#የኔቀን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 126

  • @helenhaile2205
    @helenhaile2205 9 месяцев назад +8

    ባካችሁ: ደግማችሁ: ጠይቁት: ብዙ: ለሂውት: የሚያስተምር: እምቅ: የሆነ: ጥበብ: እና: እውቀ: ስላለው: ለብዙዎቻችን: ትምህርት: ይሆናል::

  • @chiristinbelete3369
    @chiristinbelete3369 6 дней назад

    አሜንንን አንኩዋን ጌታ አረዳህ ዋንድሜ "ሁሉም ነገር ሲደርስበት ተራ ነው "🙏

  • @ermiasg5872
    @ermiasg5872 Год назад +4

    እዉነትት ክርስቶስ ነዉ

  • @birtukanasirs9694
    @birtukanasirs9694 Месяц назад

    ሲላ አተ እየሱስ አምሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏አግዚአብሔር የምስገን 🙏🙏

  • @mommama8950
    @mommama8950 Год назад +26

    "አንተ የሳይንስ ምሁር ብቻ አይደለህም የህይወትም ምሁር ነህ ! ምህክኒያቱም ህይወትን አግኝተሀል ተባረክ!!!

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 3 месяца назад

    የህይወት ትርጉም ኢየሱስ ብቻ ነው።

  • @meronyakob4108
    @meronyakob4108 Год назад +17

    "እኔ የምባለውን እኔን አጥፍቶ እራሱን በእኔ ውስጥ Install አድርጓል"
    This is the essence of the Gospel!

  • @fikirtp
    @fikirtp 9 месяцев назад +1

    ዘመንህ የተባረከ ነው ኢየሱስ ከአንተ ጋር ነው

  • @markhandy3471
    @markhandy3471 Год назад +16

    የሚገርም ነው የጥያቄዎች ሁሉ መልስ እየሱስ ነው

  • @nebyouyonas3496
    @nebyouyonas3496 Год назад +6

    Simply powerful

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 9 месяцев назад +2

    አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን!! እንኳንም ጌታ አገኘህ።

  • @WORKUHIGISO-vl7bf
    @WORKUHIGISO-vl7bf 9 месяцев назад +4

    May Almighty God use you more and more. በዚህ ምስቅልቅል ያለ ከባቢ ውስጥ ስንኖር (በውጭም በውስጥም) ፥ ለመንጋው መታነፅ እንደዚህ ዓይነት በዕውቀት የዳበሩ የሕይወት ምስክርነትም ይሁን ትምህርት ሚናቸው ጉልህ ነው። እግዚአብሔርም አለ "..በፀጥታና በመታመን ኃይል ይሆንላችኋል"

  • @rakiHT
    @rakiHT Год назад +20

    What a testimony!!
    Dr. please, if you can, do this very same message in English for the youth who grew up in diaspora. Most of them have these tough questions about life. I am sure you will reach out to many. Please, I would love my children to listen to this in a language they can understand.
    You are blessed

    • @rakiHT
      @rakiHT Год назад +2

      Thank you for your comment and curiosity. I am Etitrean. It would be nice to hear his testimony in English as well. Not many Eritreans understand Amharic.
      Be blessed

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 3 месяца назад +1

    ኦ! ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ለሰው የምትደርስ።

  • @zed8788
    @zed8788 Год назад +3

    ከዋዠቀ ሂወት የገላገለን ጌታ እየሱሰ ስሙ ይባረክ
    በምድር ላይ አስቀያሚ የሂወት ጉዞ ተስፋ መቁረጥ ነው እነዃን ጌታ ደረሰልህ

  • @helenkibrom4031
    @helenkibrom4031 2 года назад +15

    ኢየሱስ እውነት ሕይወት መንገድ ነው እኔም ምስክር ነኝ አድኖኛል አሳርፎኛል ስሙ ይባረክ አምላኬ ጌታየ 🙏 ስላንተ ጌታን አመስግናልሁ ዘገየ ተባረክ

  • @helenhaile2205
    @helenhaile2205 5 месяцев назад

    በጣም: ነው የማከብርህ: ጥልቅ: የሆነ የእግዚአብሔር: ፍቅር: ባንተ: ላይ: አያለሁ: እባክህን: ብዙ: ወጣቶች: በዚህ: ሂወት: ሰለሚያልፍ: ብትችል: ወጣቶችን: ብታስተምራችው:: ብዙ: በአንተ: ሂወት: ይማራሉ::
    ተባረክ: ደጋግሜ: እስማሀለው: እንዳንዴ: ትረካ: ይመስለኛል: በሳል: ምስክርነት: የማይስለች: ዘመንህ: ሁሉ: የተባረከ: ይሁን::

