ሜዲቴሽን : ሶሻል ሚዲያ: ስፖርት : ገንዘብ : ግንኙነት : Manyazewal Eshetu podcast Ep.35 | ቢኒያም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
    ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
    በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
    በዚህ በሰላሳኛ አምስተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከ‪@Andebetpodcast‬ አቅራቢ ከቢኒያም ጋር ጥልቅ ውይይት ያደርጋል::ቢኒያም የፊትነስ ሞዴል: ተዋናይ: ዳይረክተር እና ጥልቅ አንባቢ ነው::ሙሎ ፕሮግራምን ተከታተሉ::

Комментарии • 316

  • @Andebetpodcast
    @Andebetpodcast 4 месяца назад +141

    Thank you for having me 🙏🏿

    • @habtecdaribec6302
      @habtecdaribec6302 4 месяца назад +2

      👍🏼nice bro keep it🔥

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 4 месяца назад +6

      You are not only physicaly fitted but also mind fitted ❤❤❤❤❤wow what personality

    • @Agent47-n4b
      @Agent47-n4b 4 месяца назад +2

      🎉ሁሌም ነው podcastክን የማየው በተለይ ከበሀይሉ ጋር ያወራችሁት ጭዌ በርታልኝ❤

    • @nafkotkassahun7580
      @nafkotkassahun7580 4 месяца назад

      @@yonathan2895 it's my mind too!!

    • @abdulfetahjemal1114
      @abdulfetahjemal1114 4 месяца назад +2

      Where ever you go I follow to hear you man keep it up🔥

  • @maritaworkineh9133
    @maritaworkineh9133 4 месяца назад +15

    ዋው ሁለታችሁም ምግብ ናችሁ !! ትዋጣላችሁ ምን አይነት አንደበት ነው ይህ አይነት ውይይት ኢትዮጵያ ውስጥ ብርቅ ነው

  • @ruthmulugetaruta7429
    @ruthmulugetaruta7429 4 месяца назад +17

    ኦ በጣም ገራሚ ቆይታ ሁለታችሁም አንደኛ ናችሁ። ማንዬ እኔ የሚገርመኝ ከምትጋብዛቸው እንግዶች ጋር ሁሉ እኩል እውቀት አለህ ለኔ ጎግል ነህ እውቀትህ አስገራሚ ነው መንፈሳዊ ህይወትህ ያስቀናል።በሁለት በኩል የተሳለ ቢላ ማለት አንተ ነህ በጣም አከብርሀለሁ

  • @Akielsa
    @Akielsa 4 месяца назад +15

    ማኔ በሚሄድበት ፕሪንስፕል ይመቸኛል መፅሀፍ ቅዱስ "በሁለት በኩል የተሳለ ሰይፍ ሁኑ" የተባለውን ነው l love that

  • @jerryjerusalem843
    @jerryjerusalem843 4 месяца назад +12

    i just say wow ቃላት የለኝም ብዙ ተምሪያለሁ አመሰግናለሁ ማንያዘዋል😊

  • @brooktamerat22
    @brooktamerat22 4 месяца назад +8

    ይሄን comment የምታዩ በሙሉ የኔንም ስራ አይታቹ አበረታቱኝ Manyazewal Eshetu የምትሰራው ስራ በጣም ነው ደስ የሚለኝ በርታልን

  • @user-om8cf6ji7l
    @user-om8cf6ji7l 4 месяца назад +7

    በ 2 ቀን ነው የጨረስኩት እያጣጣምኩ ሰማውት እናመሰግናለን የ አገሬ ተስፋ ይታየኛል

  • @seraye9862
    @seraye9862 4 месяца назад +6

    በእግራች ብቻ እየኖርን የመንፈሳችን እግር ታስረ ክንፍ የሌላት ወፍ መብረር እንደማትችለው ያለመንፈሳዊ ማንነታችን ሰውነታችንን መኖር አንችልም !በመንፈስ የተገናኘን ስለሆንን ሃሳቤን ነው ያጋራቹኝ መንፈሳዊ ማንነታችን ስንፈጠር የተሰጠን የማይለካ ገንዘባችን ነው እናመሰግናለን ቢኒ ና ማን! 💚👏

