Anchor Media ታላቅ ድል በጎንደር አይምባ ተመዝግቧል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Комментарии • 605

  • @user-jk5qg5il6g
    @user-jk5qg5il6g 8 дней назад +156

    አላህ አኩበር ድል ለፍኖ ኢንሻአላህ

  • @MarkonBini
    @MarkonBini 8 дней назад +152

    ጎንደር ጎንደር የቴዎድሮስ ሃገር🎉🎉🎉❤❤❤
    ፋኖ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

    • @SabaSara-sb1vo
      @SabaSara-sb1vo 8 дней назад +7

      ጎንደር ጎንደር የቴዎድሮስ አገር
      የአንዲት ኢትዮጵያ ዋልታ እና ማገር ❤❤❤

    • @shewhat438
      @shewhat438 8 дней назад +1

      Amara belu min nekachu

    • @SabaSara-sb1vo
      @SabaSara-sb1vo 8 дней назад +1

      @@shewhat438 ምን ስንሆን አየኸን ?

    • @Awake.726
      @Awake.726 8 дней назад +4

      @@shewhat438ችግር የለውም ውጊያው እዛ ስለነበር ነው እንጂ ለመከፋፈል አይደለም! እኔ ጎጃሜ ነኝ ግን ጎንደር ጎንደር እላለሁ ምክንያቱም ድሉ ከተፈፀመት ቦታ አንፃር ነው እንጂ ልክ ነሽ አማራዬ ወደፊት እየገፋ ነው!!

    • @shewhat438
      @shewhat438 8 дней назад

      @@Awake.726 unetih new eniem endante negn gin endezi eyalu likefafilun silemimokuru egna nen amara bemalet mezgat yalebin

  • @Thereporterjobs1988
    @Thereporterjobs1988 8 дней назад +123

    ቀስቅሰው ቀስቅሰው የተኛውን በሬ
    አደረጉት አውሬ 💪💪💪
    ፋኖ የወንዶች ስብስብ !!!

  • @birhanutadele-lm9xv
    @birhanutadele-lm9xv 8 дней назад +244

    በዝምታ ውስጥ ብልጽግናን እየቀበረው ያለው የጎንደር የፋኖ ሰራዊት በርታቱን አላህ ይጨመርላቹ ድል ለፋኖ 💪💪💪

    • @mekededirse3077
      @mekededirse3077 8 дней назад +8

      አሜንንንን❤❤🎉

    • @user-fx8sp8ol4c
      @user-fx8sp8ol4c 8 дней назад +3

      አሜን ወንድሜ

    • @tigisttesfaye5442
      @tigisttesfaye5442 8 дней назад +3

      አሜን ውዴ በጣም እየቀበሩት ነወ💪

    • @Yordanosambacew
      @Yordanosambacew 8 дней назад +2

      አሜን አሜን አሜን❤❤

    • @ghlove2495
      @ghlove2495 7 дней назад

      በጥበብ ሳትቸኩል ቀስ ብለህ ግንዱን ገዝግዘው፡፡ መጨረሻ ተገንድሶ ይወድቃል፡፡

  • @Alexiesalxo
    @Alexiesalxo 8 дней назад +60

    መሳይ እንደዛሬ ተደስቸ አላውቅም ልብ የሚያስደስት ድል ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @HsAh-u6p
    @HsAh-u6p 8 дней назад +85

    አሁን እምንፈልገው አንድነታችሁን ነው እምንፈልገው ወላሂ ደስታዬን መቆጣጠር አቅቶኛል ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ፋኖ ያሸንፋል አብይም በህዝብ ፊት ይሰቀላል ኢንሻ አላህ

