🔴የራሴን ፅድቅ||✨ድንቅ የህይወት ምስክርነት ከጥበቡ ወርቅዬ ባለቤት ጋር|| እህት ኤልሳቤጥ ሽፈራው|| Elisabeth sheferaw|🔥

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 186

  • @medehanitbelay4860
    @medehanitbelay4860 3 месяца назад +46

    እስቲ እኔና ቤተሰቤ ጌታን ወስነን እንድንከተል ሁላችሁም ፀልዩልን ❤

    • @GeshaAde
      @GeshaAde 2 месяца назад

      መንፈስ ቅዱስ ይረዳችውሀል ቶሎ ወሲኑ

    • @hiwimimikidane1789
      @hiwimimikidane1789 2 месяца назад

      የእግዚአብሔር ፀጋ ይርዳቹ

    • @alemalemu9939
      @alemalemu9939 Месяц назад

      ጌታ ይረዳችዋል ተባረኩ

    • @terhastewelde9576
      @terhastewelde9576 23 дня назад

      ❤❤❤❤❤

  • @bonibeniyas8459
    @bonibeniyas8459 3 месяца назад +48

    ለንግግርሽ ያለሽ ጥንቃቄ የቃላት አመራረጥሽ ሌላውን ክፍል ላለማንቋሸሽ ያለሽ ገለፃ 👏👏👏👏👏አንቺ ነሽ ልባም ሴት ፀጋ ይብዛልሽ

  • @Tiumfoods-r5m
    @Tiumfoods-r5m 3 месяца назад +23

    Elisabeth አንቺ አታውቂኝም እኔ እናንተ ቤተክርስቲያን(church)መምጣት ከጀመርኩ 6አመት መላኝ እና ሁሌም Church ስመጣ ኣይሻለው እና ትህትና ሽ አለባበስሽ ፀሎትሽ ይደንቀኛል ይህን ነገር ከሌላም ሰው ሌላ ነገር ሰምቻለሁ አንቺ በቃ ክርስቶስ በደንብ ገብቶሻል።❤❤❤

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 3 месяца назад +35

    በእውነት እኮ ጌታ ጥቤንም ቤተሰቡንም አስመለጠው ከዛ ሌባ ዲያቢሎስና የአለም ስራ🎉❤

  • @ayantug4082
    @ayantug4082 2 месяца назад +12

    ዋው በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው❤ እኔ ጌታን የግል አዳኝ አድርጌ ከተቀበልኩ አመት ሆነኝ ለባለቤቴ ቃል አካፍለዋለሁ ብዙ ጊዜ በተለያዪ እርእስ ላይ ተወያይተናል ነገር ግን ወንድ ሲሆን የማያምነው ይከብዳል! ሀይል ይጠቀማል! ለልጆቼም ማስተማር መምከር ክልክል ነው! እና ቅዱሳን ሁላችሁም ፀልዩልኝ❤!!!!!!!!!

    • @zewdituzelleke4804
      @zewdituzelleke4804 2 месяца назад +1

      አይዞሽ እህታችን አንድ ቀን ይኼ ጌታ የእርሱም ጌታ ይሆናል.. አንቺ ብቻ በርቺ ትጊ ጸልዪ... አሸናፊ የሆነው የእግዚአብሔር መንግስት በቤትሽ ተተክሏል.. ብዙ ተመሳሳይ ምስክርቶች አሉ።

    • @PeacefullRain-g4g
      @PeacefullRain-g4g 2 месяца назад +2

      በርቺ ጌታ ያገኝዎል

    • @estertassew1452
      @estertassew1452 Месяц назад +2

      አይዞሽ አንቺ በፍቅር ዝም ብለሽ ሳትከራከሪ እግዚአብሔርን ስለባልሽ እመኝው ልቡን እንደቀይርልሽ ፀልይ አንድ ቀን ያስደንቅሻል❤❤

  • @WudituTube
    @WudituTube 3 месяца назад +46

    እስት ዝም ብላቹ ተመስገን በሉት ጌታን በየትኘውም ነገር ውስጥ ሁናቹም ስመቸን ብቻ አይደለም እሱን የምናመሰግነው
    ተመስገን አባቴ

