Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ድል ለተገፋዉ የአማራ ህዝብ❤❤🎉🎉
እናንተ የእፉኝት ልጆች ባንዳዎች የኢትዮጵያ ጠላቶች በቁማችሁ የሞታችሁ እናንተ ስትዘላብዱ አቢቹ ኢትዮጵያን ወደከፍታዋ እየወሰዳት ነው።በአማራ ሽፍታዎች ሌቦች ባንዳዎች ፋኖ ነን ባዮች ክላሽ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትን ማሸነፍ ከቶ አይቻልም።ኦሮማይ።
ነፍስ ይማር ድል ለአማራ ፋኖ
አሁን የብሀርዳር ህዝብ ግልብጥ ብሎ ወጥቶ. ፣የአረጋ ከበደንብ ፅፈትቤት መውረር ነበረበት ።ግን ይሄ የአማራ ህዝብ ምን እንደነካው፣ አላቅም በእያንዳንዱ ቤት እስኪመጣ. ይጠብቃል
በአንዴ በከባድ መሳሪያ ይጨርሷቸው ብለህ ነው ህዝቡን
አንተስ ምን ትጠብቃለህ ፈሪ። ሰውን ሒዲ አይባልም እንሒድ ነው የሚባለው
የተከበርከው የአማራ ህዝብ ሆይ ልትነቃ ይገባል ንቁ
ነፍስ ይማርልን
መሳይ እንዴት ነህ ዶ/ር አንዱአለ ዳኘ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ያሳዝናል. አላህ ለቤተስቦቻቸው ለሙያ ባልደረባዉቹ ሁሉ አላህ ስብሩን ይስጣቸው ገዳዩቹ. በቁም ነው የሞቱት ይብላኚ ለገዳዩቹድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂ጅላንፎዎቹ ሂዱና እሬሳችሁን ልቀሙ።እናንተ የእፉኝት ልጆች ባንዳዎች የኢትዮጵያ ጠላቶች በቁማችሁ የሞታችሁ እናንተ ስትዘላብዱ አቢቹ ኢትዮጵያን ወደከፍታዋ እየወሰዳት ነው።በአማራ ሽፍታዎች ሌቦች ባንዳዎች ፋኖ ነን ባዮች ክላሽ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትን ማሸነፍ ከቶ አይቻልም።ኦሮማይ።
ያማል!!!!!!¡!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
እነአሰረስ ላይ እምነት የለንም። መንግስት ይሁን እነአስረስ እግዚአብሔር ይወቅ። አስረስ እንደማይታመን እያየን ነው
እሱ ብዙ ምሁራንን እየገደለ እያስገደለ ያለ ሆዳም በአዴን ነው
የአማራ ድል እስኪመጣ አማራ ይሞታል❤❤❤
😭😭😭😭ይህን አገዛዝ መላዉ ኢትዮጵያዊም ሆነ የአማራ ህዝብ ጨርሶ ላለመጥፋት ከሊቅ እስከ ደቂቅ እስከመጨረሻዉ ሊታገለው ይገባል😭😭
ነፍስ ይማር ድል ለፋኖ ነፃነታችንን በክዳችን
ድል ለፋኖ❤❤
ዶ/ር አንዷለም እግዚአብሄር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርል። ነፍስህን ይማረው።
የአላህ😢😢😢ዶክተሮች መጠበቅ አለባቸው አብይና መከላከያ ሸይጧኖች አላህ ያጥፋቸው😢😢
ነፍስ ይማር
ዶ/ር አንዱአለም ዳኘ ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መፅናናት ይስጥልን።
እነ አረጋ ከበደ ግን ይህ ዘመን ሲያልፍ ምን ይሉ ይሆን እድሜ የሰጠው ሰው ያያል
መጅመርያእነስናቸውየሚገድልት።ከነዘርማዝራቸው
የመንግስት ጉዳይ😮😮😮❤
አብይ እያለ አማራ ሙህር መቸ ያገኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭 አላህ ሆይ አተው አሳልን ያረብ
የአማራ ህዝብ እንደዚህ አይነት ውድ ልጆቹን ማጣቱ እንዳለ ሁኖ አማራ የሆነ ወጣት አማራ የሆነ ጎልማሳ እንደዚህ ፎቶ ይዞ ሲያለቅስና ከተማ ውስጥ ሲያውደለድል እንደ ማየት የሚያናድድና የሚያበሳጭ ነገር የለም።ፋኖን ተቀላቅሎ ታግሎ ነፃነቱን ካላወጀ በስተቀር አብይ እያንዳንዱን እየለቀመ የግፍ ፅዋን ማስጎንጨቱ የማይቀር ነው።ነፍስ ይማር ወንድሜ።
ድል፣ለፋኖ፣ድል፣ለፋኖ፣አውነት፣ያሸንፋል።
