በጣም ... ሰው ሰው ይሸታል!!ነጠላ ለብሼ: መቋሚያዬን ይዤ ልሳን ተሞላሁ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 462

  • @adanesolomon317
    @adanesolomon317 10 месяцев назад +32

    ቲጂዬ ምን አይነት ብሩክ ሴት ነሽ እንዲህ አይነት የህይወት ምስክርነት ነው የናፈቀን፡፡ዘኒዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ በቤቱ ያለምልመው፣ ቲጂዬ ተባርኪ !!

  • @meseretworku6104
    @meseretworku6104 10 месяцев назад +21

    ለካ እግዚአብሔር አሁንም ሰዎች አሉት ። ጌታ ብርክ ያድርግህ ነብይ ዘኔ

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 10 месяцев назад +8

    መጋቢ በፈቃዱ አትመው እንደ እርሱ አይነት አስተማሪ እሰከ አሁን አልሰማሁም! የእርሱን ስብከት በዩቲዩብ በሚለቀቀው ወደ ዘጠኝ አመት ገደማ ይሆነኛል እስከ አሁን የምሰማው እኔ ከእርሱ ስብከት በጣም ተጠቅሜለሁ በብዙ ተምሬአለሁ!!! እንደ እርሱ ያሉ እውነተኛ የቃሉ አገልጋዮች፣ ስባኪዎች እና አስተማሪዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን!!!

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 10 месяцев назад +108

    ዘኔ እውነተኛ መሪ አገልጋይ ትዑት እውነት በሁለንተናው ክርስቶስን የሚመስል እውነተኛ የእግዚአብሔር ሠው!!!!ዛሬ የእግዚአብሔር ቤት መድረክ በአሉባልታ በአሽሙር በሞላበት ጊዜ እንደነብይ ዘኔ ያለ መልካም ባርያ!!!!❤❤❤❤❤እውነት የሚወደድ ሠው ሠው የሚሸት ዘንዬ እንወድአለን!!!ይጨምርብኸ ❤❤❤❤እውነት ትልልቅ ቸርች ከፍታችሁ ምእመኑን ሠብስባችው ስለየሱስማውራት ሲገባችሁ በመድረካቹ ላይ ሠው የምታሙ አሽሙር ምትናገሩ ከምንጩ ፈቀቅ ያላችሁ ከዘኔ ተማሩ!!!!!ቤቱን ለባለቤቱ መልሱ!!!!ዘኔ ዘመንኸ ይለምልም!!በበለጠ ክብር ተገለጥ!!ምድርን ውረስ!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤ቲጂ አንቺም ጀግናዬ ነሽ በርቺ በሚያበረታው❤❤❤❤❤❤❤እየሱስ የማያልቅ የእይወቴ ርዕስ ነው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Online-d1h
    @Online-d1h 10 месяцев назад +35

    i was in spiritual weakness but when i heard the grace and presence of LORD CHRIST that came out while Prophet Zenbe speaks touched me and I can stop crying

  • @MihretShewnngzaw-dz7rn
    @MihretShewnngzaw-dz7rn 10 месяцев назад +4

    በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነው በጣም ልቤ ውስጥ የቀሩ ንግግሮቹ - የማያልቅ የህይወት ርዕስ ኢየሱስ -የሚበልጠው ሲመጣ ማለትም ኢየሱስ የቀደመው ክብር ያጣል - ሰው በቅጡ የማያዋራኝን ጌታ እንዴት ባለ ፍቅር አንደወደደኝ - ኢየሱስ አለሜ ነው - ብዙ ትምህርት አዘጋጅቸ ስለ ኢየሱስ ብቻ የማወራው ሌላ ማውራት ስላቃተኝ ነው - የአምላክ የመቻል የትእግስት ልክ የተናገረበት - ኢየሱስ መድረክ የሚያገኘው አልፎ አልፎ ነው ያለው ምክንያቱም ስብከቱ ሁሉ ምድራዊ ስለሆነ - ስለ ጳውሎስ ያለው ጳውሎስ ምጥ እንደያዘው እንዳለፈ ያሁሉ አስተምሮትና ስለ ወንጌል የከፈለው እንዳላረካው እኛ ሰው ስለክርስቶስ ሰው እንዲያውቅ እንዲረዳ ምጣችን ይህ መሆን አንዳለበት ያስረዳበት የጌታን ውለታ ሁሉ ከእርሱ ጋር ሲተያይ እንደጉድፍ መሆኑን በጣም የተመቸኝ ውስጤን ያላወሰው ( አለሜ ኢየሱስ ነው ) ጌታ ሆይ ኢየሱስ እንዲህ ሲገለፅ ሲወደስ ሲሞካሽ መስማት የስጋም የነፍስም ምግብ ነው በጣም ደስ እያለኝ አይኔ እንባ እየሞላ በተመስጦ ነው የሰማሁት ክፍል ሁለት በጉጉጉጉት እህቴ አንችም ተባረኪ እንዲህ ህይዎታቸውን የሚያጋቡትን ብቻ አቅርቢልን

  • @mequanentamera3659
    @mequanentamera3659 10 месяцев назад +12

    Pastor Befike, he is extremely humble and amazing father. He had been serving us for four consecutive years while we were at Haramaya University( the then Alemaya). I am live witness to him about his impact for many lives including me. I told him that I am one of his fruits. I am happy you acknowledge him in public, Prophet Zene.

