ጀግና እናት ናት ያሳደገቺኝ / 100 ልጆች አሉኝ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии •

  • @RehatLove
    @RehatLove Год назад +388

    በየመድረኩ የፈጣሪያቸዉን ታላቅነት ና በሀይማኖታቸዉ የማይሸማቀቁ ሰወችን ስይ ደስ ይለኛል አላህ ይጨምርልሽ❤❤❤

    • @ሳሊሀነኝየሀላባቀበጥዋ
      @ሳሊሀነኝየሀላባቀበጥዋ Год назад +9

      በእውነት እችን እህተችን እና አንድ ዎንድማችን. ❤❤❤❤❤❤

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Год назад +1

      Egiziabher Yebarkisch Ehte Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

    • @temimatemima3730
      @temimatemima3730 Год назад +3

      ሳህ ወላሂ በጣም 👌

    • @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
      @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ Год назад +14

      ሲጀመር ሙስሊምነት ያኮራል እንጂ አያሸማቅቅም ነበርኮ😢 አለማወቅ እንጂ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው Год назад +9

      ማይባል ንግግር ለምን ይሽማቃቃሉ ኢስልምና ያወቀው መቼም ያለ መማወቃቸው ነው ሚያሽማቅቅው

  • @FaizaYasin-c2y
    @FaizaYasin-c2y Год назад +216

    ረሱል ሰ.ዐ.ወ የገለጽሽበት መንገድ ሚገርም ነው የኛ ጀግኒት እናመሰግንሻለን

    • @MUKTARKEYRIYA-xf3kw
      @MUKTARKEYRIYA-xf3kw Год назад +4

      ሰለላሁ አለይህ ወሰለም 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 Год назад +2

      ሰለላሁአለይሄወሰለም❤❤❤❤❤❤❤ያረሱለላህያሀቤቤላህ❤❤❤❤

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 Год назад +1

      ሰለላሁ አላይሂ ወሰለም ❤❤

    • @lailaethio6578
      @lailaethio6578 Год назад +1

      ❤❤❤

    • @رحم-ت9ف
      @رحم-ت9ف Год назад

      ሱለላሁ አለይወሰለም

  • @lubeyhassen
    @lubeyhassen Год назад +218

    S w w በዚች ትንሽ መድርክ ስሙን ከፍ ያደርግሽው አላህ ከዚህ በላይ ስኬትን ይስጥሽ

    • @ErhmatDawed-ky1pg
      @ErhmatDawed-ky1pg Год назад +3

      አሚን

    • @ZabeebaZabeeba-z4j
      @ZabeebaZabeeba-z4j Год назад +2

      አሚን

    • @khadejatasfaa6433
      @khadejatasfaa6433 Год назад +4

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤
      አሚን ወላሂ እንባ ተናነቀኝ የረሱላችን
      ስም ስታነሳ አላህ ከፍያድርግሽ❤

    • @tsecaw9908
      @tsecaw9908 Год назад +1

      አላህ ረጂም እዲሜ ይስጥሺ አላህ የሰራሺውን ከይር ስራአ አላህ ይቀበልሺ አባትና እናትሺን አላህ ረጂም እዲሜ ይስጥልሺ ያረብ😢😢

    • @erukya
      @erukya 10 месяцев назад

      ​@@khadejatasfaa6433በጣም እኔ እራሱ ሱለላሁ አለይህ ወሰለም እደዚህ ነዉ ሙስሊምማለት አላህን ለማመስገን የማያፍር አላህ ኸይር ስራዋን ይቀበላት እኔማ ሙስሊም ሁነዉ አልሀምዱሊላህ የማይሉ ያናዱኛል ይችግን ጎበዝ አላህ ያበርታት

  • @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
    @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ Год назад +140

    ለኔ ጀግና ማለት በሙስሊምነቱ የሚኮራና እንድህ ባሉ ቦታዎች ላይ ቅድሚያ እንድገኝ ያደረገውን አላህን አመስግኖ የሚጀምር ነው👍👍👍👍በርች ጀግናየ

