Anchor Media የፋኖዎች ድልና የአብይ አህመድ ሰራዊት መፍረክረክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 ноя 2024

Комментарии • 555

  • @abatezinabe3385
    @abatezinabe3385 Месяц назад +142

    መላው አማራ የሚደሰትበት አመት ይሁንልን የተማረካችሁም እኳን አደረሳችሁ የሞቱት ጓዶቻችሁ በአፀደ ገነት ያኑራቸዉ አማራ ጨዋ መሆኑን እወቁ ።

    • @samuelkebede46
      @samuelkebede46 Месяц назад +10

      የብልፅግና ወታደር ነፍሱን አይማረው በአዲሱ አመት የአብይ ወታደር እረግፎ ተማርኮ እግረ ቆራጣ ሆኖ ያሳየን በገባበት አይውጣ እድሜያቸውን ያሳጥርልን

    • @Guygreat1441
      @Guygreat1441 Месяц назад +1

      ​@@samuelkebede46No, these soldiers are from the poorest family. No other options in the country to secure subsistence.

    • @Guygreat1441
      @Guygreat1441 Месяц назад +1

      Killing inocents is like shoting your foot yourself.

    • @ShumeteWeldeyes
      @ShumeteWeldeyes Месяц назад +2

      መላው ኢትዬጵያ በሚለው ይስተካከል

  • @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
    @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ Месяц назад +127

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለመሳይ መኮነን አይበገሬዉ መሳይ

  • @ephremabebe6200
    @ephremabebe6200 Месяц назад +144

    በአንድ ዓመት ውስጥ እንደዚህ መደራጀት በጣም ይገርማል ከዚህ በኃላ ፍኖን የሚያቆመው ምድራዊ ሀይል የለም 💪💪💪

    • @Peak.570
      @Peak.570 Месяц назад +13

      እግዚአብሔር ይቅደምላቸው!!!

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 Месяц назад +2

      ​@@Peak.570አሜን፫

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад +4

      ትክክል ነህ! እንጭጩ ሰውየ ትልቅ ስህተት ተሳሳተ።

    • @አማራነኝ-ቨ7ነ
      @አማራነኝ-ቨ7ነ Месяц назад +5

      አሜን፡ፋኖ፡ያሸንፋል፡እንድህ፡ይሆናል፡ብሎ፡የጠበቀ፡የለም፡ወላሂ፡ፋኖ፡ጀግናነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 Месяц назад +9

      ኦነግ በ 50 አመት የልደረሰበትን ፋኖ በ አንድ አመት በጣጠሠው። ያንተ ያለህ መን አይነት መታደል ነው። ኘሮፌሰር አስራት ይህንን ጀግና የአማራ ትውልድ ቀና ብለው ባዩትና ደስ ብሏቸው በሞቱ ። መለስ ዜናዊ
      ም ቀና ብሎ አይቶ እያለቀሠ እንደገና በሞተ።

  • @YabatuLije
    @YabatuLije Месяц назад +86

    ይህ የእግዚኣብሔር እጅ ነው።ጽዋው እየሞላ ነው።🎉

    • @ermy778
      @ermy778 Месяц назад +3

      አውነት ነው

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 Месяц назад +51

    መሣያችን እድሜ ይስጥልን!!!የዚህች ሀገር ብቸኛው ማስተማመኛ ሁሉም በጋራ ከአማራ ህዝብ ትግል ጋር ተቀላቅሎ ፀረ-ህዝብና ሀገር አፍራሽ አገዛዝ ነፃ ማድረግ ያስፈልጋል፤ድል ለጀግናው የአማራ ህዝብ!!!ፋኖ ያሸንፋል!!!!💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @KGhaile
    @KGhaile Месяц назад +39

    ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ💪💪💪💪💪

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw Месяц назад +35

    መሣይ ቸር ይሠማህ እልልልልልልልድል ለጀግናው ለይበገሬዉ አማራ ፋኖ

  • @gashaw278
    @gashaw278 Месяц назад +18

    መሳይየ ከፋኖ ጀግንነት በተጨማሪ የአንተም በሜድያው ላይ እያደረግክ ያለው ጀግንነት ብልፅግናን እያንቀጠቀጠው ነው። ኑርልን።

  • @enawgawabathun3355
    @enawgawabathun3355 Месяц назад +69

    የአለማችን ብቸኛው የጠላቱን መሳሪያ ቀምቶ ውጊያ የገጠሙት የአማራ ፋኖች ድል ለእናተ❤❤❤❤❤❤

    • @marualeba6662
      @marualeba6662 29 дней назад

      asgeramiwu guday yihe new..................

