ማንም ሰው ጥሎሽ የሄደው ቦታ ላይ እንዳያገኝሽ! | FEVEN GASHAW |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 695

  • @fevengashaw
    @fevengashaw Год назад +634

    ተስፋ መቁረጥን ተስፋ እናስቆርጠዋለን!
    ጥለውን የሄዱበት ጋር አያገኙንም::
    ክበሩልኝ...

    • @yordanosabebe9320
      @yordanosabebe9320 Год назад +30

      አው በጭራሽ ተስፈኛ ትውልድን እንጂ ተስፋቢስ ትውልድ እዚ ምድር ላይ አይኖርም አመሰግናለሁ እኔም ቀን ነው እንጂ የሆነ ግዜ እንደዚ እማወራበት ቀን ቅርብ ነው 💪

    • @የሚችል
      @የሚችል Год назад +8

      ጀግና ነሽ መንፈሳዌ ቅናት ያስቀናኛል ጥንካሬሽ በስደት ነኝ ሀገሬ ስገባ ባገኘሽ እንደውም አብሬሽ ብስራ ብትቀጥሪኝ ሁላ ደስ ይለኛል

    • @zinash1
      @zinash1 Год назад +17

      እኔንም ጥለሁኝ ንቀሁኝ ትተውኝ የሄድት ቦታ እንደማያገኙኝ አምናለሁ እመብርሃን ምስክሬ ናት ብቻ በሰላም ላገሬ ምድር ያብቃኝ መዳኒአለም

    • @Vvipp-pp3mz
      @Vvipp-pp3mz Год назад +2

      ❤❤❤

    • @rahmasefudin2366
      @rahmasefudin2366 Год назад +2

      Betamm jegna enen ke bezun ngr ankashign

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ Год назад +151

    የኔ ጀግና እኔም እንዳቺ ጀግና ነኝ ገና ቤተሰቦቼን አኮራለሁ❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪የመዳም ቅመሞች በርቱ ጠክሩ ጀግና ሴት መሆን አለብን💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 Год назад +92

    "የኔ የዘገየው በጣም special ስለሆነ ነው"...አመሰግናለን!

  • @solomonwaktola7893
    @solomonwaktola7893 11 месяцев назад +6

    ከታሪኳ , ፈተናዎችዋ እና ስኬቶቸዋ ባሻገር። አንድ አካዳሚሽያን, ፓለቲሽያን, ሰባኪ ያለሆነ ሰው ፈሰቱን የጠበቀ ለ ሰአት መሳጭ ንግግር ማድረግ ድንቅ ነው, ድንቅ ነሽ።

  • @ሳምሪ-ዠ5ቐ
    @ሳምሪ-ዠ5ቐ 9 месяцев назад +69

    እኔ እርጉዝ ሆኘ ባሌ ጥሎኝ ሂደ መቸም ጐዳና ወታ ይሆናል ሄጀ ልሳቅባት ብሎ ሲመጣ ከነበርኩበት አስር እርምጃ እርቂ አገኘኚ አፍሮ ተመለሰ ክብር ለእግዚያብሔር

  • @selam801
    @selam801 Год назад +110

    ሴት ልጅ እንዲህ ብርቱ ሰትሆን ውሰጤ በደሰታ ይፈነጥዛል❤😊

  • @TigistAyaliw
    @TigistAyaliw 5 месяцев назад +5

    እኔም እዳች ጀግናና ጠካራሰዉ ነኝ ግን አሁን የሂወት ትጥንቅንቅ ላይ ነኝ ግን አሸንፋ ለሰወች እደኒ በስደት ላሉ እህቶቸ ተምሳሊት መሆን እፈልጋለሁ በርች አበሳየ❤❤❤❤

  • @ayalneway1295
    @ayalneway1295 Год назад +74

    እውነትም የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና

  • @zemenemesafint2070
    @zemenemesafint2070 Год назад +42

    የኖረ ሰው ያውራ እኮ የኔ ጀግና ሴት

  • @EmebetAyele-tn7nh
    @EmebetAyele-tn7nh Год назад +36

    በነፃ በቀጥታ ይሄን የህይወት ታሪክ እንድከታተል ስለተሰጠኝ እድል አዘጋጁንም የጋበዘኝንም በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @Semirahome950lifestyle
    @Semirahome950lifestyle Год назад +44

