በጸሎት እና በምስጋና ቀኑን ስንጀምር ችግር ውስጥ በረከት ይታየናል/ ዳዊት ድሪምስ/Start your day gratitude & prayer
HTML-код
- Опубликовано: 3 окт 2024
- ህልምህንለማሳካት ምን አይነት አመለካከት፡ አስተሳሰብ፡ ቃላት፡ ድርጊት፡ አካባቢ እና ሌሎች እንደሚያስፈልጉን ዳዊት ድሪምስ ያካፍለናል #አዲስአመትስንቅ
In our #አዲስአመትስንቅ What mindset, emotional intelligence, words, action, environment and more we need to make our dreams come true is shared by Dawit dreams?
sign up for free 30 minute Greatness Coaching
here forms.gle/fGVD...
Join our website for more free training and resources
.greatnesset.com
connect with us on
Facebook: / thegreatnessshow
Instagram: / greatness_show
Tiktok:- tiktok.com/gre...
Listen to The Greatness show PODCAST here
thegreatnesssh...
thegreatnesssh...
እንዳንት አየነተ ሰው የብዛልን እግዛቤሄር እድሜህን ያርዝምልን
አንኳኩ ይከፈትላችኃል ለምኑ ይሰጣችኋል ..አመስግኑ ይባረክላችኃል…….መስጠትን እንጂ መስረቅን ማስወገድ ….. ለእራስህና ለፈጣሪህ መታመን……..የምታገኘው ብዙም ይሁን ጥቂት…ከምታገኘው ከመቶ አስር የአንተ አይደለምና አስራት በኩራትን አውጣ ይህን ካደረክ …………. ትጋት…ፅናት….በረከት … ደስታ
አትድቅሰዉ አላህ እድሚናጤና የሰጥህ❤❤❤
ማሻ አላህ በጠም ጎበዝ አስተዋይ ሰው ኖት አላህ በእውቀት ለይ እውቀት ይጫምርሎት👍👍👍👍👍👍👍👍🎁🎁🎁🎁🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ቂሎች ለካፊር ማሻ አላህ አይባልም መጀመሪያ ተማሩ ከዛ ተናገሩ
ዳዊትን እሚዉድ❤❤
ዳዊት ድሪምስ፣ ይህንን ተረድተህ ለማስረዳት ወደማህበረሰብህ በትልቅ እምነት መምጣትህ የሚያስደንቅ ጀግንነት ነው። እግዚአብሔር ይረዳሀል። በርታ።
ታካማዎች ብዙ ስለሆን እንዳንተ ያሉትን ደግሞ ያብዛልን። ክኢንፍራስቸከር ግንባታው በላይ ሀገራችንን ይሄ የይቻላል እምነት ሊገነባት ይችላል ፣ ከራሳችን ከጀመረ። የ 21 ቀኑ ጉዳይ ግን በልሉ ቢቀመጥ። የቅርብ ጊዜ ጥናቶች 66 ቀን ያስቀምጣሉ፣ በአማካይ። እንደየሰው በግል ደግሞ ከ 18-24 ቀናትን እንደሚወስድ ይጠቁማሉ። ቀኑና ፍጥነቱ አያጣላም። ዋናው መቻሉን አምኖ መጀመሩ፣ ብሎም የወሰደዉን ቀን ያህል ሄዶ መጨረሱ ነው።
ሶፍያና ዘ ግሬትነስ ሾእ ዳዊትን ስላቀረባችሁልን ከፍ ያለ ምስጋና ይድረሳችሁ። ከሰበር የአደጋ ዜና ያገኘንውን እረፍት ትልቅ ነበር:)
አስራት በኩራት መጀመርያ አውጡ ። ከዛ መሆን የምትፈልጉትን የምትመኙትን ለማድረግ እንቅስቃሴ ጀምሩ። እሱ boost ያደርገናል። እጥፍ ሃይል እናገኛለን። አመስግኑ
እሺ፡አስራት፡በኩራ፡ማውጣት፡በረከት፡ያስገኝልናል
አሜን
@@saraaamarech5920 በጣም በረከትሽ በብዙ ነገር ካስተዋልሽዉ ታይዋለሽ
ትክክል
@@saraaamarech5920 E1
ማሻአላህ ምንኛ አስተዋይ መልካም ሰው ኖት ወላሂ ቡዙዉን ንግግሮች እኛ በቁርአን በሐዲስ የሚያስተሚሩን ነቸው አላህ በቁርአን እንድህ ይላነል ከአማሰጋናችሁ ይጫማርለችሀል ይበረክትለችሓል ከከደችሁ ደግም የአላህ ቅጠት ብርቱና አሰማሚ ነዉ ይላል በሁሉም ሐይማኖት አማስግኑ ይሉናል ወላሂ አማስገኝ ስንሆን መጥፎው መልካም ይሆነል ትንሹ ትልቅ ይሆነል ይበረክተል