    • @HalenaberaHalenabera
      @HalenaberaHalenabera 8 дней назад +1

      👌👌👌👌👌ትክክል

    • @mekededirse3077
      @mekededirse3077 8 дней назад +1

      🎉❤❤❤❤

    • @destalencho9106
      @destalencho9106 8 дней назад

      እንድነቱ በራሱ ግዜ ይምጣ ። ጠላታችን አንድ ነው ። የምንፈልገው አብይን ከነጭካኔው ማስወገድ ነው ።ጀግኖቹ ህይወታቸውን አሲዘው ስለሚዋጉ የሚከተሉት የሚያምኑትን ነው ። እንዲነጋገሩ እንዲተጋገዙ መደገፍና ማበረታታት እንጂ አንድነት እያልን አናስጨንቃቸው። ይህ የፓርቲ ሳይሆን አብይን ከነጭካኔው ለማስወገድና ዳግም ተመሳሳይ ፈላጭ ቆራጭ ስርአት እንዳይከሰት የሚደረግ የትጥቅ ትግል ነው ። ጥሩ ውጤት እያመጡ ነው ። እናግዛቸው ። በውጤቱ ላይ ተጽዕኖ በሌለው ነገር ላይ አናስጨንቃቸው። ሁሉም በጊዜው ይሆናል ።

    • @destalencho9106
      @destalencho9106 8 дней назад

      እንድነቱ በራሱ ግዜ ይምጣ ። የምንፈልገው አብይን ከነጭካኔው ማስወገድ ነው ። ህይወቱን አሲዞ የሚዋጋ ጅግና የሚከተለው የሚያምነውን ነው ። ይህ የፓርቲ ሳይሆን የትጥቅ ትግል ነው ። እንዲነጋገሩ እንዲተጋገዙ መደገፍና ማበረታታት እንጂ አንድነት እያልን ባንጨቀጭቃቸው። ሁሉም በጊዜው ይሆናል ።

    • @destalencho9106
      @destalencho9106 8 дней назад +4

      እንድነቱ በጊዜው ይሆናል ። እንዲነጋገሩ እንዲተጋገዙ መደገፍና ማበረታታት ነው ያለብን። ጀግኖቹ ህይወታቸውን አሲዘው ስለሚዋጉ የሚከተሉት የሚያምኑትን ነው ። አላማው አብይን ከነጭካኔው ማስወገድና ዳግም ተመሳሳይ ፈላጭ ቆራጭ ጨፍጫፊ ስርአት እንዳይከሰት ማድረግ ነው ። ሌላው ሁሉ በጊዜው ይሆናል ።

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg 8 дней назад +145

    🟢🟡🔴
    "የሰማይ ጃዊሳ የምድር አራስ ነብር" ጎንደር💪💪💪

  • @SamiMulugeta-pe9dn
    @SamiMulugeta-pe9dn 8 дней назад +34

    ከጎንደር 👉ከጎጃም ዘር ኑሮኝ በአያቴ፣
    ከወሎ👉 ከሸዋ ዘር ኑሮኝ በአክስቴ፣
    ወልቃይት👉 ከራያ ዘር ኑሮኝ በአጎቴ፣
    አልፈራም ማንንም ሞቴ ናት ኩራቴ
    አላወራም እንጅ ምላሱን ፈርቼ፣
    በጣም ብዙ ናቸው የእኔስ ወገኖቸ

    • @MisganawMisgu
      @MisganawMisgu 8 дней назад +1

      Sami mulugeta jegnaye Gobezzzzz berta Eshi

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 8 дней назад +66

    ይህ ነው የአማራ ህዝብ ያለፈ የጀግንነት ታሪክ ፣ዛሬም ፋኖ ያባቶቹን የአሸናፊነት ታሪክ በወራሪው የአብይ ገዳይ ጦር ላይ እየደገመው ይገኛል ፣ድል ለአማራ ህዝብ ፣መሳይ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @user-me9hd2ej2t
    @user-me9hd2ej2t 8 дней назад +57

    ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ

  • @kumneger6418
    @kumneger6418 8 дней назад +31

    አማራዬ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ከተገፉት ጋር ነው ገና ታሪክ ትሰራለህ የዛ ሁሉ ንፁሃን አማራ ደም ከሰማይ ይጮሃል ፈጣሪም ሰምቷል ድሉ ይቀጥላል አብይ ከነጀሌዎቹ ይደመሰሳሉ!!!