    የዛሬዉ ለየት ያለ ነዉ 💕🌿🌴🙏🏼 ቡናዬ ቀዘቀዘ guy’s 😅 have a great day ☀️☀️

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 Год назад +20

    እኔም ከውስጤ የሆኑ የግፊት ሀይል አለ በምን መልኩ እደሚገለጽ ወደፊት አያለሁ ላሁኑ በስደት ነኝና በቅርቡ ሀገር ገብቼ ተሰጥኦዬን የማወጣበትን መገድ እመሰርታለሁ የሻ አላህ በቅርቡ ከትንሿ የገጠር ሰፈሬና መደሬ ጎልቼ እደምወጣ እርግጠኛ ነኝ😊😊😊

  • @SirgutFesesse
    @SirgutFesesse Год назад +8

    አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ያስጀገነሽ ጌታ ይባረክ

  • @AddisTeke
    @AddisTeke Год назад +93

    ትተዋቹ .ጥለዋቹ የሄዱበት ቦታ ላይ ....ድንገት ቢመለሱ እንኳን በጭራሽ እንዳያገኟቹ ❤

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Год назад +19

    ይህን ያደረገው እግዚአብሔር ይመስገን ኑሩልን

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 5 месяцев назад +1

    በጣም ልዩ ሴት ጀግና አላህ ከዚ በላይ ከፍ አድርጎሽ እዲያሳየኝ ምኞቴ ነው በጣም ተመስጨ ነው የሰማሁት በዚ ሰአት ለብዙዎቻችን አስተማሪ ነሽ እንወድሻለን❤❤❤❤❤

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ Год назад +6

    ዋውውው ሴት ልጅ እደዚህ ጀግና ሁና ታራኳን አውርታ ሰው ስታነቃቃ ውስጤ በደስታ ይሞላል ሰወች ጥለውሽ የሔዱት ቦታላይ እዳያገኙሽ 👌😍😍ፌቭዪ ውድድድ❤❤

  • @DeguSisay-k4o
    @DeguSisay-k4o Год назад +6

    ሴትነት በራሱ ፈተና ግን ቢሆንም እኛ ጀግና ነን የእውነት ካንቺ ብዙ ተማርኩ ተባረኪልኝ ጀግና ነበርን ይበልጥ ጀግና እንሆናለን❤🙏❤❤❤❤❤❤

  • @merihabesha8494
    @merihabesha8494 Год назад +6

    አንድቀን ተስፋ መቁረጥ በኔ ተስፋ ቆርጦ ይሄዳል የእውነት ድንቅ ነሽ እውነት ነው የኔም የዘገየው እስፔሻል ስለሆነነው በእግዚአብሔር አምናለሁ ይሆናል እዳች ቁሜ እምናገርበት ቀን እሩቅ አይሆንም

  • @NuriyaAbdosh
    @NuriyaAbdosh 11 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቅሸ

  • @musewolde3621
    @musewolde3621 Год назад +2

    እውነት ጀግና ሴት ነሽ የ21ኛ ክፍለዘመን ጀግና ሴት ከአንች ብዙ ነገር ተምራለው ተስፋ ከመቁረጥ ህይወት እንደት መውጣት እንደምችል
    ዋናው ደስ ያለን ነገር በመንፈሳዊ ህይወት ጠንካራ መሆንሽን ነው
    እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረክ

  • @neimahassen2623
    @neimahassen2623 Год назад +10

    የእውነት ጀግና ሴት ነሽ

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx Год назад +4

    ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይመመስገገን

  • @gospelsongs5746
    @gospelsongs5746 Год назад +6

    አዘጋጁ እናመሰግናለን በወሳኝ ጊዜ ለወጣቱ የደረሰ መልዕክት ነው❤❤❤

  • @amenatally1812
    @amenatally1812 Год назад +7

    የመዳምን ስራ ተደብቄነው ያዳመጥኩት በጣም ጀግናነሺ ወላሂ አሏህ መልካምን ሁሉ ይስጥሺ❤

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Год назад +5

    Humble girl ever 😊😊😊ስወድሽ ማርያምን ይጥንካሬ ልክም ጥግም ነሽ

  • @Habeshawit-f2c
    @Habeshawit-f2c Год назад +52

    OMG❤ inspiring stories make me cry😢 መልዕክቱ ጊዜዉን የጠበቀ ስለሆነ በአሁን ሰዓት ተስፋ ለቆረጡ ወጣቶች ግሩም መልዕክት ነው.God bless you all.