እኔ በረሴ ስለዬሁት ነው እኔና ጓደኞቼ ደወዘችን እኩል ነው ነገር ግን በተግበር በስረ የምንዉለዉ ዉጤት እንደ ሰመይና ምድር ነዉ አልሃምዱሊላህ አላህ አመስጋኝ በሪያዉ ስለደረገኝ ክብር ምስገነ ይገበው
❤
የሚገርም የሂወት ግንባታ ነው ይገርማል እኔ በብዙ ውጣ ውረዱስጥ ነው ያለሁት ህልሜን ለማሳካት ይህ ደሞ ይበልጥ እንድጠነክር ያደርገኛል የሚገርመው ነገር ይሄን ሁሉ ሳልሰማ የራሴ ጥንካሬ ይገርመኛል ከምፈልገው ግብ አልደረስኩም ነገር ግን ጢቂት ነገር ይቀረኛል ብዬ አስባለሁ ይሄ ደሞ የሰማሁት የጎደለኝን ያሞላልኛል ብዬ አምናለሁ በርቱ ባይ ነኝ !!!
እንደዚህ አይነት ሰው በሀገሬ ስላለ እና ብዙዎቻችን ከክፉ ልምዶቻችን ስለምንወጣ እግዚአብሔር ይመስገን ዋው I am so glad that I learn a lot from you and guess what I’m Gonna do it 🥰🌾🤩🌿
1
ዴባዬ የእኔ ዩቱብ ደግሞ አንተ አንተን መሳይ ብቻ ሚያመጣልኝ ቲክቶን ደልቻለው ❤❤❤
ዋው በትክክል social media አጠቃቀማችን ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ።
በጣም ግሩም ትምህርት ነዉ ብዙ ሰዉ መሰማት ያለበት ነዉ. ቀጥልበት እግዚአብሔር ይባርክህ .🙏👏👏👏
brilliant and best motivator our Country need those kind people.
most of our peoples worries and negative thought.
dawit thank you
God bless you and your family all the time 🙏
ዴቫ እጅግ የምወደወውና የማደንቀው ሞደሌ ነው ተባረክ
ጥሩ ትምህርት ነዉ አመሰግናለሁ
TeBarek geta kante gar yihun
I am so rejoice knowing this kind of beautiful persons are excited in Ethiopia. Our vision was stolen from us. I was dreaming so big they called me lunatics. Now the same people, you are living your dream. I keep telling them I’m not there yet. I’m living successful live for myself, but you are happy when you bring happiness to others.
the two genuine together
The best mentor ever very inspiring talk
The only prerequisite to make your dream a reality is" ውሳኔ"think about it
I am glad knowing u and watching u.
Dawitye zemenh mlu ybarkh 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇷
Highly recommend
አመስግናለው እውነት ሚገርም ትምርት ነበር።ተባረኩ
Great advice!
Desire is the beginning then a flood of ideas comes,then comes feelings and then action
I Respect you!
Great show thank you for doing this, give a second thought about the music during the conversation in my poin of view better without it.
Thanks for sharing . Very interesting .Keep going SoFi and teams
Thanks for both of you
Thank you ዴቭ
እናመሰግናለን ❤️🙏
He Understand the secret, good job.
እኔ ከሀሬ ስወጣ ቤት መስራት ነበር ህልሜ ቤት ሰርችለሀ፡አሁን፡ደድጋሚ፡ስደት፡ላይ፡ነኝ፡አሁንደሞ፡የማስበው፡ወደ፡ሀገሬ፡ስመለስ፡ምልስራ፡የሚለው፡ነው፡የማልመው፡ደግሜ፡ላልሰደድ
great idea!
