Helping the society you came from is wisely and you are showing your gratitude too❤❤❤ I am glad that I listened to you today. Because i had wrong idea about you. May the God bless you more dear brother. ❤
Dear mensur jemale your so amazeing person am so excited, so humble and grateful personally, stay blessed dear mensur ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤keep it up good luck ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
መንሱር ጀማል የሀገሬ ልጅ ነው ማሻአላህ ዛሬ ሳየው ብዙ ነገር አስታወስኝ ደስ የምትል እናት አለችው በጣም ነበር ማቃት ስለ እናቱ ሲያወራ ፈገግታዋ መጣብኝ አላህ ይጠብቅል አላህ ያስብከውን ያሳካል
🕋To be honest ሳክስ አለበት ፣ ባንክ ነው የምሰራው፣ ሀብቱ እንኳን የሱ ደረቴ ነው። ጠንካራ ኦሮሞ አንተን አየን ፣ ሌሎቹ ኬኛ ኬኛ ነው፣ መዉረስ ነው፣ በመግደል ነው፣ ማፈናቀል ነው፣ ብዙ ኦሮሞዋች ይሄን አይተው ይለወጣሉ ብዬ አስባለሁ። የሰዉ ገንዘብ ፈጣሪም አይወደዉም።
,,,,
የቆማጦች ኰመንት ዘረ ቡዳ@@santaw5392
ምንድነው ኦሮሞ ኦሮሞ እያልክ ምትቀባጥረው? @@santaw5392
@@santaw5392ብሮ ችግራችን ያለው እኮ እዚጋ ነው የተወሰኑ ሰዎች ባጠፉ ቁጥር ወደ ብሔር ምኖስደው ነገር ነው እየከፋፈለን ያለው,እና አሁን አንተ አምሐራ, ጉራጌ ትግሬ ብቻ ከ83 ብሔሮች ዉስጥ አንዱ ነህ እና የተወሰኑ ሰዎች አጠፉ እና ያንተ የተወለድክበት ብሔር ዘረኛ ገዳይ ሊባል ይችላል? እና ደሞ ኦሮሚያ ክልል ላይ የምትኖር ከሆነ መቼስ የምታቃቸው ሰዎች ይኖራሉ እና ሲገድሉ ስያፈናቅሉ አይተሃል? ካሉ ብሄራቸውን ሳይሆን እነሱን በግል ብንወቅስ ብንቃወም ፍቅር ይኖረናል ይኖረናል ብዬ አስባለው..ምን አልባት ስተት ከተናገርኩ positive ነገር አስቤ ነውና ይቅርታ እልሀለው🙏
እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይላል ያገሬ ሰው እና መንሱር የዘመናችን አነቃቂ በእውነት ልብ ብሎ ለሚያዳምጥ ብዙ ትምህርት ያገኛል, እግዚአብሔር ባለህ ላይ ይጨምርልህ ይጨምርልን 🙏🏽
