Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ደስ ስትል የኔ ልዕልት ሁሉም ነገሯ የሚስብ እንደዚች አይነት ልጅ በማወቄ ደስ ብሎኛል የእውነት።ኑሪልን እንዳንቺ አይነት ኢትዮጵያውያንን ያብዛልን።አክባሪሽ ነኝ የእውነት።በጎውን ሁሉ እመኝልሻለሁ።
Little Demon-ትንሹ ሰይጣን በመባል የሚታወቀው ፊልም አጀንዳው ተጋለጠ! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇ruclips.net/video/2zbsZ621Jj8/видео.html
አወ
በርቺ የኔ ጅግና ጎበዝ ከግብርና ብዙ ነገር ይገኛል
ድምጿ ተመቸኝ ትጋቷ ደስ ሲል
@@maymrobi 🤣🤣🤣🤣🤣
አባትሽ ሞራልሽን ጠብቅው እዲህ ጀግና የውጤት ሰው እድትሆኝ ያረጉሽን አደቃለሁ በርቺ!👏🏽💕👏🏽💕
አባትሽን እግዚአብሄር ይባርካቸው
The same here I was thinking how he is a great father!!!
@@rekikmisgana8597 im. n mn janeiro moplo
ዋው በጣም ጎበዝ የብዙ ሴቶች ተምሳሌ ብርቱ እና ጀግና ሴት ነሽ አንችን አለማድነቅ አይቻልም ድንቅ ሴት ነሽ ልዪ 💚💛❤ ኢትዬጵያን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤
እብድ በበዛበት አገር ጀግና ተገኘች
ጀግና ሴት ነሽ በርቺ ምናለ መሳሪያ አሲዘው ጫካ ወጣቱን ከሚገቡ እንዳቺ ወደ ልማት ቢወስዷቸው
ለሴቶች ብቻ ሳይሆን ለወንዶችም ጭምር ምሳሌ ነች።
የውጪዎቹ ባሎች ደስ የሚሉት እምነታቸው ! እባካችሁ የአገሬ ወንድሞች ሚስቶቻችሁን እመኑ፣ አግዙ፣ ተባበሯቸው ሞራል ስጧቸው።
አንቺ ከርፋፋ ጅላጅል ነገር ነሽ ላንቺ የሚሆንሽ ቢጤሽ ናጀሪያ,ሱዳን,ባንግላዴሽን,ፓኪስታን,አረበ,ነዉ ምክናቱም ለሴተኛ አዳሪ አውሮፓዊ አዮንላቹም እዛው ተግማሚ ከደከመ ሀገር የሚመጣ ስደተኛ ጋር እድሜሽን ፍጂ
@@dawitjenbere9329 አየህ የእውቀት ማነስ? ሰው እንዴት ራሱን ይደግማል? እንደ አንተ አይነት ወንዶች እኮ ናቸው ሴትን ዝቅ አድርገው እንደምናምንቴ የሚያይዋት። ሽማግሌ ምናምን የምትለው ምናልባት እናት ካለህ የለህም እንጂ ምክንያቱም እናትና እህቶች ወይም ሴት ልጆች ያሉት ወንድ እንዲህ እንዳንተ የዘቀጠ አስተያየት ስለማይፅፍ ብዬ ነው። እና የድሮ እናቶቻችን ጋብቻ ይፈፅሙ የነበረው በእድሜ ያባት ወይም ያጎት ያህል ከሚበልጣቸው ሰው ጋር ነበር እንደውም ምራቁን ዋጥ ያደረገ ባል ነበር የሚፈለገው። ሴትኛ አዳሪ ምናምን አትበል፣ በውጭው አለም በተለይ አሜሪካ prostitution (ሴትኛ አዳሪነት) ህጋዊ አይደለም ያስቀጣል። ምናልባት ተደባብቀው የሚፈፅሙ አይኖሩም አልልህም ይኖራሉ፣ ይሄ የትም አገር ኢትዮጵያንም ጨምሮ አለ፣ ሴቱ ብቻ ሳይሆን ወንዱም ጭምር። እና ወዳጄ ምልከታህን በቀናነት እንድታስተካክለው እመክርሀለሁ።
አነጋገርሽን አስተካክይ!!(መጀመሪያ በራስሽ እምነት ይኑርሽ ከዛ በኋላ ነው ባልም/ትዳርም የምታወሬው፣ ብዙ ሃበሻ ሴቶች ከፈረጅ ፣ አረብ ፣ ናይጀሬያ፣ ሱዳን፣ ቻይና ጋር ተጋብተው ይኖራሉ !! ። ስንቱ ነው ውጤታማ የሆኑት? እንደማንኛውም ሰው ተሰደው/ተቀጥረው እየሰሩ ይኖራሉ ። የውጭ አገር ባል ወይም ውጭ መኖር ለውጥ አያመጣም 99% የራስሽ ጥንካሬ እና የስራ ፍላጎት ብቻ ነው የለውጥ ምንጭ። ባለቤቴ የውጭ አገር ሰው ናት ! በምሰራው ንግድ እና manufacturing ውስጥ አንድም ተሳትፎም /ተቃውሞው የላትም ፣ ሁለታችንም በጣም ውጤታማዎች ነን በምንሰራበት ሃገር። ቤታችን ሰላም ነው። ሚስጥሩ ሁለታችንም የየግል ስራችን ጠክረን በመስራት፣ካለፈው ድክመቶች/ኪሳራ ፣በየቀኑ በማሻሻል ነው። ብዙ ሰው ሚስቴ ነጭ ስለሆነች ነው ሃብታም የሆነው ይላሉ እውነታው ግን የራስ ጥንካሬ ነው። ሰላም
@@eshetiejone613 ሰዉ ሀሳቤን የተሳሳተ ግምት ወሰደበት እንጂ እኔ ለማለት የፈለኩት ሀብት የሚገኘው የውጭ አገር ሰው በማግባት ነው ብዬ አይደለም፣ እንዴትስ እንደዛ አስባለሁ? የውጪዎቹ በመነጋገር ያምናሉ፣ የተደበቀ አጀንዳ የላቸውም፣ ትዳር የጋራ ሥራ ነው(team work) ነው ይላሉ፣ ጭቅጭቅና ንቀት አታይባቸውም፣ ይሄ የወንድ ነው ያ የሴት ነው የሚባል ነገር የለም። እኔም የልጄ ባለቤት አሜሪካዊት ናትና የምኖረውም እዛው በመሆኑ ባህሉን ሳላየሁ ነው። ልጄ Mechanical Engineer ነው፣ እሷ ነርስ ናት፣ ግን ከሞያዋ ውጪ ማንኛውንም ጥገና ነክ ሥራ ታውቃለች ቤታቸውን አብረው ያስተካክላሉ ብቻ ብዙ ነገር አለ። አንዲት የባለቤቴ cousin ከአገር ቤት መጥታ high school እዚሁ ነው የጨረሰችውና ያገሯን ልጅ ድል ባለ ሠርግ ዳርናት አመትም አልቆዩ አለመግባባት ተፈጠረ ዋናው ምክንያት ልጁ ከሷ እየደበቀ አገርቤት ለዘመዶቹ ገንዘብ ይልካል፣ ፕሮሰስ አድርጎ ወንድሙን አመጣ ለሷ ሳያማክራት። በዚህ የተነሣ ተለያዩ፣ ቆይታ ማስተርሷን እየተማረች እዛው ዩኒቨርስቲ አሜሪካዊ ነጭ ተዋወቀች ተግባቡ ወስና አገባችው ዛሬ ላይ የሦስት ልጆች እናት ሆና ኑሯዋን በሰላም ትኖራለች። እኔ ይህንን ስልህ ኢትዮጵያውያን ወንድሞች በሙሉ ጥሩ አይደሉም ማለቴ አይደለም፣ ማጆሪቲው ግን አስቸጋሪ ባህሪ አላቸው። ይሄ ደግሞ ባህላችንና አስተዳደጋችን ያመጣብን ተፅእኖ ነው ሴትን ዝቅ አድርጎ ማየት። ምናልባትም የአሁኑ ትውልድ ጥሩ ለውጥ ይኖረዋል ብዬ እገምታለሁ። I hope የተረዳኸኝ ይመስለኛ👍
@@LoveAndPeace2424 ለደዚህ አይነት የቤተሰቡ የእገ ሸክም የሆነ ድጋ ላይ ቁጭ ብሎ ሞባይል ቀሚ ኪስማጥብ ና ስድብ እጂ ምንትጠብቃላችሁ !!!!
