ቢዝነሳችንን እንዴት እንጀምር?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2023
  • In today’s video, from our weekly event “የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግናች”, we have Bejai Nayker as the guest speaker of the week. He shares his amazing story of how we was able to start his business from the ground up and how he came to own 73 factories. Get ready to be inspired and mesmerized by the amazing lessons Bejai Nayker shares with us today!
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦ t.me/amazingviewss
    TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
    Facebook ;- DawitDreams/...
    #ethiopian #dawitdreams #abrshdreams #love #motivation #ebstv #ethiopiamotivation #marriage #billionaire #ethiopia #amharicmusic #entrepreneur #change #success #business

Комментарии • 376

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 9 месяцев назад +323

    መሀመድ አሊን ወይም ቡረሀን አቅርብልን እንዲሁም ኡሰታዝ ካሊድ ክብሮምን አቅረበው ላይክ ግጩ🎉

    • @muntihabeshaethiopianfooda2859
      @muntihabeshaethiopianfooda2859 9 месяцев назад +6

      ልክ እሱም በጣም ጎበዝ ነው

    • @amenadvert6363
      @amenadvert6363 9 месяцев назад

    • @hisabenyesira1836
      @hisabenyesira1836 9 месяцев назад +4

      ምን ልምድ አላቸው የሚቀርቡበት? ውይስ ንግግር እንዲያደርጉ?

    • @Alhamdulilah4368
      @Alhamdulilah4368 9 месяцев назад +6

      100 ሰው ላይክ አድርጓል አመሰግናለሁ አቅርብል ዳዊት

    • @user-qc3wh5fb1s
      @user-qc3wh5fb1s 8 месяцев назад

      ​​@@hisabenyesira1836አጀብ ምንታቂአለሽ /ለህ አለ

  • @terefezewde4533
    @terefezewde4533 9 месяцев назад +124

    የሚገርም እይታና መረዳት ነው ያለህ ፤ እባክህ መጽሐፍ ጽፈህ አበርክትልን ።
    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ

  • @aberalemma
    @aberalemma 9 месяцев назад +32

    ቢጃይ እውነትም አባመላ ነህ። ለሥራ፥ ለፈጠራና ለእውናዊ ለውጥ የተፈጠርክ ጠንካራ ሰው ነህ። በርታ

    • @RomanFrew
      @RomanFrew 9 месяцев назад +2

      ደራሲ ሐያሲ ጋሽ አበራ ለማ እናከብሮታለን!!!

  • @nejatnuru1240
    @nejatnuru1240 9 месяцев назад +36

    ባጃይ ጋር ማስተርስ አብረን ተምረናል :: positive ነዉ :: አንዲሁም ነፃ እና ወጣ ያለም ነበር :: እዚህ በመድረሱ ደስተኛ ነኝ. Thumbs up👍Baji.

    • @DagiNat
      @DagiNat 5 месяцев назад +1

      የእውነት

    • @fraolshimelis5364
      @fraolshimelis5364 4 месяца назад

      If I know him.pleas send his address plc

  • @mahishallom1369
    @mahishallom1369 9 месяцев назад +14

    አስደናቂ ሰው!! ህልምህ እንዲሳካልህ የኮሚኒኬሽን ሳተላይት በማምጠቅ የመጀመርያው ኢትዮጵያዊ እንድትሆን እመኛለሁ።
    መልካም የስኬት ዘመን!!!!!!

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 9 месяцев назад +15

    WOW❗ቃላት የሉኝም ስለ ዳዊት ድሪምስ❗ ዳዊት ድሪምስ መጋቢያችን ነው❗ ለንግዳውም ብዙ ክብር ይሁንለት❗

  • @bilikolbirhanu6135
    @bilikolbirhanu6135 9 месяцев назад +7

    ዴቭ ተባረክ እንዲህ አይነት ሰው በጣም ያስፈልገናል በርታ

  • @user-gi2fp9wk4s
    @user-gi2fp9wk4s 9 месяцев назад +26

    📌 " ከ Success ቀጥሎ Progress ከዛ ቀጥሎ Growth የሚኖረን :- ውስጥ ያሉ ሰራተኞች በመለወጥና ወዳንተ በማምጣት ነው"
    Big respect 👍

