Alemneh Wasse የእስራኤል -ሊባኖስ ውጥረትና የፓሪስ ቅሌት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
    ይህንን ይጫኑ 👇
    / @alemnehwasse2

Комментарии • 152

  • @solomonbekele4199
    @solomonbekele4199 Месяц назад +11

    ኦሎንፒኩ ራሱ አስጠላኝ።እግዚአብሔር የማይከብርበት ቦታ ለምን ብዬ ጊዜዬን አጠፋለሁ።የመጨረሻ ነውረኞች ናቸው እግዚአብሔር ይበቀላቸዋል እመነኝ

  • @user-jy7jc7tb9d
    @user-jy7jc7tb9d Месяц назад +15

    አለም ኮመንት የማንሰጥ ብዙ ሰዎች እንወድሀለን ዘገባዎችህ ይመቹኛል

  • @HilinaT
    @HilinaT Месяц назад +1

    እግዚአብሔር የማይወደውን ስራ የሰራ ሁሌ ይዋረዳል !!!!

  • @MimiSourafil
    @MimiSourafil Месяц назад +4

    ወይኔ ጉደ እግዚአብሔር ሆይ አደራህን ከቤተሰቦቻችን ቀላቅለን በሰው ሀገር አታስቀረን

    • @lulahailu-jb4xh
      @lulahailu-jb4xh Месяц назад

      አይዞአችሁ ፀልዩ ያበቃ ዘመን ነው

  • @elizabethelilta2663
    @elizabethelilta2663 Месяц назад

    ግሩም የሆነ ትንተና ኣቀራረብ ነው ተባረኩ❤

  • @user-dk2kq5bh5j
    @user-dk2kq5bh5j Месяц назад +2

    ፅወናዊት እስራኤል ለዜጎቿ ደህንነት እና ሉአላዊነት ትከላከላለች ፡ ታጠቃለች ፡፡
    አለምነው መረጃ ከሙያዊው ተሰጥኦ ጋር ነህ በርታ

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j Месяц назад +6

    ጠያቂዉም ድንቀ ጋዜኛ ነክ ተባረኩ

  • @zolazola122
    @zolazola122 Месяц назад +4

    አሜሪካ የነጻነት ቀኖን ስታከብር ቅርብ ጊዜ ትላልቅ ባለስልጣናትና ዶ ባይደን ባሉበት ካየ በግብረሰዶሞች ተከበው ሲያከብሩ አንድ ሌላው እንግሊዝ ውስጥ ይክ እንደ ኦሎፒክ ዝግጅት አላቸው እዛ ላይ ቀንዳሙን በሬ ሲያከብሩ የወደቁት መላእክትን ሲያከብሩ አሁን ደሞ ፓሪስ ላይ በጣም የሚገርመው መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያለው ሀምራዊ ፈረስ እላዩላይ ሞት ነው የተቀመጠው የሚለውን እሱን እራሱ ዝግጅቱ ላይ አሳይተዋል እና አለምነህ በግጽ ሁሌም ይህንን ነገር ልታወግዝ ይገባል ያው እምነትህ አይሁድ ነው በናንተ ይፈቀዳል መሰለኝ ግብረ ሰዶም ቢሆንም መቃወም አለብህ።

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w Месяц назад

    አዋዜ ምርጥ ሚዲያ

  • @degifwujira4672
    @degifwujira4672 Месяц назад +1

    “እናንተ ግን ወዳጆች ሆይ፥ በጌታ ዘንድ አንድ ቀን እንደ ሺህ ዓመት፥ ሺህ ዓመትም እንደ አንድ ቀን እንደ ሆነ ይህን አንድ ነገር አትርሱ።”
    - 2ኛ ጴጥሮስ 3፥8 ወንድመቼ ተባረኪ!! ጌታ ከመከራ ቀን ይጠብቀን! አሜን! ማራናታ

  • @HilinaT
    @HilinaT Месяц назад

    አለም ጦርንቱን አምላክ ያቁምልን ስንት ምስኪን ህዝብ ነው የሜያልቀው የኛም ልጆች እዛ አሉ

  • @makedimakedi560
    @makedimakedi560 Месяц назад +3

    አለም እውነት ውጥረት ነው አብሶ ማታው የሰቆቃ ነው የምተኛው እውነት ቤሩት ሁለተኛ አገራችን ነበረች ግን ሰላማን የሚሰጣት የለም እንደኢትዮጵያ ብቻ ከክፉ ይሰውረን ባገራችንም በስደትም የአለም ቤተሰቦች ቤሩትን (ሊባኖስኖስን) በፀሎት አስቡን😢😢😢😢😢

