በፈተና ያለፈ ትዳር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • #Encounter#SemayTube #Demasko#Encounter_#SemayTube #christiantube#yttracker
    የEncounter ፕሮግራም ማገዝ ምትፈልጉ ፦
    Zelle/cash Up +12067249288
    PayPal: @getish316
    Ethiopia:_ CBE 1000407022738
    ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
    #ደማስቆ #ሰማይ #Testimony #YidenekachewTeka #berekettesfaye
    For more information
    Ethiopian +251978808055 / 0940547511
    Telegram: - +251978808055 / +12067249288
    Whats Up :- +12067249288

Комментарии • 309

  • @meseretteklu1057
    @meseretteklu1057 16 дней назад +131

    እኔ አሁን እያለፍኩበት ያለ ሁኔታ እንደዚ ነው ባለቤቴ ICU ውስጥ ነው ያለው ዛሬ 42ቀኑ ነው እስካሁን አልነቃም ጌታን ግን አምነዋለው መልካም እንደሚሆንልን እኔም ይህን አልፌ እደምመስክር ማዳኑን እንደማወራ አምናለሁ እውነት ነው መንገዱ ከባድ ነው ግን የጌታ ፀጋ እየረዳን ነው ይህንን የምታተቡ ሁሉ በፀሎታችሁ አስቡን ያራት ልጆቼ አባት እኔ ደግሞ የምወደው ባሌ ነው እግዚአብሔር ያስብሽ ለልጆችሽ ይራራ ብላችሁ ፀልዬልኝ ለሕዝቃየል እራርቶ 15ዓመት እንደተጨመረለት ለኔና ለቤቴ ጌታ እንዲራራ ፀልዩልኝ 🙏

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 15 дней назад +10

      አይዞሽ ጌታ መልካም ነው ይህ ቃል ላንችም ይሰራል ሁሉን ደህና አድርጓል!! ብቻሽን አይደለሽም ጌታ አብሮሽ አለ የመከራ ቀን ወዳጅ ነው።

    • @meskiyerosen
      @meskiyerosen 15 дней назад +4

      አይዞሽ ጌታ የምህረት አምላክ ምሮልሽ ለምስክርነት ያብቃችሁ!

    • @deeyeh5530
      @deeyeh5530 15 дней назад +5

      ሁሉን ቻዩ አምላክ እርሱ ይርዳችሁ። በልጁ የኢየሱስ ክርስቶስ የመገረፍ ቁስል ፈውስ ይሁንለት። ጌታ አምላክ ልክ አድርጎ ከሠራው ልኬት አልፎ የሰፋ፣ የጠበበ፣ የረዘመ፣ ያጠረ፣ የበዛና የጎደለ ነገር ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ወደ ትክክለኛ ልኬቱ ይመለስ። የደጉ አምላክ ርህሩህ እጆች በህመሙ ስፍራ ላይ ይቀመጡ። ሁሉን ሰላም ያድርጉ። መንቃት ይሁንለት የማስታወስ ችሎታው ሳይነካ መንቃት ይሁንለት በመድሃኒት ብዛት የሚመጣ ክፉ ሁሉ በኢየሱስ ስም ይወገድለት ጨለማውን ለማባረር የብርሃን ፈጣሪው አምላክ በተኛበት ስፍራ ይቁምለት። ለባለቤትሽ ላንቺ ለቤታችሁ ለወዳጆቻችሁ ሁሉ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ። በኢየሱስ ስም። አሜን
      አይዞሽ በማዕበል ውስጥ እያለፋችሁ ቢሆንም በማዕበል ላይ የሚራመድ እናንተንም የሚያራምድ አምላክ አላችሁ። ከሐኪም በላይ እርሱ አለ

    • @liyuworktade7184
      @liyuworktade7184 15 дней назад +4

      አይዞሽ ጌታ ሁሉን ደና ይደርጋል

    • @meseretteklu1057
      @meseretteklu1057 15 дней назад

      አሜን​@@deeyeh5530

  • @MsParadise-z9t
    @MsParadise-z9t 16 дней назад +19

    I remember Ayeresam when he served us at the Nazareth School fellowship 15 years ago. After finishing high school, I never had the chance to see him again. Hearing your testimony brought mixed emotions and tears to my eyes. During my teenage years, I learned so much from your preachings, but now, I learn even more from your life. God is faithful, and you served Him with dedication at a young age. I know He will never let down those who trust in Him. Glory to God, who never tires of doing miracles. Tebareku!