  • @MahletAbebe-k9h
    @MahletAbebe-k9h 2 месяца назад +5

    "ይሄ ነው የኔ ጌታ ይሄ ነው አምላኬ የምለው
    ይሄ ነው ደግ ቸር ያልኩት
    እግዛብሔር እኔ የወደድኩት
    በብዙ ሲራራ በብዙ ሲምር
    .........."
    እልልልልልልልልልልል🙌
    ክብር ለእግዛብሔር ይሁን!
    ሰለዚህች ህያው ምሰክር!!
    በእውነት የጌታ ህልውና እየተሠማኝ ያደመጥኩት ድንቅ እና ንንፁህ ምሰክርነት!!
    ጌታ ከዚህ በላይ ይባርክሽ እንኳን የጌታ ሆንሽ!! እሚገርም ጉብኝት ነው ጌታ እናንተ ቤት ያደረገው! ከክፋ ሁሉ ጌታ አንቺንም ቤትሸነም ይጠብቅ!! አንቺ የጌታ ባርየ ውብ ነሽ!!! ስለዚህ ቤተሠብ ጌታ ሆይ ተመስገን

  • @rb2782
    @rb2782 3 месяца назад +8

    የኔ ደርባባ በጣም ቆንጆ ደስ የምትል ትሑት ሚስ ነሽ. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ በእውነት ሕይወት ተመሳሌት ናቹው. ❤❤❤❤

  • @mesiamha5248
    @mesiamha5248 3 месяца назад +13

    በጌታ የተወደድሽ እህቴ ኤልሲ የራስሽን አስጥሎ የሱን እንድትለብሺ ያደረገሽ ጌታ ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን ለሌሎች ምልክትና በረከት ነሽ ቀጣይ ዘመንሽ ክርስቶስን በመስበክ ደግሞ በመኖር የተባረከ ይሁን።

  • @AB-zy5ul
    @AB-zy5ul 3 месяца назад +11

    ለመጀመሪያ ጊዜ አየዋት ተባረኪ የጠራሽ ጌታ ታማኝ ነው ♥

  • @yacobbeyene7607
    @yacobbeyene7607 3 месяца назад +7

    ጌታ አምላክ በአንቺ ምስክርነት ቀጥተኛ በሆነ ሁኔታ ዳሶኛል በርሱ ጊዜ ያስተያየናል !

  • @VVV-kl9xm
    @VVV-kl9xm 3 месяца назад +10

    ድንቅ የሆነ ጌታ የለወጠው ሠው ምሥክርነት። ተባረኪ። ጌታ አሁንም ይጠቀምብሽ። ❤❤

  • @beze4073
    @beze4073 3 месяца назад +8

    እንደው ለሚሰማው ሰው ቀላል ይመስላል በብዙ የተፈተነ ፍቅር እና ትዳር ነው ግን የእግዚአብሔር የሩቅ አምላክ ነው እኛ ነጋችንን አናውቅም አርሱ ግን አዋቂ ነው ለዛ ነው ከመጀመሪያው ቀን ሲሰራቹ የነበረው ለርሱ ክብር መገለጫ ነበር እውነት በእናንተ ብዙ ሰው ይማራል ብዙ ሰውም ይድናል
    ኤሌሳን በእንደዚ ማየት በጣም የሚገር ነገር ነው ነጠላ ከላዮላይ የማታወርድ ልጅ አሁን ጌታ የራሱ አደረጋት ክብሩ ሁሉ ጌታ ይውሰድ በብዙ ተከናወኑ ተባረኩ

  • @MekedesMelese-gj9gx
    @MekedesMelese-gj9gx 3 месяца назад +4

    እንኳንም ጌታ እየሱሰ እረዳሸ እህታችን የአግዚሃብኤር ሰም ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tenayegetahuntg5977
    @tenayegetahuntg5977 3 месяца назад +4

    በእውነት እህቴ ጌታን ስለእናንተ እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ ባለቤትሽ ሲዘፍን በነበረበት ጊዜ ጌታ ሆይ ይኸን ሰው እባክህ ተገናኘው የክብርህ እቃ አርገው እያልኩ እጮህ ነበረ ለካ የተመረጠ እቃ ስለነበረ ነው!!! ክብሩ ለጌታ ይሁን ተባረኩ❤

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat Месяц назад +1

    ❤እውነት ነው የመዳን ቀን ዛሬ ነው❤
    ❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው።❤

