ኢትዮጵያ የመጣሁት አውሮፓ ለመሄድ ነበር ….

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 янв 2025

Комментарии • 138

  • @takelederesa
    @takelederesa 3 месяца назад +34

    ፍፄ እንኳን ደህና መጣህ እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪ አዝናኝ ፕሮግራም ነው እንደኔ ዳይትን የምትወዱ በላይክ❤❤❤

    • @gelatch24
      @gelatch24 3 месяца назад

      @@takelederesa ለቅኖች ብቻ የተዘጋጀውን ውዱን ቻናሌን ገብታችሁ ትማሩበት እና ሳብስክራይብ ታደርጉ ዘንድ ስጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው❤❤❤

  • @SolomonDeboch
    @SolomonDeboch 3 месяца назад +13

    እንዴት ድንቅ ሰው ነው ዳዊት ኢግዚአብሔር ይባርክህ በርታ !!!

  • @yohannessolomon4113
    @yohannessolomon4113 3 месяца назад +13

    I like dawit dream he open eyes of personal development in Ethiopia big respect 🙌

  • @lulululu2675
    @lulululu2675 Месяц назад +3

    ዳዊት ኢነተርኔት ቤት ሜንቴናንሳችን ነበረ ። በጣም ጎበዝ ነው። ኢትዮጵያዊ ሞሆኑ ኣያቅም ነበር። ከብዙ ኣመታት ቡሃላ በማየቴ ደስ ብሎኛል

  • @Scamers-n6m
    @Scamers-n6m 3 месяца назад +6

    Dawit is a genious!!. He understands African problem.. He is a light for east Africa, he is inspiring young Ethiopians, young Eritreans. God bless you.

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 3 месяца назад +11

    ዳዊትን በጣም የምወደው የማከብረው ሰው ነው። ልጆቼን ልክ እንደ እርሱ ባለ ራዕይ አድርጌ እያሳደኩ ነው።
    ዳዊትያ በርታ፤ ፍጹምዬም በጣም እወድሃለሁ🙏

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 3 месяца назад +14

    Dawit dream you are hero

  • @BezuneshSeifew
    @BezuneshSeifew 16 дней назад

    በጣ ተስፉ ሞራል እውቀት ያለክ ሰው ነክ ካተ ብዙ እንማራለን ይህን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው እናመሰግናለን ለአቅራቢዎቹም ለእስፓሰሩም❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @anuwarkader
    @anuwarkader 3 месяца назад +10

    ዳዊት 😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እንወዳሀለን😍😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Melia_Mer
    @Melia_Mer 2 месяца назад +2

    ዴቭዬ የእኔ መልካም! ሁሌም በሰላም፣ በጤና፣ በፍቅር፣ በስኬት ኑርልን። ከልብ ለሚመነጨው አገልግሎትህ አመስግኜህ አልጠግብም፤ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልኝ። 🙏🤗❤

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw 3 месяца назад +13

    እንዴ ዳዊቴ ይሄንን ያህል ያለፍክ አትመስልም በረታ ለኢትዮጵያ በረከት ነህ።

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 3 месяца назад +10

    ጌታዬ እንዴት ደስ የሚል የዋህ ሰው ነው። እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Месяц назад

    ዳዊት ጎበዝ አንብሳ ነህ አማርኛህ ደግሞ ሌላ ንው በትንተናህ ተምረናል የማይቻል ነገር የለም እስክታገልን ድረስ እናመስግንሃለን በርታ ❤❤❤ ፍፁም ፍስሃ ተባረክ የምታመጣቸው ሁሉ አስተማሪዎች ናቸው. ❤❤❤

  • @ĤØPE-w2k
    @ĤØPE-w2k 3 месяца назад +6

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ ስለ ምታካፉሉን እውቀት እናመሰግናለን ❤️❤️

  • @Dagnachewshitaw
    @Dagnachewshitaw 3 месяца назад +2

    Dr Dawit many thanks for your contributions in the writing the book." I have a dream! " ትልቅ ህልም አለኝ ፣ Great book.

  • @WengelKebede
    @WengelKebede 3 месяца назад +3

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤

  • @ManeWo
    @ManeWo 3 месяца назад +2

    አመሰግናለሁ ። ክፍል ሁለትን እጠብቃለሁ ።

  • @Dagnachewshitaw
    @Dagnachewshitaw 3 месяца назад +1

    Thank you Fitsum for your envitation of Dr Dawit .

