I love this gays from the bottom of my heart for they do not run for money but for truth! My prayer is long life and grace for them! I was absent from church for more than 6 years because I lack good teachers like brother Dawit Fasil and Apostle Daniel Getachew
የእንግዳን ሀሳብ ማስጨረስ ተረጋግቶ በትኩረት ማዳመጥን ብዙ ቃልጠያቂዎች ከአንቺ መማር አለባቸው...ልትደነቂ ይገባል❤
ትክክል ብለሀል
ፖስተር ካሳሁን ከቲጂ መማር አለበት።
የምወዶት የማክበሮት ለወንጌል ብዙ ዋጋ የከፈሉ መሪጌታ ቀፀላ የእግዚአብሔር ሰው ❤❤❤
አቤት የ እግዚአብሄር አ ጠራሩ ጌታ ይባርክዎት የኔ አባት
መሪጌታ የታመኑት ጌታ ብዙዎች ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቀው ብርሃን እንዲያፈልሱ ፀጋውን የብዛሎት ይጠብቅ ዎ አሜን ❤
መርጌታ ሰወዳቸው ጌታ እሳት የለኮሰባቸው የሚገርሙ ወንጌል ሲናገሩ ጣፋጭ አንደበት የማይጠገቡ ክፉ አይንካዎት ተባረኩልኝ በርቱ❤❤❤
ጉድ በል ጎንደር መሪ ጌታ በእየሱስ ስም አሉ እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ እናያለን እየሱስ ጌታ ነው ❤
ተሀድሶ ነኝ ብለዋል ተመስገን በርቶላቸዋል❤❤🙏🙏😊
እርግጠኛ ነኝ የአባቴ ልጅ ቲጂዩየእግዚአብሔር መንፈስ እየመራሽ እንደሆነ በምታቀርቤአቸው የእግዚአብሔር ስዎች እግዚአብሔር ለልጆቹ በየቤታችው እያስተማረ: እያፅናና እየመከረ ስለሆነ
ተባረኬ እስከ ፍፃሜው የእግዚአብሔር መንፈስ ይምራሽ። ባለፍክበት ከባድ መንገድ ሁሉ ጠብቆ በፍቅሩ ማርኮ ልጁም አገልጋዩም ላደረገህ ጌታ ከብር ይሁን እንዲሁ ለክረስቶስ እየቀናህ ዘመንህ ይለቅ።
በእውነት ይህ ሰው በብዙ መደገፍ ያለባቸው ብዙ ዋጋ የከፈለ በአከባቢው የተሳበት አከባቢ ክርስቶስን የሰበከ ለእራሱ ክብር ጥለው ለወንጌል የቆሙ የሰሜን እንቁ ናቸው አብረን ከዚህ ሰው ጋር እንስራ
ሁሉ በእርሱ ሁሉ ከእርሱ ሁሉ ለእርሱ የሆነው ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን
አሜን አሜን
መሪ ጌታ በድጋሚ በዚህ ፕሮግራም ላይ ስለ አየሆት በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ ካደረጉት ውይይት በርቱ ጠንክሩ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን ትእግስት 🙏💕
እግዚአብሄር በስራ ላይ ነው ክብር ለጌታ ይሁን። ሀሰተኞች በበዙበት መሰደቢያ እና መዘባበቻ በሆንበት በዚህ ጊዜ እግዚአብሄር ግን ሕዝቡን በፉጨት ወደ ቤቱ እየጠራ ብዙዎች እየዳኑ ነው ቲጂዬ ተባረኪ
