Thank you for teaching the young generation the proper way of worship. Keep up the good work. You are our blessing. We believe that many Minister's of the Gospel will learn from your example.
Geta yebarekeh zemare erega belo ye eg/r ehlewena megegnetu endisema ena betseteta bezemare weset yalewen kale eysemu kezemaw ga be geta fite leben mafesese yechemereleh aunem tsegaw yebeza❤❤
Amen eg/r endezehem le keberu yetarale enqwan geta erdaeh enqwnem kechelema wede berehan be keresetose eyesuse netsa wetaeh keberu hulu tetekelelo le eg/r yehune
ምን ልበለው እሔን ፍቅር የሆነው እየሱስ ሚገርም ነው እባክህ ጌታሆይ ለዚህ ወንድማችን እንደደረስክ ለእህቴና ለዘሮቼም ድረስላቸው ታሪካቸውን ቀይር ጌታ ሆይ
Amen 🙏
Amen
Amen!!!!
ወይ የሁልጊዜ ምኞቴን ተናገርክ ያለ ጌታ ሙሉ ቀን መንገድ ተዘግቶ የሚዘመረው ምን አለበት የኛ ጌታ ብከበር
Wow ነብስም አልቀረልኝ በብዙ ተባረክ
Thank you for the
የኔ ውድ ወንድም "ጌታ እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር ያውቃል እግዚአብሔር ...." ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።
Praise God
እግዚአብሔር ይባርኩም
ብጣዕሚ ዝሃንፅ ምስክርነት
Thank You
❤ አቤት ኢየሱስ እንዴት ድንቅ ነክ : የምታቀርቡት ምስክርነት አቤት ነብስን ያድሳል ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ❤❤
አሜን
ጆስዬ የተባረክ ጌታ ድንቅ ነዉ🙏
Amen 🙏
ድንቅ ምስክርነት ጌታ እየሱሰ ይባርክህ❤❤❤
አሜን 🙏
ኢየሱስ ይባረክ
አሜን 🙏🙏
ክብር ለጌታ ይሁን፡ እርሱኮ ስራው ብዙነው፡መንገዱም ድንቅ ነው❤
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ፣ ዘመንህ ይባረክ ይለምልም፡ ህይወት መገለጥ ነው፡ ሲበራ ነው፡አዎ ሲበራ፡ አቤት ላንተ የበራልህ😮😮 ለሁላችንም ይብራልን።
Amen 🙏
amen bless you too🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ በዘመናት መካከል ቅሬታዎች አሉት ስሙ ይባረክ
amen bless you
የቅዱሳንን ምስክርነት ከመስማት በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ ጌታ ይባረክ
አሜን
እየሱስ ክብር ላንተ ይሁን 👏👏👏
አሜን
Thank God for everything.
😢😢😢😢😢😢ጌታ እኮ ከምን ላይ አንስቶ ለዚህ ያበቃን እንደሚገባው ኖረንለት የፈሰሰውን ቅዱስ ደሙን የተቆረሰውን ህያው ስጋውን የደቀቀልንን የማይበሰብሰውን አጥንቱን እያሰብን የከፈለውን ዋጋ አጥብቀንኖረንበት ማለፍ ይሁንልን 😢😢😢😢😢
Praise God
የረዳህ ይባረክ አንተንም በብዙ ይባርክህ
Amen 🙏
ጌታ ሆይ መቼ ነው አባቴን ምርኮ ምንታረግልን
እግዚአብሔር መልካም ነው።
ሊያደርግ ያለውን እሱ ያውቃል ፣ በስራው ትክክል ነው ። በፀሎት መበርታት ነው።
አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🏽
አሜን እግዚአብሔር ይክበር
እግዚአብሔር እንኳን ተጠቀመብህ
አሜን
በምስክርነቱ ቃል የተሳ ድል ነሳቸዉ ተብሎ እንደተፃፈ ምስክርነቱ ድል ድል ይላል❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ ካንተ ፡ ወዴት ፡ ህሄዳለው ፡ አባቴ ፡ ተባረክ ፡ የኔ ፡ ጌታ
Amen 🙏
የወደድክ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ
አሜን
Thanks a lot to JESUS CHRIST forever and ever ❤❤❤
Amen 🙏
you welcome bless you
Glory be to God most high!!!!! Endezih aynet qoratinet Ke Egziabher bicha new!!!!
