You are a very strong woman. Our kids need a brave parents like you. I have a very similar experience. My son was diagnosed with autism and ADHD almost 7 years ago when he was 3 years old. He was nonverbal until he was 5. Just like you said ,you only see your son’s strengths . I only talk about my son’s strengths when his doctors, therapist and teachers told me his difficulties only. Today he talks very well. He learners in regular class room like any kids in his age . He loves socializing. I saw God’s hand in his life.it’s my prayer to see many children around the globe who are in the spectrum to overcome their difficulties and become a best version of themselves. 😊❤😊🎉
አንቺ ያልሻቸው ነገሮች ሁሉ እያሳለፍኩ ነው።ኦቲስቲክ ልጄን የውስጥ ክህሎት እንዲያወጣ ከእግዚአብሔር በታች ረድቼዋለሁ።he is super in trying to speak diffrent languages, drawing,maths(he can multiply big numbers),.እግዚአብሔር ይመስገን።
Yene Konjo you are so strong ❤ well-done. I will come and see u when I come to ET. I have got 23 years old with epilepsy and autism. I will try to take Dave's class with God's help.
I'm so proud of you God help you with your son and dreams. You are one of a kind that Ethiopia needs. Thank You so much and God be with your new project I know for sure you are going to make it happen again Thank You
ቲጂዬ ሁሌም አስደናቂ ሴት ነሽ እኔም ከኦቲዝም ጋ የምትኖር ልጅ አለችኝ አንዴ አንቺ ገ ስልጠና ወስጄ ተስፋ ከመቁረጥ ልጄን ወደማገዝ ተሸጋግሬአለሁ አመሰግናለሁ ማርያም አትለይሽ
You are a very strong woman. Our kids need a brave parents like you. I have a very similar experience. My son was diagnosed with autism and ADHD almost 7 years ago when he was 3 years old. He was nonverbal until he was 5. Just like you said ,you only see your son’s strengths . I only talk about my son’s strengths when his doctors, therapist and teachers told me his difficulties only. Today he talks very well. He learners in regular class room like any kids in his age . He loves socializing. I saw God’s hand in his life.it’s my prayer to see many children around the globe who are in the spectrum to overcome their difficulties and become a best version of themselves. 😊❤😊🎉
Tnx God For All
አንቺ ያልሻቸው ነገሮች ሁሉ እያሳለፍኩ ነው።ኦቲስቲክ ልጄን የውስጥ ክህሎት እንዲያወጣ ከእግዚአብሔር በታች ረድቼዋለሁ።he is super in trying to speak diffrent languages, drawing,maths(he can multiply big numbers),.እግዚአብሔር ይመስገን።
የእዉነት ጀግና እና ብርቱ እናት ነሽ
እግዚአብሔር ያከበሩትን በፍፁም አይጥልም ::እነኳን እገዛው በዛልሽ
ጀግኒት በርቺ ተሳክቶልሻል🎉
እውነትም ጀግና እግዚአብሔር ይባርክሽ
ጀግና ሴት ሳይ በጣም ደሰ ይለኛል💙👸
ጀግና ሴት ለብዙዎች አቅም የሚሆን ምስክርነት ነዉ ተባረኪ ለበረከት ሁኚ❤❤❤
ትግስትዬ የኔ ዉድ ጀግና ነሽ
You are doing amazing things for your child and also for others.GOD BLESS YOU MORE
Good
ዋዉዋዉ በጣም የሚገርም ትምህርት ከብቃት እና አቅም ጋር ተሰጥቶሻል እግዚአብሔር አምላክ እስከወዲያኛው ያግዝሽ ይርዳሽ አሜን ደስስስ ብሎኛል!!!
ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር አቅም እና ጉልበት ይሁንሽ
Yene Konjo you are so strong ❤ well-done. I will come and see u when I come to ET. I have got 23 years old with epilepsy and autism. I will try to take Dave's class with God's help.
