ከአረብ ሀገር የቤት ሰራተኝነት እስከ ኢክራም ኢድሪስ (ኢክራም አውቶሞቲቭ) @DawitDreams
HTML-код
- Опубликовано: 31 дек 2024
- ከአረብ ሀገር የቤት ሰራተኝነት እስከ ኢክራም ኢድሪስ (ኢክራም አውቶሞቲቭ) በዳዊት ድሪምስ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና @DawitDreams
In today's video, we are thrilled to have Ikram Idris as our guest speaker on our weekly program titled "የ21ኛ ክፍለዘመን ጀግና". Known by the name of "Ikram Automotive," Ikram Idris is a well-known businesswoman and a mother of three.
Ikram Idris gained popularity through her show called "Ikram Automotive Show," where she shared her expertise and insights in the automotive industry. Her show became a success, and she established herself as a prominent figure in the business world.
As a successful businesswoman and a mother, Ikram Idris has achieved remarkable accomplishments in both her personal and professional life. Her journey serves as an inspiration to many, showcasing the possibilities of balancing a thriving career and a fulfilling family life.
In this episode, Ikram Idris will share her experiences, challenges, and lessons learned throughout her entrepreneurial journey. She will provide valuable insights and advice for aspiring entrepreneurs and individuals seeking to achieve a harmonious work-life balance.
Join us in this exciting video as we delve into the world of Ikram Idris and gain valuable knowledge and inspiration from her remarkable journey. Don't miss out on this opportunity to learn from the experiences of a successful businesswoman and a loving mother.
Make sure to subscribe to our channel and stay tuned for more engaging content and inspiring stories from remarkable individuals like Ikram Idris. Together, let's learn, grow, and be inspired to achieve our dreams. #21stCenturyJourney #IkramAutomotive #SuccessStory #WomenInBusiness
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingvi...
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook ;- www.facebook.c...
#ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity
ከቪድዮው ብዙ ነገሮች እንደተማራቹበት ተስፋ እናደርጋለን #Like, #Comment እና #share በማድረግ ሌሎች እንዲማሩበት የበኩሎን ይወጡ #እናመሰግናለን
ዴቫ በጣም ነው የምወድህ በጣም ነው የማደንቅህ ወድሜ ለምትሰረው ሰራ ታሪክ የማይረሳው ሰራ ነው የምትሰራው ፈጣሪ ክብርህን ያብዛልን የኛ የምንግዜም ጀግናችን
እኔ ከጎዳና ላይ ህይወት ወጥቸ በሸፍ ሰራ ተሰማርቸ በግል ድርጂት ላይ ተቀጥሬ እየሰራሁ እገኛለሁ ግን የአሰተዳደጌ እና የበፊት ያለፈው ማንነቴ እየረበሸኚ ሰልጠና መውሰድ ፈልጌ ነበረ
አረ. ጥሩ. ግሩ. ሃብታም. የሆነ. ሰው. አለቀ. ወይ. የቱጋ. የተራበች. የተጠማች. ይመስልሃል. እኛ. ምንፈልገው. ከዜሮ. የተነሳውን. ነው. ትንሽ. ብር. ካለን. እኛም. ነገ. ሚሊየኖረችን. ነን. ግን. እንዴት. ከዜሮ. እንነሳ. ነው. አንተ. እራስ. አስበው. እስቲ. ካሽካ. መኪና. በሰአቱ. ዘመናይ. መኪና. በዛ. ሰአት. ይሄ. ብር. ካላት. እኮ. በቃ. ለውጥ ላይ. ነች. ይሄ. ምሳሌ. መሆን. አይችልም ። ለኛም. አስቡልን. እንጂ። ስንት. ጎበዝ. አቅርበ
ተመልካቾቻችን አትሸወዱ ገንዘብ ያለ ምንም ምክንያት ከየት አባቱ ይመጣል ብላችሁ ታስባላችሁ 😂😂😂 የሰይጣን ጥርቅም
Ohh my
ከድሮም ጀምሮ ለእስልምና ሀይማኖት እንዲሁም ለተከታዮቹ በሙሉ ትልቅ ክብር አለኝ 🙏 ለእምነታቸው ያላቸው አቋም ፣ የስራ ታታሪነት ፣ ታማኝነት፣ ደግነት ብዙ በዙ.... አይቻለሁ ትልቅ ክብር ለሙስሊሞች በሙሉ 🙏
እናመሰግናለን የኔ አስተዋይ አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ ያረብ
ያቺም መልካምነት ነዉ እኮ😍😍እናመሰግናለን
Allah hidaya ystsh ehte
❤❤
አንቺም መልካም ክርስቲያን ነሺ ወገኔ🥰🥰
በሚገርምሽ እኔም እዳች ጠካራ ሁኜ እኔም ዳዊት ድሪምስ ላይ ቀርቤ እኔም ልምዴን ለህቶቸ ለወድሞቸ ላካፍል ጉዞየን ከጀመርኩ አንዳ የአረብ ሀገር ጀግና ነኝ አይቀርም ተወከልቱ አላህ
ኢንሻ አላህ የኔ ቆንጆ
ተይእህቴ እስልምና በዝህአያዝም ሴት ልጅ ሜዳያ መውጣትአይፈቀላትም
ኢሻአሏህ የኔቆጆ አሏህያሳካልሽ 🤲💞😘😘
ልጅ እያሳደጉ ውጤታማ ሚሆኑ ሴት እህቶች ክብር ይገባቸዋል
እህ እኛም ከመዳም ኩሽና ወጥተን በራሣችን እውቀት የምንሠራ ያድርገን ጉሉ አሚን ክብር ለመዳም ቅመሞች
አሚን አሚንንንንየረብ
አሚን ያረበል አለሚን
አሚንንንያረብ
እኔ የዪኒቨርስቲ መምህርት ነኝ ።ሴት ስትጀግን ድንቅ ነዉ ።የሚገርመኝ ካሉኝ ጎበዝ ሴት ተማሪዋች ዉስጥ ብዙሀኑ ሙስሊም ሴቶች ናቸዉ።የሚገጥማቸዉን የሴትነትና ሌሎች ፈተናዎች አልፈዉ እዚህ መድረስ መቻል ትልቅ ብቃትና የፈጣሪ አገዛ ተጨምሮ ነወ።ኢክራም እንዷ ማሳያ ነሽ።
❤ጀግና ነሽ አቺም
በነገራችን ላይ አለባበሳችንም ያሥከብረናል ቻሌንጅ አይኖርም ሣይሆን ቻሌንጅ እንዳይበዛብን ሰበብ ይሆናል . እናመሠግናለን መምህርት.
❤❤❤❤
ክቡር መምህርት መልካምና ጀግና መምህር እደሆንሽ ተሰማኝ እኔ ደሴ ነው ያደኩት የተማርኩት ምምህሮቸንም በጣም እወዳቸዋለሁ የተለያዬ ሀይማኖትያላቸው መምህራን አስተምረውኛል እና ያለምንም እንከን ነው የማርኩት !!!
በአሁን ሰአት በሀገራችን ሴት ሙስሊም ተማሪዎች በአለባበሳቸው ብዙ ጫና ይደርስባቸዋል እስከማቋረጥም ደርሰዋል እና አንች ለሀገራችን አንድነት እድገት አንፃር ምን መሆን አለበት ትያለሽ? አመሰግናለሁ!
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
