የበረከት ገበሬዋ አጎት በእምባ ምስጢሩን አጋለጠ | ለ21አመት እግዚአብሔር የሌለበት ህይወት | እውነት ኢሉሚናቲ ናት? | Haleta tv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • #haletatv #ethiopia #rebunimedia

Комментарии • 2,4 тыс.

  • @AlemayehuC.Geleta
    @AlemayehuC.Geleta Год назад +6

    እኔ የምለው እሷ በጥንቆላ ይህንን ሁሉ ሐብት ካከማቸች አንተ በእግዚአብሔር ፊት ብዙ ጊዜ የምታሳልፈው ሰው ለምን በእግዚአብሔር ሐይል ከእርሷ ለምን በብዙ አልተባረክም? ሙሴ በግብፅ ካሉት ጠንቋዮች ጋር በእግዚአብሔር ስም ተገዳድሮአቸው በልጦ አልተገኘም ?ለማንኛውም እኛ ሀገር ላይ ሰርተህ ስትለወጥ ብዙ ነገር ትባላለህ።ቤኪ እኔ አድናቂሽ ነኝ።በርቺ ማንንም አትስሚ ።በቤተሰብ ያለው ችግር የቤተሰብ ጉዳይ ስለሆነ በቤተሰብ ወይም በሐገር ሽማግሌዎች ፍቱት።

  • @Ethio7200
    @Ethio7200 Год назад +13

    በእውነት የእግዚአብሔር ሰው የፅሎት ሰው ነኝ ብለህ ካመንክ በሚድያ ላይ ከምትናገር ለምን ፅሎትን ለሚሰማው ለእግዚአብሔር አትነግረውም እግዚአብሔርን የምትወድ እግዚአብሔርን የምትፈራ ቢሆን ይህን ነገር አታረግም ነበር ቅናት ይመስላል። እሷ ግን በደዚህ አይነት እስራት ውስጥ ከሆነች እግዚያብሄር ይርዳት

  • @ኤደንተስፋይ
    @ኤደንተስፋይ Год назад +16

    እውነት ነው ጎግል አድርገን የሷ ስራ አይደለም። የቀረፀችውም ሰው በሌለበት ሰዓት ነው። ይህንንም የምፅፈው እኔ የምኖረው አውሮፓ ነው። የነገረኝ ሰውዬም እቤቷ ያደረ ልጅቱ ኢትዮጵያ ላይ የብዙዎችን በረከት እየሰለበች እያጭበርበረች እንጂ እንደምትሉት ምርቱም አፍርቶ የተሸጠ የለም ብሎ ነግሮኛል ። ሀሌታ ሚዲያ በምን ላግኛችሁ ። ይህ እውነት ነው ። ልጁ በትክክል ሁሉን ገልፆታል በረከት ኢሉሚናቲ ናት ። ንቃ የኢትዮጵያ ህዝብ ። እግዚአብሔር ይባርክህ ። አይዞህ ወንድሜ እውነት ሀርነት ያወጣል 🤲ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን።

  • @adrontube3361
    @adrontube3361 Год назад +2

    ከቅድም አያት የመጣ የዛር መንፈስ ነው እንዲህ ሐይማኖታችሁን እና ሰላማችሁን ብጥብጥ ያደረገው ንሰሀ ገብታችሁ ወደቀድሟችሁ ክርስትናችሁ ተመለሱ ሐይማኖትንም የሚይስቀይረው ሰላምን የሚድያደፈርሰው የቤተሰብ የዛር መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ እንዲህ የቤተሰብ ገበና አውጥታችሁ እንድትበላሉ የሚያደርገው እርሱ ነው

  • @samsonamsalu3335
    @samsonamsalu3335 Год назад +104

    የድንግል ማሪያም ልጅ ጌታችን እና መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በቤተሰባችሁ መካከል ተገኝቶ ሰላም ያድርጋችሁ፤ አሜን!

  • @aviya5907
    @aviya5907 Год назад +173

    ፍርዱ ሰማይና ምድርን ለዘረጋው ታላቁ ንጉስ ከድንግል ማርያም ለተወለደው ለ እየሱስ ክርስቶስ ትቼዋለሁ ።

  • @WaynshetbelayBelay
    @WaynshetbelayBelay Год назад +82

    የአዳል ሞቴ መንፈስ ነው ይሄን ቤተሰብ እየበጠበጠውጰያለው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ምህረቱን ያውርድ 🙏 ሰላም ያጣችሁ ሰወች ገጠመኝ አዳምጡ ስለመናፍስ ሴራ የሚስተምሩ አባቶችን ተከታተሉ ስለጥላቴ በማወቄ እግዚአብሔር አግቻለሁ ጥላታችሁን እወቁ እና በተግባር የፀሎት ቤት አዘጋጅታችሁ ጸልዮ ስገዱ ፁሙ ሱባየ በመቁጠርያ እየቀጠቀጣችሁ ተቃወሙት በቤታችሁ ሱበአየ ያዙ

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 Год назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂 Ye Mekuterya ye chele me fess Be Eyesus sem Yewoga !!

    • @hanacell5845
      @hanacell5845 Год назад

      የምን አዳል ሞቴ ነዉ ሴጣን ሴጣን ነዉ የምን አዳል ሞቴ ነዉ

    • @diye2138
      @diye2138 Год назад

      ​@@hanacell5845አልገባሽም ምን ይደረግ

    • @Eyob797
      @Eyob797 Год назад

      @@betelhembeyene6040 ሰይጣን ዐምላኪው ዒሉሚናቲ በምዕራቡ ዐለም ላይ የፈለፈለውን 34,000 የመናፍቅ ዐዳራሽ ስለምትከተይ መቁጠሪያ ዓታውቂም። በመናፍቅ ዓዳራሽ ውስጥ የምታመልኪው ምድራዊውን መንፈስ ዲያብሎስን ዕንደሆነ ዕወቂ።

    • @Eyob797
      @Eyob797 Год назад

      እውነት ነው። ዐዳለሞቲ የተባለው ዕርኩስ መንፈስ ነው ሀይማኖቱን ዐስክዶ መናፍቅ ያደረገው ሀሰተኛውን ኢየሱስ ከድንግል ማርያም ያልተወለደውን ያልተሰቀለውን በስሙ የሚያጭበረብረውን ወንበዴውን ዲያብሎስን ዕንዲያመልክ ያደረገው።

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 Год назад +132

    ወይ ዘንድሮ በሀገር በቤተሰብ በባልና ሚስት በጋደኛ እረ ስንቱ ሰላም የጠፋው የድንግል ማርያም ልጅ ጣልቃ ይግባበት በቃ ይበለን ሰላሙን ይስጠን 😭😭😭

    • @Abel-ez1iz
      @Abel-ez1iz Год назад +1

      Eyesus lalemalet new

    • @alganesh-xe4yb
      @alganesh-xe4yb Год назад +4

      ​@@Abel-ez1iz yenante eyesus slemanawkew yegna eyesus ye dngle Maryam leg nw smu yimesgen

    • @Hiwet-dd2eo
      @Hiwet-dd2eo Год назад +1

      ​@@alganesh-xe4ybAwoo eiga yemenamelekew ye kideset denegele mareyam lige eiyesuse kereseyose new❤❤

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Год назад +3

      ​@@Abel-ez1izትሽ ቀሽም መናፍቅ ለተዋህዶ ኢየሱስ ክርስቶስ ሂወታችን እስትፋሳችን ነው መጤ የፖስተር መጫወቻ

    • @Mmmmmmmmmmm394
      @Mmmmmmmmmmm394 Год назад +1

      የኢትዮጵያ ሰው ምቀኛ ነው ለምን ስራ ላይ አያተኩርም ቁጭ ብሎ ሀብታሙን ኢሊሙናት ይላል ኧረ እኛ ሰርተን እንለወጡ በቃ እነሱን ፈጣሪ አላህ እግዚአብሔር ይጠይቃቸው የእውነት ኢሊሙናትም ከሆኑ

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 10 месяцев назад

    ጥሩ ውይይት ነው የእናትየው ደብዳቤ በጣም አስለቀሰኝ 😢 ጌታ እየሱስ ስለስሙ ሲል ይርዳቸው የበረከት አጎት ምስክርነትህ ጥሩ ሆኖ ሳለ ብዙ confusion ውስጥ ያለህ ይመስላል ጥሩ የእይምሮ ህክምና እና ክትትል ብታገኝ ጥሩ ነው ወይም ጥሩ የመጽሀፍ ቅዱስ ትምህርት ጸሎት ብታገኝ ጥሩ ይመስለኛል !! በረከት ገበሬዋ ታታሪ ሰው እንደሆነች ከምስክርነትህ ተረድቻለሁ እርስዋም ታታሪነትዋ ከንቱ እንዳይሆን እግዚአብሔር ወደእውነትኛ መንገድ ይምራት !! ተባረኩ

  • @Forcast700
    @Forcast700 Год назад +26

    አባካችሁ ለመፍረድ አንቸኩል ሁላችንም እቤት ችግር አለ ይህ ሚዲያ ላይ ስለወጣ ነዉ መስማማት አቅቶናል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ይቅር ይበለን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

    • @wudiemekuria5386
      @wudiemekuria5386 Год назад

      አሜን 🙏🙏🙏

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 Год назад

      ​@@wudiemekuria5386አሜን አሜን አሜን🙏😭

    • @KassahunMulatu-h5h
      @KassahunMulatu-h5h 6 месяцев назад

      ሽንኩርት አምርቶ መሽጥ አይገርምም ፡ አስበህበት አይመስለኝም ።

  • @negawehavetogivetimeforhim3860
    @negawehavetogivetimeforhim3860 Год назад +54

    ይህቺ ልጅ ፣ወድቃ ድሀ ችግርተኛ ብትሆን ኖሮ ማንም ስሟን የሚያነሳ የለም ነበር። ለምን ድሀ አልሆነችም ብሎ ነገር አለ እንዴ? ከተሳሳተችም አግዚአብሔር ይጠይቃት ምን አገባህ???