  • @teshomegetachew2001
    @teshomegetachew2001 8 дней назад +39

    አማራ አማራ አማራ ኮርተህ አኮራሄን ዘመንህ ይባረክ ዘመንህ በረጀም ይቆጠርል ። ዘላለማዊ ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 8 дней назад +37

    ይለያል ይለያል ጎንደር ይለያል የኔ ጎንደር የታራክ ማህደር የጀግና መፍለቂያ ድሉን ያግናፅፍሽ ❤❤❤

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n 8 дней назад

      አወ ጎንደር ይለኛል ደሜዋ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ug2ez6gt1e
    @user-ug2ez6gt1e 8 дней назад +45

    መሻ አላህ አማራ አማራ አማራ ውላሂ በጣም ይቻላል ❤

  • @KamailaKamaila
    @KamailaKamaila 8 дней назад +58

    ድል ለፋኖ ነበልባሉ❤❤❤❤🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪🇨🇬እድህ ነው አማራ ከተነሳ አቦ ወድሞቻችን ይችላሉ🐅🐅🐅🐅🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪

  • @alazaryosef
    @alazaryosef 8 дней назад +30

    ይለያል ዘንድሮ የብል*ግና ኑሮ
    ድል ለፋኖ !!!
    ድል ለተገፋው እና ለተጨቆነው አማራ !!!

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 8 дней назад +72

    እጅጃችንን በአፍ ማስጫን ብቻ ሆኗል ፋኖ❤❤❤❤❤❤ደሞ ስብዓዊነታችሁ አማራ መልካም ህዝብ

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 8 дней назад +28

    አይዞን ዘንድሮማ አለድል ፈጣሪ ይጨመርበት ጀግናው ፋኖ

  • @user-fx8sp8ol4c
    @user-fx8sp8ol4c 8 дней назад +7

    አማራ ለ3000 አመት ጦርነት ያካሄደ ህዝብ ዛሬ መተህ ረግጨ ካልገዛውህ ብትል ከመደምሰስ ውጭ ሌላ ምርጫ የለህም ።ድል ለፋኖ 💚💛❤💪

  • @danieldesalegn7045
    @danieldesalegn7045 8 дней назад +33

    ድል ለጀግናዉ ፋኖ! ሞት ለፀረ-አማራዉ ኦሮሙማዉ "መንግሥት"!!

  • @Ethiopia2024-w9i
    @Ethiopia2024-w9i 8 дней назад +20

    ጨቅላው የአዲስ አበባ ከንቲባ አብይ አህመድ ሰምቶ ይሆን እውነትም ፋኖ ይችላል እልልልልልልል🎉🎉🎉🎉

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 8 дней назад +25

    ጀግና የጀግና ዘር ፋኖ !!!ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ !!!ሞት ለአሳማው ሥብሥብ ብልፅግና !

  • @Lemesafufa14
    @Lemesafufa14 8 дней назад +35

    ይሄነው ጎንደር የጦሩ አለቃ ደስ ስትሉ አይ ጎንደር የጀግኖች ቁና

  • @misganabere6115
    @misganabere6115 8 дней назад +30

    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ፋኖ ኩራታችን ❤

  • @user-ol3os5tr6d
    @user-ol3os5tr6d 8 дней назад +41

    የለያል ዘዲሮ ❤❤❤አይዞን አማራ የየየ

  • @amareedmealem3791
    @amareedmealem3791 8 дней назад +16

    እግዚኦ ውርደት መከላከያ ሰራዊት ይሄ ነው ሀገር የሚያስከብር በርቱ የጎንደር ፍኖዎች።

  • @nigetube6038
    @nigetube6038 8 дней назад +35

    የጠገበ ስርአት ሊተነፍስ ይገባዋል። መከላከያ የዚን ስርአት ለመጠበቅ እረፍት ማጣቱ ያሳዝናል።

    • @natiWolde-fw6ii
      @natiWolde-fw6ii 8 дней назад +4

      እየታባቱ የምን መከላክያ ደፋሪ ነው እንጂ

  • @TsedalemariamAsrat
    @TsedalemariamAsrat 8 дней назад +40

    ጎንደር በልጆቿ ደም እና አጥንት ክብሯ ይመለሳል #myGondar

    • @tigisttesfaye5442
      @tigisttesfaye5442 8 дней назад

      እውነት ነው ጠላቷ ብዙ ነው ከክልሉ ውጭም ከክልሉ ውስጥም የጎንደርዬ ጠላት ብዛት ብርቱ ልጆቿን የፈጠረ አምላክ ጠላቶቿንም ያጥፋላት እናትዋ❤