ጠንካራ ሴት: ጠንካራ እናት ባለሀብት በእምነቷ የማትደራደር ምርጥ የ21ኛዉ ክፍለ ዘመን ጀግኒት❤
እኔም በግሌ ጠካራ ሴት ነኝ ወደፊት የአረብ ሀገርዋ ዛሬ ይህ ቦታ የደረሰችዋ መባሌ ውሰጤ አሰማኝኜዋለው ደግሞም ይሆናል በረቺ ኢክራም🎉
እንግዳዉስ ፍተናዉ ተዘጋጅቶልሻን ማለፍ ከፍለክሽ በርቺ እህቴ ታርጊዋለሽ ከተግባር ጋር ተፍለሜ videown እደ ጨርሽ
እኔም እዳችው ዳዊት ዲሪምስ አንዴ አምልጦኝ አያውቅም አብሶ አረብ አገር ላለን ሴቴች ስልክ ላይ የማይሆን ነገር ላይ ከማሳለፍ እይታችንን ብናስተካክል እኔ መፅህሀፍ አደምጣለው በጣም ብዙ ነገር እራሴላይ እንድሰራ አድርጎኛል በጣም ነው ምናመሰግነው❤
እኔም
እሻለህ ዉዴ
እዉነት ለመነገር እንድ አይነት ህልሜ አለህ ፍቀድ እሰከለዉ የምሉ ሰዎች እኔ ጋ ቅርብ ብኖሩ ደስ ይለነል
ድንሽምላይ ጠንካራ ሁኚ አለባበስሽን አስተካክይ ዋናው አኼራነው
በትክክልይህጭብጨባአያዋጣም ጥንካሬዋንእናደቃለን ግን ቀሪ ነው ሁሉም
አላህ፣ከልጅነታችን፣ጀምርን፣የለፈን፣ላለነው፣መጨረሻቸው ን፣ያሳምርልን
እይ ወላህ አላህ ይድረስልን
ትክክልወላሂ ዱኒያ ጠፊነች 😢😢😢😢
አሁን ልብሧ ምን ይወጣላታል
አለባበስሺን አስተካክይ ምንም ይሁን ምንም አላህ ነው የረዘቀሽ ስበቡንም ብታደርሺ እና እሱንም ማክበር ግድ ነው ጎበዝ ነሽ
ክርስቲያን ነኝ ከህልምዋ በላይ አለባበስዋ ጥምጣምዋ ደስሲል ማርያምን❤
ምን እንዴሚያስዴስተኛ ታዉቃላችሁ ሴት ልጅ በራሷ ስትቆም ሳይ ሴቶችየ በተለይ ሃረብ ሃገር የምትኖሩ ጠንካራ ሁኑል ሁሉም ሲኖርሽ ነዉና የሚወድሽ ጥንካሬሺን ቀጥይበት
Ewnet nw Wolahi enam Ewodalhu❤❤
ጠንካራ ሴት ሳይ ደስ ይለኛን እኛ የመዳም ቅመሞች ከዚች ተማሩ ❤❤❤❤❤❤❤🎉 ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ❤❤❤❤❤❤
ዴምሪኝ ውዲዋ
እናት እስልምናችን ከምንም በላይ ትልቅ ሃብታችን ነው አለባበስሽን ሰተር ብታደርጊ!
ተንቀሳቃሽ ድንኳን ትምሰልልሽ እንዴ?
Alah ateferi jelbaben teqesaqash denkwan@@SahluSahlsha
እኔም የመዳም ቅመም ለራሴ ጠንካራ ነኝ ብዙ አያልፍም ያልኳቸው ቀኖች አልፈዋል አልሀምዱሊላህ ወደፊትም ከራሴ ብዙ ነገር እጠብቃለው ኢንሻአላህ አብሽሩ ቅመሞቼ ውድቀታቹን የስኬታቹ ሚስጥር አርጎት never give up
ማሻአሏህ ነው ግን ግን አለባበስሽን አስተካክሊ አሏህ ሡብሀነ ወተአላ በተከበረው ቃሉ እንደህ ይላል وَمَاٱلْحَـَيٰوةُإلدُّنْيَآإِلاَّمَتَـٰعُٱلْغُرُورْ
እኛ የአረብ አገር ልጆች መጨረሻችንን ያሳምረው ስኬት እኛ ጋር ነው ደምሩኝ ደሞ❤❤❤
ነይ እንደማመር
@@hmerEthotube1122 ለምን አደምሪኝም ታዳ
ዴምሪኝ ማሬዋ
@@SebrinaTube- እሽ ደምሪኝ እኔንም
Amin yarebi
አላህ ሆይ እኛም ብዙ አላማ አለን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን በሰላም ለሀገር አብቃን
ዴምሪኝ እማ❤
አሚንንን
አሚን
ኢክራም ጀግና ነሽ ከወንድሞቼ ጋር ነው አዳሪ ት/ቤ የተማርሽው ጉልቤ ነበረች አሉኝ በጣም ይወዱሻል
የወሎ ሰው አብዛኞቹ ከፍተኛ የሆነ የንግድ ጥበብ ስጦታ ባለቤቶች ናቸው
ኤክራም ጎበዝ ሴት ናት
ማሻአሏህ ኢክራም እኔም ከስደት በኋላ ኢሻአላህ የራሲን ሀሳብ ተጠቅሚ የሆነ ፈጠራ የመስራት ሀሳብ አለኝ
ጠንካራ ሴት ነሽ ባልሽ ህልምሽን ረድቶሻል ብዙ ሴቶች ተሰብረው የቀሩት በትዳር ችግር ነው አላህ ረድቶሻል እደሞስሊም መባል የሌለበትን ትያለሽ ታረሚ!!!