  • @saadas9954
    @saadas9954 Год назад +157

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የኛ ውድ ነብይ ምርጥ አባት ምርጥ መካሪ ምርጥ ሞደል ምርጥ ተምሳሌት ናቸው አላህ ይጨምርልሽ ነዒሙየ ጀግናነሽ

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 Год назад +92

    አላህዬ ስቲ እንዴት ደስ እደሚል ልብ የይሞል አላህ በማላቅ የአለም ብርሀን ነብዩ አንስቶ ንግግር መጀመር መታደል ነው መመረጥም❤❤❤

  • @ኒዕመቱሏሕ
    @ኒዕመቱሏሕ Год назад +64

    አልሀምዱሊላህ ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው አላህ ያግራልኝ እኔም በአዛውንቶችና በወላጅ አልባ ህፃናቶች ላይ መስራት ነው ምኞቴ አላህ ሆይ እርዳኝ😢😢

  • @Alhamdullah8830
    @Alhamdullah8830 Год назад +39

    ማሻአሏህ ጀግናነሽ ጌታሽን አሏህን መለክተኛሽን ረሱል ሰለሏሁአለይሂ ወሰለም በሚድያ ማመስገንሽን አደነኩሽ ብዙወች ትንሽ ዝና ሲያገኙ የፈጠራቸውን ይረሳሉ እና አሏህ ከዚህ የተሻለ አሏህ ኸይሩን ይወፍቅሽ

    • @kadjaabdu
      @kadjaabdu Год назад +2

      የመጀመሪያዋ ናት ሌሎቹ ይሸማቀቃሉ😢😢

  • @Faeza....m
    @Faeza....m Год назад +40

    ነኢማየ የኔ አርአያ ልዩ እንቁ ሴት ❤አላህ ከፈቀደልኝ እኔም በተወለድኩበት ሀገር ታሪክ መስራት እፈልጋለሁ ኖራ ሞተች መባባል ፍፁም በቂ አደለም የማይሞት ታሪክና ስራ ማቋቋም ሙሉ ንያ /ፍላጎት አለኝ ኢንሻ አላህ ☝️🌍

  • @zedzed-c7b
    @zedzed-c7b Год назад +64

    ወላሂ የዛሬው ትምህርት መሬት ላይ ያለን እውነት የልባችንን የደረሰ ሀሳብ ነው አላህ ይርዳቹ በርችልን ልዩ ተግባር ነው❤❤❤❤❤❤

  • @UeuHwy
    @UeuHwy Год назад +27

    ሁሌም ነኢማ ቃላት ያንሰኛል ላአንች በምንም ቃላት ልገልፅሽ አልቻልኩም በጥቅሉ የብዙ እናቶችን ነፍስ ነው የምትታደጊው የታማሚዋች ብቻ አይደለም

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 Год назад

      ትክክክልልልልል መልካምየሚሰሩይቶብያወችንእናበረታታ

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 Год назад

      True

  • @sojoog8h702
    @sojoog8h702 Год назад +54

    ❤❤❤❤❤❤የኔ ውድ የት ናቸሁ ተመልካቸ ለዚቸ ጀግናእህታቸንደግ ናት

  • @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
    @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ Год назад +57

    እንዳው እትልቅ ሚዲያ ላይ ቀርባችሁ የአላህንና የነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን ሰም የምታነሱ ስወች አላህ ከፍ ያድርጋች ወላሂ እንደት ደስ እደሚለኝ💐👍👈

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 Год назад

      ትክክክክልልል❤❤❤❤❤❤አዳዶቹግንታዘብናቸውእዝጋቤርየሚሉ

  • @AlemAlem-x6d
    @AlemAlem-x6d Год назад +26

    ተባረኪ ሠው የሁነ ሰው ነው የቺ ሀገር ያጣችው እንዳንቺ ያሉ መልካም ሠዎች ጥቂት ናችሁ እና አምላክ በሁሉም ነገር ይጉብኝሽ

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 Год назад +75

    ጀግና ሴት ኢትዮጵያ የምትለወጠውና የምታድገው እንደዚህ ሥንተዛዘንና ሥንረዳዳ ነው ወንድሙን ገሎ በሚፎከርበት አገር እንደነዚህ አይነት እንቁ ሰዎች ትልቅ ተሥፋ ናቸው ጀግኒት በርች ከጎንሽ ነን

