ልዩ መረጃ | ምርኮኞቹ ስለፋኖ ጀብዱ! | "እኛ የተሳተፍንበት የአገዛዙ ጦር በሁሉም አቅጣጫ ፈርሷል!"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 дек 2024

Комментарии • 436

  • @eyasuadne87
    @eyasuadne87 3 месяца назад +37

    መልካም አዲስ አመት በስቃይ ጦርነት መፈናቀል ላይ ላለው የአማራ ህዝብ እና ጭቁን ኢትዮጵያውያን ፋኖ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 21 день назад +5

    ፋኖ ይችላል የምንልለው በምክናየት ነው ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሰያ
    @ሰያ 3 месяца назад +106

    ፋኖ ይችላል አሏህ ያግዛችሁ ልብ አለው ፋኖ ❤❤❤❤❤❤

    • @MohmadAhmad-r3x
      @MohmadAhmad-r3x 3 месяца назад +1

      Allah yemiyagzewun yawukal worobela

    • @miliyonshiferaw-p2k
      @miliyonshiferaw-p2k 3 месяца назад

    • @yalewzeleke4184
      @yalewzeleke4184 3 месяца назад

      ​@@MohmadAhmad-r3xkeronesh ayzosh tglu metesh btayi dess yilegn neber

    • @Asrathabtemariem
      @Asrathabtemariem 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤

    • @Asrathabtemariem
      @Asrathabtemariem 2 месяца назад

      ​@@MohmadAhmad-r3xአላህ የሚገዘው ዙፋንን እንዲጠበቃ የመረጠውን አማራን ነው ፋኖ አሸንፏል

  • @brighttube4me
    @brighttube4me 3 месяца назад +45

    ፋኖ አማራን ድል እየሰጠና እየረዳችሁ ያለው ቅዱስ እግዚአብሄር ለዘአለም ክብር ምስጋና ይሁንለት:: አሜን ሀሌሉያ::

    • @temsegent7074
      @temsegent7074 3 месяца назад

      ኧረ አማራ ክልል ሀሌ ሉያ የለም ምን እንደሚሻላቹህ ጴንጤዎች ። ሲጀመር እናንተ ሰይጣን እፍ ብሎባቹሀል

    • @FathimaFathima-b4v
      @FathimaFathima-b4v 3 месяца назад

      Amara kelel ye dengel maraiym lij cherw medanaiylm weym eysues keresetwes new mejemeraiy enatwen akeberaiy

  • @solomonwolde1113
    @solomonwolde1113 3 месяца назад +30

    ፋኖን አታዉቁትም ከናንተ ጋር ሁኖ ምሽግ ሲሰብር የነበረ በወያኔ ጦርነት ጊዜ

  • @HanaNini-c5g
    @HanaNini-c5g 3 месяца назад +35

    ፋኖ የኢቲዮጵያ ኩራት ነው ጀግኖቻችን ለዘላለም ኑሩልን

    • @HanaNini-c5g
      @HanaNini-c5g 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @አማራነኝ-ቨ7ነ
      @አማራነኝ-ቨ7ነ 3 месяца назад +1

      አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @mulukassa5011
      @mulukassa5011 2 месяца назад

      ​@አማራነኝ-ቨ7a5s😢😂!I 3w@🎉s sww w WA😢😮a5😢aa😢😮as😮 sa at😢 Asa4a5ነ

  • @محمدعلي-ي5ض4
    @محمدعلي-ي5ض4 3 месяца назад +42

    ፋኖ ይችላል ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድል ለአማራ ፋኖ አድ አማራ ፋኖ የህዝብ ልጅ ይችላል💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @brighttube4me
      @brighttube4me 3 месяца назад +1

      ምናለበት መንግስት እነዚህን ወጣቶች ምክንያት ለሌለው ጦርነት እያዋጋ ወጣቶችን ኢትዮጵያውያኖቻን እርስ በእርስ ባያገድድልና በአእምሮአቸው የዘለአለም ፀፀትን ባይተክልባቸው?