ዋው TG ይህ ወንድም (መሪጌታ)በአንቺ show ላይ ማምጣትሽ በራሱ በተዋህዶ ላሉ ወገኖቻችን አይን ከፋች ነው
ትልቅ ብርሀንም እንዲበራላቸው አስተዋፅኦ ያደርጋል
መሪጌታ የክርስቶስ አዳኝነት የገባቸው ናቸው
ለትምህርታችን እንዲሆን እግዜአብሔር አድርጎታል
የተዋህዶ ወንድሞቻችን ግን እውነት የሆነውን ወንጌል ባሉበት ይስሙ ይነገራቸው ጥንቆላ መተት ድግምት አጋንንታዊ ስራ ከቤተ/ክ ይውጣ ባሉበት ሆነው እውነተኛውን አምላክ ያምልኩ
የግዴታ ጴንጤ መሆን ወይም ወንጌላውያን ቤተ/ክ መምጣት አይጠበቅባቸውም
ስላንቺ show እግዚአብሔር ይመስገን ተመሳሳይ ቃለመጠይቅ ቢደጋገም ሸጋ ነው!!!❤
ክቡር ለእግዚአብሔር ይሁን. መሪ ጌታ እንደ እርሶ አይነት አባቶች ይቡዙልን በእውነት እንዴት ደስ ይላሉ. የእግዚአብሔር ሞጎስ ሞልቶባቸዋል ሲያወረ ውሎ ቢያድሩ አይጠገቡም. ቲጂ በእውነት በጣም ነው እየጠቀምሽን ነው ያለሹ የእግዚአብሔር መንፈስ እና ጥበብ የሞላባቸው ሰዎችን እየጋበሽ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ ተባረኩ.🙏🏽
ውድ እህታችን Tgiዬ እንወድሽለን፣እግዚአብሔር ይባሪክሽ።
የአንቺ ፕሮግራሞች ይዘቶች እጅግ የተወደዱ ፣አስተማሪ እና ክብር የተሞላበት ናቸው ፣ቀጥይበት።
ለላው ደግሞ በሚድያ ላይ የማይታወቁ ብዙ ከጌታ የተሰጡ እጅግ አስተማሪ የሆኑ አገልጋዮች አሉ። እነሱንም በጀመርሽው መንገድ ቀጥይበት።
እውነት ነው ::የእናቶች ጸሎት እኔም ከነሱ ውስጥ ጾሎት በቤተክርስትያን ውስጥ ያለው ኮተት ኣስወግድልን አንተ ብቻ ተገለጥ ነበር አሁን ግን ሰዓቱ ደረሰ ❤❤❤
መሪጌታ ጌታ ይባርኮት ትውልድ እውነተኛውን ወንጌል እንድያውቅ በሕይወቶ ፈርደው ያለፍርሀት ስለሚጋደሉ። እባኮትን መጪው ትውልድ ወደ ብርሃን ወንጌል ፊቱን እንዲያዞር ቀለል ባለ ሁሉም በሚገባው በገበያው አማርኛ የሕይወት ታሪኮን አንድም ሳያስቀሩ ቢፁፉ በጣም ተደራሽ ይሆናሉ። እህቴ ትእግስትም ደግም ጌታ በሰጠሽ ፀጋ፣ ጊዜ፣ ተደማጭነት እና ማስተዋል በርቺ ብድራትሽም ከእግዚአብሄር ዘንድ ነው።
በእውነት እንዲ ያሉ ውይይቶች እና ምስክርነቶች ቢቀጥሉ አስተማሪ ናቸው
ቴጂየ የተወደደ የወንጌል አርበኛ መሪ ጌታ ቀፀላን ስለቀረብሽልን ተባረኪ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤
ውድ አባቴ እንኳን ደስ አለዎት ብርሃን በራልዎ ከድቅድቅ ጨለማ ወጡ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የበራልዎትን ታላቅ ብርሃን ለሌሎች እያበሩ የሰማ ወደዚህ ብርሃን ይመጣል አለዚያ ፈቃዱን ይከተላል በርቱ ንጉሡ ይመጣል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሃሌ ሉያ እግዚአብሔር ይመስገን ገና ብዙ እናያለን እንሰማለን እኛ ውስጥ ያለውንም ዓመፃ ጌታ ያጥራው የወንጌልን እንቅፋት ያስወግድልን ስሙ ከፍ ይበል