  • @yamrotharegewoin8547
    @yamrotharegewoin8547 Год назад +4

    ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት የሚያስደንቅና ልብን የሚያሞቅ፣ ነፍስን የሚያረካ ምስክርነት ነው!!!!
    ትንሽ እዉቀት ይዘው እግዚአብሔርን ማምለክ ሞኝነት/አላዋቂነት ለሚመስላቸው ሁሉ መልስ ነው!!!!!
    ዶ/ር እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርከው!!!!!

  • @alem5097
    @alem5097 7 месяцев назад +3

    ካንተ. ህይወት. ጋር. ተደርቦ. ሳይሆን. ያንተ. ህይወት.የሱ. እሰትንፋስ. መሆኑን. ነው.በደንብ የተረዳኸው

  • @AmyBerhe
    @AmyBerhe 5 месяцев назад +1

    እጅግ ድንቅ ምስክርነት ነው!
    የእግዚአብሄርን ትልቅነት ያሳያል
    ሁሉን ያካተተው ክርስቶስ በራሱ ውስጥ አካተተን , ህይወቱን እንድንኖረው ጌታ ይርዳን the all inclusive Christ Amen !!
    God bless !

  • @martafeleke1143
    @martafeleke1143 Год назад +13

    ለጥያቄ ሁሉ መልስ ያለው ኢየሱስ ክብር ይሁንለት ድንቅ ምስክርነት

    • @tadelechtantu8556
      @tadelechtantu8556 Год назад

      የሚኖረው ክርስቶስ ነው

    • @zeynutinkabo
      @zeynutinkabo 5 месяцев назад

      Melsi yalew bicha sayihon erasu melsi nw

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 10 месяцев назад +1

    እውነት ነው እውነት ኢየሱስ ነው! ለሰው ማስረዳት ያለመንፈስቅዱስ ከባድ ቢሆንም ነፍሳችንም ይገባታል! ኢየሱስ የህይወቴ ትርጉም!

  • @mykingisJesus.
    @mykingisJesus. 5 месяцев назад

    Thanks Dr Zegeye I have no word to thank God for your life and your journey in life with Jesus..I have learnt a lot from it..God bless you abundantly!!

  • @FurtuyeBebu
    @FurtuyeBebu Год назад +1

    አንተ ለመድረሰ ነው የምትኖረው እኔ ግን ሰለደረሱክ እሄዳለሁ እዉነት ነው መታደል ነው ጌታን ማወቅ እና መድረሻህን ማወቅ ወንድሜ የህወተ ምስክርነትህ ተባርክያለው ዘመንህ ይባረክ አምልጠናል!!

  • @mihiretmulugeta4787
    @mihiretmulugeta4787 Год назад +8

    እያለቀስኩ የሠማሁት ድንቅ ምስክርነት!!! ተባረክ ዶ/ር ! አመሠግናለሁ!
    ኢየሱስ ጀግናዉ!!
    ኢየሱስ ማራኪው!!
    ኢየሱስ ዝነኛው!!
    ኢየሱስ የዘላለሙ ደስታ!!!

  • @edengenet5529
    @edengenet5529 Год назад +6

    ተስፋ ቢስነት ከባድ ጨልለማ ነው. ኢየሱስ ክርስቶስደግሞ ብርሀንነው. ማንኛውንም ጨለማ የሚያበራ የአለም ሁሉ ብርሃን ነው.
    ክብር ለኢየሱስ ለዘላለም ይሁን!!

  • @hiwotmoges-if1ri
    @hiwotmoges-if1ri Год назад +3

    ይገርማል፡እግዚያብሔር፡ሰወችን፡የሚያድንበት፡መንገድ፡የወንጌልን፡ለማዳን፡የሆነ፡የእግዚያብሔር፡ሀይል

  • @agereshiferaw1279
    @agereshiferaw1279 Год назад +2

    ከመወለድ ቀን የመሞት ቀን ይሻለል።ደስታ ለኔ እግዚአብሔርን ፈርቶ ዝቅ ብሎ መኖር ነው።መልዕክትህ ወድጄዋለው።ተባረክ።

  • @yared7699
    @yared7699 5 месяцев назад

    እንድው ምን አይነት ጌታ ነው ።ለተጨነቁ ግራ ለተጋቡ ህይወት የመረራቸውን የሚጓበኝ የሚድርሰ እንዴት ድንቅ አምላክ ነው።እኔ ቃል አጠረኝ ወንድሜ ሰለአንተ እግዚአብሔር ይመሰገን ኡፍፍፍፍ ምን ልበል በቃ"""""""