መንሱሬ ወይ ጉድ እጅግ እጅግ ገርሞኛል:: በአጋጣሚ ዛሬ ነው ለመጀመሪያ ያየሁህ::የዛሬ 34 አመት አንተ ትንሽ ልጅ ሆነህ የአባትህ ሱቅ ሻይቤት ቁርስ ጠዋት ጠዋት እየመጣሁ ዳቦ እና ሻይ ሳዝ አንተ ትታዘዘኝ ነበር:: አባትህን እና እናትህን የምትታዘዝ ወላጆችህን አክባሪ ልጅ ነበርህ::ይገርማል እኔ በዚያን ግዜ ቡናና ሻይ ቢሮ እሰራ አቶ ነጋሽም ቤት እኖር ነበር:: የአባትህ እና የእናትህ ፈገግታ እይረሳኝም:: አባትህ ጀማል ጠንካራ ነጋዴ ነበሩ ማዘርም እንደዚሁ:: እዚህ መድረስህ እጅግ እጅግ ደንቆኛል:: ታስታውሰኝ ከሆነ ሽመልስ ነኝ:: የዚያን ዘመን ትዝታ አምጥተህብኝ የአቶን ነጋሽ ቀዮዋን መኪና እስታወስከኝ:: ነብዩ በሚባል ሹፌር እርሷ ላይ ተከምረን እንጏዝ ቀበር ዳገት ላይ በተራችን ወርደን እንገፋት ነበር:: መችየም የበቾን መንገድ ቢያንስ ኮብል ድንጋይ አስገብታችሁ እንደማይ ተስፋ አደርጋለሁ:: በነገራችን ላይ በቾ ተወልደው ዛሬ ትልልቅ ቦታ የደረሱ ልጆች ስላሉ እነርሱን አስተባብራችሁ ከመቱ በቾ መንገድ ካልገባ የሚገባበት ወይንም ውሃና ስልክ መብራት የሚገባበት ወይንም በትምህርትና በጤና ዙሪያ ጭምር የሚሰራበት ሁኔታ ቢኖር መልካም ነው እላለሁ::እንኳን አባትህ እና እናትህ እዚህ ደርሰህ አዩህ እኔም ስላየውህ ደስ ብሎኛል:: ያቺ የልጅነት ፈገግታህ ግን አሁንም ትዝ ትለኛለች:: እጅግ ደስ ብሎኛል:: አባትህን ጀማልን እና እናትህን በህይወት መኖራቸውን ሰማሁ ደስ ብሎኛል:; አንድ ቀን በቾ ሄጄ ሰላም እላቸው ይሆናል:: ካስታወሱኝ ሰላም በልልኝ::
በእርግጥም የጥንካሬ ምሳሌ መሆንህን እኔም እማኝ ምስክር ነኝ!!!
Ye zare 34 amat abaabaa mensur kibir yigabahal
መንሱር በጣም የዋህ ነው
ኮመንት ላይ እንኳን ሲሰድቡት እሺ ብሎ ነው የሚመልሰው ክፉ አይወጣውም ❤
መንሱሬ ያለፈ ታሪክህን በግልጽ በመናገርህ ላንተ ያለኝን አክብሮት ጨምሮልኛል።
Mensur እኔ ኤርትራዊ ነን ያንተ folewers ተከታይ ነን ግን ሁሌም ጉረኛ ትመስለን ነበር አሁን ግን ያንተ ጽናት ጅግነት ገባን ❤❤❤❤❤
🕋To be honest ሳክስ አለበት ፣ ባንክ ነው የምሰራው፣ ሀብቱ እንኳን የሱቅ በደረቴ ነው። ጠንካራ ኦሮሞ አንተን አየን ፣ ሌሎቹ ኬኛ ኬኛ ነው፣ መዉረስ ነው፣ በመግደል ነው፣ ማፈናቀል ነው፣ ብዙ ኦሮሞዋች ይሄን አይተው ይለወጣሉ ብዬ አስባለሁ። የሰዉ ገንዘብ ፈጣሪም አይወደዉም።
Uuuuifff iski atishletleci iht hullum 1 new atbeyi@@santaw5392
መቀጣይ ኡስታዝ “ 🍀ያሲን ኑሩ & ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮምን “🍀 ይቅረቡልን የምትሉ 💕 ድምፅ ስጡ 🌱😁 please አንደበተ ማሮቹ አቅርባቸዉ Mr Dream’s🙏🏼
እዚህ የሚቀርብ ባለ ሀብት ነው ኡታዞች ምን አላቸው?
Be positive
uszataz abuki kerbowal ke 1 amet befit
I know 🪴
Awo❤
እውነቱን ለመናገር ትልቆች ብቻ ናቸው ብዙ እውቀት የለኝም ብዙዎች ይበልጡኛል የሚሉት!
እናመስግናለን!