ነፍስ ይማር ወንድሜ የአማራ ህዝብ ግን ምን ቢያደርግ ነው እንደዚህ እንዲሞት አንድ እንዳይሁን የተፈረጀት
እጅግ በጣም ያሳዝናል ነፍስህ በሰላም ትረፍ ለቤተሰቦቻቸዉ መፅናናትን እንመኛለን
😢😢እደህዝብ የሚፈጅን መግስት እደህዝብ ተሱና ታገሉ በንጥል አትሙቱ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ነፍስ ይማር ዶክተር አዱዋለም ለመላው ወዳጅክ መፅናናትን እንመኛለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Asres Brilliant ❤❤❤
የሚማረከውን የአብይ አህመድ ከብቶች ላይ የማያዳግም ርምጃ ይወሰድባቸው ።ነብስ ይማርልን ።ለቤተሰቦቻቸው ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን ያድልልን ።
ድል ለፋኖ ሞት ለጥቁር ጣሊያን መከላከያ
ዶክተር አንዱአለም ነብስ ይማር 😢😢😢
ነብስ ይማር በጣም የሳዝናል ጌዜ ይመልሰው
በእውነት የዚህ ሰው ሞት በጣም ያሳዝናል። አለም ይህን ካላወገዘች ሌላ ምን ልታወግዝ ትችላለች። የቅረብ ባልደረቦችን ጠይቄ እንደተረዳሁት አንዳች የፖለቲካ አስተዋጽኦ እንደሌለው ነው። ይህ ሰው የአማራ ብቻ አልነበረም የኢትዮጵያም እንጅ።ፈጣሪ ለነፍሱ እረፍትን ለቤተሰቦቹ መጽናናትን ይስጥ።
ነፍስበቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን ዘመድ ወዳጆቻቸዉ እግዚአብሄር ያፅናቸዉ😢😢😢😢
ነብስ ይማር ለቤሰቡ መፅናናትን ይስጥልን
ነፍሰ ይማር ወንድሜን
ግፋ ፋኖ
ነፍስ ይማር በጣም ያሳዝናል
😭😭😭በጣም ያሳዝናል
የእግር እሳት ያማል ያማል😢😢😢😢😢😢😢
አብይ የተባለ አረመኔ ከነጭፍሮቹ ካልተወገዱ የአማራ ምሁራንንም ህዝቡንም መጨፍጨፋ አይቆምም!
እፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭☝️☝️☝️
እና የተማረ አማራ አግኝተው ላይገድሉት ኖሯል ?
ነፍስ ይማር😢😭😭😭😭😭😭
መሐል ቦሌ ላይ እስፖኪዮ ገጨብኝ ብሎ በጥይት ደብደቦ የገደለው ምሁር ጠል የአገዛዙ ሰው ነው ብልፅግና ሰው በልቶ ያሳየን የአውሬ ስብስብ 😢😢😢
የአማራ ብልፅግና ነው የገደለው ።የአማራ ብልፅግና ከኢትዮጺያ መፅዳት አለባቸው ቅሻሻ ናቸው።
አስረስ መዓረየ ብዙ መምህራንን እያስገደ ስለነበር በዚ ዶክተርም ግድያ እሱ እጅ ሊኖርበት እንደሚችል ምንም ጥርጥር የለውም
ሰላም፣ መሳይ!
የዚህን ምሁር የአማራ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ተስፋ የሆነው ምሁር ወጣት ደም ፈጣሪ ይዳኝ፡፡ ነብስ ይማር፡፡ ሌላ ብዙ ብዙ ማለት ይቻላል፡፡ ዳሩ ግን ለፈጣሪ መተው ይበቃል፡፡
😢😢ነፍስ ይማር
አይንህን እያጠፋህ ዝም ማለት ምን ማለት እደሆነ አይገባኝም ።
አላህ ከተገፋው ይሁን
የአማራ ወጣት ልትነቃ ይገባል
ስቱን የቲም አረገው ስቷን እናት በሀዘን ልቧን አደማው ስንት አመት ለፍቶ ለዚህ የበቃ ሙህር አብይ እደ ጫጩት የአማራን ሙህር ለቀመው አይይይይይ አለመታደል ያረብ አረ አተው አሳልን እስከመቸ 😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭 ለአማራ ይጠቅማሉ የተባሉ አማራዎች እየጠፉ ነው ሀብታሞች እየተሰደዱ ነው በአገዛዙም በፋኖም ጭምር ሰሞኑን በዳንሻ የሆነው ይሄ ነው ወደ ደንቢያ ነው የተሰደዱት እዛ ደሞ ያለው አገዛዙ ነው ቆይቶ ህዝቡ በፋኖ ላይ ሊነሳ ይችላል ለምን ወደ ፋኖ አልገባችሁም ተብለው ገበሬዎች በፋኖዎች ተገድለዋል ለምን ለምን
ፋኖ መቼም አገልም አብይ ነው የአማራን ህዝብ እያጠፋ ያለው 👌👌👌
ውጣና ተታገል
