በፍቅር ግንኙነት የምንሰራው ስህተት|| የትዳር ሳይንስ በባለሞያው ሲብራራ ||Manyazewal Eshetu Podcast Ep28 ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024
  • ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
    ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
    በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
    በዚህ በሀያ ስምተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከወጣቱ ሳሙኤል መንግስቱ ( ‪@ethiopian_podcast‬ ) ​⁠ ጥልቅ ውይይት ያደርጋል::
    ሳሙኤል ስለአስተዳደጉ ስለግንኙነት ስለፍቅረኛው እና ስለሌሎችም አጋጣሚዎች በጥልቀት ይናገራል::ሙሉውን ተመልከቱ::
    ​⁠

Комментарии • 393

  • @abel1598
    @abel1598 9 месяцев назад +18

    እስከመጨረሻ ።ልጁ ከእግዚአብሔር ጋር ያለው ህብረት የሚያስቀና ነው።ከአምላኩ ጋር የሚሰራ ሰው እንደማይወድቅ ተምሬያቸው ከብዙ ትንሿ።thanks mane

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube 9 месяцев назад +162

    ፈጣሪ ሆይ ለሴቶችም ለወንዶችም ለሁላችንም መልካምን ትዳር፣ፍቅር ሰላም፣ መተሳሰብ እና ፈርሃ እግዛብሄር የተሞላበት ህይወት አድለን አሜን ሁላቹህም አሜን በሉ ❤

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 9 месяцев назад +31

    እግዚአብሔርን ከሚያውቅ ሰው ጋር ቁጭ ብሎ እንደ ማውራት የሚያስደስት ነገር የለም እኮ ። እውነትም አንተ ሳሙኤል ነህ ከምር በ26 አመትህ ይሄ ሁሉ እውቀት ካለህ 30 ስትሆን ደግሞ አሰብኩት🙆🤯። እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏 በክርስቶስ ደም ተሸፈን፣ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ፣በጎነቱ፣በረከቱ አይጎደልብህ🙏🙏🙏🙏 ያንተ አይነት ባል መሆን እና አባትነት የገባቸው ወንዶች ይብዙልን🙏🙏🙏 ❤❤❤ you are so blessed🙏🙏🙏🙏

  • @yemiserachyalew5233
    @yemiserachyalew5233 7 месяцев назад +4

    ይሄ ነው እግዛያብሄር ለኔ የደረሰው
    ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው
    እየሰማሁህ ይሄ መዝሙር በልቤ መጣ
    በዚህ ዘመን ገና ያላገባችሁ ወጣቶች በጣም እድለኞች ናችሁ በደንብ ሳታስቡ እንዳታገቡ

  • @Hanaendualem8413
    @Hanaendualem8413 9 месяцев назад +15

    እስከመጨረሻው ነው ያየሁት... የተማርኩት ደግሞ ከባድ ነገር ሲገጥመን እግዚአብሔር ስለሚያግዘን ለእርሱ መተው እዳለብን 😊..እናመሰግናለን🙏🏻

  • @MichaelSlamDunk
    @MichaelSlamDunk 9 месяцев назад +18

    ደስ የሚል ኢንተርቪዉ ደስ ደስ የሚሉ ልምዶች እየተማርን ነዉ ትዳር ደስ ይላል እኔ በትዳር 15 አመቴ ነዉ ነገር ግን ሁሌም አነደ አዲስ ሙሽራ ነን በጠቅላላዉ ደስ ይላል

  • @Miky-ho3cu
    @Miky-ho3cu 9 месяцев назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን !በእውነት ትልቅ ፀጋ ነው የተሰጣህ ወንድሜ። በዚህ ዕድሜ ስላ ፈጠሪህ በእንዲህ ዓይነት መግለጽህ መታደል ነው በርታ ።

