መቃብር ውስጥ ነው ድግምት የምሰራው መምህር ግርማ መንግስቱ 0913337934

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 176

  • @etagegndagne2979
    @etagegndagne2979 3 месяца назад +8

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ልዩ መረዳት ነው ውስጥህ የገባው ክብር ለታረደው በግ ልኢየሱስ ክርስቶስ ይሁንለት አሜን

  • @DinkneshAdeme
    @DinkneshAdeme 6 дней назад +4

    እ' ጌታ ይባረክ እንዴት ድንቅ ድንቅ ልጆች አሉት ስሙ ይባረክ

  • @freweinimehari4448
    @freweinimehari4448 2 месяца назад +6

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ተባረክ ፀጋዉ በእጥፍ ይጨምርልህ ዘመንህ በጌታ በኢየሱስ ቤት ይለቅ መደሙ ተሸፈን

  • @WondesnGetachew-jm1wy
    @WondesnGetachew-jm1wy Месяц назад +8

    አንተ የወንጌሉ ብሩክ ነህ።ተባረክ ወንድሜ።

  • @Seble-x7v
    @Seble-x7v 7 дней назад +7

    እንደ ኤማሁስ መንገደኞች ልቤ እየተቃጠለ ነው የሰማውት ተባረክ።

    • @peteralone7236
      @peteralone7236 День назад

      Absolutely 💯💯💯💯💯💯💯

  • @AydaZena
    @AydaZena День назад

    እየጣፈጠኝ ነወ የሰማሁት ....ጌታ የባረከህ

  • @helenhaile2205
    @helenhaile2205 3 месяца назад +13

    ጌታ: ይባርክህ:ድንቅ: የሆነ: ምስክርነት:: እግዚአብሔር: ዘመንህን: ይባርክልህ::

  • @mihiretbedaso3659
    @mihiretbedaso3659 6 дней назад +2

    ጌታ ይባርካችሁ እኔም ለዚህ ምህረት የተጠራው ነኝና። ሁሌም በእንባ ነው የሚሰማችሁ። ጌታ ገና በገናና ማንነቱ ፍቅሩን በብዙዎች ልብ ውስጥ ያፈሰዋል።

  • @AbD-ks4ph
    @AbD-ks4ph 3 месяца назад +5

    ስለ ወንጌል ስለ አየሱስ ፍቅር የከፈልከው ዋጋ ለኛ ዘመን ወጣት ድንቅ ትምህርት ነዉ የእውነት አክሊልህ ከጌታ ዘንድ ነዉ ወንጌል በማንም በምንም አይቆምም እየሱስ ይባረክ

  • @meseretalemayehu6110
    @meseretalemayehu6110 2 дня назад

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra День назад

    ምን ብንለው ይገልጠዋል የጌታ ፍቅር እኮ ልዩ ነው በእውነት ወድሜ ጌታ ታላቅ አላማ ስላለው ነው በዛ መንገድ ያሳለፈህ ዛሬ ሚስጥሩን እድትገልጥበት ነው ልክ እደጳውሎስ የብዙዎችን አይን የምትገልጥ የዘመኑ ጳውሎስ ፀጋው ይብዛልህ

  • @mershukebede4862
    @mershukebede4862 3 дня назад +2

    እንኩዋን እግዚአብሔር ደረሰልህ ላንተ የደረሰ ጌታ ለኔም ቤተሰብ ይድረስላቸው ትብታባቸው ይበጣጠስ

  • @lenssaolana1486
    @lenssaolana1486 День назад

    ከደቅደቅ ጨለማ ወደ ሚያስደንቅ ብርሃን እግዚአብሄር ስለጠራክ እግዚአብሔር ይባረክ ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን

  • @Jos-ud2og
    @Jos-ud2og 3 месяца назад +4

    ወንድምአለም በእውነት ስለምስክርነትህ አብዝቶ ይባርክህ!
    እኔ ከምስክርነቱ በጣም ያስገረመኝ ጌታን ካወክ ቡሀላ እራሀብና ጥሙን ለረጅም ጊዜ ታግዘህ ማለፍህ ትልቅ ጥንካሬ ነው ያየሁብህ ብዙ ወቻችን የምንፈተንበትና ነገር ግን እደሚያልፍ አለመረዳታችን ብዙ ዋጋ ሲያስከፍለን ይታያላ ጥንካሬን ካንተ እድንማር ስለረከኝ በጣም አመሰግናለው