  • @solomonenjamo
    @solomonenjamo 3 месяца назад +4

    He is brilliant man, he is different mind set.

  • @hiwoteyasu7835
    @hiwoteyasu7835 3 месяца назад +5

    God bless you Dawit, you right war is not worth it's kisara

  • @zfanlave7057
    @zfanlave7057 Месяц назад

    ዴቭ እድሜና ጠና ይስጥህ በጣም ነው ኣምንወድህ እምናከብርህ ወንድሜ🥰

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 3 месяца назад +6

    በጣም አመሰግናለው ❤❤

  • @Bedria-xr9gc
    @Bedria-xr9gc 3 месяца назад +5

    ዳዊት ጥሩ ሰው ጥሩ መሆን ለራስ ነው ያለህን ሁሉ የምትሰጥ

  • @መዝሙርmezmur
    @መዝሙርmezmur 3 месяца назад +3

    ዴቭ እና ፍፄ 2 ETHIOPIA 🇪🇹 HERO

  • @mulkenworku6964
    @mulkenworku6964 3 месяца назад +6

    በረከታችን ናችሁ!!!

  • @fatumaoumer-s1n
    @fatumaoumer-s1n 3 месяца назад +5

    ከልብእናመሰግናለን❤❤❤

  • @merryabera9420
    @merryabera9420 2 месяца назад +1

    ዴቭ በጣም አድናቂህ ነኘ

  • @birhanualemu2995
    @birhanualemu2995 3 месяца назад +5

    i like you! you are great

  • @daniboy577
    @daniboy577 3 месяца назад +3

    ጎበዝ ፍፃ በርቺ .. አያያዝክ ጥሩ ነው አሁን .. ብዙ ግዜ አትጥፋ

  • @DaneilTadesse
    @DaneilTadesse 3 месяца назад +8

    ፍጹሜ❤❤❤ ነፃነት ዘነበን ብታቀርብልን

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 Месяц назад

    Thanks fache am coming by Dave thanks for invite

  • @tigistkassa8425
    @tigistkassa8425 3 месяца назад +4

    I love u Daveyee❤❤❤❤

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 3 месяца назад +1

    My amazing teacher

  • @netsib3805
    @netsib3805 3 месяца назад +2

    Really 100% your Amharic is perfect 👌 👍

  • @yohannessisay5474
    @yohannessisay5474 3 месяца назад +1

    ጥሩ ኢንተርቪው ነው።

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 3 месяца назад +2

    Dave & fiitse bertu❤❤

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha 3 месяца назад +3

    እንኳን ያልሄድክ ለኢትዮጵያ ቡዙ ሰርተሃል ገናም ትሰራለህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @HabtemariamMussie
    @HabtemariamMussie 2 месяца назад

    ዳዊት እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ
    አንዳንድ ሰዎች የሚናገሩት ነጌቲቭ ቶውት ነው
    የአይምሮ ጤንነታቸው መረጋገጥ አለበት
    ከውስጥ ወደ ውጪ መኖር ቢጀምሩ ጥሩ ነው

  • @GeseseGelu
    @GeseseGelu 3 месяца назад +1

    በጣም ይገርመኛል ዳዊት ድርምስ ብቻ ሳይሆን ወላጆቹም ጡሩ አስተማር ናቸው

  • @Tre654-j4n
    @Tre654-j4n Месяц назад

    ቀጣይ ዳጊ ኣምሳልን ፈፄ❤

  • @HelenHelen-do7rc
    @HelenHelen-do7rc 3 месяца назад +5

    እውይይይይ ዳዋዬ አፉ ሲጣምጥ እኮ❤❤😂

  • @selamtube-2157
    @selamtube-2157 Месяц назад

    Fitsumeye, Your quality is you got a good ear.

  • @godanatube5013
    @godanatube5013 3 месяца назад +2

    Dream big achieve more

  • @manywaycome
    @manywaycome 3 месяца назад +4

    ውድ እጅግ በጣም ውድ ናቹህ ከናንተ ተምሬ እኔም ዋጋዬ ውድ እንዲሆን እየሰራው ነው❤❤❤

  • @SosinaEshete
    @SosinaEshete 3 месяца назад

    dawit dearms ene yemjemeray inspiyer new ❤❤❤

  • @meda174
    @meda174 3 месяца назад

    Dave wuletah alebn 🙏 you are amazing

  • @masreshamtke
    @masreshamtke 3 месяца назад +2

    Dawiyt derams jegnasew❤

  • @Ashie725
    @Ashie725 3 месяца назад +1

    ራሴን በወለድኩት ችግር እንደ ዱቄት እየፈጨኝ ነው።እኔም ዱቄት ሁኜ አልበተንም ብየ ግብግብ ገጥመናል።ሁላችሁም በፀሎታችሁ ና በሃሳባችሁ አስቡኝ።
    እመኑኝ ከእግዛብሔር ጋር አሸንፋለሁ።
    ዜናው ለመናገርና እናንተም ለመስማት ሁላችንም ጤና ይስጠን። አሜን