  • @amesgagn
    @amesgagn 9 месяцев назад +5

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ትችላለህ እችላለሁ ካልን እንችላለን ጎበዝ ነህ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤️🙏🙏🙏 26:22

  • @desstadessta
    @desstadessta 9 месяцев назад +13

    ቢጃይ የስራ ሰዉ ኑርልን!! ሳትጨናነቅ ህይወትን የምትኖርበት መንገድ ደስ ይለኛል። ከበፊት ጀምሮ የፌስቡክ ጓደኛህ ስለሆንኩ ደስ ይለኛል። ጎበዝ ሰዉ ማወቅ ደስ ይላል!!

  • @TigistLegesse-bo4hd
    @TigistLegesse-bo4hd 9 месяцев назад +6

    እንዴት ደስ ያለኝ እንደአዳመጥኩ ተባረክ 🎉

  • @MTMayee
    @MTMayee 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሄር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ!

  • @user-zw6gl5hm6y
    @user-zw6gl5hm6y 9 месяцев назад +12

    ጡሩ የመነቃቃት ትምህርት ነዉ በጣም ናመሰግናል ለምታቀርባቸዉ ሁሉ የመዳም ቅመሞችየ በተሰማራንበት መስክ ጡሩ መነቃቃት አርገን ተለዉጠን እኛም እደምንቀርብ አድቀን ተስፋ አለኝ😢🎉

    • @mezmure12
      @mezmure12 4 месяца назад

      Hi

    • @dagne6720
      @dagne6720 3 месяца назад

      Aba mela exiabher ybarkeh ahunm fetary thsegawn bezet yargeleh amen

  • @hatyman9258
    @hatyman9258 9 месяцев назад +29

    ❤ ቤጃይ የስራ ሰው… ነፃ ሰው! ነገሮችን ቀለል ማድረግ ተፈጥሮው ነው

  • @user-zw6gl5hm6y
    @user-zw6gl5hm6y 9 месяцев назад +6

    በዉነት ተስፋ በቆረጥኩበት ታይም ነዉ የሀን ሚዳያ የተቀላቀልኩት ባጋጣሚ እና ከተስፋ መቁረጥ ወደ ተስፉ ወደ ብርታት የተሸጋገርኩነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @temesgenhabitemariam967
    @temesgenhabitemariam967 9 месяцев назад +8

    I loved the way he think, the way express, the way he succeeded....😍 his dream! 🌞he is Shining !

  • @yekiya6742
    @yekiya6742 9 месяцев назад +9

    ሰራተኞቹን supplier ያደረገበት መንገድ ድንቅ ዕዉቀትና ፈጠራ ነዉ ብዙ ሰዎች ይሠሩበታል ብዬ አምናለሁ really አባ መላ

  • @sonianesru
    @sonianesru 16 дней назад

    ከሁሉም ሰው ጋር ተመሳስሎና ተግባብቶ የሚኖር እኔ ሳይሆን እኛ ብሎ የሚኖር ምርጥ ሰው

  • @user-jr1rg3fq8n
    @user-jr1rg3fq8n 4 месяца назад +1

    ይህን ሚዲያ ማየት ከጀመርኩ በሇላ ራሴን ፍለጋ ጀምሪያለሁ::እንደማገኘው አምናለሁ ግን ዳዊት ምክርህ ያስፈልገኛል!!

