"መድረኮቻችን ላይ ግብረ-ሰዶ*ውያን አሉ!" "..አራስ ልጆችን የደፈረ ሰው...!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2024

Комментарии • 213

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 3 месяца назад +57

    ዶክተር ስዩም እግዚአብሔር ቀብቶ የሰጠን ታላቅ ኢትዮጵያዊ ነው። አገልግሎቱም ብዙ ዓይነት ነው።እባካችሁን ይህንን ታላቅ ሰው በምክሩም ፣በሕክምናዉም፣በአስተማሪነቱም ወዘተ፣በትጋት መጠቀም የእኛ ግዴታ ነው።
    ዶክተር ስዩም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ኑርልን💖🌻💐🌷💖

  • @_.Titi_
    @_.Titi_ 3 месяца назад +45

    ስወደው ስነምግባር ጨዋነት አካል ለብሶ እረጅም እድሜ ዶክተርዬ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 месяца назад

      በጣም እርጅም እድሜ ይሰጥልኝ ወሳኝ የሆነ ትምህርት ነው የሚያሰተምርው አድናቂው ነኝ ❤❤❤

  • @MeseretGetachew-sg7nc
    @MeseretGetachew-sg7nc 3 месяца назад +47

    ዶ/ር ዬ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ፀጋ ይብዛልህ ጌታ ሆይ ፀጋህን አብዛልን

    • @tenamengistu8622
      @tenamengistu8622 3 месяца назад

      የእግዚአብሔር ፀጋ ለሁላችን ይብዛልን አሜን።

  • @hewanbirhanu5768
    @hewanbirhanu5768 3 месяца назад +21

    ዶ/ር ስዩም እግዚአብሔር አምላክ በዚህ ግንባር ቀደም ሆነህ እየመራኸን ባለህበት ፍልሚያ የክርስቶስ ደም ይከልልህ፤ መንፈስ ቅዱስ ጉልበት ይሁንህ ምሪትንም ይጨምርልህ 🙏 ጸጋ ይብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 3 месяца назад +22

    ❤❤❤አቦ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ አንቺን ትጉ ያደረገው ጌታ ብዙዎች ሊታደግ ወዶ በድፍረት በአደባባይ እንድንማር ስለረዳሽ።
    ዶክተር የጌታ ፀጋ ና ሠላም ይብዛልህ።
    በጣም እናመሠግናለን።🎉🎉🎉🎉

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 3 месяца назад +23

    ጌታ ይባርካችሁ ዶ/ርዬ እና ቲጂ!! ይህንን ትውልድ ታተርፋለህ !!
    ዕውነት ዕውነት እላችኇለሁ ብሎ ተናግሮ ስትገባበትም ዕውነት የሆነው እየሱስ ብቻ ነው !!
    ሰይጣን ግን ዓለም ይህን ክፉ ሥራ ሲያቀርበው መልካም በሚመስል መብትና ... ሲገቡበት ግን ማነቆ አስገብቶ ሲያሰቃይህ ይኖራል በአካል መጎዳት , በስነልቦና, በሶሻል ግኑኝነት, በመንፈስ ሙትነት ... ሰው በዚህ ዓለም መኖርን እስኪጠሉ ይቀጣቸዋል !! በጣም ትክክለኛ ሰው ነህ ይህን ከመጋረጃው ጀርባ ያለውን ለማጋለጥ በሞያህ ዕለት በለት ከሚገጥምህ ሰቅጣጭ ክስተት ከማየት ህ የተነሳ ነው . እግዚአብሔር ያክብርልን !! የሚተርፍ ሰው ግን አለ !! በርታ!!! ruclips.net/video/e0LrP3Tc4K8/видео.htmlsi=HQQyrJB-4EeiKBsq ፕሊስ ተመልከቱት

  • @tesfayetilaye3363
    @tesfayetilaye3363 3 месяца назад +14

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ:: የጨለማን ስራ ግለጡት ተብሎ እንደተፀፈ እየገለጣችሁት ስለሆነ:: እንጸልያለን ሥራውን እንቃወማለን እግዚአብሔርም ይረዳናል::

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 3 месяца назад +67

    ለብዙዎች ሼር አድርጉት !!! ይሰማ ይህ መልዕክት ይሰማ በጣም ይሰማ !!!

