- Видео 2
- Просмотров 38 625
Golden voice
США
Добавлен 9 авг 2024
facebook link :
ድረስልኝ ብዬዋለሁ ግን ... ዘማሪት ሃይማኖት ሙርጋ #singer haymanot #paradigmshift #berhantube #testimony
My name is Haymanot Murga, I was born in Addis Ababa,and I was born in a Christian family. I have been serving God since I was a child.Today I have come to talk to you about the testimony of my life about Jesus through the Berhan tube paradigm Shift Program
ሃይማኖት ሙርጋ እባላለሁ ተወልጄ ያደኩት አዲስ አበባ ነው ክርስቲያን በሆኑ ቤተሰብ ውስጥ ነው የተወለድኩት ከልጅነቴ ጀምሮ እግዚአብሔርን በማገልገል ቆይቻለሁ ዛሬ ስለ እየሱስ በብርሃን ቲዩብ የሕይወቴን ምስክርነት ላወራችሁ መጥቻለሁ
• የእግዚአብሔር ፀጋን ለመካፈል ተዘጋጅታችኋል?
ውድ የብርሃን ቲዩብ ቤተሰቦቻችን PARADIGM SHIFT ፕሮግራማችንን በድጋሜ እነሆ!!! የዛሬ ፕሮግራም እንግዳችን ዘማሪት ሃይማኖት ሙርጋ በቤተክርስቲያን ውስጥ ባለው አገልግሎት እና እጅን በአፍ የሚያስጭን የእግዚአብሔር ፀጋ የተገለጠበት ክፍል : በቪዲዮ ላይ ቀረበ :: PARADIGM SHIF ። በዚህ ቪዲዮ እጅግ አስደናቂ የሆኑ የእግዚአብሔር ፀጋን ታገኙበታላችሁ ። ተባረኩ ::
ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድ...
ሃይማኖት ሙርጋ እባላለሁ ተወልጄ ያደኩት አዲስ አበባ ነው ክርስቲያን በሆኑ ቤተሰብ ውስጥ ነው የተወለድኩት ከልጅነቴ ጀምሮ እግዚአብሔርን በማገልገል ቆይቻለሁ ዛሬ ስለ እየሱስ በብርሃን ቲዩብ የሕይወቴን ምስክርነት ላወራችሁ መጥቻለሁ
• የእግዚአብሔር ፀጋን ለመካፈል ተዘጋጅታችኋል?
ውድ የብርሃን ቲዩብ ቤተሰቦቻችን PARADIGM SHIFT ፕሮግራማችንን በድጋሜ እነሆ!!! የዛሬ ፕሮግራም እንግዳችን ዘማሪት ሃይማኖት ሙርጋ በቤተክርስቲያን ውስጥ ባለው አገልግሎት እና እጅን በአፍ የሚያስጭን የእግዚአብሔር ፀጋ የተገለጠበት ክፍል : በቪዲዮ ላይ ቀረበ :: PARADIGM SHIF ። በዚህ ቪዲዮ እጅግ አስደናቂ የሆኑ የእግዚአብሔር ፀጋን ታገኙበታላችሁ ። ተባረኩ ::
ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድ...
Просмотров: 16 722
Видео
መቃብር ውስጥ ነው ድግምት የምሰራው መምህር ግርማ መንግስቱ 0913337934 #PARADIGM SHIFT #BERHAN TUBE
Просмотров 22 тыс.3 месяца назад
ማገዝ ምትፈልጉ :- CBE 1000341228011 This video shows how he changed from Orthodox to Protestant "ኢየሱስ በመስበኬ ብዙ መከራ ደርሶብኛል " እነሆ ተጋበዙልኝ ። 🙏 • የእግዚአብሔር ፀጋን ለመካፈል ተዘጋጅታችኋል? ውድ የብርሃን ቲዩብ ቤተሰቦቻችን PARADIGM SHIFT ፕሮግራማችንን በድጋሜ እነሆ!!! የዛሬ ፕሮግራም እንግዳችን አባ ተዋህዶ ሃይማኖት #paradigmshift #berhantube #ብርሃንቲዩብ # #testimony በቤተክርስቲያን ውስጥ ባለው አገልግሎት እና እጅን በአፍ የሚያስጭን የእግዚአብሔር ፀጋ የተገለጠበት ክፍል : በቪዲዮ ላይ ቀረበ :: PARADIGM SH...