    • @lulahailu-jb4xh
      @lulahailu-jb4xh Месяц назад

      እኔማ በዛው ደ/ሊብነን እህቴ አግብታ ወልዳ የምትኖር ናት ናባትዬ ይባላል ስፍራው😢

    • @hayimanothayimanot-zx2ox
      @hayimanothayimanot-zx2ox Месяц назад

      Amen 🙏🏽 egzaber yitebken

    • @fekadugebreyohannes3672
      @fekadugebreyohannes3672 Месяц назад +1

      On Thursday that day , Jesus washed his disciples' feet and gave them a new commandment: “Just as I have loved you, you also should love one another”

    • @shiferawliben9713
      @shiferawliben9713 Месяц назад

      Get out of that stupid region as soon as possible my people. you have no reason to be there @ first. አካባቢው ለ ምጽአት እየተዘጋጁ ነው ። ይህን አለሜነህ አይነግርሽም 😊

    • @monaana1648
      @monaana1648 Месяц назад

      አለምለምትሰጠንትክክለኛመረጃእናመሰግናለን

  • @TrtiuGTtrryiu
    @TrtiuGTtrryiu Месяц назад +1

    Alem ebakeh enkisikase adirige betam betam wefirehal ahun minim layimesleh yichilal kewedek gin atinesam silezeh mekidem alebeh rejim ye egir guzo kelal yebet wust enkisikase weyim Jim ye amegageb sireatihin chemiro tinkake yasfeligihal

  • @fekadugebreyohannes3672
    @fekadugebreyohannes3672 Месяц назад +1

    Thanks!

    • @alemnehwasse2
      @alemnehwasse2 Месяц назад

      ❤ከልብ እናመሠግናለን።

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j Месяц назад +1

    ድንቅ ትንተና ባለእዉቀቱ አለምሻ

  • @ElnathanBehailu
    @ElnathanBehailu Месяц назад

    አለም 🙏❤

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 Месяц назад +1

    10/08/2016 - 23/11/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @fekadugebreyohannes3672
    @fekadugebreyohannes3672 Месяц назад +1

    ዋ ዋ የስው ልጅ ደም እንደዚህ በጋዛ ፈሶ ፈጣሪ ዝም የሚል አይመስለኝም !!!

    • @user-yd7pp6qw6n
      @user-yd7pp6qw6n Месяц назад +2

      ምንም ማረግ አይቻልም ተው ብለን ተነግሮቸዋል ግን እነሱ ፈልገው ህፃናትን አረዶቸው 🇮🇱💪

  • @user-rc5lt1fy1g
    @user-rc5lt1fy1g Месяц назад

    የፓሪሱን ጉዱ እማ እግዚአብሔር ይገፅው
    😊😊 በጣም የሚዘገንን ነው

  • @afro90s78
    @afro90s78 Месяц назад +1

    ጠያቂው ጋዜጠኛ ሰው ሰው ነው ምትሸተው ተባረክ

  • @elsabethmekuria6897
    @elsabethmekuria6897 Месяц назад

    Alem❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @melakemike9069
    @melakemike9069 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 Месяц назад +2

    በትክክል ገልፀዋል ፓሪስ ትዋረዳለች

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Месяц назад

    ሰላም ተወዳጁ ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ

  • @AyframDerb
    @AyframDerb Месяц назад +4

    ሰላም ለእናንተ ይሁን

  • @ermiaswubshet4087
    @ermiaswubshet4087 Месяц назад

    እንወድሀለን 7 አመት በየቀኑ ተከታታይህ ነኝ

  • @user-zn4wn5to7x
    @user-zn4wn5to7x Месяц назад +3

    እባካችሁ የውይይት መድረኩን ተመልካቹን በሚጋብዝ መልኩ አድርጉት??? በተለይ መድረክ አያያዝና አቀማመጣችሁ አይመችም። ይጨንቃል!!!