  • @tsigehunde9458
    @tsigehunde9458 3 месяца назад +1

    እንዴት ታድለሃል ፍዝዝዝ ብዬ ነው የሰማሁህ ጌታ ፀጋውን ያብዛልን እሱ ይርዳን ከእግሮቹ ስር ያክርመን

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 10 месяцев назад +28

    እየሱስ ድንቅ ነው የሱን ፍቅር ማብራራት አይቻልም ዘኔ በጣም እወድሃለሁ አከብርሃለሁ ጌታ በቤቱ ዘመንህን ይጨርሰው ለምልምልን

  • @Wholisticlife_
    @Wholisticlife_ 10 месяцев назад +32

    ቀናሁ እኔም ! ጌታ ሆይ እንደገና ንካኝ 😢😢😢

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 10 месяцев назад +17

    እንዴት ታድለሃል ፍዝዝዝ ብዬ ነው የሰማሁህ ጌታ ፀጋውን ያብዛልን እሱ ይርዳን ከእግሮቹ ስር ያክርመን 😢😢

  • @AschalewTadesseDeneke
    @AschalewTadesseDeneke 10 месяцев назад +21

    ዘኔ የትህትናና የብስለትህን ጥግ እንዲሁም ለጌታ ያለህን ፍቅር አክብሮትና ፍራቻ አየውብህ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል እ/ር ሰው ስላለው ቀሪው ዘመንህንና አገልግሎትህን እ/ር ይባርክ

  • @tigisttsegaye1658
    @tigisttsegaye1658 9 месяцев назад +1

    የእውነትም የሚወደድ ሰው ነው ነብይ ዘኔ በቴሌግራም ፕሮግራም ብዙ እየተባረክንበትም ነው❤❤❤❤❤

  • @simegnmekonnen746
    @simegnmekonnen746 10 месяцев назад +6

    ዘኔ አግዚአብሔር የባርክ በዚ ዘመን እእዝብን የሚታደጉ እንዳተህ የሉ ሰውቸ የብዙልን ቴጂ ተባርኬ

  • @AberaDaka
    @AberaDaka 10 месяцев назад +12

    ምርጥ ሰው ምርጥ ጠያቂ የሚያንጽ ንግግር አስተማር ሕይወት ነው።

  • @LukaBmsl
    @LukaBmsl 10 месяцев назад +7

    ቲጂ ዬ ተባረኪ........እሱ ውስጥ ያለ የእየሱስ መንፈስ ሁላችንንም ያግኝን .......🔥🔥🔥🔥🔥🔥ተባረኩልኝ

  • @mequanentamera3659
    @mequanentamera3659 10 месяцев назад +3

    ጌታ ይራራልንና ፊቱን ያብራልን ይመልሰን። እንደ ነብይ ዘኔ ያሉትን ያብዛልን። ካንተ አይወሰድብህ። ዘመንህ እንዲህ እንዳማረ ይለቅ!

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye5940 4 месяца назад +1

    ዘኔዋ ተባረክልን ቲጂ ጌታ ይባርክሸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 10 месяцев назад +25

    ❤❤❤❤ዘኔዋ ለሌሎች ምሳሌ የሚሆን !!!! አገልጋይ እውነተኛ የጌታ ባርያ ነው።🎉🎉🎉🎉

  • @tsionsolomon9173
    @tsionsolomon9173 9 месяцев назад +3

    በጣም ደስ ይላል ጌታ ከእርሱ ምሥክርነት የተነሣ በብዙ አነቃቅቶኛል ደስ የሚል ዝማሬም ሰጥቶኛል

  • @berhanuwoinshet
    @berhanuwoinshet 4 месяца назад +1

    😮😮😮ዘኔ ጌታ ይባርክ ፀጋው ይይዛል ባገኝብትፀልይልኝ እና ብጠይቅ ደስ ይለኛል ❤❤❤እኔም ጋደኞቼም እንወድሀለን

  • @teshome7693
    @teshome7693 10 месяцев назад +4

    የመንፈስ ቅዱስን ስራ እጅግ ያጣጠመ የእግዚያቢሄር ሰው ነብይ ዘኔ ተባረክልን ቤተክርስቲያን ቅዱሰን ወዲዚህ ጥልቀት መግባት ይሁንልን ተባረኩ 🙌

  • @BuraShewa
    @BuraShewa 10 месяцев назад +13

    This man is our figure. For our generation, he is figure Servant who truly serve God's kingdom. Zenye we all love you, you are blessed.