እኔ በጣም ነው የምወድሽ ጠንካራ ሴት ነሺ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሺ ተባረኪ እድሜውን ጤናውን ይስጥሽ ጀግና እናት ነሽ በጣም ነው ማደንቅሽ
ዴምሪኝ. ማሬ
ጀግና ሴት እግዚአብሔር ሆይ የእኛንም ታሪክ ቀይረው ❤🙏
ዳዊት እንማሰግናልን በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው። ❤❤❤
ኢክሩ የሂጃቡን ነገር አስቢበት
ወይዘሮ ይክራም በጣም ነው ጀግና ሴት መሆንሽን ነውአምላክ ነው የማመሰግነዉ ባጋጣሚ የአገሬ ልጅ ነሽ ይክራም አከብርሻለሁ እኔ ቤተሰብ ያለኝ የቤተሰብ ሀላፌ የልጃች አባት ነኝ የምሰራው ሚኒባስ መኪና 3L ታክሲ ሰራ ነው አሁን ሞተር ፈልጎብኝ ለማደሰ አቅም ሰለለኝ ቤተሰብ ማሰተዳደር እና ልጃች ማሣደግ አልቻልኩም እባክሽ በፈጣሪ ከመቆመሜ እና ሰራ ከመፍታቴ በፊት ችግር ላይ ከነቤተሰቤ ሳልወድቅ ብትረጅኝ ሞተር ለማደሰ ጌታ ይጨምርልሽ ያብዛሽ
😢deweyna negeryte selke quxrwan ke azjgaju xayqe
የህይወት ልምዳችሁን ለምታካፍሉን በጣም እናመሰግናለን HIV ተመርምረን ነው ወሬ የጀመርነው ያልሽው በጣም ተመችቶኛል በጣም ጎበዝና ጠንካራ ሴት ነሽ።
ዴምሪኝ ማሬ
@@SebrinaTube- አብሽሪ እደምርሻለሁ
ጀግነ ሴት ነሺ ከመጥፎ ነገር ሁሉ አለህ ይጠብቅሺ❤❤❤❤❤❤❤
እምመኘው እስከ ዛሬ የሀረብ ሀገር ሴት ቀርባ አታቅም እኔ የመጀመሪያ ለመሆን እቅዱ ነበረኝ 💪🏻እህትአለም ስላየኃት ደስ ብሎኛል ቀጣይ እኔ እስከነ ሙሉ ስኬቴ እከሰታለሁ የዳዊት ድሪምስ ጀግና ተማሪ🙏🙏🙏🙏♥️የኔ አባት አንተን ካወኩ ፈጣጣ ሆኛለሁ ጠይቁ ስለምትል ብዙ ነገር ነወረ ምጠይቀው አንድም ሰው እንቢ ብሎኝ አያቅ ኑርልን
አላህ ያሳካልሽ
ሃሲነት እንድሪስ እባላለሁ የደሴ ልጅ ነኝ እምኖረው ዱባይ ነው ኢሻአላህ እኔም እዚክ መድረክ ላይ እንደምቀርብ አልጠራጠርም
ባልሽ አስመጪ ከሆነ life ብዙም አይከብድም አደንቅሻለሁ ግን ብቻቸውን ልጅ እያሳደጉ ስኬታማ ሚሆኑት ብዙ ፈተና ያያሉ
የውስጤን ነው የነገርከኝ እውነት ነው የሶስት ወንድች ልጆች እናት ነኝ ብቻዬን በሚባል ሁኔታ ነው ያሳደኳቸው ግን ያንን ሁሉ ፈተና አልፌ ዛሬ ትልቅ ደረጃ ወደ ሚባል ደርሻለሁ ተጨማሪ ሙሉ እና አስተማሪ እንዲሆን አንድ የጀመርኩት ፕሮጀክት አለኝ ያንን ሳሳካ በዳዊት ድሪምስ እንገናኛለን ።ስለ አስተያየትህ አመሰግናለሁ 🙏
Er Len 1 wer yebt ciraye ceflulegni
@@genazed8950 awe እኔም የሁለት ምረጥ ልጆች single mum ነኝ ዛሬ ሁሉም ነገረ አልፎ በደስታ እየኖረኩ ነው ግን በጣም ብዞ ፈተናዋችን አሳልፌለሁ ሚበለ ጠፍቶ ለልጆቼ የሆቴል ፍረፍሪ እስከመስጠት ድረስብቻ ብዙ ....እሶ እንዳለችው የአንድ መኪና ዋጋ ለስራ ማስጀመሪያ ሚሰጠኝ ባል ካለኝ እማ ሁሉም አልጋ ባልጋ ሆነ እኮ 😂😂😂
እግዚአብሔር ይመስገን በርች❤❤❤@@genazed8950
እኔ አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰
ጠንካራና ጎበዝ ሴት ነሽ ካንቺ ተምሬለው አመሰግናለሁ
Dawit dreams ለምትጋበዙት እንግዳና ስለ ፕሮግራማቹ እግዚኣብሔር ይክፈላቹ
ዴምሪኝ ማሬ
በድጋሜ ለመዳም ቅሞች ከፈተና ቡሀላ ትርፋችን ደስታያድርግልን ያረብ
የሴት ልጅ! የጀግና መጠርያ ስለሆነ ነው ።
እናቴም ከወንዶች በላይ ጀግና ነች።
ዋዉ ደስ ስል ጌታ ሆይ እነም ሹፈኝ
ሬንሪኝ ውዴ
በጣም በጣም ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ ወለህ 👍👍👍💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰 ኢንሻአላህ እኔም ለወደፊት እንደ አንች ጠንከር ሴት መሆን እፈልጋለሁ ኢንሻአላህ በአላህ ተስፋ አይቆጠርም 🤲🤲🤲
እኔም የአረብ ሀገርዋ አሁንላይ የዚ ድርጅት ባለቤት መባልን አንድ ቀን ፍልጋለው እንሻአለሃ ይሳካል ዋናው የነበርንበት ሳይሆን የምንደርስበት ነው ደሞ ይሳካል የአረብ ሀገር ሴት ,ብቻ ሆኖ አይቀርም ስሜ እዚ መድረክ ላይ አንድ ቀን እኔም ቆሜ የመጣውበትን እና የደረስኩበትን አወራለው,!