የኔ ልጅ እንዴት የተባረክሽ ነሽ? ይህ ሁሉ ሙጋሳ ከህዝቡ የሚጎርፍልሽ ጌታን የበለጠ እንድታከብሪው እንዳደረገሽም ይታያል
መጽሐፈ ምሳሌ 29፥2 "ጻድቃን በበዙ ጊዜ ሕዝብ ደስ ይለዋል፤ " ደስ ብሎናል እኔ በጣም ደስ ብሎኛል።
እባክሽ አንድ ቀን ስለ ቡና ማፍላት ፣
ሳር መጎዝጎዝ
እጣን ማጨስ አበባ ቆሎ ፣ የሚያውቁ ሰዎች ቢያስረዱ እና ማስቆም ቢቻል በጣም ጥሩ ነው።
40 አመት በፊት እጋንንት በጣም ያሰቃየኝ ነበር ። ህክምና ጻበል በመጨረሻም ጠንቃይ ቤት ወሰዱኝ ። በጣም ወጣት ነበርኩኝ ግን ካለብኝ ጭንቀትና ፍርሃት የተነሳ የሚያዙኝን ማድረግ ጀመርኩ ። እንደዛ ሳደርግ ሰላም እወል ነበር ። እሱም የታዘዘልኝን አበሻ ቀሚስ ለብሼ ቡና ማፍላት እጣን ማጨስና መለማመን ነበር ። መካደም ነው የሚባለው ።ማገለገል እንደ ማለት ነው ። ድሮ ማንም ሰው ቡና ፣ ሳር እጣን ለመላመማን ነው የሚጠቀምበት የእናቴ የአባቴ አምላክ ፣ ውቃቢ ... ይጠራል ። አሁን ፋሽን ሆኖአል ፣ አንዳንዶችም ባህል ነው ይላሉ ። ግን አይደለም።
የታምራት ሃይሌ መዝሙር ነበር ፣
" ቡና አላፈላሁም ተመስገን
እጣን አላጤስኩም ተመስገን
የዘላለም ህይወት ተመስገን
በነጻ አገኘሁኝ ተመስገን"
ተባረኪ ፣ ሁላችሁም ጌታ ይባርካች
ቲጂዬ ተባረኪ አዋቂ ሆኖ እዳላዋቂ ማዳመጥ ጥበብ ነው ተባረኪ❤❤❤❤❤❤
እውነት/እውቀት ነፃ ያወጣል፤ ነፃ የወጣ ብቻ ነው ሌሎች ነፃ ይወጡ ዘንድ በነፃ የተቀበለውን በነፃ የሚሰጥ።
ሁለታችሁንም ጌታ አሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ🙏
የሚወራረሱት ግን በፍርድ ቤት ነው ?? አረ ጌታ ሆይ ከነ አየር ጴጥሮስም ትታደጋለህ !! ጌታ ኢየሱስ መሪጌታን ከስንት ጉድ አተረፍከው ??? ዋው ዘመንህ ይባረክ!! የጠራክ የተባረከ ነው !! ዛሬ አዲስ መግለጥ ገማልያል በጌታ አልነበረም ግን እነ ጳውሎስን አስተምርዋል ይህን ተምሬያለሁ ቲጂ ተባረኪልን !!
ፕሮግራምሺን በጣም ደስ የሚል ቁም ነገር አዘል አሁን ላለነው ትውልድ በጣም አስተማሪ ነው ። መስፋት ይሁን ልሽ
የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ቀጸላ መንግሥት እንኳን በደህና መጣህ።
ወይ ቲጂ ጌታ ይባርክሽ ሁሌ ስመኝ ነበር መሪጌታን ብታቀርባቸው ብዬ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኪ
Enem. አፋቸው ሲጣፍጥ። ጌታ ኢየሱስ እንዲህ ነው!!!!