Absolutely true
Dawit dreams hulachinama latadamata yegabala betam betam teru temarta new ❤
Wefefe !!!!!
Wow enamsgenalen
እኔ በእራሱ አምሳል የተፈጠርኩኝ ድንቅ ፉጡር ነኝ
Dawit are abyi ansalnna eyobiyan ante mratt
ዴቪየይ😍
Edime Tena yisitilin
Betam dink new
great
Great show and as always great message from Dawit, if we all do our part , we will see the better Ethiopia .
Change has to come with in us🙏🏾❤️
If you can change the background of the music would be appreciated. Something softer so we can focus on the message.
Thank you Sophie!🙏🏾
ለምንድነው የአሁኑ ጋዜጠኞች ሰውን የማያከብሩት? አቶ ዳዊት ወ/ሮ ወይንም ወ/ት እትዬ ለምን አትሉም? 🤔 ባህላችንን አታጥፉት እባካችሁ 🙏🏾
Dawit.ityopiya.byehalaw.baxam.iwadhalew.baxam.akbrhalew.🍏
Hayley eberseelasa ulo yechale same Kamara Kawakami kaledekame yetamayewe lamaseerte Kaletra mrgato sa kaee ayejneme
Arefey now enamiemie melwetey gemrialwey
I would like to buy your book.
ዴቭ መጵፉን ንገረን?
❤❤❤❤❤❤
እኒ ድንቅ ነኝ
መጽሀፉ የት ይገኛል ጠቆመኝ እባክሽን !!!!
@@TheGreatnessshow ካሀገር ውጪ ላለነውስ እንዴት ነዉ ልናገኘው የምንችለው?
What is his base ? Is it Bible based ? Who do we give thanks. Who give you the spirit of pease. ? Men if you have no Jesus you have no dream. If there is a dream with out God the end is hell .
He is driven from the other part of the world. You don't even listening this guy if you know what is his resources.it is sad no one questioning him and this generation is following what he said. Sew Alemin Hulu beyaterfi Nefisuni Gini Beyagodle mini yitekmewal. Nation need to wake up..
They call it "The Law of attraction." I know them and very dangerous. They call the universe is the crater. He keep calling fetari fetari. Which one??? Is this the same Fetari/GOD. The lord Jesus. May God help this generation.
The other language they used is positive energy negative energy. There is no such things positive and negative energy. The tenth commandment. Keine Bekeri Lela Amilaki Ayinurhui.
They also say "the success of secrets." All the language the used he also used but in our translation language. "Paradime shift." Book is written by those people and he translated with our nation language and culture. But if you search them you will get where are the sources 🤔 😏 🙂 😉 sadly when you go diging deep you will be shocked 😲 😯
Classkalu disturb yargal
ኣነጋገሩ ቦጣም ነው የመሰጠኝ እውነት ኣንተ ኢትዮጵያ ኣይደለም ሌላም ትቅይራለህ
የኔ አላማ ኢትዮጵያን ቀይሬ😳 አፍሪካን ነው አለ 😂😂😂🤣 የኢትዮጵያ ሰው በቀላሉ ይቀየራል የሚል ትኩስ እብድ ብቻ ነው በዘረኝነት በጥንት አኗኗር በአሉታዊ አስተሳሰብ እሽክርክሪት ውስጥ ሆነው አዎንታዊ አስተሳሰብ አይሰሙም ።አዎንታዊ አስተሳሰብህን እደግፈዋለሁ ።
Mejemeriya erasin mekeyer ayikelm kemetechet
Oh my God this guy he's making money for himself his dream is how he's making money
Sofi you are getting old dear...
So what brother? We all are heading there weather we like it or not.
@@saramogos3030 true true.
Lol wow! What a mindset? Beautiful point!!
ይሄ ልጅ ያለ እውቀቱ የሚድያ ሽፋን ያገኘ ፈጣጣ ነው ። ለጉድ ብዬ ስምንተኛ ሾውን አየሁ በድንቅ ነኝ ድንቅ ነሽ ሰው ሊያሳብድ ነው።
Esu eyesera sewna erasu eyekeyere new ante zm bleh tesadeb
Esu bedeqenesh sewe eyesore newe antes? Erasehen enkuan meqeyere atecheem dekama.
I don’t think you are ready to wake up yet?! And it’s something you will understand unless you are ready.