ገበሬ የምጠራበት እንጂ የምሰደብበት አይደለም! @DawitDreams
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our RUclips channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our RUclips channel to get up to date videos!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
Telegram ፦ t.me/amazingvi...
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook ;- www.facebook.c...
#DawitDreamslifesuccusscoach
#motivation
#dawitdreams
#etiopianmotivetion
#personaldevelopment
#ethiopianmotivationalspeaker
#motivation
#success
#positivethinking
#abrshdreams
#newyear
#paradagmshift
#dawitdreams
#የማክሰኞ እንግዳ
contact: +251938252525
የኔ ሴት💝እኔም ትልቅ የልብስ ስፌት ቤት የመክፈት እቅድ አለኝ እናም እየተቀሳቀስኩ ነው ያሳካልሽ በሉኝ ኢሻ አላህ
ይሳካልሽ 🙏
ይሳካልሽ social media ላይ ምርቶችሽን አስተዋውቂ
ይስካልሺ
Emagnign tadargiwalash inshallah bcha never give up wda brchi ena hulam dua mdrag atrshi esu wsagn ngr nw
ያሳካልሽ እህቴ😍😍
ፊልም የማይ ነው የሚመስለኝ ስሠማሽ በእውነት 😍😍😍ትልቅ ክብር አለኝ ለአንቺ ቤኪ
Feeling same!
አየርላንድ ከህውሃት ጋር ሆና ኢትዮጵያን የግል ንብረትልታደርግ ትንሽ ሲቀራት ነው ህውሃት የፈረሰው አሁን ደግሞ በጋብቻ እና በኢንቨስትመንት ስም የስለላ ስራ የሚሰሩ ጦርነትን ሁከትን የሚያቀናብሩ ኦሮሚያ ክልልን ሲኦል ያደረጉ ሰዎች በዝተዋል እና የዚህች ሴትዮ ባልም ጀርባው ቢጠና ጥሩ ነው እርሷ ምንአልባት አታውቅ ይሆናል
ቀላል
F3e r⁵⅗
²⅓⁹³⅖ ⁸⁹⅔⁷⁴⁵⁶⅖ ⁷⁵⁹³⅝
ጀግና ነሽ የፈረንጅ ሚስት ነኝ ብለሽ ብትንቀባረሪ ትችይ ነበር አንቺ ልባም ሴት አምላክ አይንሽን ከፍቶልሻል እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ
Yeferej mist aseram yalew manew abate Share new life adad hebesha berke ayehonebet new aji ferej abata asuwa yabatu mirkat new gulbet yehonat
Serta genzeb yemetameta ena beteneshu 50% endetekefel yetebekebatale yebase kagatemate demo yerasun yezo yeswan yemebezebezem ale
Ye ferenj mist mehon eko alemin be lela getsita lemayet yiredal enji ayanikebaririm.
ቢገባት ኖሮ ፈረጅ አታገባም ይቺ ፋንድያ" ልንገርሽ በልጅነቴ ነው አሜሪካ የመጣሁት አማርኛውንም እንጊሊዝኛውንም አቀላጥፈዋለሁ" መብት ቢኖረኝ ኖሮ ፈረንጅ ነበር አስሬ የምገርፈው" እነኚህ ዘረኞች "ደግሞ ነጭ ማግባት ጀግንነት መሰለሽ ይሔኔ አንቺ አፍሪካ ባሪያ እያለ ሲሰድባት እንኳን የማይገበት ድልብ መሀይም ናት" ፈረንጅ ፈረጅ የፈረጅ ቂጥ አጣቢ 👎👎👎👎👎👎