  • @derejemoges965
    @derejemoges965 Месяц назад +37

    ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 Месяц назад +60

    ድል ለአማራ ጀግኖች ፈኖ 💚💛❤ ወደፊት ብቻ ነው።❤❤❤❤❤❤❤

    • @M1KTUBE
      @M1KTUBE Месяц назад +2

      @@tekeleyodit9304 ፈኖ ብለህ ጠራሃቸው? ፈኖ አልካቸው? እውነትም feno

  • @Gojjemelegnaw-p6z
    @Gojjemelegnaw-p6z Месяц назад +29

    ፋኖ ይችላልልልልል
    ድል ለፋኖ !!!!
    ድል ለአማራ !!!
    ድል ለኢትዮጲያ !!
    ድል ለአርበኛ መሳይ መኮነን !!!!

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze Месяц назад +36

    ጉድ !ፋኖ የጀግና ጀግና !ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ !!!

  • @gashaw370
    @gashaw370 Месяц назад +9

    ብአዴን የድኩማን ስብስብ ይህን ጀግና ህዝብ ይዘህ ባርነት እና ሎሌነትን የመረጥክ ከንቱ ስብስብ።

  • @markonbini9187
    @markonbini9187 Месяц назад +23

    ድል ለክንደ ነበልባሉ የአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ 💚💛❤️
    ፈጣሪም ይረዳናል ብዙ ግፍ ተፈፅሞብናል እውነት ሁሌም ያሸንፋል

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 Месяц назад +3

    መሳያችን ድንቅ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር ሥራህን ይባርክ ጥበቃውም ካንተና ከቤተሰቦችህ ጋር ይሁን በርታልን

  • @seydwollo1462
    @seydwollo1462 Месяц назад +24

    ልባችንም ሀሳባችንም አማራ ላይ በሆነበት በዚ ጊዜ በፋኖና በአማራ ዙሪያ የሚያጠነጥን መረጃህ መሳይ መኮነን ሳትሰለች ሁሉን ተቋቁመህ ለምታደርሰን መረጃ በአማራ ህዝብ ስም ከልብ እናመሰግናለን ኑርልን

  • @kefaledagne5624
    @kefaledagne5624 Месяц назад +12

    ዋርካው ምሬ የዘመኑ በላይ ዘለቀ ነህ ድል ለፋኖ ይሁን

    • @siymergn
      @siymergn Месяц назад +3

      ጥሎብኝ በጣም እወድዋለው ከአዲክ አበባ ዋርካው ምሬ

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 Месяц назад +15

    አቤቱ አምልካችን ይህን በኢትዮጵያውያንላይ የመጣብንን እርግማን መሪ ክሀግራችንን አጥፋልንድልለነዓ አውጫችን ፍኖ ይሁንልን

  • @ሰኢድከዱባይ
    @ሰኢድከዱባይ Месяц назад +12

    መሳይ የብልፅግና እራስ ምታት በርታ

  • @nanimeba9802
    @nanimeba9802 Месяц назад +22

    ጌታ እየሱስ የድል ዘመን ያድርግልህ የዋሁ አገር ወዳዱ የ አማራ ህዝብ!!!

  • @Peak.570
    @Peak.570 Месяц назад +10

    አማራ ንቃ!! ክረምቱ ሲያልፍ ተመልሶ እንዳይመጣ አድርጋችሁ ይህንን አራጅ ከክልላችሁ ጠራርጋችሁ አስወጡ አደራ!! ፋኖ ❤❤❤

    • @loweyer345
      @loweyer345 Месяц назад

      tekekel belehal bezih keremet kedemesesachuh behuwala wetaderawiw seltena ejig ejig betam bezu fano aselteno meriwoch hulu demo beye amara kelel aderajeto selelam lay ejig betam asefafeteh kezan kemetam debak memtat del lefano