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 3 месяца назад +2

      ​@@brighttube4me እነዚህ ላይ ቦንቦ ነበር መልልቀቅ አሁን ተመልስው ይመጣሉ ጋላ አማራ ለመበቀል የሚመጡት

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 3 месяца назад +14

    ፋኖ የመከላከያ ሰራዊት ወንድማችን ነው ብላችሁ፣እጅ የሰጡትን በመንከባከባችሁ ፣የህዝብ ልጅ መሆናችሁን አስመስክራችኋል።ከተቻለ የነገ የኢትዮጵያ ተስፋ የሆኑ መካከለኛ አመራሮችንም ፣ከመገዳደል ወደ እናንተ የሚገቡበትን መንገድ ብታመቻቹ!!!ቂመኝነት አገርና ህዝብን ያጠፋልና፣ጠንቃቃ እንሁን፣ግን ቂም ይቅር፣ለማንም ስለማይጠቅም!!!!

  • @ስደተኛውፋኖ-ኈ6ጀ
    @ስደተኛውፋኖ-ኈ6ጀ 3 месяца назад +37

    ድል ለመላው ዓማራ ፋኖ አባቴ።

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b 3 месяца назад +18

    እሳተ-ነበልባሉ ፋኖ የወንዶች ቁና ።

  • @JamalMahomed-x7v
    @JamalMahomed-x7v 12 дней назад +1

    አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ደልለፋኖ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬 💪💪💪💪💪💪💪

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 3 месяца назад +5

    ደቡቦች ልጆቻችሁን ወንድሞቻችሁን ምከሩ ባልገባቸው ባልተረዱት ነገር አይሙቱባችሁ።

  • @Titi-ol7tu
    @Titi-ol7tu 4 дня назад

    የኔ ወንድሞች ሲያሳዝኑ ፍኖ እንኳንም አማራ ነኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SeadaMohammed-gj4od
    @SeadaMohammed-gj4od 3 месяца назад +25

    እንደት አማራ ሁነው ምንም ፕሮፓጋንዳ ቢነገራቸው የአማራን ስቃይ እያዩ እየሰሙ እስከዛሬ መዋጋታቸው የገርማል ድል ለአማራ

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew 3 месяца назад +11

    ድል ለጀግናው የፋኖ አመራርና አባለት እንዲሁም ለተሰውብን ሰማዕታት!!! አይቀርም ዘንድሮ ከንቲባ አብይ አማራን አታሸንፈው!!!!!!! በድጋሜ ድል ለንፁሀን ታጋይ !❤❤❤

  • @andualemteshome6681
    @andualemteshome6681 Месяц назад +1

    ሰላም ቢፈጠር ጥሩ ነው ወደ ልማት ብንሄድ የተሻለ ነው እ/ር ሰላምና እርቁን ያምጣልን ። እ/ር አንድ ያርገን ሁላችንም በሰላም እንኑር። የውጪ ወራሪ ቢመጣ ሀገራችንን መከላከል አንችልም። የሚመለከታቹህ በሙሉ ለሰላም ለእርቅ ለአንድነት እንስራ። በጦርነት አገር ነው ሚደኸየው። ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን።

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 3 месяца назад +6

    ፋኖ ስንቱን ታምር አሳዬን ፋኖነት ይለምልም!💪

  • @Samsung-dw9bk
    @Samsung-dw9bk 11 дней назад +1

    ድል ለጀግኖች ለአማራ ፋኖ

    • @Samsung-dw9bk
      @Samsung-dw9bk 11 дней назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤ፋኖ እንወዳቺኋለን የአማራ አለኝታ ለሀገር ኩራት ለኛ ለሲቢል ለህዝብ ስትሉ እራሳቺሁን ለምትሰዉ ፋኖ ድል ለናተ ❤❤❤❤❤