  • @wossenwoldekidan8078
    @wossenwoldekidan8078 10 месяцев назад +2

    Praise the Lord!
    Thank you Dr. Zegeye. You're a blessing in more ways than one.
    “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
    - ዮሐንስ 14፥6

  • @SosinaAgegnehu-es6wl
    @SosinaAgegnehu-es6wl 7 месяцев назад

    የተባረክ ሰው ነክ!!!

  • @richelsele6112
    @richelsele6112 Год назад +2

    የሚገርም ነው ድንቅ ምስክርነት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!ፓስተር ብሩክ ነህ!

  • @antiochadvert2952
    @antiochadvert2952 Год назад +2

    እውቀት፣ እምነት፣ እውነት እና ህይወትን ለነፍሳችን በሚሆን መልኩ ያለ መታበይ እጥር ምጥን ባለ ጣፋጭ አንደበትና አገላለፅ። ኢትዮጵያ ማህፀነ ለምለም ።

  • @DanielFeleke-j2g
    @DanielFeleke-j2g Месяц назад

    What a testimony!!!!!!

  • @getahunbezabih8363
    @getahunbezabih8363 Год назад +2

    የሰከነ ምስክርነት ነው የህይወት ተሞክሮ ያለበት ለሌሎች በሚገባ ሊረዱት የሚችሉት የህይወት ምስክርነት ነው ግራ ለተጋቡ በጥያቄ ለተሞሉ መፍትሔ የያዘ ምስክርነት ነው ጌታ ይባርክህ አሁንም መስክር።

  • @sammk8771
    @sammk8771 Год назад +2

    Life is meaningless without Jesus Christ, and I appreciate you sharing your testimony.

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 Год назад +3

    አሜን ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ የእኔ ጌታ እየሱሰ።

  • @yewobdardemissie5236
    @yewobdardemissie5236 Год назад +3

    በጌታ ይህንን ወንድም ሌላ ምስክርነት አስቀጥሎት አይለቅ እየሱስን ሲገልፀው አምላኬን አስናፈቀኝ መቼ ነው ይህንን ጌታችንን ፊትለፊት የምንገናኘው ማራናታ ኢየሱስ ቶሎ ና

  • @atitegebalem8960
    @atitegebalem8960 Год назад +3

    Thaks God today's and for ever, Jesus is the answer for all .

  • @abebakebede1186
    @abebakebede1186 Год назад +5

    18:43 የእኔና የአንተ ልዩነት :- አንተ ለመድረስ ትኖራለህ እኔ ግን ስለደረኩ እሄዳለሁ... አሜን

  • @menengebremichael6141
    @menengebremichael6141 Год назад +4

    Ye kiflu mechlem des ayilim. Let there be light.

  • @elsakiros6509
    @elsakiros6509 7 месяцев назад

    Amazing revolution and powerful spiritually understanding God bless you grace over grace in the name of Jesus christ our savior God 🙏 ❤🇪🇷🇧🇻🇧🇻💐

  • @birukfekadu
    @birukfekadu 2 года назад +5

    ዘገየ አስተምረኝ ወንጌሉን አፍስስብኝ አሁንም አሁንም ደግመህ ደጋግመህ

  • @abrahamaleme2144
    @abrahamaleme2144 5 месяцев назад +2

    እስከ ዛሬ የደከምኩበትና መልስ ያጣሁበት ጥያቄ ዛሬ በጥቂቱም ቢሆን መልስ አገኝቻለሁ ፡፡ ወይኔ ፟ አንተ ለመድረስ ትኖራለህ እኔ ስለደረስኩ እሄዳለሁ ፟ ፡፡ ( ዶር.ኢንጅ. ዘገዬ ቸርነት)

