ውድዬ ከጀርባዬ ሳትሆን ከጐኔ ናት። የውዳሴ ዲያግኖስቲክ ባለቤት
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- Watch our most recent videos
/ @dawitdreams
Welcome to the official RUclips channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our RUclips channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our RUclips channel to get up to date videos!
SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingvi...
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook ;- www.facebook.c...
#DawitDreamslifesuccusscoach #Addis_Ababa #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #thesuccesselite #newevent #paradagmshift
Wow Dayie and wudu what a great speech, bless you more
That's Blessing! You're Jenner's
@@themotivationidea ji
N9.Jack j.Jack Junior nni
⁹ĺ7maljaljazira
ሽሽሽሽምሽሽሽሽሽሽሽሽምሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽምሽሽሽሽሽሽምሽሽሽሽሽሽሽምሽሽሽሽሽሽሽሽምሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽምሽሽሽሽሽሽምሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽምሽምሽሽሽሽሽሽምሽሽሽሽሽምሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽምምሽምሽሽሽሽሽሽሽምሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽምሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽምሽሽሽሽሽሽሽምምሽሽሽሽሽሽሽሽም😂ሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ😂እ ሆነ😅
ይሄ ስው እና ሚስቱ የተባርኩ እይምሮ ያላቸው ቡዙ ዉጣ ወርድ ያለፎ ኢትዮጵያን የሚወከሉ ቅን ስዋች ናቸው ! እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ! ❤❤❤
በጣም ጀግና ናቸው
ዳዬ የስንቱን ደሃ ታክሞ ለመዳን ወደህክምና ሲሄድ በምርመራ ገንዘብ በማጣት ህይወቱ እንዳያልፍ አለውላቹ ብለህ ህይወታቸውን እንዳተረፍክልን እኔ ምስክር ነኝ ላለፍት 5ዓመት አቅሀለው ኑርልን ለኔ የማከብርህ ሰው ነህ ፍጹም ቅንነት ለወገን መቆርቆር ማካፈልን የታደልክ ሰው ነህ የተባረከ ቤተሰብ ዘመናችሁ ይባረክ
Er wdasa 50% demoz Korta new kisera ybarirch 😏
@@deboraasiyuom7163 kikik only God is good Yemlkamnet Mesale Esu Becha New
ተስፋዎቻችን ናችሁ በርቱ እናንተን ስሰማ ህልሜ ና ተስፋየ ይታየኛል 😍😍
ትክክል
ዳዬ እና ውድዬ የእውነት ለሁሉም ሰው ምሳሌ መሆኑን የምትችሉ በትዳርም, በመልካምነትም
በ ስኬትም ብቻ ልዩ ናቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ 😍😍😍😍
እውነትም አምላክ የባረከህ ነህ ወንድማለም። የሚገርም ነው በዚህ እድሜህ የዚህን ያህል የስኬት ማማ ላይ መውጣት። ዳዊትም አመሰግንሃለሁ ወንድሜ እንደዚህ አይነት ምርጥና ስኬታማ ሰዎችን እንድናገኝ ምክንያት የሆንኸን።
Ethiopia will rise with these giants, May God bless you all!!!!!
እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በዚህ እድሜ በመልካም ስራ መታወቅ እንዴት መታደል ነው ።ለብዙዎች ማስተዋል ሆነሀል ድንቅ ትምህርት።
This is by far one of the best speeches I have ever heard. I watched it twice, thank you for being transparent and letting us pick your brain 👏 👏
What a great speech mr. Dawit
Wow! There is no success without knowing the power of God!!!! You are the best guest ever on Dawit Dreams.....because you acknowledge the Creator.
Yes👏
የህወት ተሞክሯችሁን ሳትሰስቱ ስለምታካፍሉን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን በድካም ያፈራችሁትን ሀፍትና ንብረት ይባርክላችሁ።
Dawit Dream God bless you. እነደነዚህ የመሰለ ትምህርቶች ስለምታቀርብልን። ተባረኩ
Thank you I am originally from Ethiopia Jimma zone I now live in United States Atlanta Georgia and I am single mother and small business owner I really appreciate your teaching how to become successful business person thank you I know I'm struggling right now but I'm going to keep pushing like that turtle
ምንም ቃላት የለኝም አመሰግናለሁ። ያበረታል
ሰላየውክ ደስ ብሎኛል ብዙ ተማርኩኝ አመሰግናለሁ ጽናት
በጣም እናመሰግናለን። አሁንም ጨምሮ እግዛብሄር ይባርካቹ!!!
Amazing speech 👏👏thank you for sharing Ato Dawit
እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን ሽ አመት ኑሩልን
By far, It is the best lesson.