  • @menlikezion6196
    @menlikezion6196 3 месяца назад +10

    ፋኖ ጀግና ነው አማራ

  • @ዙዙየባቦዋ-ሐ3ኀ
    @ዙዙየባቦዋ-ሐ3ኀ 3 месяца назад +13

    😅ሚ ስኪን ፋኖየ የኔጀግኖቺ❤❤❤❤

  • @GgeGgsg
    @GgeGgsg 12 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @abidbersina9437
    @abidbersina9437 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አግዝአብሔር ከፉኖ ጋር ይሁን የሀገር ተሰፉዎች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BataBata-ef8iq
    @BataBata-ef8iq 3 месяца назад +6

    አቦ ፍኖ ይችላል ድል ለጀጌነው ፍኖ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MoloShefaro
    @MoloShefaro 3 месяца назад +7

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤

  • @Ahmedabe-3210
    @Ahmedabe-3210 Месяц назад +1

    ለፈጣሪ ስትሉ አትግደሏቸው ግፍ ካልፈጸማችሁ ድሉ የናተ ነው ኢንሻአላህ❤

  • @muluGetnet-g6c
    @muluGetnet-g6c 2 месяца назад +3

    ድል ለአማራ ፋኖ አማራነት ኩራትነዉ ጀግናዉ የአማራልጂ

  • @manasebalebel2786
    @manasebalebel2786 3 месяца назад +7

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh 3 месяца назад +6

    ድል ለፋኖቻችንን ጀግና ይልሀል ይህ ነው❤❤❤

  • @Veronicatedla
    @Veronicatedla 3 месяца назад +6

    የአማራ ስነ ልቦና ይገርማል መከላከያውም ፋረደበት ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ያስበን የድሀ ልጅ አለቀ

  • @seay2550
    @seay2550 3 месяца назад +11

    ❤ፋኖ ይችላል!❤

  • @EeEe-mi8tbebrhim
    @EeEe-mi8tbebrhim 3 месяца назад +7

    ጀግኖች አማራ ለፋኖ🇨🇬🇨🇬🐅🐅

    • @mare7241
      @mare7241 3 месяца назад +1

      Tltla❤ayutwnwmawrat❤❤

  • @SamuelMulugeta-d3u
    @SamuelMulugeta-d3u 3 месяца назад +5

    እግዝአብሔር፡አምሐራን፡ለድል፡ያበቃዋል።💚💛❤️

  • @alazaryosef
    @alazaryosef 3 месяца назад +5

    ሲማረክ ሁሉም አንድ አይነት ኑዛዜ በውጊያው ካላመንህበት ለምን አንድ ጥይት ሳትተኩስ እጅህን አትሰጥም ነበር
    ለማንኛውም ፋኖ ይችላል!!!
    ፋኖ ያሽንፋል!!!
    ድል ለፋኖ!!!

  • @አበበመላውዳምጠዉ
    @አበበመላውዳምጠዉ 3 месяца назад +1

    አማራ ይችላል እድለኞች ናችሁ እናንተ በህይወት እጃችሁን መስጠታችሁ መሰሎቻችሁም እንደናንተ በቅርብ በሰላም እጃቸውን እንድሰጡ ፈጣሪ ይርዳቸው

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 3 месяца назад +10

    ለጋላ የምትዋጋ ወታደር አፈር ትበላለህ ገና!! ይሄ ሁሉ ፈሳም ሲፎክር የነበረ ነውኮ!! አትለፍልፍ በለው ይሄንን ቅዘናም😡

    • @alexhabitu8418
      @alexhabitu8418 3 месяца назад +1

      Exactly, Enezeh leboch 30 second maywagu eyalu sefikiru newu mewulu

  • @tubeaddisfashionclass520
    @tubeaddisfashionclass520 3 месяца назад +2

    ሶስተኛ የተናገረው ቲክቶክላይ ፋኖን እያካካሰነበር አሁን ይቅጠፈጠፋል ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @Samera-kd5nz
    @Samera-kd5nz 3 месяца назад +8