  • @Eyo...user-vt7em8io2e
    @Eyo...user-vt7em8io2e 8 дней назад +15

    ጀግኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ ኃይል ብርታት ይሁናችሁ አምላከ ዳዊት የዳዊት ጠጠር ያድልልን አሜን ❤💪💪💪
    ሞት ለባንዳ ሞት ለዲያቢሎስ ለግብር ልጅ ለብልጽግና

  • @user-yx5fu2dh1m
    @user-yx5fu2dh1m 8 дней назад +15

    አማራ ፋኖ ለዘለአለም ይኑር አዲስ አበባ እናንተን ሙሽሮቿን ለመቀበል በብዙ ተዘጋጅታለች ናፍቃችሗታል💚💛❤🙏

  • @solomonbekele5391
    @solomonbekele5391 8 дней назад

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤❤❤ ድል ለኢትዮዺያ ህዝብ እና ለኢትዮዺያ ሀገሬ መጭው ዘመን ከፋኖ ጋር ብሩህ ነው

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 8 дней назад +16

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️woooow! Woooooow! Elielielielieli! እልልልልልልልል 👍👍👍👍👍👍 የ ህፃን ኖላዊት ደም 100% ተመልሶአል 👍 የታባቱ ይሄ አራጅ የ ኦሮሞ እና የ አምሐራ ሚሊሻ አድማብተና ምናምን ዱቄት ሆነ! አሰይ! አሰይ! አሰይ! የ አምሐራ ህዝብ ደም እንዲህ ይፈርዳል! Thank to God! ድል ለ አምሐራ ፋኖ! ቅቤ አጠታቺሁን! አቦ! አንጀታቺሁ ቅቤ ይጠጣ 👏👏👏👏👏👏

  • @EstifanosMuche-go3zl
    @EstifanosMuche-go3zl 8 дней назад +13

    እመነኝ ጎንደር ገና እየጀመረ ነው ፤ተከታይ ሌሎች አስደናቂ ድሎችን ጠብቁ ፤ገና የምርኮኛ ትርኢት እናሳያለን ። ፋኖኖኖ💪💪💪

  • @HussenBekele
    @HussenBekele 8 дней назад +17

    ሱባሀን አሏህ ድል ለፍኖ 😀👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ሳራአህመድ
    @ሳራአህመድ 8 дней назад +17

    ቃላትያጥረኛል❤❤❤❤ጀግኖቸ አላህይገዛችሁ

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh 8 дней назад +18

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 8 дней назад +8

    እሰይ እልልልልልልልልልል ድል ለነበልባሎቻችን ለፋኖዎቻችን አሳረኛው ፋኖ ደሞቻችን በርቱልን የጀግና ዘር አለሞቻችን ድል ለተገፋው ህዝብ ለአማራ ተራራው ፋኖ ይችላል ይለያል ድል ለነበልባሎች በርቱልን የጀግና ዘር እመብረሀን ትጠብቅልን በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TinsayeshNafekeje-v8r
    @TinsayeshNafekeje-v8r 8 дней назад +2

    አሁን በዝች የእግዚአብሔር እንሳ ህፃን ይጨከናል😢😢😢 እነዚህ አረመኔዎች እግዚአብሔር ገና ይፈርድባችሆሀል:: ድል ለፋኖ!! ደስ አለኝ ! ደስ ይበላችሁ❤

  • @GetanehKassa-rl3vu
    @GetanehKassa-rl3vu 8 дней назад +28

    ይህ ነው ጎንደሬ ይለያል ታአምር ነው ለማመን የሚከብድ ጀብድ

    • @zeritessema9182
      @zeritessema9182 7 дней назад

      አማራ አንድ ነው ሁሉም እየዋጋ ነው

  • @AAbdu-zf1fh
    @AAbdu-zf1fh 8 дней назад +33

    በለው ፋኖ ጀግናችን!!!!