እግዚአብሔር እንደ እርሶ ያሉትን ያብዛልን።እውነተኛ ትምህርት ነው።ማስተዋልን ለሁላችን ይስጥ።
Wow ጌታዬ ይባረክ አገልጋዮቹን የእሳት ነበልባል የሚያደርግ ጌታ በእርሶ እሳቱን ያንድደው 🙏ወንጌላውያን እረ የድፍረት መንፈስ ጌታ ያምጣልን ወገኔን ይጠቅማል ከሚል ከንቱ ውዳሴ ያውጣን !!! እናተ የሰቀላችሁት .....እያሉ ነው የእምነት አባቶች ኢየሱስን እውነተኛውን መሰረት መስርተውልን እኮ ያለፉት !!! እናት ቤ/ያን እያሉ እያለቁ እየጨረሱ ነው !!ጌታሆይ አስበን አንድ ጊዜ 🙏
መሪጌታ ጀግና የወንጌል አርበኛ ነዉት ዘመንዎት ይባረክ በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ!!
እርሶ የዘመናችን ጳውሎስ ኖት እግዚአብሔር ይባርኮት
ጳውሎስ ውድ ኤፌሶን ከተማ በገባ ጊዜ ሕዝቡ ሲያመልክ የኖረውን ጣኦት ነበር ያፈረሰው ፤
I love this gays from the bottom of my heart for they do not run for money but for truth! My prayer is long life and grace for them! I was absent from church for more than 6 years because I lack good teachers like brother Dawit Fasil and Apostle Daniel Getachew
እግዚአብሔር ይባርክህ ፍፃሜህ በቤቱ ይለቅ።
ውድድድ የማደርጋቸው የእግዚአብሔር የክብር እቃ የሆኑ አባት የቅናቱ ሰይፍ ኖት በርቱ በርቱ በፀሎት ከጎኖት ነን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ ❤መሪጌታ ይሄን አለባበስ ፈጽሞ እንዳትለውጡ ፣ከልብሱ ምንም ችግር የለም ።ወንጌል በክብር ይገለጥ!! የፈረንጅ አለባበስ አያስፈልግም ይሄ የኛ መገለጫ ነው።
ወንጌል ሁሉን ይጠቀልላ፣ያሸንፋል።የእግዚአብሔር ሚስጠር የሆነው ክርስቶስ የእግዚአብሔር የማዳን ሃይል ነው።ሃሌሉያ።
መሪጌታ እግዚአብሔር ይባርኮት እዉነትን አብዝተዉ ያለ ፍርሀት ስለሚገልጹ
እግዚአብሔር በምድር ላይ ያስነሳቸው እገልጋዎች በጣም ጥቂቶች ናቸው ።እግዚአብሔር በልባቸው የሚስቀምጠው ቃል ይህ ነው ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:1 ነው።
ህዝቤ ሆይ ንቃ ይህንንም ቃል በልብ አስቀምጠ እግዚአብሔር የምትፈልግ ከሆነ እግዚአብሔር ትልቁ ስጦታው የሆነውን የዘላለም ህይወት ታገኛለህ ።
ቲጂ ይሄ እርጋታሽ እራሱን ችሎ ትልቅ አገልግሎት ነው እንደዛ ስለሆነ ነው ብዙ የማናቀውን ሁሉ መስማት የቻልነው እና መርጌታ ደግሞ ስለ ግልፅነቶ ስለ ጀግንነቶ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት እንግዲህ እውነቱ ይሄ ከሆነ ትውልድ ሆይ ንቃ እራስህን አስመልጥ ወንጌል ስለ ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ደግሞ እውነት ነው ብርሃን ነው የሚደበቅ ሳይሆን እንደዚህ ስለ አዳኝነቱ በግልፅ የሚነገርለት ነው መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ስም ኢየሱስ ነው አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽
“በዘመኑም ፍጻሜ፣ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ተራራ ከተራሮች ከፍ ብሎ ይመሠረታል፤ ከኰረብቶችም በላይ ከፍ ከፍ ይላል፤ ሕዝቦችም ሁሉ ወደዚያ ይጐርፋሉ። ብዙ ሕዝቦችም መጥተው እንዲህ ይላሉ፤ “ኑ፤ ወደ እግዚአብሔር ተራራ፣ ወደ ያዕቆብ አምላክ ቤት እንውጣ፤ እርሱ መንገዱን ያስተምረናል፤ በጐዳናውም እንሄዳለን።” ሕግ ከጽዮን፣ የእግዚአብሔር ቃል ከኢየሩሳሌም ይወጣልና።”
ኢሳይያስ 2:2-3 NASV
ጌታ ይባርካችሁ።
ትክክልኛ ትምህርት ነው።
እህታችን ትግስት መሪ ጌታን በማቅረብሽ ጌታ የባርክሽ!!!!