    • @martabegna7239
      @martabegna7239 Год назад +3

      Lenato yalhonch lmanew athonmmm

    • @tsegayeyohanna6392
      @tsegayeyohanna6392 Год назад +2

      👍👍

    • @merik2813
      @merik2813 Год назад

      ትክክል

    • @lovepower1440
      @lovepower1440 Год назад

      Gud eko naw zendero .... min hono naw ?

    • @redwandemissie7231
      @redwandemissie7231 Год назад +1

      ለሁሉም ነገር እና ለሰው ልጆች ጥፋት ስንሞት ጠያቂ ፈጣሪ እያለን አንተ ራሱ የራስክን ጥፋት የማታውቅ እባብ ማን ወቃሽ ማን ከሳሽ ማን ጠያቂ አደረገክ????? የሆንክ ጅብ አንጎል መጀመሪያ ራስህን ሁን ሰው አትውቀስ የሆንክ ቡዳ እባካችሁ ሚዲያዎች የዚህ አይነት ርካሽ እና መንፈስ ተገለጠልኝ የሚልን አመዳም አታቅርቡብን ለበረከት ፈጣሪ ይጨምርላት አንተ አመዳም ቡዳ ምቀኛ መቼም አያልፍልክ

  • @natanyemamlak9201
    @natanyemamlak9201 Год назад +173

    ወይ ዘንድሮ ቋንቋቸውን ደበላለቀባቸው
    ተብሎ የተፃፈው የፍፃሜ ዘመን 8ሺ 😢

    • @ועח
      @ועח Год назад

      👍👍😭😭😭

    • @ኤደንተስፋይ
      @ኤደንተስፋይ Год назад +6

      አዎ ለእግዚአብሔር በንስሀ በፀሎት በእግዚዮታ አንመለስም ስላልን ገና የኢትዮጵያ ቅጣት አልጀመረም ይህ በጭልፋ ነው። ህዝቡ ብር እንጂ ፈጣሪውን ማምለክ ትቷል ። ህዝቡ ለእውነት ሳይሆን ለውሸት ነው የሚቆመው በተለይ አንድ ሰው ገንዘብ ካለው ሲደግፉት እያወቁ እንደ በረከት ሲዋሽለት ተሰጥቶ ሚዲያ ላይ ይውላል 😭 ሀይለኛ ቁጣ ኦሮሞ የኛ በሚሏት አዲስ አበባና በሁሉም ኦሮሚያ እሳት ከሰማይ ይዘንባል ጠብቁ ። በረከትም አብራ ከጣኦት(እሬቻ) አምላኪው ጋር አብራ ትጠረጋለች ቃል ለሰማይ ለምድር የገበሬው የንፁሀን ደም እየጮኸ ነው ። የትግራይ የአማራ የኦሮሞ የደቡብ በአገሪቱ ሁሉ የሞተ የንፁሀን ፖለቲካ ውስጥ እንኳን ያልገቡ ደም ወደ ፈጣሪው እየጮኸ ፀሎት የለ እግዚዮታ የለ ሰው በጦርነት በረሀብ እየሞተ ጭፈራ ሰርግ ልደት ምረቃእየተባለ ይደለቃል

    • @shemseiasultan
      @shemseiasultan Год назад +1

      ​@@ኤደንተስፋይኪኪኪ እሺ ደብተራ ማን እንበልህ ከአንተ በላይ ሴይጣን ጎታች አለና ነው?መተተኛ ፊንፊኔ የአንተ ካልሆነች ትነዳለች ነው ያልከው የአንተው አናት ይነዳል እንጂ ፊንፊኔ ትፀዳለች ከአንተ አይነቱ ደነዝ እሬቻን ባሕል የት አባክ ታውቅና ነው አንተ ነህ ወንድምህን በቁም ቀብረሕ ለመክበር የምትጋጋጠው አንተ የደብተራ ውላጅ

    • @natanyemamlak9201
      @natanyemamlak9201 Год назад +5

      @@shemseiasultan ለዛ አደለም ከሰው ጋር ምትላተሙት ሴጣን እንደ ባህል በአደባባይ የምታመልኩ ሃይማኖት አምልኮ የማታቁ የዋቄፈታ ልጅ ደብተራ ላልሽው አዎ የደብተራ ልጅ ነን ትርጉሙ ለመሃይም ሰገጤ አይገባም 😝

    • @rahelso
      @rahelso Год назад

      ​@@shemseiasultan ❤❤

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 Год назад +146

    ቆይ የዚህ ቤተሰብ አባላት እኛን ምን አርጉ ነዉ የምትሉን በናታቹ ተሰብስባቹ ጸበል ግቡ አቦ

  • @truetrust8216
    @truetrust8216 Год назад +3

    ዋው እውነት ማለት ይህ ነው ቢኒያም ባልቴቱ ምን ያህል ባለጌ ቀዳዳ ሠው ነው አንተ ተባረክ እድሜ ይስጥህ!!!!

  • @User-lu8gn
    @User-lu8gn Год назад +34

    ዘንድሮ ህዝብም ቤተሰብም እየተባላ ነው። አንዱ ችግር ደሞ ድህነት ነው😭👌🙏🙏🙏

  • @derejeabdisa1294
    @derejeabdisa1294 Год назад +33

    እሷ ሄዳ ሀብታም የሆነችበት ጠንቋይ ሳይጠቁመን ሄደ😢😢! አይ ሀበሻ አይ ምቀኝነት

  • @RozaKasim-q9i
    @RozaKasim-q9i Год назад +17

    እስት ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በጥሞና አዳምጡ የሆነ የተወሳሰበ ነገር አለ እልህ አለበት ሁሉን ፈጣሪ ያቃል እሱ ያጣራላቹ

  • @yareddamte8103
    @yareddamte8103 Год назад +15

    በጣም የገረመኝ የሰውዬው ወደ ቃለመጠይቁ የመጣበት ምክንያት አልገባኝም መፅሃፉን ለማስተዋወቅ እና የራሱን አንቶ ፈንቴን ለማውራት ካልሆነ በስተቀረ አንድም የተጨበጠ ነገር ሲናገር አሰማሁትም ሰውዬው ተራራው ላይ የወጣበት ምክንያትም አልገባኝም እግዚያብሄር ነግሮኝ ነው የምናገረው እያለ ለሰላሳ ጊዜ ሲደጋግም ሰምቼዋለሁ ምን እንዳለው እንኳን መናገር የማይችል ስንቱን ቀባጥሮ ቀባጥሮ ለዚህ ሃላፊነቱን እኔ ነኝ የምወስደው ማለቱ በጣም አስገርሞኛል ለመሆኑ ለየትኛው ቃለመጠይቅ ነው ሃለፊነት የሚወሰድበት ለማንኝውም ሰውየው ወይ ሱዳን ወይ ተራራው ላይ ትንሽ ሳይለቅ አይቀርም እግዚያብሄር ምህረቱን ይላክልህ ወንድሜ ኦርቶዶክስ ነበርኩ ብለሃል እኔ እንደሚመስለኝ አንተም ሆንክ መላው ቤተሰብ ሰላማችሁ የጠፋው በዚህ በማታዩት አለም ውስጥ ስላላችሁና ስለምትፈላሰፉ ስለሆነ ወደቀድሞው ሃይማኖታችሁ ተመልሳችሁ ንሰሃ ብትገቡ ትድናላችሁ ለታላቅ እህትህም የኪዳንዬንፀበል በትጠመቅ እመነኝ ተድናለች ከእውነተኛዋ ሃይማኖት ከኦርቶዶክስ ወታችሁ በስንት ክህደትና ኑፋቄ ውስጥ እድሜአችሁን አጠፋችሁ ይባስ ብላችሁ ኢሎመናዲን የምታመልክ ቤተሰብ አፈራችሁ ወንድሜ አንተንም ይሁን አንተ እንዳልከው በቤተሰቦቻችሁ ውስጥ ያለውን ሰይጣን ትፈወሱ ዘንድ የምህረት አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መደሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የምህረት እጁን በናንተ ቤት ይዘርጋ። አሜን አሜን አሜን

    • @Ethiopia-m4m
      @Ethiopia-m4m Год назад

      የጥልቁ እየሱስ ነው ይሄ የሚያፋጃችሁ ትክክለኛው እየሱስ ከሰማይ ሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም የተወለደውን የናዝሬቱ እየሱስን ለኛ ብሎ የሞተው እና በሶስተኛው ቀን የተነሳውን ትከከለኛውን እየሱስ በፀሎት ፈልጉት ንስሀ ግቡና ፀበል ተጠመቁ ከዛ ካንሰር መተት ሱልስ አዙር ሁሉም አድራሻቸውን ይፈልጋሉ ከክርስቶስ ጋር ሆኖ መቸገር ይሻላላል በዳቢሎስ ሀብት በሀብት ከመሆን

  • @yonastube19
    @yonastube19 Год назад +25

    ይህን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ 🥰🥰

  • @MakbelGo
    @MakbelGo Год назад +3

    ለሰዎች እንግዳ የሚመሰል ነገር ሁሉ ለእውነት የቀረቡ ናቸው እሳት በሌለበት ጭሰ የለም የላል የሀገሬ ሰው ለማንኛውም የሆነ ሚሰጥር አለ እኔ ብዙ ሰዎች የማውቃቸው ከበስተጀርባው ሌላ ነገር አላቸው