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 дней назад

      Thank you 🙏. Thank you for watching

    • @WeynshetMekonnen-g5i
      @WeynshetMekonnen-g5i 12 дней назад

      Min. Alebet. Be amaregna. Awrteh. Amen. Binlh kkkkkk ayyyy

  • @tedla6556
    @tedla6556 16 дней назад +32

    "የእግዚ/ ቃል ጆሮው ላይ አነብለት ነበር" ያለችው በጣም ገርሞኛል።ሞኝነት ቢመስልም ግን ራሱ ህክምና ነው።

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 дней назад +2

      ጌታ መልካም ነው

    • @Hana-h3p4w
      @Hana-h3p4w 12 дней назад +1

      gobazin geta yerdati mesti nach geta yebarkati ❤❤❤❤❤❤

  • @Bara577
    @Bara577 16 дней назад +13

    አልቻልኩም ዝም ልል አልቻልኩም(2)
    ውለታው ይጎተጉተኛል ተነሺ አመስግኝ ይለኛል መዳኒቴ እግዚአብሄር ነው
    ይህን ሁሉ ያደረገው .....
    አልፎ ሲወራ ቀላል ይመስላል። የረዳቹ ጌታ ይባረክ። Ayre we love you! Stay safe.

  • @selamselam366
    @selamselam366 16 дней назад +19

    ሁሉን ደህና አደርጋለው ያለው ጌታ እንዳለው እንደ ቃሉ ያደረገው ቃሉ የፀናለት አምላካችን ስሙ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይባረክ ዛሬም እሱ ብቻ ያለን ዛሬም በሕይወታችን ይሆናል 🙌🙌🙌🙌🙌

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 16 дней назад +17

    ዋው እንዴት አስደናቂ ምስክርነት ነዉ። እግዚአብሔር ጌታና አምላካችን ነዉ ምንስ ይሳነዋል ያቅተዋል ሁሉን ማድርግ የሚችል ነዉ። ይህ ፕሮግራም ለብዙዎቻችን ትልቅ ትምህርት የሚስጥ በጉጉትም የምጠብቀው ነዉ ተባርኩ 🙏🙌 ይህንን ምስክርነት ስለ አካፈላችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    🙏🙏🙌🙏

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 15 дней назад +9

    በእምባ ሆኜ ሰማውት😭😭😭 ጤና የሰጠሀኝ ጌታ ተባረክ በእንነተ ምሰክርነት ውስጥ የጌታን ድንቅ ስራ አየውት❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  15 дней назад

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @hannagossayedagne1236
    @hannagossayedagne1236 16 дней назад +7

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ብቻውን ታምር የሚያደርግ ጌታ ነው ያለን። ተባረኩ ደማስቆዎች።

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 дней назад

      አሜን እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @bettyzewdu5556
    @bettyzewdu5556 12 дней назад +4

    ምን እንላለን ስምህ ይመስገን
    ሁሉን ለበጎ አየን ሆኖልን
    ምህረት ቸርነትህ ተከትለውናል
    ተከትለው በቤትህ ያኖሩናል
    ዘላለም እንኖራለን በቤትህ እያሽበሽብን
    ዘላለም እንኖራለን በቤትህ ቅኔ እየተቀኘን
    ቀሪ ዘመናችሁ ይለምልም አይሬ እና ናኒ!!!!!

  • @Ela-ct8ox
    @Ela-ct8ox 16 дней назад +9

    የሚገርም የጌታችን ምህረት የበዛበት ህይወት❤ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @BirhanuTumebo
    @BirhanuTumebo 7 дней назад +2

    የዳገፈ እግዘአብሔር ይባረክ ደግሞ የኢትዮጵያ ሴቶች ሁላችሁም እግዚአብሔር አምላክ ይበርካቸው

  • @zerfeworkdebebe7538
    @zerfeworkdebebe7538 16 дней назад +4

    ኦ ግሩም ምስክርነት ነው ተባረኩ "የኢየሱስን ነገር አደራ" በጣም ደስ ይላል

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 16 дней назад +5

    God is good, I praise you Lord for unfailing love. May God Bless you for your testimony. I have touched the hand of Jesus our savior. HE HEALD ME FROM COLON CANCER, TRUSTING GOD I STOPED TAKING CHEMO AND LEFT THE HOSPITAL 24 YEARS AGO I AM ALIVE AND WELL THANK GOD OUR GOD IS A MIGHTY GOD. JESUS HEALED ME.