ፈጣሪ ይቅር ይበልህ ለሆድህ ብለህ ሰይፈ ስላሴ ድግምት ነው አልክ?
ደስ የሚለው እኛ እናንተን እንደ ሰው አንቆጥራችሁም እንደ እብድም አንቆጥራችሁም። ደደብ መናፍቃንን ሁላችሁንም የምንቆጥራችሁ እንደ አጋንንት አሽከር ከክርስቶስ ትምህርት ፍፁም የወጣችሁ የዳቢሎስ ምድራዊ ሥራ አስፈፃሚ አድርገን ነው የምንቆጥራችሁ። እናንተን እንደ ሰው ስንቆጥር ውስጣችሁ ያለው አጋንንት ሥራውን ይጀምራል የኦርቶዶክስ ምንም ነገር ጣኦት ነው ለናንተ ሌላው ቀርቶ የኦርቶዶክስ ኢየሱስም ጣኦት ነው ለናንተ ምክንያቱም አጋንንታችሁ። እናንተ ጋር ያሉት ካራቲስቶች ግን ፃድቅ ነው የደረጉት። ደደቦች!!!
ወንድሜ ተባረክልን የኛ ጀግና ።
እንተ ነህ ጠንቅ ዋይ!!! ንፍጥ መናፍቅ!!!!
niseha giba
@YosefGetahun-w2c ማን ንሰሀ ይሰጠኛል? አንተ ካህን ነህ? ወይስ የዳቢሎስ አሽከር!!! እናንተንና ዳቢሎስ መስደብ ፅድቅ ነው!!! እኛኮ የተዋረድ ነው መናፍቅን እንደ ጤነኛ ሰው የቆጠርን እለት ነው!!!
ሲጀመር ፀሎትና ድግምትን አታውቅም ወይም በሉተር ፓንት እያየህ እውነትን በሀሰት ትቀይራለህ!!! ለነገሩ ከመናፍቅ የሚጠበቅ ነው!!! እንታይ ጥንብ አንሳ ድሮውንም ኦርቶዶክስን አታውቃትም ለዛ ነው!!!
alesera aleh ende eyesusin terito lefelefik
እንዴ እንዴ እንዴ? እንተ ቅሌታም መናፍቅ!!! እኔ ሁሌም ነው ሰይፈ ሥላሴና ሰይፈ መለኮትን የምፀልየው!!! ድግምት አይደልም!!! እንተ ነህ ድግምት!!! ከብዙ የዳቢሎስ ጦር ጠብቆኛል ይጠብቀኛልም!!!
digimitih newa yetebekeh mimesilih denez degami
ጥንብ መናፍቅ!!!
ሰዎችን ሁሉ በታላቅ ፍቅር የወደደ እግ/ር ለዘላለም ይባረክ!!!
Geta abzito yebarikot
Bless be our wonderful Lord Jesus the Christ for this powerful testimony
Arif new neger gn mejemeria lay yalew editing btatefutna bebado bihon lelelochm endayisenakelu melkam new
Geta yemesgen
ከድጡ ወደ ማጡ
Geta Eysuse Berk ydergehe !!!!