    • @mozartbelachew298
      @mozartbelachew298 3 месяца назад +3

      እዉነት ነው እሺ

    • @mercywolde5630
      @mercywolde5630 3 месяца назад +2

      ኦርቶዶክስ church only ነበረችይህን ምትቃወመዉ አሁን ገና እየነቃችዉ ትመስላላችው

    • @mercywolde5630
      @mercywolde5630 3 месяца назад

      አንተ መናገር በመጀመርህ ሽልማት ይገባሐል መቼም ከረፈደም ቢሆን ትመሰገናለህ።
      የሮም መንግስት እኮ ቦ 300 ዓ.ም ክርስቲያን ሆኖ አይደለም ዶክተር ክርስቲያኖችን በስደት ሊያሽንፋቸዉ ስላልቻለ ነበር ውስጥ ገብቶ ክርስትናን ሲገዘግዝ የነበረዉ ውጤቱን ደሞ አሁን እያየነዉ ነዉ በ321 ሰንበትንም ከቅዳሜ ወደ እሁድ ሊቀይር የሞከረበት እና በብዙ የክርስትና ተቁአማት ዘንድ ተሳክቶለት እያየን ነዉ ድሮስ የእግዚአብሔርን 10 ህጎች በግልፅ ከተቃወምን በኆላ ዛሬ ሰለ ግብረ -ሰዶም መብዛት ብናወራ ሰዶ ማሳደድ ወይም ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኽ ይሆናል ስለዚህ ንስሀ የምንገባ ከሆነ ከሁሉም ሐጢአቶቻችንም እንጂ ከግብረ ሰዶማዊነት ብቻ ከሆነ አንዱን ጥሎ አንዱን አንጠልጥሎ ይባልልናል።

  • @Woubayehu
    @Woubayehu 3 месяца назад +1

    ዶር ሥዩም በሙያውም በስብዕናውም አምላክ የመረጠው ነውና አምላክ በሁሉም መንገድ ጠብቆ እድሜና ጤና ይስጠው። እኔ አውቀዋለሁ ታማሚዎች ገንዘብ እንኳን ባይኖራቸው እራሱ ከፍሎ የሚያክም እውነተኛ ንፁህ ልብ ያለው መልከም ሰው ነው

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 3 месяца назад +7

    ዋው ዶክተር ልቤ ውስጥ ያለውን ነው እምትናገረው በጣም በጣም መጥፎው በኢትዮጵያ ውስጥ ወንዱን አንቺ እይሉ ሲጠራሩ በጣም ያመኛል!!!

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 3 месяца назад +1

    ዶክተር አግዚአብሔር ይባርክህ ትህትናህ ድንቅ ነው ጥንቃቄህም እንዲሁ ሌሎች በስድብና በማግለ ል ከእውቀትና ከፍቅር ነፃ የሆነ አፋቸውን ሲከፍቱ ይሰማሉ እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን አቅም የሚሆኑ ችግሩን በቃሉና በፀሎት በእውቀት የሚነቅሉ አስተማሪዏች ያስነሳልን

  • @hanamikahel6385
    @hanamikahel6385 3 месяца назад +3

    ጌታ ለምድራችን ምህረት ያድርግልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @anaremelka3287
    @anaremelka3287 3 месяца назад +7

    ጥሩው መጥፎ .... መጥፎው ጥሩ የሚባልበት ዘመን ውስጥ ስላለን .....እንዳንተ አይነት ዕውነቱን የሚናገር ሰው የሰጠን ፈጣሪ ስሙ ለዘላለም የከበረና የተመሰገነ ይሁን :: ክፉ አይንካህ !!!!!!

  • @lidiyademissew6833
    @lidiyademissew6833 3 месяца назад +1

    God Bless you Dr. Siyum you are so special For real and a blessing for the Generation.

  • @WeseneAyele
    @WeseneAyele 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጌታ ይርዳን እኛም ደግሞ በእርሱ ፀጋ በፊቱ መጮህ ይገባናል

  • @አቢሲንያቲዩብ
    @አቢሲንያቲዩብ 3 месяца назад +9

    Dr ሰዩም አንቶንዮ የማከብርክ ትልቅ ሰው ብዙ ሰውን aware የምታደርግ 🙏🙏

  • @ownerowner2993
    @ownerowner2993 3 месяца назад +17

    እውነቱን እንጋፈጥ ትውልድ እየጠፋብን ነ😢😢😢😢😢

  • @muludestametaferia7439
    @muludestametaferia7439 3 месяца назад +1

    ጌታ ይባርካችሁ በነገር ሁሉ

  • @hirutkidane5100
    @hirutkidane5100 3 месяца назад +9

    ዶክተርየ በዘመናችን የደወል ማንቅያ ኣድርጎ ላቆመህ ኣምላክ ኣመሰግናለሁኝ ። ህይወትህንና ቤተሰብህን በደሙ ይሸፍንህ። ቲጂየ በጣም እወድሻለው ተባረኪ በርቺ

  • @Bretanssa
    @Bretanssa 3 месяца назад +12

    የሚፈልጉትን እስኪያደርጉ (እስኪደፍሩ) ድረስ ግብረሽዶማውያን እንደዘንዶ ታግሰው መጠበቅ ይችላሉ ።ትክክል
    ጥሩ ዝግጅት ነው

  • @ferwiniberhane3342
    @ferwiniberhane3342 3 месяца назад +6

    እግዘአብሔር አምላክ ልጆቼን ጠብቅ በዚህ ያሉቱን ፈውሳቸው🙏❤

  • @medinabassa3368
    @medinabassa3368 3 месяца назад +4

    ዶ/ር ስዩም የተወደድክ የእግዚአብሔር ባሪያ ጌታ ለዘመኑ ያነሣህ የእግዚአብሔር ጦር የሚትዋጋ ታማኝ አገልጋይ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ❤❤❤

  • @RozaTek
    @RozaTek 3 месяца назад +10

    በጌታ በአእየሱሰ ስም የዝሙት መንፊስ ይመታ ።
    ዶክተር ጌታ እየሱስ ይባርክህ ትጅ ጌታ አብዝቶ ይባርክሺ !!