እስከዛሬ ካቀረብካቸው እንግዶች ለመጭው ትውልድ ምሳሌ የምትሆን ጀግና! #ሀዋሳ
No one compare to her
Endesua aynet business mind yalew ethiopiawi ayten anawkim jenga nesh.wuchi tilik dirijit wust tiseri endeneber betam yastawukal.genius!
ይህች ልጅ በአሰቃቂ ሁኔታ ሁለት ጊዜ ሞተች (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) - እውነተኛ ታሪክruclips.net/video/_UXjjiRrVTw/видео.htmlruclips.net/video/_UXjjiRrVTw/видео.html
I.m from Eritrea.🇪🇷🇪🇷🇪🇷really u r the teacher of life not only for me for all people of the wotld specially ladies..thank u alot farmer bereket.
ጀግና የኢትዮጵያ ልጂ እንኳንም ምርጡ አባትሽ እና ቤተሰቦችሽ ስኬትሽን አዩ እንኳን እነሱ እኛም ኮራንብሽ የእናቶች ወግ ላይ ትንሽ ታሪክሽን እና ደግነትሽን አውቅ ነበር በመንገድሽ እግዚአብሔር ይቅደም ❤️❤️❤️
ድርሹን ለማየት ብዬ ስከፍተው ጀግና ገበሬም አየው ❤❤ ድርሹ ሳቅ ብቻ አደለችም በጣም በሳልና አስተዋይ ሴት ነሽ 20/30 ላይ ከሰማውሽ በኋላ I have a big respect 4 U
ችግሩ ምንድነው ኢትዮጵያ ውስጥ ትልቅ ስንፍና አለ አንዱ የከፈተውን ደግመው መክፈት ነው የሚወዱት ከከተማ ወጥቶ መስራት አይፈልጉም ኑራችን በወሬ የተጠመደ ነው ለዚህ ነው ርሃብ የሚያጠቃን በመንግስት መሰርያቤቶች እንኳን ሰዓት ጠብቆ የሚገባ ሰራተኛ የለም በጣም ያሳዝናል ይህቺ ትንሿ ሃይሌ ነች ጎበዝ ነች
ዚዚ ችግሩን ተነተንሽልን። አንቺስ የመፍትሄው አካል ለመሆን ምን እያሰብሽ ነው?
ለብዙ ሴቶች ብቻ ሳይሆን ለብዙ ወንዶችም ምሳሌ የሆነች ምርጥ ሴት!!! እጅግ የገረመኝ የአባቷ ነገር ነው፡፡ ወላጅ እንዴት የልጆችን ሕይወት እንደሚቀይር አሳይቶናል፡፡ እናም ለበረከት ስኬታማነት የዚህ አስተዳደጓ ውጤት ነው፡፡ ወላጅ ከሆንክ አስብበት፡፡
enem be abatua neger tegeremyalehu yechin jegena yaferu denq abat nachew
Tikikil
The way she speaks eloquently, her confidence, her knowledge of the sector, ...so proud of her!
ጄ
@@maymrobi ፡፡፡
She is the definition of what a brave woman is!!! Kudos to her.
ጀግና ሴት ነሽ እውነት እስኪ አረብ ሀገር ያለን ሰዎች ቢያንስ ከስዋ ብዙ ነገር እንማር እውነት እዚህ ከሰው ቤት እድሜ ልካችንን ከምንጠገረር ባለን ነገር ሀገራችን ላይ በትንሽ ነገር ደፍረን ስራ ፈጥረን መስራት እየቻልን በስደት እድሜ ልክ መዳከር
አስቢያለው በእውነቱ ወደሃገር ስንገባ
I wish you all the best🙌🙌Yemer behagersh metesh sertesh, bezochin melewechibet gize geta betolo yamtalesh🤜🤛
በትክክል
አስባለሁ ግን በትንሽ ብር የሚቻል አይመስለኝም
ጀግና መባል ያንስብሻልእዳንቺ አይነት ውብ ኩሩ ጀግና ድንቅ የምትወደድ ገበሬ ያብዛልን!!!
ግብርና እኮ በውጭ አገር ብርቅ እና የሀብታም ስራ ነው እዚሁ ግብፅ ገበሬዎች ሀብታሞች ናቸው እኛ ሀገር ብቻ ነው የድሀ ስራ የሆነው
ጀግና ነሽ እነዲህ ቁምነገር ያለቸው አርአያ የሚሆኑ ጀግኖችን ማቅረብ ለበርካታ ሰው በሀገሩ ተሰፋ እንዲኖረው ብርታት ይሆናሉ💕💕💕
በረከትን አለመድናቅ አይችልም በጣም ጀግና ሴት ነሽ ✔️
ጀግናዬ ከማለት ሌላ ቃል አላገኘሁላትም💚💛❤️
አዎ ሰይፍሻ አሁን ገና ከሰውም ሰው የሆኑ ሰዎችን መጋበዝ ጀመርክ ። በርታ
እውነት ነው እንዲ አስተማሪዋችን ሚዲያዋች ቢያቀርቡ ህዝባችን ብዙ ይቀስማል።
በጣም ነፃ፣ግልፅ ፈታ ብላ ሀሳቧን የምትናገር ድንቅ ሴት እውነትም"በረከት"በርቺ ጀግኒት🙏♥️
በጣም ጀግና ሴት ነሽ የሀገር ባለውለታም ነው ታሪክ አይረሳሽም ኢትዮጵያ እንደ አንቺ አይነት ሰው ነው የሚያስፈልጋት በርቺልን ዘመንሽ ይባረክ የበለጠ ስኬትን እመኝልሻለው በጣም ገራሚ ሴት ነሽ በእውነት
ክብር ላባትሽ ስትወልጂ ሞራልሽን ለጠበቁት ጎበዝ ናቸው ታድለሽ❤❤❤
ጀግናና አስተዋይ ከምንም በላይ ሀገሩን የሚወድ ሰው ደስ ነው የሚለኝ ተባረኪ ከነቤተሰቦችሽ እድሜና ጤና ያብዛልሽ
ጀግና አባት አለሽ እድሜና ጤና ለአባቶች😍😍
Betam ene erasu tedemimeyalehu.
እንደዚህ ደስ ብሎኝ አያቅም የኔ ጀግና እድሜ ይስጥሽ
ጀግና ነሽ በቲክቶክ አደንቅሽ ነበር ። አሁን ሳዳምጥሽ ደስ ብሎኛል ። ለብዙ ሰው ምሳሌ ትሆኛለሽ ። በእውነት ለብዙ ሰው አርአያ ነሽ ። ንግግርሽ ጋዜጠኛ ትመስያለሽ አንደበቱ ርቱዕ ነሽ ። እግዚያብሔር ጤና ፍቅር ዕድሜ ይስጥሽ ።
ገበሬዋ እህቴ !ብዙ የሚኮረጁ ባህሪያት አሉሽ። አዎንታዊ ታታሪነት ቀናነት ልባዊነት ወዘተ ሁሉ አምላክ ስለሰጠሽ የተባረከ ይሁን ።መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ።
እውነት ይችንሴት የብዙ እህቶቻችን ተምሳሌት ናት አድንቋት ኢትዮጵያ ን አሏህም ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጀግና ሴት ነሽ እንዳቺ ያሉትን ያብዛልን 😍 የሆነ ግዜ የተቢን ቲዩብ ለምለምን እዚህ ቦታ ለይ እንደማይሽ ተስፋ አለኝ ምግኛቱም ጥረት ለይ ያለሽ ልጅ ነሽ አንቺም በርችልን
መጨው ጊዜ ከአንች አይነት ሰዎች ጋር ብሩህ ነው አንበሲት 😍😍
ምን አይነት የእንግሊዝ ጉድ የሆነች ሴት ነች! እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ሙሉ ጤና ይስጥሽ ገና ብዙ ትሰሪያለሽ ጀግና ነሺ ቤኪ😘
ንፁህ፤ጀግናና አገር ወዳድ ልዕልት።ያንቺ አገር ልጅ በመሆኔ ደስ አለኝ።ኢትዬጵያየ ለካ ሁሌም ልጆች አሏት።
😀😀😀😀😀
👍👍
Gn I’m Tigrigna
@@brhantsge8402 no worries tigray is also Ethiopia....