@@ethioland4938 👏👏👏👏👏 ትንሽ ለማሰብ ሞክሪ ሞክር. ስድብ ጥሩ አይደለም በውድቀት ውስጥ ጠንክሮ መነሳትና. አሸናፊ መሆን ነው👏👏👏👏👏 ለነገሩ. ስራን ያልሞከረው አይገባውም ለማንኛውም እራሳችሁን ጠብቁ ከብዙ ልፋት ቦሐላ. እሶ. የምትለው. ይገባችሆል አመሰግናለሁ ። 🙏🙏🙏🙏🙏 መፀለይ ይሻላል እግዜአብሔር. ይገልጣል ።
ቢሰሙሽ ቢሰሙሽ የማትጠገቢ ነሽ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ዘርሽ ይባረክ የነካሽው ሁሉ የተባረከ ይሁን
ማነው ይችን ድንቅ የአባታ ልጂ ጀግና በጉጉት የጠበቀ አባትሺ ይህን ቢያዩ
🙏🙏🙏❤❤❤🙌👏
ስራ ፣ ቁርጠኝነት ፣ ፅናት ፣ ታታሪነት ፣ ጥንካሬ ብቻ ሳይሆን ንግግርም ጭምር የምታውቂ የዋህነትሽና ግልፅነትሽ ከንግግርሽ ውስጥ ፍንትው ብሎ የሚታይ ጀግና ነሽ ፣ እድሜና ጤና ይስጥሽ ዘርሽ ብዝት ይበል።
🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴
🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡
🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴
🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴
P53 A53 L453 L753 pall trite dlrger umolt
ትልቅ ህልም አለኝ ህልሜን አግኝቻለሁ አደናቀፈኝ እንጂ አልወደኩም እኔ እችላለሁ በጥቂት ጊዜያት ህልሜ ተሳክቶ ዳዊት ድርም ለማመስገን እመጣለሁ እኔ ትልቅ ነኝ አንድ ብር ከአንድ ዶላር እኩል ነው ✔️ እህቴ አንቺ ያቺ ብልህ እንቁዋ ሴት ነሽ እውነትም ለሁላችንም በረከታችን ነሽ✔️👑
ወደ ባህር ዳር እስኪ ላኩት ዳዊትን
ማሻ።አላህ
ይደረግልሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ ይሆናል
4n g 7*mi*jjbb
B;;;
Bbb;: v: , , 11
B
እምነት ከጀግንነት ደግነት ከውበት ድፍረትና ብርታት ያገር ፍቅር ስሜት በተግባር አይተናል እጅግ ደስ ብሎናል ስራሽ ተናገራ ጮሆ መሰከራ ይቻላል ብለሻል አዎ አሳይተሻል በረከትሽ ተርፏል ለወገን ደርሰሻል መከታ ሆነሻል እኛም ኮራንብሽ ብዙ ተማርንብሽ ውዷ እህታችን የቁርጥ ቀን ልጅ ነሽ🙏🙏
waw
በእውነት እያለቀስኩ ነው የሰማሁአት
መልካምን አስቦ የተነሳ ብዙ መልካሞችን ያፈራል እንዲህ ነው ኢትዮጲያዊት ጀግና ገበሬ በርቺልን
!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ( ዘር ለገበሬ )
በህይወት ዘመኔ እንደ በረከት ያደነኩትና ያከበርኩት ባለሃብት የለም እግዚአብሔር በረከቱን ይጨምርልሽ እህቴ
ይሂ የኔ dream ነው ኢትዮጵያ ስመጣ ማድርግ ምፈልገው ይሆን ነው
እግዚአብሔር ያሳካልሽ በሉኝ ❤️
Amen ysacal tchiyalesh
Yasakalesh
ውስጥሽ ስላለ ማንም አያስቆምሽም ታደርጊዋለሽ!
እንደሚሳካልሽ እርግጠኛ ነኝ ከፈጣሪ ቀጥሎ እኛ ለኛ በቂ ነን
Egzabher yasakalsh
ማሻ አላህ ተመስጬ ነው የሰማሁሽ ጀግና የሚለው ቃል ያንስብሻል አቦ አላህ ይጨምርልሽ ኑሪልን ለኛ ትልቅ ትልቅ ምሳሌ አርዓያ ነሽ