  • @misganabere6115
    @misganabere6115 Месяц назад +11

    መሳይ መኮንን አንዱ የፋኖ ብርጌድ ነህ በርታ አማራዊያን መቼም ውለታህን አንረሳም።

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b Месяц назад +14

    ጎጃም፣ ጎንደር፣ ወሎ፣ ሸዋ የጀግኖች መፍለቂያ ምድር።

  • @seydwollo1462
    @seydwollo1462 Месяц назад +17

    ፋኖ የአማራ መመኪያ ብሎም የኢትዮጵያ ምሶሶ እናት ወልዳለች አይዞን

  • @rahmaha
    @rahmaha Месяц назад +2

    የምስራቁ መብረቅ ምሬወዳጆ እኮን ክላሹ እሳትነዉእጁ ስወዲህ ከክፉነገር ይጠብቅህ ካይንም ያዉጣህ ጀግናችን

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Месяц назад +4

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉
    ድምፅ ነጎድጎዱ የሚዲያው ድሮን ወንድም መሳይ መኮነን በርቱታ ድሉ ቅርብ ነው 💪💪💪💪

  • @Auiopui
    @Auiopui Месяц назад +17

    ከግብፅ ተስፋፊው የኦሮምማው ስርኣት ያሰጋናል ድል ለፋኖ መከታችን❤❤❤❤

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад +4

      ትክክል ግብፅ አባይን እነዳንከለክላት ነው ስጋቷ እንጂ እንደኦሮሙማ አማራን ማጥፋትና መሬቱን መውረስ አይደለም።

    • @Auiopui
      @Auiopui Месяц назад +1

      @@abuhaile6517 ትክክል ደሜ ወገነይ

    • @fassil47
      @fassil47 Месяц назад +5

      ትክክል። እኛ ደቡቦች ፋኖ ይመቸናል

    • @maekel6789
      @maekel6789 Месяц назад

      ትክክል

  • @MahtebAklelu
    @MahtebAklelu Месяц назад +7

    መሳይ በርታ ድሉ የፋኖ ነው

  • @samkuk420
    @samkuk420 Месяц назад +5

    በርታ መሴ ወለላው ድል ለመላው አማራ ፋኖ ❤❤❤❤

  • @SolomonSimachew-v3d
    @SolomonSimachew-v3d Месяц назад +5

    ጠንካራው መሰይ የኛ ጀግና ነህ. አናም አምሐራ ለስራህ ሁሌም ያከብርሃል ያመስግንሃል.

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact Месяц назад +15

    መሳያችን በርታልን ጀግናው ጋዜጠኛ ❤❤❤❤❤

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z Месяц назад +1

    መሣይ ለአማራ ሕዝብ አይንና ጆሮ ሆነሕ ትግሉን በማቀጣጠል የአበሣውን ድርሻ ወሥድሀል !!!አሑንም ፀረ አማራ የሆነ መንግሥት ከነአሥተሣሠቡ ለመቅበር እንታትር#ድል ለጭቁኑ የአማራ ሕዝብ!!!

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 Месяц назад +26

    ምንም ቃላት የለም የፋኖን ጀግንነት የሚገልፅ
    ድል ለጀግኖቻችን የአማራ ፋኖዎች ይሁን
    ክብር ለትግሉ ሰማዕታት

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Месяц назад +6

    እውነትም እልልል ያለ ድል በርቱልን የጀግና ዘር አለሞቻችን

  • @SayedAhmada-wr8gp
    @SayedAhmada-wr8gp Месяц назад +1

    አለን

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Месяц назад +11

    ፋኖ ይችላል ይለያል ድል ለነበልባሎቻችን በርቱልን የጀግና ዘር

  • @abebechbayou267
    @abebechbayou267 Месяц назад +5

    ድል ለ አማራ ፋኖ 💪💪🦁🦁
    ፋኖ ይችላል 🦁🦁🦁💪💪

  • @Haya-j3b
    @Haya-j3b Месяц назад +2

    አላህ ይጠብቃቺሁ ደሞቸ
    የናተ መሆኔ
    በጣምነዉ ደስ የሚለኚ ፋኖየ

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 Месяц назад +1

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @shebamednic3386
    @shebamednic3386 Месяц назад +3

    Our heroes Amhara Fano , God be with Amhara Fano...
    Victory for our freedom fighters Fano.....