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ❤❤❤
አልሸሹም ዘወር አሉ ነው ያንተ ነገር
ብዙ ሃይማኖቶች ከቤተሰብ የሚወረሱ ናቸው እምነትና መዳን ግን በኢየሱስ ብቻ ነው። ያመነ በመንፈሱ የተጠመቀ ብቻ ይደናል ከዚህ አለም ሞት ከሲኦል የሚያመጣ ስብከት ከዚህ ምስክርነት የተማርኩት አንድ የተረዳሁት ትልቅ ነገር ሁሉ ከቤተሰቡ የሰማኸውን ሀይማኖቴ ብሎ ይዞ ያ ቤተሰብ ወደ ሴጣን ወደ ጨለማ ወደ ክፉ እየመራው ግራና ቀኝ አባቴ የእናቴ ብሎ መከተል ከጨለማ ከሴጣን ከዚህ የተመሰክርነት ተማሩ ወንድሞች እባካችሁ በኢየሱስ ብቻ ነው መዳን ያባትህ ቤት እናት ሲቀጥል ደግሞ ወደ አዳም ሃጥያት ሰርቶ የወደቀ ነው እባካችሁን መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ የተሰማውን በቤተሰቡ በዘር ማን ዘር ያለውን አጋንንታዊ ሴጣናዊ ስራ ሃይማኖቴ እምነት ብሎ ይከተላል እውቀት ነው ያደነው ልጆቹን ሰውን ያጣው እውቀት ከማጣት ነው እኝህ ሰው አወቁ ዳኑን ወንድሞችና እህቶች ወገኖች መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡ እውነት ይበራላቸዋል እውነት እየሱስ ብቻ ነው። ወደ እየሱስ ተጠጉ ከሲኦል ታመልጣላችሁ ከጨለማ ባርነት ራስን ጻዲቅ መቁጠር በክፋት በአመጽ እየገደለ የተጠነቆል እየተደገመ አስማት እያሰራ ይወት አርጎ ስንከሚቆጥር ከመጥፎ ባርነት ሰይጣናዊ አሰራር ያወጣው እየሱስ ብቻ ነው ወደ ኢየሱስ የጠፋውን ፈልጎ አግኝቷል። የጠፋችሁ እናንተ ተመለሱ አገኙት እየሱስን
ክብር ከጨለማ ወደ ሚደነቀው ብርሃኑ የጠራን 🙏🙏🙏❤🙏🙏🙏
አንተ አውሬ ስንቱ ህይወቱን አጨልመሀል ለዘራኸው ታጭዳለህ አውሬ የስንቱ እንባና ደም አለብህ😢
ግርማይ ስላየሁ ደስ ብሎኛል በአንድ አጋጣሚ ተዋውቄህ ነበር እንኳን ጌታ ረዳህ ሌሎችንም ቤተሰቦቻችንን ጌታ ያስባቸው ይርዳቸው
❤❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤❤ ዘመኖት ይባረክ ተባረኩበት በእውነት ደስ ስል
Eshi yehe ke Tewahdo GA men agenagnew... 😊😊😊
debiteraw minew ayigebanyim alik
Praise the Lord
ወይ ጌታ ስራው ግሩም እና ድንቅ ነዉ!!ሰውን ለማዳን መንገዱ ይገርማል ስሙ ይባረክ!አንተም ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ!
በዘመናት መካከል ብዙ ፒውሎሶች አሉት እግዚአብሔር ❤❤❤❤
የእግዚአብሔር ሞገስ አንተም ላይ በደንብ ነው ሚታየው ክብር ለኢየሱስ ይሁን በርታ በሰሜን ላይ እኔም ትልቅ ቅናት አለኝ ጌታ ይርዳኛል
የእግዚአብሔር ሞገስ አንተም ላይ በደንብ ነው ሚታየው ክብር ለኢየሱስ ይሁን በርታ በሰሜን ላይ እኔም ትልቅ ቅናት አለኝ ጌታ ይርዳኛል
Abate geta Keri zemnhen yebarek!!!!!!!!
May God bless you!!!!!!!!