    • @brightfuture-bz7rz
      @brightfuture-bz7rz 3 месяца назад

      ዝሙትን ሺሻ ይላል መሻሺ ነው መግፃ መፍትሄ መሆን አይችልም

  • @FrezerWalelign
    @FrezerWalelign 3 месяца назад +5

    አንተ ሰዉ ዋጋህ በሰማይ እጅግ ታላቅ ነዉ!!! ዘመኑን የሚመረምር አይን የተሰጠህ ይህንን መርገም ከድሮ ጀምሮ እንደ ባለሙያም እንደ እግዚአብሔር ሰዉ ስታወግዝ ነገር ግን አንድም የመንግስት አካል አንድም የእግዚአብሔር ሰዉ ነኝ የሚል ለትዉልድ አስቦ አጠገብህ ሲቆም አላየሁም ግን እልሃለሁ ከኖህ ጋር የነበረ እግዚአብሔር ከአንተ እና ከቤተሰቦችህ ጋር አለ። በርታ!!

  • @FrehiwotTassew
    @FrehiwotTassew 3 месяца назад +4

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ በብዙ መንቃት አለብን ወላጆች እባካቹ !!! እኔ ትምህርት ቤት ውስጥ አብረን የተማርናት ልጅ ሴት አግብታለች 😢 ስለዚህ ሁሉም ቤተስብ ልጅን ይጠብቅ

  • @birhaneajebie
    @birhaneajebie 3 месяца назад

    I really Appreciate your dedication and your commitment. MY sister Tigist Ejigu!! MY god Bless you more! Kan biraa maal jechuun danda'aa?!

  • @TigistGebremedhin-tw6kq
    @TigistGebremedhin-tw6kq 3 месяца назад +5

    I studied Sociology in AAU. We did not even understand what it meant when they tought us sex (m/f) is different from gender which is social construct. This is exactly what some of the studies were about. I wonder how it has developed now a days. After I moved to Europe, I realized how those studies are incorporated even to elementary school curriculums. All I am trying to say, we have to be careful and watch out how some policy or higher education level ideas can come down to young age teachings. It is all about seeds growing through time to bear fruits.

    • @Usually-x3t
      @Usually-x3t 3 месяца назад

      Exactly 👍 Well said my dear.

  • @TsehayGehana
    @TsehayGehana 3 месяца назад +9

    ዶክተር,ተባረክ,,ረጅም,እድሜና,ጤና,ይስጥህ,ቲጂም,ተባረኪ,ጌታ,ይክበር,ከፍ,ከፍይበል

  • @marthakifle5060
    @marthakifle5060 3 месяца назад +1

    ተባረኪ የምታቀርቢው ሁሉ በጣም ግሩም ነው። ጌታ ይባርክሽ።

  • @yosiefyacob1746
    @yosiefyacob1746 3 месяца назад +5

    "በክፋት ፊት ዝምታ እራሱ ክፋት ነው።"
    ትውልድን እያጠፋ እየበላ ባለ ጉዳይ ላይ ቤተ ክርስቲያን አብልጣ መጮህ መሥራት አለባት። እያንዳንዳችንም ኀላፊነት አለብን ከቤታችን መጀመር አለብን።
    ዶር ሥዩም እግዚአብሔር ይባርክህ። ጌታ ከአንተ ጋር ነው። በጸሎትም ከአንተ ጋራ ነኝ ወንድሜ ተባረክ።
    ቲጅዬ በርቺ በርቺ
    የምታኮሪ እህታችን ቃላት የለኝም ስላንቺ።
    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @zolafun4587
    @zolafun4587 3 месяца назад

    u r right ....i have seen many movies which makes those kind peoples are very good, talented, loving person............we need to be more conscious

  • @temelketAyalew
    @temelketAyalew 3 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ምድረ ገጽ ያጥፋልን መስማቱ ራሱ ምን ያህል ይዘገንናል አቤቱ ፈጣሪ ይቅር ይበለን🎉🎉🎉

  • @lijalembayu1572
    @lijalembayu1572 3 месяца назад

    ዶክተር ጌታ ይባርክህ ❤❤

  • @MeryGmariam
    @MeryGmariam 3 месяца назад +12

    Doctor ስዩም በጣም ቅን በትክክል እግዚአብሔር በደስታ የሚያገለግል በምሳ ሰአቱን ሰውቶ የሚያገለግል ትሁት ጌታን የሚወድ የምድራችን በረከት ነህ ድንቅ ሰው እጅግ በጣም የምንወድህ በረከታችን ነህ ጥረትህ ፍሬ ያፈራል ከጉንህ ነን ቲጂ በጣም እናመሰግናለን