  • @DiboraaLabiso
    @DiboraaLabiso 10 месяцев назад +2

    ዎውው ዛኔ ዘመንህ በኢየሱስ ቤት ይለምልም እንደ አንት እየሱስ ይናፍን የዛሬ ትውልድ ትጅዬ ተባረኪ ቡሩክ ነሽ ❤️

  • @tsigedinku2372
    @tsigedinku2372 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ!!!! አምልኮ እናንተጋ በጣም ደስ የሚል የተረጋጋ እውነት መንፈስ ቅዱስ ያለበት ነው። እንደው በትምህርታችሁ መሀል በአምልኮ ሰዓት ፉጨት እና ጩሁ ማለት እንደማይጠቅም ብትነግሩ። እኔ የምገለገልበት ቤተክርስቲያን ከአንጋፋዎቹ አንዱጋ ነው። እና ለምን ታፏጫላችሁ ባታውቁት እንጂ ፏጨት የክፉ መንፈስ መጥሪያ ነው ሲል ሰምቻለሁ።

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 10 месяцев назад +2

    ዘኔ በአገልግሎትህ በጣም እባረካለሁ እጠቀማለሁ! እከመጨረሻው በዚህ እምነት እና በበለጠ እድገት እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይህ!

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 10 месяцев назад +35

    በድንቅ አጠራርህ የጠራኸን ጌታ እየሱስ ስምህ ይባረክ😊😊😊❤

  • @SelomeMichael
    @SelomeMichael 10 месяцев назад +3

    ተባረክል ፀጋው ይብዛል ዘመናቹ ይለምልም ደሰ የሚል ምሰክርነት!!

  • @SoliyanaBeyene-z2w
    @SoliyanaBeyene-z2w 10 месяцев назад +1

    ዘመኑ በጣም አወዛጋቢ ነው......በዚህ መሀል ውስጥ ማምለጥ እና ተለይቶ መኖር ማለት መታደል ነው....ኢየሱስ ትምክህታችን ነው ፤ሁሉም ነገር ከኢየሱስ በሃላ ነው ፤ ነገር ግን በዚህ ዘመን ክብር እና ነዋይ እንዲሁም ሀጢያት የቀደመበት ዘመን ነው ያስፈራል፤ዘመኑ አልቃል አምልጡ፤ ኢየሱስ ይንገስ በህይወታችን❤❤❤❤
    ዘኒዬ ደግሞ አይወሰደብህ ተባረክ ፤ሁሌም ኢየሱስ ኢየሱስ እንዳልክ ዘመንህ ይለቅ🙏

  • @Abiyot_Gurasho
    @Abiyot_Gurasho 10 месяцев назад +12

    አቤቱ ዘመኔን አንደቀድሞው አድስልኝ። የሚገርም ቃለመጠይቅ ነው። ወንድማችን ዘኔ አህታችን ትግስት ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @jesusislordmysavior2213
    @jesusislordmysavior2213 10 месяцев назад +2

    ዘኔ ሽሽግ አደርግሃለሁ ማንም አይይብን እኔና ልጆቼ በጣም እንወድሃለን በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ተሰወር እንደዚ የተመረጡ ጥቂቶች አሉን እዩን እዩን አይሉ ጥሪአቸውን ብቻ የሚያገለግሉ ተባረክ ዘኔ አንተን ባለቤትህ አከበርኳቹ ወደድኳቹ

  • @tilahunbizu23
    @tilahunbizu23 10 месяцев назад +2

    Woooow ድንቅ አስተማሪ ትዉልድ ልማርበት የምገባው የወንጌል ሰው:: በቃ ኢየሱስ ሲገባን እንዲህ ነው ምንም ወደ ላይ ወደ ታች አያስፈልግም :: አሁን ያለው የወንጌል አማኝ ማህበረሰብ በጣም መነካት /ጎናችን ተነክቶ መንቃት አለብን :: እንዳዚህ አይነት መጋቢዎች /አስተማሪዎች /ወንጌላዉያን /ሐዋርያት /ነብያት ወ ዘ ተ ልናሳድጋቸው ልንሰማቸው ይገባል :: ወንድማችን ጌታ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏 እህታችን ቲጂ አንቺም ተባረኪ ለትዉልድ መልካም ስራ እየሰራሽ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @degedege8579
    @degedege8579 9 месяцев назад +3