አሜን ❤❤❤🎉
ወይ መቀበጣጠር። የአቡዬን ግብር የበላ ያስለፈልፈዋል አሉ። ሰይፈ ሥላሴና ድርሳነ ሚካኤልን ማቅለልህ ነው? ህፀፅ ነው። ሥራቸውን ይሥሩና ይማሩህ።
duz
Wwwwoooo amazing testimony 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
ወንድሜ ወይኔ!! ታድለህ ልቤ ተቃጠለ እንዲህ አይነት መረዳት እግዚአብሔር ለሁሉም ይስጥ።
Ende zendiroo geta hizibum alnekamm geta hoy tebarek
መሪጌታ ነኝ ብለህ " እየሱስ ክርስቶስ ያድናል " የሚል አላቅም ማለት ምን ማለት ነው? መሪጌታ ሁነህ "የጠፋው ልጅ ታሪክ " አላቅም?? ምን ስትማር ነው የኖርሀው? የራስህን የግል ተሞክሮ ለሁሉም መሪጌታ መለጠፍ ተገቢ ነው? አሁንም ጠፍተሃል.. እንደገና እውነቱን ፈልግ!
ከእንደዝህ የለ ከተተበተበ ህይወት ነፃ የወጣ ጌታ ስሙ ይበራክ❤
What a beautiful testimony!! Nothing is impossible for our Almighty God! By his sufferings we all are healed!! Thank you Jesus for your Grace. & ultimate love!!! Thank you Brother for your wonderful testimony ! May God bless you !!!!!!!!
አሁን ይሄም አስቀድሶ ሕፃናትን ክርስትና ሲያነሳ ነበር?
Wendmie tsga ybzalhh halie luya ❤❤❤❤❤❤❤
Hale luya hale luya qal ateren❤❤❤❤❤❤❤❤
ቀሳውስትን አትመኑ! ራቋቸው። ቤተክርስቲያን ብቻ ሄዳችሁ አምላክን አመስግኑ። የነፍስ አባት ክርስቶስ ብቻ ነው። ገንዘብ ለቀሳውስት አትስጡ። ገንዘብ ለምደዋል።
Eyesus geta new 🎉
Ortodoksochi...yetelachu..atnchachum...enda😂😂
Endet dese endemile geta yeberkeh egziyabhern seteqedes erasu dessse sileeee tebarek ❤❤
ሰው አርገኝና ሰው ይገርመው ያለው ዘማሪው በመንፈሳዊ ነው እንጂ በስጋዊ አደለም መዝሙሩን ደጋግመ ስማው።በፅድቅ ልመላለሰ ማለቱ የቱ ጋ ነው ሚያሳፋርው?
መዝሙር ሰይሆን አሽሙር ነዉ
እየጣፈጠኝ ነወ የሰማሁት ....ጌታ የባረከህ
አሁንም አስተውል ጉዞህ ከጨላማ ወደ ጨለማ እንዳይሆን አስብበት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውስጥ ተደብቀው የሚጠነቁል ሌቦችን እንጂ የቤተክርስቲያዋን አስተምሮ አይወክልም
hulum yaw nachew
ምን ብንለው ይገልጠዋል የጌታ ፍቅር እኮ ልዩ ነው በእውነት ወድሜ ጌታ ታላቅ አላማ ስላለው ነው በዛ መንገድ ያሳለፈህ ዛሬ ሚስጥሩን እድትገልጥበት ነው ልክ እደጳውሎስ የብዙዎችን አይን የምትገልጥ የዘመኑ ጳውሎስ ፀጋው ይብዛልህ
😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ AMAZING testimony. all Glory be to GOD 🙏 ammmeeeeeeeeen
ከደቅደቅ ጨለማ ወደ ሚያስደንቅ ብርሃን እግዚአብሄር ስለጠራክ እግዚአብሔር ይባረክ ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን
ክፉ አጋንንት ነክ። ኦርቶዶክስ ንፁህ ሀይማኖት ናት አልገባክም