  • @eftahtube7646
    @eftahtube7646 4 месяца назад +13

    ሜድቴሽን የሚለው እንደውንድሜ ሃሳብ አባቶች በእርምሞ እንደማለት ነው።

  • @mihretbirru3134
    @mihretbirru3134 3 месяца назад +1

    በጣም ወድጄዋለሁ;በተለይ የእንግዳህ ባላመነበት ነገር ላይ ሲሞግት እና ካሳመንከው የሚቀበለው ስብዕናው በጣም ምርጥ👍👏👏👏

  • @dagemhilu1458
    @dagemhilu1458 4 месяца назад +4

    I have no idea tanx so so much
    ህይወት የሚዘራ ንግግር ነው ያደረጋቹት በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏

  • @Elabms2023
    @Elabms2023 4 месяца назад +53

    ማኔ ትንሽ አውራ ምትሉ ሰዎች???? We need him to talk too!

    • @FiraolTuma
      @FiraolTuma 4 месяца назад +5

      Ere betam yabezawal ezi Eko guest yehonewun sew lensema nw yemetanew kenesu belay Eko esu nw miyawerawu

    • @Elabms2023
      @Elabms2023 4 месяца назад +4

      ​@@FiraolTumaIt's a podcast eko

    • @naodtesfaye
      @naodtesfaye 4 месяца назад +1

      The guest should have more speaking time as it's a podcast

    • @sarahwelcome2560
      @sarahwelcome2560 4 месяца назад +7

      እኔ ግን እየስማው ቢውል ኣልጠግበውም ግን ትንሽ ለነሱ እድል ቢስጣችው እንጂ ማኔ ወንድሜ በርታ ትልቅ ቦታ እንድምትርስ እርግጠኛ ነኝ ዘሓወይ

    • @adiamiseyas1889
      @adiamiseyas1889 4 месяца назад

      ❤ዘሓወይ😂​@@sarahwelcome2560

  • @liyoualem
    @liyoualem 4 месяца назад +4

    Great conversation. Our community needs intellectual conversation like this . 👍🏾

  • @lailaeutopia1933
    @lailaeutopia1933 4 месяца назад +3

    ዛሬ በነፃ እንዳባላችኝ ፈጣሪ እወቀቱን ይጨምርላችው

  • @biniboss7533
    @biniboss7533 4 месяца назад +1

    በሁለት ጊዜም ቢሆን ጨርሸዋለሁ እጅግ በጣም ግሩም ነበር አንደበት ፖድካስትን ቀደም ብዬ እከተል ስለነበር ሁለቴ ሰብስክራፕ ማድረግ አልችልም የቢኒን መጨረሻ ላይ የሰጣቸውን ሪኮመዴሽን ወድጄዋቸዋለሁ ሁለታችሁም ታውቃላችሁ በጣም ማኔ እናመሰግናለን ስለምትሰጠን ነገር ሁሉ ይሜ

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 4 месяца назад +3

    ማኔ የምርጦች ምርጥ ሰዎች እየጋበዝ ሰለምታሰተምረን በግሌ እጅግ አመሰግናለሁ ከፍ ክብር በልልኝ ወንድሜ የምትጋብዛቸው ሰዎች ውሰጣቸው ያሰቀናል አንተንም ጨምሮ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @newhorizon3007
    @newhorizon3007 4 месяца назад +2

    Mane I like your way of meditation. I haven't had a good perspective on meditation, even the way Joe Dispenza teaches. I like only the way you said. Thank you bro.