  • @samrawitmulu5225
    @samrawitmulu5225 9 месяцев назад +9

    እስከ መጨረሻው አይቻለሁ እና ውሀ እንደመጠጣት ነው ደስ የሚል የሚገባ የሚኖር አይነት ውይት ነበር ያደረጋቹት 🥰

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 9 месяцев назад +15

    እሄን ቪድዎ እስከ መጨረሻው ሰምቼዋለሁ የተማርኩት በየትኛውም የህይዎት መንገዳችን ፈጣሪን ማስቀዴምና ከማንም ከምንም በላይ ፍጣሪያችንን መውዴድና በሱም መተማመን እንዳለብን ተምሪያለሁ።በጣም ምርጥ ሀሳብና ት/ት ነው

  • @HannaWorku-s9v
    @HannaWorku-s9v 9 месяцев назад +19

    " እግዚአብሔር ሲሰራ አቋምህን እንጂ አቅምህን አይፈልግም " በትክክል ምክንያቱም የብዙ ቅዱሳንን ታሪክ ስናይ የልባቸውን መሻትና ጽናታቸውን አይቶ እግዚአብሔር ጉልበቱን እንዲሁም ችሎታውን ያድላቸዋል ይባርካቸዋል ።

  • @kumnegerkebede
    @kumnegerkebede 9 месяцев назад +24

    ልብ የሚሞላ ሀሳብ፣ ንግግር ፣ የመንፈስ ጥንካሬ ከፈጣሪ ጋር !
    - ዋ - ው -
    እግዚአብሔርን መደገፍ ለስነልቦና ጥንካሬ መሠረት ሆኖ ተስፋን ያበለጽጋል፣ ብርቱ ያደርጋል፣ . . .
    ከሚመጣው ገንዘብ አንተ ትበልጣለህ ፣ . . . የማንነት ግንባታችን በጎነትን የተላበሰ ሲሆን ከሌሎች በተዘዋዋሪ ነጸብራቁን እናየዋለን። . . .
    - - -
    Relationship ላይ ወንድ ልጅ ራስ የሚያደርገው አቅም ቢኖረው መልካም ነው።

  • @hiwotmenber4486
    @hiwotmenber4486 9 месяцев назад +6

    ይሄን ቻናል ያገኘውት በጣም ከባድ ጭንቀት ውስጥ ሁኘ ነው በቤተሰብም በፍቅር ጓደኛም በነሱ ምክኒያት ከእግዚአብሔርም እርቄ ነበር
    ማኔ Interview ላይ ሚቀርቡትን እንግዶች የፈለገ ሰዓት ቢወስድብኝም ቁጭ ብየ ነው እማዳምጣቸው አሁን እራሴን እያገኘውት ነው Thank You

  • @BesufikadYilma-lq6hn
    @BesufikadYilma-lq6hn 9 месяцев назад +18

    I like this guy, the way he think is absolutely amazing, thanks too

    • @IChangedMyName_123
      @IChangedMyName_123 8 месяцев назад

      Manyazewal pls let him talk👄you're talking too much. 😔

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 9 месяцев назад +3

    እስከ መጨረሻ ነው ያየሁት ስለ እግዝአብሔር ታላቅነት ❤🙏

  • @elizabethwoldegebriel5376
    @elizabethwoldegebriel5376 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ የተናገርከው ሁሉ ልብን ይነካል ወንዶች በደም አድምጡት ለቤታችሁ መምራት ይጠቅማችኃል።ተባረክ

  • @SameraRose
    @SameraRose 9 месяцев назад +3

    እቆረጥኩም ቢኦን እስከመጨረሻው አይቼ ዋለሁ ፈጣሪ ጋር መጠጋይ ያኡን ጥቅም አሳይቶኛል። እኔም። ከብዙ መባከን በዋላ ከፈጣሪጋር ታርቄ በሰላም እየኖርኩ ነው። ፈጣሪ ስታውቀሁ ያለሁ ሰላም ኡፍ 🤲🤲🤲 የኔ ጌታአ ወንጀሌን ደብቀ ዛሬን በተስፋ በድል እማይገባኝ ነገር ኡሉ ስላረክልኝ ተመስገን ተመስገን