በመጀመሪያ ልገልፅሽ ቃላት አጠረኝ እውነት የሴቶች ተምሳሌት ነሽ እድህ ጠካራ ሴቶችን ሳይ እደት ደስ እደሚለኝ ለመጀመሪያ ግዜ ሳይሽ ከዛ እስከዛሬ የት ነበርይ ያላወኳት ብዬ ስርች ሳደርግ የለቀቅሻቸውን ሳይ የበለጥ አደነኩሽ በርች ትችያለሽ ሴትችዬም ከሷ እንማር ሴት ሁና ችላ አሳይታናለች እናመሰግናለን ዳዊት በጣም እናመሰግናለን ብዙ የማናቃችውን ሰዎች እያስተዋወከን ከነሱ እድንማር እያደረከን ነው የድሪምስ ፋሚሊ በሙሉ እናመሰግናለን
እኔም ወላህ
ህልምሽን እየኖርሽ ነው ታድለሽ ጌታ ረድቶሻል የእውነት ቀናሁ❤❤❤❤
ጌታ ሆይ እንደዚች ልጅ ዓይነት የማይሰበር የመንፈስ ፅናትና ጥንካሬ ስጠኝ
አሜን
አሜን
አሜን ለኔም
ብዙ ሰምቻለው እንዳንቺ ከእንቅልፌ ያነቃኝ የለም በረከት ገበሬዎ ትችያለሽ የምር ለካ እኔም እችላለሁ ። ፈጣሪ ሁሉንም እኩል ፈጥሯል የኛ የተፈጠርንበትን አላማ አለማወቃችን ስህተታችን እንዳንቺ ያለች ጀግና ሴት ስታነቃን ከፈጣሪ ቀጥለን ተስፋዎቻችን ይለመልማል ❤
በረከት እውነትም በረከት ነች
በህይወት ዘመኔ እንደ በረከት ያደነኩትና ያከበርኩት ባለሃብት የለም እግዚአብሔር በረከቱን ይጨምርልሽ እህቴ
ጀግና ነሽ 😍💓ህዝባችን ከዘረኝነት ውጣና ለስራ ብቻ ተሽቀዳደም ተለወጥ ለለውጥ እንሩጥ ወገኖቼ ዘረኝነት በምድርም በሰማይም የትም አያደርሰንም ንቃ ወጣቱ
እግዚአብሔር በዚህ ምድር ላይ ስትኖሩ በርትታችሁ ሥሩ ነው ያለው :: ቅዱስ ቃሉም ይህን ያስተምረናል :: የማይሰሩ እጆች አይብሉ ስለሚል ተማርን እያላችሁ ይህችን ሀገር ለመከራ የምትዳርጉ ከዚህች ልጅ ተማሩ ;; እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ትችያለሽ ❤ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ ❤ በእውነት ለሚቀጥለው ትውልድ ሁላ ምሳል መሆት የምትችይ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤
ድንቅ ነሽ ወላሂ . ማሻ አላህ. ብያለሁ አከበርኩሽ እኛም የገበሬ ልጅ ነን
ምን ብዬ ለመስግንሽ ፅድት ያልሽ ጀጎና ነሽ እንኳንም ተወለድሽ በረከት ከስምሽ ጀመረ የምድሩን በሰማይም በረከት ነሽ አባትሽ በአፀደገነት ያኑርልሽ የሁላችን አባት ነው ተባረኪ!!!!!!!!!!!!!!
የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀገና ሴት ፈጣሪ እረጅም
እድሜን ከጤና ጋር ያድልሽ እንዳንቺ
አይነት ብዙ በረከቶችን እደምታፈሪ
አልጠራጠርም በርቺልን
ካንቺ ስለእርሻ ብቻ ሳይሆን ስለህይወት ውጣውረድንም ብዙእድንረዳ አድርገሽናል እናመሰግናለን በእርሻው ለይ የለኝ አስተያየት ለየት የሉ ከዚህን በፊት ያልተሞከሩ በውጭው አለም ካየሻቸው ግባአቶች እኛአገርላይ የበለጠ ምርታማና ውጤታማ የሚያደርጉንን ብታስተዋውቂን ? ሌላ ተጨማሪ በአርብቶ አደር በኩል ያሉ አንቅስቃሴዎችን አያይዘሽ ግንዛቤ ብሰጭንና ስራውንም በተጓዳኝ ብቀጥይበት ምክናያቱም ሁለቱም የተያያዘ የስራ መስክ ስለሆነ በርቺ በጣም ደስየሚል ትምህርት አጊቼበታለው እግዚያቢሔር ይባርክሽ አንቺ የኢትዬጰያ አለኝታነሽ እድሜና ጤናይስጥሽ ልጆችሽ አንዳንቺ የተባረኩ ይሁኑልሽ እናመሰግናለን!