በጣም ያሳዝናል እንዴት የአገር ሀብት የሆነውን ዶክተር ይገደላል? RIP😭😭😭😭
መከላከያ ነው የገደለው አለቀ
Betam azenalehu Rip bro !!!!fiteh le wudemochegn ❤😢😢
ይሄን አራጅ ቡድን መከላከያ ካማራ መሬት መቀበር አለበት
ከመከላከያና ከብአዴን ሚሊሻ ውጭ ማንም እንደማይገለው ማወቅ አለብን ይኸንአረመኔ አላህ አላህ ገላግለን አላህ ጨከንክብን
አማራው ብቻ ሳይሆን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ቆርጦ በመነሳት መታገልና አሽቀንጥሮ ካልተጣል በድርድር እናቆየው ማለት አማራውን ኦርቶዶክስን ነባር ሙስሊምን ጨርሶ ኢትዮጵያን ሊያፈርስ ነው።
ነብስ ይማር ዶክተር አንዷለም ወንድማችን በዚህ ጭራቅ ሰው በላ አውሬ የግለሰብ ወንበር አስጠባቂ አራዊት ተበላህ አማራ እባክህ ንቃ ሙህራኖቻችንን አለቁ እስከ መጨረሻው እንታገል አንድነታችንን አጠናክረን
እናተ ብሎ ታጋዮች እናተ ሴትና ገንዘብ እያሳደዳቹ እየዘረፋቹ የአማራ ህዝብ ልጆች አለቁ
😢😢😢😢😢😭😭😭ነፍሰ ይማር😢😢😢
Nefs ymar batam yasaznal 😭😭😭 dil le amhara Fano wendm Mesay bertaln
የብልፅግና ወታደሮች አማራ ክልል የገቡበት ዋና አላማው ምንድነው?
የአማራ ፋኖ ለህዝብ ነፃነት ብሎ አስከወጣ ድረስ በአደረጃጀቶቻቸው ውስጥ ምንም አይነት የአላማ ልዩነቶች መፈጠር አልነበረባቸውም። በፋኖ አደረጃጀቶች መካከል በተፈጠሩት የአላማ ይሁን የትግል መስመር ብቻ ለህዝብ ይህ ነው ተብሎ በግልፅ ያልተነገረ ልዩነቶች ተፈጥረዋል ትግሉም ያለበት ደረጃ ወደፊት ተራማጅ ሳይሆን ተጎታች ሆኖ በመገኘቱ የጋራ አንድነት የተፈጠረ ባለመሆኑ ህግ እና ስርአት በመፈራረሳቸው የሚያስቀጥል አካል ባለመፈጠሩ ህዝባችን ከፍተኛ የሆነ መሪር ዋጋ እየከፈለ ነው የሚገኘው። አንድ ዶክተር ብቻ አይደለም ያጣነው ሚሊዮኖችን የሚታደግ ጭምር ነው። የአማራ ህዝብ አለኝታ እንደ የአይን ብሌን የሆነ ዶክተርን ነብሰ በላዎች አንድም በአገዛዙ ነብሰ በላ ሰራዊት አልያም በፋኖ ውስጥ ባሉ ፀረ አማራዎች ነው ግድያው የተፈፀመው ከእነዚህ ውጭ አይሆንም። 😂😂 😂 ነብስ ይማር ለወዳጅ ዘመዶቹ ለመላው የአማራ ህዝብ መፅናናትን አንድነትን ይስጠው።
ዝም ብል
@teninetwuletaw7228 ዝም ብል✍️ or ዝም በል ከሆነ እራስህ ዝም ማለት መብትህ ነው እኔን የማለት መብት የለህም ።
@ በማታውቀው ጉዳይ አታውራ ::
በ ዶክተር አንዱዓለም ጉዳይ ተጨማሪ ዘገባ ይደረግ 😢😢
አማራን አማራ እየበላው ነው የአማራ ህዝብ ሊነቃ ይገባል
የአማራ ምሁራን እና ባለሀብቶች ለመታገት፣ለመታሠር እና ለመገደል ታርጌት የተደረጉት አሁን የተጀመረውን የአማራ ፋኖ የነፃነት ትግል ላይ ስም ለማጠልሸት የተሸረበ ሴራ ነው
ፈጣሬ ዘገየህ እረ ፍረድ እረ በቃበለን
ይህንኑ ሊያረጉ አይደለም እንዴ እዛ የገቡት አላማቸውን ነው እያሳኩ ነው 😭😭😭😭😭😭😭
አይ አማራ ኡፍፍፍፍፍፍ
የ አ.አ ህዝብ ግን ምን እየጠበቀ ነው ምን እስከሚረገን ነው የምንጠብቀው አንድ ጥብስ 500 ብር አረ ከፋኖጋ እንዝመት
Nebs Ymar wendme 😢Yamal 😢
ጠበቃ አስረስ እያለ የጎጃም አማራ የጎጃም አማራ ፋኖ እና ኦርቶዶክስ ገና ይጨፈጨፋል አስረስ እኛ እናቅሀለን ስንቱን አማራ እንዳስገደልክ ።
ቀዳዳ የቀዳዳ ልጅ
አንተ ማን ነህ ደንቆሮ
እንኳንስ የተማረ አርሶ አደርም ህፃናትንእየጨፈጨፈ ነው።
ዝበል የአንተ ብጤ መሀይብ ደቆሮ ሀኪም አነ መ.መህረ.የምትገሉት ድቶች የረሳችሁን ምሁረ የምተትገሉ
እግዚአብሔር ነብስ ይማር!!!