    • @banch2948
      @banch2948 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤

  • @شمسالبلوشيالبلوشي

    ዎው ዎው ደጋግሜ ደጋግሜ ታሪክሽን ስሰማ አይሰለችኝም እንደ አዲስ ነው ማለቅሰው አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ታሬክሽን ስሰማ በተስፍ እሞላለው ብቻ በጣም እወድሻለው❤❤❤❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Год назад +5

    ዋዉ ሰታምሬ የእግዚአብሔር ሰም በአደባባይ መመሰከር

  • @meazamathewosofficial7861
    @meazamathewosofficial7861 Год назад +33

    ፌቭዬ ህይወትሽን ደጋግሜ ብሰማው የማለቅሰው ነገር ይገርመኛል 😢ሁሌ ጥንካሬዬ ነሽ።እናቴ ክበሪ

  • @martasolomon8017
    @martasolomon8017 Год назад +2

    ዘመን ይባረክ እንደገና እንድኖር አደረግሸኝ
    ሰዎች የተሰኘ ባታ አልገባኝም አመሰግንሻለው
    ተረት አይደለም የነገርሽኝ ህይወትሽነው ያካፈልሽን ገና ተፅኖ ፈጣሪ ሴት ነሽ እከተልሻለው

  • @mimiAtena
    @mimiAtena Год назад +5

    መጀሪያ ዳዊት ተባረክ እህቴ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤

  • @meskeremdebebe9973
    @meskeremdebebe9973 Год назад +11

    የማይጥል እግዚአብሔርርርርርርር !!!!!!!!

  • @romangenzebukemassagubehua7394
    @romangenzebukemassagubehua7394 5 месяцев назад

    በጣም ጠንካራና አስተዋይ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር አሁንም ብርታቱን ይስጥሽ ተስፋሽን ያለምልመው
    በአካል አግኝቸሽ ባጨበጭብልሽና ባሞግስሽ እንዲሁም እኔንም ብታበረችኝ ደስ ይለኛል
    በተጨማሪም የምትሰጭውን Training መውሰድ እፈልጋለሁ

  • @NardiYemulu
    @NardiYemulu 8 месяцев назад +3

    መቼም ተስፋ አልቆርጥ ግቤን አውቀዋለሁ
    ከዛም ባሻገር ከ2 አመት ቦሃላ እኔም እዚ መድረክ ላይ ቆሜ እንዴት እንዳለፍኩት እናገራለሁ 21/6/2018 በዳዊት ድሪምስ 21ክፍለዘመን ጀግ ሆኜ እምቀርብበት ቀን ነው ጠብቁኝ💪

  • @dhfg336
    @dhfg336 Год назад +4

    ታሪክሽ በጣም ይገርማል የላዛር አምላክ የኔንም ታሪክ ይቀይረው በናታቹ በፀሎታቹ አስቡይ 😢😢 በናንተ ላይ አድሮ ያሥተማረን እግዚሀብሔር ስሙ የተባረከ ይሁን የኔጀግናአ አንችም በርችልይ ልዩ ነሽ ፈጣሪ የወደደውን ነው የሚያረገው እናመሠግናለን

  • @SisayWoldemichael
    @SisayWoldemichael 7 месяцев назад

    It is beyond imagination. You are the symbol of young lady. Go a head Feaven.

  • @EteneshWolde-sz2yo
    @EteneshWolde-sz2yo Год назад +2

    ከጀመርሽ ልጅሽ እስካረፈችድረስ እንባዪን መቆጣጠር አልቻልኩም ዛሬ መድረስሽን ሁሉ ማመን እያቃተኝ አሁን መቆምሽን እየመሠገንኩ የተሰጠሽን ፅኑ እምነት የውስጥሽ ንፅህና በእግዚአብሔር መታመንሽን የለሽ እርግጠኝነት በውጣ ዉረድሽ ውስጥ እግዚአብሔርንሙጥኝ ማለትሽ ዕፁብ ድንቅ ያለፍሽውን ፈተናደሞ መግለፅ መቻልሽ ደግሞ የ ትልቅ ስጦታዎች ባለሀብት ነሽ ምንም አይኑርሽ በስንት ሰው ህይወት ውስጥ ፈውስ አንደዘራሽ የኔ ሻማ ወደድኩሽ የነ ምርጥ ዉለታን የልረሳሽ አሰታዋሽ የተደረገልሽን ያካፈልሽ ቸር ለጋስ ሰው በርቺ ያንቺ ነገር ገና ገናጀመርሽ ጥለውሽ የሄዱበት እንዳያገኙኝ አምላክ ይርዳኝ❤