  • @lookinguntoJesus3.16
    @lookinguntoJesus3.16 6 месяцев назад +1

    ከሰው አዕምሮ ግንዛቤና መረዳትም እጅግ የላቀና የጠለቀም ኃይል፣ እውቀትና ጥበብ ያለው እግዚአብሔር፤ ይህን በመሰለው ማንነቱ የሰውን ዘር ሁሉ ከአንዱ ከአዳም እንደ ፈጠረና፣ ከአንዱ ከአዳም የፈጠረውን የሰው ዘር ሁሉ ነፍስ፣ በአንዱ በክርስቶስ ኢየሱስ ለማዳን አቅዶ መሥራቱ በፍጥረቱ መካከል ማንንም ከማንም የማያበላልጥና የማያዳላ መሆኑን በግልጽ የሚመሰክርለት ሊያስተባብሉትና ሊክዱት የማይቻል እውነት ነው። እንደ እኔ ያለውን ተራ ሰው እዳንተ ካሉ እንደ C.S. Lewis እና John Lennox ከመሳሰላችሁት ሊቃውንት/ሳይንቲስቶችና ከነገሥታት ጋር በአንድያ ልጁ እምነት እኩልና አንድ አድርጎ የዋጀንና ያከበረን የእግዚአብሔር ሥም ለዘላለም ብሩክ ይሁን። በዚህ እውነት በተረገጠበትና፣ እምነት እዳላዋቂነትና ኋላ ቀርነት በሚቆጠርበት ዘመንና ምስክሮቹ ትሆኑለት ዘንድ ጌታ ስላስነሳችሁ ስአንተና ስለ John Lennox ጌታ ይመስገን። ስለ ክርስቶስ የሚመሰክረው ወንጌል እውነት መሆኑን ተረድተው የሚከተሉት መለስተኛ የትምህርት ደረጃ ያላቸው ብቻ ሳይሆኑ ሊቃውንትና ነገሥታትም ሊሆኑ እንደሚገባ ሕያው ምስክሮቹ ናችሁና እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @yosefasfeha4232
    @yosefasfeha4232 Год назад +1

    Amen

  • @tigestnadew9158
    @tigestnadew9158 Год назад +2

    ወንድሜ እንዴት አይነት ፀጋ የበዛልህ ነህ ጌታ ባንተ በኩል አረስርሶናል thank u broo

  • @almazmoges4367
    @almazmoges4367 Год назад +7

    Amaising testimony Dr. God Bless you more by His grace and revelation!

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 Год назад +6

    ዋዉ !!እንዴት ደስ የሚል ምስክርነት ነው የሰውን መልስ የሚመልስ ጌታ ብቻ ናብቻ ነው እውነት ከሱ ዘንድ ነው በመጀመሪያም ቃል ነበር ቃልም በእግዚአብሔርዘንድ ነበር ቃልም እግዚአብሔር ነበር እንኳን ጌታ አግኘህ ወንድሜ ይህ ምስክርነት የብዙዎች መፅናናት እንደሜሆን አምናለው ተባረክ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ

  • @tsion3656
    @tsion3656 7 месяцев назад

    ባለቤቴን ከአጣሁ በኇላ በጌታ ቤት ነኝ እያልኩ የኔም ጥያቄ ነበር ዋው ጌታ ይባርክህ ዞሮብኛል ጌታ ይርዳኝ

    • @lookinguntoJesus3.16
      @lookinguntoJesus3.16 6 месяцев назад

      ከማይመቹ ሁኔታዎቼ
      ካልትመለሱ ጥያቄዎቼ
      አንተን መጠጋት ተማርኩ ትዕግሥትን
      ያልክልኝ ብቻ ይሁንልኝ ማለትን
      እምነቴን ሊጨምር ሊያጠነክርኝ
      በእርሱ መጓደዴን ከፍ ሊያደርግልኝ
      ይበልጡን እዳውቀው እርሱ ማን እደሆነ
      ብዙ ብዙ ነገር በሕይወቴ ሆነ
      ፈጥነህ ብትመጣ ብትገኝ በቤቴ
      መቼ ያልፍ ነበር ይህ ሁሉ በሕይወቴ
      እዲህ ያለውን ስንፍና ካፌም አላወጣም
      ሟቹን ለማስነሳት እጆችህ አያጥሩም
      ድንጋይን አንከባለህ
      ግንዛትን ፈተህ
      ዳግም ማመላለስ ፈቃድህ ከሆነ
      ሰው ሁሉ አልቅሶ ሲያበቃ ከጀመርክ
      ይሁንልኝ እላለሁ እኔም እንደ ፈቃድህ
      በዚህ የእህት አስቴር አበበ መዝሙር ተጽናና/ተጽናኚ የእህት ሐና ተክሌ "ሰላም ነው እላለሁ" የሚለውን መዝሙሯም ለእንደዚህ ላሉ ጊዜያቶች ጠቅሚ ነው። በጌታ በርታ/በርቺ።