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 Год назад +1

      ትክክል ክልል ልብ አዱአዱን በዘሩበቃቃው ከማባላት ይቶብያእዲህተተጋግዘንብንኖርከደህነትየተላቀቅንነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከዘርየፀዳችሁይቶብያውች እወዳችሀለሁ❤❤❤❤❤

    • @ethiomalcomx7416
      @ethiomalcomx7416 Год назад

      @@fatimaabdlqw4374 ዘር አይደለም ችግሩ ችግሩ እኔ እበልጣለሁ ብሎ ሲታሰብ ነው ችግሩ ሌላውን አንቋሾ እራስን ከፍ ሲደረግ ነው ችግሩ እንጅ ዘርን ጎሳን የፈጠረው አላህ ነው የፈጠረበት አላማ ደሞ ለመተዋወቅ ነው ከኛ በላጩ ደሞ አላህን የፈራ ነው

  • @sadikalmizan8536
    @sadikalmizan8536 Год назад +37

    እያንዳንዱ ታላቅ ህልም የሚጀምረው በህልም አላሚ ነው።
    እህት ነኢማ አላህ ይጨምርልሽ በሮች

  • @woyneshetali4472
    @woyneshetali4472 Год назад +4

    S.A.W ምርጥ አባት ምርጥ ባል የእዝነት ተምሳሌት ርህሩህ አመሰግናለሁ እህቴ

  • @ggcc8401
    @ggcc8401 Год назад +55

    ዉዶቼ ደስ አላለቹሁም የኛ ዉድ ነብይ ስዉደሱ 🥰🥰🥰🥰

    • @foz-c3z
      @foz-c3z 8 месяцев назад

      ወላሂ ደስነዉ ያለኝ

  • @umdunia5681
    @umdunia5681 Год назад +38

    ማሻ አላህ
    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه اجمعين እህታችን ነኢማ አላህ ይጅዚክ ኸይር ጀግኒት አላህ ለእናትሽ ለአባትሽ ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጣቸው !! ክብር ለወላጆቻችን

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Год назад +12

    ማሻአላህ እህት አለም አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይገባው ሲቀጥል የኛ ውዲ ነብይ ርሱላችን ፊዳካ አቢ ወኡሚ ወጀስዲ ያርሱሊላህ
    ዳውይት ዲሪምስ በጣም ጠንካራ ስወችን እየቀርቡልን ነው ትልቅ ደርጃ ይደርሳል ይሄ ዩቱብ

  • @tenad7309
    @tenad7309 Год назад +18

    ነኢማ , ከነእናትዋ ጀግና ነች:: " ይመለከተኛል"

  • @AddisEromo
    @AddisEromo Год назад +15

    ነይማችን አኳራሽን ውድ እህታችን ምንም ስህተት የሌለው ትክክል ኑሪልን አብሮ አደጋችን
    ተምሳሌት ሁነሽ በማየቴ በጣም ደስ ይለኛል

  • @medinaali3925
    @medinaali3925 Год назад +14

    መሽአላ
    መሽአላ
    መሽአላ
    ጀግኔየብልየስሻል
    ጀግናችን
    የአላህሥምእና
    የሀቢቢን
    የረሱልሥም
    እያነሡ
    ሢያወሩ
    በጣም
    መሽአላ
    አላህይጨምረልሽ
    ጀግና

  • @SaidaMohamed-fd5sz
    @SaidaMohamed-fd5sz Год назад +42

    አላህየን እና ነብያችንን ስላመሰገሽ ክብርሽ አላህ ይስፋው

    • @saadas9954
      @saadas9954 Год назад +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @AbduRahman-b2c
    @AbduRahman-b2c Год назад +13

    እህታችን ነዕማ አለህ ያግዝሽ እናትሽንም አለህ እድሜያቸዉን ያቆያቸዉ

  • @adanechmelese4824
    @adanechmelese4824 Год назад +11

    ዋው !!! 🙏🙏 ንግግርሽ ሁሉ ይጣፍጣል እውነትም ድንቅና ጀግና ሴት!!!🙏🙏
    ለዳዊት ድሪም እድሜና ጤናን ተመኘሁ 🙏🙏🙏.