  • @YordanosYordi-e1e
    @YordanosYordi-e1e Месяц назад +4

    ጌታ ይባርክ

  • @EDIT-o-w
    @EDIT-o-w 5 дней назад +1

    እንኳን ጌታ እረዳህ ዘመንህ ይባረክ ሁሌም እውነቱ እየሱሰ ነው

  • @Lina-q5c
    @Lina-q5c 3 месяца назад +6

    ተባረክ ያለኸዉ ሁሉ እዉነት ነዉ

  • @BereketB-c1i
    @BereketB-c1i 6 дней назад +2

    ተባረክ ሌላ ምን ይባላል

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 2 дня назад

    እንኳን ጌታ ረዳህ ወንድሜ። በምስክርናትህና ባካፈልከን ቃል ተባርከናል። በውስጥህ ድንቅ የጌታ ጸጋ አለ። ባንተ ጌታ ብዙዋችን ይደርሳል ያድናል ፣ ይመልሳል ፣ያስተምራል። ያጽናናል፣ ይፈውሳል ነጻ ያወጣል።

  • @birhanetesfaye2464
    @birhanetesfaye2464 5 дней назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ለተሰጠን ለዘላለምም ህይወቴ ክብር ለኢየሱስ ይሁን በቤቱ ዘመናችሁ ይላቅ ❤

  • @yohannesgebru9623
    @yohannesgebru9623 4 дня назад +1

    ጌታ እንዃን እረዳህ

  • @peteralone7236
    @peteralone7236 День назад

    😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ AMAZING testimony. all Glory be to GOD 🙏 ammmeeeeeeeeen

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 7 дней назад +2

    እንኳን አስመለጠህ!

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 3 месяца назад +7

    Glory to be God❤❤❤

  • @Yenegusu
    @Yenegusu 3 месяца назад +2

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ግርማ።እንኩዋን ደጉ ጌታ ረዳህ።

  • @YordanosYordi-e1e
    @YordanosYordi-e1e Месяц назад +2

    የሚገርም ወንጌል ነዉ የበራለት ። ይብዛልህ ልዮ መገለጥ ነዉ በአንተ ያየሁት

  • @atekeletfiker3101
    @atekeletfiker3101 21 час назад

    Endet dese endemile geta yeberkeh egziyabhern seteqedes erasu dessse sileeee tebarek ❤❤

  • @FantahunDerese-c6z
    @FantahunDerese-c6z 3 месяца назад +5

    God bless you brother abundantly.

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 3 дня назад

    ጌታ ኢትዮጵያን ለመታደግ የጠራችሁ እውነተኛ አባቶች እኒህ ናቸው።

  • @eyasumarkos764
    @eyasumarkos764 Месяц назад +2

    You are wonderful

  • @hewanjenks1239
    @hewanjenks1239 7 дней назад +1

    What a knowledge what a change god I praise your name hallelujah god you are amazing 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 месяца назад +6

    እየሱስ ያድናል!!!❤

  • @abenezerdawit3323
    @abenezerdawit3323 3 месяца назад +9

    ወንድሜ እግዚአብሔር እንደ ጳውሎስ የኮብልስቶን መንገድ ላይ ቆሞ የጠበቃችሁ ስራው ድንቅ ነው ሌሎችንም እንዲሁ በጨለማ ለሚመላለሱ ይብራላቸው በፀሎት እናስባቸው ተባረክ ግርምሽ 🙏

  • @edentomas1244
    @edentomas1244 3 месяца назад +4

    ስለሁሉ እግዚአብሄር ይባረክ !!

