ ተምሬበታለሁ በየቀኑ ብሰማህ ደስተኞ ነኝበርታ እመብርሃን ካንተ ጋር ትሁን የኔ ወንድም 🙏💚💛❤🙏
በእውነት ትልቅ ትምህርት የሚሆን ነው ፈጣሪ አብዝቶ እድሜ ና ጤና ይስጠው ሙሉ ጤንነቱ ተመልሶ እደምናየው ተስፋ አደርጋለሁ የጥንካሬ ተምሳሌት የእውቀት ምንጭ ነክ አመሰግናለሁ
ለንተ ሌላ ቃልት የለኝም ታበረክ ጤና እርጅም ጌታ ይስጥልን
ፈጣሪ ምንም ማረግ አይሳነውም እና የድሮ ጤንነትህን ይመልስልህ ብልህ እና አስተዋይ ሰው ነህ
ለኔ በሂይወት አጋጣሚ ካወኳቸው ይቅር ባይ ሰዎች ውስጥ ሁለተኛውና የበለጠው ሰው ነክ እድሜህን ያርዝመው።
Tanks brother 🙏 for you gave me big thoughts I well Tanks again God bless you all
አንተ ትውልድን የምታድን ድንቅ ሰው ነህ ብዙ ያንተ አይነት ሰውች ያስፈልጉናል
Thank you for being and sharing your candid life. You are such a gift young man. The light you exude laced with words is healing to us all. Stay blessed my dear.
Dr. Endale Geta you sure are a gift. Thank you Sir.
Endanete sew eko yelem mrti sewu new egzabheri ybarki
ፈጣሪ የልብህ መሻት ይስጥህ ጤንነትህን ይመልስልህ እናመሰግናለን
What strength to forgive such criminal man? I learnt a lot of things from you. Long live.
መታመማችን ለበልካምነው ዳግሞ ሁሌነው። ተመስጭ ማዳምጠው። የሚናገራቸው በእውነት ለንተ ያደለህ እምነት ትግስት ይቅርታ ማድረግ የእውነት ለሁላችንም ይስጠን ፈጣሪ።
ዳግየ የዘመናችን ምርጥ የፍቅር ሀዋርያ!!!!!!
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያውያን ባለስልጣኖቺ እንዳንተ እሩህሩህ ልብ ይስጣቺው እግዚአብሔር የሚወደውም ይሄን ነው ተበድሎ ይቅር ማለት ዳጌ ያንተ ጥንካሪ ቃል የለኝምእግዚአብሔር ይጠብቅህ 🥰
እግዚአብሔር ተናገረ ከሰማን
Keri zemenh bemastewal betbeb barko Yanurh
"Yikerta madreg malet lemaygebawu sw yemaygebawun neger mestet nw" (Dagim in 8 min of his speech) I ❤ it, what is your view on this point comment your perspective.
He is healthy individual!
አንተ በጣም ተለያለህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏🙏🙏
በሂወቴ እንደዚ ፕሮግራም ዮደድኩት የለም እና ደሞ የይቅርታ ልብ ይስጠን ሙሉ ጤንነትህን እንዲመልስልህ እመኝልሃለው😍😍😍😍
ዳግማዊ ፣ ከአንተ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ ፣ ግን አንድ ነገር ልበል፣ የሞተን የሚያስነሳ አምላክ አለ፣ ክርስቶስ የአንተንም ሕይወት እንደሚቀየር እርግጠኛ ነኝ፣ ይችላል ።
ዳግም የምር አንተ ትልቅ ሰው ነህ መፀሀፍህን ማንበብ እፈልጋለሁ የተ ማግኘት እችላለሁ
ስለ አንተ በቃ ምንም አልልም እግዚአብሔር አምላክ ያሰብክበት አላማ ያድርስህ እኔ ግን በጣምምምም አከብርሀለሁ አመሰግናለሁ አደንቅሀለሁ ኑርልኝ እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ
Dagi ❤❤
Yena zemen mandala kekal belay neh wedema Allha chereso yemareh menem yemayaketew yehulu neger baleba yehonew gata yemareh
yasazenale yederesebehe ngr but you r strong man wish u all z best 🥰🥰
የብዙ ስነልቦና መቀየር ምክንያት የሆንከው በምክንያት ነው ።እግዚአብሔር ይመስገን !!