  • @leoulattlee4994
    @leoulattlee4994 8 дней назад +30

    ድል ለፋኖ !!!!!!

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 8 дней назад +16

    ፋኖነት ድል ለአይበገሬወቹ ለአማራ ፋኖ❤

  • @user-mv6ef6fh4k
    @user-mv6ef6fh4k 8 дней назад +18

    ድል ለጀግኖች ለአማራ ፋኖኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 8 дней назад +33

    ምን ይባላል!!??? ብቻ አልሃምዱሊላህ እንጂ!!!

    • @HsAh-u6p
      @HsAh-u6p 8 дней назад +3

      አይዋ አልሀምዱሊላነው

  • @thisweek-m4d
    @thisweek-m4d 8 дней назад +21

    🙆‍♂️🙆‍♂️ የፈጣሪ ያለህ 700 ምርኮኛ yetedemesesewn አስቡት 🙆‍♂️🙆‍♂️
    💪💪💪
    ጎንደር ጎንደር

  • @user-jy8ow7tq1p
    @user-jy8ow7tq1p 8 дней назад +14

    በርቱ፣ድል፣ለፋኖ፣ለነፃነት፣ለፍትህ፣ለሚሞተው፣፣💪💪💪💪💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @ethio12-b4r
    @ethio12-b4r 8 дней назад +16

    የዛሬው ይለያል ጎንደሬ ተነሣበት💪💪💪

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 8 дней назад +10

    የኒ ጀግኖች ለበልባሉ ፋኖ ወድሞቸ ክበሩልን አይዞን ወገኒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ፋኖ ፋኖ ፋኖ ጀግኖቸ

  • @user-jv1is7lf9d
    @user-jv1is7lf9d 8 дней назад +11

    በርቱ እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን የኢትዬጵያ ተንሳኤ እሮቅ አይደለም

  • @century9852
    @century9852 8 дней назад +21

    ፈጣሬ ከተገፋው ከአማራ ህዝብ ይሁን ፤ ፈጣሬ ይርዳችሁ

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 8 дней назад +11

    ድል ለጀግናው ፋኖ💚💛❤💪💪💪

  • @yalewdamte8549
    @yalewdamte8549 8 дней назад +8

    ከአማራ ክልል ቀድሞ ነጻ የሚወጣው ጎንደር ነው። በርቱ ደሞቸ

  • @kefaledagne5624
    @kefaledagne5624 8 дней назад +14

    የጎንደር መገለጫ /ታሪክ ይህ ነው ሊገል የመጣን ባንዳ አይቀጡ መቅጣት ልኩን ማሳየት ድል ለፋኖ ሞትና ውርደት የገዳዩ ይሁን አንድነት ሀይል ነው መለያየት ውድቀትና ውርደት ነው እሚያስከትለው መሳይ አንበሳችን በርታልን ፋኖም አንድ እንዲሆን አበረታታ ምከር ምርኮኛን ግን መልቀቅ የለባቸውም ጠላት ምንግዜም ጠላት ነው እራሱን አዘጋጅቶ ተመልሶ ለመውጋት ይመጣልና እንደውም ማድረግ ያለባቸው ቀኝ እጃቸውን መቁረጥ ነው ለምን ካላችሁኝ ሊገሉን የመጡት በትቢት በኩራት በንቀት ነው እጂ ተገደው /ሳያውቁ አይደለም

  • @HsAh-u6p
    @HsAh-u6p 8 дней назад +40

    አላሁ አክበር እኔሸንፋለን ድል ድል ድል

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 8 дней назад +10

    ድል ለፋኖ !!
    መሳይ በርታ 💪💪

  • @user-bk4tu6ce6y
    @user-bk4tu6ce6y 8 дней назад +20

    የመይሳው ዱሞች ጀግንንት ከዘር ንው 🙏

  • @Asrathabtemariem
    @Asrathabtemariem 8 дней назад +45

    MY GONDER በለው ጎንደር ይችላል ድል ለአማራው ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @shewhat438
      @shewhat438 8 дней назад +1