ትክክል ያለገበሬ ህይወት የለም በጣም ጀግና ነሽ
በእዉነት በብዙ ተባረኪልኝ ለኔ ምርጥ ጀግና ነሽ እኔም የገበሬ ልጅ ነኝ ህልሜም ግብርና ነዉ ፈጣሪ ህልምሽን ያሳካልሽ በሉኝ እስኪ
ኮሜንት ጽፌ አላቅም ግን አንቺ የእውነት ጀግና ነሽ
ጀግኒት ቆራጥ መሆንሽ ከድምፅሽ ያስታውቃን❤ግና ብዙ ይቀርሻን ጀግና❤👍👍🌹
ማሻ አላህ ጀግኒት 👍አላህ አብዝቶ ይረዝቅሽ 👍👍✍️እኔ ኤርላንድ ደብለን ለመሄድ ይሄው በተስፋ አለሁ አንች ጥለሽው መጥተሽ በሐገርሽ ቢሌነር ነሽ ማሻ አላህ ጀግኒት
በረከት! እስከ ዘላላም ሁለንተናዊ የእግዚያብሔር ጥበቃ ከአንች ጋር ይሁን! በዙሪያሸ ለመዞር የሚሞከር አፍራሽና እንቅፋት ሰይጣን በጌታ በእየሱስ ክርሰቶስ ስም የተረገጠ ይሁን!!በርቺ!!
ምን አለ ሺ ቢያደርግሽ ብየ ተመኘሁ አቦ በሲሳይ ተባርከሻልና ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክሽ ሂዳያውንም ይወፍቅሽ ። አንጀቴን ነው ያረካሽው እውነትም ሁለ ነገርሽ ገበሬ !!! ሙሉ ማንነት ንፁህ ያልተበረዘ ያልተከለሰ ጀግንነት እውነትነት በረከት ገበሬዋ !!!
ከተባሉት ውስጥ አንዳንዶቹ ሊደርሱብሽ የሚችሉ ሆነው ሳለ እንዳይደርሱብሽ የረዳሽ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ሁልጊዜም እንደ ዐይኑ ብሌን ይጠብቅሽ። ለሌሎች አርአያ የሆንሽ ጀግና በመሆንሽ ኮራሁብሽ። በርቺ ቀጥይበት።
በጣም ጀግና ሴት ነሽ የማይቻል የሚመስለውን በብቃት አድርገሽዋል ትልቅ የሂወት ልምድ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ጀግኒት 👏👏👏
ውጭ አገር ያላችሁ አገራችሁ ገብታችሁ እንደ በረከት ታሪክ ሰርታችሁ እለፉ ማለፍ አይቀርም ኑ ለኢትዮጲያ አንድ ነገር ስሩ ድህነትን ለማጥፋት ተረባረቡ እናታችሁ ኢትዮጲያ ትጠብቃችኃለች በርቱ በርቱ በርቱ
እጂግ አስተማሪ ነው በጣም ጎበዝ ጠንካራ እኔ የገበሬ ልጅ ነኝ በጣም እኮራለሁ የገበሬ ልጅ በመሆኔ,ገበሬ ጠንካራ ,የኋህ,ቅን ነው,ካንች ብዙ ተምሪያለሁ።
ኢትዮጵያ እንዳንቺ አይነት ጀግና ገበሬ ስላላት አልሐምዱሊላህ አንቺም በርቺ አላህን ይዘን ገና አለምን እንመግባለን። እድሜና ጤና ስኬትና መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ እውነትም በረከት
በዉነት ምን ልበልሽ አቺ የኢትዮጲያ ኩራት ነሽ ተባረኪ ጌታ ይጠብቅሽ
ዋውውውውውው በረከት ገበሬዋ ተባረኪልኝ እኔም ሕልም አለኝ እፈፅመዋለሁ ጌታ ይረዳኛል አሜንንንንንን
በረከት እንደስምሽ ለምድራችን በረከት ኣርጉ ጌታ ስሽሞሽ ኣንቺም በታማኝነት ህዝቡሽን ኣክቡረሽ በመገኝተሽ ጌት እየሱሰ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ እህቴ በኣንቺ ድንቅ ፍቅር የሆንሽ ሴት ቃላት እሲካጥረኝ ድረስ ነው ያደነኩሽ በቡዙ ተባረኪልኝ❤️❤️❤️❤️
በረከት ስምሽ ራሱ እኮ የኑሮሽን ሁኔታ ገልፆታል፡፡ አሁንም ተባረኪ በረከትሽ ይብዛ፡፡
ተባረኪ የኔ ዉድ አንቺ ድንቅ ሴት ልባም ሴት ነሽ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ
እውነትም በረከት ነሽ
በረከት ጀግና ጀግና ጀግና ነሽ: መሸለም የሚገባሽ ነሽ: ላመሰግንሽ ቃላት አጥሮኛል: እግዚአብሔር ዘርሽን ለዘለአለም ይባርክ
ትልቅ ክብር አለኝ ለአንቺ አደንቅሻለሁ የአገሬ ልጅ በርቺ ሰው አላማ ሲኖረው ደስ ይላል
እኔም አንድ ቀን እንዲ እንደምሆን ከዚያም በላይ አስባለው!