ትችላለህ መሱር ጀማል ኢንሻ አሏህ ሚስተር ፕሬዝዳንት መሱር እደምንል አሏህ ያሳካልህ
እኛም ህልማችን አሳክተን ታሪካችንን ለማውራት ያብቃን እናመሰግናለን
አሚን ያረብ
🕋To be honest ሳክስ አለበት ፣ ባንክ ነው የምሰራው፣ ሀብቱ እንኳን የሱ ደረቴ ነው። ጠንካራ ኦሮሞ አንተን አየን ፣ ሌሎቹ ኬኛ ኬኛ ነው፣ መዉረስ ነው፣ በመግደል ነው፣ ማፈናቀል ነው፣ ብዙ ኦሮሞዋች ይሄን አይተው ይለወጣሉ ብዬ አስባለሁ። የሰዉ ገንዘብ ፈጣሪም አይወደዉም።
ፕረዝዳት መሆን የሰው ችግር ማየት አበሻን መምራት እራስምታት ነው 😮 እኔ በጭራሽ አልማኝለትም
ትላንትናው የማይረሳ አስተዋይ ባለ ብዙ እራዕ ባለቤት መሱር ጀማል ያለፍክባቸው መንገዶች ብዙ አስተማሪ ጠካራ የአላማ ሰው በጣም አደንቅአለሁ !
መንሱር እግዜያብሄር ሃሳብህን ሁሉ ያሳካልህ በጣም መልካም ሰው ነህ።❤❤
መንሱር በጣም ድንቅ ቆይታ ነበር አመሰግናለሁ dawitDream ላንተም ትልቅ አክብሮት እና ምስጋና ይገባሃል
መንሱር ውስጡ ንፁሁ ነው ማሻ አላህ ለዚህም ነው ሁሉ ነገር አላህ ያገራልህ ❤❤❤❤
በወንድማችን መንሱር ጀማል ብዙ ትምህርት እና በችግር ጊዜ መታገስ እንዳለብኝ ተምሬያለሁ እና Allah ካለ Inshallah አንድ ቀን እኔም እዚህ መድረክ ላይ ቆሜ ልክ እንደ መንሱር አርአያ እሆናለሁ ማናችንም ብንሆን አላማው ካለን ማረግ እንችላለን ከታገስንና ከለፋን በፈጣሪ ፍቃድ family 100%
በጣም የልቤን ነው የተናገረው ለማንም ቢሆን መርዳት በገንዘብ ሳይሆን እንዳረከው ምጣድ እና ጤፉን ገዝተህ ሰጥተህ ሰርተው ደክመው ሲያገኙ አንተንም እያመሰገኑ በላባቸው ሰርትው የሚኖሩት ኑሮ እጅግ ጥሩ እና ከእግዚአብሔር በረከት እረድኤት አግኝተው እነሱም ሰርተው ከሚያገኙት አስራት የሚባል አለና ይህንን ቢያደርጉ የበለጠ ስራቸው እንደሚያምር ጥርጥር የለኝም ውንድም መንሱር ከልብ አድናቂህ ነኝ ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ።
ይገርማል!!! መንሱር ባጋጣሚ የተቀየረ ለሚመስለን ትልቅ ትምህርት ሰጠሀን።አላህ እኛንም ይቀይረን አንተንም የበለጠ ከፍ ያርግህ።
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር መንሡሬ አሏህ ከዚህም በላይ ሪዝቅህን ያሥፋልህ በእምነትአሏህ ያጠንክርህ!!!!!!!
እግዚአብሔር ይጠብቅክ ወንድሜ በጣም ደስ የምል ትምህረት ነው
የኔ ወንድም መንሱሬ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ጎበዝ ሰነፍ ሰው ቁጭ ብሎ ሰው ይተቻል ጆሮ አትስጣቸው አትያቸው አንተ ወደፊት ተራመድ ዳዊትየም ብዙ ጠንካራ ሰዎችን አቅርበህ ስለምታሳየን ብርታትን ማንም ሰው በትንሽ ተነስቶ ትልቅ ቦታ መድረስ እደሚቻል አስተምረኸናል ወደፊትም ይቀጥላል❤❤❤❤❤❤
መንሱሬ it was a wonderful time 🪴🌴 እንወደሀለን 💕እናከብረሀለን ወንድማችን peace ✌️ Love 💕 Unity🇪🇹
@1303_Tamezbeshtegna
😁😁😁😁እጁ እርጥብ መዉ ✍️ አለምን ዞሯታል 👌
ታሪክህን አጫወትከን በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ነው አላህ ይጨምርልህ አሁንም ስልጠናው መቼ ነው የሚጀምረው አዳማ ላይ ቦታውስ የት ነው አዳማ ነኝ
ዴቭ ድርምስ የሚቀሩቡ ጀግኖች ለኛ ትላልቅ መምህሮቻችን ናቸው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ያኑርልን
በጣም የሚወድህ ወንድሜ መንሱር ለሰጠሄን ምክር ከልብ እናመሰግናለን።
TV ብታደርጉት ሁሉም የEthiopia ህዝብ ይመለከተዋል እና ብታስቡበት ጥሩ ነው። All of your guests are heroes!!