  • @radiaibrahim775
    @radiaibrahim775 9 месяцев назад +9

    I like the things that you mention it about being balance in life ❤ Thank you educational talk

  • @hiwotlulie7708
    @hiwotlulie7708 9 месяцев назад +4

    ዋው በጣም ደስ የሚል ምግብነው የተመገብኩት

  • @HASENTUBE262
    @HASENTUBE262 9 месяцев назад +14

    ቢጂአይ ልማት ባንክ ላይ ስልጠና ሰተህ ነበር ጎበዝ ሰዉ ነህ ብዙ ዘርፋ ታዉቃለህ ከቻልክ ኮሜንት መልስልኝ አድናቂህ ነኝ

    • @sammobile8746
      @sammobile8746 9 месяцев назад +2

      Err bakh mam lante commentm imelsbtn sent sra yesrabtal wefef😅

    • @user-sj9tp5wm2e
      @user-sj9tp5wm2e 9 месяцев назад

      Amesegnalew wendme !! Mredah neger kale HULEM zgju negn

  • @user-sl3wr7do4c
    @user-sl3wr7do4c 9 месяцев назад

    በጣም የምገርም አስተሳሰብና ዕዉቀት ነዉ እ/ር ይባርክህ

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f 9 месяцев назад +1

    ኑሮ በዘደ አባ መላ በጣም ድንቅ ሰዉነህ በእዉነት እድሜ ይስጥልን ነፍፍፍአመት ኑርልን ምርጥ ኢትዮጵያዉይ💚💛❤😍😍😍

  • @thelostboyz1227
    @thelostboyz1227 9 месяцев назад +5

    ቢጃይ አንተ እኮ መልካም ነህ እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @getahunmeseret8990
    @getahunmeseret8990 9 месяцев назад +5

    Thank you .Real inspirational speech sourced from real life.

  • @AminaHusen-es5yr
    @AminaHusen-es5yr 9 месяцев назад +5

    በጣም እናመሰግናለን ርቱልን ❤❤❤❤❤❤

  • @aliasiya5195
    @aliasiya5195 9 месяцев назад

    ማሻ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥክ እንደ አንተ አይነቶችን ወንድም ያብዛልን

  • @ZA18514
    @ZA18514 9 месяцев назад +13

    በስደትያላቺሁ አላህየረፍትእጀራ ይስጣቺሁ😢😢😢

    • @seidmohammed7588
      @seidmohammed7588 9 месяцев назад

      እረፍት ማለት ያለስራ ቁጭ ብሎ አያርግብኝ

    • @user-zw6gl5hm6y
      @user-zw6gl5hm6y 9 месяцев назад

      አሚንንንንንንንን😢

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 4 месяца назад

    ቢጃአይ እግዚአብሔር እንዳንተ መልካም ሰዎችን ያብዛልን
    ተባረክ🙏

  • @workubelete9920
    @workubelete9920 9 месяцев назад +6

    ዳዊት በጣም እወድሃለሁ ጎበዝ በርታ እዚያ አንተ ጋር እኔ ባልመጣም የኔ ልጄ እመጣ ይከታተልሃል ለሀገርህና ለማህብረሰቡ የምታደርው የሂወት ዘመን፣ የስራና ክህኖት እንዲሁም የለውጥ ሚስጢሮች እንዴት እንደሚመጡ ትምህርቶች መልካም ናቸውና እጅጉን በርታልን፡፤ ለሀገርህም መልካም ዜጋ ግንባታና ሀገሩን ወዳድ ወጣት እየገነባህ መሆኑንም ተረድቻለሁ፡፡

    • @mena2206
      @mena2206 18 часов назад

      አይደል 😂😂😂

  • @user-kp5mw6em1d
    @user-kp5mw6em1d 28 дней назад

    አመሰግናለው አባ መላው ወንድሜ ዛሬ ብቻ ባስተማርከኝ ነገ ተቀይሬ ጥሩ ቦታ ደርሼ ቀና ብዬ እንደምሄድ ቃሌ ነው ወንድሜ ዳዊት በጣም አመሰግናችኋለው ❤

  • @getuinfotube9760
    @getuinfotube9760 8 месяцев назад

    ዋዉ በጣም ትልቅ ተምረት አግኝቻለዉ dawit dream i thank u alot i do 👍

  • @fikerwale-sg4yy
    @fikerwale-sg4yy 8 месяцев назад +1

    This guy is different. Full of principles. I love him. He knows well what is does. እውነትም አባ መላ።

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 9 месяцев назад +2

    What a blessing for this generation! Thanks so much for sharing your idea and knowledge 👍 stay blessed!