    • @AbebechAbraham
      @AbebechAbraham Месяц назад

      ታሸንፊይለሽ አይዞሽ❤

  • @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ

    እናመስግናለን

  • @neba1034
    @neba1034 3 месяца назад +5

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ ♥♥♥♥♥♥♥

  • @AmeleAbera-ph6ij
    @AmeleAbera-ph6ij 3 месяца назад

    Dave zare bedenb interview tederege yemir akimun endinawk daven yalefewen hulum endireda yaderege interview new tebarek fitse

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 3 месяца назад +2

    ጦርነት ኪሣራ ነው 🎉
    I love it 💘

  • @SosinaEshete
    @SosinaEshete 3 месяца назад

    waaw dawit dearms.amazing

  • @AlexAlex-h2q
    @AlexAlex-h2q 3 месяца назад

    you are amazing

  • @Assaye-h5g
    @Assaye-h5g 3 месяца назад

    It is very interesting

  • @MakiaMaki-w7y
    @MakiaMaki-w7y 3 месяца назад

    Wondeme dawit direms allaahi yetbiklgne wondeme mirt jgina saw nhi ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @philica7451
    @philica7451 3 месяца назад +1

    Great Podcast Fitse , But I think You should change your sofa ... the guests are not able to move freely you either couldnt ... it feels like your are imprisoned in a small space

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn6188 3 месяца назад +5

    ሁለትድቅሰወችፈጣሪእረጅምእድሜከሙሉጤናከመላውቤተሰቦቻችሂዪስጥልንእናመሰግናለን😍❤🙏

  • @success4079
    @success4079 3 месяца назад +2

    Davachem🔥🔥🔥

  • @MESERETMESERET-dr6yu
    @MESERETMESERET-dr6yu 3 месяца назад

    ፍፄ ሰውመሆን ይስማውን ጋብዝልን፡፡

  • @yoditeyasu-b1h
    @yoditeyasu-b1h 3 месяца назад

    Deep

  • @DagimGoa
    @DagimGoa 3 месяца назад

    Betammmm❤❤❤❤2❤❤❤❤❤❤❤

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 3 месяца назад

    Endet nachu❤❤❤

  • @rozaroza7147
    @rozaroza7147 2 месяца назад

    እሺ አርገናል ዳዊትየ እወዳሃለሁ እህትህ ከመቀለ

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 3 месяца назад

    ዴቫ ፍፄ ዌል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Etech1616
    @Etech1616 3 месяца назад

    Dev ❤

  • @yohannesGebre-rk9wl
    @yohannesGebre-rk9wl 3 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @AhmedMohammed-h9y
    @AhmedMohammed-h9y 2 месяца назад +1

    እኔ ነኝ የተቀበልኩህ ሁመራ 😂

  • @Nuritet
    @Nuritet 3 месяца назад

    ፋጼ እንወድሀለን coach ወገሻ ነኝ ። ለሶል አንድ table ቢሸልመኝ ፍጼ ወገቤ አሞኛል ።when i am working youtube

  • @ZerituYemer
    @ZerituYemer 3 месяца назад

    Dawit jegnachin telek sew makeber beastesasabem bekebrem telekenet new fetari zemenehen yetebareke yadiregeleh

  • @AhmedMohammed-h9y
    @AhmedMohammed-h9y 2 месяца назад

    በአምዳይት ነው የተቀበልኩህ😂

  • @michealeteame5303
    @michealeteame5303 3 месяца назад

    Netsanet Zenebe??????