በጣም ይገርማል ምን ዓይነት የተለየሽ ሰው ነሽ።በጣም መታደል ነው የኔ እህት እራስሽን ጠብቂ በናትሽ አገራችን ምንም በጎ ነገር የለም። በጣም ጥንቃቄ ያስፈልግሻል የኔ እህት ስላደንቅሽ አላልፍም።ጤናሽ ሰላምሽ ከምንም በላይ ወሳኝ ነው እህቴ። በመደነቅ ነው ያየሁሽ
She is so smart… እንደ ስሟ ሁሉ ለሌሎች በረከት ያድርጋት… ሁሌ በቲኪቶክ እከታተላታለሁ… ሙሉ ታሪኳን ገና ዛሬ ነው የሰማሁት… ታታሪ ሴት!!!
Tiktak lay manew smwa pls bereket biye bigeba agegnatalehu?
Bereket farmer new
@@sntesnte1494 thanks 😊
@@sosimoha9243 Bereket Worku Adera
ጎበዝ ነሽ እውነትም ድርብ ጀግኒት💚💛❤️
ወድጃት ልሞት ነው ። ምርጥ ኢትዮጵያዊ ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪👍🙏
በረከት ማለት አንድም ቀን ተጨናንቃ ስታወራ አታይም:: በስራዋ ደስተኛ ችግሮችን በጸጋ ተቀብላ ቀለል የምታደርግ ግሩም ገበሬ ናት:: በረከትዬ ስራሽ ሁሉ ፍሬ ያፍራልሽ ከነቤተሰብሽ ብርክ በይልን እንዳንች አይነቱን ጠንካራ ያብዛልን::
What a story! What a role model! I love your self pride and love of country! BK, you have a new fan. More success to you! Love🥂
የዘመናችን ጀግና ነሽ በረከት የአዲስ ከተማዋ የአዋሳዋ ጀግኒት ❤️❤️❤️ 🙏🙏🙏
Demerige yegeri lji
ፊልም ማይ ነው የመሰለኝ የእውነት ጠንካራ ሴት ነሽ እድሜሽ ይርዘም
ምርጥ ስራ ነው በርቱ ብዙዎቻችን ወደ ግብርና ብንመለስ ሀገራችን በብዙ ታድጋለች..........
Ene ena anchi arif gebere yemiwetan yimesilegnal
@@tedymaregn2893 እሷ እኮ አሪፍ ከሆነች ቆየች ላንተ ደግሞ መልካም እንመኝልሀለን
@@salemhailu11-11 haha
"ጀግና ብርቱ ጠንካራ እና ቅን ወጣት ሴት ነሽ እህታችን! ግን ከአይን ያውጣሽ! በስራሽ የሚቀኑ ክፉዎች እንዳያጠቁሽ ፈጣሪ ይርዳሽ!!!🇪🇹❤️👏🏼
ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ ለሁላችንም እንዳንቺ ልብ ይስጠን እኛም በአረቡ አለም ችጋራም እራሃብተኛ እየተባል ዝም ብለን እናልፋለን ያንቺ ስራ ለሁላችንም መንቂያ ደውል ነው ስንቱ ስንቱ ወጣት ስራ አጣሁ እያለ ዲንጋይ ሲያሞቅ ይውላል ልብ ያለው ልብ ይበል
@@dawitjenbere9329 በአፉ የሚፀዳዳ ሰው አንተን አየሁI have dreamMy dreams is farmer
Confidence + Beauty + positivity + etc Amazing girl! Thanks for your parents
ሰይፉ ዛሬ ትክክለኛ ሰው ጋበዝክልን ቤኪዬ በርቺልን
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትንለታመመ ጤንነትንላላገባ ትዳርን ላልወለደ ልጅን የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራችው ያብቃልን። አገራችንን ሰላም ያድርግልን።አሜን🙏🙏🙏
አሜን
Amen
Amen Amen Amen 🙏
እኔም ምኞቴ ነው ገበሬ መሆን እልህ አለብኚ እነ ማዳም ያናድዱኛል ኢትዮጵያ ምንም የሌለ እርሃብተኛ እና ቀጪኖቺ አድርገው ነው የሚያስቡንእግዚአብሔር ይርዳኚና ወስጄ አሳያቸዋለሁ እህታቺን ጀግና
እጄን ከአፌ ሳላነሳ ነው ስከታተላት የነበር ዋዉ የጀግና ጀግና ነሽ ፈጣሪ ይከተልሽ አቦ ይመቻት
I think she deserves a Nobel Prize.
አስደናቂ አስተያየት 🇪🇹🇪🇹
@@maymrobi bro promote yourself somewhere else ugh
I agree she is row model to many women in Africa especially in our country Ethiopia 🎉🎉🎉
በረከት እጅሽን ይባርከው ልጆችሽን ይባርክልሽ እኛን እዳጠገብሽ እግዚሐብሔር ያጥግብሽ
በጣም ጎበዝ ልጅ ናት ጀግና ድርሹ እና እሱዋን የሚያመሳስሉ ነገር አላቹ
በጣም ጎበዝ GOD BLESSED YOU and family keep up sister 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ህልሜን አገኘሁት በቃ እኔ ገበሬ ነኝ ወደ እርሻ ነው ካሁን በኋላ 😂😂😂😎😂😎😎😎
አቤት ወሬ
እሺ
ፈጣሪ ያሰካልሽ
Yaskalsh
Smart beautiful elegant woman with lots of confidence and knowledge l wish you good health happiness and lots of success forever God bless your family ❤❤❤
በጣም ጎበዝና የዘመኑ ጀግና እና ሀገር ወዳድ ሴት ነሽ ከዚ የበለጠ እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥሽ
Wow I appreciate your devotion and interest in agriculture. I respect you my dear sister.
እናመሰግናለን ውድ እህታችን ከምንም በላይ ትርፍሽ ለወጣቱ ብሎም ለእህቶቻችን አርዐያ መሆንሽ ነው
ቤኪ ገበሬዋ በጣም ምርጥ ሰው ነሽ። ሰይፉ አንተም ስላቀረብካት ፈጣሪ ይባርክህ ገበሬነት ክብር ነው
በጣም ጀግና ነሽ የብዙ እህቶች ምሳሌ ነሽ በርቺ🥰
Her husband is very supportive. Bless both!
የቲክቶክ ቀንደኛ ተከታታይሽ ነበርኩ ትልልቅ ሚዲያዎች እንዴት እንዳላዩሽ ስገረም ነበር እንኳንም በሰይፉ ቀረብሽ
የኔ መቤት እጅግ መልካም ሴት የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክሽ የጆሽ ስራዎች ሁሉ ይባረኩ
እንደ ስሟ በረከታችን ናት❤️💪🇪🇹
ጀግኒት ነሽ 👍👍👍 ሳትኩራሪ አስተዳደግሽን ጭምር በኩራት የምትናገሪ ጨዋ ሴት በርቺ ሴቶች አንድ ነገር ለመስራት ካስቡ የሚያግዳቸው የለም የአላማ ስው ናቸው እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ሀገር ስላም ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹❤️
ጀግና ብቻ አይገልፀሽም ❤✊👌
እውነትም በረከት ከስምሽ ጀምሮ ስራሽ ደስ ይላል ስራሽ ይባረክ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
ጀግና ሴት ነሽ ገበሬ ውስጤ ነው
ጀግና ሴት ፈጣሪ ዕድሜ እና ጤና ያድላት የእርሷዋን ዓይናት ጀግና እና ታታሪ ሰዎችን ያብዘልን በምድራችን ፡፡
እኔም እርሻ ለመስራት መሬት ወስጃለሁ ። ሆኖም የመንግስት ሰወችን እና የሚያስቸግሩ ሰዎችን እንዴት ልቻላቸው? አንች ጎበዝ ሰው ነሽ።
Oh, what a wonderful Father! God bless your Father!
