"ፈጣሪ ብሄር አልፈጠረም ሰው ነው የፈጠረው" Dawit Dreams - Sekela Talk Show - Tigist Girma - @abbay-tv ዓባይ ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 янв 2023
  • #AbbayTv #AbbayEntertainment #DawitDreamslifesuccusscoach #motivation
    #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #ethiopianmotivationalspeaker #motivation #success #paradagmshift #dawitdreams #የማክሰኞ እንግዳ
    #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube #ዳዊትድሪምስ

Комментарии • 122

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Год назад +2

    በጣም የሚጣፍጥ አንደበት ዳዊት እንድሪስ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Год назад +4

    👉 እጅግ የተወደደ ቅን እና ደግ ሰው ! የዳዊት ዲሪም እኛ ሀላችን እንወድሀለን 😍😍😍

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 Год назад +5

    አንድ ሰዓት ሳይታወቀኝ የሰማሁት ዴቭ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አንተን መሰሎች ይብዙ፡ቲጂ እያቁዋረጥሽው አናደድሽኝ

  • @user-ez7tg2nm6j
    @user-ez7tg2nm6j 3 месяца назад +1

    አንዳንድ ሰዎች ለምንድነው ሰላምታ ሲለዋወጡ እግዚአብሄር ይመስገን የማይሉት አሁን ቲጅ እየደጋገመየች ሰላምነው ሁሉ ሰላም እያለችው ዴቪ ቴንኪዊ ነበር መልሱ በእውነት በጣም ነው የሚገርመኝ እግዚአብሄር ማስተዋል ይስጠን ዴቪ ስለ ሰው ያስረዳህበት መንገድ በጣም የሚገርም አገላለፅ ነው

  • @linaahmedin9676
    @linaahmedin9676 Год назад +27

    እንደዚህ አስተማሪ ሰዎችን አቅርቢልን ምንም ያልሰሩ ቲክቶከሮችን እና መሰሎችን ከማቅረብ

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Год назад +12

    ዴቭ ወንድማችን እግዚአብሔርእድሜ ጤና ፀጋውን ይስጥልን🙏

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 Год назад +7

    ቲጂዬ፣ ዳዊት ድሪምስን፤ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን። ጥበብ እና ማስተዋልን የተሞላ እንዳልሽው ከነ አነጋገሩ ጭምር ሰላም ያለው። ለሁላችንም ጥበብ እና ማስተዋሉን ፈጣሪ ይስጠን። እንወዳችሗለን። Thank you!!

  • @ameleworkhailu6257
    @ameleworkhailu6257 Год назад +14

    ዴቨ አሁንም እኮ በ 5000 ብር ብቻ ይህንን የመሰለ እውቀትህን ለእኛ የምትሰጠን አንተ ብቻ ነህ 5000 ለ personal development ስልጠና ርካሽ እኮ ነው። አንተ ከፈጣሪ ጋር connect ያረክ የምትኖረውን የምታስተምር ድንቅ ሰው ነህ።አምላክ ከምር ለመልካም ነገር የሚጠቀምብህ ሰው ነህ ኑርልን

    • @ruthasres491
      @ruthasres491 Год назад

      ስለዳዊት ከአምላክ ጋር የነበረውን ግንኙነት እሱና በቅርብ የሚያውቁት እንዲሁም የአገለግለው የነበረው እውነተኛው አምላክ ብቻ ነው የምናውቀው ሀሳብሽን እርግጠኛ ነኝ ዳዊትም ይዘለዋል

  • @jemalbedru8006
    @jemalbedru8006 Год назад +4

    ዴቮ ምርጥ ነገር ነው የምታስተምረው ሚገባው ካለ ነው ትግስትም ዴቨን ስላቀረብሽው አመሰግንሻለው

  • @ameleworkhailu6257
    @ameleworkhailu6257 Год назад +11

    ዴቨ የህልማችን አባት ኑርልን

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Год назад +6

    ቲጂዬ እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን እናመስግናለን🙏🥰😂

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 Год назад +3

    ወይ ተረክ የመጣብንን መዘዝ አላወቃችውም መነቃቃት በፀሎት ነው ምናቀው ይህንን ሚስጥር ከነጮች የመጣ ነው በደንብ ማስረጃ አለን ንቁ ህዝብ ሆይ