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ Год назад +15

    እግዚአብሔር እንደ አንችአይነቷን ጎበዝ ኢትዮጵያውያዊ ያብዛልን

  • @mimiAtena
    @mimiAtena Год назад +11

    እህቴ ተባረኪ. አላህ ዘርሽን ያብዛው እዳ ያለውን እግዚአብሔር ያብዛልን❤

  • @sadiaabduseid8825
    @sadiaabduseid8825 Год назад +13

    የኛ ውድነብይ የኛ ብርሀን የአለም እዝነት እንዲህ ስታሞግሷቸው ምንኛ ደስይላል አላህ ከዚህ በላይ ይሙላልሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢሙኢምራን
    @ኢሙኢምራን Год назад +35

    ዳዊት ድሪምስ ከምንም ከምንም በላይ በወጣቱ ላይ መስራት ያለብህ በዚህ ጉዳይ ላይ ነው በሰፊው መሰራት አለበት ወጣቱ እያለቀ ነው ድረሱለት ከዚህ የተሻለ ምንም ስራ አትሰሩም

    • @BH-et6sn
      @BH-et6sn Год назад

      You are right. Endaysera beye Midya simu iyatefu min yaderg ... he is trying his best, but we need to support him too.

  • @muhidinm.9232
    @muhidinm.9232 Год назад +4

    ማሻአሏህ!!! አሏህ ይጨምርልሽ። መቼም መመረጥ ነው ፣ ታላቅ ተሰጥዖ!!!
    ያው ከልብ የምታፈቅሪው " አሏህዬ " ብለሽ ከምንም ከማንም በላይ የምትወጂው መሆኑን የገለፅሽው ሁሉን ቻይ ጌታ የበለጠ ይርዳሽ።
    ይመንዳሽም

  • @ከረያባመታባዘራውtube

    የኛ ውዲቷ እህታችን ነኢማ አላህ ብርታቱን ጥንካሬው ይጨምርልሽ አብሽሪ ታሪክ ነው የሰራሺው ከ3ት ወድማማቾች ጀምረሽ ታሪካዊ እህታችን ነሽ እኛም በምንችለው ከጎንሽ እንሆናለን አብሽሪ❤❤❤❤

  • @saldinetube4261
    @saldinetube4261 Год назад +5

    ሰውን የላመሰጋነ ፈጠረውን መመስገን አይችልም እንደ ሚባለው ሁለ የዚህ ሚድያ ባለቤትንም ዴቪንም እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት አስተማረ ታሪክ ስለሰማን በቀጣይ ደግሞ የባቡል ከይር የበጎ አድራጎት ድረጅት ባለቤትን ብተቀርብልን መልካም ነው

  • @muluayele8381
    @muluayele8381 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ እንዳለኝ የምታውቁት ሰው በእዚህ ልክ ተቀይሮ ማየት ምነኛ ደስ ይላል እግዚአብሔር ለብዙዎች ተስፋ አድርጎሻል እና የበለጠ ይጠቀምብሽ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Год назад +8

    አንቺን የፈጠረች እናት ትባረክ...from America…

  • @zulfa7928
    @zulfa7928 Год назад +12

    ጉበዝ ነይማ ያአ ልጆች መችም አንረሳውም አላህ ኸይረ ጀዛሸን ይክፈልሸ ❤❤❤❤❤

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي Год назад +8

    ነኢማዬ አላህ ይጨምርልሽ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ውዴ

  • @temimaabdella-ti9qk
    @temimaabdella-ti9qk Год назад +11

    ነኢማ ትሁት እና ጥሩ ልብ አለሽ ለአላህ ብዬ ወድሻለው😍

  • @muhammedyesuf290
    @muhammedyesuf290 Год назад +4

    ዴቭ አርዓያ የሚሆኑ ሰወችን ስላስተዋወቅከን እናመሰግናለን! ነዒማ በርቺ አላህ ያግዝሽ!