    ቅዱስ ገብርኤል የጠብቃችሁ የአማራ ፍኖ ድሉ ለናት ይሁን ሞት ለጋላ ይሆን

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b 3 месяца назад +9

    አፈር ብሉ አማራ ሁናችሁ ከፋኖ ጋር የምትዋጉ መከላከያዎች።

    • @Mickoman239
      @Mickoman239 3 месяца назад +2

      ከተጠረነፍህ በኋላ አማራጭ የለህም, ፋኖወቹም ይህን ያዉቃሉ

    • @beletedebre2369
      @beletedebre2369 3 месяца назад

      Yeteregemu nachew

    • @TgBbb-i9z
      @TgBbb-i9z 2 месяца назад

      አምሐራ ሆኖ ፋኖን የዋጋል አፈር በሉ ለምን አግሏችወም ሰማርኩ ደናሰው የመሰላሉ

  • @Tesfaye-vl9ss
    @Tesfaye-vl9ss 3 месяца назад +11

    የአዲስ ዓመት ስጦታ ለአማራ ሕዝብ ከፋኖ የተበረከት ዎው

  • @tigisttadesse4762
    @tigisttadesse4762 3 месяца назад +9

    አማራ ሆኖ በመከላከያ በኩል ተሰልፎ ፋኖን የሚወጋ ምህረት አያስፈልገውም።

    • @NewTechOfficial2321
      @NewTechOfficial2321 3 месяца назад +1

      በጣም የተሳሳተ ሀሳብ ነው ፤ ቶሎ ማሸነፍ የሚፈልግ ሀይል ምርኮኛን መንከባከብ ተቀዳሚ ስራው መሆን አለበት !

  • @tesfayereta3930
    @tesfayereta3930 3 месяца назад +10

    መአዚ
    በርቱልን
    እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p Месяц назад +1

    Aboooo fanoo yechelale❤❤❤

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro Месяц назад

    ፍጠራ የፀብቃቸህ ውግኖቸ❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪🇪🇹💯💯💯💯🐅🐅🐅🐅🐅🐅👈

  • @samhail4576
    @samhail4576 3 месяца назад +2

    እሂ እናት አራጂ ጋላ ግንባሩን በለዉ ሀገር አጥፊ የአማራ ህዝብ ሀገሬ ሀገሬን ሰለሚል ነወ የሚገደለወ እና ሊገድልህ የመጣዉን ከብት አጋድመዉ አማራ ያሸንፋል ድል ለ ፋኖ ፋኖነት ይለምልም❤❤❤

  • @sjjdSkh
    @sjjdSkh 2 месяца назад

    አደቀኝም አምሀራ አምሀራ ነው ፋኖ ፋኖ ነው💚💛❤

  • @yerasew1
    @yerasew1 3 месяца назад +5

    እንደሰብአዊነት ሲታይ እነርሱም ያሳዝናሉ። የአብይ አገዛዝ/መከላከያ ተብየው/ ትዕዛዝ ተቀብለው እየተዋጉለትም በራሱ ወታደሮቹን በረሃብ በደምብ ነው የሚቀጣቸው። ስለሆነም አንዳንዶቹ ከድካማቸው አንፃር ሀሳባቸውን በደምብ ለመግለፅ ሲቸገሩ ይስተዋላል።
    ሒዎታቸውን ግን አትርፈዋል እጅ በመስጠታቸው።
    ፋኖ ይችላል! 💪ድል ለጀግናው ፋኖ🙏

  • @asdrasdr7357
    @asdrasdr7357 3 месяца назад +2

    ልድ ለአማራ ፋኖ ፋኖ ይችላል ፋኖ ጀግኖች አላህ ይገዛችሁ ፋኖ ፋኖ አላህ ባላቺሁበት ይጠብቃችሁ ድል ለጀግኖቹ ፋኖዉች ፋኖ ይችላል❤❤❤❤❤❤❤ መአዛ የአማራዋ ጀግናቺን አላህ በለሸበት ይጠብቅሺ ለአማራ ህዝብ ድምፅ ነሺ❤❤❤❤❤

  • @AliHussen-w2w
    @AliHussen-w2w 2 месяца назад

    ዲልለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MetiPoalact
    @MetiPoalact 7 дней назад +1

    ፋኖ ማለት......