መንሱር ሲያወራ ሲያስተምር በመመሰጥ ነው የምሰማው ሙሉ ኢነርጂ አለው ደስ ይላል በርታልን እወድሀለው ❤❤❤
መንሱሬ የሚገርም የህይወት ልምድህን ነው ያካፈልከን ከላህ ከዚህም በላይ ይጨምርልህ ቴንኪው....!!!
መንሱርን በጣም ነው የምወደው በእምነትም ቢሆን በአጠቃላይ በቃ ጥላቻ የለበትም ምሁር መሆኑን የተረዳሁበት ነው ዘሩ ይባረክ
ማሻአላህ ማንሱሬ አላህ ከድንገተኛ አደገ ሁል ይጠብቅህ❤
I like his positive Energy and Believe in change. unique he explains all challenge he phases step by step, thats very good for young generation.
ስጠብቅህ ነበር! ህልምህ እንደሚሳካ አምናለሁ። ኢንሻአሏህ!
አላህ ያሳካልህ ፕሬዝዳንት መንሱር ትሆናለህ የኔወንድም የላኢላሀኢለላህ ወንድሜ ሁሉንም ትሆናለህ❤
🕋To be honest ሳክስ አለበት ፣ ባንክ ነው የምሰራው፣ ሀብቱ እንኳን የሱ ደረቴ ነው። ጠንካራ ኦሮሞ አንተን አየን ፣ ሌሎቹ ኬኛ ኬኛ ነው፣ መዉረስ ነው፣ በመግደል ነው፣ ማፈናቀል ነው፣ ብዙ ኦሮሞዋች ይሄን አይተው ይለወጣሉ ብዬ አስባለሁ። የሰዉ ገንዘብ ፈጣሪም አይወደዉም።
ሰላም ሰላም ዳዊት ድሪምስ እና መሱሪ አላህ ከምታውቁት በላይ ይጨምርላቹህ
በጣም ጥሩ ነገር ነው ያቀረብከው መንሡር:: አስተማሪ ነው ለወጣቱ በርታ !!
Wow..amazing lejemira gize new..gize setiche yesemahu...your smart dreamed and Lucky person ....
ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ ቪዲዮ ሳዳምጥ ዋው መንሱሬ እኔም ሀብታም መሆን እፈልጋለሁ ነገር ግን ገንዘብ መያዝ አቅቶኛል😊
ኧረ እኔም አቃተኝ ብር መያዝ
ግን ገንዘቡን ትገኘዋለህ ።?ከተገኘ መያዙ በጣም ቀላል ነው ዋናው ገንዘብ ማግኘት መቻል ነው ።
@@AlemTeka-ej3yqማግኘቱም ብቻ ሣይሆን መያዙም. ጠካራ ሰው ይላል ገንዘቡማ እድሜ ላማዳም በወረ ትሠጠናለች አልሀምዱልላ ነኢመተል ኢሥላም
ኣይይ እኔ የምፈልገው ከግርድና የወጣ ስራ ነበር😢@@ttww9470
መልሱሬ አላህ ከሰው አይን ይጠብቅህ አላህ ሽ ያድርግህ የኔ አዛኝ እሩሩ የዋህ 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
መንሱሬ በጠም እናመሰግናለን ❤
መንሱርን ሁሉም ሰው ቢጠላው እኔ ብቻዬን እወደው ነበር በርታ ከስደት መልስ ብትመክረኝ
አረ ከቅናተኞች ( ከምቀኞች ) በስተቀር ማንም አይጠላዉም ✍️👌100%
በቀጣይ ዶክተር ናስር ዲኖ የኢልኮ ኮምፒተርና::የዘምዘም ቦንክ CEO ብታቀርበው ብዙ ነገር እንማርበታለን ::እና ቀጣይ እንግዳህ አርገህ እንደም ታቀርበው አልጠራጠርምThank you ❤
ዋናው ትምህርት ቢሆን ኖሮ መች አገራችንን በቀኝ በግራ ያጨናንቋታል። ዋናው ጥንካሬ ትእግስት ኢማን በራስ መተማመን ነው።በርታ ሚንስትር አላህ ምኞትህን ያሳካልህ
You are right, mensure! Risk nothing, gain nothing! Thank you, for your motivational speech!