    • @messya7125
      @messya7125 Месяц назад +1

      ሱፍ ለብሰዉ ከረቫት አርገዉ መቅረብ አለባቸዉ ?አሽሙረኛ

    • @EchelonOmega
      @EchelonOmega Месяц назад

      አረ ሰዎቹ ስናገራቸዉ ይቆጣሉ። ሀጃኬር አላቸዉ ደግሞ።

  • @Destavich
    @Destavich Месяц назад +1

    42፡18 ድንቅ አገላለጽ! "እሱ የጠፋውን አንድ በግ ሊመልስ ሄደ ፣ አሁን ደሞ ምዕራባውያን መንጋውን ሁሉ ወደ ጠፋው በግ ሊመሩት እየሞከሩ ነው፣ የጠፋውን እንደመመለስ።" እነሱ ራሱ ይሄን ቢሰሙ ደስ ይለኝ ነበር። ጥቁቶቹ ብያንስ ቆም ብለው ያስቡ ነበር። ይመቻችሁ አለም እና ኢሱ። ከባድ ሚዛን የሆነ ጥምረት ነው።

  • @henokw124
    @henokw124 Месяц назад

    ለዚህ ነዉ ትራምፕን መምረጥ የግድ የሆነዉ። ፓሪስ የሲኦል በር ነች።

  • @teddyambachew2073
    @teddyambachew2073 Месяц назад

    አሌክስ መፅሃፍ ቅዱስ አንብብ

  • @meron5311
    @meron5311 Месяц назад

    በፓሪስ የተደረገው ነገር በጣም በክርስትና አማኞች ላይ ያላቸውን ንቀት እና ትንኮሳ ነው የሚያሳየው ፡
    ነገር ግን ያምስል ድያቪንቺ የሳለው ስእል እንጂ ክርስቶስ ከሃዋርያት ጋር የነበርውን የምጨረሻ የእራት ግዜ የሚያሳይ አይደለም ፡
    እየሱስ ክርስቶስ ከሐዋርያት ጋር እንዳዛ ባማረ ጠረጼዛ እና ያማረ ልብስ አሸብርቆ እራት አልበላም፡
    እንድያውም የሰው ቤት ለምነው እንዲሁ ተቀምጠው ነው እራት የበሉት፡
    ስለዚህ ሲጀመር ስእሉ እየሱስን እና ሐዋርያንት አይውክልም ።

  • @286solomon
    @286solomon Месяц назад +2

    ምን ሁኖ ነው የሚደጋግመው የሚተባተበው ጃጀ መስል ይህ ሰውየ

  • @mimibaba5540
    @mimibaba5540 Месяц назад +1

    ስለ እነሱ ትወያያላችው ኤዚ እኮ ብዙ ዜጓቻችው አለን ማንም ያሠበን የለም

  • @user-jk5os3oi7z
    @user-jk5os3oi7z Месяц назад

  • @ETHIOTALENT
    @ETHIOTALENT Месяц назад

    If you live in Toronto, Canada the shoudn't be a big news for you. Please came here and enjoy your life. Take it easy Awaze!

  • @zolazola122
    @zolazola122 Месяц назад +5

    ካቶሊክን ከ ኦርቶዶክስ ጋር አትቀላቅል ይሄን ሴጣናዊ ስራ ባርከው ያስጀመሩት የካቶሊኩ ፖፕ አደሉ እንዴ

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh Месяц назад

    ሰላም ለናንተ ይሁን❤

  • @zolazola122
    @zolazola122 Месяц назад +5

    የፓሪሱን አምልኮ ሴይጣን ፕሮግራም ዲዛይን ያረገው ዝግጅቱን አይሁዳዊ ነው ለነገሩ በአይሁድ ግብረ ሰዶም ይፈቀዳል ፈጣሪ ይካዱ አደሉ።

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q Месяц назад

      ፐፐፐፐፐ አቤት አቤት አቤት 😂😂😂😂 ባቺ ቤት በቃ አይሁዳውያንን አቆሸሽ ማለት ነው ግማታም ሶዶማውያንማ አረቦች ሙስሊሞች ናች ሰርግ እሰከምናረግ ደረሴ በፊጣጣቺን እናደርግ ብለው በቂጣቸው ግንኚነት እሚያደርጉ እደገና 1 ዎድ ለ10 አግብተው ዲቃላ ሚፈጠፍጡ ቤተሰባሞች ሚጋቡ አረብና እስላም ናቸው።