  • @TheTgizachew
    @TheTgizachew 16 дней назад +8

    እንደትላንት ትዝ ይለኛል። አቤት የጌታችን ማዳን!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 дней назад +1

      ክብር ለሱ ይሁን

  • @mihrettefera9627
    @mihrettefera9627 16 дней назад +6

    ተባረኩ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነውቁጭ ብዬ በጥሞና ነው የሰማሁት ከናንተ የተማርኩት ሰለ መንፈስ ቅድስ ያላቹ አመለካከት ከሁሉ የሚበልጠው እሱ ነው እና እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 дней назад

      አሜን 🙏አናመሰግናለን

  • @juliareda2654
    @juliareda2654 14 дней назад +3

    አይርዬ ፌቡዬ ስለናንተ ልዑል እግዚአብሔርን እባርከዋለሁ አመሰግነዋለው! ቃላት አጣሁ ስለናንተ ፈቡዬ ጀግና እናት ነሽ ያለፍሽበት መንገድ በመንፈስ ቅዱስ ሚታለፍ እንጂ ከባድ ነበር. ግን እግዚአብሔር ረድቶሻልና የ ልጆችሽ አምላክ ይባረክ. ዘመናችሁ ብርክ ይበል ከፍ ብላችሁ በምስክር
    ነት አሁንም ኢየሱስን አድምቁት. በጌታ ፍቅር እወዳቹሃለው በሩካን ናችሁ ❤️❤️❤️

  • @BetelihemSamuel-qc5hj
    @BetelihemSamuel-qc5hj 10 дней назад +3

    አይሬ እኳን ጌታ ረዳችሁ በጣም የተወደዳችሁ ናቹሁ ተባረኩ♥♥♥♥♥

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 14 дней назад +2

    ይገርማል ይህ ሁሉ የሆነው በእናንተ አሁን ላይ ክብሩን ገናናነቱን መልካምነቱን እንድንሰማ ነው ብዬ አሰብኩ ተባረኩ አሁንም በቤታችሁ እግዚአብሔር ይክበር❤❤❤ ይህን ፕሮግራም አቅራቢዎችም በብዙ ተባረኩ

  • @mesfindebebe9572
    @mesfindebebe9572 16 дней назад +3

    ይህ እግዚአብሔርን የሚያ ከብር ምስክርነት ሁለቲ ነው የሰማሁት ትልቅ ስብከት ነው ተባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  15 дней назад

      እናመሰግናለን

  • @user-ms4dt8ux4r
    @user-ms4dt8ux4r 16 дней назад +6

    I saw you when you were in z hospital. You are living testomony to show God's hand 🙏🙏🙏

  • @rahelalgan4271
    @rahelalgan4271 15 дней назад +3

    እግዚአብሔር ደግ ጌታ ለዚህ ቤተሰብ ስላደረከው ደግነት አመሰግንሀለሁ፡፡ ኢየሱስ አሁንም በትውልድ ይቀጥል፡፡ ተባረኩ

  • @deeyeh5530
    @deeyeh5530 15 дней назад +4

    እንኳንም ጌታ ረዳችሁ! አሁንም ጥበቃውና ከለላነቱ ከእናንተ ከልጆቻችሁ ከቤተሰቦቻችሁ ከወዳጆቻችሁ ጋር ይሁን! የሰው ልጆች የህይወት እግሮች እየተወላገዱ የህይወትን አቀበት ቁልቁለት ሲሄዱ ሁሌም ከጎን የማይታጣው ወዳጅ ሁሌም ከኛ የማይለየው አምላካችን ክብር ሁሉ ለእርሱ ብቻ ይሁንለት

    • @Encounter_
      @Encounter_  15 дней назад

      አሜን ክብር ለሱ ይሁን

  • @selambasaznew3349
    @selambasaznew3349 16 дней назад +4

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ እጅግ ድንቅ ትድግና እና ግሩም ምስክርነት ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን!!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 дней назад