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 3 месяца назад +3

    በውሸት ከተማ እውነት ባይተዋር ነው ኢንተርናሽናል ኤንጂዋች ላይ ይህ ስልጠና በረቀቀ መንገድ ይሰጣል ነገርየውን እንዲቀበሉ ነገር ግን እውነታው ይህ ፆታ ሰላቢ መንፈስ ነው የእግዘብሔርን አለም ግልብጥ ሀሳብ ያነሳል እግዚአብሔር ሴትና ወንድን ፈጠረ ሲል የክፉ አለም ደግሞ ተመሳሳይ ፆታ ያደርገዋል እርኩሰት ነው።

  • @AbebechAbraham
    @AbebechAbraham 2 месяца назад +1

    Egziabher zemenachu zerachun ybark🎉❤🎉❤

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 3 месяца назад +2

    ይሄ ዶክተር አንበሳ ነው ሳላደንቀው አላልፍም የሃይማኖት አባት ነን የምትሉ የት ናችሁ? እኔ እንደ አንድ የእስልምና እምነት ተከታይ በጣም የሚያሳስበኝ የሚያስጨንቀኝ ጉዳይ ነው እንደ HIV ውስጥ ውስጡን በልቶ ሳይጨርሰን ሁሉም እምነቶች በህብረት ይነሱ Dr Thank you so much Keep it up🙏

  • @GebeyehuGetahun-hl8it
    @GebeyehuGetahun-hl8it 3 месяца назад +1

    Dr rebate negegereh wede libe yegebal

  • @johnf906
    @johnf906 3 месяца назад

    ስለ ክርስቶስ እውነቱን ገልጠን ልንናገር እና ልንኖረው ብቻ ሳይሆን እስከሞት ድረስ የታመንን እንድንሆን ተጠርተናል።።።
    የሐሰተኛው ክርስቶስን አሰራር በዚህ ዘመን እያፈራረስን በየዕለቱ ካልተመላለስን እምነታችን ትልቅ ጥያቄ አለበት።።።።

  • @kassayenegash4523
    @kassayenegash4523 3 месяца назад

    ዶክተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ በውስጥህ ያለውን ትውልድን የማዳን ጥሪ : ተሸክመህ በአደባባይ በመውጣትህ የሰይጣንን ስራ እያፈረስክበት ነው እና : ጌታ ይባርክህ የጌታ ፀጋና ጥበቃ ይብዛልህ::
    ግን በቤተክርስቲያን አገልጋዮች ለምንድነው በድፍረት እየተቃወሙ የሰይጣንን ስራ ለማፍረስ የማይሠሩት
    ነገ እኮ በጌታ ፊት ሲቀርቡ ምን ምላሽ ሊሰጡ ነው?
    እኛም ይሕንን ፕሮግራም የምንከታተል ሰዎች በጓዳችን ወደ ጌታ እንጩህ እባካችሁን!!!
    ቀልድ አይደለም ኡኡኡኡኡ!

  • @aboodawwad799
    @aboodawwad799 3 месяца назад

    ዶክተር ጌታ ይባርክ

  • @teshome7693
    @teshome7693 3 месяца назад +2

    በጌታ በእየሱስ ስም ይሄ ከአጋንት ነው ከምድሬ ላይ የተጠረገ ይሁን

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 3 месяца назад +3

    ፀጋ ልዩ ልዩ ነው ይላል ያንተ ግን ላስተዋለው ይለያል :: ግን በፈጣሪ ይቻላል ሀይሉን ይስጥልን ነፍስ ይዳንልን እንበል አሜን 🕊⚖️🙏🏽🏃🏾‍♂️

  • @Selamtesfaye-b8v
    @Selamtesfaye-b8v 3 месяца назад +3

    ይሄ ሰውዬ በጣም ጎበዝ ደፋር እና እውነትን ቁልጭ አርጎ የሚናገሩ ናቸው።

  • @simegnassefa1261
    @simegnassefa1261 3 месяца назад

    Betam yemewdih Dr betam anbesa

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 3 месяца назад +1

    በጣም እሚገርምህ ዶር ይሄ የእኔ ሀሳብ ነው ሀበሾችንአይቻለሁ ልጁን ትምህርት ቤት ሲያደስ አፉን ይስመዋል ያ ነገር ለእኔ ዘግናኝ ነው!!! እናት የልጅዋን አፍ መሳም የእኛ ህዝቦች ባለማወቅ የሌላ ሀገር እያዩ እነሱን ለመምሰል በጣም ብጣም በጣም እየጠፉ ነው!!!!

