ያልተነገረለት የከተማችን ባለሃብት (ሚሊየነሩ ዳዊት ድሪምስ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 94

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu9918 Год назад +2

    በጣም ቆንጆ interview ነው, እናመሰግናለን! ዴቭ እንወድሃለን! በብዙ ሰጪ ነህ, ካንተ ብዙ ነገር ተምረናል!

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 года назад +18

    ሀሳቦችህ ተደምጠው አይጠገቡም እናኮራሃለን እኛ ድንቅ ኢትዮጵያዊያን ዳይ ወደ ተግባር
    You are amazing person

  • @danayabrham1249
    @danayabrham1249 Год назад +3

    ዋውውው ኣድኒቀካ ዳዊት ቀጽሎ ንንፈትወካ ኢና መጽሓፍካ ዳዊት ድሪም ብትግርኛ እንተትጽፈልና ጽቡቅ ኔሩ

  • @frehiwotdesta764
    @frehiwotdesta764 3 года назад +40

    እንተ እራስ ድንቅ ነህ እግዚአብሔር እንደበትህኒ ይባርክው ሙሉ ቀን ብትስማ እማትሰለች እስተማሪ ሰው ነህ ውንድሜ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ለሃገሬ ጠቃሚ ነህ !!!

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha 5 месяцев назад

    የእውነት ዴቭ ኣንተ ድንቅ ነህ እኛ ደሞ ድንቆች እያረግከን ነው ኑሩልን ክበርልን እንወድሃለን 🙏🙏🙏

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 3 года назад +13

    ዳዊት ድንቅ ሰው ነህ ባንተ ምክንያት ብዙ ሰእ እራሱን አግኝቶዋል እናመሰግናለን

  • @simonsays3366
    @simonsays3366 2 года назад +6

    ፈጣሪ ይባርክሕ የኔ ምኞትና ፍላጎቴ ሕልሜ ኢትዮጵያዊያን ሁላችንም በፍቅር ኖረን ማየት ነዉ ፈፅሞ ፀብ ክርክር የሌለበት

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጸ6ቨ

    እኔ ግን በጣም የሚገርመኛ ከአንደበቱ የሚውጣው ቃል ከጆሮዬ አልፉ በልቤ ይፈሳል ሰምቼ አልጠገበውም በቃ ልክ ነፈሴ የእግዚአብሔርን ቃል ሰትመገብ ሰትሰማ ተመሰገን እንደምትለው አይምሮዬም የዳዊትን ትምህረቶች ቃሎቹን ሰሰማ ወሰጤ የሚሰማኛን እንዴት ልግለጸው?

  • @ezabezab4310
    @ezabezab4310 3 года назад +29

    አንተ ድንቅ ነህ ! እኔ ድንቅ ነኝ ! እኛ ድንቅ ነን

  • @richjoysuccess8600
    @richjoysuccess8600 3 года назад +6

    We are lucky having you in our Generation God bless you

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 2 года назад +2

    ዴቮ በጣም ትገርመኛለህ...ዕድለኛ ነኝ በኔ ግዜ መሆንህ!

  • @emu3288
    @emu3288 3 года назад +11

    Thank you so much for inviting Dawit, it was powerful message. May God bless you guys more and more

  • @hailuseyfu2949
    @hailuseyfu2949 3 года назад +5

    ጀግና ነህ አገራችን ሚያስፈልጋት
    እንደ አንተ አይነት ሰዉ ነዉ

  • @user-cv9kv2qb8v
    @user-cv9kv2qb8v 3 года назад +10

    I like you my brother we need more people like you!!!

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 2 года назад +1

    ዳዊት ነንተ ጀግና ነህ ከአንተ ብዙ እንማራለን

  • @nahomghawariat1358
    @nahomghawariat1358 3 года назад +16

    such a great video. Great message! I'm so happy to know there are ppl like this in our country. I wish you more joy & more Love.

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 3 года назад +8

    Very inspirational 🙏🏽💚💛❤️🇪🇹

  • @Senayytube
    @Senayytube Месяц назад

    Ethiopia/ Africa needs more people like Dawit

  • @መቅዲምፋኒምነኝ
    @መቅዲምፋኒምነኝ 3 года назад +9

    እንዳንተው እኛም በጣም ደስ ብሎናል እንደአንተ አይነት ሠው ስላለን😍

  • @hassenshifa498
    @hassenshifa498 2 года назад +1

    የደበረው ሰው ሁሉ እሱን ሲያየው ደስ የሚለው ሚሊየነር መካሪ በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @ejgaywetelhuen440
    @ejgaywetelhuen440 3 года назад +5

    ዳዊት በጣም መልካም ስው ንሐ በርታ

  • @robeltekie6679
    @robeltekie6679 3 года назад +3

    You are so smart guy so go ahead my hero !!!