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 Год назад +3

    እውቀት ከማስተዋል ጋር እግዚአብሔር የሰጠው ዳዊት ድሪምስ እናመሰግናለን 👍👍

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 Год назад +3

    በዚች በትንሽ ደቂቃ ውስጥ በጣም ግሩም የሆነ የህይወትን ወይም የመኖርን philosophy or concept እንድንረዳ ስለአደረግከን እናመሰግናለን።

  • @haimanotbayeh6387
    @haimanotbayeh6387 Год назад +1

    አዎ ልክ ነሽ ቲጂ ጣፋጭ አንደበቱን ቁምነገሩ ደብቆበት አልተነገረለትም እኔም እንዳንች ነው የምለው በጣም ይጣፍጣል💞💕

  • @Zuzuhabesha5
    @Zuzuhabesha5 Год назад +5

    ደቭየ አላህ ይጨምርልህ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Год назад +5

    የዛሬውን ብቻ ነው መኖር የምንችለው የፈጣሪ ትእዛዛት እና የእለት ጸሎት ነው ያኔ በጣም ረጅም እድሜ ትኖራለህ ለዛ ነው መቶሳላ ነገ ለሚሞተዉ ብሎ በድንኳን ውስጥ የኖረው ከዛም በምድር ላይ የመጨረሻውን ረጅም እድሜ ኖሯል።

  • @belacheww.gebremariam4440
    @belacheww.gebremariam4440 Год назад +2

    ጥሩ ሾው ነው ቲጂ በርቺ።

  • @abebaberhane6468
    @abebaberhane6468 Год назад +11

    Wow 👌 you are a truly amazing person Dawit Dreams! , God has really blessed you with a knowlege of creativity...May the good Lord lead you to where He wants you to reach!!

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Год назад +2

    ዳዊት ምርጥ ስው

  • @hana-wp7he
    @hana-wp7he Год назад +4

    ደቭ የሕይወቴ ስኬት ነህ በጣም አመሰግናለሁ

  • @bftube
    @bftube Год назад +5

    በጣም ደስ የሚል ነዉ😍

  • @Mina1luv
    @Mina1luv 4 месяца назад

    M'r dawit dreams you are absolutely kind person / we need a person same like you for our country

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 Год назад +1

    እግዚያብሔር መስታወልንና ጥበብን ሰለአደለህ ተባረክ ለእኛ ብዙ አሰተማሪ ነው

  • @yaredawake8533
    @yaredawake8533 Год назад +1

    Dave is among the great gifts ethiopia 🇪🇹 have 🎉

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 Год назад +1

    ዘመንክ ይባርክ😊❤❤

  • @tsegeatesfaye3365
    @tsegeatesfaye3365 Год назад +3

    You are so brilliant and positive thinker. God bless 🙌

  • @belayneshaltaye9838
    @belayneshaltaye9838 Год назад +10

    Wow he is amazing I’m proud because he is Ethiopians Thank you Dave !!!
    Thank you Tigi I like you so much

  • @sophiasayed260
    @sophiasayed260 Год назад +4

    I have to subscribe just because of Dawit dreams. He is genius

  • @genetmekonen2823
    @genetmekonen2823 Год назад +4

    LOVE LOVE DAWIT DREAMS SHOW!!! THANKS A MILLION!!

  • @linkenethiopia6806
    @linkenethiopia6806 Год назад +3

    ቲጂ እናመሰግናለን

  • @abebaberhane6468
    @abebaberhane6468 Год назад +1

    Thank you & thank you Dawit dreams! God willing, My wish is to come and join you at least for six months.