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q Месяц назад

      አይሁዳውያን በሙሴና በእስራኤል የለና ቃልኪዳን ነው ሚጋቡ

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q Месяц назад

      ዲባይ ሂጂ በዝሙት ገቢያ ነው ሚስተዳደር ግማታም ቆሻሻ ውዳቂ መጀመሪያ አቺ ተራ ቁጫጫት ነሺ

    • @amanuelsol
      @amanuelsol Месяц назад

      አይሁድ መፅሐፍ የኮረጅከውን መፅሀፍ ይዘህ አርፈህ ተቀመጥ ረሀብተኛ።

    • @zolazola122
      @zolazola122 Месяц назад

      @@user-py5yb9xi7q ነገርኩ አይሁድ ወንድ ከወንድ ታጋባለች ምነው በእምነትህ አፈርክ ፈጣሪን ክዳቹ ሴጣን ያነገሳቹ ታፍርበታለህ እንዴ ።የፖሪሱን መክፈቻ demonic ritual ዲዛይን ያረገው እራሱ አይሁድ ነው ።አለም ላይ ያሉ ሴጣናዊ ስራዋች ሁሉሉሉሉሉሉ ሚሰሩት በአሁዶች ነው የሴጣን ልጅ መሆንህን አትርሳ

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 Месяц назад +1

    ወይ መታደልነዉ ህዝቡስንት የሚያስጨንቀዉ ነገር እያለ የኑሮ ዉድነቱ ጦርነቱ የተፈጥሮ አደጋዉ አናንተ ትጨፍራላችሁ አለም9ትላላችሁ የ2አለም ሰዎች መሆናችንን ነዉ የሚያሳየዉ ብቸ ያስተዛዝባል

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 Месяц назад

    አለምዬ እባክህ እንፈልግሀለን ታስፈልገናለህ በቀን አምስቴ ትንሽ ትንሽ ብላ እስፓርት ስራ ቅቅል እንቁላል አብዝተህ ጠዋት ላይ ተመገብ ተልባ ጅስ ተጠቁም እነኚ ሁሉ ለሰውነትህ መስተካከል ዋና ነገሮች ናቸው።

  • @GUNAMOUNT
    @GUNAMOUNT Месяц назад

    Alem , Ismail hanya iran wuste tegedlwal

  • @senaytrobel4498
    @senaytrobel4498 Месяц назад +1

    ሰብስክራይብ አርጉ ❤

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j Месяц назад

    ቤሩት ያላቹ ኢትጲያን እህቶቻችን እባካቹ ከአሁኑ ተዘጋቹ ህይወታቹ ብቻ አድኑ ውጡ ከዛ ሀገር

  • @amanuelsol
    @amanuelsol Месяц назад

    ፈረንሳይ ሲኮላር ሀገር ነች መብቷ ነው የፈለገችውን ማድረግ፡ ሀይማኖት የሚባል ዱሪቶ አፍሪካን ለርሀብ እና በሽታ ነው ያጋለጣት።

  • @mesfinhaile2244
    @mesfinhaile2244 Месяц назад

    Kamala ይዛው የመጣችው equity የሚለውን ሃሳብ የነሱ ህሳብ ነው::

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21 Месяц назад

    July 27,28 alefe eko alemiye

  • @Mankush995
    @Mankush995 Месяц назад

    የኦሎምፒክ ውድድሩን አቋርጠው በመምጣት ለአለም ተቃውሟቸውን ማሳየት ነበረባቸው

  • @monaana1648
    @monaana1648 Месяц назад

    ፈረሳይይቅርበለንብለሽንስአግቢ

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21 Месяц назад

    Ende ye doro kerase ??

  • @fishnathan
    @fishnathan Месяц назад +1

    3ኛዉ ርዕስ (የዶሮዋ) ወሬስ

  • @mimekebede5623
    @mimekebede5623 Месяц назад

    ጋዜጠኞቻችን ክበሩልኝ የዘንድሮ ኦሎፒክ ቀፋፊ ነው እመነኝ አለምነህ እንደ ብራዚል ቅጣታቸውን ያገኛሉ።

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf Месяц назад +3

    እስራኤልን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም

  • @MezgebuGetachew-nn1sd
    @MezgebuGetachew-nn1sd Месяц назад +1

    የዶሮ ቄራዋ ነገርስ😅

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21 Месяц назад

    Alem zim seli (pause) denegetikugn min hone biye.