    ዘኔ አንተ የዘመናችን ኤልያስ ነህ እግ/ር አምላክ የሰማይ ጠልን የምድር ሰብን ያጠግብህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 10 месяцев назад +4

    ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ዘኒ የጌታ ፍቅረ አሁንም ይታይብህ የእውነት ዛሬ የህይወታችን መረህ ነው የተማረነው በዛሬው ቆይታ ዘመንህ በልምላሜ ይለቅ
    ትጅዬ ምሳሌዬ ነሽ በጣም በጣም በጣም ነው ምወድሽ እትዮ ስገባ እደማገኝሽ ተስፋ አደረጋለሁ ጌታ ባንቺ ተጠቅሞ ለብዙዎች የህይወት መሪያችንን እድናቅ ያደረገሽን የጌታ ፀጋ የበዛልሽ ሰውን ሁሉ በእኩል አይን የምታይ የዘመኑ ዲቦራ ነሽ አይወሰደብሽ

  • @kassayineshbelihu
    @kassayineshbelihu 10 месяцев назад +2

    ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ለትውልድ ያስነሳህ በተለይ በቴሌግራም ላይ በጀመራችሁት ፕሮግራም በጣም ተጠቅሚያለሁ አሁንም ተጠቃሚ ነኝ በአንተ ላይ ክርስቶስን አይቻለሁ,ትሁት ,ሰው አክባሪ ና የፍቅር ሰው ነህ አንተ ና ውድ ባለቤትህ ና ልጆችህን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @ኤፉ-us9rz
    @ኤፉ-us9rz 10 месяцев назад +4

    ፍጻሜህ በፊቱ እንዲሁ ይለቅ ጸጋ ይረዳህ ምክኒያቱም ብዙ wow ያልናቸው ስተዋል በደሙ ተሸፈን ከየትኛውም ከሚያስታብይ ነገር ተጠበቀ ሁሌ በጌታ ፊት ህጻን የምትሆንበት መንፈስ ይቆጣጠርህ ተባረክ ❤❤❤

  • @meklitesubalew3451
    @meklitesubalew3451 10 месяцев назад +1

    ቲጅዬ እኔም በጣም ነው ምወደው በተለይ አንዴ ኢቢስ ቲቪ ከባለቤቱ ጋር የቀረቡ ጊዜ ባለቢቱን እሱ በልቡ በእጮኝነት አስቧት እያለ ጓደኛው ጠይቅልኝ በማለት ጥያቄ ሲያቀርብለት የእሱን የልብ ፍላጐት በመተው ራስ ወዳድ ሳይሆን ጠየቅሁለት ያለው በጣም የእውነት ሰው እንደሆነ ተረዳሁ ስለዚህ በዚህ የዋህነት ፀጋ አብዝቶ ይትረፍረፍለት፡፡ በተረፈ አንች የእውነት በጣም እወድሻለሁ ዘመንሽ ይባረክ፡፡

  • @addisdamena3403
    @addisdamena3403 9 месяцев назад

    ዘኔ የእግዜአብሄር ሰው ትሁት ነህ በ ኦርቶዶክስ ቤት ማደግህ በጣም ዝቅ ብለህ አስተዋይ እንድትሆን አርጎሃል አሁንም እኮ እየሰበከን ነው መቼ ነው ሳውዝ አፍርካ ደግመህ የምትመጣው ተባረክ

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 9 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen your blessed

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ 9 месяцев назад

    በጣም የምንወድህ ወድም ዘኔ ዘመንህ ይባረክ ይህ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
    @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ 9 месяцев назад

    ዘንዬ የዘመናችን ጳውሎስ ነህ ትሁት ሰው ዘመንህ ይለምልምልኝ ከዘመኑ ነብይ ነን ባዮች አዳራሽ ሙሉ ሰው ሰብስበው ሰውን የሚሰብኩ በአንተና በነብይ ጥሌ ውስጥ ኢየሱስን እናያለን ለምልሙልን

  • @mimibekele6979
    @mimibekele6979 10 месяцев назад +3

    ዘኒዬ በጣም የምወድክ ተባረክልኝ በአንተ ትምህርት እጅግ ተጠቃሚ ነኝ ዘመንህን ይለምልም አንተ በረከታችን ነክ

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec 10 месяцев назад +12

    ተባረክ ወንድሜ❤❤❤እውነት ባለበት ኢየሱስ ፤ ኢየሱስ ባለበት እውነት አለ።

  • @haymanothabtemariam6621
    @haymanothabtemariam6621 3 месяца назад

    ጌታ በአንተ እኔ ቀናሁ እንደዚህ አይነት ሰዎች በእኔ ዘመን ዐበመኖራቸው ❤

  • @isrealbekele7396
    @isrealbekele7396 4 месяца назад

    ወንድሜ ዘኔ ዘመንህ ይባረክ❤❤ ጌታ እግዚአብሔርን ስላንተ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አንተና ቤተሰብህን ክፉ አይንካችሁ ተባረክ🙏❤❤❤

