ፀሎት ግድ አስፈላጊ ነው ቄስ በሪሁን መኮንን ||Protestant Sibekt 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 ноя 2024

Комментарии • 61

  • @aster4531
    @aster4531 4 месяца назад +5

    የደሴ መካነ እየሱስ የሪቫይቫል ወንድማችን የፀጋህ ተካፋዮች ጌታ የባረከህ ተባረክ

    • @deboamare5171
      @deboamare5171 4 месяца назад

      ታድላችሁ ደሴዎች

  • @genetkebede5693
    @genetkebede5693 4 месяца назад +13

    በጾም ጸሎት መጸለይ ጥሩ ነው፣ ይህን አገር አልወድም ይህን እጠላለሁ ከማለት ይልቅ መጸለይ በጥበብ መናገር ፤ ፈዛዛም ጴንጤ ቢሆንም በክርስቶስ ደም የተገዛ ነው የንግግር ወይም የስብከት ጥንቃቄ ብታደርግ፤ለማነጽና ለማስተማር ቢሆን ይመረጣል ቄሱ።

  • @endalkdaba892
    @endalkdaba892 4 месяца назад +2

    Amen Amen. ቃለ ህይወት ያሰማልን:: የሰማነውንም በልቡናችን ያኑርልን::

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 4 месяца назад +7

    ድንቅ መልእክት ቄስ በሪሁን ጌታ ይባረክ። ጸጋው ይብዛልህ።

    • @tilahundafurso7186
      @tilahundafurso7186 4 месяца назад

      ተባረክ ቄስዬ ። ቆንጆ ስብከት ነዉ። እወድሃለሁ ቄስዬ።
      ዶ/ር ጥላሁን

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 4 месяца назад +8

    " ስጋ እያገሳ መገለጥ ሊመጣ አይችልም "
    ተባረክ ቄስ።

  • @TitiBlessed
    @TitiBlessed 4 месяца назад +2

    ጌታ ተናገርኝ ተባረክ ቔስ!

  • @alemeshetu8063
    @alemeshetu8063 4 месяца назад +2

    አሜን ቄስ በሪሁን አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ ትምህርት ነው። ❤❤❤

  • @abeba3977
    @abeba3977 4 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤🎉
    አሜንንንን። አበተችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ይጨምሮት
    የሚገርም ቃል ነው ❤❤❤

  • @tigestaraya9701
    @tigestaraya9701 4 месяца назад

    Amen geta eyesuse semu yebareke

  • @anketskebede241
    @anketskebede241 4 месяца назад

    እግዚአብሔር በረክቱን ይጭምርልህ በተለይ መጽሐፍቅዱሱን ይዘህ መስበክህ ደስ ያሰኛል :: ከሞባይል ከአይፓድ ይዞ ከመስበክ ይጠብቅህ

  • @ztztadesse
    @ztztadesse 4 месяца назад

    Thanks brother pls continue with this Groundbreaking course

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 4 месяца назад +1

    አሜን ከሰማይ መነካካት አለብን!!❤❤❤❤

  • @israeldegaga371
    @israeldegaga371 4 месяца назад

    wow you are the only one can explain the right way bless you, amen amen

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 4 месяца назад +1

    ጌታ ይባረክህ

  • @kassahungetachew4101
    @kassahungetachew4101 4 месяца назад

    Thank you Rev Berihun for your powerful sermon.

  • @AdanechSolomon-g1j
    @AdanechSolomon-g1j 4 месяца назад

    አሜን ❤❤❤❤

  • @tigistdolla1454
    @tigistdolla1454 2 месяца назад

    wow kes tebarek

  • @tigestaraya9701
    @tigestaraya9701 4 месяца назад

    Amen Amen

  • @MeseretTsegaye-o9h
    @MeseretTsegaye-o9h 4 месяца назад +1

    ሃሌሉያ አሜን

  • @gelilajosh
    @gelilajosh 4 месяца назад

    My legend Kes berihun ❤❤👏👏bless u🙏🙏🙏

  • @tigestaraya9701
    @tigestaraya9701 4 месяца назад

    Amennnn

  • @tekaligntanto9316
    @tekaligntanto9316 4 месяца назад +1

    Wow God bless you Kase 🙏🙏 I really blessed and I really love you ❤

  • @Peterbereket
    @Peterbereket 4 месяца назад

    Amen 🙏

  • @MeseretTsegaye-o9h
    @MeseretTsegaye-o9h 4 месяца назад +1

    Amen

  • @Bara577
    @Bara577 4 месяца назад +1

    አንድ አይነት ነገር ይደብራል ..... ወደ አዲስ ክብር መገስገስ

  • @tigistmulugta3651
    @tigistmulugta3651 4 месяца назад

    Amen Amen Amen

  • @MihretAmlak3043
    @MihretAmlak3043 4 месяца назад +1

    ቄሲየ ስወድህ ❤❤

  • @tigistmulugta3651
    @tigistmulugta3651 4 месяца назад

    Ewentega melkte nwe Geta yebarkhe tebarke

  • @GetahunGech-ih8oq
    @GetahunGech-ih8oq 4 месяца назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mimmim4291
    @mimmim4291 4 месяца назад +1