የሚገርም የህወት ዉጣ ዉረድ እንድሁም ስኬት? በጣም ጀግና እና ልዩ ሴት ነሺ ::
God is good sty bless you and your family ❤
ትጅ እድሜና ጤናውን ይስጥሽ ጀግኒት እናትና ለሁሉ ሴት ነሽ ትለያለሽ።
Ameeen EGIZABIHER YIMESIGEN!❤❤❤❤
I highly respect and proud of you. You are a true inspirational
I'm so proud of you God help you with your son and dreams. You are one of a kind that Ethiopia needs. Thank You so much and God be with your new project I know for sure you are going to make it happen again Thank You
❤ ምርጦች ናቹ እዛ ይላቹ ሁሉ መልካም እድልን መርጣቹሃል
Brchi you’re a hero and smart Lady! You chenge the world with God!
Bewunat jgena. Enat nshi kanchi bizu enatochi yimarlu
tgiye ETC new makish my GOD enidet enidenebere ya gize afachinin kefiten yademetinish enidet eyitachinin enidekeyerish
you are amezing
Smart women
egziabher ymesgen
Thank you
በጣም ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ ገና ብዙ እናያለን በአንቺ የተነሳ
You are so amazing ❤️❤️
አቀራረብ እርጋታ በራስ መተማመን ማሻአላህ::
የእዉነት ጀግና እና ብርቱ እናት ነሽ❤❤❤
ጀግና ሴት
Bewunat jgena. Enat nshi kanchi bizu enatochi yimarlu biy asbalehu
May God bless you more and more, blessed women, proud of you😘👏👏
ሳለም dawit dreams .....በመጃመርዩ ለአን ትልቅ ቦታእና ክብር አለኝ ሁሌ programhን እቀታተል ነበር,ፈጣሪ የቅብርህ, በዓለም ከፍታ ለይ ስረህን የኑርልህ
አንታመለት ለኔ ከፈጣሪ በታች የአለም አስተማሪ ነህ
ከዚህ በመከተል ስለ ህልም ምታግዛኝ 1 ነገር አለ
ናርዶስ እበላለሁ የ2ኛ አመት የmedicine ታመሪ ነኝ አስተዳደጌ በታም በፈተና የታሞለ ነበር, እነት እና አባቴ 6 ክፍል ሁኜ ነው የተለያዩ አብረው እየሉም ቢሆን የአባትን ፍቅር እነ እንክብካቤ አግንቼ አለደግኩም,አባቴ አልቋል የበዛ ስለነበር እነቴንም እኛንም በታም ነበር ሜሳቀየን ብዙ ቀን ከቤታችን ወታን ጎረቤት ነበር ምነድር ,1ቀን አባቴ ሳቅሮ ወንድሜ ገ ልነድር ሂደን የጎረቤታችን ልጅ ለመድፈር ሲሞክር ወንድሜ ገ ወታን በር ከመይዘገው የከብቶች ገለባ መስካመቻ አደርን 11 አመቴ ነበር,እነቴ እና አባቴ ተታልተው እነቴ ስትቾህ እኒ ልመደኞች እየሉ እየደበደበት 1ም ሰው ስትቾህ አይወታም ነበር,እናም ደብድቦት እናቴ አካል ጉደታኛ ሆነች
እንደዛም ሆኖ እነቴ በታም ጀግና ሴት ነች,የመይደክመት የማይሳላቻት ጀግነ, እናትም አባትም ሁነ 6ልጆችን ለ40አመት አሬኬ አንታፍትፈ አካሎን ውባቷን መልኳን አታ አሳደገችን አስተማረችን, እነቴ 12እህት ወንድም ሲመሩ የእነሱ አብሰይ ሁነ ቤትውስት እሷ ብቻ አልታመረችም,እንደዛም ሆኖ 1ም ምንጎደለሽ ምን እነግዝሽ ሚለት እህት ወንድም የለትም ,በአለመማሮ ሁሌ ታለቅስ ነበር, እነም የእሷ አለመማር በልጆቿ እንደይደገም ጨርቄንም ቢሆን ሽቼ አስታምረችሁለሁ ነበር ምትለን ,እኛን ለመስታማር የመትካፍለው ወገ የለትም