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و Год назад +6

    ❤እጅግ ድንቅ ታሪክ ነው የሰማሁት መንቃትብቻ ሳይሆን አይምሮዪን ያነቃቃሽኝ የምትገርሚ ድንቅሴትነሽ በርቺ

  • @IdelawtAlemu
    @IdelawtAlemu 4 месяца назад

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +4

    የሚገርም ታሪክ ነው አልቅሼ ነው ያዳመጥኩት እውነት ነው ማንም ስው ጥሎሽ የሄደው ቦታ ላይ ካገኝሽ ሊያላግጥብሽ ይሞክራል ግን ተስፋ ሳይቆርጡ በእግዚአብሔርና በእምነቱ ጸንቶ ከቆመ ከጨለማ በሀላ ብርሀን አለ በሱስ ውስጥ ያሉ ሁሉ ሊያዳምጡት የሚገባ ትምህርት ነው ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ🙏🏾❤️

  • @elisabethchina3994
    @elisabethchina3994 Год назад +3

    ሁሌም ስለ ልጅዋ ሳስብ ያመኛል ተባረኪ👍

  • @jameelajemila5472
    @jameelajemila5472 Год назад +3

    ዋውውውውው ማሻአላህ ጀግና ብርቱ ሴት ነሽ የምር ነጌዬን በደንብ አሳይተሽኛል በደንብም ነቅቻለው የእውነትም ሰዎች ጥለውኝ የሄዱበት ቦታ ላይ አልገኝም ምን አገኘች እስክባል ኢንሸአላህ እለወጣለው

  • @seidamohammed
    @seidamohammed Год назад +9

    She is so sweet,beautiful,brave,smart, cute…. ❤❤❤

  • @addisababa7677
    @addisababa7677 Год назад +11

    You are Ethiopian ophrah.very interesting pain full. I learned a lot of things. God bless you

  • @asnaketekletsion7910
    @asnaketekletsion7910 Год назад +1

    እያለቀስኩ ነወረ የሰማሁት እግዚያብሔር አብሮሽ ለመኖሩ ጥርጥር የለውም

  • @22samuelt
    @22samuelt Год назад +12

    Dear Feven, our world needs strong women like you. Women who will lift and build others, who will love and be loved, women who live bravely, both tender and fierce, women of indomitable will... Keep up the good work. God Bless you.

  • @bitaniyayanore8829
    @bitaniyayanore8829 Год назад +2

    ሁሌም እንደ አዲስ ነው የምሰማሽ በሁሉም ሚድያና ኢንተርቪዎችሽን ሰምቼ አልጠግባቸውም ተባረኪ ፌቩ❤

  • @gospelsongs5746
    @gospelsongs5746 Год назад +1

    ተባረኪ የኔ ጎበዝ ጀግና ለብዙዎች መነሳት የሚሆን ምስክርነት ነው❤❤❤

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude5429 Год назад +26

    ተደምሜው የሰማሁት ወላሂ ኢሻእሏህ ከነገ ጀምሮ እነሳለሁ ሂወት ይቀጥላል የሄደን መሸኘት አለብሽኝ ተመልሶ ላይመጣ እዴ አድስ ማደስ አለብኝ ሂወቴን የኔ ባል ግማሽ እረሜየን በልቶታል ግን የተሻለ ይሰጠኛል አጠንክሮኛል ሰዴት እነሳለሁ መቸም ተስፋ አልቆርጥም😢