  • @user-lt8xh5zt7k
    @user-lt8xh5zt7k 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅ እድሜ ይስጥልኝ የሚገርም አገላለጽ ነዉ ለራሱ ሰርቶ ለሰው የሚያሰራ ሰዉ እወድአለሁ እናመሰግናለን ዳዊት በጣም አርገን እናመሰግንሀለን በጣም ጥሩ ሰዎች እያመጣህ ስለጋበዝከን እግዚአብሔር ያክብርልን ቀጥሉበት እኔም አንድ ቀን እመጣለሁ እማራለሁ

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 9 месяцев назад

      Allah with you Allah taker you Masallah Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe

  • @radiaibrahim775
    @radiaibrahim775 9 месяцев назад +1

    David much respect ! You introduce as with such heroic. You inspire the whole society! ❤

  • @Hhhtrt83
    @Hhhtrt83 6 месяцев назад

    ልምድና እውቀትህን በቅንነት ስለገለጽክልን ምስጋና ይገባሃል ። በርታ ! ገና ብዙ መልካም ነገር ካንተ እናያለን ። የሀገራችን ተስፋ ነህና እግዚአብሔር አሁንም አዕምሮህን ያስፈልህ። ተባረክ!!! ኤልያስ አ.

  • @MUZICS5534
    @MUZICS5534 9 месяцев назад +4

    ኧረ ትችላለህ ቃላት የለኝም በዚ አስተሳሰብህ ገና ገና በጣም ብዙ ብዙ ነገር እንደምትሰራ፣ በጣም ነው ያስገረምከኝ ያስደነከኝ🙏 ... dawit dreams ግን በጣም እናመሰግናለን ብዙ ድንቅ ሰዎችን ጋብዘክ ብዙ እድንማር አርገሀናል እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሰው ቀይረሃል ለብዙም ወጣቶች መነሳሳትን ፈጥረሃል ethiopia ታመስግንህ🙏🙏🙏

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 9 месяцев назад +21

    I agree! Balance is very important & necessary in life!🙏🏿💗

    • @saratesfaye373
      @saratesfaye373 9 месяцев назад

      @ waw thank you guys to shear us your experience and success it's amazing❤❤❤🎉

  • @sanea1677
    @sanea1677 9 месяцев назад +4

    የምር ጀግና ነህ❤❤

  • @user-nt4oq4uj4j
    @user-nt4oq4uj4j 5 месяцев назад

    በጣም የሚገርም ልጅ ነው በጣም ነው የተመቸኝ የሚገርም ሀሳብ ነው ያለው የእውነት አባመላ ነው፡፡

  • @MamaFG1382
    @MamaFG1382 9 месяцев назад

    አባ መላ አንደኛ ዋውውውው
    ዳዋ እናመሰግናለን ምርጥ ምርጦቹን ስለምታመጣለል ።

  • @widasegloballogisticsllc7432
    @widasegloballogisticsllc7432 9 месяцев назад +2

    Wow, It’s Amazing video, we learned how life and business design in better way.

  • @user-ow3oz2kl9o
    @user-ow3oz2kl9o 9 месяцев назад

    እግዚ ያብሔር አምላክ ጤናህን ሙሉ ያርገው ብዙ አስተምረህ ናአል 🙏

  • @ehtemariamayele7554
    @ehtemariamayele7554 9 месяцев назад

    Brilliant business class, thank you Man. Have more blessings

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 9 месяцев назад +2

    ጥሩ አነቃቂ ንግግር ነው:: እናመሰግናለን::

  • @menberehailu5457
    @menberehailu5457 9 месяцев назад

    wow wonder full /Thank you so much for sharing your story
    1

  • @Ububtu_
    @Ububtu_ 9 месяцев назад +2

    Thank you for sharing your story

  • @jotetefera2722
    @jotetefera2722 9 месяцев назад +1

    I felt like every word is for me.....I needed to hear this , Tnx...