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Год назад +27

    ይግርማል ዝም ብዬ ሳስበው ኢትዮጵያ ላይ አግዚአብሔር ተቆጣቷል ሕዝቡን እዩ ጸብ ነው.. ጦርነት ነው.. ዘረኝነት ነው..ጥላቻን ነው.. ብቻ እግዚአብሔር እራሱ ይቅር የሚለን አይመስለኝም 🙏😭😭አሳዛኝ ሁሉ ነገር 😭😭ቤተሰብ በዚህ ልክ ተለያይቶ ሞት እንኩዋን አላስፈራው ብሏል 😭😭ይሄ የሆነ የተበላሸ ነገር እንዳለ ግልፅ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @erimetera4208
      @erimetera4208 Год назад

      What about Homosexuality in the western country

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn Год назад

      እውነት ነው😢 ከውጭ ሰንሄድ ደሞ ምን ያህል እንደተቀየሩብን ያሰደነግጣል😢 ቤተሰብ ራሱ።

    • @hirutgashaw9206
      @hirutgashaw9206 Год назад

      በጣም ቆየ ከተቆጣ የደም ጎርፍ እየጎረፈ ክቡር የሆነው በአምሳሉ የሰራው የሰው ልጅ በየቦታው እየተገደለ እንዴት አይቆጣም እንዴት አያዝንም 😢😢😢😢

  • @getachewhabtemariam8891
    @getachewhabtemariam8891 Год назад +84

    ወንድሜ የፀሎት ህይወት ያለህ በመገለጥ ስለበረከት ካሳዬህ ከእግዚአብሔር ከሆነ የበረከትን ገበና አደባባይ ከምታወጣው በፀሎት ብታስባት አይመረጥም ከእግዚአብሔር የሆነመገለጥ ጨዋ ነው ሃሜተኛ አይደለም እራስህን እግዚአብሔር እዲያሳይህ ፀልይ ወንድሜ የምትለው አልተዋጠልኚም

    • @asnitubechannel4469
      @asnitubechannel4469 Год назад +3

      በትክክል !!

    • @balemetiblet7673
      @balemetiblet7673 Год назад +3

      አባቴ እግዚአብሔር ይስጥህ ትክክል ብለሀል የመጨረሻው ዘመን ማለት አሁን ነው ወንድም በወንድሙ ላይ ተነሳ ትክክለኛ የጥንት ባቢሎናውያን መገለጫ ሆንን እኮ ኧረ አብዝተን እንፀልይ እናልቅስ ወደ እግዚአብሔር እንጩህ

    • @Tsinat1459
      @Tsinat1459 Год назад +1

      Thank u🙏 አስተዋይ እንደዚ ይናገራ ሙሉ የልቤን ሀሳብ ገልፀከዋል ብርክ በል ብሮ🙏🥰🥰

    • @ወለተመድህን-ደ1ጐ
      @ወለተመድህን-ደ1ጐ Год назад +1

      በፀሎት አስቧት? እግዚአብሔር ልጁ እንዲያጋልጣት ነግሮት ወጥቷል አታዳምጡም ። እግዚአብሔር እራሱ ምልክት ሰጥቷት የማትመለስ ጨካኝ ናት ።😢

    • @ወለተመድህን-ደ1ጐ
      @ወለተመድህን-ደ1ጐ Год назад +3

      እንደ እናንተ አይነቱ ተላላኪ ነው ወጣቱን እያጠፋ ያለው። የእግዚአብሔር ጠላት የሆነውን የምታመልክ በፀሎት አስቧት ስትሉ አታፍሩም እናንተም የመንፈሱ ተቋዳሽ ናችሁ ።

  • @tegistkebede1986
    @tegistkebede1986 Год назад +15

    ብዙ ነገር ግን ያለፍችበትን ነገርከን ተባረክ ቤተስቧን ይዛ ለመውጣት ሞክራለች

  • @freeghnn
    @freeghnn Год назад

    ይህ ሰው እርዳታ ያስፈልገዋል በኣንድ በኩል በረከትን ለመርዳት ነው በሌላ በኩል ሀቁን መናገር ሳላለብኝ ነው እንደገና ደግሞ እግዚኣብሄር ጸሎቴን ሰምቶ እርሻዋን ኣወደመው እያለ ሲቀባዥር ጋዜጠኛው ደግሞ የመንደር ወሬ እንደ ትልቅ ነገር ሲያስተላልፍ ዘ ይገርም ያሰኛል በረከት የምትባለዋ ሴት ገንዘቧን ከየትም ታምጣው ማንም ኣያገባውም ፤ ኢሉሚናቲ የሚባለውን ተረት ተረት ማውራት ኣቁሙ ምቀኝነት የሰውን ልጅ ልብ ሰርስሮ ገደል የሚከት ስለሆነ ኣጎትየው እርግጥ ወደ እግዚኣብሄር የሚጸልይ ከሆነ ምቀኝነቱን ከልቡ እንዲፍቅለት ይጠይቅ ፤ እግዚኣብሄር የግል ቂም መወጫ ኣይደለምና

  • @melkamnew5050
    @melkamnew5050 Год назад +4

    ሌላው የእግዝአብሔርን ፊት መፈለግህ እና ረጅም ግዜ ከእግዝአብሔር ጋር ማውራትህ(መጸለይህ) ጥሩ ቢሆንም ለመኖር ፣ለመበርታት ቃል መብላቱን(ማንበቡን) በርታ።
    የበላ ይበረታልና
    ተባረክ

  • @tigistwube6895
    @tigistwube6895 Год назад +28

    ሀሌታወች ግን ተመልካቾቻችሁን አክብሩ :: እንዲህ አይነት እንቶፈንቶ እና ሀሜት ማሰማት እናንተንም ተመልካቹንም አይመጥንም:: ሰውየው መንፈሳዊነኝ የሚል ግን መንፈሳዊ ሰው ምን ማድረግ እንዳለበት ምንም እውቀት የሌለውና በተራ ቅናት የሚወዛገብ ወይም በሆነ ዲስኦርደር የሚሰቃይ እና እራሱ እርዳታ እንደሚያስፈልገው ግልፅ ነው:: እባካችሁ ብዙ ትኩረት የሚሻ የጋራ ጉዳይ አለን:: የግለሰቦች የህይወት ታሪክ አስተማሪ ካልሆነ ግዜማባከን ነው

    • @abemhaile2195
      @abemhaile2195 Год назад +1

      ምነው ስድስት ስልሳስድስት ተነካብኝ አልሽሳ😅

    • @dalaswindow
      @dalaswindow Год назад +1

      በጣም አታብዙት ይህንን ልቃቂት እንዴት ታቀርቡታላቹ

    • @alexslulu9782
      @alexslulu9782 Год назад

      ዝም ብለሽ አዘባርቂ

    • @elegancy3958
      @elegancy3958 Год назад

      ትክክል የ አሉባልታ መድረክ አደረጉት እኮ

    • @lonbrit6890
      @lonbrit6890 Год назад

      ❤❤❤​@@dalaswindow31

  • @Luna23official
    @Luna23official Год назад +120

    ለዚ ቤተሰብ በጌታ በእየሱስ ስም ሰላም እና ፍቅር ይሁን !!

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr Год назад +33

    ውሸታሞች ምን ሰው ሰርቶ ሲለወጥ የሚያቃጥላችሁ ለምድነው ለመቀየር እኮ ቅድሚያ ስደት ላይ ብዙ ሰርታለች ሰርታችሁ ተቀየሩ የቤተሰብ ምቀኞች

    • @tedyteklu8195
      @tedyteklu8195 Год назад +1

      እውነት ነው፣እነዚህ የቤተሰብ ምቀኞች

  • @mulukenterefe5317
    @mulukenterefe5317 Год назад +50

    ልጅቷ በቃ ዘመድ የላትም የሆኑ ክፉ ዘር ውስጥ ነው የተፈጠረችው
    ፈጣሪ ዘመድ ይሁንሽ እህቴ

  • @yw-ox7em
    @yw-ox7em Год назад +1

    ልጁ ትክክል ነው።
    ከጁባ የሚሄዱ ልጆች ከባድ ነው እንዲህ በቀላሉ ቢሊየነር ሚሆን የለም። ጁባ የዛንዚባር ጠንቋዮች ጋር ብዙ ልጆች ባለ ሀብት ሆነዋል። ልጅቱ 666 ነች ባሏ ተራ ሰራተኛ ነው እግዚአብሔር ይቅርታ ያዉርድ🙏🙏🙏

  • @Daniel-nv3hi
    @Daniel-nv3hi Год назад +28

    እርግጠኛ ነኝ ይሄ ሰውዬ ነብይ እንትና ብሎ የሆነ ቸርች ጠብቁ እራሱን በጣም ነብይ ነኝ እራህይ ምናምን ብቻ ጠብቁ

    • @ramiuklove6532
      @ramiuklove6532 Год назад +1

      😅😅😅😅

    • @እውነትበጊዜዋውብናት
      @እውነትበጊዜዋውብናት Год назад +1

      መክፈቱ አይቀርም ሰይጣን በህልም በአካል በእየሱሰ በክርሰቶስ ሰም እነሱን ተጠቅሞ እየጋለባቸው ያለው።

    • @zioncandy7218
      @zioncandy7218 Год назад +1

      You are right 😂😂😂😂

    • @f.m.asherekmedia3120
      @f.m.asherekmedia3120 Год назад +1

      Exactly 💯%🤣🤣🤣🤦🏻‍♀️🤦🏻‍♀️🤦🏻‍♀️‼️

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 Год назад

      እናንተ ደሞ ነብይ ስባል ቅጣችሁ ይንቀጠቀጣል

  • @mercy9108
    @mercy9108 Год назад +62

    " አቤቱ አድነኝ ደግ ሰው አልቋልና
    ከሰው ልጆችም መተማመን ጐድሏልና እርስ በርሳቸው ከንቱ ነገርን ይናገራሉ"