እናም ወንድሜ እና እኔ university ስንገባ ሜስፈልገንን ነገር መሟለት ስለልቻለች መኖሬ ቤቷን ሽታ እኛን university ለካችን ,እሷ ግን በእርጅና የአካራይ ግፍ እና ግሳፄ እየጠቀበለች ሽንት ቤት እምታክል ዶርም ታካራይታ እሷ እየአረራች እኛን ለመስደሳት ትለፈለች,ናገር ግን እንደ ልፈቶ ታምሮ ጨርሶ የደሪሳለት ልጅ የለም ታለኳቼ በእናት እና አባቴ መለያየት ምክንየት አእምሮ በሽታኛ ሁነው ትምህርታቸውን አኳርታው እነቴ ጋር ነው ሚኖሩት
እኔ እነ ታለክ ወንድሜ ግን የእናታችንን የልብም የአካልም ስብራት ህመም እነ ችግር ለመካም የህክምና ትምህርት ገባን
እነቴ በትደርም በእህት ወንድሞቾም በጣመሙባት ልጆቾም ታዝነለች አምለኬ ሆይ መቼ ነው ፈተነዩ ሜባካው ትል ነበር
እኔ እና ወንድሜ እነቴ እኩል እየሳረን አብረን የመድገ ችስ እየታታን እነቴ. ስታለክስ አይዞሽ ልንደርስልሽ ነው እየልን ነው የታመር ነው
ነገር ግን በመቻረሻ ከአሳለፍኩት በለይ መራራ ሀዛን አገታመኝ ....
የአባችን ምትክ እንደ አባት የምንወደውን የምናአቅብረውን የእነቴን የመጃመርየ ልጅ እነቴ መትወልደው የአባቴ ልጅ እንደ በግ አንገቱን ይዞ አስታኝቶ የወንድሜን ደም ተታው ,ወንድሜ ደሙ እንደጎርፍ እየሄደ እንደበግ እጮሃ ሚደርስለትን አጦ 😭😭😭😭😭😭😭
እኔ 1ኛ አመት university ታማሪ ነበርኩ ትወት 12:00 ከትታ ደውለው ወንድምሽ በጩቤ ገልውታል ድራሺ አሉኝ መመን አልቻልኩም ቅጀት መስሉኝ ታመልሼ ታኛሁ ምክንየቱም ሐሙስ መታ ሊታረድ ጥወት ደውሉልኝ አይዞሽ እህቴ ጎብዛሽ ትምህትሽን ታመራ ሁሉም አልፎ ምንደሳትባት ቀን ይኖራል እየለኝ ነበር
ድገሜ ስልክ ታደወለ ለቀብር ድረሺ ታበልሁ
ስደርስ የወንድሜ ደም እንደጎርፍ ይሄደል የወሁን ወንድሜን እንስፍስፋን ወንድሜን አፈር እየአለበሱ ደረስኩ ታስፈዩ ሙትት አለ አራ ጨለመብኝ ምሆነው ታፈኝ ሰመይ እና ምድር ተደባለቀብኝ የኩም ቅጀት ሁሉም ቤታሳቦቼ ረሳቻውን ስታው ወደኩ, እነቴ ግፍት ፀት አድርጎት hospital ገባች እኔ ግን ደግፈው ይዘውኝ ደንዝዤ ሁሉን ነገር አየለሁ አረ ይቻንካል......ግራ ግብት ድንዝ ፍዝዝ አልኩኝ ,ከዛ በፊት የሞትን ጭካኔ አለውካውም ነበር በታም የመል ሞት ክፍ ነው ምርጫ አይሳትም እኔ ከወንድሜ ጎን እሆን ነበር አብሬው እንደበግ እታረድ ነበር .......ለመውራት ይካብደል ከአፍ ቅፍ መይወታውን ደጉን ወንድሜን ጨቀኙ የአባቴ ልጅ እንደልነበራ አደረገው
ተስፈ ቆራትኩ ረሴን ለመትፈት ወስንኩ wffffff.....አረ ይቻንቃል ,ፍትህ የሌለባት ሀገር ለፖሊሶች ደውሉ እኔነኝ የገደልኩት ብሉቻው ገደዩ አልታየዛም ,ነገር ግን ለሁሉም ፈጣሪ የእጁን ይሳታል
ሁለችንም እጩ ሟቾች ነን ,ሁሉም ለበጎ ነው ከፍታሪ በለይ እኔ ወንድሜን አልወደውም ፈጣሪ የወደደውን አደረገ, Be strong 💪 Nardi የእነትሽን ውላታ መመለስ አለብሽ የወንድምሽን ነፍሱን መስደሳት አለብሽ ብየ ድገሜ ለረሴ ቀል ገበሁ እና ውስቴ እየደመ ታደብኬ እየአለካስኩ ትርሴን ነቅሼ እነቴን ቀል አስገበሆት ድገሜ ስታለቅሺ በአይሽ በህይወት አልኖረም እማዬ መን አለኝ ወንድሜን አትቼ አንቺን አትቼ የለ አባት አድጌ እንዴት እችለወለሁ እባክሽ ማማዪ ብየ ታለመንኳት ,እሷም ታደብካ እኔም ታድብኬ እየለካስኲ መኖር ቀጠልን