አንቺ ግን የሁልጊዜም ጀግናዬ ነሽ በርቺ😍😍😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏
ምርጥ የሴት ጀግና በረከትዬ በርችልን
ለኛ ሴቶች ትልቅ አርአያ ነሽ በእውነት
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
በቅርቡ ወደ አገሬ እግባለሁኝ ና ባገኝሽ ደስ ይለኛ እህቴ
ካቺ ብዙ ነገር እቀስማለሁኝ ።
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እውነትም በረከት አባት እና እናትሽ ስም ሲያወጡልሽ አምላክ በረከቱን እንደሚስጥሽ እርግጠኞች ነበሩ::አምላክ በረከቱን ያብዛልሽ ለትውልድ ትልቅ የትምህርት በረከት በማድረግሽ በርቺ እናመስግናለን ✍️
በጣም ነው የማከብርሽ በእውነት 🇪🇹❤ እግዚአብሔር እረዳት ነው እሱም በሰወች አድሮ ህዝብን ይረዳል በእውነት አንችን አመጣ ለህዝባችን
በረከት ገጠሬዋ የኢትዮጰያ ጀግና ሴት ነሽ አድናቂሽ ነኝ ገበሬ መሆን መታደል ጭምርም ነው ቀጥይበት ምርጥየ አላህ ካሣካልኝ የወደፊት ህልሜ በግብርና ሙያ መስራት ነው ስዴትን በቃ ይበለኝ እና ኢንሸ አላህ ያሣካልሽ በሉኝ 😥
በእውነት አንቺ የኢትዮጵያ በረከት ነሽ
ንግግርሽ እንኳን ያጠግባል
What an amazing testimony wow በጣም የገረመኝ ምጥ ለያዛት ሴት ያደረግሺው አንቡላንስ መሆን የማይችለውን ዶዘር አንቡላንስ አድርገሽ ህይወቷን መታደግሽ may God bless you
በእምነት መፅናት፣ በፈተና መፅናት፣ በዓላማ መፅናት፣ ባለ ራዕይ መሆን፣ ቀና ማሰብን (positive thinker) እነዚህን ተማርኩ። እውነትም በረከት ነሽ።
By the way you are a great motivational speaker too... God bless you & keep up the good work.
ዴቭ በጣም አመሰግንካለሁ ህልሜን እንዳገኘውና ድንቅ እንደሆንኩ እንዳውቅ ሰበብ ስለሆንከኝ በጣም አመሰግንካለሁ 🙏🙏🙏አላህ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ይስጥክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏
ቤኪዬ የሀገሬ ልጅ ሀዋሳ ያፈራችሽ ከቃላት በላይ የሆነ ጥንካሬ እና ድፍረት እንኳን ለሴት ልጅ ለሁሉም ትምህርት ነሽ❤❤❤አባትሽን ሳላደንቅልሽ አላልፍም he was so positive በጣም ድፍረትን እና በራስ መተማመን አበርክቶልሻል በእውነት ክብር ይገባዋል🙏🙏 ስፊልኝ ጌታ እየሱስ ለአለም ሁሉ ያትርፍሽ❤❤❤
እር በማርያም ጀግና ነሸ የእውነት❤❤❤❤ እኔም ካንች ብዙ ተምሬለሁ አቤት ጥንካሬ አቤት አምነት አገር ወዳድነት ኢትዮጵ❤ያዊአ ነት አንች ላይ ነው ያለው እኔም ከሰደት መልሰ
በመጀመሪያ አንችን አይነት እንቁ ኢትዮጲያዊ እንቁ እሴት በማግኘታችን በጣም እድለኛ ነን ምን ላድርግሽ በእኔ የዘመናችን ጀግና አንቺ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እውነት በጣም አከብርሽ አለሁ ቃላት የለኝም !!❤❤❤❤!!