  • @samrawit671
    @samrawit671 10 месяцев назад +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ነብይ ዘኔዘመንህ ይባረክ በትምህርትህ ተጠቅሜአለው አሁንም በዚህ ፍቅርና መንፈስ ውስጥ እድሜህ ይለቅ አንተውስጥ እውነተኛውን የመፅሀፍ ቅዱስ ኢየሱስን አንተውስ አይቻለሁ የሚለውጥ የሚቀድስ አባት ነውያለን ስሙ ይባረክ መኖራችን ካልቀረ እደዚህ በእየሱስ መንፈስውስ መክረም መኖርነው ኢየሱስ በኛቃላት አይብራራም ብቻ ፍቅርነው ነብይዘኔ ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ በዚው ቀጥል በዚውስርአት በዚህ መረዳት በኢየሱስ ፍቅር ውስጥ እድሜህ አገልግሎትህ ይለቅ መፅሀፍቅዱሴን እንድወደው ሆኛለው ባንተአገልግሎት ❤❤❤❤❤❤

  • @tsegayoseph1327
    @tsegayoseph1327 10 месяцев назад +4

    Pastor fike. Is a great man of God He Was Really yegeta Sew .I Really Loved him too..I Miss Him. I Am Glad You Mention him Zene.You Are Blessed.

  • @mimihenok5576
    @mimihenok5576 10 месяцев назад +2

    ወንድሜ ዘኔ እንድሁ ስትታይ ጌታ የቀባህ ነህ ዘመንህን ይባርከው። ቲጂ አንችም ተባረክ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 10 месяцев назад +2

    በዚህ ሆድ አደር በበዛበት ዘመን ክርስቶስ ተኮር ሰዎች መገኘታቸው የእግዚአብሔርን ቸርነት ያሳየናልና ጠያቂ እህቴና ተጠያቂው ወንድሜ ተባረኩ። አስከ መጨረሻው ያጽናችሁ።

  • @mahlethailu119
    @mahlethailu119 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አሁንም ሰው አለው!
    ዘንዬ እግዚአብሔር ይባረክ እኔ ከየት እንዳ ተመለስኩ አዉቃለሁ ባንተ ትምህርት እውነተኛውን ኢየሱስን ባንተ ነው የወኩት!
    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @ZewdneshKidanemariyam
    @ZewdneshKidanemariyam 10 месяцев назад

    የሚገርመዉ የነብይ ዘኔን ትምህርት ለመካፈል ማክሰኞን ጠብቄ ዋጋ ከፍዬ እካፈላለሁ::ዘኔ በጣም የሚገርም አስተማሪ ነዉ::በትምህርቱ ዉስት ተግሳፅ: ምክር አለዉ::በአጠቃላይ ነብይ ዘኔ ወንጌልን ለወጣቱ እንዲጣፍጣቸዉ የሚያደርግ ጣፋጭ የእግዚአብሔር ሰዉ ነዉ::ተባረክልኝ::

  • @abrahambezabih5122
    @abrahambezabih5122 10 месяцев назад +3

    ቲጂዬ የሚታቀርብው ነገር ሁሉ እጅግ አስተማሪ ነው። ተባረክ!!!

  • @rollnati
    @rollnati 10 месяцев назад +2

    እንወድሀለን በርክትልን አንተ የቤ/ር በረከት ነህ።❤❤🙏🏽🙏🏽
    ቲጂዬ ብሩክ ነሽ እናመሠግናለን ተባረኪ❤️❤️🙏🏽🙏🏽

  • @TigistGeleta-go1mz
    @TigistGeleta-go1mz 10 месяцев назад +2

    በእንባ የሰማሁት ጥያቄ የነበሩ ብዙ ነገሮች የተመለሱበት ቀጣዩን ክፍል በጕጉት እጠብቃለሁ ዘመናችሁ ይባረክ ።

  • @Gelane1
    @Gelane1 10 месяцев назад +1

    ድንቅ አጠያየቅ ውድ
    እህታችን እግዚአብሔር ያክብርሽ ተባረኪ🙏
    ውድ የእግዚአብሔር
    ልጅ አሁኔም ያከበርከው ጌታ አንተንም ያንተ የሆነው ሁሉ በዘመናችሁ ሁሉ ጌታን አክበራችሁ አስከብራችሁ ዕለፉ
    ተባረክልኝ 🙏ጨዋ አገልጋይ።