"ሰነፍ ነው ረሱን የሜታፈ ,ፈሪዎች አየሻንፍም የሜሻንፋ አየኳርቱም "አልፈረም "ትልቅ ህልም አለኝ አልኩኝ" ለረሴ
ምኖን ነው ህይወትን ምፈራት ሁሉንም እኳ አየሁት ችግርን ,ድህነትን የእነት አባትን መለያየት አስካየሚን ሞት ስለዚህ ድጋሜ be strong 💪 ለራሴ
የወንድሜ ሞት 1 ነገር አስታማራኝ ነገ ለራሱ ይቻነቀል ምንኖር አሁንን ብቻ ነው SO ነገ ታምሬ ነገ ሳርቼ አይሰረም ስላዚህ ጥቁር ልብስ እንደለበስኩ በ3ሰምንቱ ደለለቤት በመሄድ የመኪነ ገረጅ ሳሪታኛ ሆኜ ታቀታርኩ ቀን ቀን እዛ እሳረለሁ መጣ መጣ የበልትነ ውጤቶችን አዘገጅቼ ጥወት ወደ ስራ ስገባ ለሱኳች አስረክበለሁ በ1ወር ውስት 6510 ብር ሰራሁና በዚህ ብር ህደር 21 /2016 መርያምዬ እናቴ አንቺ እርጂኝ ብየ online business ጀመርኩ ካዛ ክብር ለእመቤቴ መርያም አለሳፈራችም ለ3 ወር ከሳረሁ በሆለ
ቤቶን ሽታ ምታስታምረኝን እነቴን 2አመት የታቆታበውን አፓርታማ ቤት ገዝቼ የው እመየ ውለታሽ አልኳት ,የእነቴን ፈገግታ የን ቀን አየሁት ደም መለሽ ልጄ ወንድምሽ ሚሳረውን ቤት አንቺ ሰረሹ አይደል አለችኝ የእነቴ ደስታ ታመልሶ ስለየሁ በታም ደስ አለኝ
አሁንም online businessen ቀጠልኩ እየሳረሁ እየላ 1 ትልቅ እድል መጠ
እሱም ትልቅ ሰዎች ለ25 የአቋቆሙት አክስወን መሀበር ነው ትለልቅ ፕሮጀክቶች ለይ ይሳረል ለምን አብረሽን አትሳሪም ተባልኩ
እናም እንደ እመቤቴ ፍቀድ አክሲዮኑን በመግዛት በ22 አመቴ የአክሲዮን መስራች ሁኜለሁ
I'm really successful b/c የእነቴን ደስታ መመለስ ችየለሁ
But thise is not beach of my success Since success doesn't have limit dream is infinite , ሲገባኝ I'm the second Oprah Winfrey, I can be influential women in the world
ይቻላል with God nothing is impossible
ታውካለችሁ ወንድሜ ዶር ሁኜ ስመረቅ በአበቴ ቦታ ከጎኔ ለመኳም ይፀልይ ነበር አልቻለም ግን አልሆነም ስለዚህ በዚች አችር ህይወት ትንሽ ሳይሆን ትልቅ ሁነን እንሙት
ነገር ግን ህልም አይሞትም...so እባካችሁ አግዙኝ እኔም ህልሜን ልኑር
ከእናህልሜ መቃብር መግባት አልፈልግም
ብዙ እህቶቼን መስታመር መንካት እችለለሁ
ለdawit dreamsአድርሱሊኝ
.secret dreams 0964746609
ጽሁፉሸ በዙ አልተረዳሁትም ትግርኛ ከሆነ ቋንቋሸ ድጋሜ እዚሁ መልሰሸ ጻፍልኝ አማርኛሸ ጥራት የለውም so በትንሸ ትረድቸሻለው ጎበዝ ሴት ነሸ በርቺ😊
Ehte egziabher yirdash berchi
አንችን ዳዊት ማቅረብ አለበት ሁሌ ታዊቂዎችን ብቻ አደለም ለኔ አንች ልዩ ጀግና ነሽ አንችን አቅርቦ ለሌላውም ትምህርት አንችም እንድትረጅ ማድረግ አለበት
ለዳዊት የበለጠ ክብር የሚኖረኝ አንችን መድረክ ላይ ሳይሽ ነው እኔም ለመጀመርያ እገኛለው
@@TsinatKassahun wyiiiii fetari yakbrlgn
Betam ameseginalhu ,bihon des bealegn
Bzu gize ketema yalu sewoch nachew ስቃየቻው mitayi enji eko bzu sewoch alu endene tedebkaw mialksu himemachewin manim yalawekelachew