  • @misrakeast1027
    @misrakeast1027 3 месяца назад +5

    ክብር ለኢየሱስ ይሁንለት ዘመንሽ ክርስቶስን በማሳየት ይለቅ ለብዙዎች ምሳሌ የሚሆን ድንቅ ምስክርነት ነው🙏❤️

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 3 месяца назад +5

    አቤት የጌታ ቸርነት ክብር ለስሙ ይሁን፣ ላንቺና ለቤትሽ አሁንም ጸጋ ይብዛላቹ የክርስቶስ መዓዛ ሽታ በናንተ እስከ ምድር ዳርቻ ያውድ

  • @azebmehari8639
    @azebmehari8639 3 месяца назад +2

    ደስ ስትይ ጸጋ ያለው በጨው የተቀመመ ንግግርሽ ይባርካል ምስክርነትሽ እውነት ስለሆነ ያንጻል።የጌታ ጸጋና ሰላም ላንቺና ለቤተሰቦችሽ ይብዛ።

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 3 месяца назад +5

    ማን እንደ ጌታ በፍቅሩ የልባችንን በር እያንካካ ይማርከናል ስሙ ይባረክ 🙏 የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላቹ መንፈስ ቅዱስ በእናተ ተጠቅሞ ለብዞች ኢየሱስን እንድታወሩ ይርዳቹ ዳርቻቹ ይስፋ።❤👏

  • @RihanaSeid-vi1yn
    @RihanaSeid-vi1yn 3 месяца назад +4

    እውነት ነው እግዚአብሔር ፍቅር ነው ልጁን እየሱስን እስከመስጠት ድረስ ሰውን ሁሉ በማይለዋወጠው ዘላለማዊ ፍቅር ወዷል
    ይሄንን ምስክርነት የምትሰሙ ይሄን ፍቅር ያልቀመሳቹ ይሄን ፍቅር ቅመሱና ዳኑ ከሃጥያት ብሽት ተፈወሱ ተባረኪ ለምልሚልን

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 3 месяца назад +3

    ደጋግሜ አዳመጥኩሽ እህቴ። እየሱስ ፍቅር ነው። በጣም የሚመስጥ ምስክርነት !!!አብዝቶ ከነሙሉ ቤተሰብሽ ይባርካችሁ አሜን

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 3 месяца назад +11

    የተባረካችሁና የተወደዳችሁ ከጨለማ ዓለም ወደ ክብር ወንጌል የተጠራችሁ እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ ዘመናችሁ ሕይወታችሁ ኑሮአችሁ የተባረከ ይሁን ክፉ አይንካችሁ ረጅም ዕድሜና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ እኔ እናንተን በጣም አደንቃችኋለሁ የዓለምን ክብር አይታችሁ ስላለፋችሁ ወደ ጌታ ከተጠራችሁ በኋላ ግን ለዚህ ታይታ ቦታን ያልሰጣችሁ የምትደነቁ አገልጋዮች ናችሁ በጣም እወዳችኋለሁ አከብራችኋለሁ ሰላምና የጸጋ ይትረፈርፍላችሁ ❤❤❤የኔ ቆንጆ ውዷ ጌታ ይባርክሽ የአንቺ መነካት ያስደስተኛል ልቤ ሐሴት ያደርጋል❤❤❤

  • @surafelsanga2062
    @surafelsanga2062 3 месяца назад +5

    በዚህ ዘመን ላለን ለኛ በጣም ትልቅ ምስክርነት ነዉ። በተለይ በአቂላና በ ፕርስቅላ ህይወት የሆነውን በዚህ ዘመን ተደግሞ ሲመሰከር በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሄር በመቶ እጥፍ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏

  • @GenetAbuje
    @GenetAbuje 2 месяца назад

    ተባርክ ዋው ኢየሱስ ሰገባው እንዱነው❤❤❤❤❤

  • @aynalemkidane
    @aynalemkidane 3 месяца назад +3

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ተባረኩ

  • @redeateberedo3096
    @redeateberedo3096 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ድንቅ የህይወት ምስክርነት!!! ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን!!!

  • @mamitutolera8471
    @mamitutolera8471 3 месяца назад +3

    የእግዝያብሄር ምርጥ ቤተሰቦች።

  • @seifu567
    @seifu567 3 месяца назад +2

    ዋው! እግዚአብሔር ይመስገን!, የተባረካችሁ ናችሁ! የሚያስቀና ሕይወት! ........