  • @AlemayehuKeno
    @AlemayehuKeno 3 месяца назад +2

    ዶክተር እባክህ ራስህ አብዛ ብቻህን አትሁንብን።ትግሥት ሥራሽ ጥሩ ነው።በዚህ ቻናል ተደራሾች መቼም እነማን ሊሆኑ እንደሚችሉ ግልጽ ነው።ከሰባ በመቶ በላይ ያለው ሕብረተሳባችን ይህ ዓይነት access ሊኖረው አይችልምና አጫጭር ሥልጠናዎች የሚሰጥበት ተደራሽ ፕሮግራሞችን ከዶክተር ጋር በመሆን መቀየስ ይኖርባቸዋል።ጌታ ይረዳቸዋል በርቱ።በዚህ አጋጣሚ ስለ ዶክተር ስለአንቺም ጌታ አመሰግናለሁ።

  • @zewdua155
    @zewdua155 3 месяца назад +1

    ሕዝብ ዝምታውን ሰብሮ የቤተክርስቲያን አባቶችን: የሙስሊሙን መምህራንን የፕሮቴስታንት አስተማሪዎችን በግልፅ ወጥተው እንዲያወግዙ: እንዲያስተምሩ ማድረግ ይገባል:: በሁዋላ ከቆዬ ለመቀልበስ አስቸጋሪይህናል::
    ሲሆን ቤተክርስቲያን በቀዳሚነት ወጥታ ማስተማር ማውገዝ ይገባት ነበረ:: ይህ ሃላፊነት አለባት:

  • @genet1009
    @genet1009 3 месяца назад +2

    እግዞ ማረነ ክርስቶስ 😢😢😢 በርግጥ ቤተክርስቲያን ትውልዱን ማንቃት ይገባታል አማኞች በፀሎት በእምነት እንቃወም የርኩሰት ስራ በየሱስም ይፍረስ።

  • @biniamgunta776
    @biniamgunta776 3 месяца назад +2

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዶክተር ሥዩም እግዚአብሔር ይባርክህ;የእውነት ሳውቅህ ብዙ አመታት ሆነኝ እናም የትውልድ ሸክምን አከብራለሁ በርታ እውነትን ግለጥ;በክርስቶስ ደም የተሸፈንክ ሁን።ብሩክ ነህ!!!

  • @Mamite926
    @Mamite926 3 месяца назад +1

    Over 15 year ago I knew one pastor he past away. he came from America but he was Ethiopian, I had attended a conformance in Helton hotel. He traveled a lot to Amsterdam.

    • @FNeway
      @FNeway 3 месяца назад

      የዚህ ችግር ነበረበት ማለት ነው? Omg

  • @NardosEyuel-c8r
    @NardosEyuel-c8r 3 месяца назад +1

    Oooow ምን አይነት የተባረከ ሰው ግን ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏 ይሕን ሰው ስለሰጠን

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 3 месяца назад +1

    ለማይረባ አይምሮ ተላልፎ መሠጠት እንግዲህ ከዚህ በላይ በምን ይምጣ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 3 месяца назад +2

    በትክክል እግዚአብሔር ለመሪዎች አይኖቻቸውን ያብራ በጣም የጨከነ ነገር ሊኖረን ይገባል

  • @meserettadese8950
    @meserettadese8950 3 месяца назад +1

    በማስ ምዲያ 40:01 እራሳችን ከመስበክ ይህ ነው መሰብክ መነገር ያለበት ይህ ነው እውነተኛ ክርስቲያኖች ማውገዝ አለብን ግን ቤተክርስቲያን ብዛት አለ ወንተኛ ወንጌል የሚስብክ የለ ሆኖ ነው እጅ እንደ እናንተ ያሉ ቢኖሩ መንፈስ ስለሆነ አገረችን አይወርም ነበር እግዚአብሔር በደሙ ይሽፍናችሁ

  • @DesteraKhabira
    @DesteraKhabira 2 месяца назад

    Baletidaroch endezi ayinet hiwot wust endegebu bemin mawek tichilalwch mistiyew

  • @siaw5419
    @siaw5419 3 месяца назад

    እኔ ግን የምቃወመዉ!!! ግብረሰዶምን ብቻ ሳይሆን!! ሚስቱን ከተፈጥሮ ዉጪ የሚያስገድድ!! አምና ደም የተቀበለች ሚስት!! በ አርተፊሻል የሚጠቀም ሁሉ!!
    እቃወማለሁ እባካችሁ ስለዚህ ነገር
    አስተምሩ::

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 3 месяца назад +1

    ዉይ ዶክተርዬ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ። ይርዳህ። ቲጂዬ ተባረኪልን ልዩ ልዩ ትምህርት የሚያስተምሩ ሰዎች ስለምታመጪልን ያብዛልሽ። ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 3 месяца назад

    ከሚስቶቻቸው ጋር በሰገራ መውጫ የሚያደርጉ ብዙ አሉ:: ከጏደኞቼ የተረዳሁት ነው:: አንተም እንዳልከው አንጀት ካንስር ይዟት ድናለች ግን አሁንም ባሏ ከዋንው በቆሻሻው በኩል ነው የሚጠቀመው::

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 3 месяца назад

    Dr tells us the truth please የሰማ ይስማ ያልሰማ እንግዲህ ምን ይደረግ ችግራቸው ያስተምራቸው!!!! በጣም ትልቅ አባባል መጥፎ መጥፎ መንፈስ እባካችሁ በዚህ ክፉነገር የተያዛችሁ ሂዱ ቤተክርስቲያን ዶር እንዳሉት ቤተክርስቲያን ይሄን አፀያፊ ነገር ታስተምር የኛ ነገር ስናደርገው እንጂ ስንናገረው እናፍራለን ምን ይሻለናል???