  • @bezalealem854
    @bezalealem854 Год назад +20

    ሃሌታዎች እራሱ አስጠላችሁኝ። ለምን ቤተሰብ ውስጥ ገብታችሁ መፈትፈት አስፈለጋችሁ? በይበላስ ቢቀር።

  • @hannawoldu1057
    @hannawoldu1057 Год назад +4

    ሀቀኛ ስትሆን ምድር አትመችም እንዴት እንዳሳዘነኝ አይዞህ ለዚህች አጭር እድሜ ያልሆነ እሳት ውስጥ ለዘላለም ከመጣል ሁሉም ይቅር ግን እኔ ምለው ሀብት ያለ ቤተሰብ ምን ያስደስታል? የተመካህበት ፈጣሪ ይድረስልህ ላንተ ❤

  • @Semera-od3pg
    @Semera-od3pg Год назад +4

    ቅናት እንደሆነ በጣም ግልፅ ነዉ ሰዉዬዉ መልካም መቃጠል ይሁንልህ ምቀኛ ከቅርብ እንጂ ከሩቅ አይመጣም😮😮

  • @meronkauz1732
    @meronkauz1732 Год назад +51

    ይሄ ሰው አይምሮው ትክክል አይመስለኝም እግዚአብሔር ገበና ገላጭ አይደለም ንዴት አለበት እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ 😢

    • @birhantubeብርሃንቲዪብ
      @birhantubeብርሃንቲዪብ Год назад +1

      😂

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 Год назад +5

      ሰውየው ጤነኛ ነው ትክክለኛ ነገር ነው የተናገረው አሽቃባጭ ህዝብ

    • @unify9481
      @unify9481 Год назад +3

      የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ መጥራት ለምን ያስፈልጋል። የአእምሮ ሕመም አለበት ካሉ diagnosis ማስቀመጥ እና ለማከም መርዳት። ተናዳፊ ምላስን በማያውቁት ሰው ላይ ማንቀሳቀስ ምን የሚሉት ነው።

    • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
      @ዮሴፍ-ቘ4ዘ Год назад

      ልክ እንደአንቸ፡

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 Год назад +37

    እውነት ለስዋ ፅድቅ ተጨንቃችሁ ነው ? ጠንካራ ገበሬ ሆና ህይወቷን አሽንፋ ምሳሌ መሆንዋ አበሳጭቷችሁ ነው ???

  • @Michaelzeaman
    @Michaelzeaman Год назад +35

    ለምን reality show አያቀርቡም እነዚህ ቤተሰቦች 😂😂😂😂

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Год назад +4

      ለሀብትህ ወበረከትህ በግእዝ አነበበው😂😂😂😂😂😂 ግእዝ የማያውቅ ሰው እንዴት አነበበው😂😂😂😂😂😂😂

    • @shemseiasultan
      @shemseiasultan Год назад

      ​@@meaziwendemumeaziwendemu7012እውነት ነው እሱ ራሡ ሰይጣን ነው ትንሽ ቆይቶ ነብይ ነኝ ብሎ ይመጣል

  • @rahelztzion
    @rahelztzion 9 месяцев назад

    she is a very smart hussler...she got the brain...well done bereket

  • @alemuseyum
    @alemuseyum Год назад

    ልክ እንደዚች ሴት(በረከት ገበሬዋ) ፦
    የዮናታል አክሊሉ ፣ የእዩ ጩፋና የሌሉችም ግለሰቦች ታሪክና ጉድ ቀስ እያለ ይወጣል።
    ሁሉንም ነገር እግዚአብሔር በሌላ ሰው ከማጋለጡና የቅጣት እጁን ከመሰንዘሩ በፊት ንስሃ ግቡ ፤ ለዚህ ምስኪን ህዝብ እውነቱን ንገሩ !
    ይሄ ምስኪን ህዝብ በጥቂት እራስ ወዳድ ጥቅም አሳዳጅ ነብሳቸውን በሸጡ የእፋኝት ልጆች ተሰቃየ ተበጠበጠ ምድሬቷን አስረገሟት !!!
    አቤቱ የቅድስት ድንግል ማርያም አምላክና ልጅ የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ ቸሩ መድኃኒዓለም ሆይ የእነዚህ የተኩላዎችን ልብ ሳይሆን የበጎችህን ልብ እይ ተመልከት !!!
    በዚህ ምድር ላይ ጤነኛ ሰው ጠፋ !

  • @ethiopiaaddis9177
    @ethiopiaaddis9177 Год назад +40

    እግዚሐብሔር ይሔን እውነት ያውጣው እግዚአብሔር ይዋሽ ዘንድ ሰው አይደለም።

    • @temesgenalemtsehay5354
      @temesgenalemtsehay5354 Год назад +2

      አሜን እውነት ግራ ይገባል።እሱ ጣልቃ ይግባ

  • @zeritutiruneh4465
    @zeritutiruneh4465 Год назад +15

    እኔ እንደ ገባኝ በረከት ገበሬዋ የስራ ሰው ትመስለኛለች ምን ያህል እንደለፋች ከተናጋሪውም መረዳት ይቻላል እግዚአብሄር ለሚሰራ ሰው ይረዳል ስለዚህ እርሷን ለምን አትተዋትም በአገራችን ብዙ የሚያሳስብ ነገር ያለባት እያለን አንድ ጠንካራ ሰራተኛ ሴትን ማብጠልጠል ምን ማለት ነው አረ ተው ሶሻል ሚዲያዎች ወደ አገር ጉዳይ ተመለሱ

  • @belayweldemariam1438
    @belayweldemariam1438 Год назад +6

    የእናቴን ቤት አትሽጡብኝ በጣም የሚያሳዝን ቃል ነው ፈጣሪ የልብህን ሐሳብ ይስጥክ።

  • @אאב-מ4ד
    @אאב-מ4ד Год назад +1

    የተመታ ቤተስብ. እግዛብሄር ይድረስላችሁ
    እራስክን አትቆልል

  • @etk3995
    @etk3995 Год назад +18

    Bereket Bereket Bereket!❣️❣️❣️
    Work hard!
    Be more strog!
    When the woman is working
    The men getting Wereja & Hameteja !
    This guy have go to health center after this interview!!

  • @etprevails6839
    @etprevails6839 Год назад +43

    He seems everywhere, and there is a lot of grudge against each other (in the family). May God cure you all!

    • @minty1188
      @minty1188 Год назад +4

      i noticed that!!! its all about money !!!

    • @fekadutadesse6682
      @fekadutadesse6682 Год назад

      አሜን

    • @bethlehem43
      @bethlehem43 Год назад +2

      Yes, I also see some parts of the story are missing

    • @mekuriagize7514
      @mekuriagize7514 Год назад +2

      He has no right to talk about Bereket to a media unless he has a legitimate cause. Private matters are private.

    • @befekadukidane96
      @befekadukidane96 Год назад +3

      If it is not envy, then he could have left her alone. She is living her life

  • @liyakebede7186
    @liyakebede7186 Год назад +8

    አንተ እንዳልከው ጸልየህ ጸልየህ እሷ ስራዋ ለይ መብረቅ እነዲወርድ የማድረግ ሀይል ካለህ ሰውን ከመበቀል ይልቅ ለምን በጸሎትህ በረከትህን አታስመልስም ነው ወይስ አንተ የምትፀልይለት አምላክ ሰውላይ መብረቅ ማውረድ እና ጥፋት ብቻ ነው አቅሙ

  • @thevoiceofethiopia-9295
    @thevoiceofethiopia-9295 Год назад +8

    ሀሀሀሀሀሀሀ በጣም ይቅርታ አድርጉልኝ እና የኢትዮጵያ ህዝብ ወደ እብደት እየሄደ ነው። ተሎ መላ ካልተፈለገ የኑሮ ውድነቱና ማህበራዊ እረፍት ማጣቱ ያሳብደዋል።

  • @pupemichael8732
    @pupemichael8732 Год назад +28

    1 Corinthians 13 አማ - 1 ቆሮንቶስ
    4: ፍቅር ይታገሣል፥ ቸርነትንም ያደርጋል፤ ፍቅር አይቀናም፤ ፍቅር አይመካም፥ አይታበይም፤
    5: የማይገባውን አያደርግም፥ የራሱንም አይፈልግም፥ አይበሳጭም፥ በደልን አይቆጥርም፤
    6: ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ስለ ዓመፃ ደስ አይለውም፤
    7: ሁሉን ይታገሣል፥ ሁሉን ያምናል፥ ሁሉን ተስፋ ያደርጋል፥ በሁሉ ይጸናል። እውነት እፀልያለው ካልክ ሊታይብህ የሚገባው ፍሬ ይሄ ነበር ።አደባባይ ላይ ስለ እህትህ መጥፎነት ለማውራት መውጣት ተገቢ አይደለም እውነት በድላህም ከሆነ እግዚአብሔር ይዋጋልህ አንተ ግን ዝም ብትል ጥሩ ነበር