  • @MaziEske
    @MaziEske 3 месяца назад +4

    የሚገርም ትምህርት ጥንካሬ ብርታት የሚሰጥ የሕይወት ምሰክርነት ነው ተባረኪ❤❤❤❤❤

  • @Wassie12
    @Wassie12 3 месяца назад +1

    የተባረክሽ! የጌታ ስራ ድንቅ ነው! እንክዋን ጌታ የራሱ አደረገሽ! የተባረክሽ!

  • @akberetberhe8799
    @akberetberhe8799 3 месяца назад +2

    ልክ ነው ጌታ ፍቅር ነው ❤
    የተባረክሽ ነሽ እህታችን ❤

  • @alemayehutesfaye9457
    @alemayehutesfaye9457 3 месяца назад +2

    እህቴ ኤልሳ እግዚአብሔር ይባርክሽ ድንቅ የህይወት ምስክርነት ነው ተባረኪልኝ

  • @MaziEske
    @MaziEske 3 месяца назад +7

    በእውነተት አንቺ ድነቅ እናት እህት ጓደኛ የእምነትና ጀግና የፀሎት ሴት ነሸ❤❤❤❤❤ ተባረኪልኝ እኔ በጣም ነው የምወድሸ❤❤❤❤

  • @senaitdebebe1811
    @senaitdebebe1811 Месяц назад

    እግዚያብሄር ዝመንሽን ይባርክ ተባረኪ

  • @MaiergEzira
    @MaiergEzira 3 месяца назад +4

    I have no words about this gorgeous amazing wise women be beelased. your husband is very lucky person to have a very smart wife like you. Finally I want to appreciate the way you dress God bless you

  • @senaitgebre6509
    @senaitgebre6509 3 месяца назад +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባረከ❤❤❤❤ የጌታ ጸጋና ሞገስ የሞላብሽ የእግዚአብሔር ሴት ነሽ❤❤❤❤ በጣም ነው ምወድሽ

  • @abemelekesamrawit2210
    @abemelekesamrawit2210 3 месяца назад +15

    Wow
    ከቤት የጀመረ የህይወት ምስክርነት

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 3 месяца назад +3

    ጌታ ይመስገን ይ ወደዳችሁ እየሱስ ይክበር ❤

  • @BethelhemAbate
    @BethelhemAbate 2 месяца назад +1

    አሜን ኢየሱስ ያድናል❤❤❤

  • @fiyoribizuneh5461
    @fiyoribizuneh5461 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ስለእናንተ እግዚአብሔር ን አመሰግነዎለው ተባረኩ ለበረከት ሁኑ ጸጋው ይብዛላችሁ።

  • @bornagain2024
    @bornagain2024 3 месяца назад +3

    ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። አሁንም በነገር ሁሉ ፀጋው ይብዛልሽ። ድንቅ ምስክርነት ነው። ክብር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር ይህንን አሜን።

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 2 месяца назад

    እሰይ እደ እየሱስ ማንም የለም በዘላለም ፍቅሩ የወደደን ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 3 месяца назад +1

    ዋው ጌታ እየሱስ ለዘላለም ታላቅ ሰሙ ይባረክ
    ድንቅ ምስክርነት ዘመንሺ ይባረክ ድንቅ ቤተሰብ በእጥፍ ተባረኩ ።
    ጌታ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው በርቱ እናንተ የጌታ ታላቅ ሰራዊት ናችሁ !!❤️❤️❤️❤️❤️😇😇😇😇

  • @ayenlemzewedu6969
    @ayenlemzewedu6969 3 месяца назад +8

    ዋው የሚገርም የህይወት ምስክርነት የሚያንፅ የሚያጽናና የሚያነሳሳ የሚያበረታታ ምስክርነት ነው ጌታ እየሱስ አሁንም ፀጋውን ያብዛላችሁ ከዚህ በሚበልጥ ፀጋ ተገለጡ ተባረኩ

  • @Solomon-wh7pc
    @Solomon-wh7pc 2 месяца назад

    ድንቅ ምስክርነት ስለ እናንተ የእግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን

  • @alazarwolde1790
    @alazarwolde1790 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ኢየሱስ ጌታ ነው , ተባረኩ

  • @zerogaming1554
    @zerogaming1554 3 месяца назад +2

    እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔም የአገልጋይ ሚስት እንደመሆኔ መጠን በጣም ተረድቼሻለሁ ባለቤትሽንም እግዚአብሔር ይባርከው ፀጋውን ይጨምርባችሁ።