ወደራሴ እንድመለስ ነው ያደረገኝ 🙏🙏❤❤
Ante teru memeher nek egeziyabeher aneten tetekemo bezu sewochen eyasetemare new ene sesemak be emeba new lemelemelegn dagiye geta tefewesek denek be egerochek komek le bezuwoch setederes yasayegn tebarekelegn
Man of the year🏅🏆
mesafu adisabeba yate yegeghal
ብዙ አስተማርከኝ ይቅር ለማለት በጣም እቸገራለሁ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
በጣም ከምወደዉ ኋደኛዬ ተጣልቼ እሱ ነዉ ጥፋተኛ በጣም ይቅርታ እየጠየቀኝ ነዉ ግን እኔ እዴት የዳጊን ቪዶ እያዳዱን እያየሁ ነዉ በጣም መቀየር የምፈልገዉ ባሀሪዬ ነዉ
Keep on Being Positive
ዉይይይይይይይይይይ ቃላት የለኝም ትለይለህ ታድለህ ፈጣሬ የመረጠህ ነህ መመረጥ ደግም መታደል ነዉ ገና ቡዙ ትኖራለህ አተ ጣናማ አስተሳሰቡ ነዉ ይለህ በቃ ሙሉ ነህ
ከባድ ልብ ኘ ! የየይቅርታ ልብ ማግኘት ምን ያህል መታደል ነው !
Dagi Geta birikyarigh
👍👍
ፈጣሬ በተዘዋዋራ ይስተምራል በቃ ሂወቴን ቀይሬ ነህ አመሠግንሀለሁ።🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
መፀሐፉን የት ነው እምናገኘው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነትም ምቾትም ደስታም በመከራ ውስጥ ትወለዳለች!!
ቀና ብዬ ሳየው ሰማዩ ቀለለኝ አንተንም ሰፈራ ወሰዱክ መሰለኝ
ንስሀ ስንገባ ሀፅያታችን ለንስሀ አባታችን እደምንዘረዝረው ያስከፉንም ሰዎች እንደዛው ዳጊ አንተ በቃ ልዮ ሰው ነህ ግን እግዚአብሔር እኔ በጣም ይቅርታ ጠያቂ ነኝ ግን እንዳተ ጉዳት ቢደርሱብኝ የእውነት ይቅርታ አረግ ይሆን ብየ እራሴን ስጠይቅ አረ በፍፁም አላረገው ነው ያልኩት እና አመሰግንሃለሁ እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ ይስጠን
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው፡፡ ነገር ግን አድራሻችሁን ዲስክርፒሽን ቦክሱ ላይ ብታስቀምጡ ጥሩ ይመስለኛል፡፡ ቪዲዮዎቹ ዲስክርፒሽን ቦክሱ ክፍት ባይቀመጥ፡፡
ለመጠይቅ የሚመጥን ከሆንም መጽሐፎቼን ልጠቁማችሁ ወደድሁ፡፡
1. ገነት በኢትዮጵያ ናትን…ከበርባሮስ እስከ ሃኖስ
2. ገነት በኢትዮጵያ ጓሮ ናትን….ከኤረር ተራራ እስከ ሰማያዊ ኤረር
3. ዘዌ
4. ቀጣይ ህትመት ላይ ያለ መክኑን በትር
የይቅርታ መሪ ፣ይቅርታን የኖረ እንዲሁም ያኖረ።ዳጊ አንተን በአካል ለማየት ያብቃኝ ።
ሰው ነህ