ከተቀጣሪነት ወደ ባለቤትነት || ፅናት ዘሪሁን|| Manyazewal Eshetu podcast Ep.25

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
    ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
    በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
    በዚህ በሀያ አምስተኛ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከወጣት ፅናት ዘሪሁን ​⁠ ጋር እጅግ በጣም ጠለቅ ያለ ውይይት ያደርጋል::
    ፅናት በጉስቶ በጥላ ሶሪት እና ጋርደን ኦፍ ኮፊ ተቀጥራ ሰርታለች::በስራዋ ልምድ ካገኘች በኃላ አሁን ደግሞ ተሞክሮ የተሰኘ የቡና ቅምምስ ያለው ማዕከል ከፍታለች::
    ሙሉ ፖድካስቱን ተከታተሉ::

Комментарии • 244