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @tsihasen8950
    @tsihasen8950 9 дней назад +2

    አይሬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የእግዚአብሔር ፀጋ አብሮቱ አሁንም ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @kaleabbelachew9585
    @kaleabbelachew9585 15 дней назад +3

    አቤት የእግዚአብሔር ምህረት እርዳታ አብሮነት ❤❤ እግዚአብሔር ስላደረገልን ቸርነት ስሙ ይባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  15 дней назад

      ክብር ለሱ ይሁን

  • @tsegawbediru3935
    @tsegawbediru3935 11 дней назад +2

    ተባረኩ እግዚአብሔር መልካም ነው በምናልፍበት መንገድ ሁሉ እግዚአብሄር መልካም ነው ሁሉም አልፍባቸው መንገዶች ሁሉ ለመልካም ናቸው የእናንተ ምስክርነት ለሌሎች ምሳሌ ለሌሎች ተምርት ነው በእናታት መንገድ ውስጥ እያለፉ ላሉ ትምህርት ነው ተባረኩ በዚህ ሚዲያ ላይ የምሰሩ ሁሉ ተባረኩ እግዚአብሔር አምላኬ ባርካችሁ በዚህ ውስጥ ሆናቹ ደግሞ ይሄንን ፕሮግራም እየታደማችሁ እየሰማቹ ያላቹ ሁላችሁም ተባረኩ

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 15 дней назад +5

    የምንወድህ አይረሳም የጌታን አብሮነት በአገልግሎትህ አይተናል የብዙ ትውልድ መልእክተኛ ነህ በዚህ ሁሉ ምህረት አልፈህ የኖርከውን እያገለገልክ መሆኑን ተረድቻለሁ።❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  15 дней назад

      ክብር ለሱ ይሁን

  • @eskedarworkneh5084
    @eskedarworkneh5084 16 дней назад +3

    Praise the Lord what a testimony may god continue his blessing on this family!!

  • @jerusalemmedhin5625
    @jerusalemmedhin5625 16 дней назад +4

    You make us to love holy spirit more than anything and laid the foundation to love Jesus and to pursue still Jesus

  • @HanaFentaw-pm8ht
    @HanaFentaw-pm8ht 13 дней назад +2

    አይሬ አና ናኒ የእግዚአብሔር አብሮነት እና ጥበቃ ከናንተ ጋር ነበረ ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤

  • @kidistaberra5101
    @kidistaberra5101 11 дней назад +2

    ኡፍ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው። እግዚአብሔር አሁንም ለበረከት ያድርጋችሁ።

  • @hldanabenyam8313
    @hldanabenyam8313 16 дней назад +1

    I remember that day like it was yesterday. Glory to God. You are a living testimony. God bless you. 🙏

  • @rb2782
    @rb2782 16 дней назад +2

    Wow what a wonderful testimony and beautiful couple. Many many more blessings years for you guys. God bless you ❤❤❤❤

  • @abbyabunetizale7824
    @abbyabunetizale7824 16 дней назад +2

    Praise the almighty who is on the business’s of preforming miracle upon miracles 🙌🙌🙌
    Here I know a sister who had 5 brain surgeries and 4 radio surgeries one more pending!!!
    Thank you encounter for such ministry!!

  • @metasabiaaddisu8706
    @metasabiaaddisu8706 16 дней назад +5

    ጌታ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ ድንቅ ምሥክርነት

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 дней назад

      ክብር ለጌታ የወሁን

  • @MeseretGetachew-sg7nc
    @MeseretGetachew-sg7nc 16 дней назад +2

    ጌታ ይመስገን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ እንኳን ረዳችሁ ተባረኩ

  • @Dated.
    @Dated. 15 дней назад +2

    ይገርማል፡ ጌታየ እኮነው ሰርጀሪ ያደረገው፡፡ እኔ ደስ እያለኝ እና የምኖው ደሞ "የንየ የሱስ፡ የንየ ኣባት፡ የንየ ጌታ ከዚ ኣለም ያሉ ደክቶሮች ታዋቕች " የበለጠ እና የማይሳሳት " እንደሆነ ነው፡፡ ደሞ እሳዋን "ልክእ እንደኔ እናት ናት"! ወላዶቼ በታሪካቹ በጣም ተማርኩበት፡፡ እዚ ሁሉ ያሳገራቹ ኣምላኬ ደሞ ኣመሰግናለው!! ተባረኩልኝ!!!