    ፓስተርዬ

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @muluwork8658
    @muluwork8658 4 месяца назад

    ጌታ ይባርክህ ቄስበሪሁን

  • @ap.eshetuoycha.
    @ap.eshetuoycha. 4 месяца назад +2

    ቄስ፦ለቻይና ምህረት አድርግላቸው

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 4 месяца назад

      ስለ ቅን ሀሳብህ Like አድርጌልሁ፣ ግን ቻይናም እግዚአብሔርም የእርሱን ቅያሜ አልሰሙትም ቢያውቁም ሥራቸውን መቅቀጠላቸውን አያቆሙም፣ ቀልዱን ይሆናል እንጂ ይህ አይጠፋውም

  • @musebekele119
    @musebekele119 4 месяца назад +1

    ለኔ መልሴን ነው ያገኘውት።
    ቄስ በሪሁን ጌታ እየሱስ ያብዛህ።

  • @habtamubekele8142
    @habtamubekele8142 4 месяца назад +1

    ቄስ ጌታ ዘመንህን ይባርክ !!

  • @melakukebede3
    @melakukebede3 4 месяца назад

    ኤልሻዳይን እኔ አልዘጋሁትም ተመሳሳይ አቀራረብ ነው ማን እንደያዘው ማወቅ

  • @alexo9476
    @alexo9476 4 месяца назад

    የመግቢያ ሙዚቃው ምንድነው አስፈላጊነቱ ወይም ፋይዳው?????
    እኔ በበኩሌ አልወደድኩም

  • @excellentenglishcomputer
    @excellentenglishcomputer 4 месяца назад

    Address yet new plase ?

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 4 месяца назад

    Wow የተንቀዠቀዠም ከሆነ😅😅😅😅 በዱርዬ character yes😮😮😮😮 ነቢይ አይኮንም

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 4 месяца назад

    ቄሱ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ:

  • @BERHANUish
    @BERHANUish 4 месяца назад

    እኔም ቦርጫም ፓስተር ማየት ሰልችቶኛል እነሱ መፆም ቢጀመሩ ምእመኑ ትንሽ መልኩ መለስ ይላል😅

  • @zebibakedir2184
    @zebibakedir2184 4 месяца назад

    Endet Enabar yersun hod bicha ye mimola nebey ,pastor be molabat ametu anetuu ye mil moltoo

  • @yohannesbekele1265
    @yohannesbekele1265 4 месяца назад

    ቄሱ ሰውነቱ እንዴት ያምራል

  • @tibletsberhe9223
    @tibletsberhe9223 4 месяца назад +1

    OH!!!
    To much joking!!!!

    • @deboamare5171
      @deboamare5171 4 месяца назад

      የሚጠቅምሽን ውሰጂ

  • @zebibakedir2184
    @zebibakedir2184 4 месяца назад

    Ante abarlen eski wed nesgid limeles tiqit Eremeja qeregn awo ewenet issa new

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 4 месяца назад

    ኦርቶዶክስ ምን አረገህ?? ራስህን ቻል። ያልታደልክ!

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 4 месяца назад +1

    You comment Erope or USA but you want go there to get money 😆

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 4 месяца назад

    You’re joking too much እረ እረጋጋው ቋንቋው ሁሉ ያራዳናየጩልሌ ይመስላል😞😞😞
    Boring 🥱

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 4 месяца назад

    ይሄ ስውዬ ኮሚክ ይመስለኛል ኣንዳንዴ😂😂😂😂😂😂

    • @tesfafikadu-t6j
      @tesfafikadu-t6j 4 месяца назад

      He not funny,he is real pleased

    • @tigistseleshi8923
      @tigistseleshi8923 4 месяца назад

      @@tesfafikadu-t6j እሱማ ከልቡ ነው እኮ የሚያስተምረው እኛ የምንለው እንዲህ ኣይነት serious የሆነ ትምህርት ሲያስተላልፍ ቀልዱን ቢተወው! ስዎች ከቁም ነገሩ ይልቅ ይሄ የሚኮምከውን part ብቻ ላይ እንዲያተኩሩና እንዲስቁ ብቻ ይሆናሉ:: 🙏ቀልዱን በግል ቢያደርገው ይሻላል::

  • @tgal6663
    @tgal6663 4 месяца назад +1

    Genet check out yourself, I am sorry to say this is hypocrisy..more concerned on the use of language. Nevertheless, try to look into the core points he stated abt prayer and fasting. We are not hearing this kind of sermon nowadays.

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 3 месяца назад

    ሠካነ ኢየሱስ ማለት ኦርቶዶክስ ማለት ነው ልሳንን አያውቀውም

    • @galaxyj7792
      @galaxyj7792 3 месяца назад

      ያልዳነ አንደበት በፍሬዉ ያስታዉቃል