  • @bethlehemseboka
    @bethlehemseboka Месяц назад +3

    እግዚአብሔር የደሃአደግ አባት ❤

  • @MarthaSilkebo
    @MarthaSilkebo 8 дней назад +2

    አተራረኩ ደስ ሲል ።ፀጋው ይብዛልህ ❤

  • @betelhemshimeles-yz4bp
    @betelhemshimeles-yz4bp 5 дней назад +1

    ጌታ እንዃን እረዳህ🙏🙏🙏

  • @selamselam7306
    @selamselam7306 5 дней назад +1

    ዋው ወንድሜ ድንቅ ምሰክርነት ነው ጌታ ይባርክህ❤

  • @yohannesgebru9623
    @yohannesgebru9623 4 дня назад +1

    ጌታ እንዃን እረዳህ
    ጌታ እንዃን እረዳህ

  • @maretadegefu578
    @maretadegefu578 4 дня назад

    እግዜአብሔር ሆይ አንተ መልካም አና መልካም ብቻ ነህ ማደዳንህ ድንቅ ነው

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 3 месяца назад +4

    ተባረክ ድንቅ ምስክር ይገርማል

  • @bethlehemseboka
    @bethlehemseboka Месяц назад +2

    ኢየሱስ የማያነፃው ሃጢያት የለም ሁላችንም በእርሱ ነፅተን ነው❤ ኢየሱስ ሕይወት እኮ ነው የሚባለውም ለዚህ ነው።

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 3 дня назад

    የእምነት ጀግና

  • @ashenafitefferi7677
    @ashenafitefferi7677 4 дня назад +1

    Tesfaye Gabisso has spent around 7 to 8 years in prison.Brother you also have suffered for 8 years. In all generations Jesus has some one who will stand for his kingdom!
    Eyesusye abet Yemadaneh Girma. How glorious are your majestic did's! You alone are mighty forever.
    May this be only the begining.
    Thank you Jesus!

  • @maednEmagnaw
    @maednEmagnaw 7 дней назад +4

    ወንድሜ እኔ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እንዴት ከዚህ ጉድ እንዳወጣን።

  • @alemtsehaydanielalemtsehaydani
    @alemtsehaydanielalemtsehaydani 3 месяца назад +6

    ኢየሱስ ያድናል 🙏

  • @bethlehemseboka
    @bethlehemseboka Месяц назад +2

    ወንድሜ ታድለህ ጌታ ኢየሱስ ራራልህ ያዘህ . . እርሱ እኮ ሰው አይጥልም እግ ሐደሃደግ አባት

  • @aiedahaile495
    @aiedahaile495 4 дня назад

    You are ablessed brother!

  • @WubituTamrat
    @WubituTamrat 3 дня назад +1

    ለካ ጌታ በስራ ላይ ነው

  • @shakaro-p5y
    @shakaro-p5y 7 дней назад +2

    አመለጥኩት ጠላቴን አመለጥኩት

  • @ermiyaseenyew6104
    @ermiyaseenyew6104 3 месяца назад +5

    አሁንም ከአባትህ የወረስከው መንፈስ ነው የጨለማው አምላክ እድታመልክ ያደረገህ

    • @Golden_voice52
      @Golden_voice52  3 месяца назад +1

      ኢየሱስ ይወድሃል

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 3 месяца назад

      መጀመሪያም እኮ ጠንቋይ መተተኛ እንጂ ኦርቶዶክስ አልነበረም እየሱስን ከናንተ በፊት በይበልጥ እኛ ኦርቶዶክሶች እንደምናውቅ ይበልጥ ንገርልኝ

    • @hassetbezabih5211
      @hassetbezabih5211 3 месяца назад

      @@selamselina1321ልጁ ኦርቶዶክስ እያለ እኮ ለእናንተዉ ለኦርቶዶክሶች አይደል ሲጠነቁል አስማት ሲሰራ የነበር😢😢

    • @freweinimehari4448
      @freweinimehari4448 2 месяца назад +1

      በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የጨልማ ስራ ስፍራ የለዉም የጌታ ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና ወደ ሮሜ ሰዎች 10:13

    • @davania12
      @davania12 Месяц назад

      Setan​@@Golden_voice52

  • @mikiyaskibrom6101
    @mikiyaskibrom6101 3 месяца назад +2

    Betam yegaremal ❤ jesus

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 4 дня назад

    እግዚአብሔር ሆይ አመሰግንሀለሁ🙏
    ህዝብህን ከጨለማ ወደብርሃን እየጠራህ ስለሆነ የዲያብሎስ መንግስት እየፈረሰ ስለሆነ ሀገራችንን እየጎበኘህ ስለሆነ ሃሌሉያ አመሰግንሀለሁ 🙏❤❤
    ህዝብን አበዛ የሀገሪቱንም ወሰን አሰፋ የማዳን እጁን ለአኛ ዘረጋ አሜን🙏🙏❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @FantahunDerese-c6z
    @FantahunDerese-c6z 3 месяца назад +2