አሁንስ በዛዛዘዛ ጠነዛ የዚህ አገዛዝ እረ እንዴት ነው ነገሩ ሰዋችን አለቀ ጣሪ ፍርዱን ስጥ😂😂😂😂
ነብስ ይማር ዶክተር😭😭💔💔 በየእለቱ በካሜራ እና በማይክሮፎን ፊት ብዙ ንግግር አያስፈልግም የአማራ ፋኖ እንደ አማራ ፋኖ በጋራ በመቆም ህዝባችንን ለመታደግ ከገዳዩ አብይ ጋር የጀመርከው ትግል ስራውን በትክክል መወጣት አለበት። በአሁኑ ወቅት በአማራ ክልል በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወገኖቻችን በቅርቡ የሞት ፍርድ ተፈርዶባቸዋል😭 ገዳዩ የዲያብሎስ ልጅ አብይ አህመድ ቆይ እና ተመልከት አንተና ግብረ አበሮቻችሁ ይህን በአማራ ህዝብ ላይ ላደረጋችሁት አስከፊ ተግባር በቅርቡ ብዙ ዋጋ ትከፍላላችሁ😡 አምላኬ ሆይ እባክህ ራሳቸውን መከላከል የማይችሉ ንጹሐን ልጆች እና ደካሞች ሽማግሌዎች ጠብቅ🤲😭እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን ከሚመጣው ክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 🤲አይዞአቸሁ ይህ የመከራ ጊዜ ያልፋል ወገኖቼ🤞
በጣምያሳዝናልበቃያአማራትግልይሄነው
ባለሀብትን አጥፍተህ የተማረን ገለህ ሀገር አለማለሁ ማለት ቅዠት ነው ::እንዲህ አይነት ዘግናኝ ጊዜ ኢትዮጵያ አይታ አታውቅም ::
ገዳዮች የዘመኑን አስረስ ማር ተልዕኮ ነው
6:😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ይሄ ሁሉ የፈኖ ጦስነው
እናተም ልትሆኑ ትችላላችሁ
የአማራ ህዝብ አለ እንዴ ? አለ ?!?! እንደውሺያ ገደሉት ወይኔኔኔኔኔኔኔ አረ እግዚአብሔር ወዴት ነህ ??? 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Amhara please wake up. Join fano. RIP my brother.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ኢትዮጲያን ለመግደል መጀመርያ አማራንና አማርኛን መግደል,ከዚያ በሃላ ሌላው ኢትዮጲያዊ በቁሙ ይሞታል,በመጨረሻ ኦሮሚያ አገር መገንባት ነው።ተነሰ መላው ኢትዮጲያዊ።መሳይ አማራ ላይ ብቻ አታተኩር,መለውን ትኩረትህን ኢትዮጲያ ላይ አድርግ።እንወድሀለን ከሰልጢ
ነብስ ይማር ወንድማች
አረብዛድልለአማራፋኖ
Rip🖤🖤🖤😭😭😭😭
ባካችሁ አንድ ሁናችሁ ትግሉን አፍጥኑት ካለዚያ አንድ አንድ እያሉ ይጨርሱናል ይህ አገዳደል የቆየ የፖለቲካ አካሄ ድ ነው አድስ ነገር የለም ከክል ሉ ውጭ ባለሀብቶች የተማሩት አማራ በመሆናቸው ለዚህ አላማ እያዋሏ ቸው እያየን ነው 😭
ዶር አንዷለም አንተስ ወደ ፈጣሪህ ሄድሃል ግን የአንተ ገዳዮች የአብይ ወንበር አስጠባቂ እንደሆነ ተደርሶበታል ደምህን እንመልሳለን
የትኛውም ቃል አይገልፀውም ወይ የአማራ ህዝብ ዛሬ ነበር ከጥግ ከጥግ መነሳት ያለበት አብይ አህመድ በየተራ ይጨርሳችኻል ።
የአማራ ፋኖ እንቁ የሆኑ ልጆቹ ሲሞቱ ሁሌም እነ አስረስ እየወጡ የተለመደ መግለጫ ለሕዝብ ከመስጠት ውጭ የአማራ ምሁራን ሣያልቁብን ለምን አፋጣኝ እርምጃ መወሰድ አልተቻለም? ፋኖ አንድ ባለመሆኑ እየተከፈለ ያለ ዋጋ ነው፡፡
አስረስ አይረቤና ምላስ ብቻ ነዉ። አስረስ ከትግሉ ራቅ