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k 4 месяца назад +22

    እንኳን ደህና መጣህ ማኔ ❤
    እስኪ ላዳምጥ ሂወቴ ተቀይሯል በማዳመጥ

  • @endeshawmaru3849
    @endeshawmaru3849 4 месяца назад +9

    በጣም ደስ ብሎኛል ከአካላዊ ገፅታዉ በላይ አዕምሯዊ ብስለቱን አድንቂያለሁ ፡፡

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 4 месяца назад +2

    ok ፕሮከስት እንዲህ ነው እኔ ማኔ ሰው ጋብዞ ለምን ብዙ ያወራል እል ነበር ለሁሉም ደስ ይል ነበር

  • @dagemhilu1458
    @dagemhilu1458 4 месяца назад +2

    ዋው በጣም ሚገርም ተሰምቶ ማይጠገም ውይይት ❤
    Tanx 🙏

  • @mekdessahle
    @mekdessahle 4 месяца назад +1

    ማኔ motivated እንድሆን ነው የምታረገኝ አይምሮዬ ሲዝል ያንተን podcast ስሰማ መድሀኒት በለው በቃ love u betam enamesgenalen ❤❤❤❤❤

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 4 месяца назад

    ደስ የሚል ጨዋታ እዲስ በር የተከፈተ ነው የተስማኝ ከራስ ጋር መኖር እውነተኛ ኑሮ ስለሞን ከፅሀይ በታች ምንም እዲስ ነገር የለም እይምሮ በገዘብ ተግዚ መሆን የለበትም ለዛ ነው የተደበቀ ሀብታም መሆን የሚአስደስተው በርቱ እደዚህ አይነት ጎረምሶች ካፈራን ትልቅ ጭላንጭል ነው🙏❤️

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 4 месяца назад +6

    ማኔ ምርጥ ሰው ነው የጋበዝከው👍🏾በጣም ነው የምሰማው
    ህልሙ ላይ እደሚደርስ ዛሬ የቆመበት ቦታ ይመሰክራል🙏🏽
    💚💛❤️

  • @user-uw2mn3fe7g
    @user-uw2mn3fe7g 4 месяца назад +1

    የሜገርም ቆይታ ነው ያደረጋችሁት አይ ሆፕ ድጋሜ ሁላ ነው የማየው ድንቅ ነበራችሁ ማኔ !!

  • @Abu-rz7de
    @Abu-rz7de 2 месяца назад

    እየቆጠብኩ ያዳመጥኩት ክፍል ነበር። የተወራው ሁሉ ስሜት ሰጥቶኛል።
    አመሰግናለሁ ።

  • @LERASE
    @LERASE 3 месяца назад +1

    ማኔ አስተውለሀል ብዙ ሀሳቡን ሳይጨርስ እየነጠክ ነው እምታወራው ለምን አትጠባበቁም ብዙ ግዜ ሀሳብ አስጨርስ አትንጠቅ እሚል አስተያየት እየተሰጠህ ለምን እራስህን አታይም

  • @demereweyob2010
    @demereweyob2010 4 месяца назад +1

    ማኔ ሁል ጊዜ እየደመክ ነው የምትመጣው መብሰል ማለት ይሄ ነው በርታ

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 4 месяца назад +2

    እነመሰግነለን ለኘ በጣም አሰተማርነ ምርጥ ትምህርቶችን ሰለምታካፍሉን ማኔ ተባርከ ምርጥ ሰወችን ሰለምታቀርብልን ባንተ ብዙ ተምሬያለው ሀገር ሰገባ እንደማገኝከ ተሰፍ አለኝ ኑርልን 🙏ሰልከ ሰንደውል አንተን ማገኘት ብንችል ማኔ ?

  • @abeltadios7402
    @abeltadios7402 4 месяца назад +1

    I personally know this guy at the gym life fitness and I always amazed by his personality and physique, his dedication! Thank you mane for bringing this guy to your podcast and your today’s podcast is five star!

  • @betselotbb
    @betselotbb 4 месяца назад +1

    mane pls more about spirituality , if you can start a series that explains about spirituality especially about eckhart tolles book review, pls consider it, ...spiritality is the foundation for everything.

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏
    በርቱልን ምርጥ ትምህርት!!!