  • @TgTg-n1v
    @TgTg-n1v 3 месяца назад +4

    ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ እናሸንፋለን❤❤❤❤

  • @samuallfentahun360
    @samuallfentahun360 3 месяца назад

    ድል ለአማራ ፋኖ አማራ ማለት ጠላቱን ምህረት የሚያደርግ የሚቀልብ የሚንከባከብ በቃ ፋኖ ለወገን ለአገር ፍቅር ነው።ፋኖ በእግዚአብሔር ፀጋ የሚመላለስ በክፉዎች የገፋ የተከዳ ነው

  • @AmyAmy-g7k
    @AmyAmy-g7k 2 месяца назад

    ጊታ ሆይ ያማራ ህዝብ በደል ስልችቱ ነውና ጦር የመዘዘው አንተ ብርታት ጉልበት ሆነው 🙏 አሜን ድል ለፋኖ

  • @userasnakech
    @userasnakech 3 месяца назад +4

    ድል ለጀግናው አማራ ልጅ💚💛❤

  • @Mohammefentaw
    @Mohammefentaw Месяц назад

    ድል ለአማራ ህዝብ ምንም ለማያቀው ገበሬ የዋህ ፖለቲካአ የማያቀው አለ ፋኖ ሁሌየም ተጎንህነን

  • @esayaslove5758
    @esayaslove5758 3 месяца назад +3

    ድል ለትንታጉና አይበገሬው ለአማራ ፋኖ 💪
    ድል ለአማራ ሕዝብ 💪💪💪💚💛❤️

  • @yathiethiopia1296
    @yathiethiopia1296 2 месяца назад

    ድል።ለአማራፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta 3 месяца назад +2

    ደልላአማራፋኖዬ💚💛❤💪💪💪💪👌

  • @BamlakuU
    @BamlakuU 2 месяца назад

    የኛ ጀግኖች ፈረሰኛው ቅዱስጊወርጊስ ከናተጋ ይሁን ፋኖነትለዘላለም ይኑር

  • @MoloNes-u7s
    @MoloNes-u7s 3 месяца назад +2

    ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @solomon3431
    @solomon3431 3 месяца назад +1

    🙏ስለ ኢትዮጵያ
    ሰላም🙏
    “🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን... ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ...”🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    ____

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 Месяц назад

    መአዝዬ፣ በውነቱ ደረጃውን የጠበቀ ዝግጅት ነው። ለሥራችሁ ምስጋናችን ይድረሳችሁ። በሁሉም አንፃር የተሟላ መረጃ!

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe2171 3 месяца назад

    ፋኖ ወገኖቻችን በየበረሃው በጀግንነት ውድ ህይወታችሁን ለዚህ ህዝብ እየሰጣችሁ ላላችሁ ታጋዮች እንኳን ለአዲስ ዘመን በአንድነት አደረሳችሁ ድል ለፋኖ ድል በግፍ ለተገፋው የአማራ ህዝብ ፋኖ ይችላል

  • @senuselemon9196
    @senuselemon9196 3 месяца назад +5

    ፋኖ ❤ፋኖ❤ፋኖ❤ፋኖ❤ፋኖ❤ፋኖ❤ፋኖ❤ፋኖ❤ፋኖ❤ፋኖ❤

  • @DessieCityPeaceandDevelopmentA
    @DessieCityPeaceandDevelopmentA 3 месяца назад +1