ይህ ሰው ለጌታየቆረጠና ጀግና የሆነ ሰው ነው
ግሩም ነው አስርጊዜ ቢሰማ የማይሰለች ነው
እውነት ይናገራልና እ/ር ከሱ ጋር ነው❤❤❤
ቲጂየ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ አገልግሎትሽ ይባረክ ወሰንሽ ይስፋ ዛሬ ደሞ የሚደንቅ ትምህርት የሚሰጥ አባት ነው ያቀረብሽልን የሚደንቅ የቃሉ መገለጥ ያለበት ትምህርት ነው ሁለቴ ነው የሰማሁት በጣም የሰይጣንን ስራና የእግዚአብሔርን እውነተኝነት የሚገልፅ ነው መሪ ጌታ ተባረክልን ዘመንህ ይባረክ አገልግሎትህ ይባረክ ከዚህ በበለጠ በማያልቅ ፀጋው ተገለጥ እየሱስ ክርስቶስ ለዘልአለም እስከለዘልአለም ጌታ ነው
Thank you brother GOD bless you and your family ❤❤❤
እናመሰግናለን አባ
ደስ ሲሉ ጌታን ምስጥ ብየ ነው የሰማሁት 🥰😍
እግዚአብሔር ይባርክህ።ሁሉም ሰው ሼር ያድር የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ❤❤❤❤❤
ተባረኩ መርጌታ ሲጀመር ይኸን ሁሉ ጉድ ያያዘች ቤተእምነት ውስጥ ነው የነበርነው ጌታሆይ ስምኸ ይባረክ ከዚሕ የጠንቋዮች ማኸበር ስላወጣኸን
ምን ጉድ ነው ዛሬ ደግሞ እንዲም አለ እንዴ?ጌታ ኦይ ምህረት ለመላው የኢ/ት ይሁን አሜን እየገረመኝ ነው የሰማውት ወይኔ ወንድሜ እሱም ይህንን ሁሉ ይማራል 19 ዓመት መንድም አለኝ ድቁና ወስጃለው ይላል ምን እደሚለኝም አይገባኝም አቤቱ አምላኬ ወንድሜን ወደዘላለም ብርሃን ወደኦነው ጌታ አምጣልኝ አስወርሰኝ ጌታ ያስወርስሽ በሉኝ ከደዚህ አይነት ጉድ ጌታ ይጠብቀው ቲጂዬ ወድሻለው ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ብዙ ተምርቤታለው የዛሬው እንግዳሽ ለየት ይላል🎉🎉🎉❤❤❤
@@hanamikahel9402 ወደ የትኛዉ ጌታ ወደ አማላጁ ወይስ ወደ ፈራጁ
ስላም ውገኖች መሪ ጌታ እግዚአብሔር እረድቶወታል እውነትን እንደማወቅ ምን የሚአስደስት ነገር አለ ስለመማረወትም ደስ ይበለወት ግእዝን ማወቅን አይቅለልበወት ደስ ይበለወት ሌላው ትልቁን ቤት ተስማምተን መለስ ብለን እዛው ማገልገል ቢቻል እንዴት መታደል ነበረ ምክንያቱም ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን እወዳት አለሁ የኢትዮጵያ በአለውለታ ነች ምንም እንደአልስራችም አንልም ነገር ግን ትንሽ አይኖአ ተከፍቶ እንድናይ እንፀልይ ክርስቶስንም አታውቅም ማለት አንችልም ሌላው ተጨማማሪው ነው ከባአዱ ማስተዋል ይስታቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ዪናታን አክሊሉ ለእውነታው ንቅናቄ ትልቅ አስተዋእፆ አለው ጌታ ይባርከው
Bless you both
Tegest really you are amazing sister your program is always very much interesting and dynamic please keep up.