  • @ethiopianpharmaceutical2285
    @ethiopianpharmaceutical2285 4 месяца назад +2

    ማኔ በካ ኣልሰማም ኣልክ ኣይደል ይሄን የንግዳ ሃሳብ ኣኩኣርቶ የራስህን ሃሳብ ማውራት .....ስለ ልጁ background ስለ life ማውራት ፈልጎ ነበር ግን ኣላሶራሀውም ....እስኪ ራስን እየው please ufff

  • @getabamewmengesha1362
    @getabamewmengesha1362 4 месяца назад +1

    the argument about education is so nice and I agree with Manye!

  • @peace21t525
    @peace21t525 4 месяца назад +2

    Mane you are hero. Berta betam gobez. Ewnethn new sew Egziabhern kefera yemifelgewn yisetewal

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 4 месяца назад +1

    Fiber rich food is cabbage, kele, collard green ( yehabesha gomen): 100% whole oat, wheat, beans, sweet potato, beets , broccoli, cauliflower, carrots. For example you better eat whole wheat bread instead of yeFerenge dabo. Especially Ashuq, nug bekolo healthy. But make sure, you do it everything in balance.

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 4 месяца назад +2

    Thank you for sharing, my brother 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @HGmezenagn
    @HGmezenagn 4 месяца назад +1

    Thank you mane & bine , I learned many things from this podcast , keep going mane!!!!!!!!

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 4 месяца назад +2

    I just subscribed your podcast, አንደበት🍀

  • @hebronmeron
    @hebronmeron 4 месяца назад +1

    Thank you for hosting him😍

  • @antenehtesfayedemisse4924
    @antenehtesfayedemisse4924 4 месяца назад +2

    በሁለት ክፍል ብታረገዉ አሪፍ ነዉ

  • @Amatuallah_Bint_Hussein
    @Amatuallah_Bint_Hussein 4 месяца назад +1

    ሜድቴሽን አይደለም ሳይንስ ሊሆን ቀርቶ ሳይንስ በደረሰበት አልደረሰም
    ብዙ ጥናቶች ተሰርተዉ የ Harvard university ሜድቴሽንን የመደበዉ
    Pseudoscience በሚል ነዉ ሜድቴሽን ማለት ማስተንተን ማለት አይደለም ማስተንተን አምሮ በስራ ለይ ነዉ እነሱ የሚለት ሜድቴሽን ግን አምሮ እንዳይሰራ ማስቆም ሰዉነትንም ፀጥ ማድረግ አይንን መጨፈን ከሰዉ መራቅ ነዉ meditation የመጣዉ የቡድሂዝምና አሂንዱዊዝም ሀይማኖት ነዉ የሚሰሩትም ኒጌቲቭ ሀሳብን ልማድን በማስወገድ
    በሂደት በሰዉ ልጅ ፈጣሪ መገለጥ ወይም የሰዉ ልጅ ፈጣሪ መሆን
    Meditation yoga ተመሳሳይ ናቸዉ የሂንዱዊዝምና/የቡድሂዝም ሀይማኖታዊ ተግባር ነዉ ሆኖም ግን አለም ለይ እንዲህ እንዲሰራጭ ያደረገዉ አዉሮፖ ሀገራት ሀይማኖት የለሽ ፈጣሪ የካዱ Atheists ስለነበሩ ከሶስተኛዉ የአለም ጦርነት ቦኃላ አሮፓዉያን እጅጉኑ ተጎድታ ነበረ ምክንያቱም የሰዉ ልጅ በአፉ ቢክድም እሱን የፈጠረ ፈጣሪ እንዳለዉ ሲጨንቀዉ መጠጊያ ማፅናኛ ጌታ እንዳለዉ ዉስጡ አይክድም 19ክፍለ ዘመን ከሶስተኛዉ የአለም ከጦርነት ቦሃላ በገጠማቸዉ የኢኮኖሚ ሳይሆን የነፍስ ቀዉስ ፈጣሪን መራብ ምክንያት
    ቀዳሚ የሆኑ ፈላስፋዎች አዲስን ሀይማኖት New age movements በተሀድሶ መልክ ከሂንድ ወደ አዉሮፓ ብሎም አለም ሊሰራጭ ችሏል
    አላማዉም Humanity peace opinion Acceptance cooperation መቻቻል ሰብአዊ አንድነት በሚል በሸበረቁ ቃላቶች
    የሀይማኖት አንድነት ማለትም ሀይማኖቶችን በጨፍለቅ
    ከዛ ደግሞ እንደሚፈልጉት ሉሲፈርን ማስመለክ ነዉ ዋነኛዉ ግባቸዉ New age movement ሀይማኖት እንድትስፋፋ የጀርባ አጥንት
    የጥፋት ሁሉ መፍለቅያ የሆነችዋ United kingdom ናት