ልዩ ነሽ ወላሂ ጀግና ሴትነሽ የኢትዮ ወንዶች ቢጨፈለቁ እንዳንች ድፍረት ነላቸውም ብል ማጋነን አይሆንም
ጀግና እንዴት አባቷ ነው ደስ ምትለው 💚💛❤
እቺይ ልጅ በጣም ጎበዝ ነች ልትበረታታ ይገባል ለብዙ ሰዉ አርአያ ትሆናችሁሉምእዲይቢሰራየኑሮዉ ዉድነትይቀንስነበር ወገናችን ከተኮለኞች አላህ ይጠብቅሽ በርቺ
Omg I LOVE this woman!!! What a beautiful and eloquent human!
በጣም ጎበዝ ጀግና ናት ኮንፊደንሳ የማስረዳት ችለታዋ ስራ ወዳድነቷ ወደድኩላት ፈጣሪ ይጠብቅሽ 😍😍😍😍
Your passion, confidence and everything inspirational. Thank you..
አው እውነት ነው ሀዋሳዎች ይለያሉ እነም የሀዋሳ ልጅ ነኝ የድሮ መናሃሪያ ሰፈር ግን የፈጣር ፍቃድ ከሆነ እነም ሁለም ምኞተ እርሻ መስራት ነው በርች እህተ ቅጥይ በእድገት መንገድ ላይ ብዙ ማደናቀፍ ነገሮች ይኖራሉ እናም ወድቆ መቅረት ሳይሆን ወድቆ መነሳት እንዳለም ተምራለው ካንች ብዙ ነገር ተምረለሁ ካንች በጣም ጠንካራ ነው አሁኑም ፈጣር አብዝቶ ይባርክሽ ቡሩክ ሁኝ
የሀገሬ ባለሀብቶች እንደ ቤኪ ገጠር መግባት እንኳ ባትችሉ ግብርና ላይ ኢንቨስት ብታደርጉ ለህዝባችሁ ትልቅ ውለታ ነው፡፡ ቤኪዬ ተባረኪ ጀግናዬ ነሽ!!!!!!!
ግብርና የምወደው ስራ ነው። ለኔ ጀግና ነሽ። በርቺ።
የእናቶች ወግ ላይ ነው የማውቅሺ. ጀግና ነሺ ተምሳሌታችን ነሺ
ትለያለሽ ዕንቁ ነሽ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ እኔም እንዳንቺ መሆን ነው ምኞቴ 🥰🥰🥰🥰🥰
የገበሬ ልጅ ነኝ እንደግብርና የሚያሥደሥት የለም ከምር አንች ነሽ ማንነታችን ከቤተሠብ ቀጥለሽ ፈጣሪ በሥራሽ በመንገድሽ በሀሣብሽ በነገሮች ሁሉ ይቅደምልሽ ገበሬዋ እህቴ🙏🙏🙏😍😍😍😍
ጊዜው የግብርና ነው ሁላችንም በምንችለው ግብርናን. ማዘመን አለብን እንዲህ አይነቱን ደጋግመህ አቅርብልን
አዎን ትክክል ከትንሽም ቢሆን መጀመር ይቻላል
ይመችህ
ጀግና ጀግና የወለዳት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ረጅም እድሜና ጤና የተነሳሽበት ሐሳብ በጣም ልብ ይነካል ጥልቅ የሆነ ቅንነት አይቼብሻለው
ጀግና የጣሊየያኖን አጊቱ አስታወሽኝ ያንች ቢጤ ጀግና ነበረች እግዚአብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥሽ።
ኢትዮጵያ ተስፋ አላት የኔ ጀግና በርቺ
ግልፅነትሽ ቅንነትሽ ለብዙዋች መነቃቃትን ይፈጥራል እንዳቺ ያሉትን ያብዛልን። በተለይ በትናንንሽ መሬቶች የቤተሰብ መሬት ያላቸው በውጪ ያሉ ገብተው እንዲት መጀመር እንደሚችሉ መንገድ ብታሳያቸው በየጊዜው ቲክ ቶክ ላይ ስትገቢ ጊዜ ሲኞርሽ😊
እኔ የገበሬ ልጅ ነኝ በጣም ትልቅ ክብር አለኝ በጣም ትልቅ ፋላጓት አለኝ ለሞያው አንቺን ሳይሽ አና ስሰማች የተለየ ስሜት ነው ውስጢ ያሳደርሽው ጀግና ብየሻለሁ በርቺ አንድ ነገር ሳልል የማላልፈው ቲማንቲሙን ከመድፋት ይልቅ ቀቅሎ መፋጨትና ወደ ስልስ መቀየርና መጠቀም ይቻላል ቲማንቲም ስልስ የሚዘጋጅበትን መንገድ መፈለግ
Seyfu.. you are a very respectful, and honest person. keep it up
ጀግናዋ እንዳንቺ አይነቷን የተከበረችዉ እናትሽ ሺ በወለደች ለሀገራችን!!!
ወይኔ ስወዳት ጀግና ሴት አርያ የምሆን ናት በርችልን
ሰይፉ እንደዚህ አይነት የወጣቱ ሞዴል የምትሆን ጀግና ስላቀረብህልን እናመሰግናለን።
ሰይፍየ በጣም አድንቂ ያለሁ ዛሬ ወሳኝ ሠው ጋብዘህልናል ትክክለኛ አነቃቂ ነች ጠንካራ ነች ለብዙዎች ምሳሌ መሆን ትችላለች አመሠግናለሁ እንድህም አለ በርች።
ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ ተባረኪ እግዚአብሔር በስራሽ ሁሉ ይቅደምልሽ መልካም ስራ በጣም አበረታች ነሽ ሰይፉየ ተባረክ
OMG በጣም ጀግና ሴት ወጣት በርቺልን በጣም በርቺ💪💪💪💪
Wow ….. she is inspiration for all African
ሠይፉ ግን እንደዛሬው አምሮበት አይቸው አላወቅም በዛ ላይ በረከት ገበሬዋ ተጨምራ ሠይፉ አታውልቀው !
ልብሱ በጣም ያምራል ከፊቱ ጋር ይሄዳል
#ሴፉ ምርጥ እንግዳ ጋብዘሃል። ገበሬ የሚለዉን ቃል ለስድብ የሚጠቀሙ ሰዎች ምን ያህል የክብር ቃል እንደሆነ ይረዳሉ ብዬ አስባለሁ።
We need more girls like you She is so smart and she works hard nice 👏🏾👌🏿
You are amazing Bereket, keep shining.
በአዲሱ ዓመት ደና ነገር ጀምረካል... Bekiye lov ጀግና
ደስ ስትል የኔ ልዕልት ሁሉም ነገሯ የሚስብ እንደዚች አይነት ልጅ በማወቄ ደስ ብሎኛል የእውነት።ኑሪልን እንዳንቺ አይነት ኢትዮጵያውያንን ያብዛልን።አክባሪሽ ነኝ የእውነት።በጎውን ሁሉ እመኝልሻለሁ።
Little Demon-ትንሹ ሰይጣን በመባል የሚታወቀው ፊልም አጀንዳው ተጋለጠ! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/video/2zbsZ621Jj8/видео.html
አወ
በርቺ የኔ ጅግና ጎበዝ ከግብርና ብዙ ነገር ይገኛል
ድምጿ ተመቸኝ ትጋቷ ደስ ሲል
@@maymrobi 🤣🤣🤣🤣🤣
አባትሽ ሞራልሽን ጠብቅው እዲህ ጀግና የውጤት ሰው እድትሆኝ ያረጉሽን አደቃለሁ በርቺ!👏🏽💕👏🏽💕
አባትሽን እግዚአብሄር ይባርካቸው
The same here I was thinking how he is a great father!!!