እግዚአብሔር ሆይ ለሁሉም ተገለጥ እውነት ይብራላቸው
Really I appreciate this program. Tigist God bless you more
እግዚአብሔር አምላክ ለእርሶ እንደ ደረሰ ለቤተሰቦቻችንም ይድረስ አሜን
ዘመኑ የኢየሱስ አውደ ምህረቱም ለወንጌል ብቻ የሚሆንበት ዘመን እነሆ በደጅ እንደሆነ ታላቅ ምልክት።
ጌታ ዘመኖትን ይባርክ ምን እንላለን እኳን ጌታ ራሱን ገለጠልዎት ደግሞ
እግዚአብሔር ለሌሎችም አይናቸውን ያብራ
Very interesting and educational interview it was sister TG and Merigeta Ketsela . Thank you
ቲጂ ጌታ ይባርክሽ ስለ እኛ ብቻ ስለ ዳኑት ብቻ ከሚ ሆን ይልቅ ያልጠራ ክርስትና የሚከተሉትን ለማጥራት ብዙ ስራ ይጠብቀናልና ጀምረሽዋል በርቺ እሳቸውንም በላ ልበልሃ የሚል ፕሮግራም ላይ አይቻለሁ እጅግ በእልኸኛና በቁጭት ነው የሚመሰክሩት ጌታ ይባርካቸው::እንዲያውም ስማቸው መርጌታ ቀፀላ የሚለው ስማቸው ሲያብራሩ ሰምቻቸዋለሁ
ተባርክ
ቱጂዪ እርጋታሽ በጣም ይገርመኛል ብዝት ስፍት በይልኝ እየሱሴ ይባርክሽ❤❤❤❤
በትክክል ወንጌል የገባቸው እውነትን ለመናገር ለሞት እናኳ የጨከኑ መሪጌታ ቀጸላ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክወት
የባረካክ ይባረክ ❤❤❤ተባረክ መህምረችን ፀጋ ይብዝልህ❤❤❤ ተባረክ❤❤❤
መሪ ጌታ እግዚያብሔረ ፀጋ ያብዛለወት ብዙ ተጠቅሜለው
Waaaaaaaaaaw praise God,,,, Tegeye you are blessed ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤,,, tebarekiligni ❤❤❤
I Love this man of God he is so blessed 😇
የጨለማው ጥልቀት ታላቅ ነው ጌታ ብርሀኑን ለኦርቶዶክስ ያብራ መሪጌታ ጸጋ ይብዛሎት🙏
Yetignaw Eyesus sus Orthodox Ewnetegna Nat lemin balebetu sileMeseretat Ante Abath luter new
በናፍቆት እጠብቃለሁ።ተባረኩልኝ
ወይ ጉድ ጌታ ረድቶን ነው ከዚህ ሑሉ ጉድና ውስብስብ የወጣነው ተባረኩ
ኧረ እርስዎ ሲናገሩ ቢውሉ አይሰለቹም የእግዚአብሔር ክብር በእርስዎ ለይ ተገልጦአል ሌሎችንም በተረት ተረት አምልኮ ውስጥ ያሉትን ወገኖቻችንን እግዚአብሔር ወደ ዕውነት እንዲመጡ እንዲረዳቸው እንፀልይ
ኣትፀልዪ ለኛ ብለሽ ኦርቶዶክስ መሆን ያዋጣናል ለዘልአለም ጠብቂ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግልጅ ፈራጅ ነዉ ብታመሰግኗት ነበር ሚገርመኝ ምክንያቱ ከዝንብ ማር አልጠብቅም ተኩላ ናቹ
@@Meron-ry5ui እኔማ እፀልያለሁ በጨለማ ያለ ሰው መቼ ይታወቀዋል ከጨለማ ወጥቶ ብርሃ ሲያይ ነው ጭለማ ውስጥ እንደነበረ የሚያውቀው እኔም እዛ ነበርኩ እኮ
@@Springspring2020 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂 ተኩላ ናቹ የበግ ለምድ የለበሳቹ ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ቆርጣቹ የተነሳቹ አይሳካም ስለምክርሽ አመሰግናለዉ ደሞ ብርሃን አልሽዉ የተዋጣለት የንግድ ስራ ነዉ ቀጥሉበት ሸቅሉ በኢየሱስ ስም እያላቹ ፐፐፐፐፐ