    • @yared7699
      @yared7699 4 месяца назад +1

      እና ጥሩ አይደለም ማለትክ ነው መጀመር እፈልጋለሁ ሰይጣናው ከሆነ አስረዳኝ

    • @Amatuallah_Bint_Hussein
      @Amatuallah_Bint_Hussein 4 месяца назад

      @@yared7699
      ሜድቴሽን በለዉ ዮጋ ሁለቱም
      ምትሰራዉ
      1 ከሰዉ ርቀህ
      2 የሰዉነት እንቅስቃሴ አቁመህ
      3 አይንህን ጨፍነህ
      4 ጭንቅላትህ እንዳይሰራ ዝም አድርገህ ነዉ
      እነዚህን ስታደርግ ራስህን ክፍት አድርገህ ነዉ ያዘጋጀህ
      መናፍስት ወይም ጅኖች ለመቀበል በዛ ለይ
      ወይ ለልክፍት ትጋለጣለህ ወይም ደግሞ በነሱ ስር ሆነህ የሰይጣን ስራ አስፈፃሚ ትህናለህ ክርስቲያን ከሆንክ ጠይቅ የሀይማኖት አባቶችህን ዛሬ ነገሩ ሁሉ ቀሎል በዩትዩብ ብትገባ ታገኛለህ መረጃዉን ብዙ ክርስቲያን አስተማሪዎች ሲያወግዙት አይቻለሁ በእስልምናም የሂንዱዊዝም ሜድቴሽን አይቻልም በኢስላም ሚቻለዉ ማስተንተን ነዉ አምሮ ማስቆም ሳይህን እየሰራ በፍጥረት ለይ እያስተነተነ አይኑን ጨፍኖ ሳይሆን አይኑን ከፍቶ የፈጣሪን ተአምራት ተራራን ሰማይ ምድርን ወንዞችን ሰሃራ በራሃን እያየ የፈጣሪን ተአምር እንዲያደንቅ እንጂ ሰዉነቱን አስተኝቶ አምሮዉን አደንዝዞ አይኑን ጨፍኖ
      ራሱን ለመናፍስትና አጋንንት እንዲያዘጋጅ አይደለም

    • @tihutworkneh8360
      @tihutworkneh8360 4 месяца назад

      Nice and teaching conversion. Who is Interviewing who?

    • @user-kh6tm7lf4q
      @user-kh6tm7lf4q 4 месяца назад +1

      ​@@Amatuallah_Bint_Hussein አዎ እሄ ድርጊት ትክክል አይደለም ሰይጣናዊ ስራ በኢፋ እንደጀብድ ሳወሩ ያናዱኛል ለማንኛውም እኔም አንድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምህር ግልጥልጥ አርጎ ስያስተምር ስለሰማሁት እግዚአብሔር አድኖኛል

  • @abdulfetahjemal1114
    @abdulfetahjemal1114 4 месяца назад +1

    Form all 4 and half hour of this podcast I learned to think critically most of bini thought are logical am not saying manayazewal was delusional any how it was worth of listening 💯

  • @etsegenettsegie3415
    @etsegenettsegie3415 2 месяца назад

    ዋዉ 😮😮😮 ደስ እያለኝ ነው የሰማዋችሁ❤❤❤

  • @SelamawitGmeskel
    @SelamawitGmeskel 2 месяца назад

    የሚገርም podcast ነበር!