@@rekikmisgana8597 im. n mn janeiro moplo
ዋው በጣም ጎበዝ የብዙ ሴቶች ተምሳሌ ብርቱ እና ጀግና ሴት ነሽ አንችን አለማድነቅ አይቻልም ድንቅ ሴት ነሽ ልዪ 💚💛❤ ኢትዬጵያን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤
Little Demon-ትንሹ ሰይጣን በመባል የሚታወቀው ፊልም አጀንዳው ተጋለጠ! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/video/2zbsZ621Jj8/видео.html
እብድ በበዛበት አገር ጀግና ተገኘች
ጀግና ሴት ነሽ በርቺ ምናለ መሳሪያ አሲዘው ጫካ ወጣቱን ከሚገቡ እንዳቺ ወደ ልማት ቢወስዷቸው
ለሴቶች ብቻ ሳይሆን ለወንዶችም ጭምር ምሳሌ ነች።
የውጪዎቹ ባሎች ደስ የሚሉት እምነታቸው ! እባካችሁ የአገሬ ወንድሞች ሚስቶቻችሁን እመኑ፣ አግዙ፣ ተባበሯቸው ሞራል ስጧቸው።
አንቺ ከርፋፋ ጅላጅል ነገር ነሽ ላንቺ የሚሆንሽ ቢጤሽ ናጀሪያ,ሱዳን,ባንግላዴሽን,ፓኪስታን,አረበ,ነዉ ምክናቱም ለሴተኛ አዳሪ አውሮፓዊ አዮንላቹም እዛው ተግማሚ ከደከመ ሀገር የሚመጣ ስደተኛ ጋር እድሜሽን ፍጂ
@@dawitjenbere9329 አየህ የእውቀት ማነስ? ሰው እንዴት ራሱን ይደግማል? እንደ አንተ አይነት ወንዶች እኮ ናቸው ሴትን ዝቅ አድርገው እንደምናምንቴ የሚያይዋት። ሽማግሌ ምናምን የምትለው ምናልባት እናት ካለህ የለህም እንጂ ምክንያቱም እናትና እህቶች ወይም ሴት ልጆች ያሉት ወንድ እንዲህ እንዳንተ የዘቀጠ አስተያየት ስለማይፅፍ ብዬ ነው። እና የድሮ እናቶቻችን ጋብቻ ይፈፅሙ የነበረው በእድሜ ያባት ወይም ያጎት ያህል ከሚበልጣቸው ሰው ጋር ነበር እንደውም ምራቁን ዋጥ ያደረገ ባል ነበር የሚፈለገው። ሴትኛ አዳሪ ምናምን አትበል፣ በውጭው አለም በተለይ አሜሪካ prostitution (ሴትኛ አዳሪነት) ህጋዊ አይደለም ያስቀጣል። ምናልባት ተደባብቀው የሚፈፅሙ አይኖሩም አልልህም ይኖራሉ፣ ይሄ የትም አገር ኢትዮጵያንም ጨምሮ አለ፣ ሴቱ ብቻ ሳይሆን ወንዱም ጭምር። እና ወዳጄ ምልከታህን በቀናነት እንድታስተካክለው እመክርሀለሁ።
አነጋገርሽን አስተካክይ!!(መጀመሪያ በራስሽ እምነት ይኑርሽ ከዛ በኋላ ነው ባልም/ትዳርም የምታወሬው፣ ብዙ ሃበሻ ሴቶች ከፈረጅ ፣ አረብ ፣ ናይጀሬያ፣ ሱዳን፣ ቻይና ጋር ተጋብተው ይኖራሉ !! ። ስንቱ ነው ውጤታማ የሆኑት? እንደማንኛውም ሰው ተሰደው/ተቀጥረው እየሰሩ ይኖራሉ ። የውጭ አገር ባል ወይም ውጭ መኖር ለውጥ አያመጣም 99% የራስሽ ጥንካሬ እና የስራ ፍላጎት ብቻ ነው የለውጥ ምንጭ። ባለቤቴ የውጭ አገር ሰው ናት ! በምሰራው ንግድ እና manufacturing ውስጥ አንድም ተሳትፎም /ተቃውሞው የላትም ፣ ሁለታችንም በጣም ውጤታማዎች ነን በምንሰራበት ሃገር። ቤታችን ሰላም ነው። ሚስጥሩ ሁለታችንም የየግል ስራችን ጠክረን በመስራት፣ካለፈው ድክመቶች/ኪሳራ ፣በየቀኑ በማሻሻል ነው። ብዙ ሰው ሚስቴ ነጭ ስለሆነች ነው ሃብታም የሆነው ይላሉ እውነታው ግን የራስ ጥንካሬ ነው። ሰላም
@@eshetiejone613 ሰዉ ሀሳቤን የተሳሳተ ግምት ወሰደበት እንጂ እኔ ለማለት የፈለኩት ሀብት የሚገኘው የውጭ አገር ሰው በማግባት ነው ብዬ አይደለም፣ እንዴትስ እንደዛ አስባለሁ? የውጪዎቹ በመነጋገር ያምናሉ፣ የተደበቀ አጀንዳ የላቸውም፣ ትዳር የጋራ ሥራ ነው(team work) ነው ይላሉ፣ ጭቅጭቅና ንቀት አታይባቸውም፣ ይሄ የወንድ ነው ያ የሴት ነው የሚባል ነገር የለም። እኔም የልጄ ባለቤት አሜሪካዊት ናትና የምኖረውም እዛው በመሆኑ ባህሉን ሳላየሁ ነው። ልጄ Mechanical Engineer ነው፣ እሷ ነርስ ናት፣ ግን ከሞያዋ ውጪ ማንኛውንም ጥገና ነክ ሥራ ታውቃለች ቤታቸውን አብረው ያስተካክላሉ ብቻ ብዙ ነገር አለ። አንዲት የባለቤቴ cousin ከአገር ቤት መጥታ high school እዚሁ ነው የጨረሰችውና ያገሯን ልጅ ድል ባለ ሠርግ ዳርናት አመትም አልቆዩ አለመግባባት ተፈጠረ ዋናው ምክንያት ልጁ ከሷ እየደበቀ አገርቤት ለዘመዶቹ ገንዘብ ይልካል፣ ፕሮሰስ አድርጎ ወንድሙን አመጣ ለሷ ሳያማክራት። በዚህ የተነሣ ተለያዩ፣ ቆይታ ማስተርሷን እየተማረች እዛው ዩኒቨርስቲ አሜሪካዊ ነጭ ተዋወቀች ተግባቡ ወስና አገባችው ዛሬ ላይ የሦስት ልጆች እናት ሆና ኑሯዋን በሰላም ትኖራለች። እኔ ይህንን ስልህ ኢትዮጵያውያን ወንድሞች በሙሉ ጥሩ አይደሉም ማለቴ አይደለም፣ ማጆሪቲው ግን አስቸጋሪ ባህሪ አላቸው። ይሄ ደግሞ ባህላችንና አስተዳደጋችን ያመጣብን ተፅእኖ ነው ሴትን ዝቅ አድርጎ ማየት። ምናልባትም የአሁኑ ትውልድ ጥሩ ለውጥ ይኖረዋል ብዬ እገምታለሁ። I hope የተረዳኸኝ ይመስለኛ👍
@@LoveAndPeace2424 ለደዚህ አይነት የቤተሰቡ የእገ ሸክም የሆነ ድጋ ላይ ቁጭ ብሎ ሞባይል ቀሚ ኪስማጥብ ና ስድብ እጂ ምንትጠብቃላችሁ !!!!
እስከዛሬ ካቀረብካቸው እንግዶች ለመጭው ትውልድ ምሳሌ የምትሆን ጀግና! #ሀዋሳ
No one compare to her
Endesua aynet business mind yalew ethiopiawi ayten anawkim jenga nesh.wuchi tilik dirijit wust tiseri endeneber betam yastawukal.genius!
ይህች ልጅ በአሰቃቂ ሁኔታ ሁለት ጊዜ ሞተች (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) - እውነተኛ ታሪክ
ruclips.net/video/_UXjjiRrVTw/видео.html
ruclips.net/video/_UXjjiRrVTw/видео.html
I.m from Eritrea.🇪🇷🇪🇷🇪🇷really u r the teacher of life not only for me for all people of the wotld specially ladies..thank u alot farmer bereket.