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 Год назад +1

    Thank you so much Tigy and Dave. I love you so much

  • @betelhemmindaye5497
    @betelhemmindaye5497 Год назад +1

    U the best dawit, tewled lay new yemetseraw tebarek

  • @MR-oq9rd
    @MR-oq9rd Год назад +2

    DAVE THANKS SO MUCH YOUR SEEDS IS GROWING ENKUAN Ethiopia Eritrean Europe usa behulu alem eyetemaren new tebarek

  • @astergedi5637
    @astergedi5637 Год назад

    Tigi gobeze berech yene ehet bereche Dawit Dreams Amazing person astemari yehone negere new yesemanew thank you

  • @user-vq5te8gd4d
    @user-vq5te8gd4d Год назад +1

    እግዚአብሔር የምኞትህን እንዲሰጥህ ተመኘሁ

  • @BH-et6sn
    @BH-et6sn Год назад

    Dawit Dreams ye fikir sew new beka ❤❤❤ tebarek

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Год назад +2

    Wow .., excellent!! Thank you Dave

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 Год назад +3

    Your guest is great. I was one of those people just like him; meaning giving service for free or not charging enough which is not smart.
    Now I’m better. Thank God. He gives great advice.
    Thank you.

  • @seblewongelkiflueshete5962
    @seblewongelkiflueshete5962 Год назад +1

    Betam dess yemil mastwal miteyik temrt

  • @abbimike1874
    @abbimike1874 Год назад +1

    You are right God create human being

  • @adamia3883
    @adamia3883 Год назад +1

    Ethiopian great man 👍

  • @mommylife6997
    @mommylife6997 Год назад +1

    Wow Thank u So much 👌👌👌👌👏👏👏👏💕💕💕💕💕💕

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 Год назад +1

    Thanku 💖

  • @DjDj-rq3mq
    @DjDj-rq3mq Год назад +1

    Egzhabher edme tena yistlen

  • @lemlemlejaj2738
    @lemlemlejaj2738 Год назад

    ዳዊት ድሪም ❤

  • @sahlezewdinhe5360
    @sahlezewdinhe5360 Год назад +1

    ፈጣሪ የሚባለውን ነገር የፈጠረው ሰው ነው።

  • @deflex23
    @deflex23 Год назад +1

    Very interesting...

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Год назад

    እናመስግናለን ትል ዳዋት

  • @user-oe7bh6gj6y
    @user-oe7bh6gj6y Год назад

    i like dawit ❤

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 Год назад

    This guy amazing Dr dave. Thanks for gaming Tgiye

  • @oboo8221
    @oboo8221 Год назад +1

    አስመራ መንገድ" መገናኛ ነው።

  • @mhmdahn-bo6sm
    @mhmdahn-bo6sm Год назад +1

    yes

  • @phillymuhammad4170
    @phillymuhammad4170 Год назад +1

    Tg my all the time feverote artist 🦋🥰🥰

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s Год назад +1

    ዴቭየይ 😍

  • @sahlezewdinhe5360
    @sahlezewdinhe5360 Год назад

    የባቢሎን ግንብ ግንባታ ታሪክና በተለያዩ ቋንቋዎች የሚናገሩ የብሄር ብሄረሰቦች ምንጭ ትርክት።

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 Год назад +7

    እያንዳዳችን እናዉቃለን ዘር የሚባል በንጌ ጊዜ የለም ከጫካ ብቅብለዉ ይሄን የቤትሰራ ሰተዉን መሬቱን አለየተባለዉን ቸብችበዉ አሁንም በዉጪ ቁጭ ብለዉ አዳዲሰ ካርድ እየመዘዙ ያበጣብጡናል ሰላም ይነሳሉ ህዝን ያዉክሉ በተለይ እኛ ያዲሣባ ልጆች ዘር አናቅም

  • @zxtsf
    @zxtsf 11 месяцев назад +1

    ❤Love is the source of everything, live love, work what you love, think with love, Believe in love, give peace, share joy, share love , emanate light and calmness , vibrate with love ,care for life, care for the world , care for plants, care for creatures, care for human life ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 Год назад

    Ethiopia weset betam bezu yetemaru eweket yalachew bezu alu ye Ewenet Ethiopiawian hagerachewen yemitekemu nurelen "Selam Le hagerachen le Ethiopiya".

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Год назад +1

    Exactly David, Ethiopian people can’t be represent by the people in social media!