    • @SelamAlene-sz2ms
      @SelamAlene-sz2ms Год назад

      Atfrdi yifrdibhali

    • @pupemichael8732
      @pupemichael8732 Год назад

      @@SelamAlene-sz2ms እሱም እኮ ፈርዶባት ነው ሚዲያ ላይ ይዟት የወጣው !! እኔ ደሞ እየፈረድኩበት ሳይሆን ፈራጁ ይፍረድልህ አንተ ዝም ብትል ነው ያልኩት ።በዛ ላይ በጣም የፀሎት ሰው ነኝ እያለ ነው እግዚአብሔር ፊት ተደፍተህ የምትውል ከሆነ የእግዚአብሔር ልብ ነው ሚኖርህ አባትህን ነዋ ምት መስለው እሱ ደሞ ፍቅር ነው ።የፍቅር ፍሬ ደሞ የተገለጠ ነው እንደምታየው

  • @zeynebahmed3984
    @zeynebahmed3984 Год назад +40

    የአንድን ግለሰብ ታሪክ ይህን ያህል መፍተል ተገቢ ነውን?? እንደ ሀገር ስንት ችግር አለብን ይቅርታ ሰውየው ጤነኛ አይመስለኝም ከምቀኛ አላህ ይጠብቀን .....ችግራችሁን እራሳቹ ፍቱት

    • @fmeylan2240
      @fmeylan2240 Год назад +1

      ☺️💯

    • @yzyandi
      @yzyandi Год назад +1

      Negeru eko business new u tuberose lgenzeb.

    • @FikralemFikr
      @FikralemFikr Год назад +1

      ሲያወሪ እሪሱ ያስፈራል

    • @zeynebahmed3984
      @zeynebahmed3984 Год назад

      @@FikralemFikr በጣም እየጨነቀኝ ነው ያየሁት ከባድ ቤተሰብ ነው

    • @firdwos
      @firdwos Год назад

      አሚን😅

  • @brookskitchen7409
    @brookskitchen7409 Год назад +35

    እኔ ግን የሚገርመኝ ማንም ሹክ ያላቸውን በሙሉ እግዚአብሄር ላይ የሚለጥፉት ነገር ነው መቼም እግዚአብሄርን ቁጭ አርገው አያፋጡትም ብለው ነው አይደል ብቻ እሱ ይፍረድ

    • @Beast_Buck
      @Beast_Buck Год назад

      😂😂😂

    • @yohananabraham6716
      @yohananabraham6716 Год назад

      Ye ethiopian ezb sinelibona silaweku new Setan iluminati minamin yemlut bezi new ye sewun lib yemiserku sewum yaminal gin le setan siltan man sete esu abtin mestet endet ichilal amlak inji

    • @Hafiferncher
      @Hafiferncher Год назад +1

      😂😂😂😂😂😂😢

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Год назад +21

    ታዲየ ለምን አትፀልይላትም ? ለመወንጀል ከመዉጣት ?

    • @teodorosmekurray
      @teodorosmekurray Год назад +1

      ትክክል

    • @shemseiasultan
      @shemseiasultan Год назад

      ​@@Kidist-rn2xcውሸት ነው እሱ ሱሰኛ ነገር ነው ቅናት ነው እንዲህ የሚያደርገው

    • @Truth-wb5nk
      @Truth-wb5nk Год назад

      ​@@teodorosmekurrayእምቢ ብላ ሌላ መጥፊያ ከምትሆን ቢያጋልጥ🤔

  • @bezalealem854
    @bezalealem854 Год назад +26

    እነዚህ ሰዎች በጣም ችግር አለባቸው። በበረከት ስኬት በጣም ይቀናሉ ማለት ነው። ዘመዶቿ ስራ አይወዱም። ስራ ካልወደዱና ካልሰሩ ደግሞ ዝም ብላ ገንዘብ መስጠት አለባት ብዬ አላምንም። እሷ በጣም ታታሪ ነች። እንዲህ ታትራ ከሰራች ለምን ሃብታም አትሆንም? የራስን ውድቀት በሰው ማላከክ በጣም ያስጠላል።

    • @Bdndndnjdjjdjsjjsjsjs
      @Bdndndnjdjjdjsjjsjsjs Год назад +1

      Thank you yebizuhabesha family chigir newu

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Год назад +3

      እረ የኔም ቤተሰብ ቢሆኑ አንድ ብር አልሰጣቸውም ለአለም የምከሰኝ እናት አላውቃትም ለአለም ስሜን የሚያጠፋ ቤተሰብ አላውቀዉም እንደዉም በስም ማጥፋት በህግ እጠይቃቸዋለው ልጁቱዋ ጠንካራ ናት አለመሰበሩዋ ከአላማዋ ሊያደናቅፉዋት ነው እግዚአብሄር ይርዳት ቆይ በረከት ኢሉሙናቲ ብትሆን ምን አገባቸው ከነሱ ጋር አብራ አትኖር ኢሊሙናቲ ናት ይሉና ችግርተኝአ ነኝ አትረዳኝም ይሉሻል የሴጣን ገንዘብ ምን ያደርግላቸዋል ፖስተር ቢንያም እኮ አዋረዳቸው

    • @TeddyGet-cz5yx
      @TeddyGet-cz5yx Год назад +1

      ገንዘብ እኮ የስኬትም መለኪያ ሆኖ አያውቅም ለገንዘብ ካልተስገበገብሽ በቀር ደግሞ ሰይጣንም ጠንካራ ነው * ለጥንካሬ, ስኬታማ ነው ,በምድር

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Год назад

      @@TeddyGet-cz5yx የድሆች ኮመንት ባቄላ ስጋን ይተካል እያልክ ያደክ ሰገጠ ገንዘብ ካልፈለክ ለምን ትደክማለህ ገዳም አገባም ለፅድቅ ነው እንዴ የምሰራው ቅንቅናሞች ሀበሻ ጫማ ስትገዛ መቅናቱ ያለ ነው እንኩዋን በበረከት

    • @TeddyGet-cz5yx
      @TeddyGet-cz5yx Год назад

      @@meaziwendemumeaziwendemu7012 ቆይ ለሁለት አምላክ አትገዢ ነው የተባልሺው , አስቢ እንጂ . ለክርስቶስ ገንዘብ(ግብር) ያስፈልጋል ወይ ሲሉት የቄሳርን ለቄሳር(የአለማዊውን መንግስት ለአለማዊው መንግስት) የእግዚአብሔር ለእግዚአብሔር ስጡ ነው ያለው , እንደ እውነቱ መቼ ክርስቶስ ገንዘብ ኖረው ,ገንዘብ እኮ ምድር ላይ ተተብትበን እንድንቀር ስለ ሰማያዊው ህይወታችን እንዳናሰብ ሚያረገን እና ድንገት እርጅናና ሞት ሲመጣ ለንስሃ ሚሆን ጊዜ እንኳን እንዳይኖር ያረጋል ። ገንዘብን ከወደድሽ አንቺ የሴጣን ነሽ . እስኪ ነፍስሽን ዉደጃትና ገነት አስገቢያት .መልካም ሁኚላት

  • @Kido2485
    @Kido2485 Год назад

    The way you talk will tell us a different story 😊

  • @untitled2834
    @untitled2834 Год назад +3

    God bless you and all your Family ❤❤🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪💒

  • @bulbulasecondary8762
    @bulbulasecondary8762 Год назад +14

    ለወንድሜ እንደ ታናሽ ሆኜ የምመክርህ ፤ እግዚአብሔር የራሳችንን ዓይን ምሰሶ ሳናነሳ የሰው ዓይን ጉድፍ ለማንሳት ባንሞክር ይለናልና እባክህ ወንድሜ ንስሐ ግባ !!!

  • @woynimokonen352
    @woynimokonen352 Год назад +25

    ቆይ አሁን ምንድነው ነጥቡ ብር አረዳችም ነው ? ለምን ሀፍታም ሆነች ነው ? ወይ ዘድሮ አናቷን ፈጣሪ ይማራቸው ልጂቷግን ጓበዝና ጠንካራ ሰራተኛ ናት ለዛ ነው ስኬታማ የሆነችው በነገራችን ላይ ስኬታማ ሰውች ከትንንሽ ስራወችን ችግር የለባቸውም ትርፍ ካለው ስራ አይናቅም አንተም ብድግ ብለህ ስራ መስራት አለብህ በረከት ግን በርች

  • @emayehiwote3581
    @emayehiwote3581 Год назад +8

    ሆሆሆሆሆሆ ጉድ እኮ ነው። ጌታሆይ ቶሎ ና። 🤔🤔🤔🤔🤔 ኧረ ባክህ የመንገድ ዱርዬ አምጥተህ አትጫወትብን ሮቤል።

  • @saba2166
    @saba2166 Год назад

    አቤት ምቀኝነት ያውም በቤተሰብህ ላይ. ፀለይኩ እንድትጎዳ ያሚለን ሰማችሁ. እግዚአብሄርን የምቀኛ ደጋፊ ሲያደርገው, አቤት😮 ይቅር ይበልህ . እራሱ እንደተናገረው በጣም ታታሪ መሆኗን ነውያወራው! አንዴ አበባ መትከል , ሰልባጅ ቀመሸጥ በየሀገሩ እየተንከራተተች ካምፓላ ፑቲክ እስከመክፈት ለፍታለች : እሱ ይህው አመዳም ነው: አንድ ስራ ተረጋግቶ እንደማይራ ማሳያ ነው: እሷ በየሀገሩ ከአበባ መትከል ወደ እህል ማምረት ገባች because she is consistently making progress she change her life.