  • @Usman-p3u
    @Usman-p3u 3 месяца назад

    Devo

  • @SimonLeake-xl5kj
    @SimonLeake-xl5kj 3 месяца назад +1

    Say something in tigray

  • @gelatch24
    @gelatch24 3 месяца назад

    ለቅኖች ብቻ የተዘጋጀውን ውዱን ቻናሌን ገብታችሁ ትማሩበት እና ሳብስክራይብ ታደርጉ ዘንድ ስጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው❤❤❤

  • @zeynebahmed3984
    @zeynebahmed3984 3 месяца назад

    Bertu astemari nber

  • @Eritrawitt-flower
    @Eritrawitt-flower 3 месяца назад +2

    Eritrea west yadege sew sew ne

  • @User76148
    @User76148 3 месяца назад +4

    ከኤርትራ መጥቶ ወጣቱን ሲያጃጅለው ይውላል።

    • @netsib3805
      @netsib3805 3 месяца назад

      Anet Ethiopia woset honeh mene serah????

    • @tesfagetanew3649
      @tesfagetanew3649 3 месяца назад

      ከእሱ የባሰ ነፈዝ ትውልድ እና ዱርየ መንግስት ሲያገኝ ምን ያድርግ

    • @KirubelBirhanu-h7c
      @KirubelBirhanu-h7c 3 месяца назад +1

      ድሮም ለአህያ ማር አይጥማትም😅

    • @User76148
      @User76148 3 месяца назад

      @KirubelBirhanu-h7c ማሩን አግኝተህ ሙተሀል። 5 ሚሊዮን ብር አለኝ በል ይልሀል። አለኝ እያልክ አፍህ እስኪደርቅ ትጮሀለህ ወፍ የለም። እኔን የሚገርመኝ በባዶ ኪሳችሁ ከማን እንደተዋሳችሁት ባላወቅነው ሱፍ ዘንጣችሁ ስትጀነኑ ይምትውለት ነገር። ፈጣሪ ጥረህ ግረህ ብላ ያለውን ቃሉን ሽሮ ነው ላንተ ሱፍ ለብሰህ ስለዘነጥክ 5 million የሚሰጥህ? በቃ ንቃ ገንዘብ የሚገኘው ስራን ወጥሮ በመስራት እንጅ በእጅ በማይዳሰስ ምኞት አይደለም። ራስህን ዝቅ አድርገህ ወጥረህ ስራ ከዚያ ግገንዘብ ይመጣል ይሄው ነው!!

    • @tesfagetanew3649
      @tesfagetanew3649 3 месяца назад

      @@netsib3805 Not doing anything is much better than "ዳዊት ህልሜ" fraudulence.

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata7487 3 месяца назад +2

    ፊሽ ከዚህ በፊት የተሰጠህን ኮሜንት እንደተጠቀምክበት አሁን በደንብ ይታያል !!

  • @Kidist-p4l
    @Kidist-p4l 3 месяца назад

    Yehane semtewe protestant huluneme hensa yega new endayelu

  • @AhmedMohammed-h9y
    @AhmedMohammed-h9y 2 месяца назад

    ዲማ ነው አይደል

  • @TommyPhoebe-d6b
    @TommyPhoebe-d6b 3 месяца назад

    Taya Fork

  • @hanaisler3325
    @hanaisler3325 3 месяца назад

    Yanten dream ayenew eko!!!! Betam yemigerm yemidenk dream new!!! 1 us$= 1 Birr aydel??? Honelen aydel??? Kedada denkoro!!! I know you layer!!!!

  • @MeskeremTesfay
    @MeskeremTesfay Месяц назад

    Omg a lot of promotions even if your program is interesting please do something

  • @aishamohammed4459
    @aishamohammed4459 3 месяца назад +1

    Zim bel lijochun iyachelelik new bado tesfa iyagoresk yalachewn tiqemaleh qenh qirb yihun

  • @solomonenjamo
    @solomonenjamo 3 месяца назад

    Hi is not denying, he is half ertirian but he is not tribeliest like you.

  • @AmeleAbera-ph6ij
    @AmeleAbera-ph6ij 3 месяца назад +1

    Fitse daven silakerebkew des bilognal

  • @BezawitWolidegiorgis
    @BezawitWolidegiorgis 24 дня назад

    Ere ketayun kifil

  • @Susumua2
    @Susumua2 3 месяца назад

    Why is this men always denying the fact that he is half Eritrean??