  • @user-ms4dt8ux4r
    @user-ms4dt8ux4r 16 дней назад +3

    You are so spiritual. Praise the Lord!!!!!

  • @asratbegna2759
    @asratbegna2759 12 дней назад +1

    I thank The Almighty for helping you in all. Its amazing how this house is visited by Jesus of Nazareth. Thanks Lord we are not alone. He is always with us hugs with our wonds. No words that are found in the world can explain our expressions, feelings. Hallelujah Hallelujah Hallelujah

  • @tsiondenbualaw4088
    @tsiondenbualaw4088 7 дней назад +1

    Amen🙏🙏🙏 thanks so much, stay blessed for your amazing true story

  • @user-ko4zs1gm3t
    @user-ko4zs1gm3t 14 дней назад +1

    I feel so blessed loved to hear this testimony 🙌 may God bless you abundantly 🙏 ❤️

  • @rahelshiferaw-ju9nj
    @rahelshiferaw-ju9nj 4 дня назад

    አይሬ ለአንድ ቀን ነው ሳቅህ እየሱስ ሁለንተናህን የወረሰ ነበር ዛሬም ከዚህ ሁሉ በኃላ እየሱስ ባንተ ሕይወት ልዩ ቦታ አለው እባክህ ወጥተህ ለብዙዎች ድረስ

  • @gercyashu
    @gercyashu 16 дней назад

    Praise God you are still with us. The mercy of God shown for our family kept us from brokenness. Keep pressing on my big bro!

  • @derartudendena2658
    @derartudendena2658 12 дней назад +2

    አይሬ እና ፌቪ ስለናንተ እግዚአብሄር ይክበር ❤

  • @woineabate1201
    @woineabate1201 16 дней назад +1

    የእግዚአብሔር በጎነት ምህረቱ ቸርነቱ የሚተረክበት ቤተሰብ መስማት ምንኛ ደስ ይላል መጨረሻችሁ በጌታ ያማረና የተደመደመ ይሁን

  • @tsegataddsse5969
    @tsegataddsse5969 16 дней назад +6

    ህያው ምስክር ነኝ ማዳኑን አይቻለሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 дней назад

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @victorhugo-om7co
    @victorhugo-om7co 16 дней назад +4

    ዘዳግም 32
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁰ በምድረ በዳ በጥማት፥ የነፋስ ጩኸትም በሞላበት ውድማ አገኘው፤ ከበበው ተጠነቀቀለትም፤ እንደ ዓይን ብሌን ጠበቀው።
    ¹¹ ንስር ጫጩቶቹን እንደሚያወጣ፥ በእነርሱም ላይ እንደሚሰፍፍ፥ ክንፎቹን ዘርግቶ ወሰዳቸው፥ በክንፎቹም አዘላቸው።
    ¹² እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 дней назад

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @Samrawit.K
    @Samrawit.K 12 дней назад +1

    እንኳን ጌታ ረዳችሁ! እንኳን የምህረቱ ምስክሮች አደረጋችሁ!

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 дней назад

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 15 дней назад +2

    አቤት የእግዚአብሄር ምህረቱ ❤❤❤

  • @hanaephrem539
    @hanaephrem539 13 дней назад +2

    እግዚአብሄር ሉአላዊ ነው ጌታ እየሱስ እንኳን እረዳችሁ ጌታ ይባረክ

  • @alemgebrehiwot7204
    @alemgebrehiwot7204 15 дней назад +2

    Enqan geta redachu. Enqan bebetach geta tegene. Denk mesekrenet. Geta Yebarek.

  • @tsegataddsse5969
    @tsegataddsse5969 16 дней назад +7

    አሳ ዮናስ ን እንደተፋ አንተም ያ ሆስፒታል ተፋህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 дней назад

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @penielkenna4142
    @penielkenna4142 16 дней назад +1

    Thank you for sharing your life experience.... God bless you all!!