ጀግና የኢትዮጵያ ልጂ እንኳንም ምርጡ አባትሽ እና ቤተሰቦችሽ ስኬትሽን አዩ እንኳን እነሱ እኛም ኮራንብሽ የእናቶች ወግ ላይ ትንሽ ታሪክሽን እና ደግነትሽን አውቅ ነበር በመንገድሽ እግዚአብሔር ይቅደም ❤️❤️❤️
Little Demon-ትንሹ ሰይጣን በመባል የሚታወቀው ፊልም አጀንዳው ተጋለጠ! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/video/2zbsZ621Jj8/видео.html
ድርሹን ለማየት ብዬ ስከፍተው ጀግና ገበሬም አየው ❤❤ ድርሹ ሳቅ ብቻ አደለችም በጣም በሳልና አስተዋይ ሴት ነሽ 20/30 ላይ ከሰማውሽ በኋላ I have a big respect 4 U
ችግሩ ምንድነው ኢትዮጵያ ውስጥ ትልቅ ስንፍና አለ አንዱ የከፈተውን ደግመው መክፈት ነው የሚወዱት ከከተማ ወጥቶ መስራት አይፈልጉም ኑራችን በወሬ የተጠመደ ነው ለዚህ ነው ርሃብ የሚያጠቃን በመንግስት መሰርያቤቶች እንኳን ሰዓት ጠብቆ የሚገባ ሰራተኛ የለም በጣም ያሳዝናል ይህቺ ትንሿ ሃይሌ ነች ጎበዝ ነች
ዚዚ ችግሩን ተነተንሽልን። አንቺስ የመፍትሄው አካል ለመሆን ምን እያሰብሽ ነው?
ለብዙ ሴቶች ብቻ ሳይሆን ለብዙ ወንዶችም ምሳሌ የሆነች ምርጥ ሴት!!! እጅግ የገረመኝ የአባቷ ነገር ነው፡፡ ወላጅ እንዴት የልጆችን ሕይወት እንደሚቀይር አሳይቶናል፡፡ እናም ለበረከት ስኬታማነት የዚህ አስተዳደጓ ውጤት ነው፡፡ ወላጅ ከሆንክ አስብበት፡፡
enem be abatua neger tegeremyalehu yechin jegena yaferu denq abat nachew
Tikikil
The way she speaks eloquently, her confidence, her knowledge of the sector, ...so proud of her!
Little Demon-ትንሹ ሰይጣን በመባል የሚታወቀው ፊልም አጀንዳው ተጋለጠ! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/video/2zbsZ621Jj8/видео.html
ጄ
@@maymrobi ፡፡፡
She is the definition of what a brave woman is!!! Kudos to her.
ጀግና ሴት ነሽ እውነት እስኪ አረብ ሀገር ያለን ሰዎች ቢያንስ ከስዋ ብዙ ነገር እንማር እውነት እዚህ ከሰው ቤት እድሜ ልካችንን ከምንጠገረር ባለን ነገር ሀገራችን ላይ በትንሽ ነገር ደፍረን ስራ ፈጥረን መስራት እየቻልን በስደት እድሜ ልክ መዳከር
Little Demon-ትንሹ ሰይጣን በመባል የሚታወቀው ፊልም አጀንዳው ተጋለጠ! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/video/2zbsZ621Jj8/видео.html
አስቢያለው በእውነቱ ወደሃገር ስንገባ
I wish you all the best🙌🙌Yemer behagersh metesh sertesh, bezochin melewechibet gize geta betolo yamtalesh🤜🤛
በትክክል
አስባለሁ ግን በትንሽ ብር የሚቻል አይመስለኝም
ጀግና መባል ያንስብሻል
እዳንቺ አይነት ውብ ኩሩ ጀግና ድንቅ የምትወደድ ገበሬ ያብዛልን!!!
ግብርና እኮ በውጭ አገር ብርቅ እና የሀብታም ስራ ነው እዚሁ ግብፅ ገበሬዎች ሀብታሞች ናቸው እኛ ሀገር ብቻ ነው የድሀ ስራ የሆነው
ጀግና ነሽ እነዲህ ቁምነገር ያለቸው አርአያ የሚሆኑ ጀግኖችን ማቅረብ ለበርካታ ሰው በሀገሩ ተሰፋ እንዲኖረው ብርታት ይሆናሉ💕💕💕
በረከትን አለመድናቅ አይችልም
በጣም ጀግና ሴት ነሽ ✔️
ጀግናዬ ከማለት ሌላ ቃል አላገኘሁላትም💚💛❤️
አዎ ሰይፍሻ አሁን ገና ከሰውም ሰው የሆኑ ሰዎችን መጋበዝ ጀመርክ ። በርታ
እውነት ነው እንዲ አስተማሪዋችን ሚዲያዋች ቢያቀርቡ ህዝባችን ብዙ ይቀስማል።
በጣም ነፃ፣ግልፅ ፈታ ብላ ሀሳቧን የምትናገር ድንቅ ሴት እውነትም"በረከት"በርቺ ጀግኒት🙏♥️
በጣም ጀግና ሴት ነሽ የሀገር ባለውለታም ነው ታሪክ አይረሳሽም ኢትዮጵያ እንደ አንቺ አይነት ሰው ነው የሚያስፈልጋት በርቺልን ዘመንሽ ይባረክ የበለጠ ስኬትን እመኝልሻለው በጣም ገራሚ ሴት ነሽ በእውነት
ክብር ላባትሽ ስትወልጂ ሞራልሽን ለጠበቁት ጎበዝ ናቸው ታድለሽ❤❤❤
ጀግናና አስተዋይ ከምንም በላይ ሀገሩን የሚወድ ሰው ደስ ነው የሚለኝ ተባረኪ ከነቤተሰቦችሽ እድሜና ጤና ያብዛልሽ
ጀግና አባት አለሽ እድሜና ጤና ለአባቶች😍😍
Betam ene erasu tedemimeyalehu.
እንደዚህ ደስ ብሎኝ አያቅም የኔ ጀግና እድሜ ይስጥሽ
ጀግና ነሽ በቲክቶክ አደንቅሽ ነበር ። አሁን ሳዳምጥሽ ደስ ብሎኛል ። ለብዙ ሰው ምሳሌ ትሆኛለሽ ። በእውነት ለብዙ ሰው አርአያ ነሽ ። ንግግርሽ ጋዜጠኛ ትመስያለሽ አንደበቱ ርቱዕ ነሽ ። እግዚያብሔር ጤና ፍቅር ዕድሜ ይስጥሽ ።
ገበሬዋ እህቴ !ብዙ የሚኮረጁ ባህሪያት አሉሽ። አዎንታዊ ታታሪነት ቀናነት ልባዊነት ወዘተ ሁሉ አምላክ ስለሰጠሽ የተባረከ ይሁን ።መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ።
እውነት ይችንሴት የብዙ እህቶቻችን ተምሳሌት ናት አድንቋት ኢትዮጵያ ን አሏህም ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጀግና ሴት ነሽ እንዳቺ ያሉትን ያብዛልን 😍 የሆነ ግዜ የተቢን ቲዩብ ለምለምን እዚህ ቦታ ለይ እንደማይሽ ተስፋ አለኝ ምግኛቱም ጥረት ለይ ያለሽ ልጅ ነሽ አንቺም በርችልን
መጨው ጊዜ ከአንች አይነት ሰዎች ጋር ብሩህ ነው አንበሲት 😍😍
Little Demon-ትንሹ ሰይጣን በመባል የሚታወቀው ፊልም አጀንዳው ተጋለጠ! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/video/2zbsZ621Jj8/видео.html
ምን አይነት የእንግሊዝ ጉድ የሆነች ሴት ነች! እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ሙሉ ጤና ይስጥሽ ገና ብዙ ትሰሪያለሽ ጀግና ነሺ ቤኪ😘
ንፁህ፤ጀግናና አገር ወዳድ ልዕልት።ያንቺ አገር ልጅ በመሆኔ ደስ አለኝ።ኢትዬጵያየ ለካ ሁሌም ልጆች አሏት።
😀😀😀😀😀
👍👍
Gn I’m Tigrigna
@@brhantsge8402 no worries tigray is also Ethiopia....