  • @temesgenworku4400
    @temesgenworku4400 9 месяцев назад

    ብሰማው ብሰውማ የማይሰለች
    እጅግ ድንቅ የሆነ የሁላችን ሕይወት ያዘለ ንግግር
    ማኒዬ እንደዚህ ዓይነት ባለሙያዎችን ሙሁሮችን መጋበዝ ለብዙዎቻችን አስተያሪ ናቸውና እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    በተለይ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ያለው ግንኙነት በጣም ደስ ይላል

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 9 месяцев назад +1

    አሜንንንንንን ታድለህ በዚህ እድሜህ የእግዚያብሔርን መፈለግ መውደድ መታደል ነው

  • @destateklemariam9481
    @destateklemariam9481 6 месяцев назад +1

    Betam arif ewoket agignechibetalehu enameseginalen esikemechreshaw teketatiyalehu.

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 9 месяцев назад +10

    amazing thanks for everything እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉም ማድረግ ይችላል ለእኔ ትልቁ ስክቴ አምላክ ነው ከሀሉም ነገር ኣውጥቶ እዚህ ኣቆሞኛ ገናም ለብዙዎች እተርፈለው በእርግጥነት በጣም በጣም እናመስናለን ወንድሞቼ እግዚአብሔር ሁለይ ከናንተ ይሁን ከዝህ የበለጠ ለሃገር ለወገን የሚሆን ጥበቡን ይግለጽላችው ❤❤❤❤

  • @LienaYen
    @LienaYen 9 месяцев назад +3

    ለሁለተኛ ጊዜ እስከመጨረሻው ያዳመጥኩት ብቸኛ podcast Thank you so much for both of your

  • @WorkeTilahun-t9x
    @WorkeTilahun-t9x 9 месяцев назад +51

    ማኔን የምትወዱ ላይክ ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @taketgashawe8445
    @taketgashawe8445 8 месяцев назад

    ይህ ልጅ እግዚአብሔር እውቀትን ሞልቶታል የበለጠ እውቀት ለሌሎች መተረፍ የሚችል አብዝቶ ይሙላብህ ተባረክ ጠያቂው ግን ክአንተ ብዙ ሊማር ቢችል ጥሩ ነበር እራሱን ቢያስገዛ 😊

  • @netsanetdebalkie3134
    @netsanetdebalkie3134 9 месяцев назад +2

    ወንድሜ ማግባት የምድር ጽድቅ ብቻ ሳይሆን ለሰማይም ጽድቅ የሚያበቃ ነው አትሳሳት ወንድሜ፤ ሌላው ደግሞ የሰው ልጅ በእግዚአብሔር የሚያምን በትዳር ወይም በምንኩስና ነው መኖር ያለበት ከዛ ውጪ መኖር እንደሌለበት ነው መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስተምረን። በነገራችን ላይ ወንድሜ ትዳር መገዛት ሳይሆን በመተሳሰብ መኖር ነው።

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 9 месяцев назад +3

    ደስ የሚል ውይይት ዋውው ከልብ ነው ያዳመጥሁት እግዚአብሔር ይመስገን
    ከዚህም በላይ ጥበብ ይስጣችሁ ❤❤❤

  • @haymanotteshome1282
    @haymanotteshome1282 9 месяцев назад +1

    ብዙ ተምሬያለሁ በአንተ ብሮድ ካስት ማኔ የለብህን መሻት እግዚያብሄር ይሙላልህ

  • @daneldanel114
    @daneldanel114 9 месяцев назад +2

    ማንያዘዋል ስጦታው ሚባል ይቱብላይም ይሰራል የአዱስ አበባ ዩኒቪርስቲም አስተማሪነው ብዙ ከባድ ውጣ ውረዶችን ያሳለፈ ነው ከአንተ ህይወትጋር የመመሳሰል ነገር አለው አና ቁስሉንም ህመሙንም ስኬታችሁንም ከእናንተ በላይ አስተማሪ ያለ አይመስለኝም ብታቀርብልን ከሁለታችሁም ብዙ ትምህርት ይገኛል

  • @TDENTERTAINMENT10
    @TDENTERTAINMENT10 8 месяцев назад +1

    እስከመጨረሻ aychalew brooooo

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 9 месяцев назад +14

    ዛሬ በቁጥጥሬ ስር አዋልኳቸዉ ኮመታተሩን ሁላ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ የማንየ የሙህራችን ቤተሰቦች