ዳዊት ሓወይ በጣም አመሰግናሃለሁ በህልሜላይ ያንተን ተጨምሮ በጣም ትልቅ ደረጃ እደርሳለሁ እወድቃለሁ እነሳለሁ ክንዶሞ ከትርፌ ሳይሆን ከውድቀቴ ቡዙ ተምርያለሁ ዲቪ እኔም የምቀጥለው አመት እርግጠኛ ነኝ ሃገር ገብቼ እከፍተዋለሁ ከመቀሌ መጥቸም የመቅረብ ህልም አለኝ
እኛ ሴቶች ጀግኖች ነን ግን ይሉኝታ ያጠቃናል ሴቶችየ ሰው ምን ይለኛል ሳይሆን ይሄ ድርጊቴ ፈጣሪን ያስከፋል ወይ በሉ ሰው አድቀን ሁለት ቀን አውርቶ ይተወዋል እኔም አዷ ጀግና ነኝ የኔ ሂወት እራሱ አስተማሪ ነው አድ ቀን ባዱ ሚድያላይ ወጥቸ አወራው ይሆናል ሴቶችየ በርቱልኝ መውደቅን እዳትፈሩ እደምትነሱ እያሰባችሁ ወደፊት ተራመዱ ክብር ለኛ ሴቶች
ልክ እነደ ኢክራም የሆኑ ጠንካራ ኮንፊደንስ ያላት ሴት በጣም ነው የምወደው🎉🎉
ኤክራምዬ የኔ መልካም ከብዙ አመት በፊት
ዱባይ ( ሻርዕ እሪጋ ) የስራ መንገድ የከፈትሽልኝ ፡ አልረሳዉም ዛሪ እዚ ደርሰሽ ማየቴ ደስ ብሎኛል ❤❤❤
እኔም አንድ ቀን ደዊት ዲሪምስ ለይ እቀርባለሁኝ ከመደም ቅመም ለመደም ቅመሞች ተምሰሌት የምሆን ምርጥ ጀግና ወጠት እሆናለሁኝ ቡዙ አለማ አለኝ አሁን ግን ሸቀሊት ነኝ😢 ከሰብሽዉ በለይ የሰከልሽ በሉኝ ❤ሂኩ ጀግና ሴት ነሽ እድሜና ጤና እስከ ቤተሰቦችሽ
የትግራይ ህዝብ ድሮም እግዳ ተቀባይ ደግ ህዝብ ነው ያለ እጁ አገኘ እጂ ስለመሰከርሽ ናመሰግናለን ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ ይጨምርልሽ እኛም እንከተልሻለን❤❤❤
እንዲህ ያለች ድንቅ ሴት ዋው አስተማሪ ነሽ አመሠግናለሁ
አቦ ይመችሺ ጅግና ሴት ሳይይ ሞራኔ ይነሳል ርጂም እድሜ ይስጥሺ
ዋዉ ❤❤❤ እኔም የሴት ልጅ ነኝ❤❤❤❤ ሴትነቷ ሳያግዳት እንደወንድ ሆነ ያሳድገችኝ❤❤❤❤❤
ይህን ኘሮግራም በጣም የምወዶ ነው ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ወላሂ ጤና ይስጠህ👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
የአውቶሞቲቭ ኢንዲስትሪውን 1 ደረጃ ከፍ አርገሻል ብዬ አምናለው ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ለሴቶችም ምሳሌ ትሆኛለሽ በርቺ፡፡
መነሻ መድረሻሸ ደስ ይላል ማአሻላህ ግን ሁሌም ስታወሪ አልሀምድሊላህ አትይም ለምን እንደሆን አላቅም !?