    • @SusuBbbb
      @SusuBbbb Год назад +1

      😢enem

    • @semiradawudesemiradawude5429
      @semiradawudesemiradawude5429 Год назад +1

      @@SusuBbbb የኔ ውድ አብሽሪ መቸም ተስፋ እዳቆርጭ
      እቅዶችሽን ፃፊ

    • @rabiayimam3588
      @rabiayimam3588 Год назад +1

      አብሽሪ።ከይዞሽ።ጉዞ።ወደፊት።የኔጀግና።ሁላችንም።ነን

    • @fasikabera6123
      @fasikabera6123 Год назад +1

      በርች ዉዴ ተስፋ ተስፋ ዳትቆርጭ

  • @hassetrealestatemarketing
    @hassetrealestatemarketing Год назад +4

    የ21ኛው ክ/ዘመን ጀግኒት እናመሰግናለን🙏❤️

  • @Wubalem-l9t
    @Wubalem-l9t Год назад +5

    Feven you are the real hero!!!!!! your life experience , strength is beyond the words can express. May God be with you through out your life.

  • @MeseretAsrat-j6k
    @MeseretAsrat-j6k Год назад +1

    Thank you Feven. u strong women. u give me lessons

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea9847 Год назад +6

    ጀግና ሴት እዳንች ይብዙ 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @trezaayele5222
    @trezaayele5222 Год назад +9

    25:23 ስለ ህልማችን የምንተወው ነገር ከሌለ የምንደርስበት ነገር የለም✍🏾

  • @አየሱስዋናዬነው
    @አየሱስዋናዬነው Год назад +2

    ተስፋ መቁረጥን ተስፋ እናስቆርጠለን ጥለ ውን የሄዱበት ጋር አያገኙንም ትልያልሽ ❤️❤️

  • @makikibebew2124
    @makikibebew2124 Год назад +7

    ዛሬ ገና ሰው አቀረብክ እናመሠግናለን ....ፌቡ ግን አለቀስኩ ጀግና ነሽ አንቺ ...አንድ ቀን አንቺ ጋር መጥቼ የለውጥ መንገዴን ብጀምር ደስ ይለኛል👌👌

  • @argawabili6171
    @argawabili6171 Год назад +1

    አጅግ የሚያስተምር እና የሚያበረታታ ታሪክ ነው። ፀጋው ይብዛልሽ።

  • @bahrubayisa7944
    @bahrubayisa7944 6 месяцев назад

    This lady is very special! She is so authentic and speaks from her heart without any desire for accolade from the audience like many of the guests I have seen. She is one of those rare, passionate and well-spoken individuals who can be relied on to influence and guide millions of our vulnerable people especially our youth. I would say kudos to you! If, by any chance, you come to California, we will organize a forum where you can share your invaluable life experiences with our diaspora.

  • @samsunga12-yp5pz
    @samsunga12-yp5pz Год назад +2

    ድንቅ ልባም አስተዋይ ጭዋ ቁምነገረኛ ብርቱ ጀግና ነሽ ለኔ

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra Год назад

    ዋው የምትገረም ሴት መግለጫ ቃል የለኝም እህቴ የእውነትም እሄ ሁሉ ፈተና ያሳለፈሽ ለዛሬው ትውልድ መፈቴሄ እድትሆኚ ነው ባታልፊበት ህመሙ አይገባሽም ለዝህም አትበቂም ነበረ ጌታ ዘመንሽ ይባረክ

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 11 месяцев назад +1

    የኔ ጀግና ፈጣሪ የቀረዉን ሀሳብሽን ይሙላልሽ ,,,,ቃል የለኝም እኛ ሴቶች ስቃያችን ግን ብዛቱ ግን ሁሉም ለበጎ ነዉ 😢❤❤

  • @meryjkin5703
    @meryjkin5703 Год назад +12

    በእግዚአብሔር ውስጥ ያለሽ እምነት ታላቅ ነው፡፡እምነትሽ ለዚህ ክብር አብቅቶሻል :: ልጅን እሚያክል ነገር አቶ ሰው አምላኩን በማመን ሳያለቅስ በፅናት እንዲህ እራስን መግለፅ እኔ እዚህ በለቅሶ ፈነዳሁ ኡኡኡ!!፡፡ክብር ለእርሱ ይሁን፡፡May God give us a strength like you. Lov you my dear Sister. i have a lot of interesting History to tell you, and i am still waiting with Hope from my God for z answer. you make me to increase my hope to my Lord. Thank you my Beautiful Queen Feven.