  • @bekitech
    @bekitech 9 месяцев назад +1

    BGI wow I just listened every word you say I have seen the other side of you. Thank you my friend. (Body, Health, Spirit and Communication) balance 👌👌👌

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 9 месяцев назад +1

    Abamella ewnetem abamella tebarek bebzu! Thank you so much .

  • @lemlemsolomon3592
    @lemlemsolomon3592 3 месяца назад

    What an amazing & impressive speech, I love the way he thinks (Bejay Nayker) you contributed great impact. Rise and Shine

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 9 месяцев назад +4

    ዋዉ የጠረጼዛ ነገር

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 5 месяцев назад

    Thank you so much for sharing this amazing message! God bless you more and more.

  • @user-td3pp1sq8g
    @user-td3pp1sq8g 4 месяца назад

    ሰላም ዳዊት መልካም እና ጥሩ ጥሩ ሰዎቸን ስለምታቀርብና ብዙ ነገሮችን ስለምታመላክተን አመሰግናለሁ።

  • @abdulwahidkemal1617
    @abdulwahidkemal1617 9 месяцев назад

    Thank You BJi.I really appreciate U.

  • @endirisabdoutube8298
    @endirisabdoutube8298 9 месяцев назад +12

    መሃመድ አሊ ወይም ቡራሃን አድስ ይቅርብ የምትሉ በላይክ ግለጡ

  • @sismech1013
    @sismech1013 9 месяцев назад

    ohhhhhhh....... beja , marta bravo good speech. nice egineering center beja ethiopia

  • @kinfebulcha1500
    @kinfebulcha1500 9 месяцев назад

    thank you dawit dreams, thank you bejay.

  • @dejenelemma5132
    @dejenelemma5132 2 месяца назад

    what incredible speech a learn a lot from him thank you so much

  • @MGkebede
    @MGkebede 9 месяцев назад +8

    Great presentation! Love Dawit, he is a game changer! And people like you (Bejai Nayker) are making a huge impact in the lives of the youth and the next generation. Thank you for sharing and mentoring the next entrepreneurs and nation builders! Have no FEAR to reach your DREAMS and GOALS! Hulachihum Dinkoch nachihu, bemela (stratgey) hulum yichalal! God Bless Ethiopia!

    • @dan-cv3lr
      @dan-cv3lr 7 месяцев назад

      Ccccccvvvvv y⁷🎉😂😂😂😂

  • @fetiyayasin6747
    @fetiyayasin6747 9 месяцев назад +1

    U different Bejai.....keep shining bro🎉🎉🎉

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 6 месяцев назад +2

    You're a real definition of success and true leader. Simple, genuine and knowledgable. Do you know i get my life back after your life experience sharing? wow! I'm sure for others too. Wow If you get this message by any chance, i wish and would like meeting you in person and witness. Speechless!!
    Rise and Shine

  • @ethiomedstar8690
    @ethiomedstar8690 9 месяцев назад +1

    ፈጣሪ ይባርክልህ❤❤❤

  • @davidyared7857
    @davidyared7857 5 месяцев назад

    በጣም አስተማሪ የሆነ ተሞክሮ ነው ያካፈለን ።ዋው ኢናመሰግናለን።ኢሱን ኢያዳመጥኩኝ ባቡሬን አሳለፍኩዋት።

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m 9 месяцев назад

    Woooow Betam Teleq Temeheret Amesgenalew❤❤

  • @helenweldesilasie4740
    @helenweldesilasie4740 8 месяцев назад

    wow😊 this is so impressive and motivational thanks we love you🎉

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 9 месяцев назад +1

    እናመስግናለን በጣም

  • @user-kd2lf4ux6u
    @user-kd2lf4ux6u 8 месяцев назад

    ዋዉ ማሻ አላህ እንዴት ነዉ ሚጣፍጠዉ አባ መላን መፃፍ ቢያሳትምልን አሪፍ ነዉ በጣም ድንቅ ሰዉ

  • @yoftahetegiorgis1981
    @yoftahetegiorgis1981 4 месяца назад

    ጥሩ motivation ነው!