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 10 месяцев назад +1

    እግዚአቢሄር ቂረት አለው ጌታ ዘመን ዘላለምህን ይባረክ እውነት የጳውሉስ መልክት ብቻ እኮ በቂ ነው ተባረኪ ቲጂ

  • @EthioEthiopia-z7t
    @EthioEthiopia-z7t 10 месяцев назад +3

    ነቢይ ዘኔ ጌታ በድንቅ መነካካት ነው የነካ ❤❤❤❤እኔ ለአንተ ቃል ያጥረኛል ልዩ የኢየሱስ ዝር ነህ ❤ኢየሱሴ አየሁብህ እንወድሃለን ትውልድ እሰማሃል ኢየሱስ ተባረክ ትጂ ተበረኪ እውነት ❤️

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 10 месяцев назад +1

    አቤት ስወድህ ነብይ ዘኔ ዘመንክ ይለምልም ሁሌ ካፍህ የሚወጣው ያንፃል ያስተምራል ይሰራል ባንተ ላይ ስላለው የጌታ መልክ ክብር ይሁንለት እንወድሀለን❤❤❤ቲጂዬ እንወድሻለው❤❤❤

  • @TsigeDeribe
    @TsigeDeribe 9 месяцев назад

    ወንድም ዘኔ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ሁለንተናዉ እየሱስ እየሱስ የሚል የናፈቀን ለየሱስ ኖሮ እየሱስን የሚያሳይ ሰዉ ነዉ አሁንም የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @asteryalew8657
    @asteryalew8657 10 месяцев назад +5

    ነብይ ዘኔ ዘመንህ ይባረክ በርታ፣በበለጠ ክብር ጌታ ይግለጥህ!

  • @zeritumengistuzd8703
    @zeritumengistuzd8703 10 месяцев назад +2

    ዘኔዋ አንተን ለቤተክርስቲያን የተሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን❤:: ድንቅ ነገር ነው የተካፈልኩት ::
    መንፈስ ቅዱስ ዛሬም ይሰራል 🙌
    ቲጂዬ ተባረኪልኝ ♥️

  • @rahelanagawu8177
    @rahelanagawu8177 9 месяцев назад

    ዘንዬ ሰለአንተ ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ሁሌም ትምህርትህ ክርስቶስን እንድንጠጋው እንዶንነካው ያደርጋል ወደ ፍቅሩ ያስጠጋል የዘመኑ ፓውሎስ ነህ ለኔ ጌታ አሁንም ፀጋው ይብዛልህ እንዳንተ ያሉ በምድራችን ይብዙልን🙏

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 10 месяцев назад +1

    እናንተ እየተወያያችሁ እናንተ ጋር ያለው የእግዚአብሔር ሕልውና እኔ በቤት ሆኜ እየሰማኃችሁ ያህልውና ሁለንተናዬን ተቆጣጥሮታል ልገልጸው ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር አምላክ ዘመንአችሁን ትውልዳችሁን ይባርክ

  • @addisdamena3403
    @addisdamena3403 9 месяцев назад

    ዘኔ ዘመንህ ይባረክ ደቡብ አፍርካ የመጣህ ጊዜ በስብከትህ ተባርከናል በቤቱ ያቆይህ

  • @tesfayemekuria4224
    @tesfayemekuria4224 10 месяцев назад +1

    ተባረክ በብዙ ራስሱን ዝቅ የሚያደርግ አገልጋይ እውነት የጌታ ነው ከፍ ከፍም ይላል

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 10 месяцев назад +6

    ቲጅዬ ዘመንሽ ይባረክ እናመሰግናለን

  • @tsehayabat6072
    @tsehayabat6072 10 месяцев назад +20

    ዘንዬ አንተ ትክክለኛ የጌታ ባሪያ ነህ እየሱስን በአንተ አይቸዋለሁ

  • @lemlemnigussie7192
    @lemlemnigussie7192 10 месяцев назад +1

    ዘንዬ የኔ ጨዋ የምታወራውን የምትኖር ከነሚስትህ የተባረክ ለምልምልኝ:: ቲጅዬ ተባረኪ ::

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 10 месяцев назад +5

    ነብይ ዘነበ በጣም እንወድሀለ ተባረክ ❤❤❤ ቲጂ ቆንጆ ተባረኪ ሁለት ልጆች ማገዝ እፈልጋለሁ መንገድን አሳይኝ እባክሽ❤❤❤

  • @Aduna5fh1se8n
    @Aduna5fh1se8n 10 месяцев назад +5

    ኢየሱስ እኮ ልዩ አባት ነው ክብር ስግደት አምልኮ በላይ በሰማያት ለስሙ ይሁን ነብይ ዘኔ እና ቲጂ ተባረኩ😊😊😊

  • @abbyabunetizale7824
    @abbyabunetizale7824 10 месяцев назад +6

    This is very encouraging. Thank you both and remain blessed🙏

  • @alazartesfamichael1740
    @alazartesfamichael1740 10 месяцев назад +3

    እግዚኣብሔር እንዳንተ ያለ አገልጋይ በዚህ ዘመን ስለሰጠን ክብሩን ለእርሱ ለባለቤቱ አስገባለሁ::
    አንተን የሚመስሉ ብዙዎች የክርስቶስ ደቀመዝሙሮች አፍራልን ዕድሜን: ጤናውን: ትዕግስቱን: መልሶም ትጋቱን ያብዛልህ:: አነጋገርህ የክርስቶስ ሓዋርያ መሆንህ ይናገራል አለባበስህ ጭምር :: የተወደድክ ነህ ከልቤ እወድሃለሁ በክርስቶስ ፍቅር::