  • @ወይንሸትባየልኝ
    @ወይንሸትባየልኝ Год назад +3

    ዘንድሮ ሁሉም አብዷል የሁሉንም ልብ ፈጣሪ ነው እሚያውቀው ሰው ግን ፍቅር አቶ ቅናት ነው እሚያቃጥልህ ሰው ሰርቶ ካገኝ እሚባለው ሌላ የፀሎት ህይወት ያለው ሰው ይህ ነው መገለጫው ለሁላችን ማስታዋሉን ያድለን

  • @shewayesileshe4267
    @shewayesileshe4267 Год назад +26

    ሁሌም በሰይጣን ሆነ በመናፉስት የሚያምን ለግዜው ደስታን ሀብት ሊያገኝ ይችላል ግን መጨረሻው አያምርም ለዛ ይሆናል እግዚአብሔር ቃንቃቸውን የደበላለቀባቸው

  • @GhGh-lm5gx
    @GhGh-lm5gx Год назад +47

    የሁሉም ሀቅ ፈጣሪ ያውቀዋል። ጊዜ ያወጣዋል!

    • @sabamessele8084
      @sabamessele8084 Год назад +5

      Men angebegebew sewuyeyew bir felgo new.

    • @mimo4537
      @mimo4537 Год назад +5

      ​@@sabamessele8084እውነት ነው እኔ እንደዚህ ተቸግሬ እስዎ ለምን አለፈላት አይነት ይመስላል። እንጂ ገበና ማውጣት አልፈልግም እያላል ደግሞ ከዚህ በላይ ምን ፈለገ።

    • @yohananabraham6716
      @yohananabraham6716 Год назад

      ​@@mimo4537ke ethiopia beteseb meweled mekera new egna enkwan erasachinin chilen sininor ziba zinkke eyaweru yaschegralu

    • @shemseiasultan
      @shemseiasultan Год назад +2

      ​@@sabamessele8084እውነትሽን ቅናት ነው እንዲህ የሚያደርገው ትንሽ ቆይቶ ነብይ ነኝ ብሎ ይመጣል ጠብቁት

  • @comcell298
    @comcell298 Год назад +22

    አንተ እራሱ ሉሴፈር የተጫወተብክ ሰው ነክ ምቀኛ ገና ሀብታም ትሆናለች በርከትዬ በርቺ😂😂😂😂 መቀኞችሽን ናቅ አረገሽ ሰራሽን ስሪ

    • @birhantubeብርሃንቲዪብ
      @birhantubeብርሃንቲዪብ Год назад

      😂

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy Год назад +1

      ጭራሽ በረከቱን ጌታ ያፈስባታል ጀግና ሴት ነች ዘፍኝ አደለችም ቲማቲም ነው የምትሸጠው የኢቲዩጲያ ህዝብ እንደው ቲማቲም አልገዛ አይል ሌላ በምን ይገናኝሉ

    • @kwkw3600
      @kwkw3600 Год назад +1

      ክክክክክክክ

    • @YemisrachKraemer
      @YemisrachKraemer Год назад

      Wey zendro wey zendro. EFREM TAMRU❤.....betam yasazinal .....Awey sew.........lesew mot anesew....yemigermew hulum were ......EWINTUN SITNAGER BIZUWIN GIZEEE ANTE ENDE WEREJA WENGELEGAW ENDEZADIK YEMITAYIBET ZEMEN NEW......FIRDU LESU TEWUT ....
      HULUM BESIRAW TETEYAKI NEW 🙏 SELAM LEETHIOPIA🙏
      💚💚💛💛❤❤

    • @tedyteklu8195
      @tedyteklu8195 Год назад

      ትክክል

  • @HannaAfework-cy5zy
    @HannaAfework-cy5zy Год назад +32

    ሦስት ነገር ልበል
    1-ለበረከት አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ይህ ሴራ እንደማይጥልሽ እርግጠኛ ነኝ አንድ አባባል አለ ዉሾች ይጮሀሉ ግመሎች ይሄዳሉ ስለዚህ አንቺ ጉዞሽን ቀጥይ
    2- ለአጎትየው እውነት የእግዚአብሔር ሰው እና ትክክለኛ የፀሎት ሰው ከሆንክ ዛሬ በአደባባይ ሰው መዘርጠጥ ማንጓጠጥ ማንቋሸሽ ካንተ የሚጠበቅ ነገር አይደለም የእግዚአብሔር ቃል ማቴ 6:6 የሚለው ( አንተ ግን ስትጸልይ ወደ ክፍልህ ግባ፤ በሩንም ዘግተህ በስውር ወዳለው አባትህ ጸልይ፤ በስውር የተደረገውን የሚያይ አባትህም ዋጋህን ይከፍልሃል። ) ይላል ስለዚህ ወንድሜ ንግግሮችህ ሁሉ የቅናት እንደሆነ ያስታውቃል ንሰሀ ግባ
    3- ለሀሌታ ሚዲያ እውነት ዛሬ ያቀረባችሁት ፕሮግራም ዉሀ የማያነሳ በጣም የወረደ ነው እውነት ከዚህ ፕሮግራም ምን እንማር ሀሜት ምቀኝነት ወይስ ምን ወይ ደግሞ እንደሌሎቹ በደንብ ብታሰለጥኑት ጥሩ ነበር የሚቀባጥረው ሁሉ እጅና እግር የሌለው ወሬ ብቻ ታሳፍራላቹህ

  • @MartaKahssay
    @MartaKahssay Год назад +18

    ልጁ ያሳዝናል ምንም ገንዘብ ፈልጎ አይደለም እውነቱን ነው የሚያወራው የሚረዳው የለም እንጂ ትንሽ በመንፈስ ተጎድቷል ፈጣሪ ይርዳው

    • @zinabasrajj3946
      @zinabasrajj3946 Год назад +3

      ምንም አያዘዝንም ሰው በእድሉ ነው ያሚኖረው እሷ ምተርገው

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 Год назад +1

      ብሎ ነገር የለም 1 ቀን እግዝያብሔር ይፍድለታል ውነት ውነት ነው የኔ የእናቴ ልጅ ከአባቴ ልጆች ጋር ተባብራ ገላኝ ነበር ግን አይኗ እያየ ሁለቴ ሳታየኝ ጆሮዋ እየሰማ እኔም ኢትዮጵያ ተመላልሼ ዓየች, ሰማች አብራኝ መታ በመጅመሪያው ስደተኛ ገንዘብ እኔ የመረጥኩትን ልብስ ለኔም ብላ ገዝታ ከወራቶች በሁዋላ ሶስት ቦታ ቆርጣው አታድርግም.... ብለው ተባብረው ገለውኝ የነበሩትን አስራሁለት ዓመት ስትደግፍ ኖራ ሲሳካልኝ በኔ ጸሎት ተሳካ ብትለኝ ከዓስራሁለት ዓመት በፊት ግን? አይሳካልሽም ተስፋ😭 እንዳታደርጊ ስትይ አልነበረም? አያልኩኝ አዳሜን አልሰማሁዋትም ልብሴን ቆርጣ የነበረችውን እዚሁ ልብሴ የተቆረጠበት አገር, ሳይኖረኝ ተበድሬ በምኖረው ዓላት ብለው ተበድረው ያስቀሩትን ተባባሪዎቿን ሁሉ ግን ከነ አታድርግም ሐሰት መስካሪዎቿ በዘረፉት ነገር እንዲመረመሩ አድርጌዓለው1 ሰው ለጊዜዉ የ1ሳምንት ገንዘብ ተከልክሎ በቅርበት አይቼዓለሁ እሱም እኮ ምን ነክቶኝ ነበር በሐሰት በማላውቃት የመሰከርኩላት ማለቱ አይቀርም ሃቅ እደወትሮው ምቀኝነት ሊባል ባልሆነ?😢😢😢ምንም አያሳዝንም ያልሽው ሴት በአንቺ ሲደርስ ግን እዘኑልኝ ስትይ ትገኝዓለሽ ይሄ የተለመደ የማይካድ ሃቅ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ghionmulugeta5756
      @ghionmulugeta5756 10 месяцев назад

      1ሰዓት በማይሞላ የምስል መረጃ ውስጥ ባየነው ነገር አሳብ ለመስጠት ባንቸኩል......

  • @Yeshimamma
    @Yeshimamma Год назад +15

    እግዚአብሔር ያውቃል እውነቱን

  • @danzouricost8442
    @danzouricost8442 Год назад +9

    ማጣት ያሳብዳል ሲባል አላምንም ነበር አሁን ግን አረጋገጥኩ

  • @miningtadesse249
    @miningtadesse249 Год назад +11

    አረ እባካችሁን ሰላም ስጧት ላልጅቷ ሰርታ ትኑርበት በቃ እኛ ሀገር የሚሰራ ሰው መቼ ነዉ በሰላም መኖር የሚችለዉ
    እናንተም የመጣዉን ሀሉ ሳታጣሩ የምታቀርቡት ቅናት ነው

    • @misrakshasho7261
      @misrakshasho7261 Год назад +1

      አርፋ ሰራ ብቻ የምትሰራ ሰው ብትሆን ሌላ አላማ ያሌላት ሰው ብትሆን ይሄ ሁሉ አተካራ መች ይመጣባት ነበረ ።የሰራ ሰው እኮ አነኩዋን ለወሬ የሚበላበት ሰዓት የተውለው እያየናት አይደለ እንዴ ምን ማሸቃበጥ ከሰፈለገ

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy Год назад +1

      ምንም የምትከተለው ሰይጣን የለም እየሱስ ክርስቶስ ነው አምላኮ በቅናት ቢያብድ ምድረምቀኝ ምንም አታመጡም ዘፍኝ አደለችም ካሴት አትሸጥ ቲማቲም እና ሽንኩርት እጥረት ነው ያለባችሁ ገዝታችሁ ትበላላችሁ ባትበሉ ኤክስፖርት ታደርገዎለች

  • @yohasethio7669
    @yohasethio7669 Год назад +27

    ሲጀመር ህልም ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም። መጠንቀቅ እንዳለብን አባቶች ይመክሩናል።

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Год назад +3

      ትክክክክል፣እነሱ ፣አያዉቁም፣ህልምሁሉ፣እዉነት ፣ነው ፣የሚመስላቸው ፣ሰይጣን ፣እንደሚጭበርብር፣አያዉቁም፣እግዚአብሔር ፣ወደትክክለኛዉ፣ሀይማኖት ፣ይመልሳቸው 😢😢😢☝️☝️

  • @saramekonen6760
    @saramekonen6760 Год назад +3

    በጣም ይገርማል ልቦና ይስጣት በረከት ገበሬዋ 😏 እንዴት ሰው እናቱን ይክዳል?
    እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጣችሁ።

    • @etk3995
      @etk3995 Год назад +2

      Ere enat ayidelchim ye enjera enat nat !