      Amara yichilal new mibalew

  • @YosefTamerat-h4n
    @YosefTamerat-h4n 8 дней назад +14

    በለው የሄን ዝርኛ መንግሰት ተላላኪ ወታደር ደል ለታለለ ሕዝብ

  • @user-hv5gw7ez2i
    @user-hv5gw7ez2i 8 дней назад

    አማራ በመሆኔ ከልቤ ኮርቸ የኮራሁበት ቀን ዛሬ ነው፣ድል ለፋኖ

  • @salamkwt7661
    @salamkwt7661 8 дней назад +7

    የጎንደር ፋኖ ገድላቸው በከፊል ነው እሚዘገብላቸው ብዙ ግዜ የሚዲያ ሽፋን አያገኙም

  • @lemanlenager9080
    @lemanlenager9080 8 дней назад +11

    አይምባ የአያቶቸ አገር: የጀግኖች መሬት::

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 8 дней назад +2

    ጎንደር የጀግኖች አገር❤❤❤

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 8 дней назад +16

    ደሬና መሳይ ዛሬ ቀኔን ፏፏፏፏፏ!!!አድርጋችሁታል!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ug2ez6gt1e
    @user-ug2ez6gt1e 8 дней назад +14

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @GodFamily-h4b
    @GodFamily-h4b 8 дней назад +14

    ዋው ይለያያል ጎደር ጎደር ጎደር

  • @ናርዶስደሴ
    @ናርዶስደሴ 8 дней назад +9

    እግዚአብሔር ፈረደ ተመሥገን የህፃናት ደም በከንቱ አይቀርም !!

  • @AAbdu-zf1fh
    @AAbdu-zf1fh 8 дней назад +29

    ለእውነት እየተዋደቃችሁ የምትገኙ ጀግና የህዝብ ልጆች ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን። ውድቀትና ወርደት ለደም ገባሪውና ሰው በላው አብይ አህመድ።

  • @dagiliule7460
    @dagiliule7460 7 дней назад

    ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ የኢትዮጵያ ተስፋ የተገፋውን አማራን ለማዳን ወጥቶ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚኮራበት ሆነ

  • @user-lz9um6vx5y
    @user-lz9um6vx5y 8 дней назад +14

    ጀግና ጎንደሬ❤❤❤❤❤

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 8 дней назад +2

    የህፃኗ አምላክ ብልፅግናን ይበታትነው።ድል ለፋኖ !

  • @Weygize
    @Weygize 8 дней назад +5

    ይለያል💪 የተላላኪውን ብአዴን ተስፋ ያጨለመ የሕዝብን ተስፋ ከፍ ያደረገ አኩሪ ሥራ ነው💪💪

  • @user-es3zo3sv4w
    @user-es3zo3sv4w 8 дней назад +8

    ጀግነው ፋኖ ያባቱ ልጅ ያማራን ትንሳኤ በቅርቡ ያበስራል❤❤❤❤

  • @Fano401
    @Fano401 8 дней назад +9

    ጀግናው ፋኖ ❤

  • @user-qp3rc5hr5b
    @user-qp3rc5hr5b 8 дней назад +8

    አማራ ጀግና ነው

  • @tigisttesfaye5442
    @tigisttesfaye5442 8 дней назад +3

    ድል ለጀግኖቻችን💪🔥 የእናትዋ ልጆች ለጀግንነት እማ ማን ብሏቸው የወንዶች ቁና ያአባታቸው የመይሳው ልጆች ፈጣሪ ክዳችሁን እደ ብረት ጠካራ ጠላታችሁን አመድ ያድርግላችሁ ወገኖቸ❤

  • @b.6015
    @b.6015 8 дней назад +8

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ፋኖይችላል አባቴ ድል ለናተ ይሁን

  • @KamelaKk-v4c
    @KamelaKk-v4c 8 дней назад +15

    አሏሁአክበር. ድል ለፋኖ. ድል ለአማራ ህዝብ ኢንሻ አላህ

    • @MisganawMisgu
      @MisganawMisgu 8 дней назад

      Awe Amaraye Egziyabher kegnagar new

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 8 дней назад

    ይህው የመለቃቀም ስራ ነው የቀረን ያለው ምርኮኛ. ይለቃቅመውና ወገኖቻችንን እርስ በርስ. ያጫርሳቸዋል
    ድል ለፋኖ. ክብር ለጀግኖቻችን