    John 14.6 Jesus is the way the truth and the life

  • @betty4generation
    @betty4generation Месяц назад +1

    Egziabher yemesegen wwwwwwwooooooowwwww ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @Blennnn
    @Blennnn 3 месяца назад +1

    Egziaber melkam nw bewnet enkuan kechelema awetah ❤enkuan geta redah zemeneh bebetu yilek

  • @HowitHaile
    @HowitHaile Месяц назад +2

    Abeti,getawoyi😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @derejemengistu6701
    @derejemengistu6701 3 месяца назад +3

    TEBAREK
    JESUS IS LORD

  • @AlemayehuWorknhe
    @AlemayehuWorknhe 3 дня назад

    የገርማል jesus is ሎረድ

  • @TilahunDawit-b1e
    @TilahunDawit-b1e 3 месяца назад +1

    Geta eysuse geta new amen

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 3 дня назад

    እነዚህን ወገኖች ለምንድነው ወንጌል እማኞች የምንረዳው?

  • @HowitHaile
    @HowitHaile Месяц назад

    Wanidime,tabaraki,,,batani,,tamirale

  • @astersheleme9139
    @astersheleme9139 3 месяца назад +2

    ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 4 дня назад

    😭😭😭

  • @biruktawitbiftu9425
    @biruktawitbiftu9425 3 месяца назад

    Egziabher le Solomon tinkola aydelm yesetew

  • @etagegndagne2979
    @etagegndagne2979 3 месяца назад +3

    የሰይጣን መንግስት ተነቃነቀ እናንተም ጌታ ኢየሱስ ይድረስላችሁ

  • @DawitTarekegn-l4d
    @DawitTarekegn-l4d Месяц назад

    Mn aynt mrdat nw 🎉🎉🎉

  • @TsigeftsumBrhan
    @TsigeftsumBrhan 3 месяца назад

    እንዴት ለራስክ በጥንቆላክ እንዲቀጥሩክ አታደርግም ነዉ ለባለቤቱ አይሰራም

  • @MartaAbara-s4t
    @MartaAbara-s4t 3 месяца назад +7

    የዛር መንፈስ ይጫወትብሃል አሁንም ለንሰሀ ያብቃህ

    • @Golden_voice52
      @Golden_voice52  3 месяца назад +1

      አንተ ደግሞ የደብተራ መንፈስ ይሰራ.....

    • @rosakejela1459
      @rosakejela1459 3 месяца назад

      😅😅😅😅😅

    • @EDIT-o-w
      @EDIT-o-w 5 дней назад

      እየሱስ ጌታ ነው

  • @Girmanbeyu
    @Girmanbeyu День назад

    ሰው አርገኝና ሰው ይገርመው ያለው ዘማሪው በመንፈሳዊ ነው እንጂ በስጋዊ አደለም መዝሙሩን ደጋግመ ስማው።በፅድቅ ልመላለሰ ማለቱ የቱ ጋ ነው ሚያሳፋርው?

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema 3 месяца назад +4

    ታሳዝናላችሁ ቅሌታም ኦርቶዶክስ ነኝ ትለህ ጠንቁዋይ ነኝ በል ዬሄ የፕሮቴስታንት ስራ ነዉ

    • @Golden_voice52
      @Golden_voice52  3 месяца назад

      ደንቆሮ ስለሆናችሁ ነው

    • @alphamale617
      @alphamale617 3 месяца назад

      እውነት ያማል አይደል የደብተራዋ ልጅ ፅደይ አልተሰማም 😂😂😂

  • @Kbromyegzabharlej
    @Kbromyegzabharlej 3 месяца назад +1

    👍👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @konjolife6362
    @konjolife6362 3 месяца назад

    The title is wrong🤦🏽‍♀️ he is not doing it now.

  • @misraktesfaye6854
    @misraktesfaye6854 3 дня назад

    ኦርቶዶክስ የሚለው ስም ምን ይሠራል እዚህ ?

  • @ZeAmanuelHaylu
    @ZeAmanuelHaylu 23 дня назад

    ደብተራ ምን ማለት ነው
    የድግምት መፅሃፍ
    የኦርቶዶክስ የፀሎት መፅሀፍ የትኝው ነው
    እውነተኛ አባቶች እነማን ናቸው
    ሀሰተኛ አባቶች እነማናቸው ለማወቅ ከለጋቹ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለቹ ፈልጉ ማንም ሀጥያቱን ኦርቶዶክስ ላይ
    አያላክክም

  • @HenokAmen
    @HenokAmen 3 месяца назад

    እውነት ተናገርክ ፈጣሪ ያስብክ ወንድም

  • @belomark3680
    @belomark3680 3 месяца назад +2

    ወንድሜ ሀይማኖትህ ምንድን ነው?