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 Год назад

    ጃጂ አው ገና ምርጥ መካሪ አባት አቒቒብሽልኝ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Год назад +4

    ትክክል ዘር የተጀመርው እኮ በመለስ ግዜ መለስ ለኦሮሞች ብዙ ትምህርት እየስጠ ሚኒሊክ ጡት ቆርጡዋል አማራ በሙሉ የኦሮሞን መሬት ንጥቁዋል እያለ በምስጥንት ጠቅላላ ማለት ይቻላል ከምስኪንና ከጥቂት የመቀሌ ህዝብ በስተቀር ግማሽ በግማሽ ሃብት ቤትፍብሪካ እር ምኑ ቅጡ ውጭአገር በብዛት ቤት እየገዙ ገንዘብ እያሽሹ የፍለጉትን ንገር ካደራጁ በሃላ አማራ እንዲህ አርገ አማራ እንዲያ አርገ እያለ አማራን ከኦሮሞ እያበጣበጠ ገና ብዙ እቅድ ንበርው ግን ጌታ ሽኝው ከዛ ይህው የሱን እቅድ በመከተል እንአብይ ምን በቀደደው እንደተባለ ኢትዬን የደም መሬት አርጉዋት ማንምምንም ዘር የሚባል መቼ እንደተጀመር ማንም ንው የሚያውቀው ይሄ እኮ የብዙ አመት ንገር አይደለም መለስ ውስጥ ውስጡን መርዝ ሲርጭና የስውን አንጎል በመርዝ እጥብ አርጎ ይህው ቄሮ የሚባሉት እንዳለ ህዝብን ጨርሱከዛማ የተለያየ ስምተን የማናውቀው ከየጫካው እየወጡ አገሩን አመሱት በደም ግን እውንት እግዚያብሄር ፍርዱን ይስጣል በንአብይ ግዜ በደም እንደታጠብ ጎርፍ ሆኖ ይዙዋቸው እንደሚሄድ የታወቀ ንው እንኝህ ☠️☠️☠️☠️

  • @liliberhane8903
    @liliberhane8903 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 Год назад

    Enkon Egzbher Erdah wandamchn

  • @ruthgebremichael5993
    @ruthgebremichael5993 Год назад

    ትግስት ሾውሽ በጣም አሪፍ ነው ግንኦድዪው እየጠየቅሽው ነው የሚያጨበጭበው እእንግዶችን ከመጋበዝሽ በፊት ትሪንግ ስጫቸው በተረፍ ፕሮግራሙ በጣም አሪፍ ነው ይበል በርቼ

  • @mesiyenemrt2391
    @mesiyenemrt2391 Год назад

    Berta

  • @samsonethio7880
    @samsonethio7880 Год назад

    Please invite Dr wedageneh mahrene

  • @sumeyasadik4821
    @sumeyasadik4821 Год назад

    fetari bhenrn fetral gn endntewawek enji endnbalabet aydelem lyunetn

  • @workalemahuarittfeldt1815
    @workalemahuarittfeldt1815 Год назад +1

    🙏🏽💚💛❤️👍🏾

  • @user-yj9sj1gz1h
    @user-yj9sj1gz1h Год назад +1

    ቲጂ አቶ አሸናፊ ታዬን አቅርቨቢልን የኢፓክት ሴሚናር አሰልጣኝን

  • @nisirayinoch5672
    @nisirayinoch5672 Год назад +1

    ብሔር በሂደት ሰዎች እየተዋለዱ እየበዙ ሲሆኑ የመጣ ነው።ነገድ የመጣው ከዚህ ነው

  • @senaitgeberu4452
    @senaitgeberu4452 Год назад +1

    Pleasssss sele gabeshew sew bedenb awkesh, tezegajtesh gebe. Ke MEAZA BERU temare😉

  • @adeym3481
    @adeym3481 Год назад +2

    እቺን ሐሳብህ ለአብይ ታስፈልገዋለች እንዳንተ አይነት ሰዎች ያስፈልገዋል::

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 Год назад

    ፈጣሪ ብሄር አልፈጠረም ሰው ነው ብሔር የፈጠረው የተባለው ትልቅ ስህተት ነው ፡ ብሄር የፈጠረው ፈጣሪ ነው ለማወቅ ከፈለገው በድንብ ላስረዳህ እችላለሁ

  • @zewditualemu8098
    @zewditualemu8098 Год назад

    I want his book where I can find it?