ይህች ልጅ በአሰቃቂ ሁኔታ ሁለት ጊዜ ሞተች (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) - እውነተኛ ታሪክ
ruclips.net/video/_UXjjiRrVTw/видео.html
ruclips.net/video/_UXjjiRrVTw/видео.html
በጣም ይገርማል ምን ዓይነት የተለየሽ ሰው ነሽ።በጣም መታደል ነው የኔ እህት እራስሽን ጠብቂ በናትሽ አገራችን ምንም በጎ ነገር የለም። በጣም ጥንቃቄ ያስፈልግሻል የኔ እህት ስላደንቅሽ አላልፍም።ጤናሽ ሰላምሽ ከምንም በላይ ወሳኝ ነው እህቴ። በመደነቅ ነው ያየሁሽ
She is so smart… እንደ ስሟ ሁሉ ለሌሎች በረከት ያድርጋት… ሁሌ በቲኪቶክ እከታተላታለሁ… ሙሉ ታሪኳን ገና ዛሬ ነው የሰማሁት… ታታሪ ሴት!!!
Tiktak lay manew smwa pls bereket biye bigeba agegnatalehu?
Bereket farmer new
@@sntesnte1494 thanks 😊
@@sosimoha9243 Bereket Worku Adera
ጎበዝ ነሽ እውነትም ድርብ ጀግኒት💚💛❤️
ወድጃት ልሞት ነው ። ምርጥ ኢትዮጵያዊ ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪👍🙏
በረከት ማለት አንድም ቀን ተጨናንቃ ስታወራ አታይም:: በስራዋ ደስተኛ ችግሮችን በጸጋ ተቀብላ ቀለል የምታደርግ ግሩም ገበሬ ናት:: በረከትዬ ስራሽ ሁሉ ፍሬ ያፍራልሽ ከነቤተሰብሽ ብርክ በይልን እንዳንች አይነቱን ጠንካራ ያብዛልን::
What a story! What a role model! I love your self pride and love of country! BK, you have a new fan. More success to you! Love🥂
የዘመናችን ጀግና ነሽ በረከት የአዲስ ከተማዋ የአዋሳዋ ጀግኒት ❤️❤️❤️ 🙏🙏🙏
Demerige yegeri lji
ፊልም ማይ ነው የመሰለኝ የእውነት ጠንካራ ሴት ነሽ እድሜሽ ይርዘም
ምርጥ ስራ ነው በርቱ ብዙዎቻችን ወደ ግብርና ብንመለስ ሀገራችን በብዙ ታድጋለች..........
Little Demon-ትንሹ ሰይጣን በመባል የሚታወቀው ፊልም አጀንዳው ተጋለጠ! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/video/2zbsZ621Jj8/видео.html
Ene ena anchi arif gebere yemiwetan yimesilegnal
@@tedymaregn2893 እሷ እኮ አሪፍ ከሆነች ቆየች ላንተ ደግሞ መልካም እንመኝልሀለን
@@salemhailu11-11 haha
ይህች ልጅ በአሰቃቂ ሁኔታ ሁለት ጊዜ ሞተች (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) - እውነተኛ ታሪክ
ruclips.net/video/_UXjjiRrVTw/видео.html
ruclips.net/video/_UXjjiRrVTw/видео.html
"ጀግና ብርቱ ጠንካራ እና ቅን ወጣት ሴት ነሽ እህታችን! ግን ከአይን ያውጣሽ! በስራሽ የሚቀኑ ክፉዎች እንዳያጠቁሽ ፈጣሪ ይርዳሽ!!!🇪🇹❤️👏🏼
ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ ለሁላችንም እንዳንቺ ልብ ይስጠን እኛም በአረቡ አለም ችጋራም እራሃብተኛ እየተባል ዝም ብለን እናልፋለን ያንቺ ስራ ለሁላችንም መንቂያ ደውል ነው ስንቱ ስንቱ ወጣት ስራ አጣሁ እያለ ዲንጋይ ሲያሞቅ ይውላል ልብ ያለው ልብ ይበል
Little Demon-ትንሹ ሰይጣን በመባል የሚታወቀው ፊልም አጀንዳው ተጋለጠ! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/video/2zbsZ621Jj8/видео.html
አንቺ ከርፋፋ ጅላጅል ነገር ነሽ ላንቺ የሚሆንሽ ቢጤሽ ናጀሪያ,ሱዳን,ባንግላዴሽን,ፓኪስታን,አረበ,ነዉ ምክናቱም ለሴተኛ አዳሪ አውሮፓዊ አዮንላቹም እዛው ተግማሚ ከደከመ ሀገር የሚመጣ ስደተኛ ጋር እድሜሽን ፍጂ
@@dawitjenbere9329 በአፉ የሚፀዳዳ ሰው አንተን አየሁ
I have dream
My dreams is farmer
Confidence + Beauty + positivity + etc
Amazing girl! Thanks for your parents
ሰይፉ ዛሬ ትክክለኛ ሰው ጋበዝክልን ቤኪዬ በርቺልን
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን
ለታመመ ጤንነትን
ላላገባ ትዳርን
ላልወለደ ልጅን
የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራችው ያብቃልን።
አገራችንን ሰላም ያድርግልን።
አሜን🙏🙏🙏
አሜን
Amen
Amen Amen Amen 🙏
Amen
እኔም ምኞቴ ነው ገበሬ መሆን እልህ አለብኚ
እነ ማዳም ያናድዱኛል ኢትዮጵያ ምንም የሌለ እርሃብተኛ እና ቀጪኖቺ አድርገው ነው የሚያስቡን
እግዚአብሔር ይርዳኚና ወስጄ አሳያቸዋለሁ
እህታቺን ጀግና
እጄን ከአፌ ሳላነሳ ነው ስከታተላት የነበር ዋዉ የጀግና ጀግና ነሽ ፈጣሪ ይከተልሽ አቦ ይመቻት
I think she deserves a Nobel Prize.
አስደናቂ አስተያየት 🇪🇹🇪🇹
Little Demon-ትንሹ ሰይጣን በመባል የሚታወቀው ፊልም አጀንዳው ተጋለጠ! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/video/2zbsZ621Jj8/видео.html
@@maymrobi bro promote yourself somewhere else ugh
I agree she is row model to many women in Africa especially in our country Ethiopia 🎉🎉🎉
በረከት እጅሽን ይባርከው ልጆችሽን ይባርክልሽ እኛን እዳጠገብሽ እግዚሐብሔር ያጥግብሽ
በጣም ጎበዝ ልጅ ናት ጀግና ድርሹ እና እሱዋን የሚያመሳስሉ ነገር አላቹ
በጣም ጎበዝ GOD BLESSED YOU and family keep up sister 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ህልሜን አገኘሁት በቃ እኔ ገበሬ ነኝ ወደ እርሻ ነው ካሁን በኋላ 😂😂😂😎😂😎😎😎
አቤት ወሬ
እሺ
ፈጣሪ ያሰካልሽ
Yaskalsh
👍👍
Smart beautiful elegant woman with lots of confidence and knowledge l wish you good health happiness and lots of success forever God bless your family ❤❤❤
በጣም ጎበዝና የዘመኑ ጀግና እና ሀገር ወዳድ ሴት ነሽ ከዚ የበለጠ እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥሽ
Little Demon-ትንሹ ሰይጣን በመባል የሚታወቀው ፊልም አጀንዳው ተጋለጠ! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/video/2zbsZ621Jj8/видео.html
Wow I appreciate your devotion and interest in agriculture. I respect you my dear sister.
እናመሰግናለን ውድ እህታችን ከምንም በላይ ትርፍሽ ለወጣቱ ብሎም ለእህቶቻችን አርዐያ መሆንሽ ነው
Little Demon-ትንሹ ሰይጣን በመባል የሚታወቀው ፊልም አጀንዳው ተጋለጠ! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/video/2zbsZ621Jj8/видео.html
ቤኪ ገበሬዋ በጣም ምርጥ ሰው ነሽ። ሰይፉ አንተም ስላቀረብካት ፈጣሪ ይባርክህ ገበሬነት ክብር ነው
በጣም ጀግና ነሽ የብዙ እህቶች ምሳሌ ነሽ በርቺ🥰
Her husband is very supportive. Bless both!