  • @jinatmohammed2762
    @jinatmohammed2762 Год назад +3

    የእውነት መድረክ እሄ ነው በሀይማኖታቸው የማያፍሩ ጀግኖች በርቱ❤❤❤❤❤❤

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 Год назад +10

    እንድህ እይነት ስው ነው ሀገራችን የሚያስፈልጋት።
    ብህር ሀይማኖት ከስውነት በታች ነው።ስው መሆን ከሁሉ በላይ ነው እግዚአብሔር ስው ብሎናል ስው እንሁን።❤❤❤

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 Год назад +4

    ማሻአላህ የዛሬው ይለያል ነኢማዬ ጀግናነሽ ላላህ ብዬ ወድሻለው አይ ሃበሻ ከዚ በፊት ሥለዴቭ ሠጥፎ አመለካከት እንዲኖረኝ አርጎኝ ነበር ያሃን ቪዶ ካየው በኋላ ነው ያንተን ሾ መከታተል የጀመርኩት የምታቀርባቸው ሰዎች በጣም ጀግና ጀግና ካአላህ በታች እራሳቸውን አሥከብረው ለሃገር ኩራት የሆኑ ሰዎች ናቸው የቀና ብዙ ያወራል ብዬ ዝም በርቱ የኛ ሰው አንድ ሰው ከፍ ሲል አይዎድለትም እንነትም ድንቅ

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 Год назад +4

    በጣም ትልቅ ሰዉ ነሽ ለሰዎች ብርሃን ሆነሻል በጣም ግሩም ስብኽና አለሽ ሰዉ ታከብሪያለሽ የተለየሽ ነሽ በራስሽ ተደሰቺ
    ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁንልሽ 🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Год назад

    በእውነት ነይማ ተባረኪ ትልቅ ሰው ዘር እይማኖት ሳትል ሁሉ ሰብስባ ነፁ ዜጋ ብርክ በይልኝ🌹❤️🙏🌹❤️🙏🌹❤️🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @betilike1379
    @betilike1379 Год назад

    ድንቅ ነሽ ከምቾት ህይወት ወደ ውጥረት ወዳለበት ሰዎችን ወደ ማገዛ በሙሉ ልብሽ በመግባትሽ በጣም ነው የማደንቅሽ እግዚያብሔር ጨምሮ ጨምሮ ብርታቱን ይስጥሽ

  • @gxydyxyyx3629
    @gxydyxyyx3629 Год назад

    በወጡበት መድረክ ሁሉ ፈጣራቸዉም አብዝተዉ የማመሰግኑ ምንኛ ደስ እንደማሉ ማሸአላህ እህቴ አላህ በዱናም በአኬራም አላህ ያስደስትሽ

  • @ZenayeTafesse
    @ZenayeTafesse Год назад +1

    ነኢማዬ እግዚአብሔር ይባርከሰሽ እህቴ አኔም በዚህ ችግር ውስጥ የምሰቃይ እናት ነኝ መጥቼ ምክርሽን እሻለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ።

    • @ZenayeTafesse
      @ZenayeTafesse Год назад

      የኔም ልጅ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነው በጣም እየመታኝም ተቸግሬያለሁ እርዳታሽን እፈልጋለሁ።

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Год назад +6

    ጀግና ነሽ ነኢሙ በርቱ ጀግኖች

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Год назад +3

    እውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይጥብቅሽ ❤❤❤❤❤

  • @jamailseid5602
    @jamailseid5602 Год назад +15

    ጀግኒት ዛሬ መታለች❤❤❤

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Год назад

    ኒማ ተስፋ ሰጠችኝ. የእኔ ጭንቀት ከነበሩ የኢትዮጵያ የተቆለሉ ችግሮች አንዱን የሚታደጉ መኖሩ ዛሬ እንቅልፍ እተኛለሁ. ይህን ስል ውሸት ይመስላል. ባላደርግም ያስጨንቀኛል. ፀሎት እያደረኩም አደረኩ ብዬ አላስብም. ችግሮቻችን ተደራርበው የተነካ አይመስለኝም. ሁሉም የሚችለውን ከአደረገ እንወጣዋለን. በርቱ ተስፋዎች.