  • @tsigeredaabebe4089
    @tsigeredaabebe4089 4 месяца назад +1

    Exellent conversation.

  • @adyemeksbeteye
    @adyemeksbeteye 4 месяца назад +1

    The best podcasts ever u guys are so speechless ❤❤❤

  • @fasils3072
    @fasils3072 2 месяца назад

    This’s one of my favorite episode, mad respect for you guys

  • @MiMoNa-NL31
    @MiMoNa-NL31 2 месяца назад

    Interesting insightful educational discussions. Thank you beautiful people.
    I follow your podcasts with full interest.
    Greetings from 🇪🇷 🇩🇪 🇳🇱

  • @user-sj6rr4rr7q
    @user-sj6rr4rr7q 4 месяца назад +1

    ምድረ እከካም የደሃ ልጅ ሁላ እናትና አባቱ ምን የሰዉ ስለማይመኙ ደሃ እንደሆኑ እረስቶት ዛሬ አምታቶ ሸሚዝ ስለቀየረ ደሃነትን እንደ ጥሩ ይሰበካል ይልሃል የሰገጤ አለም አስቸገረን እኮ

  • @guramaileet1413
    @guramaileet1413 2 месяца назад

    you opened my eyes , may God bless you both

  • @merontademe9169
    @merontademe9169 7 дней назад

    Nice conversation

  • @THE-RICH-RICH
    @THE-RICH-RICH 4 месяца назад +1

    thanks ❤❤❤ For everything mane

  • @lilifetene
    @lilifetene 3 месяца назад

    ማንያዘዋል ጎበዝ ነህ ትችላለህ ግን በጣም መረጋጋት ያስፈልግሀል ምትላቸው ነገሮች ሁሉ በጣም ትክክል ነው ግን ቦታ ምረጥ ሰው ለማስገደድ አትጣር speritually ሰውን በሂደት ነው መቀየር ምትችለው ለማዳመጥ ሞክር አብዛኛውን ሰዓት ከቢኒ ይልቅ አንተ አወራህ ቢኒ በጣም ረጋ ብሎ focuse እንድታረግ ያደርግሀል really ማኔ church ላይ በደምብ ብታገለግል sperituall podcast ብትጀምር አሪፍ ይመስለኛል or ሁለቱንም smart በሆነ አጠያየቅ ብታረገው

  • @AbenzerShfraw
    @AbenzerShfraw 4 месяца назад

    አሪፍ ፖድካስት ነው አራሰአት እንዳስቀመጥከን እንኳን ሲያልቅ ነው ያወቁት

  • @adaneamerga2090
    @adaneamerga2090 4 месяца назад +2

    Mane Beyond grateful!

  • @kediribrahim789
    @kediribrahim789 4 месяца назад

    በጣም ምርጥ ውይይት ነው ግን በቀን ለአንድ ስአት ብቻ ነው ማህበራዊ ሚድያ የምጠቀመው ቃሌን ለማጠፊ ሀሳቤ በጣም አስቸግሮኝ ነው

  • @Akielsa
    @Akielsa 4 месяца назад +4

    ዳጊን አቅርብልን please

  • @betelsinafikeh9893
    @betelsinafikeh9893 4 месяца назад +1

    Let your guest talk ask questions instead of making it a normal conversation between you too we know you and your beliefs but we want to know more about bini ‘s experiences and ideologies

  • @yohanahabtemariam1316
    @yohanahabtemariam1316 4 месяца назад +1

    Best broadcast ever 🤌🏻🥰

  • @MintesnotGetu-rc4yw
    @MintesnotGetu-rc4yw 4 месяца назад +1

    እስከመጨረሻው ነው ያዳመጥኳቹ WoW 🤝 actually bini is Absolutely Amazing guy his is Humble, Intellectual,and also he knows what he taking about....am #1 fan of you bini (ANDEBET PODCAST ) Thank you Mane too 🙏🔥❤️