የቲክቶክ ቀንደኛ ተከታታይሽ ነበርኩ ትልልቅ ሚዲያዎች እንዴት እንዳላዩሽ ስገረም ነበር እንኳንም በሰይፉ ቀረብሽ
የኔ መቤት እጅግ መልካም ሴት የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክሽ የጆሽ ስራዎች ሁሉ ይባረኩ
እንደ ስሟ በረከታችን ናት❤️💪🇪🇹
ጀግኒት ነሽ 👍👍👍 ሳትኩራሪ አስተዳደግሽን ጭምር በኩራት የምትናገሪ ጨዋ ሴት በርቺ ሴቶች አንድ ነገር ለመስራት ካስቡ የሚያግዳቸው የለም የአላማ ስው ናቸው እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ሀገር ስላም ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹❤️
ጀግና ብቻ አይገልፀሽም ❤✊👌
እውነትም በረከት ከስምሽ ጀምሮ ስራሽ ደስ ይላል ስራሽ ይባረክ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
ጀግና ሴት ነሽ ገበሬ ውስጤ ነው
ጀግና ሴት ፈጣሪ ዕድሜ እና ጤና ያድላት የእርሷዋን ዓይናት ጀግና እና ታታሪ ሰዎችን ያብዘልን በምድራችን ፡፡
እኔም እርሻ ለመስራት መሬት ወስጃለሁ ። ሆኖም የመንግስት ሰወችን እና የሚያስቸግሩ ሰዎችን እንዴት ልቻላቸው? አንች ጎበዝ ሰው ነሽ።
Oh, what a wonderful Father! God bless your Father!
ልዩ ነሽ ወላሂ ጀግና ሴትነሽ የኢትዮ ወንዶች ቢጨፈለቁ እንዳንች ድፍረት ነላቸውም ብል ማጋነን አይሆንም
ጀግና
እንዴት አባቷ ነው ደስ ምትለው 💚💛❤
እቺይ ልጅ በጣም ጎበዝ ነች ልትበረታታ ይገባል ለብዙ ሰዉ አርአያ ትሆናችሁሉምእዲይቢሰራየኑሮዉ ዉድነትይቀንስነበር ወገናችን ከተኮለኞች አላህ ይጠብቅሽ በርቺ
Omg I LOVE this woman!!! What a beautiful and eloquent human!
በጣም ጎበዝ ጀግና ናት ኮንፊደንሳ የማስረዳት ችለታዋ ስራ ወዳድነቷ ወደድኩላት ፈጣሪ ይጠብቅሽ 😍😍😍😍
Your passion, confidence and everything inspirational. Thank you..
አው እውነት ነው ሀዋሳዎች ይለያሉ እነም የሀዋሳ ልጅ ነኝ የድሮ መናሃሪያ ሰፈር ግን የፈጣር ፍቃድ ከሆነ እነም ሁለም ምኞተ እርሻ መስራት ነው በርች እህተ ቅጥይ በእድገት መንገድ ላይ ብዙ ማደናቀፍ ነገሮች ይኖራሉ እናም ወድቆ መቅረት ሳይሆን ወድቆ መነሳት እንዳለም ተምራለው ካንች ብዙ ነገር ተምረለሁ ካንች በጣም ጠንካራ ነው አሁኑም ፈጣር አብዝቶ ይባርክሽ ቡሩክ ሁኝ
የሀገሬ ባለሀብቶች እንደ ቤኪ ገጠር መግባት እንኳ ባትችሉ ግብርና ላይ ኢንቨስት ብታደርጉ ለህዝባችሁ ትልቅ ውለታ ነው፡፡ ቤኪዬ ተባረኪ ጀግናዬ ነሽ!!!!!!!
ግብርና የምወደው ስራ ነው። ለኔ ጀግና ነሽ። በርቺ።
የእናቶች ወግ ላይ ነው የማውቅሺ. ጀግና ነሺ ተምሳሌታችን ነሺ
ትለያለሽ ዕንቁ ነሽ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ እኔም እንዳንቺ መሆን ነው ምኞቴ 🥰🥰🥰🥰🥰
የገበሬ ልጅ ነኝ እንደግብርና የሚያሥደሥት የለም ከምር አንች ነሽ ማንነታችን ከቤተሠብ ቀጥለሽ ፈጣሪ በሥራሽ በመንገድሽ በሀሣብሽ በነገሮች ሁሉ ይቅደምልሽ ገበሬዋ እህቴ🙏🙏🙏😍😍😍😍
ጊዜው የግብርና ነው ሁላችንም በምንችለው ግብርናን. ማዘመን አለብን እንዲህ አይነቱን ደጋግመህ አቅርብልን
አዎን ትክክል ከትንሽም ቢሆን መጀመር ይቻላል
ይመችህ
ጀግና ጀግና የወለዳት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ረጅም እድሜና ጤና የተነሳሽበት ሐሳብ በጣም ልብ ይነካል ጥልቅ የሆነ ቅንነት አይቼብሻለው
ጀግና የጣሊየያኖን አጊቱ አስታወሽኝ ያንች ቢጤ ጀግና ነበረች እግዚአብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥሽ።
ኢትዮጵያ ተስፋ አላት የኔ ጀግና በርቺ
ግልፅነትሽ ቅንነትሽ ለብዙዋች መነቃቃትን ይፈጥራል እንዳቺ ያሉትን ያብዛልን።
በተለይ በትናንንሽ መሬቶች የቤተሰብ መሬት ያላቸው በውጪ ያሉ ገብተው እንዲት መጀመር እንደሚችሉ መንገድ ብታሳያቸው በየጊዜው ቲክ ቶክ ላይ ስትገቢ ጊዜ ሲኞርሽ😊
Little Demon-ትንሹ ሰይጣን በመባል የሚታወቀው ፊልም አጀንዳው ተጋለጠ! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/video/2zbsZ621Jj8/видео.html
እኔ የገበሬ ልጅ ነኝ በጣም ትልቅ ክብር አለኝ በጣም ትልቅ ፋላጓት አለኝ ለሞያው አንቺን ሳይሽ አና ስሰማች የተለየ ስሜት ነው ውስጢ ያሳደርሽው ጀግና ብየሻለሁ በርቺ አንድ ነገር ሳልል የማላልፈው ቲማንቲሙን ከመድፋት ይልቅ ቀቅሎ መፋጨትና ወደ ስልስ መቀየርና መጠቀም ይቻላል ቲማንቲም ስልስ የሚዘጋጅበትን መንገድ መፈለግ
Seyfu.. you are a very respectful, and honest person. keep it up
ጀግናዋ እንዳንቺ አይነቷን የተከበረችዉ እናትሽ ሺ በወለደች ለሀገራችን!!!
ወይኔ ስወዳት ጀግና ሴት አርያ የምሆን ናት በርችልን
ሰይፉ እንደዚህ አይነት የወጣቱ ሞዴል የምትሆን ጀግና ስላቀረብህልን እናመሰግናለን።
ሰይፍየ በጣም አድንቂ ያለሁ ዛሬ ወሳኝ ሠው ጋብዘህልናል ትክክለኛ አነቃቂ ነች ጠንካራ ነች ለብዙዎች ምሳሌ መሆን ትችላለች አመሠግናለሁ እንድህም አለ በርች።
ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ ተባረኪ እግዚአብሔር በስራሽ ሁሉ ይቅደምልሽ መልካም ስራ በጣም አበረታች ነሽ ሰይፉየ ተባረክ
OMG በጣም ጀግና ሴት ወጣት በርቺልን በጣም በርቺ💪💪💪💪
Wow ….. she is inspiration for all African
ሠይፉ ግን እንደዛሬው አምሮበት አይቸው አላወቅም በዛ ላይ በረከት ገበሬዋ ተጨምራ ሠይፉ አታውልቀው !
ልብሱ በጣም ያምራል ከፊቱ ጋር ይሄዳል
#ሴፉ ምርጥ እንግዳ ጋብዘሃል።
ገበሬ የሚለዉን ቃል ለስድብ የሚጠቀሙ ሰዎች ምን ያህል የክብር ቃል እንደሆነ ይረዳሉ ብዬ አስባለሁ።