  • @benben3820
    @benben3820 Месяц назад +2

    ሁለተኛ ኦልምፒክ አላይም

    • @amanuelsol
      @amanuelsol Месяц назад

      ማን ይጎዳል 😂

  • @et2507
    @et2507 Месяц назад +1

    Lucy turned fifty today., Jupiter News Agency JNA
    ========================================
    ከታሪክ ማህዴር.... ኢራናውያኑ ዴዝ ቱ ዘ ፖቴቶስ ብለው ተነሱ:: ዲንቅ እና ዲንች:: ዲንቃ ዲንቅ::

  • @birkinehfanos7625
    @birkinehfanos7625 Месяц назад

    አለም ስለ ከትሊን የካርዲሻን ቤተሰብ አባወራ የሆነው ሰውዬ እኔ ሴት ነኝ ስላለ ብቻ አንተም ሰውየውን አንቺ እያልክ በሴት ፆታ መጥራት ትክክል ነው ብዬ አላምንም። ስለዚ ሰውዬ ስታወራ እሱ እና እሷ እያልክ (በዚ ቪዲዮ 39:20 ጀምሮ) እያፈራረክ ስሰማህ ለሁለተኛ ግዜ ነው በስህተት እንደሆነ አምናለው። ግን ለወደፊቱ ቢስተካል ልብ ብትለው ጥሩ ነው። ከታላቅ አክብሮት ጋር

  • @hyderkemal9441
    @hyderkemal9441 Месяц назад +1

    Alemnah! You have said 2 billion Christians. What about Muslims?

  • @user-tt2id7ow9m
    @user-tt2id7ow9m Месяц назад

    --- ፓሪስ ላይ የሆነው ድንገቴ እንዳይመስለንና እንዳንሸወድ፣የአባታቸው የዲያቢሎስን የሃላፊነት ተልኮ የፊጥኝ ታስረው ያቀረቡት የርኩሰት ሥራ ነው፤ይህ ደሞ የመጨረሻው ዘመን ምልክት መሆኑ ከ 1900 ዓመት በፊት ተሠንዶልናልና አያስገርምም ይልቁንም ለንስሃና ለሃይማኖት ፅናት እንጋደል!!!

  • @MesfianHagos
    @MesfianHagos Месяц назад

    Care about Ethiopia don't worry about Israel your country have a problem

  • @blackyweld5696
    @blackyweld5696 Месяц назад

    ትክክል ነው - ፈረንሳይ የአለም ኦሎምፒክ የማዘጋጀት እድል አገኘች እንጂ የፈረንሳይ ኦሎምፒክ አይደለም ። it’s reminds me when I watched cartoon movie a week ago, and the guy said in the movie (( oh Paris, beautiful buildings and trash people ))😂😂😂

  • @mimibaba5540
    @mimibaba5540 Месяц назад +1

    እስራኤል ሙሉ ወረራ መቼውም አጀምርም አልፎ አለፎ ከተማለይ ታፈነዳለች እንጂ ሙሉውን አትችልም ሙሉ ከጀመረች አራሡ ግፍዋ ያዋርዳታል ግፍ ሞልት ሲፈስ በራሡ አሸናፊ ነው ፊጽም አሸናፊና ሀያልም አንድ አምላክ ብቻ ነው

    • @Yordanosambacew
      @Yordanosambacew Месяц назад

      ሙሉውን ለመውረር አቅም ሳይሆን የሊባኖስ ህዝብ ያሳስባታል የታዘለውን ሄዝቦላነረ ግን አታጣውም!!

  • @AyframDerb
    @AyframDerb Месяц назад

    አላኖረን አለ የአገር አረብ አለምነህ

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 Месяц назад

    አለምነህ ግን መቼ ነው ለመንፈሳዊ ደግስ ማስታወቂያ የምትሰራው? ሁሌ ዳንኪራ ነው ባንተ ቤት ኧረ ወደ እግዚአብሔር ቅረብ

  • @mulunehayele434
    @mulunehayele434 Месяц назад

    ምሳሌ ሳይሆን ፍጹም ሥጋና ደሙን ነው የሰጣቸው። ይኸው ነው።

  • @danielhagos4597
    @danielhagos4597 Месяц назад

    Upda your advertisement,

  • @user-tb9ej3zv2m
    @user-tb9ej3zv2m Месяц назад

    They wanted to do it in F.I.F.A 2022 world cup in Qatar .but the Qatar government refused .