  • @saragbermskel
    @saragbermskel 8 месяцев назад

    የተባረክ ነህ ፀጋ ይብዛልህ መጋቢ ዘኔ። ቲጅዬ ተባረኪ❤

  • @ruthfersha1717
    @ruthfersha1717 10 месяцев назад +1

    ነብይ ዘኔ የጌታዬ ሽታ አለበት ጠጋ ስባል ፍቅሩ ፀጋው እጅግ ምስሌነት ብዙ የጌታ ፀጋ ያለበት የጌታ እውነተኛ ጥንቅቅ ያለበት ብዙ ፀጋ የበዛለት በእውነት ፍቅር ብዙ ብዙ ይታይበታል ውይይይ ሁሌ እማይሰለች በንግግሩ ጌታን እሜገልጥ ነው እጅግ እምወደው ለስው ያለው ክብር ኡኡኡኡኡኡ ቃላት የለኛም ግን ግን በቃ ብዙ እድሜና ጤና ይብዛልህ

  • @EwenetAsresahegn
    @EwenetAsresahegn 9 месяцев назад

    Praise God it is a blessing to see such a polite, God fearing man of God. Let your end be greater than your beginning and let him who began a good work in you complete it in much glory in you nebiy Zene.

  • @tsigehunde9458
    @tsigehunde9458 3 месяца назад

    ዘኔ አንተ የዘመናችን ኤልያስ ነህ እግ/ር አምላክ የሰማይ ጠልን የምድር ሰብን ያጠግብህ ;;

  • @legesebelachew2640
    @legesebelachew2640 9 месяцев назад +1

    ተባረኩ ቲጅዬ የተወደደክ ነብይ ዘኔ

  • @melesedemessie8497
    @melesedemessie8497 10 месяцев назад

    ዘኔ Amazing brother! ክርስቶስን በሰው ውስጥ ለመሳል የሚያደርገው ትምህርት በጣም ደስ ይላል!
    ተባረክ!

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 9 месяцев назад

    አቤት ትህትና 🙏🙏🙏🙏እውነት በአንተ ውስጥ ይህ የምህረት አምላክ
    ውጤቱ ይታያል ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ :🙏🙏
    ተባረኪ ቲጅ 🙏🙏🙏🙏

  • @degedege8579
    @degedege8579 9 месяцев назад +1

    ዘኔ እውነተኛ የእግ/ር ሰውነህ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ribkatariku2005
    @ribkatariku2005 10 месяцев назад +5

    እ/ር ዘመንህን ይባርከው
    ቴጂዬ የምወድሽ ተባረኪ❤

  • @abigaileteffa
    @abigaileteffa 10 месяцев назад +1

    በእርግጥም እግዚአብሔር በዘመን ሁሉ እንዲህ አይነት ቅሬታዎች አሉት::ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን🙇🏽🙇🏽🙏🏽🙏🏽
    እንወድሀለን Prophet Zena

  • @zerihunataro2738
    @zerihunataro2738 10 месяцев назад +1

    God bless you Pastor Zene!!! Thank you for Introducing Pastor Befikadu Atmew. I didn't know Pastor Befikadu before, but I have tried to search his video on RUclips and I found it really a blessing!

  • @girmishjesus
    @girmishjesus 10 месяцев назад

    ዘኔ የምወድህ እግዚአብሔር ይባርክህ ።እንዴት መታደል ነው በዚህ ዘመን በእንዲህ ዓይነት እውነተኛ መነካትና መሰጠት ውስጥ መገኘት፡ይብዛልህ ክፉ አይንካህ ዝለቅ ደግሞም ውረስ።እወድሀለሁ።

  • @Jesusislord-th8ze
    @Jesusislord-th8ze 10 месяцев назад +2

    ቲጅየ ጌታ እየሱስ እጅግ እጅግ ይባርክሽ ፓስተርነብይ ዘበነን የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በዚህ ክፋዘመን የተሰጠን ክብር ለ እየሱስ ይሁን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @AlulaZagway
    @AlulaZagway 9 месяцев назад

    መጋቢ በፈቃዱ አትመው.....Probably the best teacher when I was in my first years in Jesus.....a wonderful gift of Holy Spirit was seen on him specially teaching....Now when I see Zenebe Girma and his friends, a fruit of መጋቢ በፈቃዱ አትመው and others, I just wonder how proud is Jesus to present these fruits to His God our father.