Egzabhir yebarkesh❤❤❤
proud of you
Your amazing 👏
❤❤❤❤ዋውውው ድንቅ ነሽ
Stay blessed lady, you are an inspiration to our nation 🙏
wow ቴጂዬ❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
Wow so interesting
GOD bless you
Ahunem Geta yerdash ehete
Lbam set ❤
💪wow amazing!!
Brave tg
Nice Tg
be migerm huneta admetkushi ......♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
❤️❤️❤️🙏
❤❤❤❤❤❤
Wow i’m really need her help I will move to Ethiopia soon can you please write her location? Thank you.🙏🏽
አንድ ልጄ ልዩ ፍላጎት አለው በእንባ አድምጬ ጨረስኩት ክበሪልኝ እህታችን::
lik ende simish tigist
ውቨት በዛበት!!!
መልካም ካልሆንክ ካልሆንሽ ይሄው ነው ስሜቱ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
High quality Thumbnail indiseralachu yemtifeligu kale . inam yeDawit dreams family please indiseralet yemifelg sew kale agenagnegn
እኔ ከልጆች ጋር መሆን በጣም እፈልጋለው አረብ አገር ነበርኩ እና አይፐር የምትባል ልጅ ነበረች ግን በጣም የምትወደኝ ነበር የሚመስለኝ ነበር አሁን ግን ሳስበው መለወጥ ስለማትፈልግ ነው ለካ እባካችሁ በነፃ ካለኝ ጊዜ መጥቼ ማገልገል እፈልጋለው አድራሻ
ይቅርታ አይፐር ምን እደሆነ አላውቅም ለንግግሬ ዝም ብላ ታለቅሳለች አብዛኛው አትተኛም
Where is your address and the name of organization
wow
Bonjour, quand vous parlez አማርኛvous pas mélanger avec langue anglais
እልል የምትይው ሴትዮ አትረብሽ ድምፅሽ ይረብሻል
Ay tg yalderesebachew sewochin teyachew መቸምምምምምምayrdushim
Egna temsasay huneta west ylenew gin ewenet enawera
Genzeb selale hulum aysakam alesh ewenet nw gin ezi huneta west honesh demo genzeb sayinoresh asibiw ...endezi aynet huneta west yalfe sew nw egnan liyatsinanan yemichlew asibiw esti le therapy yemikfelwen ..t/t bet yemikflwen ....yemngest t/t bet memar aychlum enzi lijoch tyiw hezibu aygbaw bezi huneta yale sew erasun almatefatu ena qomo mhedu berasu ስኬት ነው ...yaye yaweqewal ezi west yale sew aneqaqi ayasflgewem hiwot erasua kemanqaqat blay .......???
you are an amazing woman. I know how very difficult it’s worth it to work on this kids. I’m a behavioral therapist . Please i want contact you .
❤❤❤
❤❤❤❤