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 Год назад

    Fetariyea hoy huleam endamesegeneh beretat tenekarea setegi ebakeh enea dekama negi

  • @Hiyabgalwejerrat
    @Hiyabgalwejerrat Год назад +1

    Bedawet drems mknyat zaree subscribe aderigalohu.

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S Год назад +5

    ያለ ቋንቋ ሰምቶ መልስ የሚሰጥ አምላክ:
    መሆኑን ከአመንህ አትገባም ንትርክ::
    እግዚአብሔር ዋቀዮ አላህ ረቢ...በለው:
    አንድ ሁሉን ቻይ ጌታ ፈጣሪ ስሙ ነው::
    ሰዎች በፈጠሩት ብሔርና ቋንቋ:
    ልዮነት አድርጎ አይሆንም ጠበቃ:
    ይልቅ የእኔና አንተ ዘረኝነት ይብቃ::

  • @user-km6dj7zs5h
    @user-km6dj7zs5h 5 месяцев назад

    David edmanatnaa yeseth

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Год назад

    ሔይ ስውየው ገንዘብ የደም ወዝ ክፍያ ነው ለእያንዳንድሕ እንደሥራሕ ለየአንድአንድሕ እንደችሎታሕ እንደ እውቀትሕ የሚከፈልሕ ማለት ነው ስርቀሕ የምታገኘው ሳይሖን የኢትዮጵያ የሌባ ልጆች ። Shem on you

  • @rosafettene1411
    @rosafettene1411 Год назад

    I am sure the host she got confused by his explanation looool but he trying hard to do his best 🤔❤️❤️😂😂😂😂😂😂

  • @aahhmmeeddyyuuyyaa5045
    @aahhmmeeddyyuuyyaa5045 Год назад +1

    ይሄንኑ ቃልክን በ ሶማሌኛ በለው

  • @lizamichael382
    @lizamichael382 Год назад

    እግዚአብሔር ሰውን እንጂ ሀይማኖት አልፈጠረም

  • @etsegenetlegesse7570
    @etsegenetlegesse7570 Год назад

    ቲጂ ሜካፕ አታብዢ

  • @nesifamohamdnesifi9303
    @nesifamohamdnesifi9303 Год назад +1

    Abo fqr yehone sew new dawit

  • @user-zh3kw8rp8r
    @user-zh3kw8rp8r Год назад

    ewnt new tje yitaftal ngegru

  • @merongeta2149
    @merongeta2149 7 месяцев назад

    Eweunet bilehal harer enem norebetalew yemitinafik hager nat

  • @debissaiyasu3708
    @debissaiyasu3708 Год назад +1

    ዘፍጥረት 20 ከቁጥር 10 አቢቡ ስዎች

  • @debissaiyasu3708
    @debissaiyasu3708 Год назад +1

    እግዚአብሔር በህር አልፈጠረም ስትሉ አታፍሩም ዘፍጥረት 20 ከቁጥር 10 ጀምራችሁ አምብቡ አስመሳዮች

    • @moke4925
      @moke4925 Год назад

      ዴቢሳ !!!የትኛው ብሄር እየተወራ እንደሆነ አልገባሽም !!

  • @lizamichael382
    @lizamichael382 Год назад

    እግዚአብሔር ሰውን እንጂ ሀይማኖት ፓፓስ አልፈጠረም ሀይማኖቶች የፈጠሩት የፈጠሩት ቋንቋቸው የተደበላለቀ ሰው የፈጠረው ድርጅቶች ሰው የፈጠረው የድርጅት ሀይማኖት ነው እኛ የምንጣላው ግብፃች ግሬክ በፈጠሩት ሀይማኖት ፕፕስና ነው

  • @QuantumStulmy21
    @QuantumStulmy21 Год назад

    አሁን ገና ስራ ጀመራቹ,አባዮች!