  • @finote_senaytube1320
    @finote_senaytube1320 День назад

    አሁንም አስተውል ጉዞህ ከጨላማ ወደ ጨለማ እንዳይሆን አስብበት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውስጥ ተደብቀው የሚጠነቁል ሌቦችን እንጂ የቤተክርስቲያዋን አስተምሮ አይወክልም

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 3 месяца назад +1

    ቃል ምን የህል አደገኛ እንደሆነ ከሯንዳ ታሪክ እንማር ብርሀን ዩቱብ እንደነዚ አይነት ሰዎችን በድፍረት በንቀትም ኦርቶዶክስን የማይወክሉ ሰዎችን ታቀርባላቹ ሚዲያውን ለሰላም ካልዋለ ጥፋቱን ስለሯንዳ ትንሽ እወቁ አንዲት ቃል ናት በሬድዮ ተናግረው ያ ሁሉ ሰው የበላው ጥንቃቄ ያስፈልጋል

    • @Golden_voice52
      @Golden_voice52  3 месяца назад +2

      በቅድሚያ ለሰጠው አስተያየት እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ሲቀጥል የብርሃን ቲዩብ አዘጋጆች ሰርተው ያቀረቡትን ይህን ፕሮግራም ለማስጠፋት የሞከራችሁት እናንተው ደንቆሮ የሆናችሁ ኦርቶዶክሳውያን ስለሆነችሁ በአንድ አቅጣጫ አይደለም በአስር አቅጣጫ ብትመጡ እውነትን ከማውጣት ወደ ኋላ የማንል ትውልድ እንደ ሆነን እወቁ

    • @tigistgirma575
      @tigistgirma575 3 месяца назад

      Awo gudon saweto orthodox aydelom gin meskelachewin setesalemina setasdegemy yenebersh anche nesh .Gata gina bizo gud yawetal bezo hezb yednal.kechelema weto nequ meshaf kedoson anbebona ewnet yehonewin kerestosin teketelot.eso bechawin new yemotew .enat abatacho aba aykomolachom beferd ken .Gata keclema wedemedinek berhan wedehone kerestos yamtacho .yetemeretot becha nachew mingeston yemewersot lememeret tekebelot

    • @tsionhunde4254
      @tsionhunde4254 3 месяца назад

      Dear John, read the history of John in the Bible. Be like your name.
      1.መጥምቁ ዮሀንስ ስለክርስቶስ ተሰዋ
      2. መ.ዮ እውነት በመናገሩ ታሰረ።
      you better read the rest.
      Stay blessed.

    • @yohannestariku2662
      @yohannestariku2662 3 месяца назад

      @@tsionhunde4254 ጥሩ ነው ምክሩ እኔ የምለው የሌላ ሰው ሀይማኖትን ሳይነኩ ተከባብሮ ሀሳብን መግለፅ ይቻላል ያለበለዚያ ጉዳቱ የከፋ ነው በተለይ በሚዲያ ሲቀርብ

  • @dengellijdengellij6525
    @dengellijdengellij6525 3 месяца назад

    Orthdox atetra , tenkole ye orthodox hiwot aydelm ,, angagrehn asetekakle

  • @HowitHaile
    @HowitHaile Месяц назад

    Bagetabaliwono,noro,zarenabara,,nisayemiagawu,,nabara

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 3 месяца назад +2

    የሰው ተግባር እንጅ ዮርቶዶክ ስ ተግባር አይደለም ስለዚህ አባትክን እያነሳህ ኑር እንጅ ኦርቶዶክስ ን ተ ዋት

    • @Menelik27
      @Menelik27 3 месяца назад +1

      በትክክል የራሳቸውን ጥንቆላ ይዘው መጥተው ኦርቶዶክስ ላይ ማላከክ ከንቱነት ነው። በቃ አባትህ ጠንቋይ ነው አለቀ።

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 3 месяца назад +2

    ይቺ አይነት ንግግር በጣም እየበዛ ነው አንደኛ የሰውን ሀይማኖት ሳትነካ ያመንክበትን መናገር መብትህ ነው የውስጥ አዋቂ ነኝ ብለህ ነገ የማይሆን ችግር ሲፈጠር አንተም ቦታው ላይ አትገኝም ጥፋቱም ከባድ ነው እንደዚህ አይነት ነገር የምታቀርቡ ዩቱብ ሸቃዬች ለትውልዱ እዘኑለት ልብሱን አስወልቁ የራሱን እምነት ብቻ ያውራ ዋጋ ያስከፍለናል እንደ ሀገር የእምነት ጉዳይ እናተ እንደምትቀልዱበት አይደለም

    • @sineduayele6519
      @sineduayele6519 3 месяца назад +1

      ምን ለማግኘት ይዋሻል???????ለሥጋ ሳይሆን ለነፍስህ ዛሬ ጥሪ ደርሶሃል።ልብህን ብታደነድን ትጠፋለህ!!!!!!የመዳን ቀን ዛሬ ነው። ሕይወትን የሚሰጥህ ክርስቶስ ብቻ ነው!!!!!!

    • @sineduayele6519
      @sineduayele6519 3 месяца назад +1

      ጆኒ ደጋግመህ አድምጠው።ዕድል አግኝተሃል!!!

    • @Golden_voice52
      @Golden_voice52  3 месяца назад

      በመጀመሪያ ደረጃ እኛ በዚህ ቻናል ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ አይደለም የተለቀቀው ከዚህ በፊት የተለቀቀ ፕሮግራም ሆኖ ኦርቶዶክሳውያን እውነትን መጋፈጥ ስለማይችሉ ይህንን ቪድዮ አስጠፍተውት አሁን ደግሞ በዚህ በአዲስ ዜሮ ዜሮ በሆነ ቻናል ተለቆ ለትውልዱ እውነት እንዲደርስ የተደገመ ፕሮግራም እንጂ ለይ tube ገንዘብ የተሰራ ፕሮግራም እንዳልሆነ በደንብ አስተውል እህታችን ስንዱ የሰጠችህን የመዳን እድል ተጠቀም የመዳን ቀን አሁን ነው አምልጥ ወንድማችን

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 3 месяца назад

      ​@@sineduayele6519ገንዘብ ህዝቡን ለማሳሳት ይዋሻል የአባቱ የዛር መንፈስ አለቀቀውም ይሄ ሽቀላ ነው መድሀኒአለም ይቅር ይበለው

    • @sineduayele6519
      @sineduayele6519 3 месяца назад

      @@Golden_voice52 ተባረክ!!!!!!!ልንፀልይለት ይገባናል!!!!!

  • @mussiehailu8292
    @mussiehailu8292 3 месяца назад +1

    በደሙ ይሽፍነን

  • @diyanaAyalew
    @diyanaAyalew 3 месяца назад +1

    እኔ ያልገባኝ ነገር አለ መሪጌታ አለማየሁ እኛ ጠንቆዩች እንደሆንን አወቀ ለልጅትዋም ሳንነግራት ምናምን የተባለው ፓርት ማለት ነው እሱ ራሱ መሪጌታ አይደል እንዴ ራሱ መሪጌታ ለመሆን የተማረ ጠንቆይ እንደምትባሉ ማወቁ ምን ተአምር አለው ምንም አልገባኝም ?!? 99 እውነት ቢሆን አንድ ውሸት ካለ መልሱ ሀሰት ነው

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 3 месяца назад +2

    ቆይ ደብተራ ወይ መሪ ጌታ የሚማረው በኦርቶዶክስ ቤት አይደል?ያ ጥንቆላ የሚማሩበት ገድል ለምን ተሰብስቦ አይወገድም

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 3 месяца назад

      እዛ ቤት መተተኛና እርግማን ተሳዳቢ ዘፈን ጥላቻ የበዛው ለዛ ነው

    • @Golden_voice52
      @Golden_voice52  3 месяца назад

      ጌታ ኢየሱስ ለእነሱም ስለሞተ በመጽሐፍ ቅዱስ ቃል እንደተጻፈ ለሰው ሁሉ ሞተ እንደሚል በጥንቆላም በመተትም በቅስናም ላሉ ሁሉ ደግሞ ለኛም ስለሆነ ወንድሞቼና እህቶቼ ወደ እየሱስ ኑ እያልን እንጮሃለን ኢየሱስ ያድናል