ሃሌ ሉያ ወንድማችን ጌታ አብዝቶ ይባርኮ❤❤❤ አንቺም ብርክ በይ ቲጂ እህታችን
እንኳን እግዚአብሔር ደረሰሎት እንኳን ከተረት አለም ታደጎት።
Tebarek memher geta yebarkhe
ልክ በዘመናዋዊ ትምህርት PHD ማለት ነው ብዙ ዋጋ ከፍሎ የተማረበት እና ያሳለፈ ሲሆን ልብሱን መልበሱ ተገቢ ነው
Thanks tg you did good by the grace of god
Tebareki TG. Geta beneger hullu yagzsh❤
Engdachinm zemenachew yibarek!❤
ደስ የሚል ወንድም ጌታ ይባርክህ አሁንም መፍትሄ ያርግህ
መሪጌታ ቀፀላ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ ቲጂዬ አንቺም ተባረኪ እህታችን😇
እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ያጥራ
አሜንንንንንንንን
ጴንጤንም እንደዛው
ጴንጤንም እንደዛው
ጴንጤንም እንደዛው
ጴንጤንም እንደዛው
መሪ ጌታ ተባረክ! እውነት አርነት ያወጣል!
አይ መሪጌታ 😂😂😂በመቃብር ቤት ለእውቀት ለግርማ ሞገስ ወዘት እያለ የወሰደው ቀጠላ ቅጠል መጨረሻው መናፍቅ ያረገዋል አሁን እሱን ያየ 😂የፈውስ መዓት ያሳያችኅል እናንተም ተንጫጩ ለምን ብሎ መጠየቅ አታውቁም በሉ ተሳደቡ ደሞ
እግዚአብሔር ይባርኮት ኢየሱስ በእርሶ አንደበት ሲጣፍጥ
God bless you and your family ❤❤❤
Higziaber yibarkish agerachin asiro ye buzowochin yeyazachewun misiter adebabahi silewata geta yibarek
God bless you Meri Geta.all truth but nothing but the truth.😊😊.theives from both camps should be exposed!!
Blessing
meri Geta Betam New Mewedachewu Geta Yimesgen Tg Tebareki ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ yetbareku. Asteway sew
Mergieta tebareku!!!
GOD bless you
መሪጌታ እግዝኣብሄር ፀጋ ያብዛልዎት
TG God bless you
shalom🎉🎉🎉❤❤❤
ኣምኣቴ ተረከበ ፡ እማእከለ ፡ኣሃው ውእቱ ፡፡፡፡ እስመኩለሄ ይትናገር ለእግዚኣብሔር መንግስቱ
ከጎጃም ይህ ፈርጥ መዉጣቷ በዛ አገር ያለዉን መርገም ሊያስተምር ይገባል።
ይህን እውነት እንዲናገሩ እግዚአብሔር ስለረዳዎት እግዚአብሔር ይወስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን ወደ ቀደምት የክርስቶስ ቤተክርስቲያንነት ይመልሳት ኦርቶዶክስ ቢፈታ ኢትዮጵያ ትፈታለች😊
በትክክል
የት ነው ያሉት አባታችን እግሮት ስር ቁጭ ብዬ ብማር❤❤🙏🙏
tebareki Tgyee❤
❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏 ተቢረኩ