ጀግኒት በርቺ የህይወት ተሞክሮሽ ለብዙዎቻችን ትልቅ ተምሳሌት ነሽ
ድንቅ ያልተበረዘ ታሪክ ፡እውነትም በረከት ገበሬዋ በርቺ እንወድሻለን
የጀግንነት ጥግ ማለት እንዳንቺ ነው wow! ሌላ Ophira በአገራችን 💪💪
እጅግ ሃምብል ግልፅ ጠንካራ አነደበተ መራዋ የሴት ጀግና ነሽ። Gold of heart ❤
የጀግና ጀግና ፈጣሪ እድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰብሽ ይስጥልን
ምርጥ ኢትዮጵያዊ አንቺ ነሽ በእውነት እናዳንቺ አይነት ሰዎችን እ/ር ያብዛልን ላንቺም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ!
እግዚአብሔር ✅
እ/ር ❌
በረከት ገበሬዋ ዋና እውነተኛ ሰባኪ ነሽ ሰውን በመርዳት የምታምኝ ፣በመስራት የምታምኝ፣ በፈተና ተስፋ የማትቆርጭ፣ ህመምተኞችን በመርዳት የምታምኝ ፣በእግዚአብሔር እርዳታ የምታምኝ፣ ድንቅ ሰባኪ ነሽ ከአንቺ ብዙ ተምሬአለሁ ።እግዚአብሔር ይባርክሽ
የሚገርመው በረከት ገበሬዋ ሲባል አንድም ቀን ትኩረት ሰጥቻትም አላውቅም ነበር ዛሬም አጋጣሚ ይሄን ቨዪዲዮ ላይ ሳያት መጀመሪያ ያየሁት ሰአቱን ነበር 1ሰአት ካ10 ከ9ሰከንድ ኡኡኡኡ ይሄን ያህል ሰአት ላይ ነው እያልኩ ማየት ጀመርኩ ሳላስበው ሳልጠግባት አለቀ❤❤
የረደሽ እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ ምርጥ ኢትዮጵያዊት !
ጀግና እህታችን ምርጥ ነሽ! እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ! ከአሜርካ
ጀግና ሴት ነሸ በዛ ላይ መልካም ሴት 😘እኔም ህለም አለኝ ወላሂ
እነደዚህ የተደሰትኩበት ቀን ውስንነው በረከትዪ የኢትዮጵያ በረከት ሆንሽ። ያንቺ ህይወት የኔ ህልም ነው። ሃገራችንን እማ ጠቃሚዎቾን መስደብ መናቅ ማዋረድ ያስተማሩን። ከአሜሪካ መጥቼ አገሬን ማገልገል እፈልጋለሁ። የጥበብ ሰዎችን ፋቂ፣ ቀጥቃጭ፣ ምናምን እየተባልን አደግን ያደጉ አገራት በነዚህ ሰዎች አደጉ በለፀጉ። እኛ 12 አመት ሙሉ ማምረት እየቻልን ተመፅዋች መሆናችን። ልጆቼ ሲያድጉ እያልኩ ቆየሁ። እችላለሁ!
ኡፍፍፍ አንቺ የተዎደድሽ የእግዚአብሔር ሴት ለዘላለም ተባረኪ
ምርጥና ጀግና ኢትዮጵያዊት ሴት ክብርና አድናቆት አለኝ የተግባር ዩንቨርስቲ ነሽ
I could listen her 24/7. She is so sweet.
ጀግና ነሽ
የ አባቴቻችንን ግብርና ወጢት ክፍ ስላድርግሽልን። እግዚአብሔር ይባርክሽ!
Bereket is Ethiopian Oprah Winfrey.
She is the best example for women and men.
Thanks Dawit.
Long live Eritrea and Ethiopia.
ገበሬነት እራሱ የቻለ ሙያ ነው። ገበሬ ሁሉ ሰው ነው ሰው ሁሉ ግን ገበሬ መሆን አይችልም!!!!