  • @kirubel704
    @kirubel704 9 месяцев назад +5

    ካንተ ብዙ ነገር ተምሪያለዉ ተባረክ🙏🙏

  • @AzebGetachew-b8s
    @AzebGetachew-b8s 9 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ይሄንን ልጅ ሳየው የሚያወራቸው ነገረ በ ሙሉ እውቀት አለው ፈጣሪ የ ሁሉ ነገር መጀመሪያ እና መጨረሻ ነው ዋናው ቁም ነገር

  • @ruthmulugetaruta7429
    @ruthmulugetaruta7429 9 месяцев назад +2

    ማንዬ በሳልና በጣም እውቀት የተመላ ጥያቄ ነው ከየትኛውም ፖድ ካስት የተለየ ምርጥ አንደኛ

  • @BirhanKiya-em1jp
    @BirhanKiya-em1jp 8 месяцев назад +1

    ተባረኩ!!! ማናዘዋል ግን አዳምጥ እራስ ጠይቅ ትመልሰዋለ

  • @151360ful
    @151360ful 9 месяцев назад +2

    ማንያዘዋል በጣም አስተማሪና እውነትም ተጽኖ ፈጣሪ ሰው ነህ ፤ ሌላ ፕሮግራም ላይ በሩቅ ነበር የማቅህ ዋው ዋው ፣...❤❤❤አድናቂህ ነኝ !

  • @Abebech-ci8lx
    @Abebech-ci8lx 9 месяцев назад +4

    ደሰስ አለኝ በሰዎች ዘድ ኢዲፔደት ነህ በእግዚአብዜር ዘድ ግን ድፔደት ነህ ሰተል በጣም አሠመርኩበት በልጅነትህ የበሠልክ እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ይባርክህ

  • @kidistibeyene3343
    @kidistibeyene3343 7 месяцев назад

    በጣም ደስ የሚል ቆይታ ደስ ብሎኝ ነው የስማሁት ስለ እግዚአብሄራ መስማት ነብስን ያንጻል ተባረኩ ❤

  • @seraye9862
    @seraye9862 9 месяцев назад +2

    ትዳር የምድር ገነት ናት አዳምና ሄዋን በሸክላ የሚሠሮአት ፡በቃና ጉባኤ የተሰራላት ትዳር የምድር በረከት ብቻ አይደለም ሰማያዊ ስጦታ ዘር ነው እንዳሻን የምናበጃት በጥበበ እግዜር ተመርተን ወንድን ታስከብራለህ ሴትንም ትማርካለህ እናመሰግናለን ማን ሳሚ በርቱልን!!!❤

  • @yemisrachadane4549
    @yemisrachadane4549 7 месяцев назад

    ብስል ልጅ! ባዶ ፍልስፍናን ሳይሆን እውነት ጥበብን ከእግዚአብሔር የተቸረ ልጅ ና ጥልቅ ሃሳቦችን ማሰላሰል የተቸረው እንደሆነ ነው የተሰማኝ። ያነበቡትን አንድ መፅሃፍ ወይም ያዩትን አንድ ፊልም ይዘው መተው እንደሚታገሉት አይደለም, እናመሰግናለን !👏

  • @gwarotube
    @gwarotube 8 месяцев назад

    Thanks!

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 9 месяцев назад +6

    ዋው እሄን ፕሮግራም መከታተል ራሱ መታዴል ያስፈልጋል እናመሰግናለን ማኔandሳሚ

  • @PHONETASTIC-cl8vj
    @PHONETASTIC-cl8vj 9 месяцев назад +5

    ብሮ ዘንድሮ ምታገባ ይመስለኛል 😊 የሆነ ነገር እየተሰማኝ ነው ❤

  • @hayatabdrehman5498
    @hayatabdrehman5498 9 месяцев назад +6

    ዋው ጣፋጭ ቆይታ በጣፋጭ አእደበት ማሻ አላህ ❤❤❤

  • @zenebechmekete3353
    @zenebechmekete3353 9 месяцев назад +1

    እምነቱና በራስ መተማመኑ የሚገርም ነው! Very inspiring!