  • @guyatu8308
    @guyatu8308 11 месяцев назад +1

    አመስግናለሁ የእኔ እህት❤❤❤❤🎉🎉

  • @shalom7161
    @shalom7161 Год назад +2

    I love your principles and learn A lot.

  • @wasstenaanetteneh3722
    @wasstenaanetteneh3722 Год назад +1

    ለማኖር የለፋችሁበት ነገር ሲሄድባችሁ
    በጣም ይከብዳል አንቺ ግን ፌሮ ነሽ

  • @genetkassaye47
    @genetkassaye47 Год назад

    የድንግል ማርያም ልጅ ሁሉንም በመልካም አሣለፈልሽ ቆመሽ መናገርሽ እራሱ ከባድ ነው፡፡ ጀግርና ነሽ

  • @meryjkin5703
    @meryjkin5703 Год назад +1

    The Beautiful Queen of Feven!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! የዘገየብን የቤቱ ስፔሻል እየመጣ ስለሆነ ነው :: We believe that the special will come soon on us!!

  • @keenbonikenea5426
    @keenbonikenea5426 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ♥♥♥♥♥♥

  • @IadStu
    @IadStu 7 месяцев назад

    Dawitdream lay and qen endemeqerb ena yeheywet tarikan endemakafel ena dawiten endemamesegenew tesfa alegn . Dawit enwedhalen .

  • @AbebaSata-bt6zg
    @AbebaSata-bt6zg Год назад

    Ayiiii hiwot enem bizu alefiku ahunm gena fetena honobgn geta alegn alfalhu thank you fv

  • @Nejat197
    @Nejat197 Год назад +4

    ኦ አምላኬ ስራ እየሰራሁ ነበር ያደመጥኩሽ ስለ ልጅሽ ማረፍ ስትናገሪ መስራቴን ትቸ ተቀምጨ አለቀስኩ በቅርቡ እናቴን አጥቻለሁ ታላቅ እህቴ እራሷን አጥፍታለች እና ድክም ተስፋ ቁርጥ እያደረኩ ነበር በጥንካሬሽ በረታሁ በጣም ድንቅ እና እንቁ ሴት ነሽ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Год назад +11

    ማንም ጥሎን የሄደበት ቦታ ላይ እንዳያገኝሽ በጣም ገራሚ ቃል😢😢😢

  • @TagesseHaile-uq5yb
    @TagesseHaile-uq5yb 7 месяцев назад +1

    በእሳት መሃል ዉሃ ሆናችሁልኛል አመሰግናለሁሁ ክቡር ዳዊት እወደሃለሁ ፀጋህን ያበዛዉ እግዚአብሔር ይመስጌን 20:20

  • @SaraKiros-n2c
    @SaraKiros-n2c Год назад +9

    32 ወስጃለው የዳዊት ድሪም ሁላቹም በጣም ደስ የሚል መስተንግዶ የምትሰጡት ❤❤❤

  • @MkiaM-uc9rt
    @MkiaM-uc9rt 7 месяцев назад +1

    ሴትልጅ እንዲህ. ብርቱ ሰትሆን❤❤❤

  • @encouephrem5799
    @encouephrem5799 Год назад +1

    God bless you my dear sister. Keep teaching and preaching. You are a child of God ❤😇🙏🏽

  • @elizabethwoldegebriel5376
    @elizabethwoldegebriel5376 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ።

  • @metielias4658
    @metielias4658 Год назад +3

    My hero my role model we are lucky to have woman like you

  • @abatezebiba
    @abatezebiba Год назад +4

    Allah adera be lije endatfetngni yarbi

    • @ሶፊመሀመድ
      @ሶፊመሀመድ Год назад

      አሚንንን😢 እኔም የሁለት ልጆች እናት ነኝ ሷሊህ ያድርግልን

  • @ArgawWelde
    @ArgawWelde 7 месяцев назад +1

    Wow👍

  • @libelight
    @libelight Год назад +6

    Job 33 (አማ) - ኢዮብ
    29: እግዚአብሔር ይህን ሁሉ፡
    ሁለት ጊዜና ሦስት ጊዜ ከሰው ጋር ያደርጋል፤
    30: ይህም ነፍሱን ከጕድጓድ ይመልስ ዘንድ፥
    በሕያዋንም ብርሃን ያበራ ዘንድ ነው።

  • @TsegayeYosef-m9o
    @TsegayeYosef-m9o 5 месяцев назад

    Tebarekki Tebarekki begeta Qali midirini muluti

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 Год назад +7

    You really touch my heart ❤ thank you for sharing your story.