  • @betelhemwakuma9115
    @betelhemwakuma9115 15 дней назад +2

    Yemiyatsenana yemiyatsena testimony...God bless you

  • @liyuworktade7184
    @liyuworktade7184 16 дней назад +2

    አሜን እንካን አሳለፋቹ ያገለገላችሁት ጌታ አላሳፈራቹህም

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 дней назад +1

      ክብር ለሱ ይሁን

  • @wossenwoldekidan8078
    @wossenwoldekidan8078 16 дней назад +3

    FAITH, HOPE AND LOVE!

  • @hannamekonnen8042
    @hannamekonnen8042 16 дней назад +3

    እሠይ እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ.....እግዚአብሔር የእውነትም ቤታችሁ ውስጥ መኖሩ ባለታሪክ አደረጋችሁ❤አገልጋዮች የማይተዉ እንደሆኑ፣ እግዚአብሔርም ለመከራ ጊዜ የሚሆንን ወገን እንደሚሠጥ አስተማራችሁኝ። እግዚአብሔር በቃሉ ታማኝ ነው። ተባረኩ

  • @dufufdjdjf7527
    @dufufdjdjf7527 4 дня назад

    ሰላዚህ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይተባረካ ይሁን ❤❤❤❤

  • @impactmomethiopia
    @impactmomethiopia 14 дней назад +1

    ህይወታችሁ እጅግ ይነካል 😮ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ❤

  • @rebeccablessed7214
    @rebeccablessed7214 15 дней назад +2

    Thank u betam Egziabher ybarkachu ❤❤

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 16 дней назад +2

    ጌታ መልካም ነው እንኳን ጌታ እረዳችሁ።

  • @Anumma572
    @Anumma572 16 дней назад +2

    እግዚአብሐር ይመሰገን በነገሩ ሁሉ::

  • @Familymatters-Eth
    @Familymatters-Eth 9 дней назад

    Dear Aire, I know what a great man you are. More that what I know, I am very much impressed the way your wife views life with you.

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 16 дней назад +1

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ድንቅ ሚስክርነት ነው እስከ መጨረሻው ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 дней назад

      ክብር ለጌታ ይሁን

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 дней назад

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-hq6lo8zd9w
    @user-hq6lo8zd9w 16 дней назад +3

    እግዚአብሔር እንደቃሉ ነው አሜን

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru8661 15 дней назад +1

    Wow amazing testimony God bless you more

  • @liyuworktade7184
    @liyuworktade7184 15 дней назад +2

    በእንባ ጨረስኩት አቤት የጌታ ስራ

    • @Encounter_
      @Encounter_  15 дней назад

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @rutadem3648
    @rutadem3648 13 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስለንናተ እግዚአብሔር እናመሰግናለን

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 дней назад

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsellot7946
    @tsellot7946 16 дней назад +2

    Bebzu tebareku. Huletachihum betam yeberekt sewich nachihu. Tebareku.

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 дней назад

      አሜን እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @user-wc2bz3yi4p
    @user-wc2bz3yi4p 16 дней назад +3

    በጣም ፡ የሚገርመኝ ፡ ለሙሴ ፡ እግዚያቢሄር ፡ ያለዉ ፡ ቃል ፡ የታመነ ፡ ነዉ ፡ ዛሬም ፡ ህያዉ ፡ ነዉ ፡ ' ለምራራለት እራራለዉ የምምረዉንም እምረዋለዉ ብሎአልና ምንም ከባድ ሁኔታ ዉስጥ ብናልፍ ፈቃዱን ሊቋቋም የሚችል ማን ነዉ??????!!!!!!!!!

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 16 дней назад +2

    ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረኩ ብዙ ሁኑ

  • @rahwagegziabher5672
    @rahwagegziabher5672 День назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @lilibini4870
    @lilibini4870 15 дней назад +2

    🥰😍🥰😍 More blessing Thank you for sharing🤗

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 15 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ድንቅ ምስክርነት ነው ❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  15 дней назад

      እናመሰግናለን

  • @tsegataddsse5969
    @tsegataddsse5969 16 дней назад +4

    አዎ ድቅድቅ ጨለማ እንባ መስፈር ቢቻል እቤት እንባሽ! ግን እርሱ ሰፈራቸው

  • @EdlawitWondimu
    @EdlawitWondimu 16 дней назад +2

    Please bring pastor Dr tesfahun

  • @tsiondenbualaw4088
    @tsiondenbualaw4088 7 дней назад +2

    Niguse👑 lamewadawe endh yidargeltal 👑👑

  • @HiwotYassin
    @HiwotYassin 13 дней назад +1

    Glory To God Forever We R Lucky B.C Of God Is With Us

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 5 дней назад

    Egziabiher melkam new.
    Tebareku.