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 6 месяцев назад

    የሳሚን ድምፅ ስሰማ ውስጤ ቀዝቅዝ ያለ እርጋታ ይሰማያል ቃላቶቹ ቅቤናቸው ቀስ እያሉ ነው የሚያርሱት ማኔ ምርጣችን ሁለታችሁም ፈጣሪ የናታችሁን ሀዘን የምታስረሳ የትዳር አጋር ይስጣችሁ

  • @BektuTijani
    @BektuTijani 7 месяцев назад

    እስከመጪረሻ🎉🎉🎉
    በጣም በጣም ቆንጆ ነው
    እንደ አስተያየት ማኔ አየር በጣም አትያዝባቸው መከራከሩ ጥሩ ነገር ሆኖ ሳለ ከዛ በተረፈ የረዘመ ማብራሪያ ብትቀንስ እና እንግዶችህ በደንብ ቢያወሩ ተረፈ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው ❤

  • @helinasolomon4661
    @helinasolomon4661 9 месяцев назад +2

    ብዙዎቹን podcast አይቻለው ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ ኢንተረስ ኖሮኝ ነው የሰማሁት 😊😊

  • @dagiandbiruk4864
    @dagiandbiruk4864 9 месяцев назад +1

    I am speechless. You touched a lot of things. It’s a blessing to understand all at this age. I really recommend specially to singles and new couples to take advantage of this for your future life! Thank you Mane for inviting him!

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 6 месяцев назад +1

    በስምአብ ያሳካልህ በጣም ደስ የምል ቆይታ ነበር

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 9 месяцев назад +2

    አሁን ላይ እኔ እንደ በፊቱ full confidence የለኝም because ወርቃማ የሚባሉ 20ዎቹን ጨረስኩ ሁለተኛ ዉበቴም ቢሆን በብጉር ምክንያት ትንሽ ቢሆንም ማዳት አበላሽቶኛል ግን በእግዚአብሔር ተስፋ አልቆርጥም ። እኔ ተስፋ የቆረጥኩት በራሴ እኔ አሉኝ ብዬ የምተማመንባቸዉ ነገሮች የሉም ።

    • @Hanzi1223
      @Hanzi1223 9 месяцев назад +1

      All age is golden’werkama’ just develop your confidence sis love your self u are special some one is some wear waiting for you just enjoy your time now some day u’ll be wife and mummy now is your time to do what ever you want by your own decision

    • @Lifeisshort-p5k
      @Lifeisshort-p5k 9 месяцев назад

      @@Hanzi1223 Thank you for you🥰🥰

    • @SolomeJigsaSolomeJigsa
      @SolomeJigsaSolomeJigsa 9 месяцев назад

      No endez ataseb “ Egzabher alen “ don’t Isis

  • @wubatkonjo9857
    @wubatkonjo9857 9 месяцев назад +1

    እስከመጨረሻሁ የተማርኩት እ/ር ትልቅ መሆኑን ነዉ።❤

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 9 месяцев назад

    በእወነት ቃል የለኝም በዙ ነገሮችን ተምራለው እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ይስጥክ

  • @Brokflkr
    @Brokflkr 9 месяцев назад +1

    በጣም ደስ እያለኝ ነው የሰማውት ትምህርት ይወሰድኩኝ እንዴት ደስ የሚል ቆይታ

  • @awetashiaserat1787
    @awetashiaserat1787 8 месяцев назад

    እሥከመጨረሻው ነው ያየሁት በጣም ደሥ የሚል ነው ሁሉም የሚወድቅ የለውም ሳሚዬ እናመሠግናለን

  • @lillyaregay3413
    @lillyaregay3413 9 месяцев назад +3

    I like this guy, the way he think absolutely amazing awesome. Thank you.❤👍

  • @SebleAbdisa
    @SebleAbdisa 9 месяцев назад +1

    He is super smart and naturally he could influence and convince . First time I listen to the end. Because I have a lot of common ideas and opinions with him . God bless you 🙏

  • @Tube-zy8bb
    @Tube-zy8bb 9 месяцев назад +2

    Wow amazing podcast ewunet Thank you Sami.!!