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu 3 месяца назад

    ደራሲና ገጣሚ በሀይሉን አቅርብልን በጣም ነው ምወደው🙏🙏🙏

  • @YeabsiraYeabsiraGetachew
    @YeabsiraYeabsiraGetachew 2 месяца назад

    4 gize new yayewt betam dese yemele podcast i love it

  • @menderin4228
    @menderin4228 4 месяца назад

    Bini ሜንታሊም ፊዚካሊም ጂኒየስ የሆነ ልጅ ነው። ሁሌም ስኬትህን እንመኝልሀለን keep going bra pcsss..

  • @yenespace406
    @yenespace406 4 месяца назад

    fix your lighting (i know it's a podcast but a simple diffusion for the light would make your set 10x greater.)

  • @Adugna-wl7he
    @Adugna-wl7he 4 месяца назад +1

    Wow l love this podcast

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 4 месяца назад +1

    Mindfulness means nikit yale aymiro biyewalew lelaw misigana new.

  • @solomonmelkamu2120
    @solomonmelkamu2120 4 месяца назад +2

    Come to the point mane!the best sport man podcast

  • @suzy1523
    @suzy1523 4 месяца назад

    ማኔ ግን ገራሚ ነህ እሚገርም መንፈሳዊነት እሚገርም እይታ እሚገርም ጥበብ እሚገርም እምነት ❤❤❤

  • @Danielbayu-kh1gz
    @Danielbayu-kh1gz 4 месяца назад

    wow, At the midst of the convo Benji turns the table and it feels like listening (watching) two podcasts at the same time. You guys are doing a wonderful job, Many Thanks!

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m 4 месяца назад +1

    Woooow Mane Des yemili Timihirit New Egedakinem Atenim Betam Enamesegenalen!🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-gd8ks8pe3z
    @user-gd8ks8pe3z 2 месяца назад

    Spirtual negereh betam new desyemilew tebarke mane

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 4 месяца назад

    በጣም አስተማርነ ምርጥ ትምህርቶች ስለምታካፍሉን ማኔ አመሰግናለሀ
    ሁ❤❤

  • @takelederesa
    @takelederesa 4 месяца назад

    በጣም አሰተማርነ ምርጥ ትምህርቶችን ሰለምታካፍሉን ማኔ አመሰግናለሁ

  • @derbieassefa5949
    @derbieassefa5949 2 месяца назад

    WONDERFUL ENERGY YOU DO HAVE, MANAZIWAN

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 4 месяца назад +1

    Education is powerful tham anything ! But, it doesn't mean all the time

  • @estifbest2121
    @estifbest2121 4 месяца назад

    I like thise episode .. ማኔ በእግዚአብሔር ላይ ያለክ እምነት በጣም ደስ ይላል

  • @banaafeworki9422
    @banaafeworki9422 4 месяца назад +1

    Wow betam des tlalachu ❤❤❤❤

  • @getnet2226
    @getnet2226 4 месяца назад

    ማኔ ለመጀሪያ ጊዜ እርጅም ስዓት ወስጀ የሰማሁት ፖድካስት ነው ::
    ነጥቦቸን ሁሉ አይቸበታለሁ ቢኒያምን እንዲአይነት ኢትዮጲዊ ወጣት ምድሪቱን ሙሏት 100% አመስግኛለሁ::

  • @arebowoyessa2352
    @arebowoyessa2352 3 месяца назад

    Beniam you came to teach this showter you can see his learning from you

  • @Akielsa
    @Akielsa 4 месяца назад

    Thank you both of you brothers❤

  • @helenhaile2205
    @helenhaile2205 3 месяца назад +1

    ከጠየክ: በኃላ: ዝም: ብለህ: አታጣምድም: ተጠያቂው: እኳን: ቢቸግረው: እኔ: ልናገር: አለህ: ቢገባህ:: ሳቅህ: በጣም: ነው: የሚያደኖቅረው::