    ጀግና የጀግና ልጅ ኩራቴ ነው
    ፋኖ ፣

  • @endalkendalk-m6s
    @endalkendalk-m6s 2 месяца назад

    ፋፋፋኖኖኖ✅💚💛💛💛❤❤❤💪💪💪💪

  • @solomonwolde1113
    @solomonwolde1113 3 месяца назад +4

    ጎበዞች ነብሳችሁን አተረፋችሁ ለአብይ አህመድ የሚባል አንድ የደሀልጅ በሽተኛ ስልጣን ብላችሁ

  • @user-sl5mf5sj8f
    @user-sl5mf5sj8f 5 дней назад

    እጅ የሰጡ የመከላከያ ሠራዊት አባላትን መንከባከባችሁ በጣም ደስ ይላል የአቅም ግንባታ እየሠጣችሁ መያዙ ጥሩ ነው ሌላው ለኢትዮጵያና ለአማራ ተስፋ የሆኑ አመራሮችን ግድያ ባይፈጸምና ምርኮኛ አድርጎ ግንዛቤ ቢሠጣቸው::

  • @murgasoma2667
    @murgasoma2667 Месяц назад

    What amazing speech & the government officials should hear it.

  • @SialfWaza
    @SialfWaza 3 месяца назад +1

    እስክንድር ፋኖ ውስጥ ሰርጎ የገባ ኮቪድ ነው !!
    የፋኖን ትግል ጎትቷል ይወገድ !!!!!
    አንድ አማራ ፋኖ በጎጃም !!
    አንድ አማራ ፋኖ በጎንደር!!
    አንድ አማራ ፋኖ በወሎ!!
    አንድ አማራ ፋኖ በሽዋ!!
    አንድ የአማራ ፋኖ !!
    አንድ አማራ!!

  • @TibaToto-c4z
    @TibaToto-c4z Месяц назад

    ወይኔ ወንዲሜን ጠብቅልኝ ዱአአዲርጉልኝ
    ትንሺነውኮ የኔማርርርርር ፋኖነው የኔ እሚያምርወንዲም ክፉህን እዳያሰማኝ

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty Месяц назад

    ድልልልልል ለፋኖኖኖኖ

  • @semenewmengie2441
    @semenewmengie2441 3 месяца назад +1

    ክብር በጨበጣ ገብተው መለመላቸውን አስቀርተው ለተሰው የአማራ ፋኖ ይሁንና እነዚህን እንስሶቸ እንደዚህ ለመቀባጠር የደረሱት በሰማእታቶች ነው

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 3 месяца назад +1

    ድል ለፋኖ ለምን ግን እሚኖሩበትን. ቦታ ማሳየት ያስፈልጋል ተጠንቀቁ እባካችሁ

  • @milonbd556
    @milonbd556 Месяц назад

    አማራፋኖ።ጀግና

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 3 месяца назад

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ድል ለመላዉ ኢትዮጵያ ህዝብ 💪🏽🙏🏻❗️❗️❗️

  • @MohamedDanur
    @MohamedDanur 2 месяца назад

    ማሬት ለይየለዉ እዉናታ ኢሄነዉ ሀቁ ድልለፈኖ አለህ ይጠብቃቹ ፈኖቼ ጀግነ 100%ጀግነ

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 3 месяца назад +3

    አማራ. ሁናችሁ. አማራዉን. ተዋግተናል. እያልክ. አታፍርም. ?
    አገዛዙ. በአማራ ሕዝብ ላይ. የከፈተዉ. ጦርነት. ለምን. እንደሆነ. ሳይረዱ. አማራ. ሁነዉ. አማራን. የተዋጉ. /የተቻለን አሕል. ተዋግተናል. የሚል. ከባሕርዳር. ክለጦር. የመጣሁት. የጉድነዉ

  • @ueuri3r
    @ueuri3r Месяц назад

    እመብርሀን ከጎናችሁትሁንልኝ ወድሞቸ ኩራቶቸ አለኝታወቸ

  • @habtam7355
    @habtam7355 3 месяца назад

    ፋኖ ሁሌም ቢሆን ድሉ የእናንተ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💚💛❤️💪💪💪

  • @demozdesalng4118
    @demozdesalng4118 Месяц назад

    ዱርቤቴ ተወልደህ ነው ወገንኽን ምትጨፈጭፍ ስትያዝ ነው

  • @arsiefiyilma3284
    @arsiefiyilma3284 Месяц назад

    FANO satenaw yewendochu wend💪💪💪🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @Safdd-i1t
    @Safdd-i1t 2 месяца назад