  • @tsejesuse5598
    @tsejesuse5598 Год назад

    ዋዉዉዉዉዉ ፌቪዬ በጣም ነዉ ዳስ
    የለኝ ምክንያቱም ሰይሞቱ
    በማቃብር ዉስጥ ተዳብቆ የሉ ሰዎች ከማቃብር እንድወጡ በተለይ
    ለሴቶቻችን እንዴ አንች አይነት ሴቶችሁን
    እግዚአብሔር የብዛልን❤❤❤❤❤
    በጣም እወድሻለሁ😊😊😊😊😊

  • @IeeEe-fl7ub
    @IeeEe-fl7ub Год назад +21

    በሚያስፈልገኝ ስአት ደረሳችሁልኝ

    • @Semirahome950lifestyle
      @Semirahome950lifestyle Год назад

      አብሽሪ ( አይዞኝ ) ❣️ ነገ ሌላ ቀን ነዉ 🌴🌴🌿💕don’t give up

  • @hevenenu419
    @hevenenu419 Год назад +2

    You touch my heart ❤️ Thank you for sharing your story 🙏 I learn a lot about you

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +1

    ABSOLUTELY.

  • @Akielsa
    @Akielsa Год назад +1

    Thank you favu❤ god bless you

  • @Fozy-Tube
    @Fozy-Tube Год назад +6

    ጃግና ሴቶች ሁሌም ይብዙ❤😢😢

  • @zinash1
    @zinash1 Год назад +19

    በመጀመርያ እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ የስደት ህይዎትን በጣም ቀላል ሆኖልኝ ህልሜን ፈልጌ እንዳገኝ እናተን ስላገናኘኝ ዴቭ በየጊዜው የምታቀርባቸሁ እግዶች ጀግና ጀግና ናቸሁ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምን አለበት በየኮመቱ ለስድብ የሚሰነዝሩ ልብ ብለው ቢማሩ ጌታ ሆይ ሳያቁ በስተት እያወቁ በድፍረት ለመተቸትና ለጥላቻ የሚሰማሩ እህት ወንድሞቼን ማስተዋልን ስጣቸሁ ብዬ በፀሎቴ አስብኳቸሁ

  • @buzetadesse8594
    @buzetadesse8594 Год назад

    የረዳሽ ጌታ ይባረክ

  • @tsigiekumssa4018
    @tsigiekumssa4018 11 месяцев назад

    God bless you and your family dear Feven!!!

  • @awetsoli8954
    @awetsoli8954 Год назад +1

    Powerfull women Feven God bless u more😊

  • @Betsegaw_M
    @Betsegaw_M Год назад +2

    I don't know a'm so proud of you feven
    Tesfa mekuret bene tesfa korto tlogn yhedal
    Maleda nbr kuch bye semchwalhu
    Le mehon mnfelgew ngr maximum energy metkem endalbegn, ahun eyhon lalew ngr degmo ene yemjmriya aydlhum bzwoch alfewubetal thanks a lot feven
    Dawit dream respect 🙏 🙌 you
    God bless you
    Also a'm coming soon

  • @asbuti12
    @asbuti12 Год назад +2

    Very Inspiring.
    Thanks!!!!

  • @6thharmobeytube458
    @6thharmobeytube458 Год назад

    tariken begimash yageghehut new yemselgh wow leka endanchim ayent jegna alen u💪💪💪💪💪ufffffffff abertashigh eko❤❤❤

  • @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
    @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY Год назад +2

    የአንችን ታሪክ ሰሳማ ሁላ ያስላቂስኝል ታበረክ ለካ የኔው ከአንቺ አይባልጥም 🙏🙏❤️🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋❤️❤️❤️💋💋💋💋

  • @mastu_diaries
    @mastu_diaries Год назад

    ድንቅ ሴት ናት። Bravo...

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 Год назад +2

    እውነት እግዚአብሔር አሁንም በብዙ ያኑርሽ እህታልሜ መልካም ስብና ነው ያስተማርሺን ታላቄ እህታችን 🙏🏾🙏🏾