  • @kidyabebe8749
    @kidyabebe8749 4 месяца назад

    Wow that was such a nice conversation I thank you and love you both 🙏

  • @brightlife3177
    @brightlife3177 4 месяца назад +1

    Wow This guy is so amazing!!!!!! I thought I know things but you make me realize I know nothing. His class, his cool his honesty, maturity.... I didn't know we have this kinds men. I just enjoyed every second of z video. Mane you are amazing too but let them finish sometimes and you laughed hard when he is telling you about z guy eating bread😢 That's so heart breaking you just confused me what kind person you are man i mean there is nothing to laugh about it and calm down i saw a little me me me time .That's my honest opinion GOD bless u all.

  • @mominaomer3872
    @mominaomer3872 4 месяца назад

    መቼ እንደሆነ ባላውቅም ቆየ subscribe ካደረግኩት interesting የሆኑ ሠዎች ይቀርቡበታል hhmmmmm ማኔ እንደሁልጊዜው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ much love

  • @nebazalideta6521
    @nebazalideta6521 2 месяца назад

    በጣም አሪፍ ፖድካስት ነበረ እንደ ሃሳብ ቢንያም ይሄ ቪዲዮ እኔ ጋር መለቀቅ ነበረበት ቢል አሪፍ ነው ብዙ ነገር እንድታወራ ስላረገህ ከዛ በተረፈ ቢኒያም ያወራቸው ነገሮች ተመችተውኛል ፖድካስቱን ወደ ፊት አየዋለሁ ብዬ ሰብስክራይብ አድርጌዋለሁ ሁለታችሁንም tnx Amazing podcast episode

  • @banawelday1032
    @banawelday1032 Месяц назад

    ማኔ ጅግና

  • @seraye9862
    @seraye9862 4 месяца назад

    ማኔ በረከትህን አመስግንበት ለልጆቻችን ምን አይነት መፍትሄ አለው ቴክኖሎጂ አደንዝዞአቸዋል! ቢኒ diversity ያልከው የኔንም የልቤን ነው !ሀገራችን ትውልዳችንን የማዳን ግዴታ አለብን በየ ዘርፋችን!👨‍❤‍💋‍👨🧘‍♂🧘‍♀👨‍👩‍👦‍👦 በአርምሞ እንኑር!🙏

  • @Desta101
    @Desta101 4 месяца назад

    Well done. I have gained numerous valuable life lessons from this 4-hour and 30-minute long episode.

  • @ebsabekako7226
    @ebsabekako7226 4 месяца назад +1

    Big respect Bini

  • @hanamelese1160
    @hanamelese1160 3 месяца назад

    U have one of the beautiful minds biniye,ur calmness and energy is contagious on top of ur one in a million manly look!

  • @user-tv4ul8ku9i
    @user-tv4ul8ku9i 4 месяца назад +1

    Nice conversation!

  • @user-pw6ef3ln3u
    @user-pw6ef3ln3u 3 месяца назад

    Really love ur idea and your true emotion

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 4 месяца назад

    Especially, in an interview
    Good eye contact & firm hard shake can make your interviewer’s decision better!

  • @love-xy2pw
    @love-xy2pw 4 месяца назад

    ሰለ ሚድትሽን ብስፋት ስራልን

  • @MisgoodTube
    @MisgoodTube 4 месяца назад +1

    Good podcast. Tnx andebetpo..

  • @merafmichael7202
    @merafmichael7202 4 месяца назад

    I really love this conversation.

  • @HundaolShiferaw
    @HundaolShiferaw 4 месяца назад +1

    next rophnan🎉

  • @alemtsehaykibret9368
    @alemtsehaykibret9368 4 месяца назад

    እዉነት ነዉ ይገባዋል አንተሳትነግረኝ ነዉ ላይክ ያደረኩት ።

  • @RoYaltytube70
    @RoYaltytube70 4 месяца назад

    it was so very interesting 💯❤‍🔥❤‍🔥
    either endegena akrbln or Binyam manyazewaln ante podcast lay akrbln