  • @gelatch24
    @gelatch24 3 месяца назад +1

    አንቂ አንደበቶችን ተዋችሁት በቃ

  • @Ras_Dejen-11
    @Ras_Dejen-11 3 месяца назад

    ዳዊት ድሪምስ ኤርትራዊ ነው እንዴ

    • @TsgeredaS.M
      @TsgeredaS.M 3 месяца назад

      ውልደቴ &እድገቴ ኤርትራ በዜግነት ኢትያጵያዊ ነኝ ሲል ኣይሰማሽም ወይ? 🥰

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 3 месяца назад

    ፍጼ ፀጉርህ አያምርም ዱርዬ አስመሰለህ።መልክህንም አሞለለው። አስተካክለህ ለትውልድ ጥሩ ምሳሌ ሁን እባክህን።

  • @ekramtube8715
    @ekramtube8715 Месяц назад

    በልተዛር ነዉ እንዴ😂

  • @saidFeleke
    @saidFeleke 3 месяца назад

    ዳዊት ኢትዮጵያ ሀገርህ ነች ኤርትራ እና ኢትዮጵያ ሊለያዮ የማይገባቸው ሀገሮች ተመሳሳይ ህዝብ ተመሳሳይ ካልቸር ይህ ህዝብ አብሮ ሰርቶ አብሮ ማደግ ሲቻል ቴክኖሌጅን ፈጥሮ ሀገርን ማሳደግ ሲቻል በመገዳደል እራሳችንንም ትውልድንም ሀገርንም የገደልን ህዝቦች ብንኖር ኤርትራ ኢትዮጵያ ብቻ ነን አሁንም መጭውትውልድ አድሱ ትውልድ መለያዬት ሳይሆን በአንድነት ሀገርን የሚያሳድግ ትውልድ ይፈጠራል ብዬ አምናለሁ !!!

    • @meladtesfay1075
      @meladtesfay1075 3 месяца назад

      We are not one my bro

    • @saidFeleke
      @saidFeleke 3 месяца назад

      This is how we are narrow mind look human beings we are all the same no one can better than the other but for this stupid politics we divided people makes the generations poor future less exile every where that is the result we get!!!

  • @wondimagegnesaji772
    @wondimagegnesaji772 3 месяца назад

    ኤርትራውያንን ሂድ አነቃቃ በለዉ። እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ሳየዉወንዳገረድ ይመስለኛል

  • @yarednegash8377
    @yarednegash8377 3 месяца назад

    ትንሹም ትልቁም ዳዊት ዘረኛ ፣ ኢትዮጵያ ጠል ፣ ታሪኳና ክብሯ ቢጎድፍ ደስ የሚለው ኤርትራዊ ነው። እንደ በርካቶች ኤርትራዊያን ኢትዮጵያ የቆሻሻቸው ማራገፉያ እንጂ ትላንት አንድ ታሪክ የተጋሩበት ፣ የተዋለዱበት ሀገር እንዳይማይመስላቸው ዳዊትም ተመሳሳይ ሀሳብ ያለው ሰው ነው። ለዚህ ምስክሩ ሀፒ ካፌና ሀፒ ኮምፑዩተር ማሳያዎቹ ናቸው።

    • @AbebechAbraham
      @AbebechAbraham Месяц назад

      ቢኖረዉስ ደክሞ ነዉ ደግሞም ኢትዮጵያዊ ነዉ

  • @tesfagetanew3649
    @tesfagetanew3649 3 месяца назад

    "If you have an Idot and Motivate him, now you have motivated Idot" ነው የሚባለው።
    ይህን አየሩን የሚያሳቅፍ ቅራቅንቦ ወሬ እና ስብከት እየሰማ ገንዘብ ለሚከፍልህ ሰው አዝናለሁ። ያንተን "ህልም" አንተ ተኝተህ ቃዠው።
    ብልህ ሰው ግን እውቀት እና ክህሎት የሚገኝበት ስልጠና እንዲወስድ እንመክራለን።

  • @YemaneTamerat-xu3rb
    @YemaneTamerat-xu3rb 3 месяца назад +3

    Fantasy is not reality. I think there is no one to represent fantasy better than Dawit in Ethiopia. In his delusional thoughts once said,
    " One American dollar is going to be equal to one Ethiopian birr." I think we do not need any proof of evidence better than his own words to show how Dawit is out of touch and clueless on what he is saying.

  • @Dere-Orthodox
    @Dere-Orthodox 3 месяца назад +2

    Dawit ማለት ሕጋዊ ሌባ ማለት ነው

  • @Malikmurad2010
    @Malikmurad2010 3 месяца назад +2

    Okay, he is Eritrean ayeee no wonder why he is fooling ppl around.

    • @Rtt34567
      @Rtt34567 3 месяца назад

      He is not Eritrean