  • @alem5097
    @alem5097 7 месяцев назад +1

    ይመሰከርለት. ይወራለት. በአደባባይ. ይክበር. ይመሰገን. በጣም. ደስ. የሚል. አነቃቂ ፕሮግራም. ነው

  • @wegegebe7813
    @wegegebe7813 9 месяцев назад

    አሜን የሰ ልጅ ሁሉ መልስና መልህቅ ኢየሱስ ነው። መምህሩ ጌታ ይባርክዎት ድንቅ ምስክርነት

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk 9 месяцев назад

    የተከበርክ መምህር ተባረክ ኣንተ ኣምልጠሃል እሱ ዋናው ይዘሃልና ❤❤❤❤❤😊

  • @zinabumeskelu6866
    @zinabumeskelu6866 Год назад

    ደር ከረጅም አመት በፊትም አውቅህና እሰማህ ነበር የሚገርመው ሁሌም ስሰማህ እደሰታለሁ ክርስቶስን የምትሰብክበት ጥበብ ድንቅ ነው

  • @gabiteferi8685
    @gabiteferi8685 9 месяцев назад +1

    በጣም ልቤን ያስደሰተ የትምታታብኝን እውነት ያብራራልኝ ምናልባትም እሱ ያየውን ያን እውን ውጤት አገኘው ይሆን ያስባለኝ ምስክርነት ነው

  • @cherinetendrias9624
    @cherinetendrias9624 Год назад +4

    በእውነት ለብዙዎች የተገለጠ ግን የተሰወረባቸውን ጌታ ኢየሱስን የህይወትህ እውነትና ህይወት ሆኖልህ በመመስከርህ ክብሩን አይተሀል በቃ ኖረሀል ወንድሜ ለኔ ከሙህራን መምህር 1ደኛ ነህ ተባረክ ብዛ ስፋ ለትውልዱ ምሳሌ ና ምስክርነት እየሆንክ ቀጥል ።

  • @selihomtakele533
    @selihomtakele533 7 месяцев назад

    ክርስትና ይሄ ነው በቃ
    ዶክተር ተባረክ

  • @bezawittesfaye3803
    @bezawittesfaye3803 5 месяцев назад

    Wow

  • @bobt2961
    @bobt2961 Год назад +4

    እግዚአብሔር ከዚህም በላይ በእጥፍ ቅባት ወደአንተ ይምጣ🔥🔥🔥🔥...አሜን ለብዙዎች መዳን ምክንያት ያድርግህ..👋👋👋🙏🙏🙏 I really I am touched by your testimony🙏🙏🔥🔥🔥stay blessed 🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏

  • @bereketyosef962
    @bereketyosef962 Год назад +2

    ክብር ሁሉ ለጸጋው ባለቤት ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ።

  • @TesfuTirkaso
    @TesfuTirkaso 9 месяцев назад +1

    Tebark wendema betame tebarkibikalwe

  • @Taredan77
    @Taredan77 Год назад +2

    ዋው እየሱስ ጌታ ነው ።ጌታዬ🙏🙏😭😭😭🙏🙏🙏ፍቅር ልዩ ነው ።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Год назад +2

    ዋው ደስ የሚል ምስክነት ነው ተባረክ እውነት እየሱስ ነው እየሱስ ጌታ ነው

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 Год назад +1

    ጥልቅ መረዳት ነው በጣም አስድናቂ ምስክረንት ነው ቻናሉእን ስላአጋራችሁን አመስገናሁ

  • @tsionarja1473
    @tsionarja1473 3 месяца назад

    ❤❤🙏

  • @AdanechAsefa-im4zt
    @AdanechAsefa-im4zt 8 месяцев назад

    Tadelo marefe endezihe new hiwote yehonew eysuse wesete gebeto erfe belo menore!!