  • @gashawgaredew5618
    @gashawgaredew5618 15 дней назад +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው። ጌታ ይባርካችሁ።

  • @edenaraya8849
    @edenaraya8849 10 дней назад +1

    ❤egzabher temagne amlka newu Eysus smuybare endegzabher yal yelm

  • @elizabethshawl8254
    @elizabethshawl8254 15 дней назад +2

    ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @tsegataddsse5969
    @tsegataddsse5969 16 дней назад +8

    አንተ ማለትየእግዚአብሄር ምህረት ቆሞ እጅ እግር አውጥቶ person ሆኖ ሲሄድ ማለት ነህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 дней назад +1

      ክብር ለጌታ ይሁን

    • @tsiontilahun3669
      @tsiontilahun3669 16 дней назад +2

      ጸጊዬዋ እኔም ልጨምር እና የጌታን ምህረት ላውራው። አይሬዋ ባየነህ ቁጥር እንደነቃለን እንኳን ለዚህ የተወደደ ቤተሰብህ ተረፍክ፣ ለኛም እንኳን ተረፍክልን ደግሞ ለጌታ ስራም እንኳን ቀጠልክለት የተወደድክ ወንድማችን እንወድሀለን ኑርልን።

  • @nazrawitayele8516
    @nazrawitayele8516 12 дней назад +1

    የኢየሱስን ጉዳይ አደራ😢😢😢

  • @birukyacob9432
    @birukyacob9432 11 дней назад +1

    waw betam desi yemil beteseb , erziabiher kezi belayi abronetu yasdenikachiw . lemlimu ......sile inante betam desi bilognal

  • @ajjb9552
    @ajjb9552 8 дней назад +1

    Amezing God is good❤🙏

  • @selamselam366
    @selamselam366 16 дней назад +1

    እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ድንቅ ምስክርነት 😢😢😢❤❤❤❤🙌🙌🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 дней назад

      እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @user-gx5yg1ws6q
    @user-gx5yg1ws6q 16 дней назад +1

    Wow wow geta eyesus yibarikachu eyesus benanite bet hulem yiketil❤❤❤

  • @user-xt7rt8ol3s
    @user-xt7rt8ol3s 16 дней назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ደስ ትላላችሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 дней назад

      እናመሰግናለን

  • @Hana-h3p4w
    @Hana-h3p4w 12 дней назад +1

    ezgari yacomtachu ulachum sewaachu geta yebarkachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂zarachu yebarki

  • @tizita532
    @tizita532 7 дней назад +1

    You are Lucky he is survived, mine is not.

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 дней назад +1

      አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ።

  • @selamhabte1669
    @selamhabte1669 13 дней назад +1

    God is good all the time
    Praise God 🙏🙏🙏

  • @hirutshiferaw7246
    @hirutshiferaw7246 13 дней назад +1

    Amennnn praise God

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 15 дней назад +2

    esayi ahunem mlkam tena edme ysthe abrchu shebt abteru❤❤slnta e/r ybreke

  • @yonatanteshome1343
    @yonatanteshome1343 13 дней назад +2

    አምላክ ይምስገን ሌላ ምንም አልልም::

    • @Encounter_
      @Encounter_  13 дней назад

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @LuchiaMario
    @LuchiaMario 14 дней назад +1

    Kale yelegnem!!!! tebareku

  • @almezelke7020
    @almezelke7020 10 дней назад +1

    ድንቅ ድንቅ ምስክር

  • @wirohode506
    @wirohode506 16 дней назад +1

    Hulum beye menged yifetenal bezeh Hulu gin egezeabiher yikeber

  • @kidiJesus-vv7pi
    @kidiJesus-vv7pi 15 дней назад +1

    ❤ ያብዛላችሁ

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 16 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  15 дней назад

      🙌🙌🙌🙌አሜን