አይ አማራ! መቼ ነው ዕልቂትህን የምታስቆመው! እስከመቼ ነው ዕንቁ ልጆችህን እያስበላህ የምትኖረው ? እጅግ ያሳብዳል፡፡
ድል ለተገፋዉ የአማራ ህዝብ❤❤🎉🎉
እናንተ የእፉኝት ልጆች ባንዳዎች የኢትዮጵያ ጠላቶች በቁማችሁ የሞታችሁ እናንተ ስትዘላብዱ አቢቹ ኢትዮጵያን ወደከፍታዋ እየወሰዳት ነው።
በአማራ ሽፍታዎች ሌቦች ባንዳዎች ፋኖ ነን ባዮች ክላሽ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትን ማሸነፍ ከቶ አይቻልም።
ኦሮማይ።
ነፍስ ይማር ድል ለአማራ ፋኖ
አሁን የብሀርዳር ህዝብ ግልብጥ ብሎ ወጥቶ. ፣የአረጋ ከበደንብ ፅፈትቤት መውረር ነበረበት ።ግን ይሄ የአማራ ህዝብ ምን እንደነካው፣ አላቅም በእያንዳንዱ ቤት እስኪመጣ. ይጠብቃል
በአንዴ በከባድ መሳሪያ ይጨርሷቸው ብለህ ነው ህዝቡን
አንተስ ምን ትጠብቃለህ ፈሪ። ሰውን ሒዲ አይባልም እንሒድ ነው የሚባለው
የተከበርከው የአማራ ህዝብ ሆይ ልትነቃ ይገባል ንቁ
ነፍስ ይማርልን
መሳይ እንዴት ነህ
ዶ/ር አንዱአለ ዳኘ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ያሳዝናል. አላህ ለቤተስቦቻቸው ለሙያ ባልደረባዉቹ ሁሉ አላህ ስብሩን ይስጣቸው
ገዳዩቹ. በቁም ነው የሞቱት ይብላኚ ለገዳዩቹ
ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂
ጅላንፎዎቹ ሂዱና እሬሳችሁን ልቀሙ።
እናንተ የእፉኝት ልጆች ባንዳዎች የኢትዮጵያ ጠላቶች በቁማችሁ የሞታችሁ እናንተ ስትዘላብዱ አቢቹ ኢትዮጵያን ወደከፍታዋ እየወሰዳት ነው።
በአማራ ሽፍታዎች ሌቦች ባንዳዎች ፋኖ ነን ባዮች ክላሽ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትን ማሸነፍ ከቶ አይቻልም።
ኦሮማይ።
ያማል!!!!!!¡!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
እነአሰረስ ላይ እምነት የለንም። መንግስት ይሁን እነአስረስ እግዚአብሔር ይወቅ። አስረስ እንደማይታመን እያየን ነው
እሱ ብዙ ምሁራንን እየገደለ እያስገደለ ያለ ሆዳም በአዴን ነው
የአማራ ድል እስኪመጣ አማራ ይሞታል❤❤❤
😭😭😭😭ይህን አገዛዝ መላዉ ኢትዮጵያዊም ሆነ የአማራ ህዝብ ጨርሶ ላለመጥፋት ከሊቅ እስከ ደቂቅ እስከመጨረሻዉ ሊታገለው ይገባል😭😭
ነፍስ ይማር ድል ለፋኖ ነፃነታችንን በክዳችን
ድል ለፋኖ❤❤
እናንተ የእፉኝት ልጆች ባንዳዎች የኢትዮጵያ ጠላቶች በቁማችሁ የሞታችሁ እናንተ ስትዘላብዱ አቢቹ ኢትዮጵያን ወደከፍታዋ እየወሰዳት ነው።
በአማራ ሽፍታዎች ሌቦች ባንዳዎች ፋኖ ነን ባዮች ክላሽ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትን ማሸነፍ ከቶ አይቻልም።
ኦሮማይ።
ዶ/ር አንዷለም እግዚአብሄር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርል። ነፍስህን ይማረው።
የአላህ😢😢😢ዶክተሮች መጠበቅ አለባቸው አብይና መከላከያ ሸይጧኖች አላህ ያጥፋቸው😢😢
ነፍስ ይማር
ዶ/ር አንዱአለም ዳኘ ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መፅናናት ይስጥልን።