    • @ayalneshkassa1828
      @ayalneshkassa1828 3 месяца назад

      ለምን ይወገዳል ሰዎችን ከእግዚያብሔር መንግስት እዳይገቡ ወንጌል እዳይሮጥ ሴጣን የተከለዉ እንቅፍት ስትንሰው ወደሲኦል የሚሸኝበት መንገድ ተሽሞንሙኖ ይቀመጥ እንጂ።

  • @mulusewadmasu2243
    @mulusewadmasu2243 3 месяца назад +1

    ስንት ቢከፍሉህ ነው እንደዚህ የምትቀደደው ጠንቀይ እና ቅዱስ ሃይማኖትን የምታቀላቅለው

    • @Maya-m8r2u
      @Maya-m8r2u 29 дней назад

      እውነት ሲወራ የሚያምሽ ነገርስ😂

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 4 дня назад

      የኢየሱስ ክርስቶስ ደምበመስቀሉ ላይ ተከፍሎለት ነው

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 3 месяца назад +4

    🔴 አይ አብይ አህመድ አይ ጴንጤያውያን አይ መናፍቃን አይ ሉሲፈር.... ተደብቃችሁ የሌላውን ስም አጥፉ አደባባይ አትወጡ መቼም😅

    • @Golden_voice52
      @Golden_voice52  3 месяца назад

      Hahaha 🤣

    • @Menelik27
      @Menelik27 3 месяца назад

      ​@@Golden_voice52ምን ለማለት ነው HaHaHa? የማንንም ጠንቋይ ይዘህ መጥተህ በኦርቶዶክስ ትሳለቃለህ። ጠንቋዩ ነጠላ ለብሶ ስለመጣ ኦርቶዶክስ አይደለም ከንቱዎች ሁለታችሁም አንድ ናችሁ ምድረ ጠንቋይ። ቤተክርስትያን ጠንቋዬችን አታበረታታም አለቀ። አንተም ድብን በል ከአባትህ ጋር ተጨምረህ ውሽታሞች ከንቱዎች!

    • @ayalneshkassa1828
      @ayalneshkassa1828 3 месяца назад

      ቴዬበላይ ወዴት ይውጡ😂😂😂😂😂😂

  • @YosephhailuKebede
    @YosephhailuKebede 3 месяца назад +13

    ወንድማችን ሰይፈ መለኮት መልካ ሚካኤል ሚለው ሁለት አይነት ነው።ጠንቋዮች የሰይጣንን ስም ሚቀላቅሉበት ስም መፅሀፍ አለ።የኦርቶዶክስ ግን ንፁህ የአምላክ ስም ብቻ ነው ያለው።እኔ ፈትፍቼ አውቀዋለው።ስታወራ ንፁሁን ከሰይጣን አትቀላቅለው።

    • @Golden_voice52
      @Golden_voice52  3 месяца назад +4

      በክፍል ሁለት ሙሉ ሲለቀቅ ሌላ ሚስጥራት ሲገለጡ እንገናኛለን

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 3 месяца назад +2

      እኔም እንደሰውኛ በጣም አናዶኛል ለምን ሰይፈ ስላሴ ይላል እሱ ንፁህና መንፈስ ቅዱስ የሚገለፅበት ፀሎት መሆኑን እያወቅኩ እሱ ሲያጥላላውና አውቆ ሲያደናግር በጣም አበሳጭቶኛል
      እነሱ ኦርቶዶክስ እምነትን ካላጥላሉ እየሱስን የሚያውቁት አይመስላቸውም አጥፊዎቹን እንደፈለጉ ይበሏቸው እውነተኛ አገልጋዮችን ባይነኩ ጥሩ ነው

    • @betytumsido9058
      @betytumsido9058 3 месяца назад +2

      መች ነው ክፍል ሁለት የሚለቀቀው​@@Golden_voice52

    • @NebiyouTesfaye-i9w
      @NebiyouTesfaye-i9w 19 дней назад

      አሁን እሱ ሲያወራ እንጂ የምትቃወሙት እናንተ እቅፍ ውስጥ አይደሉ እንዴ ጠንቋዮች ለምን እነሱን አቁሙ ይህንን መጥፎ ስራ አትሏቸውም ስለ ኢየሱስ ሲወራ ቀንዳችሁን ታሾላላችሁ በቃ ነገራችሁ እኮ ልጁ የነበረበትን ህይወት አብዛኞቹ አሁን ጥበብ እያሉት ነው መቃወም ካለብሽ ሄደሽ እነሱን ተቃወሚ ​@@selamselina1321