May i ask mister Dawith to invited me to join this greatest teaching and motivational thought
ኮሜንት ስጥቸ አላቅም ይሄን ቭዲዩ ልየው አልየው እያልኩ ነው ያየሁት ስላየሁት ደስ ብሎኛል ማሻ አሏህ መንሱር 🎉🎉
My brother I love your politeness and true story is best motivational especially for kefelhager legochi
MashaAllah aleyke bro.
Wish you all the best.
መንሱር ጀግና አድናቂህ ነኝ።
ዳዊት ድሪም የምታቀርባቸውን ሰዎች በደንብ እያጠናህ ስለምታቀርብ በጣም እናመሰግናለን በትክክል ለፍተው ከምንም ተነስተው በድካማቸው ሀብታም የሆኑ ስለምታቀርብ ክብር ይገባኸል ግን አንዳንድ የሰው ሀብት በግፍ ነጥቀው አካባቢው ሁሉ እያወቀ ማስረጃ ሁሉ እየቀረበባቸው በሰው ሀብት የከበሩ ባታቀርብ ጥሩ ነው ።ለዚህም ምሳሌ የምሰጥህ በላይ ሺፈራው በግፍ የወሰደውን ቢመልስ ቀሪው ሀብቱ ይበቃዋል ። የነጠቃቸውን ሰዎች ማወቅ ከፈለክ ከነ ማስረጃቸው ልዘረዝርልህ እችላለህ ።
የኔ ምኞት ደግሞ እንዳንተ የተሳካለት ሀብታም ባል አግብቼ መኖር ነዉ ኢንሻ አላህ 🙏 ያድርግልሽ በሉኝ ሸቃላነት ሰልችቶኛል 😥
የኔማር አላህ ያሳካልሽ ❤
ያሳካልሽ
😂እኔም
erasish atasakim..😢
የጭንቅላት ሀብታም አይሻልሽም
አንድ እህት የጠየቀችዉ ነገር ልቤን ገዛዉ የተወለደበትን ቦታ ምን አረክ የሚለዉን ጥያቄ የኔም ነበር እዛላይ የራስክን አሻራ ጥለክ ብቴድ ይሻላል
Helping the society you came from is wisely and you are showing your gratitude too❤❤❤ I am glad that I listened to you today. Because i had wrong idea about you. May the God bless you more dear brother. ❤
Dear mensur jemale your so amazeing person am so excited, so humble and grateful personally, stay blessed dear mensur ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤keep it up good luck ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እንደ ፈጣሪ ፍቃድ ያሰብከውን እንዳሳካልህ እመኛለሁ❤
አብሽር መሱር አሏህ ህልምህን ያሳካልህ🎉🎉🎉
ውንድሜ መንሱር አላህ ይጥብቅህ ማሻአላህ ብዲነህም ክፍ ብል ውንድሜ ዲኒያ ጥፉናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ustaz yasin nuru mekreb albet yemtlu like argu....😊😊😊🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ye man presedant nw yemithonw brother?