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 Год назад +3

    የባቡል ኸይር መሰራች ሀናንን ትቅረብ የምትሉ ላይክ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 Год назад

      እኔትቅረብልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @menenhailesilasenegash3319
    @menenhailesilasenegash3319 Год назад +1

    በጤምየምትገርማ ነሽ እውነትም የጀግናልጅነሽ ፈጣሪይጠብቅሽ

  • @nebilmusema6344
    @nebilmusema6344 10 месяцев назад

    ትለያለሽ አላህ ረሱልን ( ሰ.አ.ወ) አመስግና ጀመረች አላህ ይውደድሽ

  • @zarenew3250
    @zarenew3250 Год назад +21

    Now that’s what I call a success!!!

  • @rdzxdd7325
    @rdzxdd7325 Год назад +1

    ሰለላሁ ወአለይሂ ወሰለም ጌታየ ከፍ ያርግሽ ከዚህ በላይ ጌታየን እና ነብየን በቅድሚያ ስለ አከበርሽ አነጋገርሽ በጣም ደስ ይላል

  • @nasrukalid1445
    @nasrukalid1445 Год назад +20

    ሶፊ ነው ያየኋት😍😍😍😍
    በርቺ የኔ ጀግና ❤❤❤

  • @asterhagos4325
    @asterhagos4325 Год назад +5

    ጀግኒት ዋው እድሜ ይስጥሽ እህታችን ማአሻአላህ ❤️❤️❤️❤️

  • @emusarah7132
    @emusarah7132 10 месяцев назад

    በእውነት ጀግና ድንቅ ሴት ነሽ በተለይ ለሀይማኖትሽ ያለሽ ክብር

  • @አዜብተሰማ
    @አዜብተሰማ Год назад +1

    እህት ነኢማ ፈጣሪ አሁንም ፀጋውን ይጨምርልሽ ብርታቱን ይስጥሽ በርቺ እህቴ

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Год назад +2

    የኔ ጀግና እህት አላህ ይጨምርልሽ አላህ ሀሳብሽ አላህ ይሙላልሽ ጀግና በቃላት አገልፅሽም እማዬ እድሜ ጤና ይስጥልን እድለኛ ነሽ ነአማዬ በጣም የሚገርም ነገር ነው የምትሰሪው አላህ ከጎንሽ ይሁን በርቺ ሀገር እድትመሪ ያርግሽ

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 Год назад +9

    እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ይስጥሽ!!❤

  • @ZabeebaZabeeba-z4j
    @ZabeebaZabeeba-z4j Год назад

    ነኢማዬ ማአሻለ አላህ ይጨምርልሽ ሰለ ነብዬ ሰ.አ.ወ አገላለፅሽ እድሜሽ ያርዝመው

  • @s.n.3690
    @s.n.3690 Год назад +8

    ጀግና ሴት ማለት አንቺ ነሽ❤❤❤

  • @MD-ks2ox
    @MD-ks2ox Год назад +7

    ከፍ ያርግሽው ጌታ ከፈ ያድረግሽ አላህየ ይውደድሽ አማ

  • @SefinaSheUmer-l2g
    @SefinaSheUmer-l2g Год назад +1

    አለሁአክበር ማሽ አላህ ጀግናዋ እህታችን በጣም ጥሩ ስራነው ለኛም ትልቅ የቤት ስራ ሰተሽናል እንሽ አላህ እኛም ለሌች የምንተርፍ ያርገን ጄዛ ከአላህ❤ ወገናችን ዳውት አንቴም በርታ እናመሰግናለን

  • @Diboraethio21
    @Diboraethio21 Год назад +2

    ውይይይይይይ በምን ቃል ልግለፅሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ልበልሽ የዘመናችን ጀግና ታፍነው ታስረው ቤተሰብ አፍሮባቸው ቤት ውስጥ ለተዘጋባቸው የፀሀይ ብረሀን የሆንሽ ጀግኒት ናት እንዳንቺ ያሉ ብዙ ያብዛልን እግዚአብሔር ይክፈልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryamaali1414
    @maryamaali1414 Год назад +4