እነ አረጋ ከበደ ግን ይህ ዘመን ሲያልፍ ምን ይሉ ይሆን እድሜ የሰጠው ሰው ያያል
መጅመርያእነስናቸውየሚገድልት።ከነዘርማዝራቸው
የመንግስት ጉዳይ😮😮😮❤
አብይ እያለ አማራ ሙህር መቸ ያገኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭 አላህ ሆይ አተው አሳልን ያረብ
የአማራ ህዝብ እንደዚህ አይነት ውድ ልጆቹን ማጣቱ እንዳለ ሁኖ አማራ የሆነ ወጣት አማራ የሆነ ጎልማሳ እንደዚህ ፎቶ ይዞ ሲያለቅስና ከተማ ውስጥ ሲያውደለድል እንደ ማየት የሚያናድድና የሚያበሳጭ ነገር የለም።
ፋኖን ተቀላቅሎ ታግሎ ነፃነቱን ካላወጀ በስተቀር አብይ እያንዳንዱን እየለቀመ የግፍ ፅዋን ማስጎንጨቱ የማይቀር ነው።
ነፍስ ይማር ወንድሜ።
ድል፣ለፋኖ፣ድል፣ለፋኖ፣አውነት፣ያሸንፋል።
ነፍስ ይማር ወንድሜ የአማራ ህዝብ ግን ምን ቢያደርግ ነው እንደዚህ እንዲሞት አንድ እንዳይሁን የተፈረጀት
እጅግ በጣም ያሳዝናል ነፍስህ በሰላም ትረፍ ለቤተሰቦቻቸዉ መፅናናትን እንመኛለን
😢😢እደህዝብ የሚፈጅን መግስት እደህዝብ ተሱና ታገሉ በንጥል አትሙቱ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ነፍስ ይማር ዶክተር አዱዋለም ለመላው ወዳጅክ መፅናናትን እንመኛለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Asres Brilliant ❤❤❤
የሚማረከውን የአብይ አህመድ ከብቶች ላይ የማያዳግም ርምጃ ይወሰድባቸው ።ነብስ ይማርልን ።ለቤተሰቦቻቸው ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን ያድልልን ።
ድል ለፋኖ ሞት ለጥቁር ጣሊያን መከላከያ
ዶክተር አንዱአለም ነብስ ይማር 😢😢😢
ነብስ ይማር በጣም የሳዝናል ጌዜ ይመልሰው
በእውነት የዚህ ሰው ሞት በጣም ያሳዝናል። አለም ይህን ካላወገዘች ሌላ ምን ልታወግዝ ትችላለች። የቅረብ ባልደረቦችን ጠይቄ እንደተረዳሁት አንዳች የፖለቲካ አስተዋጽኦ እንደሌለው ነው። ይህ ሰው የአማራ ብቻ አልነበረም የኢትዮጵያም እንጅ።
ፈጣሪ ለነፍሱ እረፍትን ለቤተሰቦቹ መጽናናትን ይስጥ።
ነፍስበቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን ዘመድ ወዳጆቻቸዉ እግዚአብሄር ያፅናቸዉ😢😢😢😢
ነብስ ይማር ለቤሰቡ መፅናናትን ይስጥልን
ነፍሰ ይማር ወንድሜን
ግፋ ፋኖ
ነፍስ ይማር በጣም ያሳዝናል
😭😭😭በጣም ያሳዝናል
የእግር እሳት ያማል ያማል😢😢😢😢😢😢😢
አብይ የተባለ አረመኔ ከነጭፍሮቹ ካልተወገዱ የአማራ ምሁራንንም ህዝቡንም መጨፍጨፋ አይቆምም!
እፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭☝️☝️☝️
እና የተማረ አማራ አግኝተው ላይገድሉት ኖሯል ?
ነፍስ ይማር😢😭😭😭😭😭😭
መሐል ቦሌ ላይ እስፖኪዮ ገጨብኝ ብሎ በጥይት ደብደቦ የገደለው ምሁር ጠል የአገዛዙ ሰው ነው ብልፅግና ሰው በልቶ ያሳየን የአውሬ ስብስብ 😢😢😢
የአማራ ብልፅግና ነው የገደለው ።የአማራ ብልፅግና ከኢትዮጺያ መፅዳት አለባቸው ቅሻሻ ናቸው።
አስረስ መዓረየ ብዙ መምህራንን እያስገደ ስለነበር በዚ ዶክተርም ግድያ እሱ እጅ ሊኖርበት እንደሚችል ምንም ጥርጥር የለውም
ሰላም፣ መሳይ!