    • @hannaseyoum384
      @hannaseyoum384 4 дня назад

      ❤ መፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ❤
      ❤ ስግደት ለእግዚአብሔር ብቻ❤
      ❤መዳን በኢየሱስ በማመን ብቻ❤
      ❤በፀጋ ብቻ ❤
      ❤በእምነት ብቻ ❤
      ከዚህ ዉጪ የሆነ ሁሉ ውሸት ነው ።

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 14 часов назад

    Ortodoksochi...yetelachu..atnchachum...enda😂😂

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 3 месяца назад +2

    አትቀላምድ፡የማታውቀውን

  • @dengellijdengellij6525
    @dengellijdengellij6525 3 месяца назад

    Bet christan lemn tetraleh

  • @samovasamova4729
    @samovasamova4729 3 месяца назад +1

    “ነገሩ እንኳን እንደሱ አይለም ብላ ሳቅ አለች”።!!!? ድሮውንስ ነጣቂ ተኩላ መች ፊት ለፊት ይመጣል?።

  • @She12-e5t
    @She12-e5t 3 месяца назад +1

    ታሳዝናለህበዚህ እይነት ኦርቶዶክስን ስታጣጥል ምስማት እጅግ ያሳዝናል
    ልብ ብትል ብትል እራስህ ውንጀለኛነህ
    በቤትክርስቴያናችንና በኦርቶዶክስ ኃይማኖት ላይ ተንኮል እየስራህ አለመሆኑን ልብ በል እግዚእብሔር ??
    ለመሆኑ የእግዚአብሔርን ቁጣ አትፈራም ??

  • @SelamLehulu-jg7mh
    @SelamLehulu-jg7mh 3 месяца назад

    በቤተክርስቲይን ውስጥ ከስንዴ ጋር ተቅላቅሎ የነበር እንክርዳድ ነበርክ እንጂ እንተ ቤተ ክርስቲያንን ልታጠለሽ አትችልም

    • @ayalneshkassa1828
      @ayalneshkassa1828 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ፍየል ወዲ ጰቅዝምዝም ወዲያ

  • @YosephhailuKebede
    @YosephhailuKebede 3 месяца назад +2

    አሳፋሪ መዝሙር ላልከው አደብ ግዛ።አትዳፈር

    • @Golden_voice52
      @Golden_voice52  3 месяца назад +1

      አደብ መግዛትማ ያለባችሁ በጥንቆላው አለም ለተሰማራችሁ ለናንተ ነው

  • @physicsoflove7200
    @physicsoflove7200 5 дней назад

    ቧልት

  • @danielshenkut752
    @danielshenkut752 3 месяца назад +1

    አዘልከውም አቀፍከውም ያው ተሸከምከው ነው። አሁንም እዛው ነህ አላመለጥክም አልዳንክም ።የሚገርመውኮ የኦርቶዶክስን አስተምሮና ምንነት ሳይረዱ እነሱም ኦርቶዶክስ ሆነው ሳያውቁ በጥንቆላ በድብትርና ከሴጣንጋ ህብረት ፈጥረው ኖረው ሄደው የሚዘላብዱትና የሚቃዡት ነገር አይ መደፈን ክርስቶስ ልቦናህን ይክፈትልህ ምን ይባላል።

    • @Golden_voice52
      @Golden_voice52  3 месяца назад +1

      እውነት ሲገለጥ እኮ ጠላት ደስ አይለው

    • @danielshenkut752
      @danielshenkut752 3 месяца назад

      2017 ዓመት ያስቆጠረው ክርስቶስ ነው ወይስ በ1517 ዓ.ም በሉተር በጌታ ስም የተመሰረተ ድርጅት ነው እውነቱ?መጀመሪያ ስለክርስትና ታሪክ አመጣጥ ስለኢየሱስ
      ክርስቶስ ማንነት በደንብ ስታውቁ ያኔ
      ተመቃዠት ትወጣላችሁ እሺ።

  • @alphamale617
    @alphamale617 3 месяца назад

    ኦርቶርኩስ እኮ 75% ድግምት እና ጥንቆላ ማለት ነው 😢😢😢

  • @dengellijdengellij6525
    @dengellijdengellij6525 3 месяца назад

    Pente ye menafek menfes new ,