  • @rebkagedion3023
    @rebkagedion3023 Год назад +1

    Hallelujah

  • @yemeru9732
    @yemeru9732 Год назад +6

    ጥሩ ይዘት ነው ። ጥቁር አርጋችሁ በጥላ የምትቀርፁትን ብታቆሙት ።

  • @AbubekerAbdulber
    @AbubekerAbdulber 8 месяцев назад

    Lij ylelw Fxarii allah bkiyachn nw

  • @sinatesfaye9979
    @sinatesfaye9979 4 месяца назад

    WOW gata kebrune hulu yewsede😊😊❤

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 Год назад +1

    እግዛብሔረ ይመልካም አባት ነው

  • @mariiasheeta2086
    @mariiasheeta2086 9 месяцев назад

    This is one and the final understanding of this world. እነም ከልጅነተ ጀምሮ ተመሳሳይ ጥያቀ ነበረኝ፣ and it took me long to reach on this understanding even after accepting Jesus Christ as a savior of my life. Jesus is not only the truth: he is also the life and the way, John 14:16 GOD bless you Dr!

  • @BetselotW
    @BetselotW Год назад

    እባካችሁ ደግማችሁ ደጋግማችሁ ጋብዙልን

  • @ismaelahmed6887
    @ismaelahmed6887 Год назад +2

    This is so inspirational. I was watching this with full of tears. Stay blessed my brother.

  • @astertekle8945
    @astertekle8945 Год назад +1

    More blessings, my brother. This is amazing testimony

  • @wegegebe7813
    @wegegebe7813 9 месяцев назад

    ዋው አስተማሪ ምስክርነት

  • @koki-GY
    @koki-GY 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤
    ይደገም

  • @lilibini4870
    @lilibini4870 Год назад +1

    Thank You Dr for sharing your story & amazing messages , Blessed

  • @azeeketsela514
    @azeeketsela514 Год назад

    AMEN!!!

  • @alem8640
    @alem8640 Год назад +2

    Oh Thank you Doctor, I have got a lesson

  • @ethiopiansinchinamrychina9616
    @ethiopiansinchinamrychina9616 Год назад +1

    What a 💬 message!! ❤

  • @Mahammed-rm8xk
    @Mahammed-rm8xk 9 месяцев назад

    Iyesus yelihiket tig new yihin indegena mesimat ifeligahaluh

  • @mel20216
    @mel20216 9 месяцев назад

    waw tebarekuu

  • @eseyasfshaye9007
    @eseyasfshaye9007 9 месяцев назад

    God bless you blessed 🙏

  • @hilinabogale7917
    @hilinabogale7917 Год назад +2

    U r so amazing , God bless u!!

  • @Nebiyat_
    @Nebiyat_ Год назад

    This is amazing.
    God bless you.

  • @BansonVaniahkids
    @BansonVaniahkids Год назад

    Let Jesus bless you in all.

  • @edengenet5529
    @edengenet5529 Год назад +1

    Glory to God🙏

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 Год назад

    Egizabher melkam new !!

  • @tamirathailu7379
    @tamirathailu7379 Год назад

    ❤ I praise God about you!!!

  • @selammekete652
    @selammekete652 Год назад

    Doctor u r so blessed...

  • @bizumolla9693
    @bizumolla9693 Год назад

    እ/ር ይባርከህ እኔም ይችን ምድር ንቄአት አለሁ የማትረ ባ ከንቱ ነች
    የሚታየው የጊዜው ነው የማይታየውየዘላለም ነው የምትለው ሁሉ ይገባነኞል

  • @tensayetesfaye9881
    @tensayetesfaye9881 Год назад +1

    🙏🙏🙏

  • @itsLydiaa
    @itsLydiaa Год назад +1

    Brother blessed

  • @ethiolover4930
    @ethiolover4930 Год назад

    amazing 🤭Thank you!!!!!

  • @Nigusuabebe
    @Nigusuabebe 3 месяца назад

    በፍቅር የሚማርከውን እየሱስን ባንተ ውስጥ አየሁት ደግሞ ንግግርህ ሲጣፍጥ

  • @Selmawet564
    @Selmawet564 Год назад +2

    ባካችሁ የኝህን ሰው አድራሻ ምታውቁ በጌታ እየሱስ ስም እለምናችሗላው ባካቹ

  • @SelamDebesai
    @SelamDebesai 7 месяцев назад

    Waw des yemile negegere nw bruk nh

  • @lidender2964
    @lidender2964 Год назад +1

    Please make the background light it’s very darker

  • @yohannesavi8099
    @yohannesavi8099 Год назад

    Yehenen sew ande ken aberachew betewelw ....wowow ....SE le haymanot menamn tetatachew....
    Be 2001 temari Hoge agegechewalew.... wow, wow