የዚህን ምሁር የአማራ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ተስፋ የሆነው ምሁር ወጣት ደም ፈጣሪ ይዳኝ፡፡ ነብስ ይማር፡፡ ሌላ ብዙ ብዙ ማለት ይቻላል፡፡ ዳሩ ግን ለፈጣሪ መተው ይበቃል፡፡
😢😢ነፍስ ይማር
አይንህን እያጠፋህ ዝም ማለት ምን ማለት እደሆነ አይገባኝም ።
አላህ ከተገፋው ይሁን
የአማራ ወጣት ልትነቃ ይገባል
ስቱን የቲም አረገው ስቷን እናት በሀዘን ልቧን አደማው ስንት አመት ለፍቶ ለዚህ የበቃ ሙህር አብይ እደ ጫጩት የአማራን ሙህር ለቀመው አይይይይይ አለመታደል ያረብ አረ አተው አሳልን እስከመቸ 😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭 ለአማራ ይጠቅማሉ የተባሉ አማራዎች እየጠፉ ነው ሀብታሞች እየተሰደዱ ነው በአገዛዙም በፋኖም ጭምር ሰሞኑን በዳንሻ የሆነው ይሄ ነው ወደ ደንቢያ ነው የተሰደዱት እዛ ደሞ ያለው አገዛዙ ነው ቆይቶ ህዝቡ በፋኖ ላይ ሊነሳ ይችላል ለምን ወደ ፋኖ አልገባችሁም ተብለው ገበሬዎች በፋኖዎች ተገድለዋል ለምን ለምን
ፋኖ መቼም አገልም አብይ ነው የአማራን ህዝብ እያጠፋ ያለው 👌👌👌
ውጣና ተታገል
በጣም ያሳዝናል እንዴት የአገር ሀብት የሆነውን ዶክተር ይገደላል? RIP😭😭😭😭
መከላከያ ነው የገደለው አለቀ
Betam azenalehu Rip bro !!!!fiteh le wudemochegn ❤😢😢
ይሄን አራጅ ቡድን መከላከያ ካማራ መሬት መቀበር አለበት
ከመከላከያና ከብአዴን ሚሊሻ ውጭ ማንም እንደማይገለው ማወቅ አለብን ይኸንአረመኔ አላህ አላህ ገላግለን አላህ ጨከንክብን
አማራው ብቻ ሳይሆን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ቆርጦ በመነሳት መታገልና አሽቀንጥሮ ካልተጣል በድርድር እናቆየው ማለት አማራውን ኦርቶዶክስን ነባር ሙስሊምን ጨርሶ ኢትዮጵያን ሊያፈርስ ነው።
ነብስ ይማር ዶክተር አንዷለም ወንድማችን በዚህ ጭራቅ ሰው በላ አውሬ የግለሰብ ወንበር አስጠባቂ አራዊት ተበላህ አማራ እባክህ ንቃ ሙህራኖቻችንን አለቁ እስከ መጨረሻው እንታገል አንድነታችንን አጠናክረን
እናተ ብሎ ታጋዮች እናተ ሴትና ገንዘብ እያሳደዳቹ እየዘረፋቹ የአማራ ህዝብ ልጆች አለቁ
😢😢😢😢😢😭😭😭ነፍሰ ይማር😢😢😢
Nefs ymar batam yasaznal 😭😭😭 dil le amhara Fano wendm Mesay bertaln
የብልፅግና ወታደሮች አማራ ክልል የገቡበት ዋና አላማው ምንድነው?
የአማራ ፋኖ ለህዝብ ነፃነት ብሎ አስከወጣ ድረስ በአደረጃጀቶቻቸው ውስጥ ምንም አይነት የአላማ ልዩነቶች መፈጠር አልነበረባቸውም። በፋኖ አደረጃጀቶች መካከል በተፈጠሩት የአላማ ይሁን የትግል መስመር ብቻ ለህዝብ ይህ ነው ተብሎ በግልፅ ያልተነገረ ልዩነቶች ተፈጥረዋል ትግሉም ያለበት ደረጃ ወደፊት ተራማጅ ሳይሆን ተጎታች ሆኖ በመገኘቱ የጋራ አንድነት የተፈጠረ ባለመሆኑ ህግ እና ስርአት በመፈራረሳቸው የሚያስቀጥል አካል ባለመፈጠሩ ህዝባችን ከፍተኛ የሆነ መሪር ዋጋ እየከፈለ ነው የሚገኘው። አንድ ዶክተር ብቻ አይደለም ያጣነው ሚሊዮኖችን የሚታደግ ጭምር ነው። የአማራ ህዝብ አለኝታ እንደ የአይን ብሌን የሆነ ዶክተርን ነብሰ በላዎች አንድም በአገዛዙ ነብሰ በላ ሰራዊት አልያም በፋኖ ውስጥ ባሉ ፀረ አማራዎች ነው ግድያው የተፈፀመው ከእነዚህ ውጭ አይሆንም። 😂😂 😂 ነብስ ይማር ለወዳጅ ዘመዶቹ ለመላው የአማራ ህዝብ መፅናናትን አንድነትን ይስጠው።
ዝም ብል