እግዚአብሔር ይባርካችው
Amen 🙏
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ
Ye libe marefia nachehu tebarekuleng don't stop
😢እየሱስ ድንቅ አምላክ❤❤❤❤
Amen
Samay tube burukat❤❤❤❤❤
🙏. God bless you
Amazing testimony
እንኳን ጌታ ረዳህ በጣም ዕድለኛ ሰው ነህ ወንድሜ
Thank you for teaching the young generation the proper way of worship. Keep up the good work. You are our blessing. We believe that many Minister's of the Gospel will learn from your example.
Thank You 🙏. God bless you .
betam new mewdachu
ሰለመዳንይ❤❤ጌታ ይመስገን❤❤የገረመኝ😢ያልዳኑ ለምን ደም ማፍሰስ ይሮጣሉ ስላልዳኑ ምልክታቸዉ ነዉ😢
Tebarekelegn ...heyaw meseker negn selanet hiwat
Thank You for watching
Geta yebarekeh zemare erega belo ye eg/r ehlewena megegnetu endisema ena betseteta bezemare weset yalewen kale eysemu kezemaw ga be geta fite leben mafesese yechemereleh aunem tsegaw yebeza❤❤
Amen 🙏. Praise God
አንተን እና አብረውህ የሚያገለግሉትን እግዚአብሔር ይባርካቹህ🙏
የዘጠኝ አመት ልጅ እያለሁ ጀምሬ ሙዚቃ በመጫወት አድጌአለሁ : ጥያቄ የሆነብኝን የዘመኑን የመዝሙር ስተይል የሚሉት ግን ቀስ እያለ ወደ ስህተት እና ጥልቅ ጥፋት እና ሽያጭ አልፎም ስድብ እየሆነ ለመጣው ክቡር የመዝሙር አገልግሎት የእናንተ ስጦታ መድሀኒት ነው። እባካቹህ በርቱ አበርቱ አስተምሩ : የገንዘብና የመውደድ መዘዙ ሰለሚያስፈራ : እየመጣ ካለው ብዙዎችን ከእሳት ታደጉ። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
Amen 🙏
አሜንንንን❤
amen bless you too
Geta eyesus yibarkachu bebizu tegeletu🙏🏽🙏🏽
Amen 🙏
እግዚአብሔር ግርም ይለኛል !!!
Amen እግዚአብሔር ግርም ይላል።
bless you
Tebarek bebezo
እግዚአብሔር ግሩም አምላክ ነው!!!!!❤ ተባረኩ ያባቴልጆች
ስምህን እንኳ አላውቅም እኔ በአቡሽ ነው የማውቅህ ዲያቆን ሆነህ ነበር የማውቅህ አሁን ግን በጌታ ወንድሜ ነህ ሳይህ በጣም ደስ ይለኛል
Welcome ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Thank You for watching
L I K E 👍 👍 👍 👍👍 💯 💯 💯💯🤩🤩🤩🤩🤩
Thank You for watching
kinatk yibzalih ❤❤dink miskirnet
Thank You for watching
geta zemniken yebarik lebizu tewild yaregek
Amen 🙏
❤❤❤❤❤❤❤
Jesus is always king of king💙💙🙏🙏🙏🙏🙏Stabless
Amen 🙏
ለእግዚአብሔር ተቀኙ ለስሙም ዘምሩ፤ ወደ ምድረ በዳ ለወጣም መንገድ አድርጉ፤ ስሙ እግዚአብሔር ነው፥ በፊቱም ደስ ይበላችሁ፤ በፊቱም ይደነግጣሉ። እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው። መዝሙረ ዳዊት - ምዕራፍ 68:4-5
Amen 🙏
Amen!!!
P
Amen eg/r endezehem le keberu yetarale enqwan geta erdaeh enqwnem kechelema wede berehan be keresetose eyesuse netsa wetaeh keberu hulu tetekelelo le eg/r yehune
Ow Josiye❤❤
GOD BLESS THE HOUSE OF YOSEPH.
Amen 🙏
Ahunim geta indezi ayineti menifers yabizza
Amen
Ethics ❤
ጆሲ በአንተ ክርስቶስ የጀመረው ታላቅ ነገር አለ ይቀጥላል
amen pastor God bless you more🙏
Geta ❤Geta🎉 neu❤zare❤🎉berktacin❤🎉nei❤
❤
ኦርቶዶክስ፡ አልከለከለች፡ አባዬ፡
ሒሊና ይፍረድ ሰላም ያለዉ የት እደሖነ 😅
Yeselamu Nigus Christos Eyesu ga newa🎉