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5ee 3 месяца назад +6

    ተባረኪ ❤️ ባልና ሚስት በአንድ ላይ የጌታን መንግስት ለማገልገል መብቃት መታደል ነው! ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es 2 месяца назад

    የእግዚአብሔር ሰም ይባረክህ❤❤❤👏👏

  • @asnibelew5428
    @asnibelew5428 3 месяца назад +2

    ተባረኪ ያንቺ የሆነ ሁሉ ይባርክ አግልግልታችሁ ዓለምን ይውረስ ፀጋ ይብዛላችሁ በጌታ ፍቅር እወዳችኃለህ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @kidiJesus-vv7pi
    @kidiJesus-vv7pi 3 месяца назад +3

    ❤❤ አሜን ኢየሱስ ብቻውን ያድናል:: አንቺም ቤትሽም ጌታይጠብቃችሁ ብዙ ምድርንም ውረሷት❤❤

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c 3 месяца назад +4

    Thank you Lord for everything you have done 💯

  • @Luna23official
    @Luna23official 3 месяца назад +2

    የውስጥና የውጭ ውበት የተሰጠሽ ውብ እና ልባም ሴት ዘመናችሁ ይለምልም።ፀጋ ያብዛላችሁ

  • @tiruworktafesse2548
    @tiruworktafesse2548 2 месяца назад

    Praise the Lord. Real testimony touching my heart. Dear brother/sister in Christ stay Blessed!!!

  • @selamawitmeja2300
    @selamawitmeja2300 2 месяца назад

    ኪቢረ ለእግዚአብሔር ይሁን ዘመንሸ ይባረክሸ 🎉❤🎉❤🎉❤

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 3 месяца назад +2

    ጌታ በምድራችን ላይ ከበረ ❤ ሃሌሉያ🎉

  • @HenokGiday
    @HenokGiday 3 месяца назад +2

    Geta yebarekesh Enate telek temheret nw yewesedekut ❤❤❤❤❤❤

  • @LuelaTekle
    @LuelaTekle 3 месяца назад +3

    Ehit Elsi yebzu agelgayoch,mistoch araya nesh.geta Eyesus bebuzu tsega yeredash set nesh.tebareki!!!

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE 3 месяца назад +3

    የእግዚአብሔር ሳዉ ጥበቡ ሁሌ ብዘምር 👏 በጉጉት ሊሰማ እጠብቃለው በጌታ 😢😢😢😢🙏

  • @EyoellHailu-qe3mj
    @EyoellHailu-qe3mj 3 месяца назад +3

    ልባሞች❤❤ ጌታ ይባርካችሁ🙏🙏

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 2 месяца назад

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤

  • @Tinishwa
    @Tinishwa 3 месяца назад +5

    የኔ ውድ እናት❤

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 3 месяца назад +1

    ድንቅ ምስክርነት በብዙ ተባረኩ።

  • @desta5885
    @desta5885 2 месяца назад

    እሰይይይይይይ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ። ተባረኪ። ፀጋውን ያብዛልሽ። ሁላቹሁም ተባረኩ። ደስ ይላል።

  • @mimishasrat1882
    @mimishasrat1882 3 месяца назад

    ተባረኪ እህታችን። ድንቅ ምስክርነት ነው፣ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ። የተወደደው ባለቤትሽ፣ ውዷ እህታችን አንቺም እና ልጆቻችሁ በብዙ ተባረኩ። ጌታ በደሙ ይሸፍናችሁ፣ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ። አሜን።

  • @shewittadesse42
    @shewittadesse42 2 месяца назад +1

    Kekbr wede kbr telewetu bebzu tebareku

  • @saramekonen4890
    @saramekonen4890 3 месяца назад +1

    ጌታ እየሱስ ይባርክሽ !!!!!