  • @yibabrh6803
    @yibabrh6803 Месяц назад +22

    Amhara love u from Eritrea. Belew yechefchafi geday serawit

    • @aledwake
      @aledwake Месяц назад +1

      Eri ❤🇪🇷👌 you knew what freedom means in your 30 years fight. Thank you 🙏

    • @aledwake
      @aledwake Месяц назад +2

      Eri ❤🇪🇷👌, you knew well what freedom means and freedoms value in your 30 years fight for your freedom. Thank you 🙏

  • @HfhhfYryry
    @HfhhfYryry Месяц назад +13

    አይዞን አማራዬ እንደመሸ አይቀርም ድል ለአማሓራ ❤❤❤❤🎉

  • @Topg-h7g
    @Topg-h7g Месяц назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @dejaneFano
    @dejaneFano Месяц назад +1

    መሳይ ጠንክር ጀግናየ

  • @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ
    @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ Месяц назад +1

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራዉ

  • @DejeneGebremarim
    @DejeneGebremarim Месяц назад +6

    ድል ለጀግኖቻችን ለአማራ አናብስት ፋኖዎች የአማራ ህዝብ ትንሳኤ ነው ። አማራ ዳግም ታሪኩን ያድሳል ።

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 Месяц назад +1

    ድልለአማራፋኖ❤

  • @HenokLema369
    @HenokLema369 Месяц назад +3

    እኔ ማዝነው ባንተ ሳይሆን አንተን በሚሰሙ የትራፊ ልጆች ነው። ግራና ቀኝ እንኳን ፍርድ መስጠት የማይችሉ ግብዝና ችኩል የባንዳ ልጆች

  • @abatezinabe3385
    @abatezinabe3385 Месяц назад +7

    የሶስት ክላሽ ውለታ የአማራ ህዝብ አይረሳውም ።

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke Месяц назад +9

    እግዚአብሄር ከፊታቸው ይቅደም ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ ❤❤❤💚💛❤️

  • @mel4real87
    @mel4real87 Месяц назад +13

    ኮራሁባችሁ በእውነት ባንዳና ጠላት ከአገራችን እስኪጠፋ በርቱልኝ❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Месяц назад +4

    Thank you so much Jegnachin Messay God bless you make you Victorious in the new year.

  • @TesfahunHaile-sy1ik
    @TesfahunHaile-sy1ik Месяц назад +3

    2017 አድሱ አመት ለአማራ ነጻነት የሚረጋገጥበት ለብጽግና ሞት የሚሆንበት እግ/ር ያድርግልን ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Месяц назад +1

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @MekonenGelaw
    @MekonenGelaw Месяц назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪❤💛💚

  • @tidwuhamarkeshaw3732
    @tidwuhamarkeshaw3732 Месяц назад +1

    እምዬ ኢትዮጵያ፣ ምነው ጣር በዛብሽ፤
    አክሱም በር ከፋች፣ ቀደም ሥልጣኔሽ፤
    ኪነ_ህንጻ አስቀጣይ፣ ላሊበላም አለሽ፤
    የጀግንነት ታሪክ፣ በአድዋ እንዳልሰራሽ፤
    በዘር ተጠንስሶ፤ በአድዋ ልጆችሽ፤
    ተገዳደሉልሽ፣ ጨርሰው ሊያፈርሱሽ፤
    ሊሸነሽኑሽ ነው፣ ለጠላት ሊሸጡሽ።

    ለሁሉ እሚበቃ፣ ብዙ ጸጋ እያልሽ፤
    በረሃብ በጥይት፣ ተሰቃዬ ህዝብሽ፤
    ከእንቅልፉ ይነሳ፣ የአንድነት ሃይልሽ፤
    ክብርሽም ይመልስ፣ ቀድሞ የነበረሽ፤
    ህዝቦችሽ ይሳቁ፣ አንችም ቁሚ በግርሽ።
    እኔ አውቃለህ ባዮች፣ ምንም የማያውቁ፤
    ተምረው ደንቆሮ፣ በተንኮል የላቁ፤
    በሴራ ተክነው፣ በትርክት የላቁ፤
    በዘር ሰባኪነት፣ ጭምብል ያጠለቁ፤
    በደም የሰከሩ፣ የተጨማለቁ፤
    ሀገር የሚመሩ፣ ራስን ሳያውቁ፤
    በተንኮል በሴራ፣ ሀገር ያደቀቁ፤
    ህዝቡን አደረጉት፣ ቁራሽ ዳቦ ብርቁ፤
    ይኼው 3 መቶ ዓመት፣ እየተላለቁ።