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 года назад +13

    በጣም ደስ የሚል አስተሳሰብ ነው ያለህ ወድጄዋለሁ😘💚💛❤

  • @Limitless3775
    @Limitless3775 3 года назад +2

    May God continue to bless you with more wisdom and strength.

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 2 года назад +3

    Loved 🥰 your positive attitude ❤️❤️❤️❤️💪🏽💪🏽💪🏽🇪🇹🙏🙏!!!!!!!!

  • @عبداللهجنوبية
    @عبداللهجنوبية Год назад +2

    😭😭😭❤👏😘😘😘😘😘😭iloveyou my brothetGOD Blessed

  • @betuldefersha2192
    @betuldefersha2192 2 года назад +1

    I'm so proud of you you're awesome I agree what you said Good job keep it up I will follow you.

  • @ephremkidnae7094
    @ephremkidnae7094 3 года назад +14

    እኔ ዳዊትን ኤርትራ ከኔ ጋር ተምሮል ምንድን ነው ያጣው ከኤርትራ በትንሽነቱ ነው የወጣው ብየ ነው 🤔ለማንኛውም እንኮን አሁን ተሳካልህ ::ኣምላኽ ምሳኻ ይኹን ዳዊት ሓወይ :::🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏

  • @zemzemmohammed9374
    @zemzemmohammed9374 3 года назад +2

    African rising STARS God bless you

  • @mulugetabayeh7075
    @mulugetabayeh7075 2 года назад +1

    You are the best one ever . I understand from your vedio thanks 😊🙏.

  • @zemzemmohammed9374
    @zemzemmohammed9374 3 года назад +1

    Loved Positive thinking thank You speaking my mind

  • @godblessethiopianegeya3313
    @godblessethiopianegeya3313 3 года назад +6

    GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY. GREAT IDEA, THANKS.

  • @zarenew1906
    @zarenew1906 2 года назад +1

    ጎበዝ! ጎበዝ! ጎበዝ!

  • @hassenshifa498
    @hassenshifa498 2 года назад

    ደውቲ የተግባር ኢንተርፒሪነር ስለሆነ ነው ሰው የሚያምነው ፡ደስይላል

  • @melatzewdu5863
    @melatzewdu5863 3 года назад +5

    14:38 wow

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk 10 месяцев назад

    ዳዊት ሓውና ክቡረይ❤

  • @munanasir435
    @munanasir435 3 года назад +6

    Betam gobez sew new temhiretu erasu abo endante ayentun yabzalen le comment 4

  • @ZemaMusicTube
    @ZemaMusicTube 3 года назад +6

    Betam astemari interview new

  • @hiwotand6281
    @hiwotand6281 3 года назад +1

    It's wonderful lession!!!

  • @astertesfaye9484
    @astertesfaye9484 3 года назад +3

    Tebarek zemenehe yelemelem Amen 🙏🙏

  • @Cococheco8567
    @Cococheco8567 3 года назад +1

    Wow 🤩 Dave you’re an amazing 😉 person.

  • @dawitmengist3487
    @dawitmengist3487 3 года назад +2

    ይመችህ

  • @melesemamo7608
    @melesemamo7608 2 года назад

    It is amazing.
    For three or five years , I realized that it was better to change my self than to go to university.
    I can not take the training because of the place can I get the training on Zoom conference ?

  • @alemuhurisa2855
    @alemuhurisa2855 3 года назад

    Daveye amezing thanks i love u so so much realy

  • @emebetabduk9508
    @emebetabduk9508 3 года назад +1

    Thank you🙏

  • @EM-jm3xm
    @EM-jm3xm 3 года назад +1

    Thank you

  • @Selambehere
    @Selambehere 2 года назад +1

    May your words reach God's ears!

  • @evad_aviv
    @evad_aviv 3 года назад

    እውነትም ድንቅ ነህ እኛም ድንቅ ነን

  • @adanedegu4391
    @adanedegu4391 2 года назад

    Wow is there such types of men on this world??it is an amaising

  • @hayatmedia1823
    @hayatmedia1823 3 года назад +2

    መፅሀፉን ከአማዞን እንዴት እንደምናገኘው ጠይቂልን ኢዚዬ አላገኘሁትም

  • @ethiojobvacancybids7981
    @ethiojobvacancybids7981 2 года назад +1

    Dave ባለ ብሩህ አእምሮ!!!