  • @Tesfayehailuhailu
    @Tesfayehailuhailu 2 месяца назад

    እግዚአብሄርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሄር ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው አሁን ተመለሱ ሀጥያት ነው የምንልበት ጊዜ ላይ አይደለንም ያለነው እንዴት እራሳችነን ልጆቻችንን ህብረተሰቡን እንጠብቅ ብለን ቆራጥ እርምጃ መወሰድ አለበት ይሄ ግብረሰዶም ፈፃሚ ሆኖ ሉሲፈር ዳቢሎስ ያልሰፈረበት ነው ማለት አይቻልም 100 ፐርሰንት እርኩስመንፈሰ የተቆጣጠረው ነው ማለት ነው ይሄ ትልቅ መንፈሳዊ በሽታ ነው የእግዚአብሄር ትዕግስቱ በጣም እፁብ ድንቅ ነው ይሄን ክፉ ተግባር እየፈፀሙ በንሰሀ ቶሎ ካልተመለሱ የሲኦል እራት ሆነው የዲያቢሎስ መጫወቻ መሆን ብቻ ነው ።

  • @يسراءال
    @يسراءال 3 месяца назад +1

    ዶክተር ሁሌ እየተናገረ ነው ግን ሰሚ የለም ቤተክርስትያን ለዘህ ሁሉ ተጠየቂ ነች ጌታ ግን ለሶደም ይቅርታ የለውም ሕዝብና ምድሪቷ የሚከፍሉት ዋጋ በጣም ያስፈራል 😂😂😂

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 3 месяца назад +2

    "Spirit of perversion" in Jesus mighty name!

  • @user-nb3rc4kj6j
    @user-nb3rc4kj6j 2 месяца назад

    ቲጂዬ የኔ ማር ይህ አለባበስሽና ፀጉር style በጣም ያምራል በዚያ ለይ ሞገስ አለው እንዲያውም ስርዓት ያለው ከመሆኑ ባሻገር ተፈጥሮአዊ ውበትሽን ጉልት አርጎ ያሳያል

  • @YeshiTaye
    @YeshiTaye 3 месяца назад

    ቴጂዬ ተባረኪ ጸጋውን ያብዛልሽ ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 3 месяца назад +1

    ይህን ነገር መንግሥት
    ለማቆም አይችልም:: ህዝብ በየቤተክርስቲያኑ በየድርጅቱ ማጋለጥ አለበት

  • @ashenamamo6695
    @ashenamamo6695 3 месяца назад +1

    Thanks Doctor....am orthodox interesting speech and educational for our community
    It's very very educational am agree with you 100% thanks.🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 3 месяца назад +1

    ዶ/ር ስዩም ምን ይከተለኛል ፣ ምን ይመጣብኛል ሳትል ከአንድ ከተማረ ዜጋ የሚጠበቀውን ትውልድን የመታደግ ሚና በጣም የሚደነቅ ነው ።እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ።

  • @eyasuabdu8263
    @eyasuabdu8263 3 месяца назад

    ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚየስፈፉት እርዳታ ድድርጅቶች ናቸው
    እኔም የእርኩሳት ሰለበ ነበርኩኝ
    ወደዛ ህዎት የገበሁት 97 ልጆች ሆነነ በአንድ ቦታ እንታኛ ነበር በዘን ሰአት እንዳራራግ ነበር ከዛ ቡኋላ ልምምድ ሆኖ ብን ነበር ግን እግዚአብሔር ረቶኝ ከዛ መንፈስ ናፀ ሆንኩኝ ሌሎቹ ግን ከ1979 አ ም ጀምሮ በመላው ኢትዮጵያ እየስፈፍ ይገኛሉና ህብረተሰቡ ግን እሄንን አያቅተውም
    መንግስትም ድርጅቱ ዉስጥ ገብቶ አያጣራም ሰራተኞች እንኳ አያዉቅም ነበር እኔግን እሄሁሉ ታርክ አዉቃለሁ
    እግዚአብሔር ከማጥፎ ነገሮችን ይጣብቃቹ