  • @EnanaAdisu
    @EnanaAdisu Месяц назад +2

    እግዜአቤረ ፍኖን እንኳን ክፍነገር እሾህ እይንካችሁ
    8:43 9:49 9:49

  • @AddisMekonnenYetneberk
    @AddisMekonnenYetneberk Месяц назад +3

    ላይ ጋይንት ታች ጋይንት አማራ ብቻ ነው ተኩሶ የማይስት ! ።

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn Месяц назад +5

    እሰይ አንጀት አርስ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ይችላል ያሸንፋል 💚 💛 ❤️ 💪💪💪

  • @SamreaMama
    @SamreaMama Месяц назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ጀግኖች 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ እግዚአብሔር አምላክ ድሉን ለአማራ ህዝብ ያጎናጥፈው

  • @Moges-mn8gl
    @Moges-mn8gl Месяц назад +1

    እንኳን ለ2017 አደረሳችሁ መጭዉ አድስ አመት ድልን የምትጉናጠፉበት ይሁን

  • @Zaki-t8s
    @Zaki-t8s Месяц назад +2

    ፋኖኖኖኖኖ

  • @dagiliule7460
    @dagiliule7460 Месяц назад +1

    አቦ ፋኖየ🎉

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b Месяц назад +1

    ድል ለአማራው ፋኖ🎈🎈🎈🎈

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Месяц назад +1

    ጀግኖች ድል ፋኖ💚💛❤💪💪👑👑👑🔥🔥🔥🔥

  • @Selmmillion
    @Selmmillion Месяц назад +12

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi Месяц назад +1

    ፋኖነት🦁🦁🦁🦁🦁💪💪💪💪💪💪🔥🔥🔥🔥💚💛❤

  • @Burakburabruri
    @Burakburabruri Месяц назад +1

    ድል ለፋኖ እና ለግብፂ ቶሎ ግቢ ሱማሌን ይዘሽ ምድረጋላን እንደቅጠል ማርገፍ ነው ድል ለፋኖ።

  • @YchilalNibret
    @YchilalNibret Месяц назад +4

    መሳይ በምትሰራዉ ልክ ሰዉ ሳይሆን የንጹሐን አምላክ ይክፈልህ አይዞህ ለእውነት ትሰራለህ ወደፊትም እድሜ እና ጤና ይስጥህ አደራ አደራ ከእውነት መቼም እንዳትወጣ እንደሌሎች ሆዳሞች ተለዋዋጭ እንዳትሆን አይዞህ

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi Месяц назад +2

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖነት ሞት ለባንዶች ድል ድል ድል ለአሳረኛው ፋኖ🔥🔥💪💪💪🦁🦁🦁

  • @Asrathabtemariem
    @Asrathabtemariem Месяц назад +10

    ፋኖ ይችላል ድል ለአማራው ፋኖ

  • @HegheehJsjsjs
    @HegheehJsjsjs Месяц назад +8

    አቤት ጀግንነት. ድል ለፋኖ

  • @kindeyirga1023
    @kindeyirga1023 Месяц назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪

  • @TesfawHabtamu
    @TesfawHabtamu Месяц назад +1

    ድል ለጀግኖቻችን

  • @wendmaragaw-rm9ty
    @wendmaragaw-rm9ty Месяц назад +1

    ድል ለፋኖ

  • @mahilebase3127
    @mahilebase3127 Месяц назад

    ድል ለጀግኖቻችን ለአማራ ፋኖ💚💛❤

  • @berhansisaytesema3300
    @berhansisaytesema3300 Месяц назад +2

    ❤❤❤ እነዚህ ምርኮኞች ከተገደሉት ሲበዛ ሲሶዎቹ ናቸው ፣ ሞት ለሸኔ የአገዛዙ አራዊት ፣ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤❤❤

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi Месяц назад +4

    መማረኩ መልካምነዉ የሰዉን ልጂ ሞት ይቀንሳል ድል ለነፍጠኛዉ አማራ ህዝብ ፋኖ💪🐅🟢🟡🔴

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Месяц назад +4

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @user-ll7oj5st7x
    @user-ll7oj5st7x Месяц назад +1

    ድልልልልል ለአማራዉ ፋኖኖኖኖኖኖ

  • @asratsintayehu8954
    @asratsintayehu8954 Месяц назад +1

    አማራ አይደለሁም ነገር ግን አማራን ማንበርከክ ዘበትና የማይቻል መሆኑን እየተረዳሁ መጥቻለሁ።

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Месяц назад +2

    ጀግኖቻችን የአማራ ፋኖ ወደፊት እግዚአብሔር ይርዳችሁ የአማራ ፋኖ ይሁን ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eztg2758
    @eztg2758 Месяц назад +4