  • @Ewketmnzare
    @Ewketmnzare 4 дня назад

    ፋኖ ይችላል ድል አማራ ፋኖ💚💛❤️🥰🥰🥰💪💪💪

  • @AbrhaWorku
    @AbrhaWorku 7 дней назад +1

    ድንግልማርያም ትከተላችሁ የኛ ጀግኖች።

  • @SaedaMustefe
    @SaedaMustefe 8 дней назад +3

    ድል ለኛ ለአማራወች ድል ለነበልባሉ ፋኖ

  • @melkamubelay4549
    @melkamubelay4549 8 дней назад +9

    ድል ለፍኖዎች ወድቀት ለብልፅግና

  • @tariku8486
    @tariku8486 8 дней назад +1

    ኪዳነምህረት አለች ከጎናቹ አይዛዋቹ

  • @thomasta2161
    @thomasta2161 8 дней назад +7

    ፋኖ ፋኖ!!!!!!!!!!

  • @meseretbeyene7763
    @meseretbeyene7763 8 дней назад +1

    ክብር ለጀግና ወገኔ ፋኖኖኖልብ የሚያሞቅ ጀግንነት ለእውነት ሰለቆማቹህ እግዜር ይረዳቹሃል እስከመጨረሻ ድላቹህ 💚💛❤️

  • @amenamen4499
    @amenamen4499 7 дней назад

    ድል ለተገፋው አማራ💚💛❤💪

  • @endrisfentahassen4112
    @endrisfentahassen4112 8 дней назад +2

    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ፣ ድል ለፋኖ!

  • @awoketsegaye4240
    @awoketsegaye4240 8 дней назад +1

    አይዞን አማራዬ ተገፍተን ነው እንጂ ማን ንም አልገፋን እግዚአብሔር ሁሌም ከተ ገፋው ጉን ነው እና ድል ለአባቱ ልጅ ፋኖ

  • @SolomonSimachew-v3d
    @SolomonSimachew-v3d 8 дней назад +12

    ፋኖ will win the war

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe2171 8 дней назад +2

    ሰላም መሳይ አንከር ሚዲያ ስለ ሁሉም ነገር ምስጋናችን ትልቅ ነው ድል ለፋኖ

  • @awoketsegaye4240
    @awoketsegaye4240 8 дней назад

    መሳይ ወንድም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ቅዱስ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @user-ge9ws2fi6p
    @user-ge9ws2fi6p 8 дней назад +3

    ወገኖቼ የሰማያት ንጉስ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይማራት በቃቹ ይበለን የእርስበርስ መተላለቅ ያሳዝና ሀገሬ የልጆችሽ ሞት እሚያበቃበት የእናቶች እንባ የሚቆምበት ዘመን ያምጣልሽ ቸሩ አምላክ

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n 8 дней назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 8 дней назад +5

    ድልለአማራፍኖ ፍኖ ፍኖ💚💛❤️

  • @daniletesema7198
    @daniletesema7198 7 дней назад

    ጀግና ጀግና 👍👍👍❤️❤️❤️ ድል ለፋኖ

  • @beteltatek6663
    @beteltatek6663 8 дней назад +10

    ጀግኖች ያገሬ ልጆች

  • @gethunewnea504
    @gethunewnea504 8 дней назад +1

    ድል ለፋኖ

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 8 дней назад +17

    ብራቮ ፋኖዬ ቺርስ

  • @belaynehhulunayehu
    @belaynehhulunayehu 8 дней назад +3

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @yeabmyy
    @yeabmyy 7 дней назад

    ❤️ ድል ለአማራ ፋኖ!!👍

  • @AyeleA-h6q
    @AyeleA-h6q 5 дней назад

    መሳይ እንኵን አደርሰህ በርታ የፋኖ ድል ገና አተጀመርም ፋኖ እውነት ይዞነው ሚዋጋው