    • @endashashdebella2441
      @endashashdebella2441 Год назад +1

      Actually, she is her stepmother, not biological mother, so he is not her uncle, just a pice of jealous.

  • @MohamadMohamad-j4o
    @MohamadMohamad-j4o Год назад +24

    እንኳን ደግ አረገች ምቀኛ እኛ ኢትዮጵያን

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 Год назад +6

    ሀሌታ በዚልክ ይሳሳታል ብዬ አላስብም ነበር ብዙ በጣም ብዙ ፕሮግራም አላቹ ጥሩ እና አስተማሪ እንዲሁም ሌሎችም አላቹ በዚ ልክ ወርዳቹ አሉባልታ ታቀርባላቹ ምን አገባን አደለም የጥልቁ ለምን የምንጩ አትሆንም ምን አገባን የሰው ቤት ወሬ ለኛ ምን ይጠቅማል ምንስ ያስተምረናል የቀና ብዙ ያወራል መብቶ ነው በፈለገችው ማመን አታምንም እንጂ የሞተላት ዋጋ የከፈለላት ኢየሱስ እሚባል አምላክ ነው ምታመልከው ውሽት ጥሩ አደለም ዋጋ ያስከፍላችዋል ሀሌታ
    እረፉ ።

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 Год назад

      Is this why she magnified and praised Lucifer on her social media platform? I didn't know that someone who believes in Jesus Christ also adores Lucifer.

    • @beersheba4316
      @beersheba4316 Год назад

      @@ruthsamuel4860
      ኢየሱስን እሚጠራ ስታስቡት እንዴት ነው በሙሉ አፉ ሉሲፈርን ሚጠራው ? ጨለማ ከብረሃን ጋር ምን ህብረት አለው ምናየው አደለም ወይ በውስጣቸው አጋንንት ያለባቸው ሰዋች ኢየሱስ የማለት አቅም አላቸው ወይ ተው ወገኖች እያስተዋልን ይሄ የስም ማጥፋት አካሄድ ነው የቤተስቡ ያልተግባቡበት ኬዝ አለ መናገር ማይፍልጉት ልጅትዋን ከህዝብ ለመለየት ሰም ለማጥፋት የተኬደበት ረጅም እርቀት ነው እኛ እንደህዝብ አድማጭ ተመልካች የግለሰብ ታሪክ ምን ይጠቅመናል ምንስ ያስተምረናል ? የራሳቸውንችግር በቤታቸው ይፍቱ። ሲቀጥል ማንም ሰው በምንም ይመን ተጠያቂው ግለሰቡ ነው ይቺ ሴት አደለችም እንጂ ብትሆንም መብቶ እኮ ነው ሀይማኖት የግል ነው እኔ እሚገባኝ ይሄ ነው ።
      ድፍን የሀገራችም ህዝብ ጣኦት አምላኪ አደል እንዴ ምን ይገርማል ለምን እሶን አታክ ማድረግ ተፈለገ ሰለተሳካላት ሰዋች ሰለረዳች ህጻናት ስላስተማረች ለህዝብ የስራ እድል ሰለፈጠረች ግን ለምን ያሳዝናል

  • @ermiasfiseha7317
    @ermiasfiseha7317 Год назад +21

    እግዚአብሔር ገለጠልኝ ብሎ የሰው ስም እንዲያጠፋ ትፈቅዱለታላቹ እረ ባካቹ እረባካቹ

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 Год назад +1

      እነሱ እኮ ገንዘብ በቻ ነው የሚፈልጉት ማንም እርስ በርስ ቢባሉ ደንታም አይሰጣቸውም

    • @EthioGurageTube
      @EthioGurageTube Год назад +1

      አይገርሙሽም የቤተስብ ምቀኛ ምን ሆነው ነው ?

  • @kedirkemal5571
    @kedirkemal5571 Год назад +3

    ሰነፍ ደራሲ እና ተዋናኝ ነህ በዚህ መሀል ጎበዝ እና ጠንካራ የሴቶች አራያ እንደሆነች ተረድቻለውም የበለጠ አክብሬያታለውም ወድጄታለው እግዛብሔር አምላክ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣት ምቀኛውን ይያዝላት ለአገር ጠቃሚ ሴት ስለሆነች ነው

  • @TinaTaddessa
    @TinaTaddessa Год назад +1

    ልክ ነው እውነትህን ነው ወንድሜ እናቷን የምትጠላ የሰይጣን ፈረስ ናት

  • @rozamelaku8301
    @rozamelaku8301 Год назад +9

    አቤት ቅናት😢

    • @genetbeyene1508
      @genetbeyene1508 Год назад

      6 Amet norku😅
      Addis gager new😂
      This. Guy is delusional

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Год назад +11

    ወያ በረከት ዝም ብትያስ ሉሲፈር ብለሽ ጉድ ሆንሽ በቀረብሽ ኖሮ የሴጣን ስም መጥራት መዘዙ ብዙ ነው

  • @Ethio631
    @Ethio631 Год назад +12

    በረከት ሴትዮዋ እናቴ አይደለችም ስላለች ይሄ ሰውየ አጎትዋ ሊሆን አይችልም እስኪ ልጅትዋን ተፍትዋት ይመስለኛል የበረከትን እንጀራ እናት ማለትም እህትህን ነፃ ለማውጣት የፈጠርከው ታሪክ ነው 🤷‍♀️ ግን እኛ ምን አገባን ስትፈልጉ ሁላችሁም ገደል ግቡ 🤦‍♀️

  • @ዘለሰኛው
    @ዘለሰኛው Год назад +1

    ደኻ ብትሆን እኮ አጎትም ነኝ ባይ እናትም ነኝ ባይ ከነመፈጠሩዋ አያስታውሱዋትም ነበር አንተ ግን ገምተህ ከምትሄድ ታጠብ ብትሆን እንኩዋን እናቱዋም አንተም ሚዲያ ላይ መውጣት ምን ይሉታል ቅሌታም በርቺ በረከት በርቺ

  • @tekuret
    @tekuret Год назад

    Wey zendro ethiopia wesex y seyexan serana y egeziabhare sera tedebalequale wendme endemetelew k hone fexari fit yetenberekek yemeteseley k hon yeteghaw y meseha fqedus qale. Sew ema yemil , gebena tenager yemilew enkuan zemed yeqerena gudegha hen enderaseh weded new yemilew b egeziabhare qale atalagxu k honem b guada seleyulat enji endezi atebalu getan aweqalew k mile beteseb ayexebeaem❤❤❤

  • @almazwoldgaber4331
    @almazwoldgaber4331 Год назад +9

    Very important message thanks for sharing my dear brother 🙏. GOD BLESS.

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 Год назад +16

    ሁለቱ ቢገኛኙ ጥሩ ነበር ደግሞ ይገርማል አየ እማማ ኢትዮፒያ🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @ናኒተኪኤ
      @ናኒተኪኤ Год назад +4

      ምን አገባህ ስለ " ኢትዮጵያ "

    • @mymamking8293
      @mymamking8293 Год назад +4

      @@ናኒተኪኤ
      ያገባኛል በደንብ እንጂ ታሪክ አንብበሽ ነይና ያገባኛል አያገባኝም ታቅያለሽ አዲስ አበባባ ታንክ ይዞ የገባ ማነው እንደገና ከጁንታ ነፃ ያወጣት ማነው ካወቅሺው መልስ ለመስጠት ይገብዲሻል

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh Год назад +2

      😂😂😂😂😂፣ውነትነው፣

    • @birhanu8teshome824
      @birhanu8teshome824 Год назад +2

      ዝም በይ የሣዋ ትራፊ ልክስክስ ሰው ቤት ምን ትሠሪያለሽ😂

    • @Hiwet-dd2eo
      @Hiwet-dd2eo Год назад

      ​@@mymamking8293Tish..kotetam

  • @yodityodit7960
    @yodityodit7960 Год назад +11

    የሚገርመው እስከዛሬ የት ነበርክ እሳን ለመጣል የሚደረገው ነገርነው እውነት ያሳዝናል ከየት ታንጣው የሳን ሳላደንቃት አላልፋም ጎበዝ ናት

  • @erimetera4208
    @erimetera4208 Год назад

    yes you're right as well as all the richest too

  • @HLe52
    @HLe52 4 месяца назад

    በስተመጨረሻም በጣም የተገረምኩት እኔ ይህን ቃለምልልስ እስኪያልቅ በማዳመጤ ነው!

  • @elda554
    @elda554 Год назад +14

    😢😢😢 እረ ዘንድሮ ሽምግልና ቀረ እንዴ በሚዲያ መበጥበጥ

  • @brookskitchen7409
    @brookskitchen7409 Год назад +6

    ይሄ ግን ሀሌታ ቲቪ ነው ወይስ አሉባልታ ቲቪ እስቲ ለትውልድ የሚጠቅም ነገር አምጡ እባካችሁ

  • @rahelbrillet1685
    @rahelbrillet1685 Год назад +4

    Aferebela hodam hodam Kefu Zemede

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Год назад +1

    ወንድ ልጅ በቀላሉ አያለቅስም እና የዚህን ልጅ ጉዳይ ሥልጣን ያላችሁ ብታዩለት።አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል ልብህን ጠብቅ።ጌታ የሚያበረታ መልዐኩን የላክልህ።

    • @mrmr1496
      @mrmr1496 Год назад

      ያለቀሰው ምቀኝነት አንገብግቦት ነው

  • @fantufantu306
    @fantufantu306 Год назад

    እርሶ ትልቅ አባት እንደሚናገሩት ክርስትያን ነኝ እያሉ እግዚአብሔር ጠላህ ዉደድ ይላል እርሶ ግን ምንም የእግዚአብሔር መንገድ የያዙ አይመስልም ሰለራስዎ ብቃት ነዉ የሚናገሩት ተገቢ አይመስለኝም የክርስትና አካሔድ አንደዚህ አይደለም እባኮትን ሃይማኖትን አይጥቀሱ
    በሚድያ የቤተሰብን ጉዳይ ማዉራት ያሳፍራል
    በረከት እግዚአብሔር ይርዳሽ ትዕግስቱን ይስጥሽ

  • @SaraDesta-t4u
    @SaraDesta-t4u Год назад +17

    ነውራችሑን ባደባአይ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ;;

  • @tobistagizawweldeyes6530
    @tobistagizawweldeyes6530 Год назад +8

    ከፕሮግራም አዘጋጆች ጀምሮ ያቀረባችሁት ግለሠብ ያሣፍራል። መቼ ነው ግን እንዲህ የወደቅነዉ ?? እግዚያብሔር የድንግል ልጅ ክርስቶስ ለሁላችንም ምህረት ያድርግልን እርሱ ይቅር ይበለን።

    • @Shegitu5
      @Shegitu5 Год назад

      What ያሳፍራል???? ወደ እግዚአብሄር ቅረቢ እባክሽ ማለቱ ነዉ የሚያሳፍር😂😂😂

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Год назад

      ምኑ ነው የሚያሳፍረው?

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 Год назад

      ሰገጤ ምኑ ነው የሚያሳፍረው ቁዋቁቻም

    • @tobistagizawweldeyes6530
      @tobistagizawweldeyes6530 Год назад

      ​@@asterweldegibrial1625 እግዚያብሔር ይባርክሽ የኔ እህት ለዚህ ምንም ምላሽ የለኝም

    • @tobistagizawweldeyes6530
      @tobistagizawweldeyes6530 Год назад

      ​@@Shegitu5 ይህች ሴት እንድትማር ህይወቷ ወደ እግዚያብሔር እንዲመለስ የሚያደርግ ፕሮግራም ነው በእውነት?? ይህ ሰው ለተናገራቸው ንግግሮች ምን ማስረጃ አለው ?? የሚዲያ ህግን የተከተለ ነወ?? እውነተኛ ፈራጅስ ከእግዚያብሔር ውጭ ማን አለ??

  • @WebEthiopia2020
    @WebEthiopia2020 Год назад +88

    አረ አይደብርህም አንተ እራሱ የሆንክ ማቶ ነህ😂😂😂 ምቀኛ እንደዚህ አይነት ዘመድ አደለም ጎረቤት አይስጥ😂😂😂😂

    • @birhantubeብርሃንቲዪብ
      @birhantubeብርሃንቲዪብ Год назад

      በጣም 😢

    • @bettyhussen1723
      @bettyhussen1723 Год назад

      ውብዬዬዬ የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሰሽ ዘንድሮ የማንሰማው የለም

    • @ninanina4000
      @ninanina4000 Год назад +4

      ውጋት እንዴ ወስዳው ነበር አይሰራም እንዴ ሆ ለምን አለፈላት

    • @selambelay-hp2hi
      @selambelay-hp2hi Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂 eraeye yayewAreeee🥐👈😷😂😂😂

    • @naomimadisa1266
      @naomimadisa1266 Год назад +5

      You are super jealous of her success I tell you you will be no body but she will keep on rising ..

  • @Anumma572
    @Anumma572 Год назад

    Egziabeher Mehertun Ylakelachu Tmelsu.Ygeta Kene Kerboal.

  • @selemonwondosen
    @selemonwondosen Год назад +1

    ወንድማችን ያለቀስከው እንባ ጌታችን በምድር ቢኖር የሚያለቅሰውን አንባ ነው አንባህ አንዲታበስ እፀልያለሁ እናቷም አንድትፈወስ ላንተም የልብህ ቁስል በጌታ ቁስል እንዲፈወስ ሁሌ በፀሎት አጠገብህ ነን ይነጋል ጌታም ይመጣል ለበረከትም የልጅነቷ አምላክ እጁን ዘርግቶ እየጠበቃት ነውና ሉቃስ 15 ላይ አንዳለው ልጅ ትመለስ ይሄን ቃል ሰጠውህ ወንድሜ ፈውስ ለልብህ ለተጎዳው ልብህ ይሁን አሜን። መዝሙር (147)1-3 ተባርከሃል።

    • @mimitubetube1262
      @mimitubetube1262 Год назад

      😂😂

    • @Hilm.Ethiol
      @Hilm.Ethiol Год назад

      ምንአባው ሠው ቢለቅስ ሥለራሡ የልቅስ ሀጣት የለለበት ይውግራታል

  • @liliayana174
    @liliayana174 Год назад +48

    በየሱስ ስም ልቦናህን ይመልስልህ ፍቅር ይስጣችሁ፣እሷም ትስራበት እባካችሁ ኑሮ ተወዶብናል ቶሎ ተሎ ታምርትብት አተም ከቻልክ ግባና እረስ አግዛት

    • @natyotesfaye6466
      @natyotesfaye6466 Год назад +12

      ምንድነው ምታመርተው ባክሽ እንደ አብይ አህመድ ሿሿ እንደምታመርት አልገባሽምንዴ

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy Год назад +3

      ምቀኞች ስሞን ያጥፎ ሴትየዎ እኮ እንጀራ እናቶ ናችው

    • @liliayana174
      @liliayana174 Год назад +4

      @@natyotesfaye6466 ባይናችን እያሳየችን አደል፣ሌላ እመታምነዉ አለ ትላላችሁ!ግን እሷ ስትናገር እግዚአብሔር ነዉ የማምን አለች ከዚህ በላይ እምነት ምን ይዛ ታሳያችሁ፣"በፋህ ብትመሰክር በልብህ" ትድናለህ"መሰከረች ተናገረች ከላይ አምላኳን አታወርደዉ ምን አረጋ ታሳያችሁ

    • @yenantw21
      @yenantw21 Год назад +8

      ​@@liliayana174 ማምረቱ ማንም ማርታል ግን ምንጩ ከየት ነው ማለት ጥሩ ነው አንድ በጣም የምትወጃው ምግብ በፖፖ ቢቀርብልሽ ትበይዋለሽ ማለት ነው በተጨማሪም በሴጣን የተሰራ ማንኛውም ነገር አይባረክም ይሰለባል። ምክንያቱም እግዚአብሔር ይዛ አይደለም እየሰራች ያለው።

    • @ayenynegatu3416
      @ayenynegatu3416 Год назад

      😅😅😅

  • @selihom6023
    @selihom6023 Год назад +30

    ፊቱ እራሱ የምቀኛ ይመስላል😅 አቦ ስራ ፈልግ ወሬ አይጠቅምም፤ ልጅትዋ ሰራዋን ትሰራለች እንተ ወሬ ስታወራ😊

    • @Amazonwill-yt6hd
      @Amazonwill-yt6hd Год назад

      ፍቱ እውነት ነው የሚነበበው

    • @zedzed1137
      @zedzed1137 Год назад +3

      በስራዋ ብትቀጥል ነበራ እሷኮ ያገኘትውም በሉሲፈር የምታመልከውም ሉሲፈር ፈረስ ስለሆነች. እሶ ለዜጋ ብቻ ሣይሆን ለኢትዮም ጠላት ንት እድሜ ለአብይ የሉሲፈር ክንፎቿን ሠባበረላን ፈጣሪ ከሀገራችን ያጥፋት

  • @tekureanbesa1427
    @tekureanbesa1427 Год назад +73

    ራስህን ጠብቅ ወንድማችን ራስህን በፀሎት ጠብቅ , ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @melatzemariam5700
    @melatzemariam5700 Год назад +1

    ወፈፌ 😊የቅናትና የስንፍና መንፈስ የተወጋ ይሁን😂

  • @semahegneskezia8464
    @semahegneskezia8464 Год назад

    እባካችህ የሚሰራን ሰው እናበረታታ የአለም ጭራ ደሀ ያደረገን ይኸው ራዕይ ያላቸውን ሰዎች ስም እየሰጠን እያገለልን ከሰው ተራ እያወጣን ተስፍ እናስቆርጣለን
    ጎበዝ እባካችሁ አንባላ