የኔ ጀግና አንድ ቃን የአንቴን ቦታ እታካለው አለህ ከለ ❤
INSHA ALLHA ❤
ሌላው ቢቀር ማህበራዊ መገልገያዎችን በሚሰርቁ ሰዎች ላይ እንዴት ሞት አትፈርድም? የመብራት ታዎር ይሚያፈርሱትን፣ የቴሌ ኬብል፣ የፍሳሽና የቴሌ መስመር ክዳኖችን፣ የባቡር መስመሮችንና ብሎኖችን ወዘተ: የሚሰርቁትን እንዴት ሞት አትፈርድባቸውም?
መንንሱርያ ሲወድህ አግዚአብሔር የባርክህ ♥️🙏🙏🙏
What a great man🙏 much love big bro 😎 💪
ማሽልአላህ ወንድም መንሱር አሏህ ይጨምርልህ ብዙ ፈተናዎቹ አልፈህ ነው ለካ ስፕሀናአሏህ
መንሡር በጣም ጨዋ ልጅ ነዉ ፈጣር ከዝህም በላይ ይጩምርል ፈጣር ❤❤❤❤❤❤❤❤
ስዬ እንኳን ደህና መጣህልን አባ ተንትን ለኢትዮጵያ ጠላቶች ድማሚት ነህ በርታልን መልካም በዐል ይሁንልህ 🎉🎉
ወላሂ ማሻአላህ ልክ ነዉ በቁራዐን አችን ምድር ላይ የተጠራራህ እትሂድ ይላል እዉነት ነዉ❤❤❤
You are right to achieve your goals keep going Don't for get success in your future
እግዛቤር ይጨምርልህ መማርያነህለብዙሰው
MashaALLAH mensur ALLAH yibarkeh. Enyam gobez ALLAH Yadregen.
ኧረ መንሡራችን ህልምህን አላህ ያሣካልህ እኔም የሙስሊም መሪ ሢኖረን ማየት ህልሜነው❤
@@rasayifat5726 አብረን ወደ ጀነት
@habeshaforum ኢንሻ አላህ አምሮን አንቀርም
ኢንሸአላህ
Ensha allah yehonal
መንሱር የበቾ ልጅ ነኝ ብለሀል በ1986ዓም መንገዱ ያለ ለላንድሮቭር ከምርቱ አሁን እንዴት ነው?
መሻአላህ ተባረክ አላህ መሱሮ ወዶሜ አላህ ይጠብቅህ ምኞትህንም አላህ ያሳካልህ ሁሉንም ያረብ
you can say whatever, but this guy is genius. He knows the principle of fake it until you make it
An Intelligent guys , l appreciated u go aheade 😮
I have a great respect for this man...👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Mashallah I didn't expect such a show!! Well articulated 👏👏❤❤
ዋው ትልቅ የሂወት ወጣ ውረድ ኣልፈህ እዚ መድረስህ ደስ ብሎኛል መሱር ወንድሜ❤
Dawitn betam betam mamesghen alebn, Mensurn sew bemitelabet time akbro sle teraw. Thank you Dawit Dreams
ፕሬዝዳንት መንሱር እኔ ቢትኮይን መስራት እፈልጋለው ግን invest ማደርገው የለኝም
ፕሬዜዳት መሱር አብዝቶ እግዚሐቤር አብዝቶ በብዙ ይባርክ የተትረፈረፈ እዉቀት የለኝም ፈጣሪ ይባርክ
ፕሬዚዳንት ትሆናለህ!... የሞት ፍርድ አልፈርምም ያልከውን አልስማማም!....
ህፃናት የሚገል መገደል አለበት!
ሴት የሚደፍር መገደል አለበት!
መንገድ ላይ መኪና እያስቆመ ህዝብ የሚዘርፍ መገደል አለበት!
ሙሰኛ ባለስልጣን መገደል አለበት ( እንደ ቻይና)
manem eytenesa nefes aytefam neber no justice in Ethiopia at all.