    የኔ ቆንጆ አለህ በጀነት ከመልካሞቹ ያርግሽ

  • @ghgf7128
    @ghgf7128 Год назад +6

    ዳዊዊትየእውነት በርታ እንድህ አይነት ሰወችን አቅርብልን

  • @ebtisamhamid5707
    @ebtisamhamid5707 Год назад +7

    አርአያ ምትሆኚ ጀግና ሴት ነሽ ! አላህ ይጨምርልሽ 😍

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 Год назад +4

    የኔ መልካም እህት እግዚአብሔር ያስብሹ ያስካልሽ ማማየ

  • @oM-vc5po
    @oM-vc5po Год назад +3

    የኔ እህት ፈጣሪ ይርዳሽ መሆን የምፈልገው ነገር ነበር ይታደሉታል እነጂ አይታገሉትም ሆኖብኝ ነው ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ❤❤❤

  • @ZabibaMohammad-u7v
    @ZabibaMohammad-u7v Год назад +2

    ማሻአላህ ተባረከአላህ አላህ ይጨምርልሽ የአመቱ ምርጥ ሴት ብየሻለሁ❤❤❤ እናታችንን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤ በርች አላህ ይገዝሽ!!!

  • @AminaSafa-f7p
    @AminaSafa-f7p Год назад

    2:49 ማሻ አላህ በጣም ንግግርሽ ጧፍጦኝ ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት❤❤❤❤ አላህ ይጨምርልሽ

  • @ፋፊነኝየልጄናፋቂ
    @ፋፊነኝየልጄናፋቂ Год назад +7

    ስ ዓ ወ ሀቢቡና የኛ ነቢይ ነኢማዬ አላህ ይጨምርልሽ ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sehlewongelfente452
    @sehlewongelfente452 Год назад +3

    ነሂማ. እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @bemnet-dw2yk
    @bemnet-dw2yk Год назад +11

    ፈጣሪ ያሳካልኝ እንጂ እንደዚ በጎዳና የወደቁጥን በአቅሜ መርዳት እመኛለዉ የምር

    • @Samsung-js6lo
      @Samsung-js6lo Год назад +1

      አብሽሪመልካምማሰብጥሩነው ይሆናልአንድቀን

  • @hayatabdu4569
    @hayatabdu4569 Год назад +5

    Living for others is the prime purpose of humanity. Your work is very timely, the youths are becoming addicted alarmingly. Salute to the strong lady Neima and as usual to dawit dreams

  • @AliHousemaid
    @AliHousemaid Год назад

    የኔልዩ ከሑሉበላይ ያደነኩሺ አሏሕ ሡበሐነሑወተአላ ና ረሡላችንን ሡለሏሕወአለይሒወሠለም ማመሥገንሺነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሏሕይጨምርልሺ እናማእንዳንቺያሉትንያበርታልን😊❤

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 Год назад

    ግርም እሚለኝ ነገር አነቃቂ ነን እሚሉት ሰዎች ራሳቸውን እያመለኩ ቀስ ብለው እና እነሱን እንድናመልክ ነው እሚስቡት በጣም ይገርማን መርዝ ናቸውኮ የኛ ደንቆሮ ሕዝብ ደሞ የእግዚአብሔርን ቃል ከሚሰማ ይህን ቢሰማ ይመርጣን ፈቶአቸውን እንደ ስዕል አድሕኖ አርገው ህዩልኝማ ይገርማን ስኬት ስኬት ይቻላል ይቻላል ይላሉ ነገር ግን ሁሉም ነገር ያለ እግዚአብሔር አይቻልም የቀረው ከሰይጣን ነው!!!