አላህ እደረዘቃት እረስታው ይሆናል በራሷ ሁሉንም እንደምታደርግ ስለሚሰማት ነው
ዛሬ የአረብ አገር ሰዉ ነኝ የብዞች ምሳሌ ነኝ በዝይ መደርክ ላይ ኢነም አንድ ቀን ቆሜለዉ በምገርም በህይወት ታርኬ
ኢሸአላ እኔም የመዳም ቅመም ነኝ ግን እኔ በጣም ጠካራና ጀግና ሴት ነኝ
እኔ በልጂነት ያላደረኩትን የኔኔ ህልም እኩል ከልጄ ጋ ህልማችንን እናሳካለን ኢሸአላ የልጄ ህልም አለው እኔም ህልም አለኝ ኢሸአላ
እናመሰግናል❤
እስኪ እያንም ይውፍቀን እንድህ መቀየር ባለይ👍👍
ጠካራ ሴትነሽ ማሻአላህ አላህይጨምርልሽ እኛንም ለዝህያብቃን።ያረብ የሰዉቤትበቃበለን እንጀራችንን እሱ ያስፋልን የመዳም ቅሞሞች አይዞን ቻሌጆችንም የምንወጣያድርገን በሶብር።ያረብ
አሜን አሁንሥ አቅቶኛል😢😢😢
እግዚአብሄር ሆይ እድህ አይነት ብርቱ ሴት እህቶች አብዛልን❤❤❤❤ እናንተን አይነት ጀግና ሳይ ወደሃገሬ ጉዜን ጠቅልዬ ያምረኛል። ድቅ ግልፅ እራስዋን የሆነች ሴት ደግም ባልዋን አድናቂ ።መቼም ዳዊት ተባረክ።
በጣም አድናቂሽ ነን ጠቃራ ሴት ነሽ ለሌላ ሰው አሪያ ነሽ
ሁሌም ቢሆን በየቲምነት ያደግን ሰዎች አልበገር ባይ ብርቱዎች ነን ከሸሪዓችን ራሱ ብንወስድ ከአራቱ መዝሃብ ኢማሞች በየቲምነት በችግር ውስጥ አልፈው እናታቸው ያሳደገቻቸው ሁነው ነው የምናየው እናም የቲምነት ለበጎ ነው አላህ ዓዘ ወጀል ራሱ በየቲምነት ውስጥ ያደረገው አንድ ቀን ትልቅ የምንሆንበት ከፍ የምንልበት ሚስጥር አለ እና የቲሞች አብሽሩ ለበጎ ነው የትኛውም ችግር ለበጎ ነው አብሽሩ
በጣም የሴቶች አንበሳ ጀግና ነሽ ።
ሴቶች እህቶቻችን ብዙ ብቃትና ችሎታ እንዳላቸው ይታወቃል።በገጠሙሽ መሰናክሎች ተስፋ ሳትቆርጪ መገስገስሽ ለድል አብቆቶሻል።አንቺን አይተው ለሚያድጉ ወጣት ሴቶች ምሳሌ ነሽ።
You are my inspiration!!
Honestly, I admire your hard work and dedication,
Two thumbs up for you!!!,በርቺ!!!
ዋዉ ዋዉ ጀግናችን ከልብ እናመስግናለን🎉🎉🎉🎉🎉
ዴምሪኝ ውዴ
አላሁ አክበር ኢክራም ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ካቲማሽን አላህ ያሳምረዉ ባለቤትሽንም ልጆችሸንም አላህ ይጠብቅልሸ ❤
ደዊትዬ እናመሰግናለን ኢክራም የእውነት ጀግና ናት
You are outstanding women, you are example for the new generation keep up the great job!
ኢክረምዬ ኢንሻአላህ ይደረሳል አመሠግናለሁ
ከስደት ወደ ሚሊኒየር ዋው የኔ ጀግና ❤❤❤❤
እግዚያብሔርዬ ሆይ ስለምታደርግልኝ ሁሉ አመሰግነካለው አባክህ ጠንካራእና ብረቱ ከሆኑ ሴት እህቶቼ ምድብ አርገኝ አደራክን አመሰግናለሁ ኢክራምዬ ጀግና ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
Thanks for inviting her, indeed she is strong women.