እስኪ አወል ቀደሙን እራሴ ደህናሁን ችግር አቧራ ነው ይራገፋል አሁን አለች ገጣሚ
@@HelimaHelima-bc7dw ትክክል
የሚገርም ታሪክ ነው ብዙወችን ይቀይራል አላህ ያሳካልህ
ምሻአላህ ጠንካራ ነህ ፍቅር ሰላም ለቤተሰብህ አላህ ይስጣቸው
Mensur is the best man in the world
ጀግነ ወንድማችን አላህ እድሜክን የርዝመዉ ለአላህ ብለን እኖድከለን ለሰዉልጅ ሁሉ ምጣቅም አላህ የድርግክ
የሶስተኛ ክፍል ተማሪ ፕሬዚደንት መሆን ይችላል እንዴ ?
Wow! Amazing energy! Amazing inspiration!
Thanks all of you!
መንሱር በትክክል እዉነት ነዉ የተናገርከው የመጣህበትን መንገድ አኔም አይቼዋለሁ ፣ አዉቀዋለሁ ።
መንሱር ንፁህ ልብ ያለዉ የእዉነት ሠዉ ነዉ
ፋጣር እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት እግዛብሄር ይርዳህ ።
በእርግጠኛነት በቅርቡ እዝህ መድረክ ላይ እንገናኛለን ።
Wow, God bless you Mesur🙏🙏🙏
ምርጥ ነህ መንሱሬ!
መንሱር ፈጣሪ ይጠብቅህ፣ነገር ግን ወንድም ካሊድን በዚህ ሰሀት የናንተን ዓይነት ሰዎች ከጎኑ እንድትቆሙ ያስፈልገዋል!እባክህ!እባክህ!
Wehabiya አትረብሹ😂
Masha allah you are Hero of this era We love you so much Mansure
መሱሬ እንወድሀለን መሸአላህ አላህ ሀሳብህን ያሳካልህ ወድም ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉
❤❤❤Mansur habibi Allah tena rejim edme yesteh.
I had the same life journey as you, but nothing new happened. I'm unemployed for 3 years.
Never Stop Trying ! 🌹
ይህ ዝግጅት ተያይዘን እልል እያልን እብደት ውስጥ መግባታችን ለአለም ምስክር ነው ። ሰው እንዴት የሚናገረውን ከጊዜ ፥ ከድርጊት ፥ ከውጤት እና ተፅዕኖ ጋር ዖዲት አለማድረጉ አይጨንቀውም? አዳመጩስ ይህንን ለማሰላሰል እና ለማመዛዘን ሲጥር እልልታ ጭበጨባው አያመልጠውም? ገራማዎች ነን ።
እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ መንሱር ምርጡ❤❤❤
Please የመንሱሬን view ሰማይ እናስነካ ✍️ የመንሱር ጀማል ወዳጆች ገባ ገባ በሉ🌴
በትክክል❤
🕋አላህ ኦሮሞን ለመቀየር ሲያስብ መንሱርን ላከ ፣ ወደስራ ግቡ ፣ መ-ግ-ደል ማፈናቀል ሀጥያት ነዉ።
ጠባብ ዘረኛ!!! እስኪ አማራ ኦሮሞ ትግሬ...ብለህ አፍህን አትክፈት።ዝም ብለህ ሱቅ ክፈት።
ሰው መሆን ለኛ ለሀብሾች በቂያችን ነው!!!!@@santaw5392
ታሪኩን ሲናገር
1. ሁነቶች የተከሰቱበትን አመተምህረት አንዱንም አይገልፅም
2. የድርጅቶቹን ስምና የሚሰራውን ስራ አልተናገረም
3. ኖርዌይ ውስጥ እሱ ያለዉ አይነት አንድ ቦታ ስደተኞች የሚሰበሰቡበት refuge camp የለም
4. እሱ በጠቀሰው ዘመን 1 Bitcoin 72 ሸህ ዶላር ሆኖ አያውቅም
5. Alliance for Children የሚባል የተመዘገበ NGO የለም
እነዚህን በማስረጃ የሚሞግት ካለ በደስታ እታረማለሁ ።
አለዚያ ግን ለሌላ ሳሙኤል ዘሚካኤል እያጨበጨባችሁ ነው ።