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 9 месяцев назад +3

    የስኬቶቻን ምንጭ እግዚያብሄርን መሆኑንና ዋና አድርጎ መነጋገር እንዴት ያስደስታል::

  • @Fanos-rn5jy
    @Fanos-rn5jy 9 месяцев назад +46

    ሶስተኛ ነኝ ዛሬ ተመስገን ወግ ደረሰኝ ላይክ አርጉኝ 😅😅

  • @amlakietemesgen
    @amlakietemesgen 9 месяцев назад

    እስከመጨረሻው ሰማሁት ማኔ,አመሰግናለሁ ነፍስንና ስጋን የሚጠግን ትምርት የሰጣችሁን

  • @lailadegefa9437
    @lailadegefa9437 9 месяцев назад +1

    Wow amazing dagagame naw yasamahuti thank you mane❤❤

  • @danielmohamed6562
    @danielmohamed6562 9 месяцев назад +2

    እኔ ራሴን እጅግ በጣም አደነኩኝ ምክንያቱም ከቅርብ ግዜ ወዲ በትዕግስት የማን ይዘዋል ፕሮግራሙን እስከ መጨረሻው ድረስ በማዳመጥ በህይወቴ ላይ ጥቅሞኛል ዳንኤል ነኝ ከዋሽንግተን ዲሲ ❤

    • @godislove8937
      @godislove8937 9 месяцев назад

      አሜሪካ ውሰደኝ

    • @danielmohamed6562
      @danielmohamed6562 7 месяцев назад

      አንዴ አግብቼ ፈትቻለው እና ከሦስት የተለያዩ ሴቶች ወልጃለው እውነቴ ነዉ ምን ትይኛለሽ ወይም ትለኛለህ

    • @godislove8937
      @godislove8937 7 месяцев назад

      @@danielmohamed6562 በስምአብ እና ምን ልበል የሆነ ነገር ሁነዋል ከአሁን
      ግን በትዳርህ ጽና በየሀድክበት መውለድ
      ልክ አይደለም ከዝሙት ራቅ ወደፈጣሪህ
      ቅረብ ጸበል ተጠመቅ ክርሰቲያን ከሆንክ!
      እኔ ለቀልድ ነበር እንደዛ ያልኹህ እንጂ በውጭ
      ሃገር ነው ያለውት🙌

  • @AlemTsehay-b4d
    @AlemTsehay-b4d 7 месяцев назад

    በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ሁሉንም እየተከታተልኩኝ ነው በጣም የወደድኩት ዝግጅት ነው ጀግነ ነቹ

  • @helenzegeye7589
    @helenzegeye7589 9 месяцев назад

    የሚገርም ውይይት ነው በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ እውቀቱን ይጨምርልህ ብዙ ውንድሞች እህቶችም ይማሩበታል ብዪ እስባለሁ ❤❤እናመሰግናለን ማኔ

  • @eyesusgetanew4346
    @eyesusgetanew4346 6 месяцев назад +1

    Waw if you put God, first always success.
    win. 🏆 God bless you, keep shining, bro 🙏🏻 Manyazewal, give chances inttill finish your gusts pls..much love and respect 🙏🏻 best podcasts ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TinaLove-b1g
    @TinaLove-b1g 8 месяцев назад

    በጣም ብዙ ነገር እንድውቅ አርገህኛል ስላምህ ይብዛ

  • @ameteselamtube7773
    @ameteselamtube7773 8 месяцев назад

    Eskemechereshaw new yayehut! Thank You So much for Wonderful Lesson!