Oh what a useful and great message all the young generation has to
Apply it in their lifes.
ኡፍ ምነው ባላለቀ እያልኩ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔር ይባርክህ።
Wow ❤He is Confident smart intelligent elegant handsome serious strong-minded + Successed .
Ethiopia ዉስጥ እንደ ዳዊት ኃይሉ አይነት ስራ ፈጣሪዎች መኖራቸዉን ሳስብ ተስፋ አደረኩ ፥፥
በጣም የሚገርም ሰው ነው የጋበዛቹት pls አሰልጣኝ አርጉት
መትረፍረፍ ለአፍሪካ መብቃት ነው፤ መትረፍረፍ ችግርን ይጋፈጣል፤
ድንቅ ንግግር🙏
😳Real life story Thanks a lot
እኔ በ yise motivation ቀርቦ የሰጠውን ቃል መጠይቅ ሁሌም አልረሳውም በጣም ትልቅ አቅም አለው
ተባርኩ ❤❤❤❤
Ke Egezyabhare gar tilk bota edersalew 🙏🙏🙏
This is the best speech ever
Thank you sir. You are amazing. I wish you long life.
I have never heard such kind of worthy speak before, It addressed my spiritual capital with universe principle in harmonize way. God bless Brother!
እንዴት መባረክ ነው፤ የእውነት መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ። Be blessed & loved Mr. Dawit with your beloved wife Mrs.Wudase. 😍
wow, I'm impressed and taught a life time lesson. this is amazing. God bless you more and more and more.
Thank you, Dave, for sharing your golden experience that inspires all.
WOW! Ato Dawit is an amazing person. Great Mind! Very inspiring! May God bless you and your family!
Thank You God blessed you and your family 🙏❤❤❤
እግዚአብሔር አሁንም ይጨምርልህ ስለ ቸርነትህ እኔም እመሰክርልሀለሁ የደከምክበትን ከባለቤትህ ጋር ያብላህ ጎበዝ።
መትረፍረፍ + የታመቀ ሀይል= ሌሊት አስነስቶ ያስሮጣል፤
ዋዋ እጂግ ጣቃሚ ልምድ እናመሰግናለን
ወድዬ ዳዬ ተባረኩ በጣም አሰተማራ ነው ።
it's great to be on the same line with the life partner 👌💛🙏thanks
Absolutely amazing Good manners ❤❤❤❤❤ the Hero mane, by helping Ethiopian poorest peoples ,you are the example of world promise country
to be honestly it is not Enough fore you, I Wish to see you more than this, God bless you
ብዙ ሚሰጥር አሳወቀኝ ተባረክ
dr Dawit dream I appreciate your activities if you can give me a chance of training I have a miserable life
Great Speech, Thank you Dave and your Dream family
Wonder full speach bro god blessed you and your family
በጣም ግሩም idea እናመሰግናቸዋለን።
ዋው! ብሩክ ሁን !!
wow this is what living for others rather than being selfish.
Wow, amazing 🎯
I appreciated the way you express ideas🙏
He is so amaizing
Wow, amazing. Thanks so much for sharing.
On behalf of my patients who're financially challenged, i can't thank you enough for the free imaging services you provided. You've made significantly high contribution to the health sector. May God bless you abundantly.
hello, I was wandering about the health care jobs in Ethiopia. I want to move from US to Ethiopia and want to know if I can get hire using certificate or degree right away?
@@alemt1332 Hi, it depends on the type of profession. What did you get your degree on?
እውነት በኔ ውስጥ ያለውን ነው የተናገርከው ፈርሀት ያልከው ነገር ገና ስሰማው ነው እባ የተናነቀኝ ግን በቃ ምንም ነገር አትችይም ነው የሚለኝ እረ እውነት ከዚህ ህይወት እንዴት እደምወጣ በጣምጨንቆኛል ሙሉ ለሙሉ ነው እስርስር ያረገኝ በጣም ከባድ ነው አንድ ቀንም ደስተኛ ሆኔ አላውቅም እና እማረገው ነው ግራ የገባኝ በጣም simple በሆነ ነገር ላይም መጨነቅ ፈርሀት
ሁላችንም ጋ ያ ሰሜት አለ ምክሮቹን ተግባራዊ ማድረግ እዚህም youtube ላይ ብዙ ስልጠናዎች አሉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋ ይሁን
የጭንቅ አማላጇ ትርዳህ ፀበል ካለህ ፀልየህ ጭንቅላትህ መሀል ላይ እየፀለይክ ለሶስት አፍስበት አምላክ ይርዳህ በፀበል በጣም አምናለሁ💐😁
@@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ እሺ የኔ ውድ
በፀሎትሽ አስቢኝ
ተባርኩ፥እንውዳችሀለን
👍🙏thank u so much 👌❤️
You're truly amazing!
dawit betam enamesegnalen!