በጣም ደስ የሚል አገላለፆ ጉብዝናሽ, ጥንካሬሽ ,ሞራልሽ ,ወላሂ ይጋባል ::
በደህናው ጊዜ
ቅመሞች አሏህ እኛንም ከሸቃልነት ገላግሎ ትልቅ ደረጃ ያድርሰን 🎉ሲሳያችንን ሃገራችን ላይ ያድርግልን' እኔ በራሴ ትልቅ ደረጃ እንደምደርስ ይሰማኛል~ገንዘባችሁን በሆነ ባልሆነው አታጥፉ መያዝ መቆጠብ ልመዱ ቅመሞች
አሜንእህታለሜ😢😢😢😢
aemin yareb❤❤❤❤❤አሏህ ከይሩን
ይምረጥልን❤❤❤
ኤክራም እንቺ ጎበዝ አምላክ የባረከሽ ❤❤❤ እንወድሻለን ምሳሌያችን ነሽ!!! ይቻላል።❤❤❤።
አይዙሽ የኛ እንቁዋ ኢትዮጵያዊት ንግስት
አስከመጨረሻ ነው ያዳመጥኩሺ የኔ ጀግና እኔም አላህ ህልሜን ያሳካልኚ❤❤
ተሳሳትሽ እህቴፐየሴት ልጅ ማለት እናት ለልጇ በጣም ስለምትሳሳ መጥፎም ስትሰራ ከጎኗ ትቆማለች የጠቀመቻት መስሏት እንዳትከፋት ግን ልጅቷ(ጁ) ስርኣት አልባ ይሆናሉ ለዛ ነው።ሁሉም እናቶች አይደሉም።
ጀግና የሴት ምሳሌ አድናቂሽነኝ ኢክራም ተባረኪ ❤❤❤
ዴምሪኝ ማርዋ🎉
ድንቅ ተሞኩሮ ነው እናመሰግናለን❤
ግን አሳካን ተሳካሲባል ደስ ይላል አይደል ህመሙ ያለው በመንገድ ውስጥ ነው😢😢😂
MaashaaLaah MaashaaLaah tabaarakalaah
ዋዉ ጀግና ሴት ነሽ ለኛ አረብ ሀገር ለምንኖር ሴቶች ምሳሌ ነሽ ከህይወት ልምድሽ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
እናመስገንለን ማማ ኢክራም ❤
ሰኬት ሲሳካ ያሰደሰታል ።።ትልቅ ትምርህት ነው እናመሰግናለን
1984 😮 እኔ አልተወለድኩም ነበር ግን ውፍረት እኔ እበልጣታለሁ ደግሞ በ20 አመትሽ ስራ ጀምረሽ ጀግና ነሽ ይገባሻል ሃብታም መሆን
ትልቅናት
ትልቅናት
ትልቅናት
ትልቅናት
ትልቅናት
በጣም ነው የምውድሽ yena ቆንጆ ፍጣሪ yebarkshe ድግሞ ደግሞ 👌👌👌🥰🥰
ማሻ አላህ ኢክሩየ የደሴ ልጂ ነሽ የወሎ መዲና🥰♥️አላህ ይጠብቅሽ አላህ ይጨምርልሽ በሀብት ላይ ሀብት እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የሀገሬ ልጂ ወሎ የፍቅር የደግነት የአንድነት ሀገር🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️
one thing makes me surprise ''money is weapon to drive tension'' she said. yes! 100%
ግዜው አሁን ነው እህት ወንድሞቼ እንጀግን በርቱልኝ አላህ ያበርታን እኛም አንድ ቀን ስኬታችንን እንደምንናገር ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ እናደርገዋለን 💪
ወላሂ አብሶ በአላህ ላይ በጣም መወከል ተስፍ አለመቁርጥ ኢንሻ አላህ ለኛ የሚጠቅመንን አላህ ያቃን
You are an asset for this country and generation. Live long❤
እኳን አለፈላት እኛንም የመዳምቅመሞች አላህ ከአረብ ሰራተኝነት ያውጣን ኡፍፍ ሰልችቶኛል የሰራነውን በረከት ይሙላልን የአላህ ያረብ🤲💔😢ግን ማረኛዋ ይዘጋል አወራሯ አይ😂😂😂
ማሻ አላህ ነጃት አህመድ ነኝ ከቦሩ ሜዳ ኢንሻ አላህ አሁን ስደት ላይ ነኝ ግን ነገ ታሪክ እደምሠራ ኢንሻ አላህ አምናለሁ ትልቅ ህልሠገም አለኝ
ጀግና የጀግና ልጂ ኢክሩ
መኩሸ እኔም የቦሩ ልጂ ነኝ
I'm from Somalia 🇸🇴 I love Ethiopian 🇪🇹
"የሴት ልጅ" ባትሆኚ ኖሮ አውቶሞቲቩን እንደ ዶሮው አትበልችውም ነበረ።
አድናቆቴን ላንቺም ለናትሽም በትልቁ።
እዳንች ጀግና ልጅ ወልጃ ኢክረም እላታለው❤
አኔም 1 ነኝ እንሻአላ እቁ ሴት እሆናለሁ አሁንም ነኝ 4ልጆ እናት ነኝ ልጀ ቸን አሳድጌለሁ ወደፊትም በአላህ ፍቃድ ተሰፈኛ ነኝ??