  • @aselmelesse3839
    @aselmelesse3839 3 месяца назад +1

    ዶክተር እግዚያብሔር ዘመንህን ቤተሰብህን ይባርክ እዉነት እግዚያብሄር በዘመናት መካከል የሚያስቀምጣቸዉ ቅሬታዎች ስላሉት ስሙ ከዘላለም እሰከ ዘላለም ከፍ ይበል ያለመታከት በዚህ ሀሳብ ላይ በጥልቀት ስለምትሰራ የእወነት ስለምትሟገት ይህ ፀጋ ለሰጠ እግዚያብሄር ክብር ምስጋና ይሁን

  • @Jesusmakemenew
    @Jesusmakemenew 3 месяца назад

    ከረዥም ቀጠሮ በኋላ ......በጣም ቢዚ እንደሆንክ ተረዳሁ

  • @tariktruth2271
    @tariktruth2271 3 месяца назад +2

    ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ። የዚህ ዘመን ትልቁ ችግር ቅጥ ያጣው የሴቶቹ ፍላጎት ነው ። በመጨረሻ ተበላሽታ በየ ቸርቹ መዞር ኖርማል ሆኖል። ቲጂ ስሪበት pls Pls በዚህ ጉዳይ። በጣም ሰይጣን ለራሳቸው ክብር እንዳይኖራቸው እያደረጋቸው ነው ። የብዙ ትዳር ችግር የእነሱ ፍላጎት ነው።

    • @yetemarechitafa3216
      @yetemarechitafa3216 3 месяца назад

      ምን ማለት ፈልገህ ነው ? የግል ችግር ያለብህ ትመስላለህ ይህ ችግር በሁሉም ፃታ ያለ ነው ይልቁንም የግብረስጋ ችግር በወንዶች ይበልጣል ከዝሙት ጀምሮ እስከ መድፈር ጣት መጠቆም መፍትሄ አይሆንም ባስቸገረህ እግዚአብሔር መፍትሄ ይስጥህ

  • @gadisahayilu5689
    @gadisahayilu5689 3 месяца назад +2

    welcome, graceful lady and your respected guest(Dr.)... happy to see both of you .

  • @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ሁሉም ተቋም ተረባርቦ ባሕላችንን ከዚህ ክፉ መንፈስ መከላከል ጊዜ ሊሰጠው የማይገባ ነው። ስልጣኔና ዴሞክራሲ አስመስሎ በዚህ በፈረንጅ ሐገር ቤተክርስቲያን እንኳ እየገባ ነውና በርቱ። ጌታ አምላክ ይርዳችሁ።

  • @birhanmesay8574
    @birhanmesay8574 3 месяца назад +2

    በ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይህን ክፉ መንፈስ የተመታ ይሁን

  • @asmekungMekuria
    @asmekungMekuria 3 месяца назад +1

    ጌታ ዕድሜህን ያርዝመው ዘርህ ይባረክ በሙያምህም ጌታ የበለጠ ያድርግህ።ለእውነት የጨቀነ ወንድም።ተባረክ ትዕግሥት አንቺም ለትውልድ የሚበጅ ሥራ እየሠራሽ ነው ትዳርሽይባረክ ዘርሽ ይባረክ

  • @azebhadera857
    @azebhadera857 3 месяца назад +1

    I wish church talk openly about it it would be avoided easily

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 3 месяца назад

    😅😅😅😅😅እግዛብሔር ያጥፋልን በጣም ያማል ልቦና ይስጥልን የሰይጣን ስራነዉእኮ ያልተገባ ሰዉ በመንፈስ ተወራል😅😅😅😅

  • @NafnatAbdo-z3k
    @NafnatAbdo-z3k 3 месяца назад

    Belalem.midia.betamnow.yesamawut.doktor.tsega.yibzalih.bertu.inwodahalen❤❤❤

  • @KasuAmare-uf6de
    @KasuAmare-uf6de 3 месяца назад

    D r seyum egzeyabhar yeanten ayen yegeletelh yelalochunm yelb ayenochachew yabralachew antenm batesemochem yebarkacu

  • @hanmamo7530
    @hanmamo7530 3 месяца назад +1

    our society doesn't have any awareness about these issues and if we raise this idea they make it like we are talking about some cursed staff but we are all struggling inside to know how bad the situation is as a Christian my heart cries because I Know how many people accept it like normal activities. Thank you for telling us the truth 🙏

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Месяц назад

    TG alu ketaWku lmn badebabay lmn aybarerm lmns tetyke ayhonum
    Eyawku zem kalu endtebabare nw ymkotrut

  • @aregaanore4469
    @aregaanore4469 3 месяца назад

    መድረኮቻችንን (አይባልም)?????
    ተብሎ የተሰጠው ርዕሰ ተገቢ አይደለም ይቀየር
    በኢትዮጵያውያን ወይንም በቤተክርስቲያን
    ሊኖሩ ይችላሉ ቢባል እስማማለሁ
    ግብረ -ሰዶማወያንን አጥብቄ እቃወማለሁ

  • @לגילהי
    @לגילהי 3 месяца назад +2

    ጌታ ያንሳው ከኢትዮጵያ ምድር

  • @gebrehiwotzegiorgis240
    @gebrehiwotzegiorgis240 3 месяца назад +1

    God Bless you Tigist you are bringing for those present thier real experience .I am your regular follower .And thank very much.