  • @saradembel466
    @saradembel466 Год назад +2

    የኔ ጀግና ሴት ❤❤❤❤❤❤ ደግሞ ደስ ያለኝ ሁሉንም በሀይማኖቱ መፈወስ ያሳየሽ ጀግና ሴት። አላህ ከፍ ያድርግሽ። ነገ ገና ታሪክ ትሰሪያለሽ። አላህ ይርዳሽ የኔ ቆንጆ በርቺ❤❤❤❤

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
    @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 Год назад +18

    ماشا الله الله اكبر
    الحمد الله علي نعمة الإسلام❤ 🙏

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 Год назад +6

    ትለያለሽ የዘመኔ ጀግና ነሽ 🎉

  • @peace2808
    @peace2808 Год назад +6

    Blessed to have you neima you are a gift egziabgair yrdash..you inspire me to do what i want

  • @aaminyaasiin5529
    @aaminyaasiin5529 Год назад

    dawut benathi wedmia tamobgnali yecheat susegna hono yeneema slikan tebaberugn

  • @Bateal427
    @Bateal427 Год назад +2

    እንደው ምን ልበልሽ እዛብሄር እረዢም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ ሁላችንም እንዲህ ወደ ሰውነት ስራ ይመልሰን ፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Год назад

    ኒኢማ የድሆች እናት የኔ ጀግና አላህ ይጨምርልሽ አላህ ከፍ ያርግሽ በርቺ

  • @محمد-ل8ح9ع
    @محمد-ل8ح9ع Год назад +1

    በጣም የሚበረታታ ስራ ነዉ በርቱ።

  • @MohamedMuzeiyn
    @MohamedMuzeiyn Год назад +3

    የኢትዮጲያ አናቶችና ልጆች ሁሉ እናት ብልሽ ያንስሻል አህታችን ኑሪልን በርቺ ከጎንሽ ነን ድሪምስም አድሜና ጤና ይስጥል ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከአለም ገና ታሞ ተፈትኖ የነቃ ሀብታም ባይሆንም ባልችው የሚብቃቃ ለምሆን የሚተጋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RicheTube
    @RicheTube Год назад +16

    ጀግናነሽወላሂ❤❤❤❤❤

  • @yeshiworkfirew3852
    @yeshiworkfirew3852 Год назад +1

    ጎበዝ እህቴ የሰፈሬ ልጅ በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ፡፡

  • @muntihabeshaethiopianfooda2859
    @muntihabeshaethiopianfooda2859 Год назад +3

    ዳዊት እናመስግናል 🙏 ጀግኒት ፈጣሪ ያግዝሽ

  • @tenad7309
    @tenad7309 Год назад +11

    በebs ላይ አይቼሻለሁ:: ስራሽ ሁሉ ድንቅ ነው:: ሰዎችን በዘር በሀይማኖት ሳትለዬ? ፈጣሪ የሚወደውን ስራ እየሰራሽ ያለሽ ጥሩ አእምሮ ያለሽ ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ በርቺ በርቺ :: እንደአንቺ ያሉትን ያብዛልን🙏🏾

  • @myhome0196
    @myhome0196 Год назад +1

    አሰላምአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ነኢምየ ሁቤ አላህ ከፍ ያድርግሽ የአላህን እና የውዱ የሀቢቢ ነብየን በአደባባይ አልቀሽ ስላወሳሻቸውና ንግሮችሽን ደግሞ ሳይቆርጡ ላቀረቡት ለዳዊት ዲሪም ማናጀሮች ክብር ሰጠሁ

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 10 месяцев назад

    ለናትሽ አላህ እረችምእድሜይስጣቸዉ ለአባትሽም ማሻአላህ እናት እኮ የሷሁለታመችያልቃል ከአላህ በታች

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Год назад +2

    ሰ ወ ዐ ማሻአሏህ እህቴ አሏህ መልካም ሥራሺን ይዉደዲልሺ ጀግናየ በርች

  • @aliyamar870
    @aliyamar870 Год назад +5

    Proud of you neimu Masallah 🙏🥰🥰🥰

  • @abukimohammedbestfamily
    @abukimohammedbestfamily Год назад

    የነብዩን ሰ ዐ ወ ትክክለኛ ማንነት ስለገለፅሽልን ጀዛኪላ

  • @Dsggggggggggg-
    @Dsggggggggggg- Год назад +5

    ጀግና እናት. አላህ ይውደድሽ

  • @medinayimami7160
    @medinayimami7160 Год назад

    ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸይር ምርጥ ንግግርነው ያስተላለፍሽው እዳንች ጀግና እህት ያብዛልን