ትክክክል❤
በትክክክልልል
የኔ ጀግና ሁሌ ሮል ሞዴሌ ነሽ አንድ ቀን ትልቅ ደረጃ ደርሼ አመሰግንሻለሁ ስምሽን ጠርቼ በሪ የኔ ጀግና ሴት ሁሌ አደንቅሻለዉ 👍👍👍💪💪💪
ደግና ሴት ማርያምን እግዚአብሔር አሁንም ጤናሽን ይባርክልሽ
ጄግና የአላማ ፅናት ልብ ያለው ትልቅ ትምህርት ይ ነው እድሜ እና ፀጋ አክሎ ይፀ ስጥሽ እህት እናት ነሽ
እሰይ የኔ አንበሳ 👍👍💪💪💪💪🙏አይ ሴቶች ሲጠነክሩ ና ውጤታማ ሲሆኑ ሳይ በአላህ ይሁንብኝ የሚሰማኝ ደስታና ሞራል አላህ ይባርካችሁ ደስ አለኝ
ጀግና የጀግኖች ጀግና ነሽ በርቺ !በርቺ !በርቺ !ከዚህ የበለጠ ያብዛሽ ያስፋሽ !
አንቺ የወገንና የአገር ኩራት ነሽ
ክብር ይገባሻል
ጀግና እንደ አንቺ አይነቱ ያብዛልን 🙏🙏
አንቺ በእውነት የዘመናችን ጀግኒት ነሽ አላህ ይጨምርልሽ ደጋግሞ ቢታይ የማይሰለች ትምህርት ነው
What one learns from this women of substance is that”what you think of yourself is more important than what people think of you”.
አንች ያገር በረከት ነሽ ❤ ተባረኪ🙏
You are simply my hero Berket farmer 👩🌾 you are the living legend. እግዚአብሔር ይጨምረልሽ እንዳንች ያለ ብዙ ኢትዮጵያውያን ያብዛን ቸሩ መድኃኒያለም::
በረከት በእውነት ነው የምልሽ ቁሜ አጨበጨብኩልሽ ዘመንሽ ይባረክ 21 ክፍለ ዘመን ጀግና ነሽ!!!!!
ስታስደስት በጌታ ቀናውበት ጀግና ሴት 🥰🥰
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያድርግሽ
❤❤❤❤❤❤
ጀግና ኢትዮጵያዊ የሴቶች ኩራት ነሽ
በእውነት ገበሬዋ በረከት ጅግና ከጅግናም ጅግና ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ክጆችሽንም ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ የምትሰሪው ስራ ሁሉ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ ይባርክልሽ 🥰🥰🥰🥰🥰
እንዳንቺ አይነቷን ጠንካራ ሴት ና ወንድ ያብዛልን::እድሜና ጤንነት እመኝልሻለሁ::
እውነትም በረከት :ለችግረኞች እንትደርሺ ቸርነትንና ጀግንነት ን የስራ ትጋትን አብሮ ፈጣሪ ያደለሽ እንስት ጀግና ዬ :ተባረኪ ገና ብዙ ትስሪያልሽ::እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ::
You are a hero! A woman of your words and showed for all of us what we can do if we put our time, resources, and energy!
I am a big fan of Bereket!
21st century Ethiopian hero!
Keep the great work up!
ከቃላት በላይ ጀግና ሴት ነሽ እኔ ሚገርመኝ ሴት አችልም ምትሉ ሰዎች የሴት ጀግንነት እዩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዳዊት ድሪምስ ይህችን የመሰለች ጀግና ስላቀረባችሁልን አመሰግናችሁአለው።በረከት እድሜና ጤና ለአንቺና ለቤተሰቦችህ እየተመኘሁ በቅርቡ ብዙ ሀብታም ገበሬዎች በአንቺ ተነሳሺነት ይወጣል ብዬ አምናለሁ።god bless you
So impressed by Bereket and her unequivocally astounding love for Ethiopia. Be Blessed and It is always heartwarming to see the status of Farmers to a position it deserves. 🙏🙏🙏
Well said
ዘርሽ በበረከት ይሙላ።ያንቺን አይነት ሰው ይብዛልን !!!
ዋውውውው አይገልፅሽም ግን ውስጤ ያለውን ስንፍና ማነው ነገረሽ ልክ ልኬን ነገርሽኝ እሠይ ደግ አረግሽኝ አሁን እንደ አበሳ ነው የተነሳሁት ያለሁት አረብ ሀገር ነው በቅርቡ ሀገሬ እገባለሁ ህልሜን ለመኖር ትምህርቴን ልቀጥል በሉ ህልመኛን አበረታቱ ደምሩኝ
ትምርት
ለኢትዮጲያ የተሰጠሸ በረከት ነሽ አሁንም ተባረኪ ኢትዮጲያ እንዲህ አይነት መልካም ጀግኖችን የምታፈራ አገር ናት እንወድሻለን እንፀልይልሻለን ተባረኪ