    የአማራ ገበሬ የእርሻ ወቅትን በሠላም እነንዳያርስ አድርጓል የአብይ ሠራዊት

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Месяц назад +2

    ድል ለተገፋዉ ለአማራ ፋኖ ይሁን💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ድል ለፍኖ የህዝብ ልጅ

  • @luly5175
    @luly5175 Месяц назад +4

    ድል የአማራ ፋኖ ነው አትጠራጠር🎉🎉🎉

  • @JvjvjcJchch
    @JvjvjcJchch Месяц назад +2

    ፋኖ ፋኖ ድል ለአማራ

  • @hanakebede1351
    @hanakebede1351 Месяц назад +6

    መሳይ የእኛ ጀግና እናመሰግናለን ረጅም ዕድሜ ከነቤተሰብ ይሁንልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤!!!

  • @GudinaMegerssa-t2t
    @GudinaMegerssa-t2t Месяц назад +2

    አስቸኳይ መረጃ!
    በደብረ ማርቆስ ዩንቨርስቲ ለሕዝብና ቤት ቆጠራ በሚል ተመልምለው የአገዛዙን ዓላማ ለማስፈጸም ሲሰለጥኑ የቆዩ፣ ሥራ አጥ ወጣቶች ከዛሬ ጀምሮ ወደ ትውልድ ቦታቸው ለተልዕኮ መሰመራታቸው ታውቋል።
    የሰለጠኑት ወጣቶች ቁጥራቸው ከ1 ሺህ በላይ ሲሆኑ፤ በስልካቸው የGPS trackar ተግጥሞላቸው ለሕዝብና ቤት ቆጠራ በሚል ሽፋን፣ የፋኖ ኃይሎች ያሉበትን ቦታ እንዲጠቁሙና አገዛዙ የሚፈልገውን ጥቃት ይፈጽም ዘንድ ስምሪት እንደሰጣቸው ታውቋል።
    እነኝኽ ምልምል ሰልጣኞች በቀን 800 ብር እየተሳበላቸው ሲሰለጥኑ እንደነበርና፤ ይኽው የቀን ውሎ አበልም ወደ ተመደቡበት የስምሪት ቦታቸው ሲሄዱ እንደሚቀጥል ታውቋል።
    ስለሆነም፤ በየትኛውም ቦታ ያለ የፋኖ አደረጃጅት ከፍተኛ ጥንቃቄን እንዲያደርግ አበክረን እንመክራለን!

  • @ፋኖ-ሐ4ቘ
    @ፋኖ-ሐ4ቘ Месяц назад +1

    ድል ለፋኖ ፋኖ ይችላል 💚💛❤💪

  • @abebatarkign7029
    @abebatarkign7029 Месяц назад +1

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Orange06909
    @Orange06909 Месяц назад +2

    የተኛውን በሬ ቀስቅሶ ቀስቅሶ የምን ድርድር ነው ፋኖ እጨደው ይሄን ገለባ ድል ለፋኖ::

  • @Eyo...user-vt7em8io2e
    @Eyo...user-vt7em8io2e Месяц назад +6

    ድል ለክንደ ነበልባሉ ለሕዝብ ልጅ ለአንበሳው ፋኖኖኖኖኖ❤💪💪💪
    ጀግኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ 2017ትን የሰላም ዘመን ያድርግልን የድሏን ጮራ (ፀሐይ) ያብራልን አሜን

  • @lubabasaid2421
    @lubabasaid2421 Месяц назад +1

    አላህ የአማራ ፋኖን አቅም ጉልበት ስጣቸዉ ❤❤❤

  • @ezanaestifanos
    @ezanaestifanos Месяц назад +1

    ድል ለፋኖኖኖኖኖኖ

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh Месяц назад +2

    God bless Messay Mekonnen you stand for the truth and victory for freedom fighters FANO!!!!!!!

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ Месяц назад +2

    ፋኖ ፈጣሪ ይጠብቅህ ማርኮ የሚዋጋ ፋኖ ብቻ ነው

  • @SaraKenaw
    @SaraKenaw Месяц назад +7

    ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ

  • @tsegenetkappo9353
    @tsegenetkappo9353 Месяц назад +13

    ባፎጣው አንደኛ ድል ለአማራ ❤