  • @aloaloaloo3497
    @aloaloaloo3497 Месяц назад

    ሊባኖስ ውሎ አይበለው የዋሉት ቲቪ 😅😅

  • @idrisadem2080
    @idrisadem2080 Месяц назад

    Dingay %%

  • @hebatabch3573
    @hebatabch3573 Месяц назад

    ድንቅ ጋዘጠኛ

  • @tesfatesfa2757
    @tesfatesfa2757 Месяц назад

    Trump ን የምንደግፈው በምክንያትነት ነው

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Месяц назад

    መቼነው ስለዶሮ ቄራ ያወራቹት ሰከራቹእንዴ ዛሬ

  • @fitsum106
    @fitsum106 Месяц назад

    አለሜ ኢራን ምደፍር አይመስለኝም

  • @EluZkerya
    @EluZkerya Месяц назад +1

    Almnehoch be asirshiwech yemikoteru felistienoch hisanat sigedelu minim yalalkew 10 Israeloch simotu be lelit Sebber zena stil aiy professional journalist u ✡️ yasazinal lemehonu yetall ye Israel tikat lemin ferrach?

  • @user-jk5os3oi7z
    @user-jk5os3oi7z Месяц назад

    G8

  • @HanamariamHana
    @HanamariamHana Месяц назад

    Libanosawiyan zentaw eyeteznanu naw yeminorut menem aymeslachewom

  • @AbdiAhmad-ec1pr
    @AbdiAhmad-ec1pr Месяц назад

    Hhhhhh jila jiochi

  • @user-hw7bh4hw4n
    @user-hw7bh4hw4n Месяц назад

    የነ ኬንዳል ጄነር የቀድሞ አባት ናት ካትሊን😢😂

  • @aterera1047
    @aterera1047 Месяц назад +1

    Alemneh Wase , I mean Abiy Yilma , ገና ታብዳለህ viva Paris Viva. And thanks for the presentation regarding LGBTQ 😂😂😂ተነተንከዉ እኮ 😂😂😂 ኢትዩጵይ ዉስጥ ቢፈቀድ ፣ አለምነህ እና ጓደኛዉ የመጀመርይ ተጋቢ ነዉ የሚሆኑት

  • @SemereWodajo
    @SemereWodajo Месяц назад +1

    Alemneh you are working for shene????.

  • @user-jy7jc7tb9d
    @user-jy7jc7tb9d Месяц назад

    አንደንድ ሙስሊሞች እስራኤል እያንቋሸሸ ማውራት አለበት? ሥራውን ይስራበት።

  • @amanuelayele9643
    @amanuelayele9643 Месяц назад

    Please Alem engorged LGBT Q and talk about Olympic History.About Ethiopian…Israel …

  • @mimibaba5540
    @mimibaba5540 Месяц назад

    ደርዞች እኮ አንፈልጋችውም ውጥሉን ብለው ዛሬ ኔታናሆን ሲቃወሙ ነው የዋሉት

  • @MohammedAhmad-js8gp
    @MohammedAhmad-js8gp Месяц назад +2

    አለም ለምን እስራኤል ጋብተክ አትዋጋም 😅😅😅😅😅😅

    • @w.h167
      @w.h167 Месяц назад

      መጀመሪያ አንተ ጋዛ ገብተህ ታገልና እሳየን😂😂😂

    • @MohammedAhmad-js8gp
      @MohammedAhmad-js8gp Месяц назад

      @@w.h167 እኔማ ጋዛ ካጋበሁኝቆያኮ

    • @w.h167
      @w.h167 Месяц назад

      @@MohammedAhmad-js8gp ጉድጏዱ ውስጥ ከአይጥ ጋር ተወዳጅተሃላ🤣🤣🤣

    • @MohammedAhmad-js8gp
      @MohammedAhmad-js8gp Месяц назад

      @@w.h167 የካፊሮች መድሃኒት ሆኜልሃለሁኝ ቻለው ቂጥህ ትበደለክ

    • @w.h167
      @w.h167 Месяц назад

      @@MohammedAhmad-js8gp አዎ ችግራችሁ እኮ የቂጥ ጉዳይነው! እንግዲህ በተገኘችው አይጥ ተዝናና🤣🤣

  • @MohammedNesirie-gr1yu
    @MohammedNesirie-gr1yu Месяц назад

    😅

  • @HanamariamHana
    @HanamariamHana Месяц назад

    Alem lemen gym atehedem megbehen astekakel gezaw seltenwal hey u need private coach