  • @abenezerabebe9105
    @abenezerabebe9105 6 месяцев назад

    Impresive role model

  • @intesarsalah9037
    @intesarsalah9037 8 месяцев назад

    MasaAllah very well Dan interesting 😮😮😊

  • @user-wx1rf3bs5t
    @user-wx1rf3bs5t 9 месяцев назад +4

    ጀግኖች

  • @mahletmekuria1839
    @mahletmekuria1839 7 месяцев назад

    Inspirational and informative speech

  • @alemmengistu1657
    @alemmengistu1657 9 месяцев назад

    You are out standing ❤❤❤❤❤

  • @tsegawaytenfisu5667
    @tsegawaytenfisu5667 9 месяцев назад

    min ayenet des yimel degegmew besemut yamyselech sew new waw thanks dawit really andega program new

  • @wondimumaskalo5974
    @wondimumaskalo5974 8 месяцев назад

    Ever day to listen dawit dreams limd honabegn

  • @meazadejene3948
    @meazadejene3948 5 месяцев назад

    I know this guy personally. He is amazing person.

  • @alemayehutesfaye9319
    @alemayehutesfaye9319 9 месяцев назад

    Thankyou bro yedengele Marryam legee abezeto yebarkehe!!!!!!!!!!!!!!

  • @BA-pi1lj
    @BA-pi1lj 9 месяцев назад +4

    Communication.work.spritual and body are ur life pillars. Thank you

  • @AbdoMohammad-ok8ii
    @AbdoMohammad-ok8ii 9 месяцев назад +2

    Masha Allah❤❤❤

  • @akalurobale1803
    @akalurobale1803 8 месяцев назад +1

    What an impressive speech !

  • @nayeabreham7392
    @nayeabreham7392 6 месяцев назад

    i didnt read any book before but now i cant wait until abamela publish his book amazing man ....please be fast as much as possible as you can

  • @makimak7615
    @makimak7615 9 месяцев назад

    ዎው ዎው 👌 በጣም ነው ያብራራው

  • @AlphaDream-gb5zq
    @AlphaDream-gb5zq 9 месяцев назад

    I like the way of his speaks❤

  • @user-me8qe1oh6j
    @user-me8qe1oh6j 9 месяцев назад +1

    Thank you so much❤️

  • @YosiefMengstab-ev7eh
    @YosiefMengstab-ev7eh 9 месяцев назад

    Betam des yemil tmhrt geta ybarkh aba belay

  • @meskihabeshawit5106
    @meskihabeshawit5106 9 месяцев назад +2

    Thank you 🙏 it’s means a lot to me

  • @user-lc8gs3wx2k
    @user-lc8gs3wx2k 9 месяцев назад +1

    Be coach in your bussines.Noted.

  • @adisugirma512
    @adisugirma512 9 месяцев назад

    Thank you very much!

  • @betsyhomedecor5716
    @betsyhomedecor5716 9 месяцев назад +1

    Inspiration 🙏

  • @user-tc8qh2vx6y
    @user-tc8qh2vx6y 8 месяцев назад

    Masha Allah amazing

  • @t_tree2836
    @t_tree2836 5 месяцев назад

    You are so amazing, passionate I love the way you present, Tangible life style. In the first time attending motivators but for this, consuming the whole of you sessions.

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 9 месяцев назад +1

    እውነትም ጀግና አባ መላ

  • @user-il4kz9cp7y
    @user-il4kz9cp7y 7 месяцев назад

    it is good viewer i am happy for its presentation and thank you

  • @fisoneden7750
    @fisoneden7750 9 месяцев назад +1

    እውነትም ጀግና ነው

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 9 месяцев назад

    Thank you for share wonderful bro black diamond brvo

  • @birhantsehay78
    @birhantsehay78 2 месяца назад

    Really! Thanks❤

  • @user-wz1kt9vt7k
    @user-wz1kt9vt7k 9 месяцев назад

    መሸአላህ ይሄን ፕሮግራም በጉጉት ነው ምጠብቀው