    ፋኖ ይችላልድልለመላውፋኖ💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @yitbarekayalew6122
    @yitbarekayalew6122 3 месяца назад +2

    ጀግኖቹ የአማራ ፋኖ

  • @AmenBaba-fe4rz
    @AmenBaba-fe4rz 2 месяца назад

    ዋዉ እንዲህ መብሰላችሁ ደስ ይላል ወንድም ለወንድም አለት ነው እግዚአብሔር በቃ ይበልልን አገራችሁን😂😂😂

  • @muhamnur572
    @muhamnur572 3 месяца назад +2

    የኒዎቹ ፋኖዎች ትለያላቹህ ❤❤❤🎉🎉🎉 ፋኖ ያሽንፋል

  • @danieldesalegn7045
    @danieldesalegn7045 3 месяца назад +4

    ፋኖዬ እነዚህ አረመኔዎች አትቀልብ ፣ አስወግዳቸዉ።

  • @b.6015
    @b.6015 3 месяца назад +1

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mulemw7391
    @mulemw7391 3 месяца назад

    ፋኖን የሚረዳ የቅዱሳን የአባቶቻችን እናቶቻችን አምላክ የተባረከ ይሁን!❤❤❤❤

  • @AdseMale-x2r
    @AdseMale-x2r 3 месяца назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @AlmazBirhanu-b4c
    @AlmazBirhanu-b4c 2 месяца назад

    የምር በጣም ከባድ ነው እናንተ ሞኝ አትሁኑ ተደጋግፋችሁ ህዝብ እና አገር ነፃ ትውጣ ❤❤❤❤❤

  • @FrewBelay
    @FrewBelay Месяц назад

    ፋኖ. ይቺላን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤💪💪💪💪💪👈

  • @neza6422
    @neza6422 3 месяца назад

    ያሳዝናል ህዝብን ጨረሳቺሁ አህያ ናቺሁሁሁሁ ድል ለፋኖኖኖኖ አበሳ
    ፋኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤

  • @MunaTemesgen-sd6ih
    @MunaTemesgen-sd6ih 3 месяца назад +3

    ፋኖ ይችላል💪

  • @fekab5672
    @fekab5672 3 месяца назад +1

    ጥሩ ውሳኔ ነው ያደረጋችሁት enkuan ነፍሳችሁን አዳናቹ ሌሎች የቀሩትንም እጅ እንዲሰጡ የድርሻችሁን ተወጡ

  • @nahom1247
    @nahom1247 3 месяца назад +1

    እጅ ልንሰጥ ነው ሲላችሁ ፈጥናችሁ አትሂዱ ፡ጥንቃቄ አድርጉ ልጁ የተናገረው ትክክል ነው ይህን የሰማ ባንዳ እጅ ልሰጥ ነው ብሎ ሊመታችሁ ይችላል ፡አትቸኩሉ፡በጣም ጥንቃቄ አድርጉ ወንድሞቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አማራ ያሸንፋል ፡ድል ለአማራ ፋኖ አንድ አማራ፡አንድ ፋኖ!!!!

  • @misgwo-in3wr
    @misgwo-in3wr 3 месяца назад

    ፋኖ ይችላል እንዳዝ ማስክሩት ድል ለጃግና ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪👈

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 2 месяца назад

    ፋኖ ይችላል አባቴ🥰🥰💪💪

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 месяца назад +1

    ፋኖ ያባቶቹን ታሪክ ይደግማል!!

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb Месяц назад

    ፍኖ ጀግና የአማራ እናት ጀግና መውለድ ታቅበታለች

  • @misrakgashaw4136
    @misrakgashaw4136 Месяц назад

    OWE MY GOD PLEASE STOP THIS CIVEL WAR BECAUSE ALL ARE BROTHERS!!!