መስማት ምፈልገው ሰው ነሽ ደስ ትያለሽ ማሻአላህ ባገኝሽ ደስ ነው ሚለኝ
❤🥰🥰🥰እማየ ማሻ አላህ ግን አለባበሰሸን አሰተካክሊ በተረፈ ጀግና ሙስሊም ሴት በታሪክ ጀግና በረቱ ናት ቁረአን ላይ ሰለ ሴቶች ጠንካራ መሆን በቤታችን ልጆችን ለዲናችን ከወንደ ሴት ተፅኖ ማደረግ እንዳለብን ነው ግን አሁን ያለን ሴቶች ዚፈጥ ነን ከኔ ጀምሮ ክሪስቲያን ሴቶች ይሻላል በሁሉም ነገር በትምህርት በሁሉም ሙስሊም ሴት ግን በትምህርት ዝቅተኛ ነን ቤተሰብ ቶሎ አግብተን ልጆች መወለድ ትኩረት የሚሰጡት በቃ እኛ ደሞ ቤተሰብ ማስረዳት አንፈልግም በራሳችን መሰራት አለብን ሰው ምን ይለኛል የሚል ነገር ከልባችን አማጥፋት አለብን አላህ ነው መፈራት አላህ የከለከለውን ብቻ አለመስራት ከዚህ ውጭ እራሳችንን መለወጥ አሉብን በራሳችን ከባል ገንዘብ አንፈልገ እራሳችንን ችለን ሰንኖረ ባል ለራሱ ትኩረት ይሰጠናል እኔ ትልቅ ደረጃ ደርሻለሁ አልልም መንገድ ላይ ነኝ አረብ አገር ሰረች እኔ ቤተሰብ አረዳም ለራሴ ነው በመጀመሪያ መሬት 3አመት ሰረች ገዛሁ ከዚያ 2አመት ሰረች ቤት ሰራሁ 1አመት ሰረች ቤት እቃ አሟላሁ 1አመት ሰረች ብር ያዝኩ አሁን ንግድ ላይ ነኝ ቤተሰብ ቀየሪየ አልሃምዱሊላህ በቅርብ ነው ያገባሁት ቤቴ በወር 15ሺብር የከራያል ባሌም ይሰራል እኔም እሰራለሁ ባሌ ምን አለ ሰራ መሰራት የለብሽም አለኝ ካልፈለገህ መፈታት መብትህ ነው ሰራ አልተውም አልኩት ኢንሻአላህ በቅርብ የደቦ ቤት ልክፍት ነው አረብ አገር የምሰሩ ብር አታባክኖ እሺ ለዘመድ ለተችግረ ሰው ሰሰጡ በመጠኖ ነው መጀመሪያ እቃችሁ አሳኩ የአረብ ገረድ መሆን በጣም ከባድ ነው
ማሻ አለህ አ❤ለህ ያግዘን ያረብ
ግንኮ እህቴ መስራት ያለብን በቤታችን ነው አላህ በቤታችን መርጋትን ነው ያዘዘን አሏህ ቅናት ያለው ባል ይስጠን ከሙስሊሞች ክርስቲያን ሴቶች ይሻላሉ ያልሽው በፍፁም መነፃፀር አይችልም ሰማይና ምድር የሙስሊም ሴት እንቁ ነች።
ማሻአላህ ነገርግን አለባበሥሽን አሥተካክሊ እህቴዋ ኮፊደሥሽ ደሥይላል አኬራሽንም አሥታዉሽ
ማሻ አላህ ጀግኒት የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሽ ያረቢ ❤❤❤❤
Maasha Allah.
Thank you for keeping my hops up! Am stay home mom ! With God help soon I will go back to work
የሴቶች እርሀያ ነሽ አድናቂሽና አክባሪሽ ነኝ በርቺ ጠንካራ ❤
ዋው ኧረ ይመቸሸ ኢክራምዬ የኛ ጠንካራ ሴት❤😊
ዴምሪኝ ውዴ
አልሀምዱሊላህ ባልሽ እኮ ሙሥልም አልመሰለኝም ነበር ማሻ አላህ አላህ ሙረድሽን ይምላልሽ
አሪፍ የ 2 ሰዓት ቪዲዮ ነው። እንዳያልቅ የለም አለቀ 🙃