  • @estifanosmulalem7854
    @estifanosmulalem7854 Год назад +2

    የሚመጡት እንግዶች ከቲጂ አቅም በላይ እየሆኑ ነው ማንበብ አለባት እንደገና ጩኸቷ ሳቋ የውሸት ነው ቢያንስ አትጩህ

  • @lemlemlejaj2738
    @lemlemlejaj2738 Год назад

    የማያስቅ

  • @teferaalemu4085
    @teferaalemu4085 Год назад

    ፈጣሪ ብሄር አልፈጠረም? ፈጣሪ ቋንቋስ አልፈጠረም? የቋንቋ መፈጠር ብሄራት እንዲፈጠሩ አድርጓል። መፅሀፍ ቅዱስ ባቢሎን ላይ የነበረው ህገወጥ የግንባታ ስራ ለቋንቋ መወለድ ምክንያት ነው ይላል ።ይህ ደግሞ እውነት ነው። ምንም እንኳ ሰው በውስጣዊ ባህሪው አንድ አይነት ቢሆንም በውጫዊ ባህሪው ግን እንደ ባህል ፥ቋንቋ ፥ እምነት የመሳሰሉት ነገሮች ይለያያል።ትልቁ ጥያቄ እነዚህን ልዩነቶች ማጥበብ ይቻላል? የሚለው ነው።መልሱ ክርስትና ነው። ክርስትና የብሄራት ልዩነት ባለበት መንፈሳዊ አንድነት በመፍጠር አንድ የአለም መንግስት የመፍጠር አላማ ያለው ከአምላክ የተዘጋጀ ፕሮጀክት ነው። ማጣቀሻ ጥቅሶች ትንቢተ ዳንኤል ምዕ 2 ቁጥር 44, 1ኛ ጴጥሮስ ምዕ 2 ቁጥር 17, የዮሀንስ ራዕይ ምዕ 7 ቁጥር 9 ን ያንብቧቸው።

  • @nathnaelteshome8169
    @nathnaelteshome8169 Год назад

    Yehe scam nw tewled neka 😢badebabay lebnet

  • @tigistderese6857
    @tigistderese6857 Год назад

    0000000000000000P

  • @mohammedabdul-kader8771
    @mohammedabdul-kader8771 Год назад

    ACcordingto the holly Quran which i wholeheartedly believe in God created us into different nations and tribes so we may know about and appreciate each other. So አላህ ያልፈጠረው ብሄር ሳይሆን የበሄር ለዩነትና በብሄር መመካትን ነው። people stay away from these so-called motivational speakers. They will deviate you from your true path.

  • @nigussolomon1157
    @nigussolomon1157 Год назад

    ሁሉ አዋቂ የሆነበት ዘመን ላይ ደርሰናል
    "እግዚአብሔር ብሔር አልፈጠረም"
    እግዚአብሔር ሰውን ሲፈጥር ዝም ብለህ እንደፈጠርኩህ ኑር አላለውም አዕምሮ ዕውቀት ሰጥቶታል እግዚአብሔር የፈጠርው ሰው ሊሰራ ሊፈጥር የማይችለውን ነው
    ምድርን ተዋልደው እንዲሞሏት ሲሰጣቸው ዝም ብለው በአንድ ቦታ ተሰብስበው እንዲኖሩ አይደለም
    ሌላው ቀርቶ አብረሃምና የወንድሙ ልጅ ሎጥ መካከል እስከ መለያየት የሚያደርስ ችግር ነበረባቸው
    የአንድ ያዕቆብ ልጆች 12 ነገድ ሆነው ትልቅ ልዩነት ነበራቸው
    አረ ዝም ብለን በማያገባን አንግባ

    • @tigistgmariam1135
      @tigistgmariam1135 Год назад

      ብሔር(ብዙ ቋንቋ )የአጢያት ውጤት ነው።ዘፍጥረት 11

  • @-Ele
    @-Ele Год назад +2

    ጠቃሚ ዉቀት ፈላጊ ብቻ ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌻🌹