Kkkkk mederk lay weto kemabedena eysews negn belo fetaren kemgedader ytergagew Ye Orthodox Ye Islam abatochin mesamat yishalal ebedoch nachehu yewnet…..eski negerewn man new ersan kesekish neifes yemizraw egna pintewch nen, ymoten sew eksekesalew genzeb habet ensetachehuewalin eyalachehu mederk lay sewn yimtasabdewt???? Man honenna??? Ahunema ye Orthodoxewn haymanot ande band kealbabes jemerachehu copy maderg jemerachehuewl ere emdatachehun kenesew. Sew ko tergageto bdengaym yamen gidaychin aydelm neger gen yemoten sew enkesekesal eyalachehu sewn atasabedewt abdachehu new emelew…….
እኔስ ግን መች ይሆን ከቤተሰቦቼ ጋር ማመልከው እና ስለ እየሱስ መቼ ነው እዳንቺ ማወራው እርዳኝ ጌታሆይ❤❤❤
እናመሰግናለን ማኪዬ ተባረኪ ጌታ የደገና አምላክ ነው
ዘላለማዊ ፍቅር ወርት የማያውቀው ከያዘ የማይለቅ ካለንበት ድካም ሁሉ የሚያወጣ እግዚአብሔር ይመስገን ::🙏🏽❤
እውነት ነው ከጌታ ከእየሱስ ቤት ሸሽቶ ምንም ሰላምናእርካታ የለም እሱ የሑሉ የበላይ ነው እረፍት ያለው ከእየሱስ ጋር በቤቱ ጸንተን ስንኖር ብቻ ነው ጌታሆይ ዘመኔ በቤትህ ይለቅ!!!
እኔም እንዳንቺ ለ 13 አመታት ጌታ ሆይ መቼ ነው ክቤተሰቤ ጋር አብሬ የማመልክህ እያልኩ አለቅሳልሁ የረዳሽ ጌታ እኔንም ያስበኝ እባክሽ
ፀልይልኝ
አሜን❤❤❤❤❤❤
እየሱስዬ የፍቅር ጥግ ነው እኮ
ውይህ እንደዚህ የሚነድ የጌታ ፍቅር እንዴት ያስቅናል ዘምንሽ የተባረከ ይሁን በጣም ነው የማደንቅሽ የማከብርሽ ::
ጌታ በእጁ ከያዘ አይለቅም ለዘላለም ስሙ ይባረክ
ጌታ ይባርካችሁ
እኛም በክርስቶስ ፍጹም የሚሆን ሰውን ሁሉ እናቀርብ ዘንድ ሰውን ሁሉ እየገሠጽን ሰውንም ሁሉ በጥበብ ሁሉ እያስተማርን የምንሰብከው እርሱ ነው ቆላ 1-28
ድንቅ ምስክር ነው ተባረኪ
ጌታ እንኳን አሳረፈሽ።
የእውነት ስታወራ የሆነ ነገር ወረረኝ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስም 🙏
አሜንንን የኛ ጌታ የእንደገና አምላክ ነው ማኪዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ እግዚአብሔር አንዴ የነካው አይበላም ኢየሱስ ያድናል❤❤❤❤❤
ማክዬ አዛሉ በጣም ምወድሽ እህቴ እንኳን ጌታ ክብሩ ባንቺ ተገለፀ ብርክ በይልኝ
ጌታ የተባረከ ይሁን እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ !!!!
Amen geta yibaraki 🎉
እኔ ባጥምኖው ሚዎድሽ ሲላ አቺ አግዚአብሔር አምሰግናለሁ ታበረክ አርጅም እደሜ ይስጥሺ እየሱስ ያድናል ይታድሃግሃል ❤❤❤❤❤
ለካ ጌታ ይቅር ብሎ ሁሉን አዲስ ያደርጋል
😅😅😅😅 የትኛው ጌታ ነው ካካካ መናፍቅ
ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው! እሱን ማለቴ ነው መናፍቃን ማለት በየሱስ ትምህርት የማሄዱ ናቸው እኔን አይመለከተኝም
ማክዳዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ.
በጣም ነዉ የምወድሽ
አሜን በሱ ብቻ መታመን ስጀምር በተአምራት መኖር ጀመርኩ ሀይሌ አቅሜ እሱ እደሆነ አወኩ ነብሴ አሳረፋት መንገዴን አቀናዉ ጨለማው ገፈፈልኝ
ደስ የሚል ምስክርነት ነው ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ የኔ ቆንጆ
የሚገርም ምስክር ነዉ እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባርክሽ ❤
Yene Eyesus eko yemisetew selam midr endemtesetew aydelem 🙌🙌🙌🙌🙌
ማኪዬ እድለኛ ነሽ የተደረገልሽን የሚያስብ ልብ እግዚያብኤር ስለተሰጠሽ በርቺ
እ/ር አምላክ ስምህ በድጋሜ ይክበር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤
እማኞች በክርስቶስ የእግዚአብሄር ጽድቅ ናችሁ የሚለውን መፅሃፍ ቅድሳዊ እውነት የት እናስገባው፣ ምህረቱ እኮ ነው በክርስቶስ አምነን የእጊዚአብሄር ጽድቅ ያደረገን ወገኔ።
እንዴት እንደሚያድን ያውቃል እግዚአብሔር ተባረኪ አዛሉ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን !!!!!!!
You are really touched by The resurrected Christ.
Jesus Christ can break any chain and set you free.
Egziabher kezim belay rasun yegletelesh. Yetewededsh ehtachen begeta mengest west
ተባረኪ❤❤
❤amen. amen. semu. yebarak
አሜን እንድንበት ዘንድ ወደ ምድር የመጣ መዳንታችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። ያመነ የተጠመቀ ይድናል። ❤❤❤🙏🙏🙏
ድንቅ ምስክርነት ነው ተባረኩ!
Amen gets yibarek
Àsza
Tebarek kuseleshen getaway sherotale getaway ejin beaten yemayeschni am lake new
Eyesus yadenal hallelujah 🙌❤️
makid sweet Glory to God for You
Praise to God 🙏
Be blessed
ጌታ ፀጋዉን ያብዛልሽ...ተባረኪ!
ተባረኪ
Glory to God 🙏
እችኝ ጫት ያልቀመሳት የለም።
አታስቀኝ 😀
Makiye enkuwan geta redash🥰🙏🙏kibrr le እግዚአብሔር ይሁን 🙏
Lezelalem Tebareki
እግዚአብሔር ይማስጌን❤
Egzabiher yibarikachihu, Makiye yene sakita ewodishalewu
Kiber le Egzaber 🙏
More grace to you. ❤ wonderful testimony
ዘመንሽ ይባረክ እንዲህ ነው #የክርስቶስ_ፍቅር_የገባው_ ስው
ከወደቀበት ብድግ ብሎ ጭቃውን አራግፎ #በጌታ_ኢየሱሰ_ደም ታጥቦ 🔥#ከሱ_በመጣበቅ_በቅድስና መቀጠል።
ተባረኪ❤
አሜን🙏❤
shalom
@@mogesmtube8104 ሻሎምህ ይብዛ ተባረክ!
@@milenyemane4769 amen dena nesh a
@@mogesmtube8104 #እግዚአብሔር_ይመስገን ሰላም ነኝ ላንተም #የክርስቶስ_ሰላም ይብዛልህ!
ማክዳ ሀይሉ ገነት ገብረሚካኤል ልታገኝሽ በጣም ትፈልጋለች እና ውድ የኔቀን አዘጋጆች ማክዳ ሀይሌ እና ጓደኛዋ ገነት ገብረ ሚካኤል እንዲገናኙ እንርዳቸው
May God Bless You
I glorified the most high God for you, Maki is absolutely true. Jesus Christ, the son God is the way, the truth, and the life.
አይዞሽ
Eshiii
Wecome
Wecome
Eelelelelelel
May God bless you
ማኪዬ ! ደስ አይሉም በልሻቸው በእነዛ ቀኖችሽ ውስጥ ቅንነትሽ እና ሩህሩህነችሽን እኔ በደንብ አይቻለሁ ። የመውጫውን ጎዳና የሙጥኝ ስላልሽ ቀና ማለት ቻልሽ ገና ያማሩ ቀኖች ከፊትሽ አሉ ከዚህም የሚበልጥ ነገር ታያለሽ ለበረከት ሁኚ እህቴ ።
Bless you
Orthodoxs tewahidom eyesus kirsthosn elet elet bekidase tisebkalech askedso yemayawk sew kirtian neberku tilalechhu ewnetun egziabher yigleslachihu
Amen tebareku
Eyesuse yadenale amen
እግዚአብሔር ወዳየሽው መድረስ የተመፕሽውን መውረስ ያድርግልሽ
ማክዳ እኔ የማደቅሽ ራስሽን ለመለወጥ ያደረግሽውን ትግል አደቅሻለሁ።
Makiye Yene wed yetebarekshi yegeta fekr eko xelk nw
Egzabeare yemesege hulu besu hone yene konjo
Makeyy you are very very sweet ❤
Tebarki mydear.
Makii enkuan geta ageneshi
Tebareki❤❤🙏🙏
በክርስቶስ አደዳኝነት አምነው ላሉት ኩነኔ የለባቸውም ይላል መፅሀፍ ቅዱስ። ችግሩ መፅሀፍ ቅዱስን አለማመን ሙግት ነው። እባካችሁ አንብብ መፅሀፉን።
“በዚያ ቀን ብዙዎች፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።”
- ማቴዎስ 7፥22
“በዚያም ቀን በመድረኩ ላይ የሚዘልሉትን፥ የጌታቸውን ቤት ዓመፃንና ሽንገላን የሚሞሉትን እቀጣለሁ።”
- ሶፎንያስ 1፥9
“የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ልባችሁን በመንገዳችሁ ላይ አድርጉ።”
- ሐጌ 1፥7
Gata melkam new tebareky .awo medan bekrestos eyesos becha new .selam desta Gata new amen ❤
ትዕግስት ግርማዬ ፕሮፋይሌን በመንካት ተቀላቀሉኝ
Hallelujah
Dr Dereje enem betam ewedewalhu
ያለድንግል ማርያም አማላጅነት ገአለም ራሱ አይድንም
ማርያም ብታመልድ ያኢያሱስ መሞት ወዳአለም መምጣትአያስፈልግም ነበረ
የሐዋርያት ሥራ
4፤11 እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፥ የማዕዘን ራስ የሆነው ይህ ድንጋይ ነው።
4፤12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
@@ADANECHLIKISALikisa የማቴዎስ
1፤21 ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።
ማርያም እራሷ የዳነችው በ ኢየሱስ አምና ነው ።
sew iyesusen kaltekebele hiwotu zero new
Makiyeee❤
በሰዉ ፊት ለሚመሰክርልኝ በአባቴና በለአክቱ ፊት -- ይላልና ተባረኪ
diriba ፕሮፋይሌን በመንካት ተቀላቀሉኝ
Yekereta eheta Orthodox zefazu kamu atelem gen yarasesh tefate ba hayemanute atasabebe eyasuse Orthodox lay ala yalame eyalesh atewash
ወላዲተአምላክ ይቅር ትበልሽ
ጌታን ስለገፀች ነዉ ? ስለ ጠ
ፕሮፋይሌን በመንካት ተቀላቀሉኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውቤ ምነው አስቆጣሽ እህታችን እንባዬ ታበሰ ባለች። አይ የንፉግ ነገር ባሌ ልጆቼ ሞቱ ብትል ሼር፣ ሼር ትይ ነበር። ውብዬ ምን ሆን ዘንድሮ እኛ ኢትዮጵያውያን፡ሁሉን ቀሚስ እና ኮት በኛ ብቻ ልክ ካልሆነ ኡልን፡ ጤና ነው?ደሞ ሁሉን ሰው ሰድበን ንቀን ያዋጣል?የህትነቴን ብመክርሽ እኛ ሁላችን ታመናል ። ምህረት ያሻናል።
ወላዲትአምላክ ይቅር አላለችም እርሱ የምለውን አድርጉ ነው ዮሐ 2:1-3 አብብ go!
አረ እባክሽ በእናቱስ በእመቤታችን መዳን የለም ዝም በይ እባክሽ
ኧረ አለ አልገባትም እጅ
የለም!😮
ቃሉ አይልም
Penetetech ende ⁉️🌹
ብቸኛ የጥያቄ መልስ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ከዛ ውጭ ከመከራ መገላገያ የለም ::
ተባረኪ ማኪ
ታድለሽ
እኔ ሚገርመኝ ደካማ ጎናችሁን በኦርቶዶክስ ታስታክካላችሁ ከምንም በላይ በተዋህዶ እምነት ውስጥ የሰላም ህይወት አለ የኔ እህት በትዳርሽ ውስጥ የተለያየ እምነት መሆን የለበትም በእምነትሽ ደካማ ስትሆኚ በሀይማኖት ከማሳበብ ትዳርሽን ይዘሽ ተዋህዶ ምን ትላለች ብለሽ አባቶችን አልጠየቅሽም ትዳርሽን ፈተሽ ፈጣሪሽን ከማስቀየም ባለሽበት ማወቅ ነበረብሽ ጴንጤዎች ስህተቲታችሁ ሰው ይህን አየሁልሽ ስትባሉ መበርገግና ሰዎች ባዩላችሁ ህልም መኖራችሁ ለማንኛውም ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው
Min honech makada⁉️⁉️⁉️⁉️
ለክርስትያን መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነትና የከፈለልንን ዋጋ በማመን ብቻ ነው! ምህረት ለማኝ እንጅ ፃድቅ ነኝ አይባልም፡፡ መፅደቅና መኮነን የሚወስነው ጌታ ለፍርድ ሲመጣ በእርሱ እንጅ በአንቺ አይደለም! እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ብለሽ ፀልይ ጌታ ሆይ አድነኝ ይቅር በለኝ ማረኝ በይ በየደቂቃው ሀጥያት ውስጥ የምንገኝ ሰዎች ፃድቅ ነኝ ማለት የኢየሱስ ክርስቶስን ስራና ጌትነት መቃወም ነው፡፡ ፃድቅ ነኝ ማለት የጌታ እየሱስን አምላክነትና አዳኝነት አለመቀበልና መታበይ ነው፡፡
“ነገር ግን አስቀድማችሁ የኃጢአት ባሪያዎች ከሆናችሁ፥ ለተሰጣችሁለት ለትምህርት ዓይነት ከልባችሁ ስለ ታዘዛችሁ፥ ከኃጢአትም አርነት ወጥታችሁ ለጽድቅ ስለ ተገዛችሁ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን።”
- ሮሜ 6፥17-18
“ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ ቢሆን ሰውነታችሁ በኃጢአት ምክንያት የሞተ ነው፥ መንፈሳችሁ ግን በጽድቅ ምክንያት ሕያው ነው።”
- ሮሜ 8፥10
“የእግዚአብሔርን ጽድቅ ሳያውቁ የራሳቸውንም ጽድቅ ሊያቆሙ ሲፈልጉ፥ ለእግዚአብሔር ጽድቅ አልተገዙም።”
- ሮሜ 10፥3
“እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።”
- 2ኛ ቆሮ 5፥21
“የእግዚአብሔርን ጸጋ አልጥልም፤ ጽድቅስ በሕግ በኩል ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ።”
- ገላትያ 2፥21
Enem edaci naberiku Eqimalew Acesalew shisha bezalayi keteleyaye wadoci ga wetalew betaseboce Muslim Nacew ene digati megelayi siedi yteksitani mazimuri sisema salhweqaw Ebaye fesese mine tebilo seloti idemederagi alawiqim kemalikasi beqari keza tefice adisa Abebaa metaw keza getani tiqibeliku sinord betami deseteng neberiku besite mecerasha woritodos agebaw sageba gin desitaye tefitwli gira gebitongal kesuga lemeleyeti wasingale ke9su wulati lijoco walijalew ebaqishin erijing aweni yemenora besidati layi nangi bazi kutir daweyiling
ለኛ ለወጣቶች ትልቅ ትምህርት ነው
ያላመነ መግባት ጦሱ እዩት
እኔ በእምነትየን አተም በእምነትህ የምባል ነገር የለም
❤️❤️❤️❤️
አንቺ በቃዠሽ ቁጥር
Bekidusanoch yiferdibishal abatishin bicha yemitakebiri enatishin timesh lib yisitish
ካካካ አይ መናፍቅ
Kemegemeryw Orthodox men endehonech slemtawkiyat teshwedsh megemerya chat kami ahun demo chfari ymechsh zelzalu
ጥላሁን ጉግሣንም ማሪያም በቃህ ትበለዉ
እሱም የዚህ ሱስ ተጠቂ ነዉ ታዉቂያለሽ
Echi it is not important for social media
What learn from her
MiIn ⁉️🥹
እንደው በቃ መቀለጃ አረጋጅሁት ሚዲያውን ለሊቱን ሙሉ ስቅም ብሎ ኢንተርቪው ደሞ ማለቀስ አይ ድራማ።
ፕሮፋይሌን በመንካት ተቀላቀሉኝ
ይሄ የህወት ምስክርነት ነው ያሳለፈችውን መጥፎና መልካምን ነው የተናገረችው
እወድሽ ነበር ግን ጴንጤ ነሽ ለካ
የጌታ የእየሱስ ልጅ ነች። አንቺም የነ ገብርዬን እና ምህረትአብ ተረት ተረት ትተሽ ወደጌታ ነይ
Kkkkk mederk lay weto kemabedena eysews negn belo fetaren kemgedader ytergagew Ye Orthodox Ye Islam abatochin mesamat yishalal ebedoch nachehu yewnet…..eski negerewn man new ersan kesekish neifes yemizraw egna pintewch nen, ymoten sew eksekesalew genzeb habet ensetachehuewalin eyalachehu mederk lay sewn yimtasabdewt???? Man honenna??? Ahunema ye Orthodoxewn haymanot ande band kealbabes jemerachehu copy maderg jemerachehuewl ere emdatachehun kenesew. Sew ko tergageto bdengaym yamen gidaychin aydelm neger gen yemoten sew enkesekesal eyalachehu sewn atasabedewt abdachehu new emelew…….
ውንድሙን ወይም እህቱን የመጥላት ነብስ ገዳይነት ነው
Gudna jirat kewedehala naw alu😂 chatam