  • @desalegnworku4377
    @desalegnworku4377 Месяц назад

    🔼👉ሕዝብ ማለት ቁጥሩ፡ጥቂትስ በእግዚያብሔር ስንትነው?👉እንኳን ጥንግንግ ሽታው እና ቅጠፍኝ ቅጠፍኝ ቀለሙ ከሩቅ ለሚታይ ፍሪ አልባ የአይዳሰሴ ምስለ አበባ አይደለም መቶ ሰማኒያ ሽህ ባንድ ሌት እምሽክ ድቅቅን ታሪክ የሚነግረን ለዓናችን ውል ባይ ለጆሮአችን ቅርብ ነው 👉 to say people, what is it's number and what is few mean to God?👉 even for those who, there dirty offensive smelling differ at far and there color calling arrest at distance,180,000 people crashed at a night history was near sound to our ears and picture to the eyes

  • @belll2036
    @belll2036 Месяц назад

    እንዴ ስለ ፍዶሮ ቄራውስ ነግራችኃለሁ ብለህ ቀረ?😂😂😂😂

  • @abaybekele5839
    @abaybekele5839 Месяц назад +1

    ሴትን አጣጥሎ መናገር ፀያፍ ነው. ለአለምነህ ዋሴ! ልጅ የሌለው ማለት 'በቅሎ' ማለት አይደለም. Childless ማለት 'በቅሎ' ማለት አይደለም! የካቶሊክ ነንስ ልጅ የላቸውም , 'በቅሎ, ያረጠች' አይባሉም:: ነውረኛ ነህ

  • @NesruNesru-rg3gj
    @NesruNesru-rg3gj Месяц назад

    Doro😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @EchelonOmega
    @EchelonOmega Месяц назад

    አለምነህ ፀጉርህን ተስተካክል እንጂ።

  • @gravitymobile7695
    @gravitymobile7695 Месяц назад

    Legase be berut lemenenor etiopaweyan mene telanale agerun Leke enweta wey gen eko menem yetakes demse yelam

  • @hythggt
    @hythggt Месяц назад +1

    እንኳን ሂዝቦላን ሀማሥን ማሸነፍ አልቻለም ወራሪው አይሁድ።አንተ አለምነህ አይሁድ ሥለሆንክ ለአይሁድ ታጨበጭባለህ።ሊቆይ ይችላል እንጂ ወራሪው እሥራኤል ከአለም ካርታ ላይ ይፋቃል።ሂትለር ወደአሥለመዳቸው ኦሺትዝ ይጋዛሉ።

  • @IYOASful
    @IYOASful Месяц назад

    የምእራብ ዴሞክራሲ ተብዬ ክርስትናን አግላይ እና ሰዶምነትን አቃፊ ( ሰባኪ) መሆኑን የፓሪስ ኦሎምፒክ ማሳያ ነው። የምእራብ ዴምክራሲ ቡርዣ ሰዶምማዊያን ናቸዉ::

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 Месяц назад

    ስለ እስራኤል እንጂ ስለ ሀገርህሳ ?

  • @MesfianHagos
    @MesfianHagos Месяц назад

    Can you quiet please by the way who are you big city Ethiopia don't worry about Israel they got everything

  • @mesfinhaile2244
    @mesfinhaile2244 Месяц назад +1

    ቱርክ የኦቶማን ኤምፓየር ትዝታዋ ነው የሚያስወነጭፋት

  • @MesfianHagos
    @MesfianHagos Месяц назад

    Why you care about Israel just talk about your country man get exercise yourself do you like talk like a professor intelligent but you are not 1040 Brothers shame for you

  • @agetanehayana
    @agetanehayana Месяц назад

    ዱርዚ

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j Месяц назад

    አረብ ሢባል አረመኔ