@teninetwuletaw7228 ዝም ብል✍️ or ዝም በል ከሆነ እራስህ ዝም ማለት መብትህ ነው እኔን የማለት መብት የለህም ።
@ በማታውቀው ጉዳይ አታውራ ::
በ ዶክተር አንዱዓለም ጉዳይ ተጨማሪ ዘገባ ይደረግ 😢😢
አማራን አማራ እየበላው ነው የአማራ ህዝብ ሊነቃ ይገባል
የአማራ ምሁራን እና ባለሀብቶች ለመታገት፣ለመታሠር እና ለመገደል ታርጌት የተደረጉት አሁን የተጀመረውን የአማራ ፋኖ የነፃነት ትግል ላይ ስም ለማጠልሸት የተሸረበ ሴራ ነው
ፈጣሬ ዘገየህ እረ ፍረድ እረ በቃበለን
ይህንኑ ሊያረጉ አይደለም እንዴ እዛ የገቡት አላማቸውን ነው እያሳኩ ነው 😭😭😭😭😭😭😭
አይ አማራ ኡፍፍፍፍፍፍ
የ አ.አ ህዝብ ግን ምን እየጠበቀ ነው ምን እስከሚረገን ነው የምንጠብቀው አንድ ጥብስ 500 ብር አረ ከፋኖጋ እንዝመት
Nebs Ymar wendme 😢Yamal 😢
ጠበቃ አስረስ እያለ የጎጃም አማራ የጎጃም አማራ ፋኖ እና ኦርቶዶክስ ገና ይጨፈጨፋል አስረስ እኛ እናቅሀለን ስንቱን አማራ እንዳስገደልክ ።
ቀዳዳ የቀዳዳ ልጅ
አንተ ማን ነህ ደንቆሮ
እንኳንስ የተማረ አርሶ አደርም ህፃናትንእየጨፈጨፈ ነው።
ዝበል የአንተ ብጤ መሀይብ ደቆሮ ሀኪም አነ መ.መህረ.የምትገሉት ድቶች የረሳችሁን ምሁረ የምተትገሉ
እግዚአብሔር ነብስ ይማር!!!
አሁንስ በዛዛዘዛ ጠነዛ የዚህ አገዛዝ እረ እንዴት ነው ነገሩ ሰዋችን አለቀ ጣሪ ፍርዱን ስጥ😂😂😂😂
ነብስ ይማር ዶክተር😭😭💔💔 በየእለቱ በካሜራ እና በማይክሮፎን ፊት ብዙ ንግግር አያስፈልግም የአማራ ፋኖ እንደ አማራ ፋኖ በጋራ በመቆም ህዝባችንን ለመታደግ ከገዳዩ አብይ ጋር የጀመርከው ትግል ስራውን በትክክል መወጣት አለበት። በአሁኑ ወቅት በአማራ ክልል በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወገኖቻችን በቅርቡ የሞት ፍርድ ተፈርዶባቸዋል😭 ገዳዩ የዲያብሎስ ልጅ አብይ አህመድ ቆይ እና ተመልከት አንተና ግብረ አበሮቻችሁ ይህን በአማራ ህዝብ ላይ ላደረጋችሁት አስከፊ ተግባር በቅርቡ ብዙ ዋጋ ትከፍላላችሁ😡 አምላኬ ሆይ እባክህ ራሳቸውን መከላከል የማይችሉ ንጹሐን ልጆች እና ደካሞች ሽማግሌዎች ጠብቅ🤲😭እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን ከሚመጣው ክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 🤲አይዞአቸሁ ይህ የመከራ ጊዜ ያልፋል ወገኖቼ🤞
በጣምያሳዝናልበቃያአማራትግልይሄነው
ባለሀብትን አጥፍተህ የተማረን ገለህ ሀገር አለማለሁ ማለት ቅዠት ነው ::
እንዲህ አይነት ዘግናኝ ጊዜ ኢትዮጵያ አይታ አታውቅም ::
ገዳዮች የዘመኑን አስረስ ማር ተልዕኮ ነው
6:😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ይሄ ሁሉ የፈኖ ጦስነው
እናተም ልትሆኑ ትችላላችሁ
የአማራ ህዝብ አለ እንዴ ? አለ ?!?! እንደውሺያ ገደሉት ወይኔኔኔኔኔኔኔ አረ እግዚአብሔር ወዴት ነህ ??? 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Amhara please wake up. Join fano. RIP my brother.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ኢትዮጲያን ለመግደል መጀመርያ አማራንና አማርኛን መግደል,ከዚያ በሃላ ሌላው ኢትዮጲያዊ በቁሙ ይሞታል,በመጨረሻ ኦሮሚያ አገር መገንባት ነው።
ተነሰ መላው ኢትዮጲያዊ።
መሳይ አማራ ላይ ብቻ አታተኩር,መለውን ትኩረትህን ኢትዮጲያ ላይ አድርግ።
እንወድሀለን ከሰልጢ