  • @EB-dm9fw
    @EB-dm9fw 3 года назад

    Great example. He sounds Eritrean.( Amiche)

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 3 года назад +1

    ደውት ድርም ስወድህ እኔም ድንቅ ልጅ ነኝ

  • @rukiamohammed4739
    @rukiamohammed4739 2 года назад

    Ma sha Allha betam nw mewedh Allha yechmerlha

  • @SifanNafu-n9j
    @SifanNafu-n9j 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yes

  • @girumwolde4749
    @girumwolde4749 3 года назад +2

    How about the power of now.

  • @chalayadeta
    @chalayadeta Год назад +1

    Fetari bizu tebazu bilewal bilew yitsifutal anten gin fetari abistoh ethiopia kehiwuket dihnet,Africa degmo kedabo dihnet wetita Kiristoos yasayih zend yihe yene dream new,lezihm anten beakal bagegnih yene dream yetesaka yakil yisemagnal!!!

  • @hobpoxvopiox
    @hobpoxvopiox 3 года назад

    thank him

  • @fitsumberhanu4478
    @fitsumberhanu4478 2 года назад

    Love it

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 3 года назад +1

    እውቀት ለብዙ ሰው የሚያነቃ ነው ግን አዛን ጮኀ አይባልም " አዛን አዘነ ነው"! የሚባለው ካለማውቅ ሊሆን ይችላል እሷን አስተካክል በተረፈ በርታ

  • @adanedegu4391
    @adanedegu4391 2 года назад

    Where i get the book who disterbute it Please tell me ??

  • @sebleworku9734
    @sebleworku9734 3 года назад +1

    🙏🙏🙏🙏🤙👌🏻so perfect

  • @bw6063
    @bw6063 3 года назад +1

    That’s called mastermind.

  • @simonsays3366
    @simonsays3366 2 года назад +1

    ስልካችሁን ላኩልን

  • @hiwottegene7890
    @hiwottegene7890 2 года назад +1

    It's may heru

  • @yabgatube8191
    @yabgatube8191 3 года назад

    14:38

  • @judykalib4257
    @judykalib4257 3 года назад +1

    ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @አዲስመረጃትኩስ
    @አዲስመረጃትኩስ 3 года назад +1

    Wow amaizing dave

  • @Beti850
    @Beti850 Год назад +1

    Dawit 21 kefle zeman jagna neah

  • @yeshiliben4471
    @yeshiliben4471 2 года назад +1

    Mn

  • @abdizelalem325
    @abdizelalem325 3 года назад

    Duro indazi ayinat alama nebereny ke 10 amat bafit ahun tebetino unkan lebetasabe lerasem shakim hunyalawu le sawu E/r gn yikayirenyal biye Tasfa adargalawum aminalawum.

    • @Cococheco8567
      @Cococheco8567 3 года назад

      ተስፋ መቁረጥ የለብህም አይዞክ ባለክ ነገር መጀመርያ አመስግን እዚህ ገብተክ ኮመንት ማድረግ ከቻልክ at least you have some access so you can do changes Peace ✌🏾

  • @mulatiechekol4513
    @mulatiechekol4513 2 года назад +1

    I don't believe! I have got may replica, that is you!

  • @Abishtube-bk9zh
    @Abishtube-bk9zh 7 месяцев назад

    ye metsafun sim askemixulin bakachu

  • @ahmedmohammed5844
    @ahmedmohammed5844 2 года назад +1

    1ኛ

  • @madib6505
    @madib6505 2 года назад +1

    ለምን ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ መጣ ??

    • @meazatekle5925
      @meazatekle5925 2 года назад

      Ehhh lemn meta losers wey liyastemer wey lela .. be memtatu tekefu ?

    • @diboradibora
      @diboradibora 2 года назад

      ከየትም ይምጣ ምን አገባዎት

  • @googlenext6199
    @googlenext6199 2 года назад +1

    ብዙ ገና ያልተነገረላቸው ባለተረኞች አሉ። የህዋሃት ሰዎች በየቤታቸው የደበቁትን አስመንዝረው ለውጠው ባለሃብት የሆኑም አይጠፉም።ይብላኝ ለእንደኔ አይነቱ ደሃ በቤት ኪራይ ለምንኖርረው የሸገር ነዋሪዎች። ጊዜ ይፈርደናል። እናንተን ባለሃብት እኛን ደሃ ያደረገ ጊዜ ። ለሁሉም ጊዜ አለው።

  • @hobpoxvopiox
    @hobpoxvopiox 3 года назад

    ምስኪን አበደ በትልቅ ህልም