  • @betytumsido9058
    @betytumsido9058 Месяц назад

    ኡፍ ደስ ስትዪ ተባረኪ

  • @Merameron
    @Merameron 3 месяца назад +8

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እነከዋን ቤታችሁ ነገሰ ክብሩ ለእርሱ ይሁን። እንወዳችሃለንንን❤❤❤

  • @etaferahuasfaw9548
    @etaferahuasfaw9548 2 месяца назад

    ጌታ ይባርክሽ ።አገልግሎታችሁን ጨምሮ ይባርክ❤

  • @tigistbekele7862
    @tigistbekele7862 3 месяца назад

    የተባረክሽ!ጌ ታ አንቺንም ቤተሰብሽ አብዝቶ ይባርክ❤🙏

  • @hannachaka6723
    @hannachaka6723 2 месяца назад

    እግዚአብሔር የባረካችሁ ጥንዶች እንዴት ታድላችኋል! አሁንም ተባርካችሁ ቅሩ

  • @salamawitbaradedi319
    @salamawitbaradedi319 3 месяца назад +4

    እሰይ ክብር ለጌታ ይህን

  • @BanchiMleuy
    @BanchiMleuy 3 месяца назад +2

    ኣ ማሚዩ ዘመንሽ ይባርክ እውንት የሆን ሂወት 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @LiduMeske
    @LiduMeske 3 месяца назад +1

    lanchina le betish yebera yihe birhan zarem bechelema lalut be EYESUSEM yibralachew tebareki❤❤❤❤

  • @nanacute4499
    @nanacute4499 2 месяца назад

    ድንቅ ሴት !!! ዘመናቹ ይባረክ ❤🙏

  • @selamtadesse-jk8rw
    @selamtadesse-jk8rw 2 месяца назад

    ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሸ❤❤

  • @FantuAsefa-x3f
    @FantuAsefa-x3f 2 месяца назад

    ጌታ ይባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @direfasi
    @direfasi 2 месяца назад

    Hallelujah Hallelujah Glory be to Jesus Christ 🙏. God bless you both

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f 3 месяца назад +3

    ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ነው ያድናል ይታደጋል 💔💔

  • @wossenassege3714
    @wossenassege3714 2 месяца назад

    Our sister we love you so much, you are lucky God bless you and your family.

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 3 месяца назад +1

    Keber le egzabher yehun enkaen ye geta honachew tebareki zemnachew yebarke

  • @JerryYetbarek
    @JerryYetbarek 3 месяца назад

    You are called to serve the light of the world, you are chosen by God 🙏 I’m so happy by you!

  • @masaratababa2012
    @masaratababa2012 3 месяца назад +2

    geta eyesus kibre Hulu yehwusade 🙏🙏🙏💯💯❤️

  • @HanaBety-l2c
    @HanaBety-l2c 3 месяца назад +3

    ድንቅ ነው በጣም ስኬታማ ሴት ነሽ

  • @blenbefikadu4441
    @blenbefikadu4441 3 месяца назад +1

    Ahunim tsega yibzalachu bertu kiber yihun leGeta yaysedeqachewen akeberachew.🙏🙏💝💝

  • @teshome7693
    @teshome7693 3 месяца назад

    የእግዚአብሔርን ፍቅር እንዴት ድንቅ ነው ፍቅሩ ልብን ይመልሳል ጌታ ይባርክሽ

  • @TheWayoftheShepherd
    @TheWayoftheShepherd 2 месяца назад

    Jesus is a loving Lord.

  • @kamlkenshhailmariam5738
    @kamlkenshhailmariam5738 2 месяца назад

    ተባረኩ ደስ ሲል ተምረንበታል ❤❤

  • @mekdeskebere2
    @mekdeskebere2 3 месяца назад +1

    ተባረኪ

  • @temasgenhaiso7582
    @temasgenhaiso7582 2 месяца назад

    Geta yibarkish tsegau yichamrilish

  • @MihiretMulunhe
    @MihiretMulunhe 3 месяца назад +1

    Omg endit denek nesh geta abzero yebarkachu❤ yechemerelachu ❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 3 месяца назад +2

    ጌታ ደግ ነው

  • @Wusisu
    @Wusisu 3 месяца назад +1

    I can’t say much but I simply love you guys. Geta Zemenachihun yibarkilign 🙏🏽❤️

  • @yonatantesfay7998
    @yonatantesfay7998 3 месяца назад

    Betam yemiasdenek meskrenet new geta Jesus abzeto yebarkachu

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 3 месяца назад

    We love you my Jesus I love❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 you

  • @besufekadabera4641
    @besufekadabera4641 3 месяца назад +1

    ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውሰድ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kiyamulat4003
    @kiyamulat4003 3 месяца назад +1

    ተባረኪ ❤❤❤❤

  • @Teketel-cc7nn
    @Teketel-cc7nn 3 месяца назад +1

    Zemenshe yebareke