  • @Hani-v9h
    @Hani-v9h 3 месяца назад +1

    You areblessed My dear sister TG
    Yemadamet yemsmat yemrdat tsga yebzalsh yemtnagruwn mititeykiwn yemtaki Talak ye geta set nesh.
    Tebarku this is wht we realy need to preach this days

  • @yaredgetu1041
    @yaredgetu1041 3 месяца назад +1

    I don't like the title and you share one of the church stage so please change it

  • @lee-8500
    @lee-8500 3 месяца назад

    I totally area that this issue has to be announced by the council that anyone accepting this evil sexuality has to be excluded or not to involve in church services or membership as a small yeast may destroy the whole. Not saying anything is literally waiting the problem to expand then will have

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 месяца назад +1

    Egzewo
    Meharene😭😭😭😭‼️

  • @lemlemgzgaber5982
    @lemlemgzgaber5982 3 месяца назад

    ትክክል ነዉ ዶክተር ብዙዎች በትዳር ያሉ ወንዶች በዚህ ሱስ የተጠመድ ናቸዉ እኔ የበፊት ህይወቴ ጌታን ከማግኘቴ በፊት በዙሙት ህይወት ነበር ሁሌም ስለራሴ ማንነት የምናገረዉ ለጌታ ክብር ነዉ ምክንያቱም ከምዛ ማንነት የታደገኝ ጌታ ብቻ ስለሆነ እናም እዛ ህይወት የሚመጡ ወንዶች የሚመጡት ለዚሁ ጉዳይ ነዉ በፊንጢጣ ካልህነ ኖርማሉማ ቤታችን አለ ይሉናል ያዉ እነሱም በገንዘባቸዉ ተማምነዉ ነዉ ያችም ሴት ፆሟን ላለማደር ትጀምረዋለች ከዛም ለመዉጣት ትቸገራለች አሁን ግን በቃ በቃ ቤተክርስቲያንም ሊሰበክ በየትኛዉም አጋጣሚ ሊነገር ይገባል በቃ ኖርማል ህኗል ጌታ ቤቱን ሊያፀዳ ወዷል ምክንያቱም የሚበዙት ለዚህ ክፋ ሱስ የታጋለጡት ቃሉን አወቅን የሚሉ ስለሆነ ዶክተር እንዳንተ ያሉትን ብዙ ያስነሳልን

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 3 месяца назад +1

    በኢየሱስ ስም ስልጣን ጌታከምድሬ ይቀለው

  • @wawacio1207
    @wawacio1207 3 месяца назад

    Egziabhire enazhin yewongel haylochen yansalen batolo.

  • @Yors-f9k
    @Yors-f9k 3 месяца назад

    Your Hero i really appreciate you brother in Christ god bless you 🙏 ❤

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 3 месяца назад +1

    Very important and sensitive topic may God bless you abundantly!

  • @tesfayenegussie9968
    @tesfayenegussie9968 3 месяца назад

    IN FACT, SILENCE IN FRONT OF EVIL IS WORSE THAN EVIL! SO OUR FATHERS' SILENCE ARE MUCH MORE SINNERS THAN HOMOSEXUALS!

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 2 месяца назад

    እኔ የምለው እንጸልይ እንጸልይ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 3 месяца назад

    በመውጫ የሚገባ የለም❤ ጌታ ኢየሱስ ይህንን ጂኒ ስራውን ስምህ ያፍርስልን😢 ጌታ ሆይ በዚህ ጉዳይ በበቀል አስነሳኝ sexual right ከአጋንንት ነው😢😢😢

  • @asterhailemariam5550
    @asterhailemariam5550 3 месяца назад

    እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነገር ለመስማት የሚከብድ። እውነት ነው ይህ የቤተከርስትያን ቅድሚያ ስራ መሆን ነበረበት። እንድናውቅ ስላደረጋችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @reconcilewithGod7159
    @reconcilewithGod7159 3 месяца назад

    ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ። ዶ/ር ሆነህ ለዶክቶሩ ዶክቶር ኢየሱስ መገዛትህ አዋቂ ነህ: ብዙዎች ዶ/ር ሲሆኑ ጌታን የበለጡ ይመስላቸዋል ይህ ያላዋቂነታቸዉ ምልክት ነዉ: ተባረኽ።

  • @teferibayu5497
    @teferibayu5497 3 месяца назад

    ስለሌዝቢያንስ፡ምን፡ታስቦአል?በተለይ፡መዝናኛ፡ቦታዎች፡በተለይ፡ለዚህ፡ልቅንት፡ምቹ፡ሁኔታ፡ሊፈጥሩ፡የሚችሉ፡የከተማችን፡ፓርኮች፡ላይ፡አተኩሮ፡ቢሠራበት፡ሳይቃጠል፡በቅጠል፡ይሆናል፡ብዬ፡አምናለሁ።