  • @zenabowanegash499
    @zenabowanegash499 9 месяцев назад

    ማንያዘዋል በ19 የመላኩ የገብርኤል ቀን የሰማሁት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @bamafashion291
    @bamafashion291 9 месяцев назад +1

    እስከ መጨረሻው፣ እግዚአብሔር አምላክን በፍፁም ልብ ማመንን እና ለለውጥ ሪስክ መውሰድ ።

  • @TigistJemaneh
    @TigistJemaneh 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የታናናሾችህ ጉልበትነህ

  • @amelezewudie4761
    @amelezewudie4761 9 месяцев назад +1

    እንደሙዚቃ በየቀኑ የምሰማው ይመስለኛል

  • @TesfaYouTube-z8l
    @TesfaYouTube-z8l 9 месяцев назад +2

    ሁለት በሳል ሰዎች መልእክታቹ ደስ ስል ❤

  • @mon12346
    @mon12346 8 месяцев назад

    ዋው በጣም ልቤ ስጥቼ የስማሁት ቢኖር ይሄን ነው Thank you 😊🙏

  • @yaredmersha4890
    @yaredmersha4890 7 месяцев назад +1

    ~ እግዚአብሔር አቅምህን ሳይሆን አቋምህን (መፈለግህን) ነው የሚፈልገው። አቋምህንም አይቶ በአንተ ላይ ይሰራል። በእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል!
    ~ እግዚአብሔር ሲወድህ ሰው ይሰጥሀል
    ~ እርሌሽን ማለት ሁለት አይምሮወች ተደምርረው ሶስተኛ አይምሮ መፍጠር እና በእሱ ማሰብ መጀመር ነው።
    ~ ወንድነት ማለት ከለላ መሆንና አቅራቢ መሆን ነው, protection & provider
    ~ሴት ልጅ ለመገዛትና ለመመራት ካልፈቀደች በፍፁም ማግባት የለባትም።
    ~ ሚስትህ ማለት አክሊልህ, ክብርህ, አካልህ, ጌጥህ, ገመናህ.... ስለሆነች እንዴት አሳልፈህ ለሰው ትገልጣታለህ / ትሰጣታለህ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 9 месяцев назад +6

    ማኔ ምርጥ ሰው በርታልን❤

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe 8 месяцев назад

    በስመአብ የማይጠገብ ቃለ መጠይቅ ደጋግሜ ሰማሁት

  • @soultube07
    @soultube07 9 месяцев назад +1

    ወደ እግዚአብሔር ዘወትር መንበርከክ።

  • @serkegesese5353
    @serkegesese5353 9 месяцев назад +1

    በጣም ትምህርት የሚሠጥ ብስል ያለ ንግግር

  • @Tsigreda
    @Tsigreda 9 месяцев назад +1

    Up 2 end! Realy fantastic

  • @mahdermolla9523
    @mahdermolla9523 9 месяцев назад +1

    ከልብ ነው የማዳምጥህ እኔ ብዙ መስማት የማሎድ ሰው ነኝ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 9 месяцев назад +14

    የማኔ ሳቅ የሚመቸው👍 አሳዩኝ እስኪ😂😂😂

    • @susuyoutube-p7m
      @susuyoutube-p7m 6 месяцев назад

      እኔም ሁሌ ሳቅልኝ ይማኔ ጠንካራ ወንድ ነው

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh8833 9 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞቻችን በርቱልን አስተማሪ ነው❤❤

  • @aep.ronaldoedits
    @aep.ronaldoedits 9 месяцев назад +1

    ❤what a dynamic man!Thank you Mane

  • @billaancha8394
    @billaancha8394 9 месяцев назад +2

    Eskemecheresha ❤😊
    Life is not a passage of time yemilew temechegn

  • @BereMehari
    @BereMehari 7 месяцев назад

    Was gets ybarke Sancho amlak segawen yabzalk began yemyaskena tmhert new began adnekehalew my bro zemenk ybarek Sancho bless uuu

  • @tesfumihretu763
    @tesfumihretu763 9 месяцев назад

    ዋው !የሚገርም ድንቅ ትምህርት ......እናመሰግናለህ

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku 8 месяцев назад

    በጣም አሰተማሪ ትምህርት ነው ሳሚ በትልቅ ተቋም እጠብቅህለው ማኔም በርታ ለትውልዱ ሀላፊነት በመውሰድ ከዚህ በላይ ይጠበቅብሃል ማኔ እባክህ እንግዶችክን እስኪጨርሱ ጠብቅ አትቋርጥ አሰተካክል ማኔ ፀጋዬን ጋብዝልን ጥሩ ትምህርት ይስጥን በተረፈ በርቱ የወጣቱ ተሰፋ ናቹ

  • @Ethio-Aesthetic
    @Ethio-Aesthetic 6 месяцев назад

    Wish I have seen this 15yrs ago. Still not too late. Thankyou again both❤

  • @ShayiHour
    @ShayiHour 9 месяцев назад +1

    Amazing Conversation.