  • @KhanAli-j3w1q
    @KhanAli-j3w1q 10 месяцев назад

    ዘኔ ዘመንህ ይባረክ ጌታ ኢትዮጵያ ውስጥ ለጣዖት ያልሰገዱ ይልተነካኩ ቅሬታዎች አሁንም እንዳሉት ማሳየህ ነህና ተባረክ።ትግስት ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ

  • @konimamo1332
    @konimamo1332 10 месяцев назад +6

    Truly, he serves God with a humble heart. I thank God

  • @kalkidanbizuayehu8114
    @kalkidanbizuayehu8114 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
    በጣም ነው የተበረኩበት...
    እግዚአብሔር እንደዚህ ያሉ ቅሬታዎች ማሳያዎች ስለሰጠን አመሰግነዋለሁ ❤❤❤

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 10 месяцев назад +1

    የእግዚአብሔር ፡ሰው፡እግዛብሔር፡ይባርክህ፡ቲጅዬ፡ተባረኪ፡ተባረኩ

  • @yared7699
    @yared7699 10 месяцев назад

    ወይ ወንድሜ ተባረክ ቀረፃ የለም አልክ እውነት ነው እውነትም ጌታ ገብቶካል እንደው በፈጠረክ አሰከመጨረሻው አታድርገው አይቀላቀልብህ ተባረከህ ቅር አንድ ቀን በጉባኤህ እንድገኝ ፈጣሪ ይርዳኝ አሜን

  • @mesfindebebe9572
    @mesfindebebe9572 10 месяцев назад +2

    ይህ ነው በኑሮ በቃልህ ክርስቶስን መምሰል ተባረክ

  • @tsiontilahun5722
    @tsiontilahun5722 10 месяцев назад +1

    Weye tgye yene nafekot ❤❤❤❤❤❤❤Stay blessed 🙌 ❤❤❤❤

  • @yordiamsalugonderazezo3510
    @yordiamsalugonderazezo3510 10 месяцев назад +1

    ዘሌ ወንድሜ በጣም የምወድህ የእግዚአብሔር ሰው እባክህ ሁሌ ስለጌታ እየሱስ ክርስቶስ አውራ የናፈቀኝ ነገር ቢኖር ይሄ ነው ተአምረኛ ነው አንድ ነገር ልንገርህ ሰማይ ምድሩ የናፈቀው ድምጽ ቢኖር ስለጌታ እየሱስ መነገር ብቻ ነው ስለኢየሱስ የሚያወራ ሰው

  • @misterakalu2415
    @misterakalu2415 10 месяцев назад

    ዘኔ በቃ እየሱስ ካንተ ጋር ነዉ የገለፅግበት መነካት ይታወቃል ኑርልኘ ተባረክ ጌታ በዘመንህ ሁሌ እንደዚ ይታይብህ እወድሀለሁ ፀጋዉን ያብዛልህ።

  • @AndriasYohannes
    @AndriasYohannes 10 месяцев назад +3

    ቲጂ እና ዘንዬ ጌታ ዘመናችሁን ይባርካችሁ።እኔ ስለ በፍቃዲ አትመዉ ምስክር ነኝ በትምህርታቸዉ ቅርፅ እንድንይዝ የሚረዳንና የሚጠቀም ነዉና በዩቲዩብ ም ያስተምራልና ብንጠቀምበት እናተርፋለንና በአንቺ በኩል ሁኔታወች ቢመቻቹ ?

  • @nathnaelnardos6391
    @nathnaelnardos6391 10 месяцев назад +1

    የኔ የዘመኔ ሰው ስለሆንክ እድለኛ ነኝ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ዘኔዋ ዘመንህ የልምላሜ ይሁን❤❤❤❤

  • @seblewakjira6063
    @seblewakjira6063 10 месяцев назад +1

    ዘኔዋ የኔ ትሁት ዘመንህ ሁሉ የለመለመ ይሁን ተባረክ

  • @alfamoh3504
    @alfamoh3504 10 месяцев назад +1

    ይህ ለራሱ ትምህርት ነው ተመስጨ ነው የጨረስኩት ክፍለ 2 ቢኖር ጥሩ ነበር የምወደው ምርጥ አገልጋይ ነው

  • @tsegewirkie4163
    @tsegewirkie4163 10 месяцев назад +4

    Prophet Zene!! Getta behante ye zemnhun Agaleyochin hyitenager new 🙏🙏hinatem ye zeminu nebiyathin bayoch simu !simu!! Getta yetnagerachu new rartolachu hiytenaher new please temlshu ??????