Thank you 🙏🙏🙏🙏🙏
Bewunet betam tilkun timhrt kante aggnchalew kezi yebeletem endemtsera tesfa adergalew .egziabher yibark🙏🙏🙏🙏👍
በኣንድ ዓመት 12ሚልዮን ትርፍ ኣገኘሁ ካለህ ወዳጀ ጠርጥር።
ኣንድ ነጋዴ ከ ገበሬ እያመጣ ቡና ከሁለት ሰዎስት ዕጥፍ እሸጠ ሚልዮንና ቢልዮን ቢያተርፍ "ኣይገርመኝም" በገበያ ሌብነትና መበዝበዝ ሌላም ይገኛል
Thanks both dawts❤
እጅግ በጣም ከባዱ ነገር ማሰብ ነው:: u remind me of Henry Ford, some of his works asks him about one person who get paid more than them but he do nothing, and they ask him(H.Ford) why, Henry Ford replays, i pay him to think that is why u r doing his designs. Thinking is the hardest part just like making an habit.
Amen kudus azgabiher ymesgene yhun
Lemn??melsen lemetegber yabkane
Thank you dayie
ለሁሉም አርአያ የሚሆኑ ጥንዶች ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ለዳዊት ድሪምም ረጅም ዕድሜ
እኔ ሸማኔ ነበርኩ ለ20 ዐመት ለቤተሰብ ነው የሰራሁት ኑሮ ከእጅ ነው አሁን ትዳር ይዤ የአራት ልጆች አባት ነኝ ትልቅ ህልም አለኝ ።
ግን ለመለወጥ እፈልጋለሁ።
ምርጥአሥተማሪ
በጣም በጣም አመሠግናለሁ ።ተምሬበታለሁ
WoW amazing speech humble
Good speech, I proud
ደስስስ የሚል ንግግር
Medhanealem abzito yibarkachihu
Thank you so much
Wow wonderful man
4:14 -19 ደቂቃ የተናገርከው አሁን እኔ ያለሁበት ሁኔታ ነው፣ Dr, Lower, IT And Nurse.መሆን ያምረኛል ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል ግን ብቻዬን ነኝ ።
Great!!!
አውነቱን ለመናገር እኛ አገር ያለብን ችግር እጃችንን ላይ ያለውን በአግባቡ መጠቀም ትተን ሩቅያለን የተመቻቸውን ስንቆፍር የጃችን ሻግቶ እንዳይጠቅም አድርገን ጥፋታችንን ወደሌላ ለመለጠፍ እንጥራለን ።
ይለያል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen geta ybarikih
Inspired 🤩🥰🤩🥰🙏🙏🙏
እባካችሁ በዚህ ዘመን ያላችሁ ወጣቶች እ/ር ባዘጋጀላችሁ ጊዜ እና እውቀት ተጠቀሙ።እኔ እድሜዬ 54 ስለሆነ የማልመውን ተግባራዊ ማድረግ እችላለሁ ወይ ? ውስጥ በቁጭት ተሞላ በቁጭት ተሞልቼ ለዘመዶቼ ለወጣቶች ብናገርም ተቀባይ የለም ተስፉ የሌላቸው ስለሚመስላቸው ትክትክ ብቻ ነው ሲያዩ የማየው በሄድኩበት እንደእኔ ህይወታቸው ስርጭት እንዳይሞላ ።
Great👍
wow amzeng 🥰😍
ማሪያምን እናየን በሰማሁ ቁጥር ጠካራ ሴት ነኝ ብዬ አስባለው 🥺
"ስራህን አሳምር በጎነት ለራስ ነው "
የስኬታችሁ መሰረት እና ዋናዋ ተዋናይ ትግስት ናት።
እድናቆቴ ለትግስት።
እባክህን ዳዊት መሪያችንን ዶክተር አብይ አህመድነ ጋብዝልን
Egezabhern Amasgen David
እሽ አመሰግናለሁ
tenkiw enamesegnalen
We are a witness for your generoisity.wudase diagnostic center accepts patients who can't pay theirs bill for investigation .you need only a phone call.Thanks for your service
Ato dawit Betam meret jegna sowe nowe 'sewen ymerida 'alegn belo ymayikurara btesebun akebare nehena chemro chemro yistehe.
Dave MN gezame lemetaderegew eredata kelebaye amesegenehalehu .patient selemeteredalegne Dr.osman
Remain blessed
thanks alot
እናመሰግናለን ጄቫችን
Mashallah 👏👏👏
Tnxsss so much
ashenafi tayene gabezulen ebakachew tnx
❤❤❤❤ዋው ትለያለህ