  • @SameraRose
    @SameraRose 9 месяцев назад +1

    ሰላም ማኔ እኮን ደህና መጣቹ ኡለታቹኡ ምርጦች 🫶🫶🫶🫶👍👍 ንቃተ እሊና ያላት ሴት ወዶች ለምን ይፈራሉ። ታግዛለች ጥሩ ሚስት መሆን ትችላለች ጥሩ እናት ትሆናለች ከማንም ጋር ተግባአብታ መኖር ስለምትችል ወዶች ሞኝ አትኡኑ ስማርት ሴት ካገኛቹ እዳትለቁ

  • @Tizu-p7u
    @Tizu-p7u 9 месяцев назад +1

    ሳሚዬ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ምርጥ ሰው❤❤

  • @yosefayto2310
    @yosefayto2310 7 месяцев назад

    wow eska last nw yayhute am very happy with this gay I learnt a lot specially God Almighty hulun ngr ka egzhbher ga maderge Very Very powerful Message
    thnks so
    much

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe 8 месяцев назад

    እንደዚህ አይነት እሚገርም ቪዲዮ ገጥሞኝ አያውቅም❤❤❤

  • @hiwotabera329
    @hiwotabera329 9 месяцев назад +2

    I greatly appreciate the insights from this young guest. However, I frequently disagree with Manyaszewal’s views on women. He often suggests that women have a negative impact on men’s success, a notion I find to be incorrect. I believe he could benefit from seeking advice on improving his understanding of relationships.

  • @Emu-s3d
    @Emu-s3d 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልህ በጣም ተምሬበታለሁ ፈጣሪ የኔና የባሌ ሃሳብ የመይጋጭ አብሮ መሄድ ያድርግልኝ

  • @elshadaymesfin2137
    @elshadaymesfin2137 9 месяцев назад +1

    eske mechersha God always has a plan🙏

  • @meheretmekonnen3931
    @meheretmekonnen3931 7 месяцев назад

    wowwww የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ 🙏🙏🙏🙏

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 9 месяцев назад +1

    በጣም ድንቅ ውይይት ነበር ተባረኩ በብዙ ወንድሞቼ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @yemiserachyalew5233
    @yemiserachyalew5233 7 месяцев назад

    2:37 አለቀ ስንት ሰአት መሰላችሁ በዱባይ 4'.35 እረፍት ላይ ነኝ አርብ ወደ ከዳስ በረራ አለኝ በአሁን ሰአት በርግጥ ከትላንት ጀምሮ ዱባይ ኢምግሬሽን የሚገቡ በረራዎች ሁሉ በዝናቡ ምክንያት እየሄዱ አይደለም ለሁሉም መንገደኞች እራሴን ጨምሮ መልካም መንገድ

  • @almazwoldgaber4331
    @almazwoldgaber4331 4 месяца назад

    Wow Amazing I am proud of you ❤️ Jesus is the lord of lords 🙏 God is great

  • @ራሄላጓልኣክሱምይትዬብ
    @ራሄላጓልኣክሱምይትዬብ 7 месяцев назад

    ዋውው ጉሩም ድንቅ ልጅ ነህ እና አወድሃለው🥰 በተለይ በእግዚአብሔር ያለህ ፍራት እና ማውደድ መጨረስታህ የሰምርልህ ሳሚየይ🥰😇 ።
    ትግራወይቲ ነኝ እና 🌄💝
    ኣሹየይ ኣከብራሃለው🥰 ቀጥልበት ሁሉ ጊዜ ተከታተቲዩ ነኝ እና ይመችህ ወድሜ ኣለም😇